"የስ ኖ (Yes No) አበጄሽ አንለይ አዲስ ሙዚቃ ቪዲዮ በተዋናይ_ቲቪ ዩቱብ ቻናል (Abejesh New Ethiopian Music Video Clip) 2023.

Sdílet
Vložit

Komentáře • 2,7K

  • @Ethiopia-tq4pd
    @Ethiopia-tq4pd Před rokem +1519

    እስኪ ጀግና ነች የምትሉ❤❤❤

  • @mubarksani6292
    @mubarksani6292 Před rokem +854

    አንችን አለማድነቅ አይቻልም የኛ መዝናኛ😍😍

  • @cilentg2199
    @cilentg2199 Před rokem +104

    በእውነት እንኳንም የገበሬ ያርሶ አደር ልጂ ሆንኩ የገበሬ ያርሶ አደር ልጂ ነኝ like ግጩኝ

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t Před rokem +327

    እውነተኛ ማንነቷን ማወቅ የምትፈልጉ 👍

  • @josybelaytube
    @josybelaytube Před rokem +634

    እስኪ ይችልጅ የምትመቻችሁ እጃችሁን አውጡ!!😍🥰

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Před rokem +192

    ኢቢኤስ ትቅርብ የምትሉ👍👍👍👍👍
    እኔ ያዘኩት ለካሜራ ማኑነው እኔ በሳቅ ሆደ ሲቆስል የሱሆድ እደት ሆኖይሆን 🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እውነትም አበጀሺ ቀጥይበት በጣም ያምርብሻል ፎሬበር ዘድሮ ኖርማነው ይመችሺ እመዋ👍👍👍❤❤❤❤❤❤

    • @natinati1714
      @natinati1714 Před rokem +4

      ኖርማል ነው ትቀርባለች 😅😅😅መስላ ሳይሆን ትክክለኛ ሆና ነው የምትሰራው ብጣዕም ገራሚ ናት

    • @genetvideo-ie9xd
      @genetvideo-ie9xd Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-rm3in7ug4z
      @user-rm3in7ug4z Před rokem +1

      😆😆😆😆😆ፍርጂዲ ነው ማርኚ አማረኞ😆😆

    • @helanhelan50
      @helanhelan50 Před rokem

      @@natinati1714 በጣም ጀግናናት ማርያምን 👍👍👍👍👍

    • @agatmaryam5432
      @agatmaryam5432 Před rokem

      You are upsuletll right my brother

  • @tigistasfaw3500
    @tigistasfaw3500 Před rokem +61

    ይመችሽ እህቴ ከልቡ ላደመጠው ሀገራችን ላይ ያለውን ሁኔታ ይገልፃል።ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን።

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 Před rokem +31

    የልጁ ነገርስ ከማይኩ ስትርቅ የማስጠጋት ነገርስ ሆዴ በሳቅ ፈረሰ ቤት አልመታም አላለም በጣም ደስ የሚል ሙዝቃ ነው ከዘመኑ የተሻለ ሙዝቃ ነው

  • @ARITi01
    @ARITi01 Před rokem +270

    የት ጀግና ሴት አድናቂያዎች የት ናቸዉ 👍👍👍👍

  • @tube-qs5wg
    @tube-qs5wg Před rokem +62

    የብርቁን እናትየምቶዱበላይክ አሳዩኝ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před rokem +28

    ያማል ቅኔው ማለት ዛሬ ነው እናቴ አፈር ስሆን ማሪኝ አማርኛ😘😘💝💝💝እነንትና ከገባቸው ለእነርሱ ነው ግን አይገባቸውም ቅኔ

    • @lblb4521
      @lblb4521 Před rokem +3

      ባለ ቅኖች ነበርን ግን ማንም መጨወቻ ሆን 😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይፍረድ በጂምላ ተቀብረን አንቀርም

    • @user-cs8pn6gm2y
      @user-cs8pn6gm2y Před 11 měsíci

      kkkkkkkkkkk

  • @hanantube7349
    @hanantube7349 Před rokem +39

    አላባበስ 100/👍 ሁሉም እደዝ በሆና በህላችነ እነ ሀይምኖትችን በሰከባረን ነበረ. ሚነ ወጋ አለው ሁሉም ፈራናጅ ተከታያ ሆን

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před rokem +59

    አይ አበጀሽ ይሄዘፈን የአዳነች አበቤ መሆን አለበት አይ አማራዬ ቅኔዉ ያማል ግን አይገባቸዉም 😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤👍👍👍👍

    • @hdbd5849
      @hdbd5849 Před rokem +2

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 Před rokem

      ኣላሽም

    • @fasikaasfaw4356
      @fasikaasfaw4356 Před rokem +2

      😀😀😀😀

    • @fasikaasfaw4356
      @fasikaasfaw4356 Před rokem +1

      ለአዳነች አበበ በደንብ ይገባታል😂😂😂😂

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Před rokem

      ምን ለማለትና ለማስባል እየፈለጋችሁ ነው "ቅኔ" እያላችሁ የምታወሩት በጭራሽ ይሄ ሆን ብሎ መተናኮል ነው ያሳዝናል!

  • @mekides
    @mekides Před rokem +485

    እንኳን ለእመቤታችን #ለኪዳነምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ 💒💚💛💖

  • @fregenetdemissie3027
    @fregenetdemissie3027 Před rokem +9

    ሳቅ የጠፋብንን ሁሉ ነው ያሳቀችን
    She is the best!❤

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 Před rokem +5

    ዕውነት ነው የሕዝባችን ኑሮ ፎርጅድ ነው ።መብላት መጠጣት መደሰት ልጅን በአግባቡ ማሳደግ ማልበስ ማስጌጥ ጠፍቶ ሰው ኑሮ ምን እንደሆነ ያልታወቀበት ጣዕም የከዳው ኑሮ።

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h Před rokem +204

    ለናቴ ስነግራት ኖርማል ነው አለችኝ በሳቅ አለኩኝ አይ አበጀሽ ወቅቱን የጠበቅ ሙዚቃ ዲብልቅልቅ ያለ ኑሮ እየኖርን የመዳም ቅመሞች አብሽሩ ባገራችን ያማረ ትዳር ይስጠን

    • @user-sp8sv4kz1h
      @user-sp8sv4kz1h Před rokem +3

      አይዞሽ የመዳም ቅመም ትዳሩንም አላህ ይሠጥሻል ሁሉም በግዜው ይሆናል እኛም እንዲ ተመኝተን ነበር ስንገባበት ግን ያንኑ የሠው አገር ማረን ብለናል ግን መውለድ ትልቅ ነገር ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይስጥሽ

    • @fikraddesalameraw8639
      @fikraddesalameraw8639 Před rokem +1

      አይ ጥሩ ትዳር የመዳም ቤት ምንሰራው ገንዘብ ኢትዬ አድቃ ነውኮ ሚያሰገዛ አይ አበጀሸ የልቤን ሙዚቃ አወጣች ይኑሩልን

    • @vipuae633
      @vipuae633 Před rokem +1

      እረባለኮሜቶእህቴ ወላሂልክብለሻል ኑሮውም እድህነውድብልቅልቅያለብን

    • @donaytroyal860
      @donaytroyal860 Před rokem

      ክክክክክክክ

    • @rihana4796
      @rihana4796 Před rokem +1

      አገር የሚኖሩት ከኛ የባሰ ያሳዝናሉ!!

  • @bereketadmasu7936
    @bereketadmasu7936 Před rokem +126

    እቺ ልጅ በጣም ትልቅ ቦታ የምትደርስ አሪፍ ተዋናይ ናት ።

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Před rokem +1

      ልጂማ አደለችም ትልቅ ሴት ናት

  • @genigeni5953
    @genigeni5953 Před rokem +10

    የኔ እናት ላችአለመኮት አይቻልም .ደበላልቀውና ወዳው እደቋቋቸው ይስሙት አላልሽም 😂😘💝

  • @tztamesi6666
    @tztamesi6666 Před rokem +4

    እግሊዝ እዳላዉቅ መቶኛል መጋኛ እናቴ አፈር ስሆን ማሪኝ አማርኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před rokem +37

    አበጀሽ ያሣቀችው ብቻ ላይክ የሚወዳትም እሥኪ ልያቹህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Před rokem +319

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አበጂሽ የኔ ውድ 😍😍 ኖርማል ነው ኖርማል ነው ኑሮዬ ፎርጂድ ነው😂😂

  • @shasheethiopia3292
    @shasheethiopia3292 Před rokem +11

    ጀግናነሺ የኔናት ልኡል እግዚአብሄር ጥበብን ያብዛልሺ የኔ ጀግና ከተማረው ያልተማረው ነው ባሁኑ ግዜ ጀግናው ሁላችሁንም ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ አበጀሺ ጀግናየ❤❤❤❤❤

  • @SofiReezy-mk8bf
    @SofiReezy-mk8bf Před rokem +14

    She is hilarious ,best actress ,good singer and entertainer 😂❤😊

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube Před rokem +80

    *ሰለጠን ከሚሉ አርቲስቶች በጣም ጥርት ያለ ጥሩ መልዕክት ያለው አዝናኝ ሙዚቃ ነው ዋው*

  • @user-eq8xf3vd1u
    @user-eq8xf3vd1u Před rokem +161

    ማርያምን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍፍ😂😂😂😂እሷን ለማየት ከቲክቶክ መንደር ነው የመጣውት እንኳን ደና መጣሽ በሉኝማ😁😂😂😂ማርያምን እደት እንደሳኩ😁😁😁😁

  • @ruhamakibrom-qh4kr
    @ruhamakibrom-qh4kr Před rokem +2

    አበጀሽ ምታስገርሚኝ ተዋናይ ነሽ ቃላት የለኝም። ይሄን ሙዚቃ ከሀምሳ ጊዜ በላይ አይቸዋለው ልጁን ግን ልጠግበው አልቻልኩም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️። ለሙዚቃው አንድ ነገር ጨምሮለታል።

  • @haymanotbelay7169
    @haymanotbelay7169 Před rokem +1

    1ኛ ኦሪጅናሉ የራስሽ ነው እንዴት እንደምወድሽ እጅግ በጣም ጐበዝ በአዲስ ሥራ ነው የመጣሽው እውነትም አበጀሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @elsashewaamhara3024
    @elsashewaamhara3024 Před rokem +86

    ምርጧ ተዋናይ አበጀሽ አቤት ችሎታሽ ስወድሽ ማን ነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ኖርማል ነው

    • @meahai9607
      @meahai9607 Před rokem

      እናትሽ ጥሩ ብላሻለች ኖርማል ነው ከዘር ነው የወረሽው::😅

    • @ahmeddawed6413
      @ahmeddawed6413 Před rokem

      መጨረሻ ላይ ፖለቲካ የሚሠራ አንደማይወድ ያሣያል

  • @seidtoybatube9046
    @seidtoybatube9046 Před rokem +75

    አበጀሽ 👌👌👌

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem +1

      Seido yene jegina

    • @seteyealemnew9894
      @seteyealemnew9894 Před rokem

      ​@@rosarosa1646 ህህልሕምሥስቅቭህልምርስሽውብቭትንክኽውዝዥጥጭ ፅፕድጅጥጵጽ

    • @sikosilo1259
      @sikosilo1259 Před rokem

      ሞትነ በሳቅ 🤣🤣

  • @nastanettube
    @nastanettube Před rokem +3

    በጣም ያምራል ያዝናናል ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ነዉ ሠላም ለሀገራችን ሰብ ላይክ

  • @seyedyimam2653
    @seyedyimam2653 Před rokem +6

    This is so original and lovely እናትየ ያገሬ ልጅ ❤

  • @fatumaahmad9991
    @fatumaahmad9991 Před rokem +34

    ማነው እንደኔ አበጀሺን የሚወዳት
    👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @bahria1927
    @bahria1927 Před rokem +73

    የኛ የማዳም ቅመሞች የሣቃችን ምጭ 😂😂😂😂😂😂👍👍ወዴት ሔጄ ልሣቅ 🙆👌😘

  • @betilove19
    @betilove19 Před rokem +7

    ውስጤ ናት ስወዳት ስራዋ ሁሉ ባህላችን እድናስታውስ ነው ያደረገችን

  • @eskeeee5197
    @eskeeee5197 Před rokem +8

    ሁሉም እንደቋንቋ ይስማው እና ማሪኝ አማርኛ ወቅቱን የጠበቀ መልክት ጎበዝ ❤❤❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Před rokem +80

    አንሄን ልጆች ሲያይ ማነው የተወለደበት ንጽትህ ቤተሰቦቻቹህ በሰው ሀገር ሆናቹህ ትዝ ምላቹህ? 👍👍👍

  • @yanitgirma
    @yanitgirma Před rokem +77

    የተዋጣልሽ ጀግና ሴት ነሽ❤
    ባህላችንን አለባበሳችንን በደምብ እያንፀባረቃችሁ ነው በርቱ ጎበዞች

  • @kidanemesgina7315
    @kidanemesgina7315 Před rokem +7

    I am Eritrean. I have no clue what she saying but I loved it.

  • @ayinalemejigu
    @ayinalemejigu Před rokem

    Kezemenu mozaza zefenochi 10 eje yeshala yesa metelu 💪💪ጀግና 👍👍 ሚያበረታታት 👍👍

  • @user-bx2kj7mv5c
    @user-bx2kj7mv5c Před rokem +24

    ዛሬማ ሰአት በማየት ስራ አልሰራኝ ብሎ ማነው እንደኔ በጉጉት የጠበቀ

  • @fikraddesalameraw8639
    @fikraddesalameraw8639 Před rokem +55

    ትክክለኛ ባህላችን እሚሰሩት ኑሩልን ኢትዬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️ማሪኝ አማርኛ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-zr8kv4gd5g
      @user-zr8kv4gd5g Před rokem +2

      ማርኝ፣አማርኛ😂😂❤️❤️❤️

  • @user-ge2hs6hv9o
    @user-ge2hs6hv9o Před rokem +2

    አማራዩ አቤት ለዛ አቤት ቅኔ አቤት ብቃት ሁሉን የምችል ህዝብ አማራዩ ሰላማቹሁ ይመለስ😢😢😢😢😢

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před rokem

      በዘር ኦሮሞ ነኝ እኔ ግን ኦሮሞነቴን ቆሻሻ ውስጥ ጥየዋለሁኝ አማራ ነኝ አከተመ ... ወላጆቼም ዘመዶቼም አማራ ነን ብለዋል ወለጋ ላይ እርጉዝ የሚታረድበትን ፊልም ካየን በሁአላ ኦሮሞ የሚባል የአውሬ ከብት ዘር አይደለንምምም

  • @ayalalaba7703
    @ayalalaba7703 Před rokem +2

    ይህ ለማየት አስቂኝ ነው እና ደጋግሜ እመለከተዋለሁ እና በጣም አስቂኝ ነው።

  • @addisgulema3748
    @addisgulema3748 Před rokem +75

    መቼውም አያልቅበት የብርቁ እናት፣ በጣም እጅግ ይደንቃሉ፣፣ እንደው መሳቅ ነው በቃ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠበቃቹ አበው ተባርኩ

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Před rokem +12

    ወይ አበጀሽ የደስታዬ ምንጭ ምንም ብትሰሪ ያምርብሻል በጣም ነው የምንወድሽ የሚቀጥለውን በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @abebechg.selassie2936
    @abebechg.selassie2936 Před 11 měsíci +2

    እንዴት ደስ የምትል ዘፋኝ ነች አኔ በሰማት በሰማት አልበቃ አለችኝ ❤❤❤ 😂

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 Před rokem +4

    ❤❤❤❤የሁሉም አካባቢ የገጠር ነገር ሳይ በጣም ነዉ ደስ ሚለኝ። ባላገር ይኑርልን

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever Před rokem +33

    ልዩ ብቃት ያለሽ ምርጥ ተዋናይ ነሽ ገና ለሀገርሽ ብዙ የምትሰሪ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽና አድገሽ በጥበባት መንደር እንይሽ በርቺ ጎበዝ።

  • @user-df7wl1cb3e
    @user-df7wl1cb3e Před rokem +35

    አበጀሽን ደስ እድላት ላይክ እናድርጋት የኛ መዝናኛናት በርች እመዋ

  • @rabiaseid1379
    @rabiaseid1379 Před rokem +3

    አስ ኪ ጀግና ነች የምትሉ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🤣

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Před rokem +6

    የኔ ዉድ ቅኔዉ ገብቶናል
    ኖርማል ነዉ ኖርማል ኑሮዬ ፎርጅድ ነዉ 🥰🥰🥰🥰

  • @mahlettsige4702
    @mahlettsige4702 Před rokem +27

    አሁን እየወጡ አካሉ ዘፈኖች የሷ 💯💯 ነው

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před rokem +4

    ድንቅ ጅምር ነዉ በእዉነት በጣም ተሰጦ አለሽ በርቺ እዉነትም አበጀሽ ታዲያ ስራዎን ያሉት ባለሀብቶች ሊያበረታቷ ይገባል ድንቅ ጅምር

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před rokem +11

    በጣም ትልቅ ቁም ነገር ያለው ነው በትምህርት ለሚቀልዱ ሰዎች ፈጣሪ ካለ እንማራለን

  • @MuluAyalew-fl6sl
    @MuluAyalew-fl6sl Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤ለሁሉም ነገር ድምቀት ነሺ አበጀሺየ

  • @esutube5545
    @esutube5545 Před rokem +310

    ትኩረት ለቦረና ወገኖቻችን!!!

    • @genetasefa-we1el
      @genetasefa-we1el Před rokem

      Tequret Lamarr hesbe

    • @temesgendemesie4366
      @temesgendemesie4366 Před rokem

      ድሮም ምርጥ ነሽ ጎባኔ የሚለው ፊልምሽ እያየነው ነው አሁን ድረስ ፡ ፡

  • @user-kj6fz7zg4y
    @user-kj6fz7zg4y Před rokem +17

    የኔ እናት የሥቄ ምጪ እድሜና ጤና ይሥጥሽ አበጂሽ 😘😘😘😘

  • @MelakuZemene-k5x
    @MelakuZemene-k5x Před 8 dny

    በጣም አሪፍ ባህል ነው ጥሩ እያዝናና አስተማሪ

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 Před rokem +3

    ማርያምን በጣም ነው የወደድኩት❤❤❤❤😂😂😂😂ኖርማልነው😋 Forever ዘድሮ😂 ይመችሽ እኔ ከድሮ ጀምሮነው የምወድሽ❤

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Před rokem +27

    መዋን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 😍😍የኔ አንደኛ💚💛❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před rokem +8

    የብርቁ እናት ትወናችሁን በጉጉት ነው የምንጠብቀው እኔና እናቴ ማለቂያው ናፍቆናል የእነ ታደሰ መጨረሻ በርቺ ድንቅ ነው

  • @yohaneshabab5630
    @yohaneshabab5630 Před rokem

    አረ ይቺ ልጅ አረ የገጠር ትውስታ እየቀሰቀሰችብኝ ነው የምትሉ

  • @emanda1366
    @emanda1366 Před rokem +10

    "አማርኛ ጠፍቶኝ በእንግሊዝ ሳወራ አራግፍ ነበረ ተሰማይ አሞራ" ❤❤❤

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Před rokem +10

    አስተማሪና አዝናኝ
    አስተማሪነቱ ለትውልዱ ይሁንልን
    ለማንኛውም ውስጤን ነካው ግጥምሽ

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 Před rokem +9

    አንች የእውነት ምርጥ የዘመኑ ኮሜዲ ስታንዳርድ የወጣለት ተዋናይ ነሽ በጣም ነው የምወድሽ በርች ዘፈንሽን እየደጋገምኩ አየሁት ልጠግብሽ አልቻልኩም yes No forever ዘንድሮ ፣😂😂😂😘😘😘

  • @user-ls2jk1ui1i
    @user-ls2jk1ui1i Před 11 měsíci

    ኢሱየ ለንየ ነዉ የዘፈንካልኝ ሁሌ ብሰማዉ ኣይሰለቸኝም ስራወችህ ይገርመኛል እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hannabelachew101
    @hannabelachew101 Před rokem +5

    Thanks to God.She is very gifted and amazing

  • @hhjrjjrj3301
    @hhjrjjrj3301 Před rokem +29

    በናታችሁ የታደሰ የአሁኑ ፍቅረኛው ድምፃ በጣም ያምራል እሷን አቅርቡልን እባካችሁ ስለምናችሁ

  • @hideatg6312
    @hideatg6312 Před rokem +32

    2023 number 1 top music it’s award winning talent

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před rokem +2

    ደስ ስትል😆😆😆😆😆አቀናባሪውም ይመችክ ቆንጆ ስራ ነው 👍👍👍👍

  • @abay193
    @abay193 Před rokem +1

    የእኔ ጀግና በጣም ምርጥ ነሽ: ቀጥይበት ታይተሽ አትጠገቢም : ውብ እና ምርጥ ተዋናኝ; ሙዚቀኛ አና ቀልደኛ(ኮመድያን) ብየሻለሁ::

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před rokem +35

    😀😀🥰🥰🥰🥰 አበጀሽ በጣም ልዩ ተሰጦ ያለት ጀግና ተዋናይ በጣም ዘና ያደርጋል አቤት ብቃትሽ

  • @nahomdriba6213
    @nahomdriba6213 Před rokem +11

    የኔልዩ ኪድየ ትጠብቅሽ የዛሬ አመት ሙሉ አልበም እጠብቃለሁ በርች የኔማር

  • @jeme8148
    @jeme8148 Před rokem

    በጣም ልዩ ነው በርች

  • @user-kn7ve1ze8z
    @user-kn7ve1ze8z Před rokem +2

    ደስ ይላል

  • @user-kl4yz7jt2s
    @user-kl4yz7jt2s Před rokem +8

    ማን ነው እደኔ እየደጋገመ ያየው አይይ የብርቁ እናት ይመችሽ የምር ፍታ ነው እምታደርጊው እኮ

  • @helenlove4359
    @helenlove4359 Před rokem +11

    የእውነት በጣም ደስ የምል ስራ ነው በዚው ቀጥዬበት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂😂

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před rokem +5

    በናትሽ አሁንስ ትክክል ነው ያልሺው የምር ዘድሮ ፎርጅድ ነው ኑሮ ልክ ነው ይገልፃዋል ባሁን ግዜ የምር ምርጥ ግጥም ነው

  • @nafkot7319
    @nafkot7319 Před rokem +7

    ማነው ግን እደኔ ደጋግሞ ያየው እኔማ በሳቅ ሞትኩኝ😂

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před rokem +12

    😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ ወየው የኔ ምርጥ በርችልን ላዳነች አቤቤ ጋብዙልን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před rokem +2

      😀😀😀😀

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Před rokem

      በእንደዚች አይነት ድንቅ የኪነት ሰው ስራ ተደስቶ በመሳቅ የተዝናና ሰው ሆን ብሎ ባላሰበችበት መንገድ ሄዶና ባላለችው "ተርጉሞ" ወጥመድ አያዘጋጅም...እባካችሁን ገለል በሉላት ሥራዋን ትስራበት!

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 Před rokem

      @@esteagebreab4313 ማለት ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው አልገባኝም

  • @seniyabesera396
    @seniyabesera396 Před rokem +5

    አየ አበጀሽ😁😁
    እስኪ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር🙆👍👍

  • @user-co3me6fo6w
    @user-co3me6fo6w Před rokem +3

    Wow endet endemwodish menager alchilm wow wow💕💕💕💕💕❤❤❤❤

  • @vickylancelot8902
    @vickylancelot8902 Před rokem

    ንፁህ ኢትዮጵያዊ ብትዘፍኚ ብተውኚ አቻያ የለሽም አድናቂሽ ነኝ የኔ እንቁ፡ ከ 30 ግዜ በላይ ነው እየደጋገምኩ የሰማሁት ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirukebede8660
    @fikirukebede8660 Před rokem +8

    ቁጥር ሁለት ይደገም።ለየት ያለ አቀራረብ ።ይመችሽ እህቴ!!

  • @zenawizemene8546
    @zenawizemene8546 Před rokem +75

    I respect all you guys who are behind this amazing work, keep it up.

  • @user-me9pd5dq3n
    @user-me9pd5dq3n Před 3 měsíci

    የገጠር ልጅ ስለሆኩኝ ደስ ነወ የሚሉኝ ያገሬን ትዝታ ይነኩኛል አይይይይይይይይይ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem

    ቅኔው ከባድ ነው
    ሁሉም በየቋንቋ ይስማ
    የደበደብኳት ልጅ ተምራ ወንበር ላይ ናት ግን ቅሟን አልረሳች
    የሰው ቤት ምን አስመታኝ
    የራስ ቋንቋ ሳይችል እንግልሽ ላይ መንጦልጦል ማርኝ አማርኛ
    ኑሮዬ ፎርጅድ ነው ዘንድሮ የሰው ሁሉ ኑሮ ፎርጅድ ነው

  • @jeri3637
    @jeri3637 Před rokem +7

    ወይኔ ደስ ሲሉ ክሊፑም ድምፁም ለኔ በጣም ተመችቶኛል 😂🤣

  • @seadsaid
    @seadsaid Před rokem +7

    አበጀሺ ድምፅሺ። ሲያምር የብርቁ እዋ እናት

  • @melatgeleta4729
    @melatgeleta4729 Před rokem +1

    Betam so funny song I love it hodan new besake yamemye wye

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 3 dny

    መደነቂያ አንደኛ የኔ ቀመጥ ይህን አበጀሽ ልጂ አዝግ❤❤❤❤❤

  • @ergoyederso2259
    @ergoyederso2259 Před rokem +8

    የኔ ውድ አበጀሽ ስወድሽ
    ቀጠይ ዶንተችሚ እጠብቀለን

  • @user-jk6fp8sz4y
    @user-jk6fp8sz4y Před rokem +8

    እምዋ የኔ ነፍስ ነገር

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 Před rokem

    የስ ኖ የስ ኖ ፎሬ በር ዘንድሮ ኖርማል ነው ኖርማል ነው ኑሮየ ፎርጅድ ነው በርች

  • @MohanmedSahid-yw2rh
    @MohanmedSahid-yw2rh Před měsícem

    አማራ በመሆኔ ያስደስተኛል በጫዋታዉ በግብርናዉ በርቱ🎉🎉

  • @user-fp3jk9il9y
    @user-fp3jk9il9y Před rokem +13

    ወይኔ ሰወድሽ እመዋ😂😂😂😂
    አሯሯጧ እኮ በልጅነቴ ልደበደብ ስል የምሮጠው አሯሯጥ ትዝ አለኝ😂😂😂😂😂

  • @belaynehyirdawsty9965
    @belaynehyirdawsty9965 Před rokem +5

    የአበጀሽን ስራ ሁልጊዜ አየዋለሁ በጣም ያዝናናኛል ።

  • @Aberarhuseen2244
    @Aberarhuseen2244 Před rokem +1

    አቦ ይመችሽ ስራዎችሽ ሁሉ ፈታ ያደርጋሉ ከአንጋፋ ዘፋኝ ትበልጫለሽ ❤❤❤🎉

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Před rokem +1

    ያም አለ ያም አለ እሷ ፊመስ ሆነች ለመሳቂያ በየቲክቶኩ ቢጨፍሩበትም በካልቾ የተመታው እና አቀናባሪው ግን አሳዘኑኝ