አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 531

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 24 dny +201

    እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ጎጃምን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ጎንደርን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ወሎየን እንዴት ነህ በሉልኝ ዙሪያ ሸዋዬን እንደ እናት እንደ አባት ያሳደገኝን ሀገር መከበሪያየ ዙሮ መግቢያዬ የኔ አማራ ኢትዮጵያ እኔ የአማራ ፋኖ ነኝ ቅር ያለው ካለ በኮሜንቴ ይዘቅዘቅ እስትንፋሴ አማራነቴ ❤❤❤የኔ የንጉስ የመኳንንት ዘሮች የኔ ባትሆኑ ምን እንደምሆን ስሜቱ ይገባችኃል መቼም አማራነት ይቀጥላል ሌላ ልላው ቀስ ብሎ ይደርሳል አማራዎች እንኳን ለእራሳችን ለሰው እንተርፋለን ሸር ላይክ ሰብስክራይፕ እያደርጋችሁ ቤተሰቦቻችን ከፍ ከፍ እናድርግ እመቤቴ ምስክሬነች ሞቼ ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤እኔነቴ❤❤❤❤

  • @yohannesjohnny7238
    @yohannesjohnny7238 Před 24 dny +117

    እስቲ እኔም ፋኖነኚ ዬምትሉ በላይክ አሳዩኚ ደል ለራማአ ህዝብ አዉነት ያሸንፋል ደል ለፋኖ 💚💛❤💪💪

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny +4

      ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤

    • @user-wv9tl8zo4t
      @user-wv9tl8zo4t Před 24 dny +2

      እውነትነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪

    • @Hirutmulatie-eq7mf
      @Hirutmulatie-eq7mf Před 24 dny +1

      ኚ አይባልም 😂 ፋኖ ነኝ ❤ ኝ ነው የሚባለው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Před 24 dny +2

      አዎ ፋኒት ነኝ

    • @zztrtr
      @zztrtr Před 24 dny +1

      እውነትነውድላለፋኖ💚💛♥️💪💪💪💪💪💪💪

  • @kalkal8332
    @kalkal8332 Před 24 dny +48

    እንደዉ በማሪያም like አድርጓቸዉ ምንያክል እንደሚለፋ ያስታዉቃል😢

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 24 dny +50

    ማነዉ እንደ አበጀሽ ምስኪን የታዴ ወሽሞች እየመጡ እሷን ያወራታል ምስኪን ሴት ነች ፍትህ ለአበጅሽ

  • @user-ph7xu7vz2h
    @user-ph7xu7vz2h Před 24 dny +28

    እደኔ እሱባለው ያሰቀው እስቴ በላይክ አያሰዩኙ😂😂😂😂😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před 23 dny +10

    አቤት ትውና ስችሉበት እኮ 100% 1ኛ ናችኹ እራቁት የለ አጭር ቀሚስ የለ መወጣጠር የለ በየሆቴሉ ጭፈራ ቤት የለ ማዳራት የለ በቃ ጽድት ያለ ድራማ። አይ ታዲየ 😃

  • @gashaw773
    @gashaw773 Před 24 dny +12

    የአበጀሽ የዋህነት የታደሰ አብሻቂነት በጣም ነዉ ምትችሉ ታደሰ ሴት ቀንስ ሀሀሀሀሀ🎉🎉🎉🎉

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 24 dny +18

    እሱቤ የድራማው ድምቀት ❤❤❤ ያኔአበባ እን እሱቤ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 ታደ መጨረሻህ ይህ ይሁን 😂😂😂😂😂 ጀበና ምንባይነው ያኔ አበባ😂😂😂

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Před 24 dny +12

    እኳን ደናመጣችው የኔውዶች ያይኔ አበባ የጂበናውነገርስ❤❤ድል ለፋኖ 💚💛❤

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 24 dny +13

    የጭንቄ የድብርቴ ማቅለያዎች መጣችሁልን አይ ታዴ ዛሬ ወረደችብህ😂😂 አበጀሽ ❤❤❤❤

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Před 24 dny +12

    እምዋ ያርገዘቹዉ ወድነዉ ያስታዉቃል ማርያም ትቅርብሺ❤❤

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 Před 24 dny +13

    ወይኔእሱ ባለው ና የአይኔ አበባ በሳቅ ገደሉኝ

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 23 dny +4

    ደሞ ከዚ በፊት ከነ ኃይሌ አያ ጥላዬ ብርቁና ጨረቃ ጋር ያለውን ብትጨሩስት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ይምጡና ከእናንተ ጋር አብረው ይስሩ የባስ ድምቅ ነው ሚለው ፊልሙ ♥️♥️♥️

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on Před 22 dny

      ስላልተስማሙ ተለያይተናል ብለዋል እነ አለሜ ሌላቻናልከፍተው እየሰሩነው ብርቁም አለ❤❤❤

  • @user-pw9zq7hy2j
    @user-pw9zq7hy2j Před 24 dny +41

    ሳላይ ቀድሜ ላይክ የመደርጋችው ነገርስ❤❤❤❤❤

  • @Notone471
    @Notone471 Před 24 dny +13

    ፍትህ ለአበጀሽ እና ለአበጀሽ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 24 dny +1

      @@Notone471 🙏🙏🙏💞💞💞👏👏👏

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 Před 24 dny +11

    የማየዉ አጥቼ ደብሮኝ ነበር እኮን መጣችሁልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      @@bbxbbx4752 ደምረኝ ማሬዋ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny

      ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤

  • @user-kb9ig1ny1v
    @user-kb9ig1ny1v Před 24 dny +8

    😂😂😂😂😂እረ ሆዴ ነፈረ የታደሰ መጨረሻ😅😅😅እደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před 24 dny

      🎉🎉❤❤😢በጣም ያሳዝናለሰ ታዴ

  • @YHC123
    @YHC123 Před 24 dny +7

    ገና ከመነሳቱ ያየሽ ስትስመው አይኑን አፍጥጦ ገፈታትሮ የሮጠበት መንገድ ' it kills me' 😂

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 24 dny +8

    የእመቤት ካራቴ 😅😅😅ያያ ታዴ
    የእሰቤ ነገር 😊😊😊
    በጣም ውድድድድድ
    ሰላማችህ ይብዛ❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před 24 dny +8

    ቆይ ግን ትክክለኛ ባልና ሚስት ማን ከማን ጋር ናቸው እስኪ real ህይወታችሁን አንድ ቀን ስሩልን❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 24 dny +13

    የአይኔ አበባ ጀበናዋን ይዛ እሮጠች ወይኔ😂❤❤❤❤❤

  • @user-rt3uu4lz5k
    @user-rt3uu4lz5k Před 24 dny +5

    እናተን ሳይ ነው ፈታ እምለው😂ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-lv6or1sp2f
    @user-lv6or1sp2f Před 24 dny +6

    አይ ታዴ ሴቶቹን ሁሉ አንጫጫቸው እኮ የቤቱ ድምቀት ታዴና አበጀሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Před 24 dny +12

    ትናት ስለሌላችሁ ደብሮኝ ዋለ 😢❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 Před 23 dny +4

    አበጀሽ የኔ ምስኪን የዋህ ❤❤❤ ከአያ ታዴ ጋር የእውነት ባልና ሚስት ነው ምትመስሉኝ እንዴት እንደምወዳችሁ ❤❤

  • @yitu8355
    @yitu8355 Před 24 dny +7

    ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል ለናንተ ነው ያይኔአበባ😂😂እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ የኔ አያት❤❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      @@yitu8355 ደምረኝ ወዴዋ❤🙏

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny

      ❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ

  • @HappyAstroStation-ei5gp
    @HappyAstroStation-ei5gp Před 24 dny +5

    እሱቤ በሳቅ ገደልከኝ❤❤❤❤❤

  • @GechMu-f9f
    @GechMu-f9f Před 24 dny +8

    ተከታታይ ይዘቱ ባይቀር ጡሩ ነበር በተረፈ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 Před 24 dny +6

    🤣🤣🤣እመቤት ቆልፌው ሃጄ ነው አረ ወይኔ🤣🤣🤣😍😍😍🎉🎉🎉❤❤❤

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Před 24 dny +12

    አር ወይኔ ያኔ አበባ ሆዴን አቆሰለችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      @@tigiabebu5804 ደምረኝ የኔ ውድ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny

      ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen Před 24 dny +6

    የያዬሽ ጩኸት ከፍየሏ በላይ ነው😂
    አያ ታደ🔥🔥

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny

      ❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm Před 24 dny

      @@-againyoutube5771 ደምሬሽ ኣለሁ ለኔም ደምረኝ ማሬ

  • @Eman_bint_arega
    @Eman_bint_arega Před 24 dny +2

    ያኔ አበባና እሱቤ ዛሬ በሳቅ 😂😂😂😂😂ግን ደስ ሲሉ 😢😢

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 24 dny +4

    l am Amhara fano king 💚💛❤💪💪

  • @ZeburaAli-db7wk
    @ZeburaAli-db7wk Před 24 dny +5

    አበጀሽየኔናትአላህበሠላምበጤናውለጂኢሻአላህህህህ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Před 16 dny +1

    እኔኮ ገና ስገባ ላይክ የማደርገው ነገርስ ደሞቸ ስወዳቹህ

  • @workenshephone6716
    @workenshephone6716 Před 24 dny +9

    እንኳን ደህና መጣቹህ መጀመሪያ ነኝ ዛሬ

    • @user-xi2kb6kx6s
      @user-xi2kb6kx6s Před 24 dny

      ለምንድነው የቀደም ሸኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 Před 24 dny

      ❤ደሜዋ ደምርኝ እህታለሜ

  • @user-dk9dw1db1p
    @user-dk9dw1db1p Před 24 dny +8

    😂😂😂😂😂😂እመቤት ገን 😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @AccAcc-kc9vf
    @AccAcc-kc9vf Před 24 dny +3

    እሬ እሱብ ምነው የአባሎ ቅጠል የለም በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወዳችሁ በሬቱ እውነት በሬቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du Před 24 dny +4

    የኔ ውቦች በርቱ ዐማራዬ ❤❤❤❤ድል ለፋኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-pg8bp9vc3f
    @user-pg8bp9vc3f Před 24 dny +3

    አበጀቺ የምረ አረግዛለይ አይኔ ነዉ አረግዛለይ ጀምትሉ ላይክ

  • @kenzab1189
    @kenzab1189 Před 23 dny +3

    🙏🙏🙏
    ሙትአንሳ የማር ገዳም ቅዱስ ሚኪኤል አድነት ገዳም በማዐከላዊ ጎንደር በላሳ ወረዳ
    አንድ ሽማግሌ ጮክ ብለው
    ፈጣሪ ለችግራችሁ ሁሉ መፍትሄ ይሰጣችኋል እናንተ ብቻ ታገሱ ሲሉ
    አንድ ከልጂ ጋር የተቀመጠች እናት
    ዝም ብለህ አትቀባጥር ፈጣሪ ሚባል ነገር የለም አለቻቸው
    ሽማግሌውም ደንግጠው ዝም አሉ
    ፈጣሪም ድጋሚ እንዲናገሩ አደረጋቸው
    ሽማግሌውም ቀጠሉ የችግራቸሁ ሁሉ መፍትሄ አንድ አምላክ ነው
    ብቻ ታገሱ አሉ
    ትግስቷ ያለቀው እናት ተነስታ እኚህን ሽማግሌ መገፈታተር እና መሳደብ ጀመረች
    ይህን ጊዜ ታዳጊው እማ እባክሽ መማታትሽን አቁሚ ፈጣሪ የላከው ሰው ነው ብሎ ተናግሮ ሳይጨርስ
    እናትየውም መማታቷን አቁማ እግራቸው ላይ ወድቃ ማልቀስ ጀመረች
    ሽማግሌውም ለምን ታለቅሻለሽ አሏት
    እሷም አለች ልጄ መናገር አይችልም ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን አንደበቱ ተከፈት
    ይህን ከፈጣሪ ውጪ ማን ማድረግ ይቸላል አሁን አምኛለሁ ይቅር በሉኝ አለች
    አዎ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላል ለዛም ነው
    እኛም ፈጣሪን አስቀድመን በክርስቶስ ሳምራ እና በቅዱስ ሚካኤል ያሉ አባቶች ችግር ውስጥ ናቸው እንድረስላቸው
    ቤተልሄሙ በደሳሳ ጎጆ ዉስጥ ናት በመቃኞ ሰርተናት የአባቶችን ምርቃት እንቀበል ዘንድ አነሰ በዛ ሳንል የበረከቱ ተካፋይ እንሆን ዘንድ በክርስቶስ ሰምራ እና ቅዱስ ሚካኤል ስም እንማጸናለን።
    ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አድነት ገዳም
    ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
    1000442598391
    ወይም
    አቢሲኒያ ባንክ
    141029444
    ለተጨማሪ መረጃ:-
    የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957
    ወይም 0938644444
    🙏🙏🙏
    🌴🌴🌴

  • @user-ro1fp4tw2x
    @user-ro1fp4tw2x Před 23 dny +2

    የድብርቴ የጭንቀቴ ማቅለያዎች እንኳን ደና መጣችሁልን እሱቤና ያአይኔ አበባ ስወዳችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እናተ ባትኖሩ በጭንቀት በድብርት እሞት ነበር የእውነት እናተን ሳይ ካለሁበት ጭንቀት እወጣለሁ 😢

  • @user-fk8xu2mt6z
    @user-fk8xu2mt6z Před 23 dny +2

    😂😂😂😂😂😂ሱሪው ያስቃል 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤😂

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 Před 23 dny +3

    Thanks!

  • @user-pc1yq6oh2g
    @user-pc1yq6oh2g Před 24 dny +2

    😢 አበጀሽ ማርየምን ስወዳት እናቴን ነዉየምትመስለኘ❤

  • @3alemhh176
    @3alemhh176 Před 22 dny +2

    አረ ያን አበባ ጀበናው ይዛ ለቅሱ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Před 12 dny +1

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @gashaw773
    @gashaw773 Před 24 dny +4

    እሱባለዉ የተዋንያን ድምቀት

    • @fanetaykejordan1529
      @fanetaykejordan1529 Před 23 dny

      ትንሽ እረጋ ቢል ያምርበትነበር ያበዘዋል

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 13 dny

    እኔ ጎጃምን በአካል ሂጄ ማወቅ ጓጓሁ ቦታው ሲያምር በጋ ክረምት ሀገሩ ለምለም ነው እውነትም የማር የወት የጤፍ ሀገር❤❤❤አማራ ውብ ሀገር

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Před 23 dny +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኤረ እሱበ በሳቅ ገደልከኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vb1yh4qe9y
    @user-vb1yh4qe9y Před 23 dny +2

    ጀግናዉ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @applered4091
    @applered4091 Před 23 dny +1

    እሱባለ😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደሉኝ

  • @senaitkebede4200
    @senaitkebede4200 Před 19 dny

    አበጀሽዬ አንቺን በአካል ላይሸ እፈልጋለሁ ጀግና ነሽ!!!

  • @user-tb2mc7jk4k
    @user-tb2mc7jk4k Před 23 dny +1

    አይእሱበ የትኛው ሜጋዘነው አላልክም ይመችክ አቦ የድራማ ድምቀት እሱባለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg5yv4el5f
    @user-cg5yv4el5f Před 24 dny +2

    ያይኔ አበባ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የጀበነዋ ነገርስ እሱቤ ይራማው ድምት😂😂😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 24 dny +1

    ጨ ዋታችሁ አይጠገብ እሱቤት 🎉🎉🎉🎉አበጀሽን አታበሳጫት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-bj2bo9jg1k
    @user-bj2bo9jg1k Před 24 dny +1

    እሱቤ እና ያይኔ አበባ በሳቅ ገደሉኝኮ 😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Před 23 dny +1

    አበጀሽዬ ደስ ይላል እርጉዝ ነሽ

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr Před 22 dny

    የኔ ወርቆች ውስጤ እርር እያለ ምታስቁኝ 😘አብይ አህመድ የአማራ ዘር አጥፊነው

  • @user-oq8os4ex1z
    @user-oq8os4ex1z Před 23 dny +3

    ምነው እኔም አድሷን የታዴን ሚስት ብሆን ብፈራ ደስ ባለኝ መንገድ ላይ ሲያናደዱኝ ሲሳፈጡኝ አለቅሳለሁ😂😂 ሀይለኛ ሴት ብሆን ተመኘሁ😂😂😂

  • @aragawbeziegedamu4121
    @aragawbeziegedamu4121 Před 23 dny +1

    እንደምን አላችሁ እኔ በጣም ነው እጅግ በጣም ሁሉንም CZcams channel እምክታተላችሁ እጅግም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የገጠር ቦታ ስለሆነ በተደጋጋሚ እሆነ አካባቢ ትንሽየ መንገድ ላይ ቆሻሸ‍ አይቻለሁኝ እነ
    ከይቅርታ ጋር ባይገባ ለማለት ነው አመሰግነለሁኝ በርቱ።

  • @aschabe
    @aschabe Před 23 dny +1

    እንዴት ናችሁ እንወዳችሁ አለን

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314 Před 24 dny +2

    ኧረወየው፣እዴዛሬ፣ስቄ፣አላቅም፣የሞተሠው፣ቁሞ፣አይሄድም፣አለቺ፣አበጄሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před 23 dny +2

    እሱባለው በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂

  • @user-xl2ip5lr7w
    @user-xl2ip5lr7w Před 19 dny

    ምርጦችየ❤❤❤❤❤ አማራየ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 23 dny +1

    አይ እሱቤ ማላመጫ ከ ንማዳመጫ😂😂😂😂😂😂

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 Před 24 dny +1

    አኔም ፋኖ ነኝ❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 23 dny +1

    ወይ ያኔአበባ ለወሬ ማራገቢያውን ትታበበቆሎው ማራገብ እርርርርርወሬ😂😂😂😂😂

  • @user-ue6nb7df3t
    @user-ue6nb7df3t Před 23 dny +1

    አታጓጂ የድራማው ድምቀት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-hk3xk8oz6p
    @user-hk3xk8oz6p Před 7 dny

    ስወዳችሁ 1ኛ❤

  • @user-kj7gx2rk8m
    @user-kj7gx2rk8m Před 23 dny +1

    አበጀሽ እሬሳዉ ቆም ሔዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 Před 21 dnem

    ድራማው ምርጥ ነው አይ ታዴና ወሬው እነ ፌኮቹ ፋኖዎችም እንዲሁ ጫፍ ይዘው ከፈረንጅ አሽከሮች በሚወረወርላቸው ፍርፋሪ ሀገርን ለማፍረስ ጫፍ ይዘው የሚበጠረጉት የሙቀጫ ልጆች በወሬና በጩኸት ሀገር ትቆም ይመስል ? የነሱል ልጆች ከንጮቹ በበለጠ ትምህርት ቤትና ከእዳ ነፃ በሆነ ቤት እና መኪና እያደላቀቁ ለሀገር ሲሰራ ግን የደሀውን ገበሬ ልጆች በእሳት የሚማግዱ የዲያቢሎስ መልክተኞችን እግዚአብሔር ከስራቸው ይንቀላቸው::
    የደሃው ደም ይፋረዳቸው :: የተመኩባቸውንልጆች የኮሩበትን ሃብት አምላክ ፍርዱን ይስጥ ::
    ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊይ ከብልሁ ከመልካሙ ስለ ኢትዮጵያ ያለመውን ለማሳካት ከሚጥረው መሪያችን አብይ አህመድ ጋራ ! እኛም ኢትዮጵያውያን በዘር በሃይማኖት እየተደበቅን ሳይሆን ኢትዮጵያዊንታችንን የምንጠብቅ ከጎኑ ነን:: በውስጥም በውጭም ያለነው ከመንግስታችን ጎን ነን : :

  • @user-lu2he4gv4e
    @user-lu2he4gv4e Před 24 dny +2

    ሥራችሁ ያዝናናል: የቀረፃ ሰፈራችሁን ለይተናል ድራማው ተከታታይ ቢሆን ተገቢ ይመስለኛል

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 Před 24 dny +4

    እሱቤ "ማላመጫ ከ ማደመጫ"

  • @user-hw2zo4go3d
    @user-hw2zo4go3d Před 23 dny +1

    ደግአረገቹው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 24 dny +2

    የምትሰሩትን ግን ከባህላችን ወጣ ባይል ይመረጣል ለማሳቅ ጥሩ ነው ግን ለማስተማር በጣም የራቀ ነው አስተካክሉ የኔ እይታነው

    • @Notone471
      @Notone471 Před 24 dny +2

      እመቤት እኮ ቤልት አላት ማለት ሙያቸውን ለማሣወቅ ነው

  • @user-vg1q3263
    @user-vg1q3263 Před 24 dny +1

    እሱባለው 😂😂😂😂❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 Před 24 dny +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢አይ፣ታዴ፣እረ፣አታንጎይኝ፣አለ፣እሱቤ፣እሩጫ፣አንደኛ😂😂😂

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před 22 dny +1

    አበጀች ቀጫጫ አልነበረችደ መቸ ተነፋፋች 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en4zq7lf4n
    @user-en4zq7lf4n Před 22 dny +1

    😂😂😂😂😂አያ ታዴ በሌላዉ መልከስከስ ለምዶ ጀግናዋ ላይ ጣለዉ 😂😂😂😂

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 Před 24 dny +2

    አይዞክ የኔ አባት

  • @lidyayalew-9741
    @lidyayalew-9741 Před 24 dny +1

    ወይ አበጀሽ ስድብን እኮ እሷ ትሳደበው ልድስ አንከሊስ 😂😂😂😂

  • @KibenashBekele
    @KibenashBekele Před 23 dny

    ሄጂና አምጭውው ያየሸ ደሰሰ አይልምም አትፈልገውም አይመጥናትም ላበጀሸ ላንቼና ለታዴ እመቤትዬ ደህና ታሰተካክላችሃለችችች

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 22 dny

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም❤❤❤ ወንድነታቹህ ተኮላሸ እንዴ እመቤት ጀግና ጥሩ ነው ያደረግሽው❤❤❤

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 Před 22 dny

    ቆንጆዋ የአይኔአበባ ወሬ ከመውደዷ ጀበናዋን በእጇ እንደያዘች መንደር ለመንደር 😂😂😂😂❤️🤣🤣

  • @user-bd2im3rq8p
    @user-bd2im3rq8p Před 22 dny

    በጣም ትችላላቹ በርቱ ከብዙ ጊዜ ቡሀላ ሣቅኩ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Před 24 dny +1

    🎉🎉🎉❤አይ ታዴ ይመችክ

  • @tegbaruadane
    @tegbaruadane Před 24 dny

    እኳን ደና መጣችሁ. ሰላማችሁ በጣም ይብዛ::

  • @rahelyifru
    @rahelyifru Před 23 dny

    ያይኔ አበባ ትለያለሽ በጣም ነው የምትችይው በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂😂

  • @AlmiGoch
    @AlmiGoch Před 20 dny

    እናንት እያላችሁ ሀገሬን እረስቼ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xxo-bx9jp
    @xxo-bx9jp Před 24 dny +1

    የኔ ማሮች❤

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Před 24 dny +1

    እንኳን ደህና መጣችሁልን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @meseretkassa936
    @meseretkassa936 Před 24 dny +2

    አይ አማራዬ 😃😃ላካ እንዲህ ሸፋደ ነን😄😄

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g Před 24 dny +1

    መጡመጡ ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉

  • @user-rh5fk8ld8s
    @user-rh5fk8ld8s Před 24 dny +1

    አረ እሱቤን አጋቡኝ ሳልሞትባቹሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 Před 23 dny

      አረ ጉድ አዷ እሱቤን ታላገባሁ ገመድ እያለች ነው 😂😂

  • @user-is9di8si2m
    @user-is9di8si2m Před 22 dny

    😂😂😂 እዴው ትመቹኛላችሁ በርቱልን 😂😂😂

  • @user-wh2nm6xd1n
    @user-wh2nm6xd1n Před 24 dny +1

    እታጓች እረ በሳቅ ሁሌም አትስጭው እኛ ሁሉ ቀምሰን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 21 dnem

    አበጀሽ ወፈረች ማሻ አላሄ የሴት ጀግና

  • @kokab597
    @kokab597 Před 24 dny +2

    የዛሬዉ ይለያል ዋው❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @genetteru2487
    @genetteru2487 Před 19 dny

    አተ አልሞትኩም ደህና ነኝ አይ ታደስ❤😂😂😂