ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 06. 2024
  • ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 90

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 Před 2 dny +14

    ሚድሮክን ከወሮበሎች ከውስኪ ጨላጮች እጅ አውጥታቹ ለሀገርና ለህዝብ ጥቅም እንዲውል ስላደረረጋቹ ምስጋና ይገባቹዋል👏🏾👏🏾👏🏾

  • @seyoum917
    @seyoum917 Před 2 dny +20

    ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል።
    በዘጠናዎቹ መጀመሪያ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ወንድምህ ዶር ሀሰን ጋ አልፎ አልፎ ትመጣ ነበር። የዛን ጊዜው ወጣት በእድሜ ትንሽ ልጅ የነበርክ አሁን ግን በሁሉ መስፈርት ትልቅ ሰው ።
    ለአገራችን ኢትዮጵያና ለህዝቧ የበለጠ እንድትሰራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ።

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 Před 2 dny +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው

  • @yonasaddis503
    @yonasaddis503 Před 2 dny +6

    Ethiopia needs more people like you, the great CEO .....midrok sew agigntoal

  • @semirshelemo2258
    @semirshelemo2258 Před 2 dny +6

    I proud of you. You are a real honest leader.🎉

  • @abiyzgreat
    @abiyzgreat Před 2 dny +5

    ይህንን ሰው በኩባንያዎቹ ላይ ያደረገውን መሻሻል አለማድነቅ አይቻልም። እናመሰግናለን!

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Před 2 dny +3

    ማሻአላህ እንደዚህ የሃገር መከታ ሰወች አሉ ሰርተው ለሃገር የሚጠቅሙ ሰዎች ናቸው ሼሁ ቢኖሩ የበለጠ ኢትዮጵያ የበለጠም ይሰሩ ነበር አላህ አላሙዲን እድሜ ሰቶት ከዚህ በላይ ያደርጋል ግን ያለበት ሁኔታ ይወሰናል አላህ ለሃገሩ ያብቃው በጣም ጎበዝ ሰው ነው አነጋገሩ ሁሉ ደሰ ሲል በርታ አቶ ጀማል አህመድ በጣም ጥሩ ለሃገር ሃሳቢ ነው አደነኩት የጋዜጠኛውም የአቶ ጀማል አህመድ ሰነሰርሃታችሁ እና እርጋታችሁ ደሰ ይላል ሁሉ ነገር ሰላም ፍቅር ሃይማኖት ሁሉ ካለ ኢትዮጵያ ለማንም ትተርፋለች እውነቱን ነው የአቶ ጀማል አህመድ ንግግር የሰማ ኢትዮጵያውያን ትበለፅቃለች በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በሰላም በጤና በወይይት ሰላም ይምጣ አሜን

    • @lulaabdullahahmed37
      @lulaabdullahahmed37 Před 2 dny

      Let him set far away what he did 27years? Jest play with cuntry resource

  • @araray2033
    @araray2033 Před 2 dny +4

    ሙያ እና ባለሙያ፣ ባለራእይ እና ባለሀብት ሲገናኙ ሀገራዊ ልማት እውን መኾን ይጀምራል። ረጅም ዕድሜ ለአቶ ጀማል።

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 Před 2 dny +4

    Wow, you are the best smart and open mind. Ethiopia will be appreciate you.👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️👍♥️

  • @DanielTaye-q6o
    @DanielTaye-q6o Před 2 dny +1

    ሀገራችን በሚድሮክ ሀብትና ኢንቨስትመንት ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር እንደርሶ ባለ ማናጅመንት ቢመራ ኖሮ አሁንም ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርሱት እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ይርዳዎት ።

  • @AbayYigede
    @AbayYigede Před 2 dny +2

    ትልቅ የአገር አለኝታ ድርጅት ስለሆነ ባለቤቱንም መላው የስራ አመራርን ጨምሮ መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ

  • @menassiekifle9896
    @menassiekifle9896 Před 2 dny +1

    Congratulations Gash Gemal. Proud of your achievements and Midrock group. This is pride of our country.

  • @alemabetel3183
    @alemabetel3183 Před 23 hodinami

    ትክክለኛ ሰው በትክክለኛ ቦታ ሲቀመጥ ውጤታማ ስራ ይሰራል ።በርታ! እግዚአብሄር ይርዳህ ።

  • @sahilugebrewold893
    @sahilugebrewold893 Před 2 dny +1

    Wow !! Transformational leader !
    This is rich heritage of Ethiopian modernization - the vision of Alamudin in reality ! Very pragmatic CEO !!
    Stay blessed !!

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 Před dnem +1

    እግዚአብሔር ለአባታችንን ክቡር ዶክተር ሼክ ሙሐመድ አሊ አላሙህዲ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላቸው።
    እኔና ቤተሰቤ በሚድሮክ እየተዳደርን ነው።

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 2 dny +3

    InshAllah❤❤❤❤Ameen.

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 2 dny +3

    InshAllah❤❤❤❤

  • @californa6827
    @californa6827 Před 12 hodinami

    ማሻ አላህ ጀማል ጀግና ነህ ታደከው አላህ ይጠብቃቹ ጋሼም እረጅ እድሜ

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 2 dny +1

    አልሐምዱሊላህ ሚድሮክ አሁን ወደ ሃላል ገባ አቶ ጀማል ጄዛክ አላህ ኼይር አንተ በመኖርህሁሉም ተስተካከለ ረዥም ዑምር ከጤና ጋር ይስጥህ።❤❤❤❤❤

  • @Saed_kader
    @Saed_kader Před 2 dny +1

    ወማ አርሰልናከ እላ ረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤

  • @TheTellingU
    @TheTellingU Před 2 dny +1

    Thank you, Midroc.

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 23 hodinami

    እግዚአብሔር ስራችሁን፣ ሀሳባችሁን፣ ሀብታችሁን፣ ጉልበታችሁን ይባርክ። የሚሰሩ ሁሉ ይባረኩ።

  • @ahmedabubeker7364
    @ahmedabubeker7364 Před 2 dny +1

    The C.E.O, Mr. Jemal is really a wonderful person who has been saving the giant businesses of sh. Mohammed. I believe he will do more than this.

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před 2 dny +6

    ለኢትዬጵያ፡በኢትዬጵያ፡የምትሰሩ፡የምታሰሩ፡አላህ፡ሁሉን፡ያግራላችሁ።

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před 2 dny +1

    አላህ ያጨምርልህ

  • @grazmachtube
    @grazmachtube Před 2 dny +2

    ሀገሬ ታድጋለች ትበለፅጋለችም።

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 2 dny

      አብሹ ህጻኑ አብቹ በውሸት ያሳድጋታል ያፈረሳት አገር ለመገንባት 50 ዓመት አይበቃም

  • @mahmudadem8502
    @mahmudadem8502 Před 2 dny +1

    Mashallh tebarekellah

  • @user-kz3dn1yq6b
    @user-kz3dn1yq6b Před dnem

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረላችሁ ሀገረን ዘረፎ ለዘረና ለብሄረ ፖለቲካ ለሚያውሉ ባዳ ባለሀቤቶች ትምህረትም ማፋሪያ መሆናቸው ያሳያል ከዚህ ተምረው ከሀገረም ከወገኑም ጉን ሆኖ ህሊናው የፀዳ ባለሀብት መሆን እደሚቻል ማሳያነው ሚድሮክ የሀገረ የወገረ አለኝታ መሆኑ እረግጥ ነው

  • @ahmedinyimam9611
    @ahmedinyimam9611 Před 2 dny +1

    Great interview

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 Před 2 dny +1

    Good job 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tilahundafurso7186
    @tilahundafurso7186 Před 2 dny

    Well done Midrok investment group.

  • @bishawgedey-xi7gt
    @bishawgedey-xi7gt Před dnem

    Mr gemal you are an icon
    , a model , an example to many who are able but with out a vision beyond them self . Through your vision and accomplishment , so many will be empowered. Keep up , we pray for you .

  • @bruckfikre4854
    @bruckfikre4854 Před dnem

    This man is great I know him personally

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 16 hodinami

    Thanks so much for your contribution to our country 🙏 stay blessed and may Sheik Alamudin be free to come home soon to see this great work you are doing as a CEO.

  • @borumint
    @borumint Před dnem

    super amazing Job for you Jamal, Shak Alamudin or PM DR Abiye

  • @Saed_kader
    @Saed_kader Před 2 dny

    ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን❤❤❤

  • @JelalHaruna
    @JelalHaruna Před dnem

    አቶ ጀማል ብቃትህን የቀናሁብህ የማኔጅምነት ጥበብህን ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ለራሴ በሆነ ብዬ ተመኘሁ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጅማ ስትመጣ ቦኒ ሆቴል ስላስተናገድሁህ ደስተኛ ነኝ ፣ አላህ እድሜ ይስጥህ የበለጠ ይጨምርልህ ፣

  • @sudusudu1234
    @sudusudu1234 Před 2 dny

    እኛ ያጣነዉ ሰላምና ፍቅር ነው ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ።

  • @user-po6px6qr5z
    @user-po6px6qr5z Před dnem

    Alahe yetebeke long live jemale haji Ahmed tank u,

  • @BereketYohannes-qo1cm

    በጣም ጥሩ ስራ

  • @nesrelaNuri
    @nesrelaNuri Před dnem

    ረጅም እድሜ ኑሩልን ለመንግስትም ኑሩለት ያው ያለናንተ አንድ እርምጃ መሄድ እንደማይችል ነው የተረዳሁት ግን የምስጋናው ክሬዲትን እንካን ቢሰጣቹ ይገርማል፡፡

  • @tewodrosalemayehu6189
    @tewodrosalemayehu6189 Před 5 hodinami

    BRILLIANT

  • @Saed_kader
    @Saed_kader Před 2 dny

    ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን

  • @sudusudu1234
    @sudusudu1234 Před 2 dny

    እዉነታዉ ይህ ነዉ።

  • @suleimannesredin4484
    @suleimannesredin4484 Před 2 dny

    Jamal Ahmed has real personality as I know him he hate lying and cheating since he was young proud to say I knew him a long time ago.

  • @seidsherif6577
    @seidsherif6577 Před 2 dny

    Berta jemye jegna Allah yechemrelek

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Před dnem

    masha Allah Allah yechemerllachew yehenw ager wedade

  • @ethiopia3936
    @ethiopia3936 Před 2 dny +1

    ሜድሮክን ከዘረፊዎች ተድገው ወደ ከፍታ የመጡ ድንቅ መሪ ናቸው።

  • @gizawzelelew
    @gizawzelelew Před dnem

    u so great man

  • @mekonnengeb5949
    @mekonnengeb5949 Před 2 dny

    Wow - brilliant technocrat !! - Bog Aim !!

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 Před 2 dny +1

    ✅✅👍👍

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj Před 2 dny +1

    ምንዳቹሁን አላህ ይክፈላቹህ

  • @eskiasteshome2136
    @eskiasteshome2136 Před 2 dny +1

    I wonder how the gold mining is doing?

  • @abdumohamedmohamed8177
    @abdumohamedmohamed8177 Před 2 dny +2

    ለምን ሜድሮክ በደሴ ከተማ አሻራውን አያሣርፍም

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 2 dny

      ጋሼ አብዱቁ
      ልብ ብለዉ ይሰሙኝ፤ አንድ ግዜ አላሙዱ ለትወልድ ሐገሬ ምን ልሰራላቹሁ ብሎ ሲጠይቅ ሕዝቡም በአንድ ድምፅ እሰታዲዬም ሰራልን አሉት እሱም እሺ ብሎ የዘነጠ እሳዲዬም ሰራላቹህ ሰለዚህ ምናልባት በወልዲያ እሰታድዬም ታወቂዉ ይሆናል የአለሙዲ ነዉ። የራሳቹህ ምርጫ ነዉ አለቀ

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx Před dnem

    ስራችሑ የአካባቢውን ሕዝብ ያካተተ ከሆነ ዘለቄታዊ ይሆናል ይህን ስንል ለምሳሌ ካምፓኒዉ መሐል አዲስ አበባ ላይ መገንባት ከፈለገ በመጀመርያ ለእዚያ አካባቢ ነዎሪዎች ህንፃ ሰርቶ እነሱን በአንድ አካባቢ ቦታ ላይ አስፍሮ መሆን አለበት፡ ምክንያቱም የአከባቢው ነዎሪዎች እንደ እድር እቁብ ወዘተ በባህላዊ ነገሮች የተያያዙ ስለሆኑ፡ ባህላችን ደህንነታችን ነዉ፡ የምእራቡ አለም አብሶ አሜሪካ ባህለቢስ በመሆኑ ይሄዉ ዜጎቻቸዉ የአእምሮ ማረጋግያ መድሀኒት ተጠቃሚ ናቸዉ፡ ትክክል ጅማሮ ያለዉ ነገር መሠረቱም ጠንካራ ጠባቂዉም የኢትዮጵያ ህዞብ ይሆናል።

  • @Everyone326
    @Everyone326 Před 2 dny

    ❤❤በጣም ጥሩ ባርቱ❤❤

  • @asnakechgashu5389
    @asnakechgashu5389 Před dnem

    አቶ ጀማል ትልቅ ሰው የአገር ኩራት የዚህ ትልቅ አገራዊ ተቋም መሪ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል።

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 2 dny

    ❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @guraratube6676
    @guraratube6676 Před dnem

    Very impressive well articulated & wholistic expression of MIDROC investment group & the founder's (his excellency sheikh Mohammed Hussein Al Amoudi) investment intentions/Philosophy/ in motherland ethiopia ... Content full & graceful approach...Insightful interview...Mr Jemal is a best CEO of years....all equiped all rounded CEO..... Longlive our all iconic leaders 🙏🙏🙏🙏

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 Před dnem

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ በ2021 የተከፈለ ሲሚንቶ እስካሁን አልደረሰም የአላህ ያለ የሼኩ ያለ የመንግስት የለ የሰሚ ያለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asthey
    @asthey Před 2 dny

    🙏🙏🙏👏👏👏

  • @Meryemcrafts
    @Meryemcrafts Před 18 hodinami

    ሃገራችን በሙስሊም ብትመራ ታድጋለች

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 dny +1

    ይህ የአቡሹ አብይ ቴሌቭዥን ጣቢያ ነው

  • @voiceamhara
    @voiceamhara Před 2 dny

    አላሙዲን መቼ ነው ከእስር ቤት የሚወጣው?

  • @hassenshehabu2616
    @hassenshehabu2616 Před dnem

    የኔባትሆ.ይቆጨኝ.ነበር

  • @semerederibe1163
    @semerederibe1163 Před 2 dny

    ትንሻዋ ባንዲራ ሳትሆን፥ ትልቁ ባንዲ ከነ ሙሉ ክብሩ ከጀርባህ ሊቀመጥ ይገባል። እውነትም የህዝብ ሀብት። 🇪🇹🇪🇹

  • @AddisMekonnen-et7xm
    @AddisMekonnen-et7xm Před 2 dny +1

    መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እርሻላይ ባለሀብቱን ማገዝ ውጤታማ እንዲሆን እገዛ ፓኬጅ በማዘጋጃ ት የሀገራችን ለም መሬት በ እርሻ ስራ ልማት እገዛ ማድረግይቀጥል ይስ ፉ ፉ . በርቱ የሀገር ኩራት
    በእርሻላይ ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ቀናህ ባለሙያዎችን በማደራጃ ት ብታነቃ ቁ ብትደግፍ ለወጣችን ይፍጠናል . እርግጥ ነው ሜድሮክ የኢትዮጵያ ሐብት ነው

  • @kalidmohammed-fb8yn
    @kalidmohammed-fb8yn Před 2 dny

    ye inante mert hulm mirti new

  • @user-ld1ck2wk4n
    @user-ld1ck2wk4n Před 2 dny +1

    You.are.gurage.what.are
    Doing.in.gurage.rigen?

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Před 14 hodinami

    እራሱ አላሙዲንን ይመስላል! አቶ ጀማል በጣም የአገር ወዳጅ እንደሆነ ያወኩት ከዶር አብይ ጋር ልማት ላይ ሲሳተፍ ነው!

  • @menassies3224
    @menassies3224 Před 2 dny

    I hope youll be good competition but you will lose muhahahaha

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 dny +1

    የአቡሹ አብይ አገዛዝ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ ሆነብን

    • @selamehagere9366
      @selamehagere9366 Před 2 dny

      የሰው ሀብት ትመኛለህ ምቀኛ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před dnem

      @@selamehagere9366 አባውሸቱ አብቹ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 23 hodinami

      ምቀኝነትና ቅናት ከቤተስብህ የወረስከው የአንተነትህ ማንነት መገለጫ ነው!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 dny +1

    ኢትዮጵያ በህጻኑ አብይ እጅ ወደቀች

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 2 dny +1

    የማሙሽ አብቹ አገዛዝ የውሸት የተረት ሚዲያ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 2 dny

      እንኳን በሀገራችሁ ለውጥ ; በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መለወጥ ለምትመቀኙና ለምትቀኑ ስዎች: ዳቦን እያሳዮዋችሁ ይሄ ዳቦ ነው ቢሉዋችሁ አይደለም ድንጋይ ነው ብላችሁ የምትከራከሩ ስዎች ስለሆናችሁ እዛው ማስብ ያቆመ ጭንቅላታችሁን ትሽክማችሁ እንድትቀሩ መተው ነው!😊

    • @user-lo6qs7sz6f
      @user-lo6qs7sz6f Před 2 dny

      እንጭጭ ጭንቅላት

  • @DanielTaye-q6o
    @DanielTaye-q6o Před 2 dny

    ሀገራችን በሚድሮክ ሀብትና ኢንቨስትመንት ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር እንደርሶ ባለ ማናጅመንት ቢመራ ኖሮ አሁንም ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርሱት እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ይርዳዎት ።

  • @Saed_kader
    @Saed_kader Před 2 dny

    ወማአርሰልናከ እላረህመተን ልልኣለሚይን

  • @DanielTaye-q6o
    @DanielTaye-q6o Před 2 dny

    ሀገራችን በሚድሮክ ሀብትና ኢንቨስትመንት ትልቅ ደረጃ ትደርስ ነበር እንደርሶ ባለ ማናጅመንት ቢመራ ኖሮ አሁንም ትልቅ ደረጃ እንደሚያደርሱት እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ይርዳዎት ።