Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ሰብስክራይብ እያደረጉ ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን!
አሜን
አሚን❤
Benath anten maggnet lemifelgu adrahahn tegager gazetegnaw
Please dr alemayehu yet endemagegnew nigeregn
''ወጀብ ሲበዛ ማዕበሉማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉበሰላም አለፍኩ በፀጥታ ሁሉ ተችሎ በአንተ ጌታ "እግዚአብሄር በእናንተ ህይወት ብዙዎችን ያስተምራል፣ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣ ጌዛርያን( ጌታ ዛሬ ርግማናችንን የሻረበት ቀን ነው) እና ግዕዝን ያሳድግላችሁ፤ ይጠብቅላችሁ፣
ሚስቱ ታድላ ❤ ቤቢዬ የአባትህን ቃል አክብረህ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንድትሆነን ፈጣሪ ይርዳህ
ጌታ ዛሬ እርግማናችንን የሻረበት ቀን ነው/ግዛርየን በጣም ደስ የሚል ስም ነው መድኃኒዓለም በፀጋ በጤና ያሳድግላችሁየእግዚአብሔር አገልጋይ ካህን ሆኖ ለማየት ያብቃችሁ
ጌ ና ግ ላይ ስተት እንዳለው ማን ይሆን እንደኔ ያስተዋለ
ይሄ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
ብንሄድ ይሻለናል ❌ብንፀልይ ይሻለናል ✅ እናመሰግናለን ወንድማችን
የት አባታቸው ነው የሚሄዱት ይች መራራ አለም እኛን አጋፍጠው ለራሳቸው ሊያርፉ አስሮ መግረፍ😂😂
እግዚአብሔር በፀጋው ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያስባቹትን ይሙላላቹ
አሜን❤
አሚንንን❤❤❤❤
Amen Amen
አሚንንን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው :: የረዳችሁ እግዚአብሄር ይባረክ::🙏🏽
ብርቱዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቀጣዩ ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ ያድርጎላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉ በሱ ሆን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ምን ይሳላታል ❤❤❤❤
እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ የሚወደው በፈተና ያልፋል የፈተና ውጤቱ ደግም ጣፋጭ ነው ሁሉም ሰው በእርሱ ይታመን ያልፋል ፈጣሪ አይረሳንም!!!
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ። ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ መድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው። ባለታሪኩ ሲናገር የሰማሁት የባዕታ ለማርያም ዋዜማ ቀን ነበር ልጁ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንዲሆን እንደሚፈልግ ሰማሁ እመቤቴ ማርያም እናት እና አባቷ በስለት ሲወልዷዋት ለቤተክርስቲያን እንደሚሰጧት አገልልጋይ እንድትሆን ነበር ወደ ቤተክርስቲያንም የገባችው ታህሳስ 3 ነበር እና እኔም ይሄንን ታሪክ ስሰማ ያ ነው ትዝ ያለኝ ይሄም ልጅ አምላኩን እያገለገለ ይሄንን ሕዝብ የሚያድን ይሆናል ማን ያውቃል! ይሄ ሁሉፈተና ያለፈው ለምክንያት ነው።
ተቀራራቢ ታሪክ አለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እየሰራሁ ነበር ስሰማ የነበረው ወደራሴ ታሪክ ሲቀራረብብኝ ቁጭ ብዬ አየሁት
እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል እዉነት እግዚአብሔር ተሰፋ አድርጎ ያፈረ የለም
በፈጣሪ የጸና አይወድቅም ፈጣሪ ያሳድግልህ ወድማችን❤❤❤
Thanks brother for your sharing your life!! I got a lot of lessons 🙏❤️👍
What a wise man💚💛❤Tebarke kenebetesebeh
እግዚአብሔር የፈቀደው ን ስላደረገ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን፣ እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ እምነታችሁ ጠንካራ ነውና!!!
እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን እርግማን ያነሳ ፈጣሪ የሁላችንንም ያንሳልን እኔም እየተፈተንኩ ነው ልጅ በማጣት ስለ እውነት ተስፋዬ እንዲለመልም ነው ያደረከን ታሪካቹ ለብዙዎቻችን ያስተምራል እግዚአብሔር እናንተን እንደሰማ ሁላችንንም ይስማን❤
አሜን እህቴ እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ።ድንግል ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልድሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ አሜን ።በእርግጠኝነት ትወልጃለሽ መድሃኒያለም ይስማኝ አሜን ❤❤❤
@@tigestshomedecor5849 ውይ የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ እመቤታችን የሁላችንንም የልብ መሻት ትሙላልን ተባረኪልኝ
ልጆቻቹህ ያሳድግላቹህ የኔ ወንድም። እውነትክን ነው ፈተና ይታለፋል
በእውነት ፡ ስለማይነገር ፡ ስጦታው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ወንድሜ ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማህ ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ
እውነት ተማርኩበት የማያልፍ ጊዜ የለም😢😢
He is amazing. Father in marriage is from the God anything coming for a reason God he have a plan no matter keep up strong God bless.❤❤❤
የስደት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ወይኔ አቢዬ የሰፈሬ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በልጅ ተባረክ
Benatih mitakew/kiw kehone please ye dr alemayehu adrasha teyikulign
Wow! This guys is incredible!!! I learned a lot! Thank you🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ🙏
What a touchy lesson. May God Bless U more and more..
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሸለማችሁ ልጆች ከእግዝአብሔር የሚሰጡ ሽልማት ናቸው ያለፉት ወደሱ የጠራቸው የሱ አጫዋች ናችው ክርስቶ ስ ህፃናትን ይወዳል የሰውልጆች ጠላት ዳቢሎስ ነው እንኳንም አናተደህና ሆ ናችሁ እማምላክን ይዛችሁ አታፍሩም እብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ
የእውነት ሁሌ ለበጎ ነው በሉ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ምክንያት አለው
ተባረክ፡ትልቅትምህርትነዉ፡ወድማችን
እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ግዞ
What a sad story. I feel the pain enquanis tewoldew endihu addis honew sialfu hazenu kebad new. Enem kemejemerya lije behuala tefetignalehu. Gin be konjye liji tebarkualehu
Hallelujah!! ""Andebet yalewu hulu Egizeabeheren yamesigen"" ewunet wondeme Kirubele ante Hayale, Tsinu, Birtu sewu nehi. Balebetehi Ye fetari sitotahi nate. Liyu ye Amilake ye Eju sira nachihu !! Mineme alilieme Misigana Yibeza Zufanu yibarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 enkuwane Geta endegena Gobegnachihu!! Yemayalife kene yemayinega lelite yeleme!! Gize 🙏
Thanks Bro For Your Sharing Your life.
ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ። Thanks maraki weg
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Kira Respect 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን ከባድ ህይወት ጣፋጭ ታሪክ
እሚገርም ታሪክ 🙏
ግዞ ድምፅ አስተካክል የረብሻል
ዋው በእውነት ታምረኛ ሠው ነክ ትዳራችሁ ይባረክ ደስ ይላል
እውነት ነው በጣም ድስ የሚለ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይብርክላች እጆቻን ❤
እግዚአብሔር መልካም ነው
እኔ ነብሠጡር ሥሆን ሀኪቤት ሂጀ አላቅም ሥወልድ ብቻ ነው የገባሁት
ሆሆ ድፍረት
እግዚአብሄርዪመስገን🙏❤
betam Tenkara set wendem nachew desss yelale mesala nate Egzhabeher yebarkelachew!
They are really Strong Praise God 🙏 for them
ዩሚገርም ታሪክ ነው
Egzyabher yemsgen Yha Hulu geza alfa
Fb lay aychew betam atenjeregn ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይኔ ወንድማችን እንደዚህ አይነት ህይወት ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ! ብዙ አስተማርከኝ
እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ
የተማረኩበት interview ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
ደስ ይላል
እመብርሀን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ egzabeir yemsgen
Wowwwwww
ገዙዬ ተባረክ በቀላሉ ተስፋ ለምንቆርጥ በጣም ሀረፍ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ እግዚ አብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላካችን እውነት ነው እኔ ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ያየሁት ልጁን እራሱ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😢😢😢❤❤❤❤
እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ይሄን ታሪክ ከአሁን ቀደም ሰምቸዋለሁ የት ነው ግን የሰማሁት??
ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ
የእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
Amen Amen Amen
አውነት ለመናገር ፈተና ሢመጣ እያጠነከረ ነው የሚሄደው በተለይ እግዚአብሔር አማኝ ሆኖ ተስፋ እና ትግስት ካለ ሁሉ መልካም ነው
Ewdesalhu malete fekerene megltes newe 🇪🇹👍
🙏
የዛሬ ቪዲዬ የድምፅ ጥራት የለዉም ወይስ ከጆሮዬ ነዉ ጋይስ
❤❤
ኦ🤔የሚገርም ነገር ነው
ውይ በስመአብ ጽናታችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Le mamne hekbdhel le ussu yemayichel nager yelem egzaber emasgne ❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
abet sibhina dirom betam yemiwedew artist new er tena yisilih
የት ነዉ ዶክተሩ የሚገኝዉ እባካችዉ????
የናንተን ሂወት የቀየረ ፈጣሪ የኔንም ይቀይርልኝ።
❤
ከባድ ከባድ ታሪክ ነው ሰው በልጅ አይፈተን እንኩዋን ጨለማውን ወደ ብርሃን ለወጠላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
Ayezoke 😢
Astu tiru derbaba rega yalech lij enkuan Egzabher kasachu
🙏🙏💔👏😢
Keswiwa nagegeri bali kelassikalhu bezase
የዚህን ብርቱ ሰው አድራሻ እንፈልጋለን!! ለት/ቤቱ !
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
Egzabher yemsgn enkan lzh abkahu
Enem balbete ye mejemerya lejachenen senewold yetsemagne semet.
Ewent new wendema Holom yaltfal
ከይቅርታ ጋር ልጅ ለመውለድ ወሰንን ወይም ሞከርን እንዴት ይባላል? ባይሆን ለሁለተኛ ጊዜ አረገዘች ወይም አምላክ ሰጠን ለምን አይባልም? ፈረንጆቹ ያሉትን መደጋገም ከእግዚአብሔርም ያራርቃል ብዬ አምናለሁ። 💚💛❤🙏
አዎ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነው የኔም ዶክተር ነበር
Please address nigerign techegire new
እባክሽ እህቴ ዶክተሩ የት ነው ሚገኝው
ይሄ እኮ የጭጋር መንፈስ ነዉ እመቤቴ ትገፅጠዉ ገጠመኝ ስሙ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ
አለም ላይ ከባዱ ፈተና በልጅ መፈፈተን ነው እረዳሀለው
ወልደህ እየው እርግማንም ምርቃትም ነው
የልጅን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ወልደህ እየው ማለቱ ነው የምን ማጣመም ነው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ል ባል ሚስት ከተጋብ በሃላ ልጅ ሚረገዘ ሚወለደው እግዚአብሔር ፍቃድ ነው( ልጆ ብንቀማም እግዚአብሔር መነጫነጭ የለብንምችግር ተመስገን ማለት አለብን
ቅድስት ድንግል ማርያም ትጎብኞቸው እውነት ነው እግዚአብሔር ሰራን እኛ አይደለንም ከኀጢአት ርቀን በየቀኑ በቤቱ እንመላለስ ልጅህን ዳቆን ቄስ ጳጳስ ያድርግላችሁ
እኔ እራሱ ጨነቀኝ መስማት
ጋይሥእሥኪደምሩኝወቀንነት
እስኪ እህቶች የምታውቁትን ንገሩኝ ወልዴህ አግኛው ወልዴህ ቅመሰው ማለት ምንድነው እርግማን ነው ወይስ ምርቃት ?
ወልደህ ታገኛዋለህ በልጅህ ማለትነዉባጨሩ ክፍምስራንመልካምስራን አንድስዉየዘራዉንነዉእሚጨድዉ
@@cgf8399 እርግማን ነው ወይስ ምርቃት ማወቅ ስለፈለኩ ነው
ሰብስክራይብ እያደረጉ ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን!
አሜን
አሚን❤
Benath anten maggnet lemifelgu adrahahn tegager gazetegnaw
Please dr alemayehu yet endemagegnew nigeregn
Please dr alemayehu yet endemagegnew nigeregn
''ወጀብ ሲበዛ ማዕበሉ
ማን ያድነዋል ሁሉም ሲሉ
በሰላም አለፍኩ በፀጥታ
ሁሉ ተችሎ በአንተ ጌታ "
እግዚአብሄር በእናንተ ህይወት ብዙዎችን ያስተምራል፣ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣ ጌዛርያን( ጌታ ዛሬ ርግማናችንን የሻረበት ቀን ነው) እና ግዕዝን ያሳድግላችሁ፤ ይጠብቅላችሁ፣
ሚስቱ ታድላ ❤ ቤቢዬ የአባትህን ቃል አክብረህ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንድትሆነን ፈጣሪ ይርዳህ
ጌታ ዛሬ እርግማናችንን የሻረበት ቀን ነው/ግዛርየን በጣም ደስ የሚል ስም ነው
መድኃኒዓለም በፀጋ በጤና ያሳድግላችሁ
የእግዚአብሔር አገልጋይ ካህን ሆኖ ለማየት ያብቃችሁ
ጌ ና ግ ላይ ስተት እንዳለው ማን ይሆን እንደኔ ያስተዋለ
ይሄ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
ብንሄድ ይሻለናል ❌
ብንፀልይ ይሻለናል ✅
እናመሰግናለን ወንድማችን
የት አባታቸው ነው የሚሄዱት ይች መራራ አለም እኛን አጋፍጠው ለራሳቸው ሊያርፉ አስሮ መግረፍ😂😂
እግዚአብሔር በፀጋው ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያስባቹትን ይሙላላቹ
አሜን❤
አሚንንን❤❤❤❤
Amen Amen
አሚንንን
አሜን
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው :: የረዳችሁ እግዚአብሄር ይባረክ::🙏🏽
ብርቱዎች ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ በቀጣዩ ህይወታችሁ መልካሙን ሁሉ ያድርጎላችሁ
እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉ በሱ ሆን እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ምን ይሳላታል ❤❤❤❤
እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ፈጣሪ የሚወደው በፈተና ያልፋል የፈተና ውጤቱ ደግም ጣፋጭ ነው ሁሉም ሰው በእርሱ ይታመን ያልፋል ፈጣሪ አይረሳንም!!!
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ። ያ ሁሉ ነገር አልፎ ለዚህ መድረስ በእግዚአብሔር ቸርነት ነው። ባለታሪኩ ሲናገር የሰማሁት የባዕታ ለማርያም ዋዜማ ቀን ነበር ልጁ የቤተክርስቲያን አገልጋይ እንዲሆን እንደሚፈልግ ሰማሁ እመቤቴ ማርያም እናት እና አባቷ በስለት ሲወልዷዋት ለቤተክርስቲያን እንደሚሰጧት አገልልጋይ እንድትሆን ነበር ወደ ቤተክርስቲያንም የገባችው ታህሳስ 3 ነበር እና እኔም ይሄንን ታሪክ ስሰማ ያ ነው ትዝ ያለኝ ይሄም ልጅ አምላኩን እያገለገለ ይሄንን ሕዝብ የሚያድን ይሆናል ማን ያውቃል! ይሄ ሁሉፈተና ያለፈው ለምክንያት ነው።
ተቀራራቢ ታሪክ አለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እየሰራሁ ነበር ስሰማ የነበረው ወደራሴ ታሪክ ሲቀራረብብኝ ቁጭ ብዬ አየሁት
እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል እዉነት እግዚአብሔር ተሰፋ አድርጎ ያፈረ የለም
በፈጣሪ የጸና አይወድቅም ፈጣሪ ያሳድግልህ ወድማችን❤❤❤
Thanks brother for your sharing your life!! I got a lot of lessons 🙏❤️👍
What a wise man💚💛❤Tebarke kenebetesebeh
እግዚአብሔር የፈቀደው ን ስላደረገ ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን፣ እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ እምነታችሁ ጠንካራ ነውና!!!
እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን እርግማን ያነሳ ፈጣሪ የሁላችንንም ያንሳልን እኔም እየተፈተንኩ ነው ልጅ በማጣት ስለ እውነት ተስፋዬ እንዲለመልም ነው ያደረከን ታሪካቹ ለብዙዎቻችን ያስተምራል እግዚአብሔር እናንተን እንደሰማ ሁላችንንም ይስማን❤
አሜን እህቴ እግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ።ድንግል ከልጅዋ ከወዳጅዋ ታማልድሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ አሜን ።በእርግጠኝነት ትወልጃለሽ መድሃኒያለም ይስማኝ አሜን ❤❤❤
@@tigestshomedecor5849 ውይ የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ እመቤታችን የሁላችንንም የልብ መሻት ትሙላልን ተባረኪልኝ
ልጆቻቹህ ያሳድግላቹህ የኔ ወንድም። እውነትክን ነው ፈተና ይታለፋል
በእውነት ፡ ስለማይነገር ፡ ስጦታው ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡
ወንድሜ ፡ ቃለህይወት ፡ ያሰማህ ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ
እውነት ተማርኩበት የማያልፍ ጊዜ የለም😢😢
He is amazing. Father in marriage is from the God anything coming for a reason God he have a plan no matter keep up strong God bless.❤❤❤
የስደት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚንንን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሚን
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
ወይኔ አቢዬ የሰፈሬ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በልጅ ተባረክ
Benatih mitakew/kiw kehone please ye dr alemayehu adrasha teyikulign
Wow! This guys is incredible!!! I learned a lot! Thank you🙏 እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ🙏
What a touchy lesson. May God Bless U more and more..
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተሸለማችሁ ልጆች ከእግዝአብሔር የሚሰጡ ሽልማት ናቸው ያለፉት ወደሱ የጠራቸው የሱ አጫዋች ናችው ክርስቶ ስ ህፃናትን ይወዳል የሰውልጆች ጠላት ዳቢሎስ ነው እንኳንም አናተደህና ሆ ናችሁ እማምላክን ይዛችሁ አታፍሩም እብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ
የእውነት ሁሌ ለበጎ ነው በሉ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ምክንያት አለው
ተባረክ፡ትልቅትምህርትነዉ፡ወድማችን
እግዚአብሄር ይመስገን ተባረክ ግዞ
What a sad story. I feel the pain enquanis tewoldew endihu addis honew sialfu hazenu kebad new. Enem kemejemerya lije behuala tefetignalehu. Gin be konjye liji tebarkualehu
Hallelujah!! ""Andebet yalewu hulu Egizeabeheren yamesigen"" ewunet wondeme Kirubele ante Hayale, Tsinu, Birtu sewu nehi. Balebetehi Ye fetari sitotahi nate. Liyu ye Amilake ye Eju sira nachihu !! Mineme alilieme Misigana Yibeza Zufanu yibarke 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 enkuwane Geta endegena Gobegnachihu!! Yemayalife kene yemayinega lelite yeleme!! Gize 🙏
Thanks Bro For Your Sharing Your life.
ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ። Thanks maraki weg
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Kira Respect 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
ከባድ ህይወት ጣፋጭ ታሪክ
እሚገርም ታሪክ 🙏
ግዞ ድምፅ አስተካክል የረብሻል
ዋው በእውነት ታምረኛ ሠው ነክ ትዳራችሁ ይባረክ ደስ ይላል
እውነት ነው በጣም ድስ የሚለ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይብርክላች እጆቻን ❤
እግዚአብሔር መልካም ነው
እኔ ነብሠጡር ሥሆን ሀኪቤት ሂጀ አላቅም ሥወልድ ብቻ ነው የገባሁት
ሆሆ ድፍረት
እግዚአብሄርዪመስገን🙏❤
betam Tenkara set wendem nachew desss yelale mesala nate Egzhabeher yebarkelachew!
They are really Strong Praise God 🙏 for them
ዩሚገርም ታሪክ ነው
Egzyabher yemsgen Yha Hulu geza alfa
Fb lay aychew betam atenjeregn ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ወንድማችን እንደዚህ አይነት ህይወት ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ! ብዙ አስተማርከኝ
እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ
የተማረኩበት interview ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
ደስ ይላል
እመብርሀን ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ egzabeir yemsgen
Wowwwwww
ገዙዬ ተባረክ በቀላሉ ተስፋ ለምንቆርጥ በጣም ሀረፍ ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ እግዚ አብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ አምላካችን እውነት ነው እኔ ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ያየሁት ልጁን እራሱ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ😢😢😢❤❤❤❤
እውነት በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በጣም አመሰግናለሁ
ይሄን ታሪክ ከአሁን ቀደም ሰምቸዋለሁ የት ነው ግን የሰማሁት??
ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ
የእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
Amen Amen Amen
አውነት ለመናገር ፈተና ሢመጣ እያጠነከረ ነው የሚሄደው በተለይ እግዚአብሔር አማኝ ሆኖ ተስፋ እና ትግስት ካለ ሁሉ መልካም ነው
Ewdesalhu malete fekerene megltes newe 🇪🇹👍
🙏
የዛሬ ቪዲዬ የድምፅ ጥራት የለዉም ወይስ ከጆሮዬ ነዉ ጋይስ
❤❤
ኦ🤔የሚገርም ነገር ነው
ውይ በስመአብ ጽናታችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
Le mamne hekbdhel le ussu yemayichel nager yelem egzaber emasgne ❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
abet sibhina dirom betam yemiwedew artist new er tena yisilih
የት ነዉ ዶክተሩ የሚገኝዉ እባካችዉ????
የናንተን ሂወት የቀየረ ፈጣሪ የኔንም ይቀይርልኝ።
❤
ከባድ ከባድ ታሪክ ነው ሰው በልጅ አይፈተን እንኩዋን ጨለማውን ወደ ብርሃን ለወጠላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
Ayezoke 😢
Astu tiru derbaba rega yalech lij enkuan Egzabher kasachu
🙏🙏💔👏😢
Keswiwa nagegeri bali kelassikalhu bezase
የዚህን ብርቱ ሰው አድራሻ እንፈልጋለን!! ለት/ቤቱ !
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢🙏🙏🙏
Egzabher yemsgn enkan lzh abkahu
Enem balbete ye mejemerya lejachenen senewold yetsemagne semet.
Ewent new wendema Holom yaltfal
ከይቅርታ ጋር ልጅ ለመውለድ ወሰንን ወይም ሞከርን እንዴት ይባላል? ባይሆን ለሁለተኛ ጊዜ አረገዘች ወይም አምላክ ሰጠን ለምን አይባልም? ፈረንጆቹ ያሉትን መደጋገም ከእግዚአብሔርም ያራርቃል ብዬ አምናለሁ።
💚💛❤🙏
አዎ በጣም ጎበዝ ዶክተር ነው የኔም ዶክተር ነበር
Please address nigerign techegire new
እባክሽ እህቴ ዶክተሩ የት ነው ሚገኝው
ይሄ እኮ የጭጋር መንፈስ ነዉ እመቤቴ ትገፅጠዉ ገጠመኝ ስሙ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ
አለም ላይ ከባዱ ፈተና በልጅ መፈፈተን ነው እረዳሀለው
ወልደህ እየው እርግማንም ምርቃትም ነው
የልጅን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ወልደህ እየው ማለቱ ነው የምን ማጣመም ነው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️