ከባለቤቴ እጅጋየሁ ዲባባ ጋር ያስተዋወቀኝ...ያልተሰሙ ጨዋታዎች ከቀመር የሱፍ ጋር! @gizachewashagrie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 04. 2023
  • በቀመር ሀመር ተንሸራሸርን! Ethiopian oromiffaa artist Kemer Yesuf with his children #gizachewashagrie#marakiweg

Komentáře • 615

  • @abeszantchi1418
    @abeszantchi1418 Před rokem +24

    ቀመር ጉርባ ቢየ ኪያ!! ረቢ ጉዳን ሲሃኤጉ። ጆሌንኬ ኒበሬደኒ።
    ተባረክ! !
    የሐረር አባዲር፣
    የሐረር የፈረስ መጋላው መድሐኔዓለም ፣
    የድሬደዋ ያሸዋው ሚካኤል፣
    የቁልቢው ገብርኤል ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቁህ።
    ❤ረቢ ጉዳን ሲወጂ ሀተኡ❤

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před rokem +129

    ስለምትከታተሉን አመሰግናለሁ! 100k ገብተናል! አሁንም ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ተቀላቀሉን!

  • @kukuleta2101
    @kukuleta2101 Před rokem +23

    የድሬ ልጆች ምርጥ ናቸው ቀመር ዘፈኖቹን በጣም ነው ምወዳቸው፣

  • @tr7094
    @tr7094 Před rokem +35

    ሴቱዋ ልጅ ቅመም ናት የአባቱዋ ልጅ
    እግዚእብሔር ሁላችውንም አብዝቶ ይባርካችው!!!

  • @eshetuadugna8539
    @eshetuadugna8539 Před rokem +11

    በአንድ ቋንቋ እራሳቸዉን አጥረዉ ላሉ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ይመቻችሁ

  • @edilawitgulilatyilma3730
    @edilawitgulilatyilma3730 Před rokem +32

    እግዚአብሔር ይጠብቅ ከነ መላው ቤተሰብ ያንተን ዘፍን በጣም ይመቸኛል❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před rokem +20

    በጣም የሚገርም እንግዳ ነው ታድለህ ቀመር ሙዚቀኛ ሆነህ ከብዙ ነገር የፀዳህ ልጆችህ ደሞ ሲያምሩ እድግ ይበልሉህ💚💛❤🙏🌹🌷💕🌺🍇🌸

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před rokem +54

    ዋው ቀመርን በዚህ ደረጃ አላውቀውም ነበር ትልቅ አቅም ያለው ሁለገብ ሰው ነው እራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው ይመስለኛል ደሞም ፈጣሪ የባረከው ሰው ነው አቅራቢዎቹም ትልቅ ሰው ነው የጋበዛችሁት ።

    • @akimehari4405
      @akimehari4405 Před rokem

      ብር ተበለተል እኮ እንጂ በጣም ሀብትም ነበር

    • @tibebugashaw1475
      @tibebugashaw1475 Před rokem

      enikuanim alawekaw minilikin teddy afron yetesadebe saw

  • @mekdesseifu8421
    @mekdesseifu8421 Před rokem +10

    ቀመር ምርጥ የሰው ልክ ነህ በጣም አከብርሀለሁ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před rokem +5

    ቀመር የሀረር ልጅ አራዳ ፡ ስልጥን ያለ እኮ ነው ፡
    90s በዘፈንህ ብትን ያልንበት ፡ እድሜ ጤና እንመኝልሀለን ከመላው ቤተሰብህ ጋር 🙏
    ጥሩ ፕሮግራም ነው ፡

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před rokem +59

    ምርጥ ስብዕና ያለው ምርጥ ኢትዮጺያዊ.ተባረክልን.

    • @tibebugashaw1475
      @tibebugashaw1475 Před rokem

      amharan bezefen yetesadebe teddy afron, minilikin yetesadebe saw naw

    • @tekuam9856
      @tekuam9856 Před 8 měsíci

      ​@@tibebugashaw1475teddy afro amhara aydelem man 😁😁😁😁b gd letadergew new de

  • @hiwe569
    @hiwe569 Před rokem +40

    ሳይገባኝ ቋንቋው ልክ እንደምሰማ እየተዝናናው ከማደምጣቸው ከኦሮሚኛ ሙዚቃች ውስጥ ዋነኛው ቀመርዬ💚 በፍቅር ነው 💛ምወድህ የኔ የዋ ❤

    • @harege3552
      @harege3552 Před rokem +1

      Kemere Negere Gudaye mother Fucker. Ye Tigerayen Hezeb yasefege. Le Esume kene Alewe. Aye Ethiopia? So sad to see like this.

    • @mimiramsey7147
      @mimiramsey7147 Před rokem

      WOW! You are amazing, you are a good guy. Your kids are so beautiful. I wish you nothing but the best. God bliss you and your family.

  • @yayehyirad1345
    @yayehyirad1345 Před rokem +25

    ምርጥ ልጆች ነው ያሉህ። ያሳድግልህ። They are disciplined .ይሄም የአንተ ሰራ ነው።

  • @fitsumbulcha7927
    @fitsumbulcha7927 Před rokem +15

    A symbol for Oromo people. Long live Kemer… long live Ethiopia… long live Oromia.

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před rokem +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ:: የሀረር ልጅ ምንግዜም ሰው ነው :: አቦ ይመችህ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Před rokem +6

    ቀመር ምርጥ የሀገሬ የሐረር የድሬሰው በጣም ብዙ የሰራ ብዙያልተነገረለት ምርጥ ሰው እንወድሀለን እድሜ ጥና እንመኝልሀለን ልጆችህን በሀገርም ከሀገር ውጪ ያሉትንም ፈጣሪ ይጠብቅልህ ያሳድግልህ❤❤❤🙌🙌🙌❤🙏

  • @user-gk4dk8vz1i
    @user-gk4dk8vz1i Před rokem +18

    ቀመርዬ ስወድክ❤ አሪፍ ሰው ነክ ዘፈኖችክ አንደኛ ነው

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +16

    ልጆቹ እንዴት ያምራሉ አሪፍ የነበረ ማራኪ ወግ ነበር።👍

  • @solomonabera7280
    @solomonabera7280 Před rokem +7

    ቀመር በጣም ደስ የሚል ኢትዮጲያው የሰው ባህርይ ያለው ነውን ድሮም በስራው እወደዋለው ። አሁን ደግሞ ለቤተሰቡ አሳቢ እና የልጅ አያያዙን ወድጄዋለው። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Před rokem +9

    ግሩም ድንቅ ነው በጣም የቀመርን ሚዚቃዎች እወዳቸዋለሁ በጣም በጠም

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před rokem +16

    እኔ ቀመርን ሙዚቃዎችን በጣም ነው የምወዳቸው በተላይ ሄሎ ❤ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ ፈጣሪ ቀመር🙏😍

    • @user-ji5jc4ck4q
      @user-ji5jc4ck4q Před rokem +1

      እውነተኛው ኦሮሞ ይህ ነው እንደዚህ ነበሩ አሁን ቄሮ የሚባል ሳይፈጠር

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před rokem +43

    ምርጥ ሰው ቀመር በቀጣይ ሀይሉ ፈረጃ አቅርብልን ❤

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 Před rokem +5

    Qemer my all time favorite Ethiopian Afaan Oromo singer. He’s full of talent, good hearted & positive minded person. Long live brother. Respect
    Thanks maraki for bringing the living legend.

  • @user-zw2xy6uk5n
    @user-zw2xy6uk5n Před rokem +13

    ቀመር ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před rokem +34

    ቀመር ምርጥ ልጅ ድሬደዋ ላይ ዘፈኖቹን እናብድበት ነበር እሱና አሊ ቢራ ❤

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 Před rokem +6

    ቀመር እንደዚህ ፈታ ያለ አይመስለኝም ነበር ጨዋታው ደስ ይላል እናም ልጆቹ ደስ ይላሉ በተለይ ሴቷ ለአባቷ ያላት ፍቅር በጣም እምባዬን ነው ያመጣችብኝ እግዚአብሔር ያሳድግልህ

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 Před rokem +6

    ቀመርየ በጣም ነው የምወድክ ሙዚቃዎችክን ባልሰማውም በጣም ነው የምወዳቸው አንዳዶቹን አስተርጉሚ እሰማቸው አለው ኦሮመኛ ብቻል ደሥ ይለኛል እድሚ ጤና ይሥጥክ ልጆዎችክን ያሠድግልክ አገራችን ሠላም ፍቅር ያረግልን ዘረኝነትን ያጥፍልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před rokem +14

    ቀመር ምርጥ ዘፋኝ 🎶🎶🎶እንካን አየነክ❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Před rokem +12

    ❤❤❤❤ደስ የሚል ሰው ነው ትዝ ይለኛል ህፃን እያለን እናናዊ የሚለውን ሙዚቃ አንረሳም ትርጉም ባይገባኝ ያኔ ዘረኝነት የለም ነበር

  • @sophidee5243
    @sophidee5243 Před rokem +15

    90's legend singer qemer yesuf,i listen your good sounds" ኑርልን💥

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 Před rokem +9

    my favorite Artist kemar keenyaa umurii dheeraadhu❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mestawettubetube7132
    @mestawettubetube7132 Před rokem +11

    The kids are so pure ❤ ቀመር እንዴ ተወጃጅ ድምፅ ነው ያለህ እድሜ ጤና ይስጥህ ለልጆችህ ኑርላቸው

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 Před rokem +5

    ቀመር ኬኛ ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏ሲጃላና👍

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Před rokem +3

    ዋው ቀመራችን ረጅም እድሜ ላንተና ለልጆችህ ግን ከእጅጋየሁ ጋር አንድ ላይ አይደላችሁም

  • @meskremtesfaye2350
    @meskremtesfaye2350 Před rokem +5

    ቀመር ምርጥ ሰዉ ❤ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 Před rokem +8

    የቀመርን ኦሮሚያ የሚለውን ሙዚቃ ትርጉሙን ባልችልም በጣም ነው የሚወደው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před rokem +10

    ቆንጆ ቆይታ ነበር መስፍን አበበን ስላስታወስው ጥሩ ነው ጎበዝ የስራ ስው ነው የሚያምሩ ልጆች ❤ ይደጉልህ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +8

    ቀመርዬ ኦሮምኛ ሙዚቃን መስማት የጀመርኩት ባንተ ነው የኔ ጦቢያው❤

  • @behagud359
    @behagud359 Před rokem +45

    እቺን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባቹትንያሳካላቹ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Před rokem +18

    በጣም የምወደው አርቲስት❤❤❤❤❤

  • @classyentertainment8986
    @classyentertainment8986 Před rokem +10

    ቀመር ገራገሩ እረዥም እድሜና ጤና ላተና ለቤተሰቦችህ ከዛሬ ጀምሬ ኦሮምኛ እማራለው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +21

    ቀምር ,አንደኛው የኢትዮጵያ አድነትን,እኩልነትን,የሚወድ እና በኢትዮጵያ ነቱ የማይደራደር ድንቅ የኢትዮጵያ ኦሮምኛን አቀንቃኚ ነው ለሁሉም ቤሄር የሚስብ ድንቅ musician artist ነው!እግዚአብሄር,ጤና እድሜ ይስጥህ,ከነመላው ቤተስብህ!አገራችን ኢትዮጵያ ከቤሄርተኚነት, ከወገኚነት,ነፃ ትሁን!እግዚያብሔር,ድህነትን ከኢትዮጲያ ያጥፉ !!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Před rokem +1

      የሐረርጌ ልጆች በዘር አያምኑም ለሁሉም ፍቅር ነን በስራ እንኳን ሄዶ የቀረ ውሃው ቀይሮት ነው የሚኖረው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +6

    ተመስገን 100kገባ ማራኪ ወግ 🙏ያሬድ ሹመቴ ይቅረብልን ቀጣይ 🖐️

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Před rokem +10

    I love him, he so sweet and funny too, much respect .

  • @Gize7
    @Gize7 Před rokem +9

    ምርጥ ሰው ቀመር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @degalemmuchie9369
    @degalemmuchie9369 Před rokem +3

    ግዝሽ አመሠገንሁህ: እጅግ በጣም ምወደውን ክቡር አርቲስት ቀመርን ስላቀረብኸው: እጅግ እወደዋለሁ:
    ደጋለም ሙጨ ነኝ ከ ባህር ዳር

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +4

    I really like him! God bless you & your beautiful family 👍🏽👏🏽🇪🇹

  • @lishanlatta5695
    @lishanlatta5695 Před rokem +4

    Thanks marick our popular singer you interview and you remind them this is history❤❤❤🎉

  • @ZufanTassem-yc2gm
    @ZufanTassem-yc2gm Před rokem +1

    ማራኪዎች ተወዳጁ ቀመርን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን ቀመር የሱፍ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ነህ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ተመኘሁ

  • @JamelisyedSyed-nv3xq
    @JamelisyedSyed-nv3xq Před rokem

    ወላሂ እዴት እደምወደዉ ቀመር የሱፍን ምርጥ ሰዉ አደኛ ነፁህ ኢትዮጵያዊ እረጂም እድሜ አላህ ይሰጥህ ከሙሉ ቤተሰቦቺህ ጋር

  • @gezashederbew1816
    @gezashederbew1816 Před rokem +10

    I love love love this man from gonder ❤️

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 Před rokem +7

    ውይ ስወደው ቀመር ቁዋንቋው ሳይገባኝ አብሬ የምዘፍነውስ ደግሞ ገር እንደሆነ ያስታውቃል ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ እናመሰግናለን ህይወትህን ልምድ ስላጋራኸን❤🙏

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Před rokem +2

    ህዝቤ ዘረኝነትን ትተህ አንድ አሻራ ብትጥል አገርህን ከደህነት ታወጣለህ አንባላ እንዋደድ አስኪ እንውደድ አገራችንን ዘር ከድህነት አያወጣም ብንሰራግን እናወጣለን ልጆቻችን ያመልጣሉ

  • @tsehayfresenbet5418
    @tsehayfresenbet5418 Před rokem +10

    ወይ ያገሬ ሰው ባለህበት ያኑር 🙏🏽

  • @tigistwoldemariam1731
    @tigistwoldemariam1731 Před rokem +4

    Lovely family all oromo people he is honest and kind person long life ❤️

  • @aysha6376
    @aysha6376 Před rokem +6

    በጣም የምወደውን አርቲስት ❤❤❤ በቀጣይ የፍቅራዲስ ነቃጥበብ ብታቀርብልን ?

  • @Hiwan-gz3eq
    @Hiwan-gz3eq Před rokem +3

    ❤️❤️so beautiful family ❤ ሰውን ግን በውጭ አይቶ መገመት ይከብዳል ግን በጣም ደስ የሚል ሰው ነው 🙏🙏

  • @destab8971
    @destab8971 Před rokem +31

    Kemer huge respect for you! and definitely for your family!
    Beautiful and brilliant kids
    They are very lucky to speak different languages at this early age on top of their mother tongue
    Hope most Ethiopians learn a lot from you
    I also love all your musics specially the clips
    You ROCK! Kemer
    Be safe

  • @sintasntayehu7022
    @sintasntayehu7022 Před rokem +12

    ፈጣሪ የሰው መውደድ ዪስጥህ ጡሩ ስራ ነው የምትሰራው

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 Před rokem +1

    ዋው ገና ካሁኑ የሚያምር ድምፅ እድግ በይ የኔ ቆንጆ

  • @ethiopiabokona2808
    @ethiopiabokona2808 Před rokem +9

    ቀመሪዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @karizmamega524
      @karizmamega524 Před 6 měsíci

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹😘😘

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před rokem +2

    ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ቀመር ከእነልጆችህ ብርክ በልልን

  • @tenaethiopia4742
    @tenaethiopia4742 Před rokem +6

    Beautiful kids ❤❤❤may God protect your family

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Před rokem +5

    ውይሲአምሩ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @andnetzelekew9479
    @andnetzelekew9479 Před rokem +3

    Thanks btame new yemewdew kemer Yesufe👍👍👍

  • @MisganaShifera-zs5fs
    @MisganaShifera-zs5fs Před 9 měsíci

    ቀመርዬ ቀጣም ነው የምወድህ !!
    ዘፈኖችህ ውስጤ ናቸው ❤❤
    ፈጣሪ ከ መላው ቤተሰቦች ጋር ሰላም ያርግህ!!

  • @AshagriaTekle
    @AshagriaTekle Před 11 měsíci +1

    Wow ቀመር በጣም ተመቸኽኝ ይገርማል እግዚአብሔር ቤተሰብህን ይጠብቅ ይባርክ

  • @seneyeeshete9729
    @seneyeeshete9729 Před rokem +2

    ቀመር ደስ የሚለኝ ዘፋኝ ነዉ ,
    ሙዚቃ የአለም ቆንቋ ነዉ የሚባለዉ 100 % እዉነት ነዉ

  • @sebsibeendris2524
    @sebsibeendris2524 Před rokem +3

    Keme I like your musics, God bless you and your family.

  • @user-nx8ut5kq4z
    @user-nx8ut5kq4z Před rokem

    Good sense of Hummer !! Allah ይባርክህ ከወቅቱ ጥላቻ የተጠቀ ምስራቅ ኢትዮጵያ ሁሌም ትኑር ::

  • @thetruthalwayswins340
    @thetruthalwayswins340 Před rokem +1

    May God bless you and your family Kemere, good interview

  • @user-qr5vc8pb3u
    @user-qr5vc8pb3u Před rokem +7

    ቀመር ምርጥ ሰው ስወደው❤

  • @deldiyshow-464
    @deldiyshow-464 Před rokem

    100% original guy! loved him. አራዳ ሁሌም አራዳ ነው። ይመችህ!

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188

    He has cute kids 🥰🥰🥰God bless your marriage my brother 🥰🥰

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před rokem +6

    ቀመር.ምርጥ.ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @Fm-fk6os
    @Fm-fk6os Před rokem +5

    በጣም የምወደው ሰው ቀመርዬዬ

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před rokem +3

    ቀነኒ ስወድህ ኦሮምኛ አልችልም ግን ያንተ ድምፅ ቤኔ ቴራፒ ነዉ በቃ ሰምቼ አልጠግብህም ኑርልን❤

  • @user-gn9cq4uh8c
    @user-gn9cq4uh8c Před rokem +5

    ቀመር ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍😘😘😘

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před rokem +3

    አመስግናለሁ የማከብረውን ስው ስላቀረብክልን መልካም ጊዜ

  • @newmenewme8131
    @newmenewme8131 Před rokem +4

    Congrats for 100k🥳🥳

  • @LiyuLiyu-fw4ui
    @LiyuLiyu-fw4ui Před rokem

    ውይ ይህን አርቲስት ዘፈኖቹን ስወዳቸው።:ቀመር እግዚያብሔር ስራዎችህን አብዝቶ ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Před rokem +1

    ቀመረ የኔ ምረጥ ሰው ስወደው ሔሎ፣ሔሎ አበድንበት ፣በዚ ሙዚቃ♥

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před rokem +1

    ወይኔ ቀመርዬ ስወድ❤ከነልጆች
    በዚሁኔታ ማየቴ ደስብሎኛል💚💛❤️👏

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před rokem +11

    ቀመር እውነትም የድሬ ልጅ ልጆችህ አማርኛ አስተምረሀቸው ሲናገሩ ስለሰማሁ ኮራሁብህ ቀመሬ ስትዘፍን ቅልጥ አድርገህ ከአሜሪካ ቀጥታ ድሬደዋ አምስተኛ አስገባኸኝ እነ አሊ ሸቦን እነ ዶክተር አሊ ቢን አፈረንቀሎዎችን ስንቱን ልጅነቴን ፍቅራችንን አስተዳደጋችንን አስታወስከኝ ማራኪዬ ጥሩ ልጅ መቶ ሺ ሞላልህ ገና ሁለት መቶ ሺ ትሞላለህ

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před rokem +2

    ሶሊዬ እና ቤካምዬ እድግ በሉልኝ ናፍቃችሁኝ ነበር ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @adugnaentaye814
    @adugnaentaye814 Před rokem +8

    He is so talented❤❤

  • @tilahundengetu4697
    @tilahundengetu4697 Před rokem +4

    She soo sweet
    God bless

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Před rokem +1

    በቀጣይ ሀይሉ ፈረጃ ወይም ደሳለኝ መርሻ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ

  • @Marta-rb1st
    @Marta-rb1st Před rokem +4

    He is so honest ❤❤❤❤

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 Před rokem +2

    Wow lijochih des silu fetari be moges yasadglh

  • @Vtral708
    @Vtral708 Před rokem +1

    እኔ እምለው እያልክ የጀመርከውን ጥያቄ ሳታስጨርስ እኔ እምለው እያልክ የጀመረውን ሳይጨርስ ታቁዋርጣለህ በእውነት ቀሽም ነህ ማሻሻል አለብህ ልጅነትህን አልጨረስክም

  • @alemgudisa1325
    @alemgudisa1325 Před rokem

    እንዴት እንደምወድህ ቀመር አንተን መስማት አይሰለቸኝም ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ።

  • @jemilsharif9750
    @jemilsharif9750 Před rokem +2

    ቀመር የሚገርም ድምፃዊ ነው በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Před rokem +2

    ዋውውው ግዙ በርታ ብዙ እንጠብቃልለን

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f Před rokem +1

    Congregation 100k seb

  • @lyric317
    @lyric317 Před rokem

    thank u , qemern yemimesl bzu sewochn amxaln

  • @abatefulaskelecha8857

    Qamer is uniquely talented man.
    Long life with good health 💓

  • @Future979
    @Future979 Před rokem +2

    Good job man proud of you gize

  • @nanishimeles1273
    @nanishimeles1273 Před rokem +6

    ቀመር የወንዜ ልጅ ❤❤

  • @princessli2226
    @princessli2226 Před 10 měsíci +1

    ቀመር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጆችህ ደስ ሲሉ🟩🟨🟥