ድምፃዊ DR. አሊ ቢራ እና ከባለቤቱ ጋር ቆይታ ተወዳጁ ሙዚቃዉን በእሁድን በኢቢኤስ
Vložit
- čas přidán 27. 06. 2020
- An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV - Zábava
ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ!! ምክንቱም ዶክተር አሊ ቢራ አንጋፋ አርቲስት ነዉ እንጂ ተራ አይደለም ማለትም
በእድሜም በሙዚቃም ለእኛ በጣም የምንወደዉ የምናከብረዉ አርቲስት ነዉ እና ጥያቄዎቻቹን እና አጠያየቃቹን ገምግማቸሁ አሻሽሉ አትቸኩሉ
! እናመሰግናለን::
እንኳን በሰለም ማጠህልን የኢትዮጵያ ውድ ውድ አሊ ብራ እራጅም እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን ስወደውውውውውውው♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
ጥቁር ልብ ትርጉሙ ምንድነው? ❤️ I think so this one is better
💔😭😭😭😭😭🖤🖤
የክብር ዶክተር አርቲስት አዴሮ አሊ ቢራ እጅግ በጣም መልካም ሰብእና ያለው ሰው ነው።
እጅግ በጣም የሁሉንም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ በጥልቀት የገባ አርቲስት ነው።
አላህ የጀነት ሰው ይበለው❤
አርቲስት ዶክተር አሊ ቢራ በጣም ከማደንቃቸውና ከማከብራቸው የኦሮምኛ ዘፋኞች አንደኛዬ ነህ ይህን ካልኩ ወዲያ ስለጋዜጠኞች ሙያ ማነስ ጥቂት ልበል
፩ በመጀመሪያ የምትጠይቁትን ጥያቄዎች እወቁ አውጡ።
፪ የምትጠይቁትን ጥያቄ ተጠያቂው እስኪ መልስ ተረጋጉ ቢያንስ እስኪ መልስ ምንም የጋዜጠኝነት ማእረግ የላቸሁም ። ጋዜጠኝነት ሙያውንና ክህሎቱን ከአንጋፋዎቹ ጋዜጠኞች ልምድ ቅሰሙ በጣም ይቀራችሁዋል በተለይ መረጋጋት አይታይባችሁም ከተጠያቂው አፍ አይነጠቅም። ክብር ለኢትዮጵያ ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
ጋሽ አሊበራ ምርጥ አጋፋ ትልቅ ሙዚቀኛ ነው ክብር ይገባሃል 😍😘😘 ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አሚን
እቢ ኤሶች በጣም እናመሰናለን፡፡ Dr. Ali Birra is the ICON of Ethiopian Music!
Ali the legend I am your admirer. Ali you are true legend. Ali you are in good shape keep it up. ኑርልን አሊ፡፡ በትክክል ብለሓል በወቅቱ የነበሩት አገዛዞች እጅግ የተጨመላለቁ ነበሩ፡፡
ደስ የሚለው አንተ ያንን በደል ለዚህ ትውልድ አለማስተላለፍህ እጅግ አዋቂ ያደርግሃል፡፡ ትውስታውን መጥቅስ በቂ ነው፡፡ ያን ያደረጉት መንግስታት እንጂ ሕዝብ ለሕዝብ አልነበረም፡፡ ቁምነገር መሆን ያለበት የለፉትን አስቀያሚ ስተቶችን ጠግኖ በኩልነትና በነጣነት የሚኖር ትውልድ መቅረጥ አስፈላጊ ነው፡፡ ስተትን ለትምህርት ማስታወስ ነው እንጂ ለቂም መበቀያ ማድረግ ከጥቅሙ ጉዳቱ እጅግ አክሳፊ ነው፡፡ በአሁኑ ግዜ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱንም ቀና አፉንም ከፈት ማድረግ የጀመረው፡፡ ይህ ደግሞ ለዘመናት ተደርጎም ታይቶም የማይታወቅ ነው፡፡ አክሳሪ ስተቶችን ለታሪክ ትተን ኢትዮጵያን እንገንባ ትውልድን እናዘምን፡፡ By the way, EBS your young male journalist. I was watching him on many of your shows. He does not have journalist ethics. You need to train him it ruins EBS reputation if he continues like this. Sorry that is my honest personal suggestion nothing personal.
ዓሊ እግዚአብሔር እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ፡፡ ኦሮምኛ በደንብ እሰማለሁ፡ ዘፈኖችህን ስሰማቸው ብውል አልጠግባቸውም፡፡
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦን አብዝቶ ይባርክ፡፡
He is nice, friendly and lovely guy...Long live the Legendary ,Ali bira!
እጅግ በጣም የምወደው ዘፈን ከስንት አመት በውሐላ ዛሬ ገና ሰማውት።እጅግ በጣም ደስ ይላል ።ክቡር አሊ ቢራ ሺ አመት ኑርልኝ።እወድሐለው አከብርሐለው።
ebs ...you should have call him Dr. Ali Birra! I think he got the honor from Jimma University🙏🏿
Ye wuseten new yawerakew
yes they supposed to
Its from Dire Dawa university, last year
He is more than that , I believe they didn't know that.
እረረረ በጣም ይቀራቸዋል ሲጀመር አቀማመጣቸው
የምርጡ ዘመን ስዎች የኢትዮጵያ ኩራቶች ጋሽ አሊ ረጅም እድሜ ይስጥልን ሁሌም ስራዎችህ ከስጦታ በላይ ናቸው 🙏🏽
He died
@@beakalbisrat7051 He’s soul but what he been achieved done as far as music and arts always there 🙏🏽
Ali Bera ......he is not only a musician he also a founder of a new lyrics Oromo music and talent.
Dr Ali biraa...is not only musician King of artest!
Ali the best. I don’t speak Oromigna but I like your music. You’re True Ethiopian
Who is false ethiopia mr
Why you hate speak oromic language if you are ethiopia
Afan oromo one language of ethiopia why you hate?
አሊዬ የኔ ጨዋታ አዋቂ አቤት እዴት እደምወድህ ሙዚቃህ ምርጥ አተም ምርጥ ነህ ሁሌም ነው እመሠማው ሙዚቃህን ግን በጣም ነው የተሠማኝ በጣም ግን የሀገር ዋርካ ነህ ሁሌም እማትሳ ነብስህን በገነት ያኑርልኝ ለቤተሠብህመ ጽናናቱን ይስጥልኝ😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔
He is such a charismatic gentle who has a sense of humour .Thanks Dr
Dr artist Ali bira my favorite !! Tnx Dr Ali for everything .
Ali bira His real legend 🙌 😘😘😘👏👏👏 long life with healthy ♥
ዶ\ር አሊ ቢራ፡ አንተና ሙዚቃዎችህ ከ9 ወራት በፊት በሞት ያጣሁት አባቴን ያስታውሱኛል😭። በህፃንነቴ አባቴ ያንተን ሙዚቃ ዘወትር ሲሰማ አስታውሳለሁ፣ 'አባቴ በህይወት ኖሮ አንተን ቢያገኝ' የሚል ምኞቴ በነበር ቀረ። እግዚአብሔር በጤና ያቆይህ!💚
Amen...Emanya.abetsh.bagetat.yanuln.fetar..
አሜን አሜን የኔ ቆንጆ። ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ።
Enes betiy emu temesasay ayint tarik new yaln enem dad yezare 2 amet gedema new yarefut enam hulem morning sra kemewtatu befit yesun musica yadametal enam ahun sadametew embaye new miyekdmgn really be hiwot aginchew ande gimbarun besamkut beye memegnew sew nbr yihew ahun alinm sedet lay hogne esunm salagegnew layimeles hede hufffff betam new yazenkut😥😥
🤗🤗
Long live Ali birra we love u so much, Thanks EBS
Dr Ali bira lovable musician.... wish you long live! ❤❤❤❤
Love this song!! Still touch my heart ❤️ ሙዚቃ ድሮ ቀረ የሚባለው አሁን ነው
The Ethiopian king of artist Ali Bria,
I respect too you king of the musician artist ! 👍🏽🙏🏽🇪🇹🇨🇦✌🏽
what's the Canada flag for?🤔
Thank you for asking,
I smuggled from Ethiopia because the political situation long years ago , and then Canada gave to me chances to leave ,and growing up Canada ,so to me ,borne Ethiopia Growing up Canada and I’m Ethiopian and Canadian , I love Canada !🇪🇹🇨🇦✌🏽
borne ?? Bikers afer English
Welcome and thank you so much I appreciate it, we love you!!!
EBS TV በጣም እመሰግናለው በግሌ
ዶክተር አሊቢራ ምርጥ የኢትዮጵያ ቅርሳችን ነው የምናከብረው የምንወደው
ዶ/ር ከሊ ቢራ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት 🌷🌷
ዶክተር አሊ ቢራ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤንነትን ይስጥልን አንተ ትልቅ የኢትዮጵያ ሀብት ነህና ኑርልን!!
Legend Ali bira you are awesome and best singer ! best luck my dear.
I'm so happy to see my man here. Thank you ebs!
ALII BIRA YE OROMO JEGNA
አፋው መሽሻ በጣም ነው የምወደው ነገር ግን እነዚ ሁለቱ ከገቡ በኃላ በጣም ደብሮኛል ሀኒቾዬ ከወጣች ጀምሮ አይቼ አላውቅም ኢቢስን በጣም ነው የሚደብሩኝ የምር አስፊቲ አባቴ ኑርልን ጋሽ አሊ ቢራ በጣም ነው የምወዶት እድሜ እና ጤና ይስጦት
ዶ /ር አሊ ቢራ አድናቂህ ነኝ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
Respect and we love 💕 you a lot Dr Ali
Aliye love you father! We never forget you aliye ❤❤❤❤❤
አባታቺን እንወድሃለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
Wowow bareda koo sanyiii kiyaaa i Love you so much sii jaladha Ali bira ❤❤❤❤❤❤
Dr Ali bera thanks 😊
Long life with health my idol Dr Alii Birraa!!! 🧡💚🧡
You throw big history for us even today we Never forgot you
ይህን የመሰለ አንጋፍ አርቲስት ጋብዛችው ጥያቄያችው ትክክል አይደለም በጣም አጣደፍቹት እንዴት ይመልስ
በተለይ ናፍቆት ተረጋጊ
ቀላል ኣጣደፉት❤
Am also pissed. The two ladies are not allowing him finish his ideas 😡
2 tum setoch gen beselam new mafriya
ከእነዚህ ድሮስ ምን ይጠበቃል? ሀበሻ ለኦሮሞ ቦታ የላትም::
Dr.Ali i have a big respect for you &for lovely Lilly i wish you long life for both of you guys please enjoy the rest off your life ❤❤❤
Hagerun wedaj Gash Ali Bira will come nice to see you on EBS
ኦሮሚኛ መስማት ስፈልግ ሁሌም እምሰማ የጋሽ አሊን ነው ጋሽ አሊ በጣም ነው እምወድህ አሁን ግን እስትክፋር ማድረግ አለብህ ወደፈጣሪህ ተመለስ በተረፍ እድሜና ጤና ይስጥህ
ሙስሊም ነዉዴ እግዚአብሄር ይመሰገን አለኮ
Long Life to Dr. Ali Birra !! EBS Pls Bring Back Rakib Alemayehu !
Thanks Dr'Alli Bira
The legend of music will live forever because of your contribution
I love you Ali bira love the sing still young❤️❤️❤️❤️
Respect for this Legend musician.
Thank you Dr Ali birr, big respect eshrurur ye burttanekane yoo .Gallatomi sin galdha bayye,
Love is just love really I appreciate you ato Ali Bira & miss her wife long live stay strong with love
He is not gash Ali Bira it’s Dr Ali Bira he earned the honor!!
Legendary Ali bira long life 🙏❤
Thank you one of the best Singer🙏👍
Ail thank you ebs
What a nice interview 😍😍. Can't wait to read his biography. Loved the dancing at the end and for some reason the song made me cry 😭😭. It must have touched a childhood memory.. long live Ali Bira and his lovely wife 💖💖
My gosh......I never ever go to the bed before I do not listen Ali’s music back on 1970s . I don’t even understood the languages.
Gash ali birra the best i always wished i knew oromiffa to understand his beautiful voice and music.....timeless the best!!
Rejim edmena tena yistik I love Dr Ali birraaaa🌹❤️❤️🇪🇹
Beautiful music I love ❤️ it
Several times he couldn't even finish his thoughts the two ladies keep interrupting him very unprofessional. What a wonderful person ❤
Dr Ali birra sin jalana waqayoo umurii isinf yaa Kenny❤🌹🙏
ጋሽ አሊቢራ አላህ ትክክለኛዉን መገድ አላህ ይወፍቀን ያረብ አላህ እድሜና ጠና አላህ ይስጥክ
ድንቅ ድምፃዊ አሊ ቢራ አክብሮቴን እገልፃለሁ
ስትጠይቁት እንዳወራ አልፈቀዳችሁለትም ይህን ድንቅ ሰው አስበው መሸሻ ብቻ እንዳወራው እፈልግ ነበር ሴቶቹ ገና ሙያዊ ብቃት ያንሳቸዋል ይንጣጣሉ።💚💛❤🇲🇱🇲🇱ዋው ድምፅ እንዳለ እንደወጣትነትህ ዘመን ማራኪ እና ተስረቅራቂ ነው። እክባሪህ ነኝ💕💕💕💕💕
በ አሊ ቢራ ሙዚቃች ምክንያት ኦሮምኛ ብችል በጣም ደስ ይለኛል አሪፍ ጊዜ ነበር ኑርልን❤
ቀላል ነው መማር ብቻ
ናፍቆት በጣም ጎበዝ ነሽ። አድማጭ ቢሰማው ሊወደው ይችላል; አሊ ቢራን አግኝተን መጠየቅ አለብን ያልሽውን በሚያምርና በእውቀት በታገዘ መልኩ እርሱንም በሚመጥነው አቀራረብ ነው ያቀረብሽልን። መቅደስና አስፋው ከምትጠይቁ እርሷን ባታቋርጧት አሪፍ ነበር። ምክንያቱም እርሷ ተዘጋጅታ የመጣችበትን ጥያቄ እናንተ እዛው በመጣላችሁ ትንንሽ ጥያቄዎች ታቋርጧት ነበር።
Hats off for you NAFKOT
No word to explain you Ali birra. Oromo + pure Ethiopian legend
ምን አይነት አጠያየቅ ነዉ በናታችዉ ልክ ህፃን ቤተሰቡን የሆነ የተደራረበ ጥያቀ ሲጠይቅ ጥፉ ከዚህ እናተን ብሎ ጠያቅ መጀመሪያ ተማሩ ሞያዉን ስታስጠሉ
እጅም እድሜ ከጤና ጋር ምረጥ ሰው ❤❤❤❤👈
Dr Alii biirra inwodaachu,allen🌹🌹🌺🌺🌺💪💪💪
Kubur Dr Alii Biraa thank you so much 😘 😘😘😘😍
እንደኔ ያአባት ፍቅር የተጎዳ ማነው
💔💔
enya mamaye
Me too😩😩😩
@@hanilove228 ayezoen EMA♥
@@mer2222 ayezoen♥🌷
አንቺም አይዞሽ 😘
Long life Dr Alii birraa❣
😭💔
My king dr ali bira 👏nuf jiradhu umri dheraa ❤️🙏
True love
That geehrt
God bless you.
I wait your book
አሊ ትልቅ ሰው ❤️❤️❤️
Dr Ali Bira.
Dr ali Bira
I still listen to your old music often , love all of ‘em. So much respect for you Ali birra , you are one of the few Ethiopian legend singer!!!! አንቺኛዋ in the pink dress ግን ተረጋጊ ወይ ሞያሽን ቀይሪ. I missed rakeb on this show🙄😏
Me2
i appriciate you Dr Ali Birraa
Allah hedyaa yestke
wow DR we love you too much you played a great role in over all OROMO PEOPLE AND EAST AFRICA
Wowwwwwምን አለ ማርጀት ባይኖር በጣም አድናቂክ ነኝ ዶክተር አሊ 💕👍
Umurii dheradhuu Dr Ali biraa respect
#Aliikoo baayyee si jaallanna😘
Fayyaa fi umurii dheeraa siif haa kennu 🙏
#Thank_you_EBS 👏
ማንም ይምጣ ማንም ያውራ ራኬብ ከወጣች ጀምሮ እሁድን በኢቢኤስ ዘጋኝ ዘጋኝ
በጣም እራኪ ውስጤ ነች
አይባልም ምን አይነት ጠማማ ትውልድ ቡድንተኛ ትውልድ እንደመጣብን ጀማሪ ስለሆኑ ማበረታታ አለባችሁ በርቱ
ራኬብ ልካሽ ነው አደል ?ሐሐሐ
አሊ ቢራ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ በጣም ቀላል አይደለም 25 አመት ተቻችሎ ተፍቅሮ ተሳስቦ መኖረ ምን ነበርበት በዚ ግዜ እደናተ የፍቅር ግዜ ቢኖር
@@lolman8495 አጣደፉት ይገልፀዋል አዱን አውርቶ ሳይጨርስ ይደራርቡበታል
Ali king of modern Music!
Respect Ali u r so great person long live and God bless u n ur wife
They're so beautiful but They should take journalists class!
Give Him A chance To speak!
ጋሽ አሊ ቢራ የእሱ ዘፈን ያደግንበት ነው ። He is legend. ዘፈኑን ስሰማ በትዝታ ወደኃላ ወስዶ ያደኩበትን ሰፈሬን(ቄራ) ፤ የጠዋት ራዲዮ ፤ ት/ቤቴ (ካቴድራልና -ጥቁር አንበሳ)፤ የውይይት ታክሲ፤ ቄራ 6ቁጥር አንበሳ አውቶብስ ማዞሪያ፤ የቄራ አጥንት ሽታ 😁፤ አልማዝዬ ሜዳ፤ ጎፋ ገብርኤል ፤ ይመስገን ጋራዥ፤ አምቼ ፤ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ልኳንዳ ቤቶች ፤ በግ ተራ ፤ አስመራ ሆቴል፤ ጨርቆስ፤ Fiat ፤ ፖፖላሬ ፤ ሜክሲኮ . . .ወዘተ ያስታውሰኛል -ኡፍ ስንቱ ተገልፆ ። እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🤲
I went to the same school as well. Cheers!!
Ali birra goota arti umurii nuf dheradhuu Ilove you Ali birr ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Nuf jiradhuu Dr Alii koo❤💚❤✊
ክብር ለአሊ ቢራህ
እረ በመደሀኒያለም የጋዜጠኝነት ልምድ የላችሁም በጥያቄ በማጣደፍ አንዱ ሳይመለስ ሌላዉን ጥያቄዉ ከፊት እንደገና ወደኃላ ደግሞ አንደኛዋ ናፍቆት ነዉ ያሉሽ ብቻሽን ጠያቄ ሌሎች እንዳሉም እረሳሻቸዉ ይህ የልምድ ማነስ ነዉ ያሳፍራል አንጋፍ አርቲስት አቅርባችሁ እንደዚህ ማፈሪያዎች እራኬብዬ ከአስፍዉ መሸሻ ጋር ዝግጂት ቀረ ebs
እረ በጣም ጥራት የላቸውም
ትክክል ነሽ እህቴ በነ ራኬብ ጊዜ ቀረ
Gosh enanm akatelchgn alanager belaw akaretkut mayetun🤣🤣🤣
Thanks
አይ ድምፅ የማይቀየር ዋውው እረጅም እድሜ ተመኘን
alii koo umrii dheraa fi fayya Rabbin sif haa kennu
hero of Ethiopian music!!
Shururu yaa burtukane ho dammaa walala benii sii fudheen galaa 👫👫👫
Sorry ግን ጋዜጠኞች በናንተ መጠየቅ አለበት ብዬ አላስብም እንዴ አጣድፋችሁ ምን እንዳወራ ራሱ ምንም አልገባኝም ይሔንን የመሰለ ትልቅ አርቲስት ጋብዛችሁ አይይ ጋሽ አሊ ቢራ አሁንም ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ
Asfaw meshsha yibakew neber anyway sewyew ayakbdem take it easy
እረጋዜጠኞቹ በጣምምንያሺቀዳድማችሆል።
ትክክል
I agree.
They don’t even let him finish his thoughts.
He too is human
oh my legend.....long live......great respect for you!
በጣም ነው ያዝናናቹኝ!!
Ali keenya umrii dheertu ammalle sif hawwaa
“ Ferenjwa” 🙉🙊 the title should be changed whats wrong with Ebs .. this is labellibg someone you cant do that on media “ Ali Bira ke balebetu gar “ is way enough
😂I was here to say that
Agree with you....Ebs 👎👎👎
I am fine with EBS. It should be specified. Like saying with his fiance, GF, Wife and Frenj wife. haha
Wow what a sharp observation. I they must have done it for the views ayeee. Demo she is philipino, not even 'ferenj' 🙄🙄
Yes kkkkkkkkk
I wish you long live Dr Ali keenya
I realy aprciate Dr.Ali Berra still strong to sing he is the Legend oromo singer