Komentáře •

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 Před rokem +38

    እግዚአብሔር ይባርካቸው ልጆቹ ስርአት ያላቸው ማንንም የማይወቅሱ መልካም ነገር ብቻ የሚያዮ ናቸው። ደግሞም እንኳን ልጆች ኖሩት ደስ ብሎኛል

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 Před rokem +41

    እንዴት ደስ ይላል የስሙ መጠሪያ መኖራቸው 🙏🙏🙏 አርቲስት ዶክተር አሊ ቢራ ስራዎቹ ከመቃብር በላይሲታወሱ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው አሁን ደግሞ ልጆቹ እንደአሉት ታወቀ ደስ ይላል

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 Před rokem +2

      ትክክል ብዙ ህዝብ ያቃል መንታ ልጅ እንዳለዉ ሂወት ታሪክስ የሚናገሩ ሰዎች ምን አስበዉ ነዉ አላቅም

  • @alazarsami8324
    @alazarsami8324 Před rokem +27

    በዚህ ውስጥ የተረዳውት ልጆቹ ተበድለው እንዳያድጉ የራሱን ጥረት አድርጎዋል መልካም አባት ነው ነብሱ በሰላም ትረፍ እንኳን ከመቃብር በላይ ስሙ መጠርያ ኖረው

  • @habinyehema4446
    @habinyehema4446 Před rokem +8

    እኔም የዚ አይነት ታሪክ አለኝ ። ያ ትውልድ ራስ ወዳድ ነው ። ይቅርታው ቢቀር ባያስተባብሉ ደስ ይለኛል። የጀርመኗ አክስት አስመሳይ ቀባጣሪ ነገር ነች። ለልጆቹ የሆነውን ነገር ማስተባበል የባሰ ያማል እኔ ዘመዶቼ እየደወሉ ሲቀባጥሩ ስሰማቸው የሸወዱኝ ይመስላቸዋል ። ልጆቹ ግን እግዚያብሔር ይስጣቹ በጣም ቀናዎች ናቸው። ቤተሰባቸውን ቀሪ ዘመናቸውን በደስታ በፍቅር እግዚያብሔር ይባርክ። የልጆቹ ስሜት እኔ ጋር ስላለ ነው እኔም በሚዲያ ብጠየቅ ከነሱ የተለየ ነገር አልልም ግን ውስጤ እየደበረኝ።

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      እውነተኛ ልጆቹ ከሆኑ አባታቸውን የማያገኙበት አንድም ምክንያት የለም የሆነ የደበቁት ነገር እንዳለ አላቅም ሲቀጥል አንቺ አባትሽ ሂወት ካለ የማንንም ወሬ አትስሚ ከአባትሽ ጋር ተገናኚ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před rokem +45

    እንዴት ደስ ይላል እንኳንም ልጆች ኖሩት።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +13

    የኢትዮጵያ አባቶች ልጆች እንዳሏቸው ስማቸውን ቢፅፉ እና ቢያስቀምጡ የህይወት ታሪካቸው ላይ ጥሩ ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ግሩም አባት ነው !

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 Před rokem +1

      በሚድያ ልጆቼ ብሎ ከማስተዋዎቅ በላይ ምን አለ

  • @abiyayele5825
    @abiyayele5825 Před rokem +24

    መሰረት በጣም የሴት ጀግና ነሽ ስራዌችሽ በጣም ምርጥ ነው

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 Před rokem +13

    አዎን ልጆች እንዳሉት እኔም አውቅ ነበር ያልወለደው አሁን ካለችው ምስት እንጂ እርሱ እነዚህ መንታ ልጆች እንዳሉት አውቃለሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ እህቶቼ ደስም ብሎኛል ስለ አየሁኃችሁ

    • @Naniya254
      @Naniya254 Před rokem

      እና ልጅ እንደልለው መነገሩ ምን አመጣው

  • @etk3995
    @etk3995 Před rokem +28

    I am so happy to see you guys Marta& Makda ❤️ I remember AliBirra and one Swedish lady bring to Debrezeitin Betelihem!❤️❤️❤️ I was there! MY TEARS 😭 drop...ያስደገን አየሱስ ያጽናናችሁ ❤️

    • @Magiharun360
      @Magiharun360 Před rokem +2

      That Swedish lady was Ali’s Ex-wife, the reason she left the girls there was, as I know Ali personally, All of Ali’s wife’s was always wanted Ali by himself, they were all possessive of him…They did not want to share Ali with anyone else. But themselves… They were so in love with his magnetic personality… it made them selfish. she did not want a child to come with him. So she had to give them to Debrezet Betelhem and abounded them there but God was good to them. They are doing great this days… I think their story is like Cinderella’s story.

    • @etk3995
      @etk3995 Před rokem

      @@Magiharun360 thank you for information! I only remember she is from Sweden!

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 Před rokem +34

    ተመስገን ያለ ዘር አልቀርም!
    ፈጣሪ ነፍሱን ይማርልን
    እናንተንም አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ !

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před rokem +5

    እኛም አድገንበታል ምንም አይነት ክፍያ የለውም ማሳደጊያው ምንም አይነት ክፍያየለውም አትዋሹ!!!

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k Před rokem +25

    አላህ ይርሀማው ከሙዚቃ አለም ወጥቶ ወደ አላህ ተመልሶ ቶብቶ መሞቱ እድለኘነት ነው ቶበቱን አላህ ይቀበለው

    • @ethiopiawi2471
      @ethiopiawi2471 Před 5 měsíci

      ሐውልት ይፈቀዳል?

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 5 měsíci

      @@ethiopiawi2471
      አይፈቀድም እሱ መጀመሪያ ዘፋኘ ቢሆንም በኋላ ቶብቷል አላህ ይቅርታን ይወዳል

  • @user-yz4hm9xb1c
    @user-yz4hm9xb1c Před rokem +8

    እንኳን ተወለዱ። እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጣችሁ። አላስፈላጊ ኮሜንት ግን አንስጥ እባካችሁ በቦታው፣ በግዜው፣ አልነበርንምና። በቃ፣እነዚህ ልጆች ተወልደዋል፣ ስማቸው የሂወት ታሪክ ላይ አለመጠራቱ ግን ያሳዝናል። ምንአለ ግን ሁላችን ጥለነው ለምንሄደው አለም ሰው ባይከፋ።

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +18

    በጣም ደስይላል እንኳን ልጆች አሉት😍አሊ ቢራ ነብስ ይማር🇪🇷

  • @mesfintessema67
    @mesfintessema67 Před rokem +4

    በጣም ደስ ይላል
    ልጆቹ ማንንም አይወነጅሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ::

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Před rokem +12

    ድሮ ነው የሰማሁት ሁለት ልጆች እንዳለው

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před rokem +5

    ዶ/ ር አሊ ቢራ እንካንም ልጆች ኖሩት ወለድ ደስ ይላል የሄ መልካም ሰው ልጅ ሳይ ወልድ ብዬ አስብ ነበር እንካንም ዘሩን ተካ

  • @bulchabekele1782
    @bulchabekele1782 Před rokem +11

    ዋውውውውውውውውውው በጣም ደስ ይላል።እንኳን ተወለዳችሁ።በተለይ ማርታ የአሊ ቢራ high copy ናት።እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ።የታላቅ ባለሙያ ልጆች ስለሆናችሁም እንኳን ደስ አላችሁ።መሲም ይህንን ታሪክ ፈልፍለሽ ስላቀረብሽ እናመሰግናለን።

  • @umureyantube6859
    @umureyantube6859 Před rokem +9

    ዋናዉ አላህ አዘዉጀል መርጦት ተዉበት አድርጎል አዛኙ አላህ በረህመቱ ይቀበለዉ ያርብ

  • @tawbechgebrhywat7947
    @tawbechgebrhywat7947 Před rokem +3

    በጣም ያሳዘነኝ ልጆች የሌለዉ መስሎኝ ነበር እንኳን ኖረዉ ማለት ሰዉ ኖሮ መሞት ያለስለሆነ በዚህ ላይ ጥሩ የሚባል ህይወት ነዉ ያሳለፈዉ እና ሞት ደሞ የማይቀር ስለሆነ ተመስገን ነዉ

  • @mattiwosnati2250
    @mattiwosnati2250 Před rokem +7

    ነብሱን ይማር !
    ዋው በጣም ደስ ይላል።በእውነት በጣም አዝኜ ነበር ለምንድነው ታድያ የህይወት ታሪኩ ላይ ያልፃፉት

  • @ethioletts9811
    @ethioletts9811 Před rokem +32

    ማርታ እና ማክዳ የደዘዎቹ ከረጅም ግዜ በሁላ ስላየሁዋቹ ደስ ብሎኛል❤ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ❤❤

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 Před rokem +1

      ማርቲዬ ጀርመን ተገናኝተናል ከረጅም አመታት ቡሀላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ያጽናሽ

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před rokem +2

      @@makdalarche7586 አሊ አጎቴ ነው እውነት አባታቹ ቢሆን ትስታምሙት ነበር ሄደን ፈልገን አጣነው ስትሉ አታፍሩም? እሱ እኮ ታዋቂ ነው በሚዲያ በኩል እንኳን ታገኙት ነበር 3 አመት ሙሉ ሲታመም ለምን አልፈለጋቹትም? ምክኒያቱም አባታቹ እንዳል ሆነ ታውቃላቹ አሁንም ቢሆን DNA ይታያል የማንም ወፍ ዘራሽ የአሊ ልጅ ሊሆን አይችልም ውርስ ከሆን የለም አትልፉ በህይወት እያለ ቦታ አስዟል

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před rokem +4

      @@makdalarche7586 ሴይፉ ሸው ላይ ሂዱና እዩት ሌጅ አንደሌለው ተናግሯል😂😂 ሌባ አሊ ፋሚሊ የሌለው እንዳይ መስላቹ እናታቹ ከሌላ ወንድ ጋር ማግጣ ነው ያመጣቻቹ ደሞም አሊ አላገባትም ሲጀመር ዲቃላ ናቹ ስትወልዳቹ ከዘንቢል አምጥታ የነ ማጊ ሀሩን ደጃፍ ጥላቹ ነው የጠፋችው ታሪክ የማናውቅ መሰላቹ?

    • @saeidasani4686
      @saeidasani4686 Před rokem +1

      @@queenlove6497 eunat blkal

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před rokem

      ሞቷል እንዴ

  • @yordanos211
    @yordanos211 Před rokem +11

    They did a good job coming to the media truth is truth because most people in the family should learn from the story

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 Před rokem +2

    በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አሊዬ አልሞተም ከባህር ዳር ልጆቹን ስላየን ደስ ብሎኛል ኑሩልን ።

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Před rokem +3

    በጣም ደስ ይላል እሱም የወጣትነት ስሜት ይዞት ነው እጂ ለቤተሰቦቹ ገንዘብ ቢሰጣቸው ታድጉ ነበር እናትም ጥርስዋን ነክሳ ብሩን ለስዋ ተቆራጭ አድርጎ ቢያድጉ ጥሩ ነበር እና እናተ ጥሩ ደረጃ ደርሳችዋል በጣም ነው የማከብራቹ ልጆቹን ለሱ ፍቅር እንጂ ጥላቻ አላየሁባቹም በሂወት ታሪኩ የናተ ስም በልተነሳ አትበሳቹ አራጋቢዎች ናቸው ያነበቡት አትከፉ እናቃለን ልጆች እንዳሉት አብሽሩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @grummulatu8614
    @grummulatu8614 Před rokem +6

    "ብዙ ቻንስ አምልጦናል ትችያለሽ እንዴ" ማርታ ? ኧረ እንኳን ቀረባችሁ ። በማደጎ የሚሄዱ ልጆች ችግር ኢኮኖሚያዊ ባይሆንም ስነ ልቦናዊ እና የባህል ቀውስ ነበር ። በማይረባና በሰይጣናዊ መንፈስም የማደግ አጋጣሚው ብዙ ነው ። እግዚአብሔር ከለላ አድርጎላችኋል ብዬ አምናለሁኝ ።

  • @kifleayana7273
    @kifleayana7273 Před rokem +6

    Thank you all for making my day . This is something I have been eager to know in my entire life. Deeply sorry for your loss!

  • @raheldessalegn4376
    @raheldessalegn4376 Před rokem +6

    Wow I am very happy to hear thank God for all

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Před rokem +6

    እንኩን ተወላችሁ ይህው በአናንተ የክቡር ዶ/ር አሊ ቢራ ስሙ ከስራውም በላይ ይኖራል!!! እግዚአብሔር ያፅናችሁ የእናታችሁ ቤተስብም መልካም ናቸው በእነሱ ፍቅር ተፅናኑ !!!ህይወት ይቀጥላል ማርታ አይዞሽ እንደ እህትሽ ተፅናኝ !!!መሲ እናመስግናለን።

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Před rokem +3

    ማክዳ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ትዝ ይልሻል ተስፋ ድርጅት ስንማር የፀሀፊነት ስልጠና ለ2 ዓመት የወሰድነው አንድላይ ነበር ካስታወሽኝ ለማንኛውም ስላየውሽ ባባትሽ ሞትም አዝነናል ጥሩ ላይ መሆንሽ ደሞ ደስ ይላል ቀጫጫ ነበርሽ አሁን ለውጥ አለ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት

  • @fantaterefe1436
    @fantaterefe1436 Před rokem +2

    Great job sheger info.

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 Před rokem +18

    ከባድ ታሪክ ነው። ከአያቶቻቸው መግፋት የ እናትና አባታቸው መተው ይገርማል። ትልቁ ሀላፊነት ግን የናትየው ነበር። ባይጋቡ እንኳን ማሳደጊያ እየሰጣት ብታሳድጋቸው መልካም ነበር። እሱም ያረገው ጥሩ ነው ልጆቼ ናቸው ብሎ ባይሰጣቸው ዛሬ ቤተሰባቸውን ፈላጊ ነበሩ። እንደምናየው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před rokem

      እናቲቱ አርፋ የማትቀመጥ ዘላይ ነበረች አሉ እህቶቿ😃

    • @neimayesuf2653
      @neimayesuf2653 Před rokem

      ትክክል እንደዉም እሱ የቻለዉን አርጎል

    • @cirawok4541
      @cirawok4541 Před rokem +3

      I see it this way!! I feel Ali should do better! I think he was a well grown man than their mother in 1974 ( 32 years old). From what i understand their mother's family had lots of kids (8 siblings + parents) & had no big house/economic means to give the twins a good upbringing (just leting alone the social stigma of having kids without parents). Ali was a well known/popular man by that time earning good money & I don't blame him for leting the twins at 3 years in the boarding school (even if I don't do it if it were me) BUT who in his right mind (aged 40 + & living in USA $$$) will not come back asking/visiting for his little kids. at the same time the man is known for his love for his country + Oromia + beauty in his songs and even got the title as the best singer. what is more worth than your own kids in this world specialy when you don't have economic or other limitation to be around them ?? Big love and respect for the twins ❤❤

  • @yordanoshaile7773
    @yordanoshaile7773 Před rokem +2

    ደስ ይላል። መጽናናት ይስጣችሁ። ነብሱ በአጸደ ገነት ይኑር። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ahmednuman6924
    @ahmednuman6924 Před rokem +4

    Ali Birra is my hero Allah bless his soul and keep him in Jenna. The first time I was introduced to Ali birra was 1960 Ethiopian Cal. I was six grade student. It was a beautiful wedding in my neighborhood and was the invited Artist for the wedding along-
    with his associates. It was a nice wedding. Since then, I bought all Ali's Albums one after the other. Memorized most of his songs. I am so happy to hear that Ali left us two beautiful daughters.

  • @negesechyedego8120
    @negesechyedego8120 Před rokem +3

    ሂሩት እና መድህን ከበደ ሰለአየሁዋችሁ። ደሰ ብሎኛል በጣም ይገርማል የድሮ ጎረቤቶች

  • @farida1771
    @farida1771 Před rokem +5

    በጣም ደስይላል መትዮቹ እኔኮልጅ ያለው አይመስለኝም ነበር ተመስገነው

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 Před rokem +5

    በጣም ደሰ ይላለ የሰው መጠራያ አላ ፈጣሪ ነፍሱነ በሰላም ተረፍ ፈጣሪ ይጠብቃቹ👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቃት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷መሲዬ የኔ ቆንጀ ተባረኪ

    • @mamoseabebeteca1034
      @mamoseabebeteca1034 Před rokem

      የሜገርመዉ እነዚን ልጆች በ1989 ደብረዘይት አሴብል ኦፍ ጋድ ቸርች ዘማሪ ሆነዉ እቃቸው ነበር እና ዛሬላይ ስላየዋቸዉ ደስ ብሎኛል

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ያፅናናል እውነት ነው ከእናት በላይ እናት ነው ከአባት በላይ አባት ነው የአሊ ቢራን ነፍስ ይማር በገነት ያኑርልን፡፡ እናንተም በርቱልን ፈጣሪ ብርታቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ አሊ ቢራ አለም የሚወደው ነው ቋንቋ እንኳን ሣናውቅ የሱን ዘፈን ከትንሽ ግጥም ጋር እንዘፈን ነበር ግጥሙ ሣናውቅ በተለይ የማስታውሰው ያኒቲ ኑዲዴ ሲኚ ቢታ ሙርጋ የሚለው ሣላውቀው ትርጉሙን እዘፍን ነበር በጣም ብዙ ብዙ ዘፈኖችን እንሰማ ነበር ፡፡ መሲዬ ተባረኪ ኢንፎ ሚዲያ በጠቅላላ ተባረኩ ፎቶ አይዋሽም የተናገረው ልጆቼ ያለው እራሱ ነው፡፡

  • @monalizamebratu9525
    @monalizamebratu9525 Před rokem +7

    ማርቲዬ ማክዳዬ በጣም ነው ማቃቸው ስላየዋቸው ደስ ብሎኛል

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +12

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @alemerkiso5037
    @alemerkiso5037 Před rokem +2

    ማርትዬ ማክዳ ከረጅም ጊዜ በዋላ አየዋቹ ደስ ብሎኛል ደብረዘይት ጓደኛሽ ነበርኩ አለም እባላለው የሞጆ ልጅ እግዚያብሔር መፅናናቱን ያድላቹ

  • @millitilahun9780
    @millitilahun9780 Před rokem +2

    ማክዳ አሊ ቢራን ከ24አመት በዋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዝያብሔር ያበርታቹ 1991ከማክዳ ጋ 10 ክፍል አብረን ተምረናል እና ማርታ አባቷን ለማግኘት እንደምትለፋ ትነግረኝ ነበር እግያብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ግን ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የሐገሬ ልጆች

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      አባታቸው አሊ ብራ መሆኑን ካወቁ እንደት አላገኙትም?

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Před rokem +2

    ዐሊ ብራ አላህ ይዘንለት የጀነት ያርገው ልጆቹን ደግሞ አላህ ወደ ሐቅ መንገድ ይምራቸው አባታቸው መልካም ደግ ኢትዮጵያዊ ነበር ፡፡

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Před rokem +64

    አሊ ብራ ልጆች አሉትደ🤔 ዛሬ ገና ስሰማ ጥሩ ሰው ነው ነብስ ይማር🙏😓😓

    • @cuanrisa901
      @cuanrisa901 Před rokem +3

      Wed ethiopia mejemeriya,simeta nw lijoch endalewu yetenagerewu

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 Před rokem +2

      እኝ እናቃለን

    • @ayalwello_
      @ayalwello_ Před rokem +1

      @@meseretmola1330 እኔ በጣም ነበር ያዘንኩት የስም መጥርያ የለውም ብየ

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před rokem +3

      ውሸት ነው እሱ መሃን ነው

    • @user-od1qf9op6u
      @user-od1qf9op6u Před rokem

      አወ የሉትም ማስርግዝ አይችልም ብለው ነበር

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Před rokem +3

    ዶክተር አሊቢራ መሐመድ ልጅ እንዳለው አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ይመሰገናል በጣም ደስ ብሎኛል ፣ኦኦኦ

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 Před rokem +4

    ውይ ማርታ እና ማክዳ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል አብረን ተምረናል 1-8 ለምለም ፋና ትምህርት ቤት በጣም ደስ ብሎኛል ድሮ እራሱ የአሊ ቢራ ልጆች እንላቸው ነበር ብዙ ልጆች ነበሩ የሴቶች ቤተልሔም የሕጻናት ማሳደጊያ ብዙ ትዝታ አለን አሪፍ የማሳደጊያ ቦታ ነበር ብዙ ብዙ ልጆች ነበሩን ጓደኞች ፋንቱ፣ ገነት ታደሰ እስከ እህቶቿ ወንድሞቻ ሐመረ፣ ማህሌት፣ ማርያም፣ የትናየት፣ ምንትዋብ፣ ዮዲት እረ ስንቱ በአሉበት ሰላም ይሁኑ እኔስ ልጅነቴ ትዝ አስባሉኝ መስዬ ስላቀረብሻቸው በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ዜናውን የአሊ ቢራ ሞት ስሰማ ልጆች አሉት እኮ ብዬ ነበር በጊዜው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před rokem +8

    እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምረው ።ለምን መደባበቅ አስፈለገ ? አንዳንዴ ተራርቆ መኖር ክፍተት ይፈጥራል ለዛም ይሆናል ።
    ግን ሚዲያ ላይ በትንሹም ቢሆን ካወራ ለምን ልጅ የለውም ተባለ?በደንብ አለመቀራረብ ክፍተቱ ተፈጥሮአል
    እግዚአብሔር ይሁናችሁ ከባድ ነው ግን ግንኙነታችሁ የአድናቂ እና ተደናቂ ሆነ።ባትገልፁትም ውስጣችሁ ተጎድቶአል ።እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይካሳችሁ 👏

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 Před rokem +2

    I am so glad to see Dr Ali Blair's children with this show. Marta and Makida condolences. Ali Blair RIP.

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Před rokem +11

    ነብስ ይማር እናተንም ፈጣሪ ያፅናቸሁ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Před rokem +9

    ልጆቹን እዳሉት ለምን ተደበቀ እንዴት የህወት ታርክህ ስነበብህ ለምን ልጆቹ አተጠቀሱም ያሳዝናል ይገርማል

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Před rokem +4

    መሀንነት ከጊዜ በኋላ ሊመጣ ይችላል ንግግር ይጎዳል ይሄ የ አሊ ችግር ነው ምክንያቱም በህይወት እያለ ሊያውም በ ETV ልጆች እንዳሉት ተናግሯል ልጆቹን በይበልጥ ማሰደግ ይችል ነበር ልጅ የሚያሳድገው እግዚአብሔር ስለሆነ አደጉ ሙት ወቃሽ እንዳይሆንብኝ የ አሊን ነገር ልተወው ማወቅ ያለብን ልጆቹ የገንዘብ ችግር የለባቸውም እስካሁን አልፈው እዚህ ደርሰው መቼም ከዚህ በኋላ አይቸገሩም ግን ፍሬውን በማየታችን እጅግ ደስ ብሎናል አሊ የልጅ ልጅ አለው በዚህ ደሞ ሁሉም ሰው ደስተኛ ሊሆን ይገባል ልጆቹ ደሞ ከባለቤቱ ጋር አለመግባባት ካለ በ DNA ማረጋገጥ ይገባችኋል

  • @ibidafire3407
    @ibidafire3407 Před rokem +6

    Nice to see ya both ❤ ❤❤

  • @sirajebanti5942
    @sirajebanti5942 Před rokem +3

    amazing news really I am very glad to see the ormo lion artist daughters of dr ali bira welcome mekida and marta ali was the founder of modern oromo music we love him a lot then after we replaced marta and makida instead of him and will remember ali forever

  • @henoksolomontesema314
    @henoksolomontesema314 Před rokem +3

    ትክክለኛ መሆናቸው ንግግራቸው ይመሰክራል በኔ እይታ ትክክለኛ ልጆች ናቸው ባይነኝ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Před rokem +1

    መሲዬ የኔ ምርጥ አቀራረብሽ ደስ ሲል

  • @geremewtaye6679
    @geremewtaye6679 Před rokem +2

    ዶር አርቲስት አሊ ቢራ ነፍስ ይማር ልጅ ሆኜ የምሰማው የኦሮሚኛ ዜማ የሱን ነው የማስታውሰው ነምወደው እሹሩ ሩሩ ያ ቡርቱካኔያ ደማ ወለላ .......

  • @samibaba7536
    @samibaba7536 Před rokem +1

    አላህ nጀናት ያኑረው,, እናንተም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሕ, በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው,

  • @maqdasazizy7381
    @maqdasazizy7381 Před rokem +5

    ይገርማል በህይወት ያለሁ ልጀን ማሳደጊያ አልሰጥም ለዛውም እየከፈልኩ ይገርማል እኔ አላሰገውም

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 Před rokem +7

    I remember them or know them all the family. It is true this young ladies that there father is alibera .even i remember the mother.

  • @kassaedenbelay8993
    @kassaedenbelay8993 Před rokem +6

    Good to see you Marti & makida, my condolences 🙏 Eden

    • @romantekelewold9097
      @romantekelewold9097 Před rokem +1

      እኔ በሕይውት እይለ ልጃች እዳሉት ጽእፊ ነበር ልክ ልጅቹ ያሉትን ቲሪክ ሰብለ ትንግረን ነበር ስብለ እኝ ሰፍር ተከራይታ ትኖር ነበር ባጣም ጥሩ እናት ንበራት እኔ ደስ ያለኝ የስብለ ልጅች ከቤተስባ ጋር መገናኝተቾው ንውመልካም ቤተስብ ነው ያላት

  • @strong1220
    @strong1220 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ያፅናናቹ

  • @fam4777
    @fam4777 Před rokem +4

    ባጭሩ የነዚህ ቁጥሮች እናት ከሌላ ቦታ ሾልከው ገብተው አሊ ቢራ ያንተ ነው ብለው ዲኤንኤውን ሲያዩ የኔ አይደለም እና ጉዳዩ እዛው ቀረ አሊ ቢራ ልጅ አልነበረውም ብዙ የማደጎ ልጆች አሉት። በቅርቡ የተጀመረውን የአሊ ቢራ የታሪክ መጽሐፍ አንብብ።

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      በጣም ግራ ያጋባል ልጆቹ ከሆኑ ለምን አንድ ግዜ ብቻ ተገናኙ

  • @eyobtilahun1788
    @eyobtilahun1788 Před rokem +27

    ማኪዬ እና ማርቲ የኔ ፍቅሮች እኔ ምስክር ነኝ ከአሊ ቢራ ጋር በተገናኙ ወቅት

  • @mamush2245
    @mamush2245 Před rokem +2

    It’s shocking never knew about it girls proud of you be strong

  • @gemechushale2005
    @gemechushale2005 Před rokem +2

    Tebaraku!!

  • @nestanetfreedom
    @nestanetfreedom Před rokem +1

    ማርትዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tseigadnglgirmamelakamu6429

    ዶ/ር አሊ ነብሱን በገነት ያኑርልን

  • @sofiyanmohamed574
    @sofiyanmohamed574 Před 5 měsíci

    አላህ ከጎናችሁ ይሁን ማርታ በጣም ሩህሩህ ነሽና ሀዘናችሁ ሀዘኔ ነው አለህ ፅናት ይስጣችሁ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před rokem +3

    Egziaber yatsinachu 😢🙏

  • @roseismil6142
    @roseismil6142 Před rokem +2

    This is so unbelievable … we listen and knows father Ail Birra since we were child.. Never heard he has any child , he is legend and hero who work all his life for his country… it’s known to claim famous artists as after or relatives.., May god bless his soul and grant him Janna

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 Před rokem

    ጋሽ አሊ በጣም የምወደው የማከብርው አርቲስት ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 Před rokem +14

    እንኳንም ወለዳችሁ ኖራችሁ እኔ የእውነት ኣዝኜ ነበር እንዴት አንድ ልጅ ሳይኖረው ብዬ ቆጭቶኝ ነበር ሰው ዘሩን ከተካ ሞተ አይባልም በሂወት እንዳለ ነው የሚቆጠረው

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      እነዝህ ጉዲፈቻ ናቸው በጉዲፈቻ ስረአት ልክ እንደ ልጅ ናቸው ሀብት መካፈል ይችላሉ

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před rokem

      @@sabontuwalloo4444 ማነው ጉዲፈቻ ናቸው ያለው?

    • @queenlove6497
      @queenlove6497 Před rokem

      የማንም ቆምጬ ወፍ ዘራሽ የአሊን ስሙኒ አያገኝም ለደሀ ኦሮሞ ይታደላል እንጂ

  • @fenetfedlu9624
    @fenetfedlu9624 Před rokem +13

    ለማሳደጊያ ከሚከፈል ለእናታቸው ለምን አልከፈለም

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem +1

      @@user-wj2so6tx2i ሌላ ያልተናገሩት ሚስጥር ያለ ይመስለኛል አሊ ብራ ልጆቹን የሚተው ሰው አይደለም

  • @444jerusalem
    @444jerusalem Před rokem +16

    በጣም ደስ ይላል ማርታ ትመስለዋለች

    • @fikir-yashenifal
      @fikir-yashenifal Před rokem +1

      ውዴ ቤተሰብ ሁን ፎቶየን በመጫን

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem +12

    ዘሩ ቀጥሏላ ❤️❤️❤️😭🙏👏👌

    • @gelanemegerasa9105
      @gelanemegerasa9105 Před rokem

      Wand behonu new aa ahun lijochu sewaladu ale ayitera ye balaw abet enji

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Před rokem +8

    ማርቲዬ ደዉዬ ነበር ስልክ ባትመልሽም ተረድቼሻለሁ ያለሽበትን የኔ ቆንጆ ማኪዬም ስልክሽ ስላልነበረኝ ነዉ የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ያፅናሽ

  • @azidireart
    @azidireart Před rokem +16

    ግን ደሞ የሚገርመው አንደኛዋ ቁጭ አባቷን የምትሉ ሰዎች እረ ባካቹህ ምነው እንዴ ልጆቹ ቆንጆ ናቸውኮ ማደጎ ናቸው እንጂ የፈለገ ቢሆን ታሞ የመጣ ልጅ አባትህን አትይ የሚባል የምን ተረተረት ነው ይቅር ሌላ ቀብርም አይመጣም እረ ብቻ ምኑም ሴንስ የሌለው ሆነብኝ ስንት ደሃ ቤተሰብ ልጁ ዲቃላ ወልዳ ያሳድገል ገና ለገና ሰረተኛ ልጆች አሉ ብለው ገለመሌ እረ ወዲያ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      የጉዲፈቻ ልጆቹ ይሆናሉ ልክ እንደ እውነተኛ ልጆቹ በስሙ ይጠራሉ ሀብት ይካፈላሉ ግን አሊ ብራ የወለዳቸው ልጆቹ አይመስሉኝም ምክንያቱም ትክክለኛ አባታቸው በሆነ እሱ ባይጠይቃቸው እነሱ ህፃን አይደሉም አባታቸውን ፈልገው ማገኘት ይችሉ ነበር

    • @fanayekenaw408
      @fanayekenaw408 Před rokem

      Abatachew new ewnet new !!

    • @estifoestif3120
      @estifoestif3120 Před rokem

      @@sabontuwalloo4444 ደደብ ልጆቼ እያለ እየሰማሽ አይደል

  • @booseegibee5852
    @booseegibee5852 Před rokem +9

    Thanks a lot ! I am Ali's friend and I knew the 1st part of this story until 1983 AD. Good to know that you are allive. Somday we will see each other.

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 Před rokem +15

    አይመሳሰሉም ግራ ያጋባል መታመሙን ሳይሰሙ መሞቱን በሚዲያ የሚገርም ነዉ

    • @amita1933
      @amita1933 Před rokem +1

      መንታዎች ሁሉ እኮ አይመሳሰሉም። ደግሞ መታመማቸውን ሰምተዋል

    • @sdt3004
      @sdt3004 Před rokem

      መንታ ሁሉ አይመሳሰልም እኮ እኔ ከቤተሰቤ መንታ የተወለደ አለ ግን አንዷ እናቷን አንዷ ደግሞ አባቷን ነው የምትመስለው።

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      @@sdt3004 መልካቸውን አይደለም አንዷ ትልቅ አንዷ ትንሽ ይመስላሉ

  • @jennyjenny2270
    @jennyjenny2270 Před rokem +2

    Wow ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 Před rokem +1

    ሰላም መሲ! ይገርማል!!

  • @samibaba7536
    @samibaba7536 Před rokem

    ክብሩ ዶክተር አሊ አልሞታም ልጆቹ ካያው ባሃላ በጣም ደስ ብሎኛል, ኑሩልን አንወዳ ቹ ዋላን,

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 Před rokem +3

    Just from this interview I learnt that Ali should have done more to be around them earlier. He is a well known man/singer and expected more. I have GREAT respect for the twins & they are so full of true love for their families!! they took all of their families with open arms even if their upbringing was a tough one. may God bless them with true and loving people for the rest of their life!! ❤❤❤❤
    One thing that i want to ask was : why is their mother not able to find their adress while they were in orphange(Debrezeit) since their grand mother (theirs mothers mother) was one of the people together with Ali, his swedish wife, Alis father & their grand mother on their mother's side who handed them to the center.

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Před rokem

      They was neglected by their father and mother.

  • @bona2318
    @bona2318 Před rokem +6

    I just heard about them when i was a child

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Před rokem +7

    we love and respecet dr ,ali birra fredom faighter , musian , producer . dr , ali introduce oromo culture and music to the world , dr , ali have million admire and fun in historey , how ever martha and meghdei we love you if you are his daughter world did not know dr , ali have children ..

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Před rokem +2

    ልጅ የለውም ስትሉ አልነበረምደ ሆ ግራ አታጋቡና በመኖራችሁ ደስ ብሎኛል ጋሽ አሊ አላህ ይራኸመው

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 Před rokem

      አዎ ልጅ የለውም ድሮ መድረክ ላይ ሲዘፍን ለሀይለ ስላሴ አላጎነብስም ብሎ ለብዙ አመታት ታስሮ ተሰቃይቶ እንዳይወልድ አኮላሽተው ነው የለቀቁት ከዛ ወድህ ልጅ እንዳልወለደ ነው የሰማሁት እነዝህ የጉዲፈቻ ልጆቹ ሊሆኑ ይችላሉ አላህ ይወቅ

  • @getachewkifle6596
    @getachewkifle6596 Před rokem +2

    እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እንኩዋን ልጅ ኖረው በጣም ደስ ይላል አሊ አልሞተም።

  • @yibeltaldamtew3228
    @yibeltaldamtew3228 Před rokem +2

    Wow long suffering I thank God my dad and my mom is farmers because we got all full attention and love all needs we got all we go school and we eat what ever we wish no poorness in our family. I really appreciate that I grown up with my big family and country sides ❤

  • @fms6091
    @fms6091 Před rokem +2

    በጣም ደስ ይላሉ

  • @zeki9199
    @zeki9199 Před rokem +6

    ETV has a file recorded 16 years ago about ali and his daughters. That was the 1st time I heard. I was telling many people around me since then

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Před rokem +2

    አሁን ከማልቀስ ለምን በሂወት እያለ አላገኙትም ኢትዮጲያ መጥታ ላገኘው አልቻልኩም ስትል አታፍርም

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 Před rokem +3

    እሰይ እንኳን ያለዘር ያልቀረ በጣም ደሰ ይላል

  • @mekdesyefikirsewuababa7710

    እውነት ደሰብሎኛ ልጅ ሰላለው😍😍😍

  • @tsionadenewzion8987
    @tsionadenewzion8987 Před rokem +1

    ልጆቹን ካላሳደገ አብሮ ካልኖረ የልጅን ጣዕም ካላየ ካላወቀ ዘር መተካት የሚሉት የጅሎች ፍልስፍና ያሳዝናል ምድር ላጣበበ የሰው ዘር ትርጉም የማይሰጥ እምነት ነው

  • @Gombet25
    @Gombet25 Před rokem +2

    Because he is your lovely father yene konjo egzhir yasnanachu.

  • @foziyaumar8391
    @foziyaumar8391 Před rokem +6

    l can’t believe 😮😮

  • @mariamenelik4253
    @mariamenelik4253 Před rokem +3

    ልጆቹ አይናቸው ችግር አለበት ልበል?ነብሰ ይማር የድሬው አድባር
    አሊቢራ😭

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před rokem +2

    Egzaber Metsnanatun yistachu 🙏🏾

  • @hekmakh2624
    @hekmakh2624 Před rokem +2

    Alla yasenachu ana ewunta esun metodu kewhone balabetun agezuta asananuta

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Před rokem +5

    አሊ ያሞታ ቃን እኮ ልጅ ዬለውም ብሎ ጓደኞቹው አውሪቶወል ብቻ እውነት ልጅ ከላው በጣም ደስ ይለል