ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን?? ሃይማኖት ግርማ በማራኪ ወግ!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2023
  • Ethiopian famous singer Haimanot Girma on maraki weg life style #marakiweg#haimanotgirma#homehouse

Komentáře • 1,2K

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  Před rokem +316

    ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk Před rokem +397

    አላህ የሀብታም ተመልካች አታድርገኝ ስጠኝና ልስጥ 🤲🤲🤲🤲የማታ እንጀራ ይስጠን የመዳም ቅመሞች😢😢

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 Před rokem +144

    ቆንጆ ፕርግራም ነው ጋዜጠኛው ሊደነቅ ይገባዋል የሰው ልጅ በሕይወት እያለ ስለ ሕይወቱ ለህዝብ ሲያጋራ እንዴት ደስ ይላል

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Před rokem +231

    ማራኪ ወግ አንደኛ ጎበዝ ለዛ ያለው ፕሮግራም በርታ ላይክ አርጉ ብዙ ለፋቶ ነው እሚሰራው

  • @user-xf5ps8th1x
    @user-xf5ps8th1x Před rokem +467

    አላህዋ የሃብታም ተመልካች አታርገኝ ስጠኝና ልስጥ ያረብ ለሚስኪን ሸቃሎች በሙሉ የማታ እንጀራ ስጠን አንተ ምን ይቸግርሃል❤

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Před rokem +91

    ሀይሚ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም 🙏 እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikemikeyo
      @mikemikeyo Před 3 měsíci

      ኸረ እቺ እባብ ናት

  • @Zzzzzzzzz525
    @Zzzzzzzzz525 Před rokem +70

    ልጆችሽ ጋር ያለሽ attachment ደስ ይላል።🥰🥰🥰

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem +48

    ሀይሚ ስርዓት ያላት ሰው ናት ፡ ደስ ትላለች ቤተሰብዋም ልጆችዋም ለዛ ያለው ቤተሰብ ደስተኛ ቤተሰብ ነው ፡ማራኪ ንም እናመሰግናለን

    • @ethioheran
      @ethioheran Před rokem +1

      በጣም

    • @lidukonjo9310
      @lidukonjo9310 Před 6 měsíci

      Betam bakegie yetikim sew Nat yelijuan abat min yakil endasekayechiw junta yiza

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 Před rokem +65

    የኔ እብድ ደስ ስትይ፣ እናትሽም ደስ ይላሉ፣ ገብርኤል ስትይ ደስስስስስስ እንዳለኝ፣ የምትወጂው ገብርኤል ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ፣ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤

  • @fresenaytrading8178
    @fresenaytrading8178 Před rokem +71

    እጅግ ድንቅና የንጹህ ልብ ባለቤት በእውነት እግዚአብሔር አይሳሳትም ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ......

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 Před rokem +29

    ማሂዬ የኛ ግዜ ፈርጥ 90's አድማቂያችን ❤️❤️❤️የኔ ዉብ ዉበትሽ አሁንም እንዳለ ነው አይንሽን ክብልል የምታረጊያት ነገር ዉስጤ ናት ❤️❤️

  • @Damu6.
    @Damu6. Před rokem +36

    የህይወትሽ ሰላም በፊትሽ በቤተሰብሽና በእርግቦችሽ ይታያል ረጅም አመት ኑሪልን ሀይሚዬ😍😍😍

  • @meseretgebresilassie4894
    @meseretgebresilassie4894 Před rokem +39

    የኔ ቆንጆ በጎ አድራጎት የምታደርገውን እንኳን ማውራት አልፈለገችም She is so beutifull inside and out 💜💜💜

  • @toybatadesse9714
    @toybatadesse9714 Před rokem +43

    አቦ ፈታያለች ይመችሽ እዉነትም የሀረርሰዉ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ስወድሽ

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk Před rokem +39

    የ90ዎቹ ምርጥ ሴት ህይሚ❤

  • @lulutube311
    @lulutube311 Před rokem +73

    የመዳም ቅመሞች ለኛም አላህ የተሻለ ሂዎት አላህ ይስጠን

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n Před rokem +48

    ገብርኤልን ስትል እንዴት ነው የምታምረው የኔ ገብርኤልን ይጠብቅሽ

  • @bitaniyasolomon3947
    @bitaniyasolomon3947 Před rokem +28

    ሃይሚ የታመቀ ነገር ውስጥሽ እንዳለ ይሰማኛል። ንጹሕ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።

    • @saratesfaya2329
      @saratesfaya2329 Před rokem +6

      ኦማሂሬ መፅሀፍን አንብቡት አዚሁ you tube ላይ አለ በትረካ ስሙት የዚህች አርዮስ ሰይጣን የሚቀናባት አርኩስ ሴራ ታውቃላችሁ😕

    • @sarongm9937
      @sarongm9937 Před rokem

      @@saratesfaya2329 ሂጅ አንቺ አሉባልተኛ ሀረር ተወልዶ አድጎ ሴረኛ የለም እሺ። ንፁህ ልብ ነው ያላቸው

    • @mitu4533
      @mitu4533 Před rokem

      ​@@saratesfaya2329😳😳😳😳😳

    • @Mulukenamene-33
      @Mulukenamene-33 Před 7 měsíci

      ​@@saratesfaya2329ምን ያገናኘዋል።የሀገራችንን ስም በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍዠ ካደረጉ ሰዎች መካከል አለችበትዠ። ለስኬት የደረሰ ሰው ላይ መቅናት ጥሩ አይደለም።

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 Před rokem +16

    ሀይሚዬ የኔ ቆጆ😍😍☺️☺️ ልጅ ሆነን እኮ እንዳቺ አይናችንን መገለባበጥ እንለማመድ ነበር አቺ ቀልጂ😂😂😂 እንዴት አደምወድሽ ደሞ ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ 🙌🙌🙌

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Před rokem +22

    ሐይሚ ቆንጆ!ምግቡ ደግሞ አተክልት የበዛበት ጤነኛ ምግብ ነው:: ደስ ትላላችሁ::

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před rokem +18

    ሃይሚዬ በጣም ነው ምወድሽ እመ ብርሃን ከዘፈን አለም አውጥታ አንደበትሽን ወደ መዝሙር ትቀይርልሽ እናቴ አየዃት ከቁም ሳጥኑ በላይ እማ ፍቅር ከልጇ ታማልድሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +25

    ሐይሚ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏

  • @tpainkiller8226
    @tpainkiller8226 Před 11 měsíci +3

    የተወደድሽው ሃይሚ ግልፅና ደግ ሴት ነሽ ስለእሱ ደግሞ ሁለመናሽ ይናገራል ሰው በልቡ ያለውን በአንደበቱ ይናገራል በዛ ላይ በራስ መተማመንሽ ስለ ራስሽ ገብርኤልን ስትይ ደስስስስስስስ...ስ ትያለሽ። ከነመላው ቤተሰብሽ ቅ/ገብርኤል ይጠብቅሽ።

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 Před rokem +17

    የመጨረቫ አንደኛ ዛሬ ማራኪ።ያቀረብከው ምርቃት ልብይነካል አውንም አገራችን ሰላም ያድርግልን መሪዎቻችን ልባቸው ያራራል አሜን

    • @zenashetades9288
      @zenashetades9288 Před rokem +1

      የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ ምርጥ ቤተሠብ

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 Před rokem +14

    አምልጦኝ አያዉቅም ማራካ ወገን ሁሌ ነው የምከታተለዉ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ይመችህ❤❤❤❤

  • @yayahala615
    @yayahala615 Před rokem +6

    ሀይሚ ቆንጅና ውበት ድምፀ የቤተሰፍ ፈቅር የተሟላች እሰካሁን ድርሰ ።።።ውቢት ኢትዮጵያ ❤ ሀይሚዪ የኔ ዘመን ደሰ የሚል ግዜ ነበር ።።።ድባይ አሰታውሳታለሁ

  • @kalMHe
    @kalMHe Před rokem +13

    *Man, she is such an incredibly beautiful and talented artist ! Love from Eritrea !!!*

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Před rokem +15

    በጣም ነው የምወዳት ሀይሚን ደስ ሲሉ ደግሞ ቤተሰብ ስብስብ ብለው እኔንም ለሀገሬ አብቅቶኝ በአንድ መአድ ተሰብስቤ የማወራበት ቀን ናፈቀኝ

  • @fikeryashinfal2828
    @fikeryashinfal2828 Před rokem +68

    ገብሬኤልን ስትይ እዴት ደስ እደምትይ❤❤❤❤❤

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +15

    አርቲስቶች እንደዚህ ጠንካራ ሆነው የራሳቸውን ሂወት ቀይረው የቤተሠብም ሲቀይሩ ነው የእናተን እና የጥቂቶች አየሁ በአብዛኛው ለእራሳቸውም ሂወት መምራት ያቃታቸው ብዙ አሉና

    • @peterjackson7876
      @peterjackson7876 Před rokem

      አትጃጃል ከገዳዩ ጀኔራል ተብየዉ ታደሰ ወረደ ተዘርፎ የተሰጣት ብር ነዉ ይች ብር እንጅ ፍቅር አታውቅም አይጥ ፊት ባልዋን የካደች የሴት ዉሻ ናት የልጆችዋን የአባት ስም ለምን አልተናገረችም

  • @Naniya254
    @Naniya254 Před rokem +7

    አሜን ሀገር ሰላም ይሁንልን😢 የዘጠናወቹ ትዝታ ሐይሚ ኑሪልን❤ ደስ የሚል ጊዜ ነበር እናመሰግናለን ግዝሽ

  • @alemb4972
    @alemb4972 Před rokem +8

    ሃይሚ በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽ በጣም አስተዋይ ነው እግዚአብሄር ይባርክልሽ የኔ ውድ።

  • @Mihiret2241
    @Mihiret2241 Před rokem +14

    ይገርማል በድሮ ጊዜ ሀረብ ሀገር ሄዶ ቤት መግዛት መኪና መግዛት ምን ያህል በረከት ቢኖረው ነው በአሁን ሰዓት አ10 አመት ተቀምጠንም ልንገዛው አንችልም😢 ተመስገን ዋናው ጤና ነው ሀይሚዬ የኔ ፋንዲሻ ደስስስ ስትይ ንፁህ ነሽ 😍😘😘

    • @zahar607
      @zahar607 Před rokem +3

      በክለብ ዘፍና,ሰርታ ነው ቤት አይደለም

    • @meliktegnaw_official1
      @meliktegnaw_official1 Před rokem +1

      አርቲስት ናትኮ ዘፈን ነበር ሴትሰራ የነበረው

    • @selammulugeta4977
      @selammulugeta4977 Před rokem +2

      ዘፍና ነው እንጂ አረብ ቤት ሰርታ አይደለም

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem

      ​@@selammulugeta4977😂😂

  • @user-cm6tt7kk5g
    @user-cm6tt7kk5g Před rokem +9

    ሀይሚዬ ኬኳ ስላየዉሽ ደስ ብሎኝል በጣም አድናቂሽ ነኝ ያገሬ ልጅ የሀረር እና የድሬ ልጆች ቢኖራቸዉም ባይኖራቸዉሞ ላይፍን ቀለል አርገዉ ነዉ የሚኖሩት ይመችሽ ማራኪ ወግ ሁሌ አድ እርማጅ ቀዳሚ በሁለቱም ስልኬ ነዉ ሰብስብክራይ ያረኩ ፅድት ያለ ፕሮግራም ይመች

  • @FafisDiscovery-po2rn
    @FafisDiscovery-po2rn Před měsícem +2

    ሀይሚ የቁንጅና ጥግ በዘጠናዎቹ ሆነ አሁን በጣም ቆንጆ አንደኛ ነሽ ደግሞ በጣም አሁንም ወጣት ነሽ የኔ ወርቅ

  • @user-lt1bw4lc1v
    @user-lt1bw4lc1v Před rokem +8

    እኔም ስለ ሚኒሊክ ቢጠይቃት ደስ ይለኝ ነበረ በወቅቱ አሱም ዝናዋንና ገንዘቧን ተከትሎ ነበረ የተጠጋት ቀነ ሐይልዬ በኩል የሌለዉን አለኝ ብሎ በጋብቻ ሰአት ሁሉን ነገር ስትደርስበት እራሷን አዳነች ጀግና ሴት ነች ልጇ ደሞ እዉነታዉን ስለተረዳ ነዉ ከእናቱ ጋር በነፃነት የሚኖረዉ ብቻ ንፁ ሴት ስለሆነች ነዉ ዛሪ የደረሰችብት የደረሰቸዉ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e Před rokem +15

    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አይለያችሁ ታምራላች እውነት❤

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +7

    ደስ የሚል ቤተሰብ ሀይሚ ቆንጆ 🤗🤗ይገርማል ከ7 አመት በፊት ሴቷን ልጅ ከሀይሚ ጋር አግኝቻት ነበረ ዛሬ በጣም አድጋለች የኔ ማር🤗❤

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Před rokem +18

    እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +24

    አቦ ደስታ አይጥፋ ከቤትሽ ነፃ ፍሪ ደስተኛ ነሽ ❤❤❤❤❤❤የበለጠ ወደድኩሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ተሠኘሁላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firstethiopia6688
    @firstethiopia6688 Před rokem +18

    መሰባሰቡ በጣም ደስ ይላል
    ከምግቡ በፊት ፀሎት ተረስተዋል
    እባካቹ ምሳሌ ሁኑ
    አመስግናለሁ

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Před rokem

      እውነት ነው እኔም እያሰብኩ ነበር

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z Před rokem +26

    እኛ ሙዚቃሽን እየሰማን አድገን አርጅተናል አቺ ገና ነሽ

  • @user-df4dm6df2c
    @user-df4dm6df2c Před rokem +25

    ስለ የድሮ ጏደኛሽ የጨዋነት ልክ:ገንዘብ እንዴት ለቤተሰቦችሽ ያስተላልፍ እንደነበር እና ምን ያህል ጨዋ እንደነበር አምስት ሳንቲም ሳያዛንፍ ያደርግ የነበረውን ስነ ምግባሩን የገለፅሽበት ቁምነገርሽ ደስ ይላል።ያን የ ደግ ጊዜን....እንዴት የሰው ገንዘብ የማይነካ ቃል የማይታበይበይ እንደነበር አስታውሰሽናል ❤️

    • @mekdiesk5867
      @mekdiesk5867 Před rokem +2

      ሚኒሊክ ምርጥ ሰው

    • @lemlemyoni1703
      @lemlemyoni1703 Před rokem

      ሱዳን ስሰራ ፎቶሽ ጋዜጣ ኮርቼብሻለሁ

    • @asterMulaw5511
      @asterMulaw5511 Před 9 měsíci +2

      እሷ ስላላወቀች እንጂ እሄ ልበቀና ደግና ሩህሩህ ሰው ካረፈ 3አመት ሊሆነው ነው 😭😭😭😭😭

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Před rokem +2

    በጣም ይገርማል ሃይሚ በፍፁም እንዲህ አልጠበኩሽም ! በጣም ጠንካራና አስደናቂ ልጅ ነሽ !!

  • @merry359
    @merry359 Před rokem +2

    የኔ ትሁት ተባረኪ ኮሜንት ምንም ነገር ላይ ፅፌ አላዉቅም አቺ ጋር ግን ማለፍ አቃተኝ የ ዘጠናዋቹ ዉብ ፍልቅልቃ ሀይሚ እንወድሻለን ደስታሽን ያብዛልሽ ❤

  • @geessu2544
    @geessu2544 Před rokem +4

    ወይኔ በጣም ነው የምወዳት ሀይሚዬ እድሜ ጤና እስከነቤተሰቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ❤ማራኪ ወግ ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም ነው እናመሰግናለን ግዜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistedosa5990
    @tigistedosa5990 Před rokem +5

    የዘፈን አድናቂ አይደለውም ግን ፕሮግራምክ ደስ ስለሚለኝ አያለው በርታ ወንድሜችን

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +7

    ስወዳት አይይ ትዝታ የዘጠናወቹ ልጆች የት ናችሁ ሀይሚ ቆንጆ ስወዲሽ😍😍🙏

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před rokem +12

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ግዞዬ ስወድክ እኮ ሃይሚን ሳያት የሳን ዘፈን ስሰማ የኔ ምርጥ ምስራቆችን ነው የማልመው ግዞዬ በርታ ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ተባረክ ።

    • @destistories767
      @destistories767 Před rokem

      እግዚአብሔርን አመስግኝ መጀመሪያ እመቤታችን ራሷ የማትፈልገውን ነገር ለምን ትናገሪያለሽ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 Před rokem +4

    ሰንደሉ በጣም አሪፍ ሰንደል ነው ሀይማኖት የመልካም ዘመናችንን የምናስታውስባት ዘፍኝ ነች አቦ የእውነት የምስቅበትን ዘመን ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን❤❤❤

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 Před rokem +14

    She is down to earth humble ❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Před rokem +10

    Wow የሐረር ሰዎች በጣም ግልጽ እና ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያዊ በጣም ታምራላችሁ ስብስብ ብላችሁ ኢትዮጵያዊነትን እያሳያችሁን ነው :: በጣም ታምራላችኃለሁ ውድድድድድድ ❤🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹🌷🌹

  • @mariyamawit
    @mariyamawit Před rokem +40

    ልጆቿ ደስ ሲሉ😂😂ደስስ እሚል ቤተሰብ❤

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 Před rokem

      በጣም ቆንጅዬ ናቸዉ

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 Před 3 měsíci

      ከወንዱ ውጭ ከትግሬው ዘራፊ ግፈኛ ጄኔራል የወለደቻቸው ናቸው።

  • @tarikmanaye6034
    @tarikmanaye6034 Před rokem +3

    የዛሬውን አያድርገው እና ለመጀመሪያ ግዜ ቴሌቭዥን ላይ ያየሁት ኡማሂሬ ነበር ቲቪ ለኔ አዲስ ነገር ነበር አይ ግዜ ደጉ የ90"ዎች እንቁ ሀይሜ በእድሜ በጤና ኑሪልን

  • @mimizerom3158
    @mimizerom3158 Před rokem +14

    Beautiful family! I love your birds .stay strong and stay blessed!

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 Před rokem +4

    ሀይሚ አደኛ ያራዳ ልጅ ጥሩ ላይ ነው ያለሽው ተባረኪ ።ልጁንም ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋቹ ምድረ አበጣ አያስከፍላቹም ነፃ ነው

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes Před rokem +8

    Beautiful family ! I like her positivity and confidence

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Před rokem +6

    ፈታ ያለች ልጅ ሀይሚ አላህ ይጨምርልሽ የዘጠና እንቁ

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před rokem +5

    ሀይሚ ዋው!!! ምቾት ያለው ቀረቤታ አለሽ። ጨምላቃነት ወይም ሞልፋጣነት ወይም መጀነን ባጠገብሽ የሉም። ከነቤተሰብሽ አጨብጭቢያለሁ።

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem +7

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ሀይምዬ እንወድሻለን❤

  • @lovely3174
    @lovely3174 Před rokem +8

    ልጆቿ ደስ ሲሉ በተለይ ወንዱ😍😍😍

  • @rubyruby4591
    @rubyruby4591 Před rokem +6

    Sudanese love hayimi so much . I have Sudanese friends and they talk about her a lot as if she is their own people . Hayimi ❤❤

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Před rokem +2

    ደስ የሚል ላይፍ ነዉ ህሊና ሳይቆሽሽ ከሆነ ። ቀጥይበት ሀይሚዬ ሰዉ መርዳት በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ልጆችሽ ይደጉልሽ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ።ሹፌርሽ ብሆን ምን ይልሻል?????

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před rokem +1

    WOW! Haymi is gorgeous and still shining like a rising star. Blessed be thy family. Thank you Maraki Weg.

  • @kibrukibru212
    @kibrukibru212 Před rokem +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ግልፅነታችሁ ሀይሚዬ ከነ ቤተሰቦችሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @yesibethigi
    @yesibethigi Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰው ሰርቶ ተለውጦ ለቤተስብ ሲተርፍ ደስ ይላል❤❤❤

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 Před rokem +1

    ሃይሚ የኔ ልበ ቅን። በቃለ መጠይቅሽ ያየሁት እጅግ ቀና እውነተኛነትሽን ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Před rokem +5

    Beautiful family 💕.she is like a sunshine 🌞 i wish you all a good health and long life 🙏 10/10✅

  • @andretode9297
    @andretode9297 Před rokem +5

    🇧🇷 Sou fã n1 de Haimanot Girma. Desejo sucesso e Prosperidade.

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Před rokem +7

    She is rich in many ways. God bless all her family.

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 Před rokem +4

    እንደወትሮው ቆንጆ ፕሮግራም ሀይሚ ፈታ ያለች እውነትም የሀረር ልጅ

  • @senayitkasahun665
    @senayitkasahun665 Před rokem +7

    ገብርኤል ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ ሀይሚቾ❤❤❤

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p Před rokem +16

    ደስ የሚል ቤተሰብ ❤😊

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Před rokem +12

    ❤❤ሀይሚዬ ቆንጆ አሁንም ውበትሽ አልቀነሰም

  • @merci1093
    @merci1093 Před rokem +2

    ሀሚዬ የ90's ትዝታችን ኦማሂሬ አልበም መቼም አይረሳም❤❤❤

  • @user-oq7fs8wl6k
    @user-oq7fs8wl6k Před rokem +5

    ሀይሚ በፍቅር ነው የምወድሽ ወላሂ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @zahar607
    @zahar607 Před rokem +20

    1ሚሊዮን እያታ ይገባዋል ውብ ነው በርቱ ውበቶ ማማሮ❤🎉

  • @asterzerihun8066
    @asterzerihun8066 Před rokem +8

    የወንድ ልጇ መልስ ደስ ሲል

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před rokem +2

    wow betam des sil abo love you so much haimi, Thank gize for bringing her to your media.

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Před rokem +4

    ሀይሚየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ 🙏🙏❤️❤️🇪🇷

  • @thomassankara829
    @thomassankara829 Před rokem +4

    ሀይሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    90 ዎቹ ነን👌❤

  • @kiyakiya7156
    @kiyakiya7156 Před rokem +4

    ዘመን የማሽራት ምርጥ እና ሁሌ የማትቀየር❤❤❤ እንስት ሀይሚ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před rokem +2

    ኦ አምላኬ ደግሞ ዉበቷ ስታምር ብዙም አላቃትም ነበር ግዞ እናመሰግናለን 🥰🥰

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 Před rokem +3

    This was really nice! He really connected with her effortlessly

  • @geez2115
    @geez2115 Před rokem +8

    እውይይ አፌ ይቆረጥ ገብርኤልን አለች🙏

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Před rokem +16

    ድምጿ የሚገርምኮነው የበለጠ ደሞ እግዚአብሔርን ማመስገኛ ቢሆን🥴

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye4843 Před rokem +12

    Her energy is contagious ❤love you so much haimi you are one of my childhood favorite your still very beautiful ❤️ my god bless your family your children 🙏

  • @rahwa138
    @rahwa138 Před rokem +5

    Haymi.. omahire was my childhood memory
    Also my mother used to own supermarket, I remember we used to sell Omahire sendel

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Před rokem +3

    96 ተማሪ እያለሁ ነበር የማቀው ዘፈኗን የሰበታ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች እኛ ትምህርትቤት ፕሮግራም አዘጋጅተው 1ልጅ የሃይሚን ዘፈን ስትዘፍን ድምጿ የሷን ነበር የሚመስለው እድሜና ጤና ይስጥሽ ብለናል ከነቤተሰብሽ

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před rokem +2

    ከልጂ በላይ የሚያስደስት ነገር ምን ሀለ ❤❤ መዉለድ መታደል ነዉ።

  • @sisaymekuria1714
    @sisaymekuria1714 Před rokem

    ሀይሚዬ ያንቺ ስራዎችን ስሰማቼው ከውስጤ የመነጨ ደስታ ይፈጥልኛል አድናቂሽ ነኝ

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před rokem +6

    አይሚ ታድለሽ ሁሌ ከእናትሽ ጋር ነው የማይሽ በስማም ደስትያለሽ እኔም የስደት መልስ ከቤተሰቦቸጋር ነው የምኖር ደሞ ዘር መተካት የሚባለው አለጂ በልጂነቴ አግብቸ ሰለነበር ባልማግባት አልወድም ግን ልጂያስፈልጋል ሳረጂ እዲጦሩኝ ሳይሆን ዘርመተካት ግድ ነው

  • @Ethio.selam27
    @Ethio.selam27 Před rokem +5

    በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ከyou tube ደሰ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ግዝሽ በርታ

  • @filmonamanuel9536
    @filmonamanuel9536 Před 11 měsíci +3

    Am an Eritrean with endless memories of Haymanot Girma songs I would like to thank her again and again for the sweet songs she gave us during our childhood …. But I wonder y she is lost with this much talent?

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před rokem +19

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ ነው::

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem +5

    የማያረጅ ውበት የ90 ዎቹ ፈርጥ ሀይሚ በርቺ ❤❤🙏👏

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 Před rokem +13

    My beautiful Haymi 💖💖💖 thank you dear for all those blissful memories that sweeten our childhood with your lovely songs 🥰🥰🥰 May God bless your family and your children are so wonderful their love & playfulness shows how they were raised with tender love & free spirted joy 🤗🤗🤗 p.s your Pigeons(Dove) attraction towards you is they know you have kind spirit & innocent childlike personality also you're endowed with mesmerizing voice that they love listening to 🕊️🕊️🕊️

  • @zimaretube2607
    @zimaretube2607 Před rokem +8

    በጣም ስርዓት ያለው ልጅ.....ስርዓት ያለው ፕሮግራም

  • @emugodblessyoumyblessedsis9624

    She's so sweet and she's so happy I love it

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Před rokem +6

    She is beautiful and talented❤