“እራሴን ሳትኩ” - ብዙዎችን እምባ ያራጨችው የኩላሊት ታማሚዋ ወጣት አሁን ያለችበት ሁኔታ @EyitaTV እይታ ቲቪ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2024
  • Discover Ethiopia with EyitaTV.
    Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
    Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
    Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Komentáře • 74

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před 2 dny +11

    የኔ እናት ብዙ ግዜ ሳስብሽ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před 3 dny +21

    ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ "አግዚአብሔር " መጨረሻሽን ያሳምረው 🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 2 dny +7

    ጠንካራ ሴት ናሺ ቆንጆየ ጋዜጠኛዋ ደግሞ ማህተብሺ ሲምር

  • @befikirdessalegn8135
    @befikirdessalegn8135 Před 3 dny +30

    ፀበል ፀበል መጠቀም100009%ፍቱን ነዉ ስጦታቸን ፀበል ነዉ የኔ ቆንጆ 🎉🎉❤❤❤

    • @rabiaseid6695
      @rabiaseid6695 Před 3 dny +1

      ፋቄ ን ያላዳነ ፀበል አትቀባጥሪ ጂኒ መሰለሽ እንዴ

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před 2 dny +2

      ፍቄ ማነው ብረት ይሰበራል እንጨት ይሰነጠቃል ድንጋይ ይተረተራል ሰው ልኡል እግዚአብሔር ለሁሉም የመጨረሻው ጊዜ ሰቶታል ፍቄ ቀኑ ደረሰ ብዙ እድሜ ኖሮል ከቤቱ ወደ አባቱ በቃክ ተብሎ ሄደ ፎቃቄ አንድ ጥያቄ አለኝ እምነት አለሽ አንቺ አይመስለኝም ፀበል ሁሉንም ቡሽታ ያድናል ።

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 Před 2 dny +2

      በትክክል መወላወልን ትቶ ልብል ለልኡል እግዚአብሔር እአስገዝቶ በሽታ በሙሉ በፀበል ይድናልልልልልልልልል

    • @eskindertirfe8524
      @eskindertirfe8524 Před 2 dny

      Orthodox belief killed a lot of innocent patients. Holy water?? It's not satin or devil. It's a kidney failure. Don't be stupid

    • @Bio650
      @Bio650 Před 2 dny +2

      ፈጣሪ ለሰው ልጅ እውቀት ሠጥቶታል ከእውቀት አንዱ ህክምና ነው ፀበል መጠቀሙ በጎ ቢሆንም ህክምና መፍትሄ ይሰጣል

  • @birukKene-ou2jm
    @birukKene-ou2jm Před 3 dny +15

    አርቲስት ፍቃዱ "አግዚአብሔር " ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏🙏🙏

  • @user-eb6eg7pc3h
    @user-eb6eg7pc3h Před 3 dny +16

    ሕግዚአብሄር ይመስገን ሜልዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz Před 3 dny +16

    ሜሉ ፈጣሪ ይወድሻል በዚ በሽታ ብዙዎች አልፈዋል እኔ ኩላሊት ዲያሎሲስ የሚባል ነገር በአንቺ ነው ያወኩት በጣም መነጋገሪያ ነበርሽ በፍቄ በጎ ስራ ሜሉ ፊትሽ ውስጥ የሚያሳዝን ነገር አለሽ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Před 2 dny +2

    በመጀመሪያ ሜሊ እንኳን ለዚ አበቃሽ ❤❤ሲቀጥል ጋዜጠኛዋ አንደኛ ነሽ በጥሞና ሰምተሽ ነው ምጠይቂው አንችና መሰረት በዙን እወዳቹሀለው ትችላላቹ❤❤❤

  • @Azebtadesse6090
    @Azebtadesse6090 Před 3 dny +7

    ሄሉ እራሷን እንዝርት ብላ የምትጠራዋን ቲክቶከሯን ትመስላለች ልበል የእኔ ጠንካራ እህት እግዛብሄር አላማው ብዙ ነው በአንቺ ላይ ወደ ፊቱ በእየእለቱ በምስጋና ተመላለሽ❤❤

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 2 dny

      አዎ ትመስላለች ጉራጌዋ ፀጉር ረዝምዋ ፊታቸው ሁለቱም ፀይም ናቸው ይምሳሰላሉ

  • @MenaTsegaye-uq7nu
    @MenaTsegaye-uq7nu Před 3 dny +10

    እህቴ በሽታ ሁሉ የሴጣን ነው ፀበል ተጠመቂ

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይማራሽ ውድ እህታችን

  • @user-fg4mv5ou6o
    @user-fg4mv5ou6o Před 17 hodinami

    የልጄን እምነት ልግለጽልሽ"ዛሬን ያኖረኝ አምላክ ነገንም ያኖረኛል" ትላለች ያለ ነገር አላኖረሽም ትድኛለሸ የአቡነ እጨጌን ጸበል እምነት ስእል ተሻሺ እናትና ልጁ ይማሩሽ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 dny

    ሚሊ ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እስከመጨረሻ ይፈውስሽ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Před 2 dny +1

    ሚሊዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 Před 2 dny +3

    እኔ በአነድ ኮላሊት 30 አመት አለሁ ግሪክ በስደት ስኖር አውጥተው ነው የነገሩኝ እስካሁን አለሁ አይዞሽ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 2 dny +1

      እንኩዋን እግዚአብሄር አኖረሽ የእኔ እህት❤❤❤

  • @user-xh8ug7nj1h
    @user-xh8ug7nj1h Před dnem

    የኔ ቆንጆ እመአምላክ በምህርት እጆቿ ትዳብስሽ ከህክምና ተጨማሪ ጰበል ጠጭ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 Před 2 dny

    ቅዱስ አማኑኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ🙏

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 2 dny

    ስኳሩ ነው ኩላሊትሽን ፊል ያደረገው ቶሎ ስላልታወቀ እግዚአብሔር አዘጋጀልሽ ነፍሱን በገነነት ያኑርልን🙏

  • @airortube
    @airortube Před 2 dny +1

    ሜሊየ በርች ጀግና ነሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Před 3 dny +4

    እማምላክ ትጠብቅሽ ሜላትዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ጨርሾ ይማርሽ

  • @kefasemeon
    @kefasemeon Před 3 dny +2

    😢 አይዞሽ

  • @user-dx2tt6vb2x
    @user-dx2tt6vb2x Před 9 hodinami

    Ekan.lezeh.qen.Aqoyesh.tsebele.hiji.❤❤❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 3 dny +4

    God is good

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ ሆነሽ ስላየውሽ ነብስ ይማር ባፀደ ገነት ያኑርልን

  • @Emube1
    @Emube1 Před 2 dny

    የኔናት አላህ መጨረሻሽንያሳምርልሽ ወላሂ በጣም ከባድነው ተመስገን በይ ከ20ሰው አችንሲተውሽለምክንያትነው አላህ ጨርሶይማርሽጠካራሴት ሰላምለሀገራችንፍቅርለህዝባችአሜንበሉ😢

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Před 2 dny

    ሜሉዬ ስላየሑሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ። ዘመንሽ ይባረክ እንኳን ለወግ ማረግ አበቃሽ ።የጋሽ ፍቄን መልካም ስራ መቼም አይረሳም ነብሱን በአጸደገነት ያስፍረዉ ለቤተሰብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጽናቱን ይስጥ በጣም የሚወደድ ሰዉ መልካም ስራዉ ሲታወስ ይኖራል❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

    • @samueltmrtu3530
      @samueltmrtu3530 Před 2 dny

      Bego Sra mesrat lerash new Egziabhier Beaxede Genet Yanurew

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 Před dnem +1

    Betam betam tenkara nsh bewnat ena enja men endmlsh ewnat

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 2 dny +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል አታቆርጪ

  • @user-jo5de5kv8l
    @user-jo5de5kv8l Před 3 dny

    Egizihabiher yimesgen silehulu ngr❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Yemareyame21
    @Yemareyame21 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Před 2 dny

    አለህ ጨርሶ አፍየ የድርግሽ ሜሉ ሰሞኑን ኢየሰብኩሽ ነበር😊

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 dny

    ደግ አይሙት ነፍሱን ይማረው

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 2 dny

    እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @hiwothiwot7180
    @hiwothiwot7180 Před dnem

    Egzabar yerdash weda kebad nw awkalhi ye name father 2 fall argol 3 amet honal gen beka ye geta fekad nw menydrg esu yedrslachu tebarki ehetawa

  • @selemawitkidanensur6640

    🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před 3 dny

    Egziyabhre alama alew anchin biziy dereja yakoysh ahunim Delu yanchi new mikngatum Egziyabhre ahunim kanchi gare new Egziyabhre chrso yemarshi betame tenkara lij neshi baleshim betame melkam bale new Jegena neshi

  • @user-sm5zu5pk1y
    @user-sm5zu5pk1y Před 3 dny +1

    😢😢😢

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 Před 2 dny

    ባልየው እሮጭ አትሌት ሞፋርን (እግሊዝ የሚኖረው ሱማሊያዊው) ይመስላል

  • @user-sg2sc8fv6y
    @user-sg2sc8fv6y Před 2 dny +1

    አርቲስት ገነት ንጋቱ ላይ የቀረበች እናት ልጇን እናትርፋት ታው ቤተሰብ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይማራሽ😢❤

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 Před 3 dny +1

    She is amazing. God ,look at her husband and family. She is beautiful inside and out. She even don't look like having a headache let alone a patient looking for kidney transplant. Stronger than her age. I have got a lesson how the transplant process law. Waiting for the 2nd interview. RIP artist Fikade.

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 2 dny

    ፀበል ሄጄ❤

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 Před dnem +1

    እንዝርትን ትመስላለች።

  • @user-yn9uv9wn3z
    @user-yn9uv9wn3z Před 2 dny

    አላህ አፊያ/ጤነነት/ይስጥሽ

  • @asmaragada2202
    @asmaragada2202 Před 2 dny

    Gazetegna bilo zim😮

  • @kidesthabtea4227
    @kidesthabtea4227 Před 3 dny +4

    እረ ታውራበት አፍአፏን አትበያት

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před 2 dny

      የጋዜጠኝነት ልምድ ማነስ ነው ታስተካክላለች ብዬ እገምታለሁ

  • @emenetmengesha2054
    @emenetmengesha2054 Před dnem +1

    እዝርትን ትመስላለች።

  • @brekwarratulama
    @brekwarratulama Před 2 dny +1

    Hizbachin ye araba hagar...palm oil mamagab yaqom...hagar wusti erasu yemimarat zayitochi batam adagna...zayitochi nachu...la kulalit wanna mansiee...nachu...

  • @MdJherin
    @MdJherin Před 17 hodinami

    Fetary cherso yemaresh

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před 3 dny

    Sebl Sebl Sebl

  • @osmantube1317
    @osmantube1317 Před 3 dny +2

    የምር ዴጋግ የሀገራችንም ሰዎች አሉ እራሱን አሳልፎ እስከመስጠት

  • @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
    @Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja Před 2 dny +1

    ራሄል ኣለባበስሽ ወዴት ነው ደረትሽ ሸፈን በዪ እንጂ

  • @user-ji3gd5tu2r
    @user-ji3gd5tu2r Před 3 dny +2

    መጠየቅ አትቺይም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 3 dny +5

    🙄ታዉራበት እንጅ

  • @senaitsetant748
    @senaitsetant748 Před 2 dny +1

    እግዚኣብሔር እጁን ይዘረጋልሽ totally wrong የስካር በሽተኛ እና የደም ግፊት ስላለብኝ Transplant ማረግ አልቻልኩም። ማነው ያለው? እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ልሆን ይችላል መቸም ኢትዮጵያ ውስጥ ማይሰማ ነገር የለም። ኤኔ እንደዛ አይነት Hospital ነው ሚሰራዉ። አሜሪካ ካናዳ ኤሮፓ ህንድ አገር etc Diabetics and high blood pressure ያለው ሰው easily ነው Transplant ሚያደርገው44። ከቤተሰብ ሲሆን በጣም ጥሩ ነው ካልሆነ ግን ያው ተራህን ጠብቀህ እንድያውም ሁለቱን kidneyand pancreas ሁለቱን በአንዴ ይቀየርልሀልPeriod!
    እኔ ማቃቸው ኢትዮጵያውያን ቡዙ አሉ። እንድያም ለvacation የመጡ ሳይቀሩ። ሰው በ diaylisis እያለ ካረፈ ለማንም ታማሚ አይነገርም it’s very Confidential!

  • @user-yn9uv9wn3z
    @user-yn9uv9wn3z Před 2 dny

    ጋዜጠኛዋ ምነው ንግግር አብዛሽ? ዋአው እእእ የሚሉ ድምፆችን ልታቆሚ ይገባል

  • @Tigisttigist-jw9vz
    @Tigisttigist-jw9vz Před dnem

    ❤❤❤❤❤

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 Před 2 dny

    እግዚአብሔር ይማርሽ