የኔ ‘ይቅርታ’ ግን ከማንም ሰው ይለያል! አሳዛኙ የአራት ልጆቼ አባት እና የእኔ ታሪክ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Komentáře • 2,5K

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Před měsícem +238

    ከእርሱ ጥፋታ ያንች ዝምታ የቤተሰቦችሽ ትብብር ይገርማል እውነት በጤናሽ ነው ብሎ ለማሰብ ይከብዳል ያውም በዚህ ሰበብ በሚፈለግበት ዘመን ።

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před měsícem +372

    አንቺን አስሮ ነበር መግረፍ ሰው አስር ጊዜ ባሉን እጅ ከፈንጅ እየያዘ አብሮ ይኖራል😢😢😢ደግሞ ፖሊስ ደፍሯታል ሲልሽ ጨዋ ባል እንዳለው አያደርግም ትያለሽ😢😢😢ደነዝ ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገሽ ምን አይነት የስነልቦና ውድቀት ነው 😢ይቅርታ ተመልካች እንደ ሴት ደሜን አፍልታዋላች እየፈረድኩ አይደለም ግን አበዛችው ዱንዙዝ ኤጭ😢😢😢

    • @user-gu6cs5zi7i
      @user-gu6cs5zi7i Před měsícem +19

      የማትረባ ስለሆነች ነው

    • @MehabubAmetula
      @MehabubAmetula Před měsícem +7

      Subhanllah! እኔም በጣም ገርማናለች

    • @MehabubAmetula
      @MehabubAmetula Před měsícem +18

      መፍረድ ሳይሆን ግን ጤነና ናት?
      ምነው በሽታ የሚባል ነገር የለም እንዴ

    • @AlemnshYouTube
      @AlemnshYouTube Před měsícem +7

      የማትርባ አሁን ያናደዳት ሰራተኛ ጋ መተኛቱ ብቻና ብቻ ነው

    • @jefike6894
      @jefike6894 Před měsícem +27

      እሷ የራሱዋ ጉዳይ ልጆቹን እያስገባች ምታስደፍረው ፍትህ እንጠይቃለን ለትንሿ ልጅ😢 ፍትህ አሌክስ ፍትህ ለትንሿ

  • @hamble882
    @hamble882 Před měsícem +159

    ምን አይነት ነገር ነው? ያምሻል???? የሄ የጤና አይደለም:: ቢያንስ የሴቶች ጥቃት ማሰቆም ነበረብሺ:: የቤት ሰራተኛን የደፈረ ለፍርዲ ይቅረብ! ፋትህ ለትንሿ ልጂ!!!! 😭😭😭

    • @alembekele3253
      @alembekele3253 Před měsícem +7

      የሆነማ ድግምት አድርጎባታል ብዬ አምናለሁ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      @@alembekele3253 ባል አምላኪ ይህም ትዳር ሆኖ ያየችውን እየካደች በትዳር ለመኖር ፈልጋ ነው

    • @amharicschool8418
      @amharicschool8418 Před měsícem

      She is sick too

    • @user-tn8ok4yw7y
      @user-tn8ok4yw7y Před měsícem

      በጣም ባለጌ ነሽ የ ሰው ሰው ሲደፍር ዝም ብለሽ አላህ የስራሽን ይስጥሽ ወላሂ በጣም ታሳፍሪያለሽ

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d Před měsícem

      ​@usአትፍረጂአላህነውየሚያቀው
      ደግምትአሰርቶባትይሆናልer-tn8ok4yw7y

  • @barchebarch6783
    @barchebarch6783 Před měsícem +35

    በነገራችን ሴትየዋ እራሱ ትክክል አደለችም የጤና ችግር ያለባት ነው የሚመስለኝ

    • @hiruttsegaye3736
      @hiruttsegaye3736 Před měsícem

      Eneda yehan hulu mekera ayeta bayamate yegeremeshale koma mehadewa erasewa

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Před měsícem +42

    ያ አላህ ትግስቱን እስከ መጨረሻው ለመስማት ምን አይነት ባለጌ ሴት ነሽ ልጅቷ ተደፍራ ስለ ወርቅሽ መሰረቅ ነው ለፖሊስ የተናገርሽው አንቺ ነሽ ዋና ተባባሪ ለፍርድ መቅረብ አለብሽ እንዴት ታናድዳለች ያ ኢላሂ 😢

    • @Emeye633
      @Emeye633 Před měsícem +1

      እራስ ወዳድ ነች በጣም አሳፋሪ!!

    • @user-qo8ql1zv3d
      @user-qo8ql1zv3d Před měsícem

      አልተደፈረችም አውቃ ነው ለምን አልነገረቻትም ተደጋጋሚ ነው አለች

    • @user-qo8ql1zv3d
      @user-qo8ql1zv3d Před měsícem +1

      አይንሮዋ ልክ ላይሆን ይችላል አትፍረድ ሴቶች

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Před měsícem +157

    አንች እራሱ ወንጀለኛ ነሺ ስንቱን ህፃን አስገድዶ ስደፍር ነው የኖረ 😢 ያች ህፃን ልጂ ካካዋን መቆጣጠር እስኪያቅታት የውነት እዴት እዳዘንኩብሺ ጤነኛ አይደለሺም የወንጀለኛ ተባባሪ

    • @SsZz-ni4tc
      @SsZz-ni4tc Před měsícem +4

      በጣም ትክክል

    • @selameselame234
      @selameselame234 Před měsícem +3

      ሞያብላ ታወራለች ደንዝዛነው ???

    • @misrakberehanu6449
      @misrakberehanu6449 Před měsícem +1

      Yeche dense doma nech

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +7

      ገና የገዛ ሴት ልጁንም ይደፍራል! ያኔም እሷና ዘመዷቿ ትዳሩ እንዳይፈርስ አይተው እንዳላየ ይሆናሉ! ቱ !!አፈር ይብሉ

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před měsícem +2

      ትክክል እሷም የሱ ተባባሪ ናት በሽተኛ ነቱን እይወቀች እየሰራች እየቀለበች ለደሃ ጠንቅ ትሆናለች 😏🙄🤐

  • @user-pb1ec7fn3q
    @user-pb1ec7fn3q Před měsícem +160

    የኔ እህት ባለ ሳሳት አሁንም እርጉዝ ነሽ በዛ ላይ ከዚህ ሁሉ ሴት ጋ ሲስለከሰከስ ጤናውስ እንዴት ነው ተመርምረሽ ራስሽን እወቂ ከዚህ ቡሀላ ከዚህ አይነት ሰው ጋ መኖረሽ ከባድ ነው ፍቺው!

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Před měsícem

      ይሄን ሁሉ አውርታ አብረው ይኖራሉ?

    • @EdlawitKekeba
      @EdlawitKekeba Před měsícem

      አ​@@PeacefromJesusኧረ ይቺ ተአምረኛ ናት ትኖራለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Kanal0809
      @Kanal0809 Před 20 dny

      @@EdlawitKekeba😂😂😂😂😂

  • @basazenlegesse549
    @basazenlegesse549 Před měsícem +106

    ፖሊስ ሊይዘው ሲል ለምንድነው የተከላከልሽለት? እሄን ሁሉ ወንጀል ሰርቶ አለመክሰስ የሌባ ተባባሪ መሆን ነው:: ሰውን የሚያስከብረው እራሱ ባለቤቱ ነው!!

    • @user-fn1bi2xz1u
      @user-fn1bi2xz1u Před měsícem +1

      Benegerachen lay betam koshasha serategnoch alu atkerakeri

    • @speakmytruth
      @speakmytruth Před měsícem +1

      Yes correct

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem

      are eci enkefe nati tu ecanane seratna sidefer zime yalci😮 sgerawane eskilqe defero tu ycinma ydfati

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem +1

      erasa mtaser alebati weglna nati tu wedqi nati

  • @harrysis7182
    @harrysis7182 Před měsícem +24

    ፍት ለ15 አመት ህፃን 😢

  • @user-ev1ch8uc5f
    @user-ev1ch8uc5f Před měsícem +28

    ምን አይነት ደካማ ሴት መጣችብን: በጌታ! አንቺ እራሱ፡ ወንጀለኛ ነሽ። ሴሰኛ ባል ተብዬ ቤትሽ ዉስጥ እያለ፡ ምስኪን የቤት ሰራተኛ አህቶቻችንን እያስገባሽ፡ የምታስደፈሪያቸዉ። በተለይ ህፃንዋን ሰራተኛ ካካዋን መቆጣጠር ፡ እስኪያቅታት አበላሻት ያልሽዉ፡ እግዚአብሔርን ፡በጣም እረብሾኛል። ፌስቱላ ተይዛ፡ ወይም ግብረሰዶማዊ ጥቃት ተፈፅሞባት ነዉ።😢😢 ምን አይነተ ዝተትነሽ በጌታ

    • @KamilaAli-fg5sr
      @KamilaAli-fg5sr Před měsícem +1

      በጣም ወላሂ

    • @hiruttsegaye3736
      @hiruttsegaye3736 Před měsícem

      ​@@KamilaAli-fg5srerategnochuko felegewe nwe mitegnut gen esewan yafezezat neger ale ateferedu

    • @lulululu_20
      @lulululu_20 Před měsícem +1

      አፋ አለኝ ብላ ማዉራትዋ።

  • @thankyouGod2119
    @thankyouGod2119 Před měsícem +159

    ፈጣሪ ይርዳሽ ትክክለኛ የአዕምሮ ጤንነት ላይ መሆንሽ ያጠራጥራል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před měsícem +88

    ይቅርታ ግን እህቴ ስለደረሰብሽ ሁሉ ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ እንደ እኔ እንደ እኔ ምንም እስከ አሁን ድረስ በተናገርሽው ምንም አይነት የሚያስተምር ነገር አልሰማሁም አንጀቴን ነው ያሳረርሽው እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ ይልቁንስ አብዝተሽ ፀልይ በእስልምና የሚደረግ የሚረዱሽ ይርዱሽ ህክምናም ከሆነ ወደ ህክምና ሂጂ መጨረሻ ላይ ለአይምሮሽ ያሰጋል እግዚአብሔር ይማርሽ ለራስሽም ለልጆችሽም በጤና በሰላም ኑሪ ወንድሜ አንተም ብርታቱን ይስጥህ የስውን እሮሮ ማዳምጥ አይደለም የራስን ገበና ሸክም መሸከም አቅቶናል አንተ የሰው እሮሮ ማዳምጥ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @abdelaawol9872
    @abdelaawol9872 Před měsícem +53

    አሌክስ በጣም ይቅርታ አድርግልኝ ይህችን ሴት በቀጥታ በህግ እንድትጠየቅ ነው ማድረግ ያለብህ።
    ምክንያቱም በእራስዋ ቤት በገዛ ባልዋ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ብዙ እህቶቻችንን እየተደፈሩ በአይኗ እያየች እራስ ወዳድ ስለሆነች ትዳሯን ለማቆየት ስትል የብዙ እህቶቻችንን ሂወት እንዲመሳቀል አድርጋለች። ይህንንም በእራስዋ አንደበት ምስክርነት ሰጥታለች ስለዚህ እሷንም ባሏንም ለህግ የሚቀርቡበትን መንገድ መስራት አለብህ ። አሁን አንተ ጋር መጥታ የምትለፈልፈው ምን እንድታደርግላት ነው ። እንደዚህ ፕሮግራም በንዴት የተከታተልኩት የለም። እሷ የራስዋ ጉዳይ ነው። ጠያቂ ላላገኘው የብዙ እህቶቻችን ስቃይ እና መከራ ስትል ለፍትህ መቆም አለብህ ። ደግሞ ከታሪኩ እንደተረዳሁት ቤተሰብዋም ጭምር በዚህ ወንጀል ተባባሪዎች ናቸው። እባክህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእህቶቻችን እላለሁ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc Před měsícem +2

      እውነት ነው ፈረንጅ ሀገር ቢሆን ከ40አመት በፊትም ቢሆን ፍትህ ያገኙ ነበር። ያሣዝናል እንደዚች ሴትዮ ያስጠላኝ አዛባ የሆነ ሰው የለም። ልበ ድፍን በጣም የምታስጠላ ቁሻሻ ናት። እውነት ውስጥዋ የለም።

    • @selamhailu1990
      @selamhailu1990 Před měsícem +1

      @@abdelaawol9872 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q Před měsícem +1

      yess ትክክል ይች ሴትዮ ጥቅመኛ ከመሆኗ የተነሳ😏😏ቡዙ እህቶችን በባሏ ኣስደፍራለች በህግ ትጠየቅልን

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 Před měsícem

      የእውነት አዎ

  • @helinamulatu2957
    @helinamulatu2957 Před měsícem +9

    ሴትየዋ እራሳዋ ጤነኛ አይደለችም ወይም ተባባሪ ነች ሲቀጥል ሰራተኛ ላይ ንቀት አለባት

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Před měsícem +15

    የኔ እናት እንዴት ቢያደነዝዝሽ ነው እንደውም ትግስትሽ በዛ ይህ ርካሽ ሰው ነው ሰው ቀርቶ ከእንስሳም አይወዳደር እንስሳትም ስርአት አላቸው 😢 ፈጣሪ ላንቺ ያለው አለ አይዞሽ ይህ ሄደብኝ ብለሽ መቆጨት የለብሽም ሂወት ይቀጥላል ፈጣሪ ይካስሽ እንኻን ሄደልሽ

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 Před měsícem +128

    በናታቹ እህቶቼ ልምከራቹ ባላቹ ሲማግጥ ከያዛቹ ፍቱት ምንም ይቅርታ አታድርጉለት ይቅርታ አታርጉ መቼም አይለወጡም

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 Před měsícem +4

      እረረረ ተክክል እኔ ተቃጠልኩኩኩኩ

    • @Git7y
      @Git7y Před měsícem +4

      ሳህ ደሞ የምን ድጋሚ አብሮ መኖር ነው መፍታት እያለ ሆይ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem

      😂😂

    • @dagemadis6424
      @dagemadis6424 Před měsícem

      እውነት ነው እኔ አንዴ ይቅር ብለው ደገመው 😢😢😢እፉ ተላቀኩት ደሞ እኮ ማሀላቸው😅😅😅😅 የሰላም ሂወትእየኖርኩ ነው

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 Před měsícem +1

      በትክክል ይኸ ነው መደረግ ያለበት። ይቅርታ አረኩለት፣ እናቴ ተይ አለችኝ ሰበብ አስባብ ነው ህይወት ትዳር የግል ነው ።

  • @fikir1677
    @fikir1677 Před měsícem +98

    አለምሰገድ ይች የ15 አመት ያለቻትን ልጅ አፈላልገህ ማግኘት አለብህ ከሁሉም እሷ ናት ያሳዘነችኝ አስቡት እስኪ ሰገራዋን መቆጣጠር እስከሚያቅታት ምናይነት ጭካኔ ነው አንድት ምንም የማታውቅ የገጠር ልጅ ወንጀል ነው ሲያማት ጤና ጣቢያ መውሰድ ነበረብሽ አንች እራስሽ እነት ያማል 😥😥😥😥😥😥😥

    • @haimanotweldegabir8923
      @haimanotweldegabir8923 Před měsícem +4

      እውነት ብለሻል! የ15 ኣመት ልጅትዋ በጣም ታሳዝናለች።

    • @fikir1677
      @fikir1677 Před měsícem

      @@haimanotweldegabir8923 በጣም ነው ያለቀስኩት አስቡት እስኪ ሳምንት ስትተኛ የራሷ ልጅ ብትሆን ዝም አትልም ሰውየው በዚች ለጅ ጉዳይ ተገቢውን ቅጣት ማግኘት አለበት😥😥😥😥

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 Před měsícem +2

      Hasband and wife abused her day and night, the poor girl had no one to protect her 😭😭

    • @mariyahiwi1168
      @mariyahiwi1168 Před měsícem +1

      እዉነት ነዉ ።

    • @tigib6790
      @tigib6790 Před měsícem +5

      እውነት ነው እኮ ልጆቷ ታማ አቅቷት ተኝታ አቧቷ ነግረዋት ዝም ማለቷ ቢያንስ እንኳን ብታሳክሚያት ይሄን ያች ህፀን ልጅ የፊስቱላ በሽተኛ ሆና ይሆናል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před měsícem +179

    ያንቺስ የባሰ ነው የባልሽን ዝርክርክነት እያወቅሽ ቤትሽ የገቡትን ሰራተኞች በባልሽ የምታስደፍሪ በህግ መጠየቅ አለባችሁ ይሄኔ ስንቱን አስረግዟል።

    • @Holyshit-ku4fn
      @Holyshit-ku4fn Před měsícem +3

      እውነት

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před měsícem +1

      ewenti newe zgacine getane eda ecane eydfere zmi eyayci weye ersane aldaneci weye mitamxacewene sertna dfero cerese way😢

    • @RahmaRahma-tx1vk
      @RahmaRahma-tx1vk Před měsícem +1

      እውነት

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před měsícem +1

      Tinsh lij beta endet tasgebalech

    • @Hanan7153
      @Hanan7153 Před měsícem

      Exactly

  • @gitariku11
    @gitariku11 Před měsícem +6

    በጌታ በኢዩሱስ ክርስቶስ ስም !!
    አጠቃላይ ከነቤተሰብሽ በእጋንንት እስራት ውስጥ ነው ያላችሁትና
    1ኛ በቤትሽ ለእንጀራ ብለው ምሰሩት ልጆች ላይ የአስገድዶ መድፈር ሰውዬውወንጀለኛ ነው:: አጠቃላይ አንቺና ቤተሰቦችሽ ተባባሪ ወንጀለኞች ናችሁ በህግ ልትጠየቁ ይገባል
    2ኛ አንቺ በጣም ታመሻልና ታከሚ እንድሁም ከዚህ ከአጋንንት እስራት ልፈታሽ የምችል የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ብቻ ነውና በጌታ በኢየሱስ እመኚ
    3ኛ ሰውዬውን እየነዳው ያለው የአጋንንት እስራት ነውና ለፈውሱ የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስን ይቀበል
    ለሰራው ወንጀል ግን እሱ ለህግ እንድቀርብ እባክህን አለምሰገድ ለህግ እንድቀርብ በእግዚአብሔር ስም እለምንሃለሁ

  • @MareZt
    @MareZt Před měsícem +3

    አንቺ ኖርኩት ያልሽዉን ህይወት እኔ ጨርሼ ማዳመጥ እንኳን አልቻልኩም ጋዜጠኛዉ እ/ር ትግስቱን ይስጥህ

  • @lilitaye688
    @lilitaye688 Před měsícem +43

    ሴት ልጅ የራሰ መተማመን ከሌላት እንዳንቺ ነዉ የምትሆነዉ በዉነት በጣም ተናደድኩብሸ

    • @solianakonjo
      @solianakonjo Před měsícem

      ባሌ አንች ደሞ ብሎ ካወራኝ ልገለዉ ነዉ ምደርሰዉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      @@solianakonjo ትክክል! ራስሽን ማስከበር ያለብሽ ራስሽ ነች። ዛሬ ሴት ልጅ ሰርታ መኖር በምትችልበት ዘመን ለአዉሬ ወንድ ተብሎ ወንጀልና ፀፀት ዉስጥ መዘፈቅ ምን ይባላል ?

  • @rahwastella9352
    @rahwastella9352 Před měsícem +48

    ሴቶች እባካቹ ያለንን ክብር እንወቅ ይቅርታ ሚባል እና ማይባል ነገር እንወቅ ምንም ማድረግ እንችላለን በራሳችን ብቁ ነን ወንድ ላይ ጥገኛ ከተሆነ ለመወሰን ከባድ ነው

    • @user-hh4ye8um1p
      @user-hh4ye8um1p Před měsícem +1

      እውነትነው የዝችደሞ ባሰምንአይነት ጅልነች አቃጠለችኝ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před měsícem +62

    አንቺም የማትረቢ ነሽ ብዙ ነገር እያየሽ ቢቀርስ ምን ሊረባሽ ይሄ ሴሰኛ ጥፉቱ አንቺ ጋር ነው ይበልሽ ኤጭ

    • @Hanna-db2ck
      @Hanna-db2ck Před měsícem +2

      ሴቶች ብዙዎቹ ስንት በደል እየደረሰባቸው እርግፍ አድርጋ ብትተወው ፈጣሪን አርቅልኝ በቃኝ ለኔ ጎጂ ከሆነ እማይሉ ለምን ለወንድ ከሚያለቅሱ ለፈጣሪ ቢያለቅሱ ደሞ ተደፋሪዋ ላይ ከመፍረድ ባልዋን ድራሽ አባቱን ማጥፋት የሱ ነው ጥፋቱ አለቀ

    • @tofik255
      @tofik255 Před měsícem

      ምክርና ዱላ ለሰጪው ቀላል ነው

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 Před měsícem +21

    ሴሰኛ ባል ይዛ የ 15 አመት እና የ 16 አመት የገጠር ልጅ ትቀጥራለች እኔ አፈር ልብላ ለሊት ቧንቧ ስር ካካ እስታደርግ አስጨንቆ እየደፈረ ዋየው😢😢😢😢😢ፍትህ ለኢዮጵያ ታዳጊ ህፃናት ፍትህ ፍትህ አንቺን እና ባልሽን ነበር በጋዝ ማቃጠል አፈር ብይ እኔስ በጣም አመመኝ ስታወራው አይዘገንናትም ደግሞ ቧንቧ ስር ካካ አድርጋ ሳምንት ስትተኛ ሃኪም ቤት ለምን አሎሰደቻትም ኢሰበአዊ ፈፅሞባት ቢሆንስ እረ ወየው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @NasArage-xs6rw
      @NasArage-xs6rw Před měsícem +1

      😭🥺

    • @oumersurur1236
      @oumersurur1236 Před měsícem +2

      ሆን ብላ 15 እና 16 አመት ሰራተኛ እየቀጠረች ነዉ ምታስደፍረዉ መጠየቅ አለባት

    • @kalteshome8678
      @kalteshome8678 Před měsícem

      ምን አይነት ጉድ ነው በጌታ

    • @FaffiHussien
      @FaffiHussien Před měsícem

      Ze med yelem shemgele yelem
      Badebabay ysew ayeb mawerat haram new

    • @FaffiHussien
      @FaffiHussien Před měsícem

      Lpolis atszewem

  • @Hanna-db2ck
    @Hanna-db2ck Před měsícem +5

    😮😮አሁን ካንቺ ምንም አልተማርንም ባለጌው አንቺ ነሽ በቤተሰብ ታላኪካያለሽ እንደህጻን እሚያናድድ ነገር እንደጀመረ ይጨርስሽና ታርፊዋለሽ

  • @yaagewlij4134
    @yaagewlij4134 Před měsícem +177

    አልፈርድም ግን ይቺ መስማት አልቺልም ደሜን የምታፈላ ናት 😂ጅል

    • @user-xz3iy6ti5m
      @user-xz3iy6ti5m Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂

    • @መልከማሪያም
      @መልከማሪያም Před měsícem +12

      ወንጀለኛም ናት እንጂ የማን ከብት ናት ያችን ህፃን ልጂ ካካዋን መቆጣጠር እስኪያቅታት ስደፍራት😢

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Před měsícem +5

      በጣም ስታስጠላ😢😢

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem +14

      ወዳ አይደለም ተው አትፍረዱ ያሰራባት ነገር አለ 😢😢 የአፍዝ ያደንግዝ

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 Před měsícem

      😂😂

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před měsícem +76

    ሰውየው በተፈጥሮ ሳይሆን በሌላም መንገድ አድርጎአት ልጅቷን አበላሽቷታል ለህግ ይቅረብ ፍትህ አንቺ ቤት ለገቡት ሰራተኞች።።። ይሄ ሰይጣን ነው።።።።

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 Před měsícem +2

      Lejitoan abelashtoatal leza new kaka mekotater yakatat, le lejetoa menem alazenechelatem betam new yemtanadedew. Yehe setan mesekel alebet.

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 Před měsícem +3

      Yessss he did something for her for sure this is not easy 😔 he's evil

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 Před měsícem

      @@selamawitgebretsadik3097 Gebresedom new sewyew

    • @zeritufetene
      @zeritufetene Před měsícem +1

      Eko esam yasteykatal belejochu😢 bteley behetana😢

  • @user-tc2jb2mv4e
    @user-tc2jb2mv4e Před měsícem +65

    ሴቶችና ህጻናት መብት ተሟጋቾች ይህን ሰው መያዝ አለባቸው አንድ ህጻን ልጅ በመድፈሩ

    • @rahel6046
      @rahel6046 Před měsícem +6

      እራሱዋ ሴትየዋም እንደተባባሪ መጠየቅ አለባት በዝምታዋ

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq Před měsícem

      አወ አሧም ተባባሪ ናት አፈር ያሥበላችሁ ሠራተኛ የሠራዉን ካልበላ ለምን ተጋደመ ይዞህ ይህድ ፈጣሪ​@@rahel6046

  • @user-iw4be6ol1o
    @user-iw4be6ol1o Před měsícem +6

    አለምሰገድ ደግሞ አንዳድ ግዜ በጣም ታናዳለክ። ብዙ ችግሮችን ከመስማት የተነሳ ውስልትናውስ ይሁን ብለክ ቀለል ለማረግ ሞከርክ ያሁላ በደሉን። እናቷ ያለቻት የልጆችሽን አባት አትክሰሺ ነው እንጂ ስለወሰለተባት ብቻ አይደለም። አንዳድ ቤተሰብ እንዲ ነው በቃ ስትሞት ነው ምናልባት ለክስ የሚሆዱት። ልጃቸውን የሚወዱ፣ ለማሳደግ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ደግሞ አላግባብ ሲጮህባት እንኳን ደስ አይላቸውም እንኳን ከሰራተኛ ጋር ሲዳራ እያዩ ዝም ሊሉ ይቅርና። ቤተሰቦችሽ ከባልሽ እኩል ነው የጎዱሽ። አንቺ ደግሞ በትንሻ ልጅ ተጠያቂ ነሽ እሷን በእርግጠኝነት ደፍሯት ነው። አባትሽ ስትጨቃጨቅ አይቷታል። ያለፍላጎቷ ተገዳ ነው ያደረገችው። በእርግጠኝነት አንቺ እንዳልሽው በገንዘብ ሳይሆን እገልሻለሁ ብሎ አስፈራርቷት ነው። ፈቅዳ እንኳን ቢሆን 18 አመት በተቻ የሆነች ህፃንን በመድፈሩ ወንጀለኛ ነው ሊጠየቅበት ይገባል። አንቺም ተባባሪ ነሽ ልትጠየቂበት ይገባል።የባልሽን አመል እያወቅሽ፣ አባትሽ እየነገረሽ። ምን አገባኝ ብለሽ ተውሻት በጣም ክፉ ነሽ

  • @solianakonjo
    @solianakonjo Před měsícem +3

    ኤጭ መጃጃል ደስ አይልም ንግግርሽ ።አንዴ እኳን ሲማግጥ ላግኘዉ ዋጋ ነዉ ማስከፍለዉ ።እሄዉላችሁ መልካም ሚስት ሚኮነዉ ለመልካም ባል ነዉ ኦኬ

  • @sitiomer3662
    @sitiomer3662 Před měsícem +77

    በሚቀጥለው ክፍል " ተፋታን እሱም እድሜ ልኩ እስርቤት ነው" እንድትልን እንጠብቃለን.

    • @merongetahun753
      @merongetahun753 Před měsícem +2

      አይመስለኝም 😢

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Před měsícem +2

      ንብረቷን ሙሉ ሽጦ ጥሏት የጠፋ ነው የሚመሥለኝ

    • @zizi4154
      @zizi4154 Před měsícem +1

      ine gin beshita yametabat yimesleghal

  • @neimayimam
    @neimayimam Před měsícem +254

    በሚስቶቻችሁ ላይ ሌላ ሴትጋ ዝሙት እምትሰሩ ወንዶች ተጣብቃችሁ ቀርታችሁ መቀጣጫ ሁኑ አሚንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Před měsícem +12

      😢😢😢❤ፈጣሪ
      የስራዉን ይሶጠዉ

    • @sinte4959
      @sinte4959 Před měsícem +4

      ምነው ይህንን ያህል ምን አረግንሽ?

    • @neimayimam
      @neimayimam Před měsícem

      @@sinte4959 እእ አንች ወይም አንተ ዝሙተኛ ናችሁዴ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +2

      🤣🤣🤣እኮ

    • @ibrahimdiallo9280
      @ibrahimdiallo9280 Před měsícem +1

      😅😅😅😅😅😅

  • @coystemam4171
    @coystemam4171 Před měsícem +109

    ፖሊስ ልጅቷን ደፍሯታል ..አንቺ አያደርገውም ትያለሽ.. 😢😢 ያሳዝናል

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před měsícem +15

    ይች ሴትው ግን በጣም ነው ያበሳጨችኝ የባሎን አመል እያዉቀች እንዴት 16አመት ልጅ ትቀጥራለች ታማ ሳምንት ስተኛስ እንዴት አስቻለሽ ልጆች አሉኝ አልሽ ምነው ነገ በኔ ቀር😢😢😢

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Před měsícem +1

    በእውነት ከሰውየው ጥፋት የአንቺ ማንነት ያበሣጫል በእርግጥ አንቺ ጤነኛ ነሽ? የስነ ልቡና ህክምና ያስፈልግሻል።

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw Před měsícem +90

    አሌክስ, ሰትዩዋ እጂ ከፍንጂ እያየችው አብራ ኖራለች። ለዚህች ትንሿ ሰራተኛ ፍትህ እንፈልጋለን።ድንግልዋን ከወሰደ ስለሚታወቅበት ነው በሌላ መንገድ ያበለሻሻት።

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee Před měsícem +32

    አንቺ ራስሽ የዝሙቱ ተባባሪ ነሽ። ህፃን ልጅ ከኋላም ሳይቀር እንደደፈረ እያወቅሽ ለህግ አለማሳወቅሽ ይገርማል። ይሄን ሁሉ እያደረገ አብረሽ መኖርሽ እንደ ሸቀጥ እቃ በገንዘብ ገዝቶ ያስቀመጠሽ መሆኑ ይመሰክራል። ድሀ ቢሆን ይሄን ሁሉ ትታገሺ ነበር?

  • @MeryTdey
    @MeryTdey Před měsícem +104

    ይቺ ሴትዮ እራሷ ለህግ መቅረብ አለባት ኢዮሃ ሚዲያ ዝምብለክ እንዳታልፍ😢😢

    • @semerafeker7849
      @semerafeker7849 Před měsícem +10

      ትክክል ሴቷቹ ላይ ሲጫወት ተባባሪ ነች ደሞ ታወራለች ቱ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Před měsícem +1

      ​@@semerafeker7849በሆነ ነገር አደዝዛት ይሆናል ምስኪን 😢😢😢😢😢

    • @MeryTdey
      @MeryTdey Před měsícem

      @@semerafeker7849 አረረ ማፈሪያ ናት

    • @rahel6046
      @rahel6046 Před měsícem +6

      አዎዎዎ ይሕቺ ሴት ወንጀለኛ ናት ባልዋ የሚሰራውን ጥቃት በዝምታ አልፋለች ወይይይይ መቃጠል ግፈኛ ናት ራስዋ

    • @jefike6894
      @jefike6894 Před měsícem +3

      ትክክል ተባባሪ ነች ስንቶቹን አስበላሸች

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 Před 9 dny

    ምስኪን ይቺ ሴት አሳዘነችኝ አለምዬ ግራ ተጋባህ ወንድሜን ሁሉንም ደግሜ ደግሜ ነው የሰማሁት ይሄ የሰይጣን ፈረስ ለፍርድ ይቅረብ ዝም እንድትል እንድትፈዝ አርጎአታል ዑፍፍፍፍፍ

  • @woynshettesfaye2482
    @woynshettesfaye2482 Před měsícem +10

    እር በጣም ነው የምትገርሚው ከአንቺ ችግር ይልቅ የትንሿን ልጅ ህይወት አንችም ባል ያልሽው አበላሽታችሁ አል እግዚአብሔር ይጠይቃችሁ በእውነት አንች ችግርሽን አወራሽ እሷንስ ማን አያት አንችም ባል ያልሽው የእንስሳት ባህሪ ነው ያላችሁ 😢

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn Před měsícem +31

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እውነት ለራስሽ የሰጠሽው ክብር ዋጋ በጣም የወረደ እንደሆነ ያሳያል! ሰው እንዴት ለራሱ ክብርና ዋጋ አይኖረውም!?
    በጣም ነው የምትገርሚው!
    ምናልባት ሀብት ወይም ፍቅር ይዞሽ ይሆናል የምታልፊው ግን እመኝን ሁለቱም ከራስሽ ከሴትነትሽ ክብር አይበልጡም!
    እሺ እንደው ለራስሽ ያለሽን ክብር አሽቀንጥረሽ እሩቅ ቦታ ጥለሽዋል ።
    እንደው ወልደሻል እንዴት አስራስምንት አመት ያልሞላች የቤት አገልጋይሽን ህፃን ደፍሮ እንዳልገባው እንዳላወቀ ሆነሽ ታልፊያለሽ??? እንደው ልጅሽ ብትሆን ዝም ትይ ነበር?
    ህግ ቦታ ሄደሽ ልጄ ተደፈረች ብለሽ አትከሽም ነበር ?
    እንደው ልጅሽ ብትሆን ያዙኝ ልቀቁኝ አትይም ነበር???
    ደሞስ ባልሽ እንዲ አይነት ሱስ ካለበት ቤትሽ የምታመጫቸው ሰራተኞችን ደህንነት መጠበቅ አለብሽ!
    አሁን ይቺ ህፃን ምን ያህል ጉዳት ቢደርስባት ነው ሳምንት የተኛችው እግዚአብሔር ይወቀው ! የባልሽን ችግር እያወቅሽ ላቅመ ሄዋን ያልደረሰች አገልጋይ አምጥተሽ ለባልሽ ማመቻቸት ምን ይባላል!
    እውነት ብቻ ካይምሮ በላይ ነሽ ላንቺ የሚሆን ቃል አጣው 😢

    • @fana8933
      @fana8933 Před měsícem +6

      ውዬ የኔ ሓሳብ ነዉ የገለጽሺዉ/ከው ትክክል.😢😢😢

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 Před měsícem +2

      ትክክል ልጅቷ እኮ ማምለጫ የላትም ሰገራዋን መቆጣጠር እስከማትችል ድረስ ምን ቢያደርጋት ነው???? ደሞ ጥላ እንኳን ሮጣ እንዳትሄድ የገጠር ልጅ ናት እኔ ነፍሴ ለሷ ተንሰፈሰፈች እኮ😢

    • @MehabubAmetula
      @MehabubAmetula Před měsícem +3

      በጣም በጣም በትክክል ይሄ አስተያየት ይገልፅዋል! በጣም ከአይምሮ በላይ ናት
      እረ እንዴት አስቻላት ሱብሀነሏህ!! የሰው ልድ እንዴት ጨካን ነው እረ የዛሬውስ ጫን ያለ ነው እኔ እስካሁን እንደዚህ አይነት ታሪክ ሰምቼ አላቅም
      አሏህ ከእንደዚህ አይነት ውርደት ዝቅጠት ይጠብቀን

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Před měsícem +28

    የኔ አባት ጋዜጠኛው እራሱ ተናደደ ጨጓራየን ላጠቸዉ እኮ በፈጣሬ😮

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před měsícem +36

    ይሄ ግልፅ ነው በድግምት አደንዝዟታል ፀበል ካልሄድሽ መንፈሱ አይለቅሽም ወደ ልጅሽም ይስተላለፋል ዳይ ወደ ፀበል ሌላ ምንም መፍትሄ የለሽም።

    • @ZerayZeray-fs3hs
      @ZerayZeray-fs3hs Před měsícem

      እውነት ነው በመተት አደንዝዟታል ይሔ ክፉሰው ነው

  • @user-yn1tl4jc8f
    @user-yn1tl4jc8f Před měsícem +1

    ቤተሰቦችሽ ግን ወልደውሽ ነው ምን አይነት አማካሪዎች ናቸው ጤንነታቹ ያሳስባል

  • @beletuworku6236
    @beletuworku6236 Před měsícem +2

    ይህ ከእውነት የራቀ ታሪክ ነው !! ይገርማል !!

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Před měsícem +22

    ትናትም ዛሬም ተመስጨ በስነስራት አዳመጥኩሺ ግን ጥፍቱ ያንች ነዉ መጀመሪያ እደተጋባችሁ በአራት ወራችሁ ወደ ፊልድ ሲሄድ አትሂድ ብለሺ ያስቀረሺዉ ቀን ነዉ የካደሺ በዛ ላይ የነዝህ ሁሉ እህቶቻችን ጠላት አንች ነሺ ሰራተኛ አልፈልግም አታምጣብኝ ብትየዉ በሰራተኛ ስበብ ባልተጫወተባቸዉ የእዉነት አንዴ እሱስ ተግማምቷል አንች ለምን የሴቶችን ሂወት እዲአበላሺ መፍቀድ የለብሺም ነበር መፍታት ማንን ገደለ አለዛ ሌሎች ሚስቶች አግብቶ እዲኖር መጠየቅ አለቀ ብቻ ፍትህ ፍትህ ለህቶቻችን አንችም ወንጀለኛ ነሺ😢

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Před měsícem +40

    ይች ምን አይነት ገልቱ ናት ሁሉን ነገር ምንምአላደረኩም ትላለችእንዴ። መኪና ገጭቷት ምንም አላደረኩም እግዚዎ።

    • @user-gi2eo1lp9u
      @user-gi2eo1lp9u Před měsícem +2

      ሰራተኞችንስ እየደፈረ ዋሽታ አያደርገወም እያለች የተከላከለችው ነገር ደደብ ናት

    • @user-sq5ef3wh9c
      @user-sq5ef3wh9c Před měsícem

      ወይኔ እንዴት እያቃጠለቺኝ እንደሰማሇት የ መጀመርያ ፓርት ላይ ኣሳዝናኝ ነበር ይድፋት ኣሮጊት ሰውየውም ዘገምተኛ እንደሆነች ኣውቆ ነው ሚጫወትባት የሆነ ነገር መተት ኣርጎባት ቢሆን ሚድያ ላይ መምጣት ኣችልም ነበር ግን እንዲው በሽተኛ ናት

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 Před měsícem +26

    ይች ሴት ግን በጤናዋ አይደለም መመርመር አለባት

    • @aynalemambaye8920
      @aynalemambaye8920 Před měsícem

      Enjalat geltu

    • @mekedesberhanu4811
      @mekedesberhanu4811 Před měsícem

      የሰው ደም እኮ ያቅበዘብዛል ሌላም ወንጀል ይኖራቸዋል ባልና ሚስቱ ጉደኞች ናቸው

  • @eastworld5974
    @eastworld5974 Před měsícem +2

    የሚያሳዝን ነው ዙለይካን በዚህ ሁኔታ ማየት። ኮሌጅ አብረን ተምረናል። የተረጋጋች ልጅ ናት ሳውቃት።

  • @user-ty6dz9fp8m
    @user-ty6dz9fp8m Před měsícem +1

    ሱበሀነክ ከደዚህአይነት ሙሲባአላህይጠብቀን ሴትዮዋ አትፍረድዉባት በመተት አፍዉዝዋታል ሰዉበጤናዉ እድህ አይሆንም 😢😢😢

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew Před měsícem +126

    ይበልሽ የራስሽ ችግር ነው እንዲህ እየተገፋሽ ዝም ማለት እራሱ ወንጀል ነው

    • @meserakdegefa6758
      @meserakdegefa6758 Před měsícem +9

      በጣም ነው የምታናድድዉ የምር

    • @Ethiopian123
      @Ethiopian123 Před měsícem +1

      አንዳንድ ሴቶች ትግስት ከየት እንደሚሰጣቸው ግን አታድርስ ነው የኛን ጉድ አላይ ብለን ይሆናልኮ

    • @nike7267
      @nike7267 Před měsícem +4

      አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @itsmydam5912
      @itsmydam5912 Před měsícem +12

      በዛላይ ለአቀመ ሔዋን ያልደረሰች ልጅ ሰገራዋ እስኪያመልጣት ሲጫወትባት ዝም ማለቷ በራሱ በእግ መጠየቅ አለባት የወንጀለኛ ተባባሪ ነች

    • @kidistgetu4757
      @kidistgetu4757 Před měsícem +4

      ​@@itsmydam5912 በትክክል 😡😡

  • @EtaWorkubogale
    @EtaWorkubogale Před měsícem +55

    ሰውዬ ጤነኛ አይደለም የዝሙት መንፈስ አለበት እህቴ በሀይማኖታቹ አስፈቱ

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i Před měsícem +1

      😅😅😅

    • @user-ie3qr5lc7n
      @user-ie3qr5lc7n Před měsícem +3

      እሷም ጤነኛ አይደለችም እኔ ብሆን እቆርጥለት ነበር ወይኔ

    • @BigJ6765
      @BigJ6765 Před měsícem

      ​@@user-ie3qr5lc7nቀላል ቆርጦ ለሠፈር ውሻ ማብላት😂

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před měsícem +24

    ይሄ ሁሉ የተናገርሽው ለፖሊስ ነው መናገር ነበረብሽ ፤ በአንቺ መፍዘዝ ምክንያት ስንት ሰው አስደፈርሽ ፤ ላንቺ ማዘን በጣም ከበደኝ ፤ ይሄ ሰው maximum security prison ውስጥ ለዘላለም ሊዘጋበት ይገባል። አለም ሰገድ ይሄንን ነገር በፍጥነት ለፖሊስ አመልክተህ ልታሲዘው ይገባል በፍጥነት።

  • @nebiljemal7570
    @nebiljemal7570 Před měsícem +1

    ብር ፡ በጣም ፡ ስለጠማሽ ፡ ምኑም ፡ አይታይሽም ፡ ለብር ፡ ስትይ ፡ ብዙ ፡ ነገር ፡ እንደምታረጊ ፡ ነዉ ፡ ሚሰማኝ

  • @abrahamtemesgen
    @abrahamtemesgen Před měsícem +4

    ወይኔ ልጅቷ አሁን የት ነዉ ያለችዉ እንዴት ሁና ይሆን ሰዉየዉ በህግ ይጠየቅ

  • @natsnethaylu7352
    @natsnethaylu7352 Před měsícem +58

    ይሄስ ያንች ችግር ነዉ እንዴት እቤትሽ አንቺ ባለሽበት እጅ ከፈንጄጅ አየያሽዉ ተመልሰሽ ትቀበይዋለሽ

    • @AsQw-fu4uq
      @AsQw-fu4uq Před měsícem +3

      አትፍረዱ ትዳርመፍታትኮ ይከብዳንበጣም ከባድነውዘመዶቸያላየኮ😮😮

    • @user-oo5sk7vg8s
      @user-oo5sk7vg8s Před měsícem +2

      አዎን መፍረድ በጣም ከባድ ነዉ ያሳትር​@@AsQw-fu4uq

    • @abinetesayas1265
      @abinetesayas1265 Před měsícem

      ትዳር መፍታት የሚከብደው ከዝሙት ውጪ ላለ ችግር ብቻ ነው ትዳር ማለት 80 ወረቀት ማለት አይደለም ዝሙት ከገባበት ረክሷል ቆሽሿል ቃል ኪዳን ፈርሷል ማለት ነው ሴቶች ደግሞ ያለ ወንድ መኖር በራስ መቆምን መቻል አለብን ጥገኝነት ያሸማቅቃል

  • @user-dd3de4ob7s
    @user-dd3de4ob7s Před měsícem +40

    እረ ያንችስ ባሰ እህትየ እንደት ነው በአይኔ እያየሁት ይቅርታ ብየ ምንም እንዳልተፈጠረ አብሬ የምኖረው ሆ አይሆንም

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem +1

      በጣምትግሰትኛነሸ

    • @ሁሉ
      @ሁሉ Před měsícem

      አዎ😢😢😢

    • @nike7267
      @nike7267 Před měsícem +1

      እኔ ራሱ ይቅርታ ብታደራጊልኝ እምቢ ነው የምልሽ😂😂😂

    • @user-mt3nw9ep5i
      @user-mt3nw9ep5i Před měsícem +1

      በጣም ባሰ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem

      @@nike7267እውነት ነው

  • @AddisTeke
    @AddisTeke Před měsícem +14

    እናትህ እንኳን ብትሆን ከ ተበዳይ ጎን ቁሙ ይላል መፅሃፉ ። መጀመሪያ የወሰለተ ጊዜ ነበር አንቺ መወሰን የነበረብሽ ሌላው ደግሞ የብዙ ሴቶችን ህይወት እያመሰቃቀለ እና እየደፈረ እያየሽ ባልሽን ለማትረፍ ዝም በማለትሽ ብቻ ፈጣሪ አንችንም ይጠይቅሻል ።

  • @GebresilasieKindachew
    @GebresilasieKindachew Před měsícem +1

    የምር አንቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ትዳርሽን ልጆችሽን ለለመበተን የከፈልሽው መስዋት በጣም በሰው ልጅ ዘንድ ሊቻል የማይሆን ነገር ነው የከፈልሽው እሱ ግን በፈጣሪው እጅግ ሲበዛ ተበድሏል ሌላ ምንም አልልሽ ፈጣሪ ዋጋሽን ይክፈልሽ

  • @sarem4492
    @sarem4492 Před měsícem +1

    ፈጣሪ ልጆችሽን ይጠብቅሽልሽ ! የቤተሰብ ዳፍ ለልጆች ይተርፍል ያንቺደሞ በጣም የከፍተኛ ለመስማትም የሚያስፀይፍ ማንነት ነው ! ሴትነትኮ ክብርነው ! ሰራተኞች በየቀኑ ይተካል ብለሽ ነው ? ነገብዙ ጣጣ እየተጎተተ ይመጣብሻል ችግሩ ለልጆች ይተርፍል ! በለመደው ሱስ ልጆችሽንም ቢነካ በይቅርታ ልታልፊው ነበር ! ፈጣሪ አደራውን ልጆቻችሁ. በናንተ ማንነት እንዳይወጡ ይጠብቃቸው !

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Před měsícem +21

    እግዞ የዚ ሰውዬ ኩነኔ 😢 በነገራችን ለይ ሰውዬው በምናምኑ ነው እየተጫወተባት የከረመው... የድንግልጅ የመተተኞችን ስራ ያፍርስባቸው ልቦናም ይስጣቸው😢

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před měsícem +26

    90% የሀገራችን ወንዶች ልክስክስ ናቸው
    ጀሯችን እንደው መስማት አይሰለቸው
    😢እስኪ እንስማው

    • @bethelehem4989
      @bethelehem4989 Před měsícem +1

      እውነት ነው ጆሮችን የማይሰማው ነገር የለም አይናችንም የማያየው ነገር የልም ነገር ግን እኛ ምንም ደንዝዘናል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ማስተዋሉን ይስጠን በቃችሁም ይበለን 😭😭🙏🏻

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Před měsícem +1

      ደምሪኝ 😌❤

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 Před měsícem

      @@salamerke5811 ዱብረታቦሬ ነሽ ውዴ?/
      ደምሬሻለሁ

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 Před měsícem

      @@bethelehem4989 አሜን 🙏🙏🙏

    • @HhhhHh-nr2ct
      @HhhhHh-nr2ct Před měsícem

      እህቴ አላህ ይህዲኪ የባልሺን ነውር ጭራሺ ሚዲያ ላይ ቀርሺ መናገር በጣም ነውር ነው ጉዳትሺ እንዳለ ሆኖ ለአላህ ብትነግሪ ይሻልሺ ነበር እኔ ሙስሊም ሆኖ የልጆችሺን አባት እንደዚህ ማውራቱ ምን ለማግኜት. አላህ ይስላሂክ

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f Před měsícem +16

    ያንቺ እንዝላልነት ለህፃንዋም እዳሆነ😢 ምናይነት መተት ሰርቶብሽ ነው ምንስ ብቶጂው ነው??? ልጅትዋ ሳምንት ስትተኛ ሀኪም ቤት አትወስጃትም ለባልሽ እንጂ ደግነትሽ ለሌላው ክፉ ነሽ😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před měsícem +1

    ይች ሰው እድር ከሆነች አብዛኞቹ ድብቅ ናቸው ምንም ባይደረግባትም ውግ እና ክብርናቸው ን መጠበቅ ልክ የላቸውም።ሁሉም ላይሆኁ ይችላሉ።አሁን። እራሱ መቅረቧም ገርሞኛል

  • @selamawittekesta4919
    @selamawittekesta4919 Před měsícem +2

    እቺ ሴትዮ እራስዋ መከሰስ አለባት ከነ ቤተስብዋ ደግሞ ምን የምያስተምር ታሪክ ሄኖ ነው ስንት ደሀ እቤትዋ ላይ ተደፍሮ ዝም ያለችው እንሰሳ ፍትህ ለተደፈሩት እህቶቻችን ::

  • @birtukanmohammed6599
    @birtukanmohammed6599 Před měsícem +13

    እየተናደድኩት የሰማሁት ታሪክ: በጣምአናዳጅ ነሽ:: ምን ልሁን ብለሽ ነው እዚህ የወጣሽው:: ጥፋቱ ያንችው ነው::

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před měsícem +23

    አሏህ ይቅር ባላኝ ሴትዮዋ ግን ባጤናዋ ነው 🙄🤔

    • @ZerayZeray-fs3hs
      @ZerayZeray-fs3hs Před měsícem

      ምንም ጥያቄ የለውም ሰውዬው ሲር አድርጎባታል

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +40

    ደስ እኛለኝም እያዘንኩም የሰማሁት ታሪክ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ያስደስተኛል አላህ ይካስሽ❤

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Před měsícem +3

      ተዉ ደምረኝ❤😌

    • @ዘይባአባተ
      @ዘይባአባተ Před měsícem +1

      Mube zeyirgni

    • @abebuwmariam4548
      @abebuwmariam4548 Před měsícem +4

      ረጋ ማለቷ ጎዳት መጫወቻ አደረጋት እንስሳ የሆነው ባሏ በሽታ አምጥቶባት እንዳይሆን እፈራለሁ

    • @kindyyesusi1085
      @kindyyesusi1085 Před měsícem +2

      ክብራ ቢስ ናት እንጂ ህፃን ልጅ ስትደፋር ቆማ ያየች ግም ሴት ናት

  • @WenaDaney
    @WenaDaney Před měsícem +1

    አትፍረዱ አደንዝዞት ነው እንደዚህ ዓይነት የሚያደነዝዝ ሰው አለ አላህ የምታምኚው አምላክ ይገላግልሽ

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 Před měsícem +2

    ስጀምር ትዳራችሁ የተመጣጠነ አይደለም አንች የተማርሽ ከሁነ እንዲህ ከወረደ ምንም ከማያውቅ ከእንስሳ ጋር እደ ኖርሽ ነው የምቆጥረው ግን ምን አይነት ሴት ነሽ የሁለታችሁ በሙሉ ጤንነት ናቸሁ ለማለት ይከብደኛል በተለይ ምንም የማያውቅ የቤት ሰራተኛ እንዲህ ከቤት ከአሰገባቹሁ በሁላ በአስገድዶ መድፈር ወንጀል ነው በእግዚአብሔርም ያስጠይቃል

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp Před měsícem +11

    በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው እኔ ከባለታሪኳ ይልቅ ያቺ ትንሽ ልጅ እንጀራ ፈልጋ መጥታ ይሄ ከሴጣን ጋር የተቆራኘ ሰውዬ የፍትወት በሽታ ያለበት መጫወቻ አድርጓት ፍትህ መሰጠት ካለበት ለዝች ትንሽ ልጅ ነው መሰጠት ያለበት ችግሩ ኢትዮጵያ ነው ከደሀ ስቃይ ጀርባ የሚቆም የለም ከሷ ይልቅ ለባለገንዘቦቹ ነው ህግን የሚያደላው ለዝች ትንሽ ልጅ አድሎ የሌለበት እግዚያብሄር ይፍረድበት ባለታሪኳም ብትሆን እውነት አላህን ከፈራች ለዝች ትንሽ ልጅ ካሳ መክፈልም አለባት ለሷም ጠበቃ ሆና መክሰስ አለባት እንዳለችው እሷም ሴቶች ልጆች ሳይኖራት አይቀርም እንደ ሰውን እንደ እግዚያብሄርን የሚፈራ ሰው ይህችን ይህችን ልጅ ፍርድ አሰጥልን የኔ ወንድም እባክህ

  • @user-jq6gv8bm3z
    @user-jq6gv8bm3z Před měsícem +10

    እኔ የሚገርመኝ የራሳቸው ገቢ የለላቸው ሴቶች የሚጨቆኑ ወጥቼ ልጆቼን በምን አሳድጋቸዋለው እያሉ እያረሩ ይኖራሉ አች መስራት የምትችይ ሴት ሁነሽ እዴት እደዚህ ይጫወትብሻላ😢

  • @user-jj5op8cp6d
    @user-jj5op8cp6d Před měsícem +18

    ትእግስትሽ በጣም ይገርማል የኔ እናት አይዞሽ ገለው የቀበሩሽ የገዛ ዘመድ ተብዬዋች ናቸው 😢😢😢

    • @user-gi2eo1lp9u
      @user-gi2eo1lp9u Před měsícem +1

      እሷ ህፃን ናትደ ደደብ ናት እንጂ ሰራተኞቹ ያሳስናሉ

    • @user-jj5op8cp6d
      @user-jj5op8cp6d Před měsícem

      @@user-gi2eo1lp9u አያድርስ ሽማግሌዎች በጣም ይሉኝታ ያስይዙሻል

  • @danayittsegaye375
    @danayittsegaye375 Před 15 dny

    እሷም ቤተሰቦችዋም ሳይቀሩ የሰውየው አስማት ተጠቂዎች ናቸው እንጂ ይሄን ሁሉ ጉድ የሚሸከም ሰው አለ ብሎ ማሰብ ይከብዳል!!!
    እግዚአብሔር ይማርሽ!🙏 የደረሰብሽ ነገር የስነልቦና ጉዳት ብቻ አይደለም የመንፈሳዊ ውጊያም ጭምር ነው! እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ።

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk Před měsícem +2

    እህት አንቼ ደካምነትሽ ነው እንጂ እናትሽ የአክሥትሽ ባል ከአንቼ ጋር አይንሮም ወንድ ልጅ አንዴ ከሟገጠ ከቤት አባሪሪ ለብቻ መኖር ይቻላል አንቼ ሄደሽ ምርመራ አድሪጌ ተመልሠሽ መተኛትሽ ይገርማል ጭራሽ እየሟገጠ አራት ልጅ ትወልጃለሽ እህቶቼ ንቁ ወንድ ልጅከሟገጠ ተለይታቹ ኑሩ

  • @SefaKedir-wt8tx
    @SefaKedir-wt8tx Před měsícem +27

    የአክስትሽ ባል ከሰውዬው የተለየ ጥቅም አለው ብዬ እገምታለሁ ።

  • @meserakdegefa6758
    @meserakdegefa6758 Před měsícem +27

    የሴትዬዋ ነገር በጣም ነው የሚያናድድዉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před měsícem +3

      በጣም

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před měsícem +2

      ደም ታፈላለች።።።።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem +2

      እጅግ በጣም

    • @user-yy4ps5cg1x
      @user-yy4ps5cg1x Před měsícem

      በጠም ሰራተኛን ያረከሰች መሰላት እኮ
      ዉጪላይስ ማን ያየዋል ሆ
      አንዳንዴ የሀበሻ ሴቶች ሰራተኛ ሰዉ አይመስላቸዉም መጀመሪያ እንዳዬችዉ አትፈታዉም እንዴ

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq Před měsícem

      Mn gude nat gn ayemerowa yemisera ayemselegnm.

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před měsícem +18

    😔እኔስ የሚአሳዝኑኝ ስራተኝውች ለ ሥራ ብለው ግብተው ሲደፈሩ 😔ከዛንም የሚአዩት መከሯ ካረግዙስ 😔አረ ስንቱን አምላክ ይፈረድክ ይበቀልክ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Před měsícem +1

      ፈጣሪ ይድረስላቸው እንጂ በሽታውስ ይሄ የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትበት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem

      😭😭😭

    • @Umukawser
      @Umukawser Před měsícem

      ተፋታሽደ?

  • @user-xp1fe1hl8x
    @user-xp1fe1hl8x Před měsícem +2

    በገዛ ስልኬ ተነድጄ ልሞት ነው ገንዘብ ስላለው ለብር ተብሎ ይህን ያህል ቅሌት መቻል

  • @kedirmohammed1639
    @kedirmohammed1639 Před měsícem +2

    ከመነሻዉ ከዚ ሰዉ መለያየት/መፋታት/ ነበረብሽ ፡ሚዲያ ላይ የወጣሽዉ ጀግና ሴት ስለሆንሽ ነዉ፡፡ የበለጠ ሌሎች መብቶችሽን አስከብረሽ ለሌሎች ሴቶች አርአያ መሆን ይኖርብሻል፡ በንደዚ አይነት ጭቆና ዉስጥ ያላቹ ሙስሊም ሴቶች ሸሪአ ፤ሽማግሌ ፤ምናምን፤ ሚባላን ነገር ተዉት እና ወደ አለማዊ ፍ/ቤት ሂዱና መብታችሁን አስከብሩ፡፡ ሽማግሌዎች ወንዱ እየበደለሽ ታገሺ እያሉ አንቺ ላይ ይፈርዳሉ፡ ምክያቱም ሴቶች ወደ ዉጭ እንዲወጡ ስለማይፈለግ ፡እስልምና ለሴት እና ወንድ እኩል መብት ነዉ የሰጠዉ፡ እየተበደልሽ አብረሽዉ ኑሪ የሚል የእስልና አስተምሮ የልም፡፡

  • @Emuassfa
    @Emuassfa Před měsícem +13

    በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር አንቺስ ኑሮሽ ነው በቃ ፈልገሽ ነው ግን ልጆቹስ የሚደፈሩት ሴቶች በተለይ ከገጠር የመጣችው ሰው እዴት በዚህ ልክ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Před měsícem +12

    የያዘ ስለያዘሽ ምንም ባንቺ መፍረድ አልችልም ወደ አእምሮሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ ግን በእናተ አራት ስለሚፈቀድ አግብቶ ለምን አይገላገልም ሱሱ እንዲወጣለት

    • @aynalemambaye8920
      @aynalemambaye8920 Před měsícem

      Ere echis yeteleyech nat min gud nat . Enate minamin uuuuuuu

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu4757 Před měsícem +30

    አንቺ እራስሽ ጤነኛ አደለሽምስ ህክምና ያስፈልግሻል! ያንቺ ሒወት አንዴ ተበላሽቷል ህፃኗ ልጅ አታሳዝንሽም? ወይስ ስለቀጠርሻት እቃ መሰለችሽ? ይቅርታ አርጊልኝ ባለጌ ሴት ነሽ ለልጅቷ ምንም አዘኔታ አልታየብሽም😡😢😭😭😭💔 💔💔💔 በህግ መጠየቅ አለብሽ አንቺ ቤት ለነበሩ ሰራተኞች በሙሉ ፍትህ እንፈልጋለን🤬😤 ተቃጠልኩ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Před měsícem +2

      ያበሳጫል

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም Před měsícem +5

      😭😭 የመጨረሻዋ 15/16 እድሜዋ በተለይ ወላሂ ማልቀስ ነው የቀረኝ ስልሽ ያልፍልኛል ብላ ወታ ያለ እኩያ በሆነ ሰውዬ ሰውነቷን መቆጣጠር እስኪያቅታት ለተደፍችው 😭 ስንት ታሪክ ሰምተናል በአሏህ አሁን የዚችን ስቃይ ና ህመም ማን ነው ሚያወራን ማነው ሚያውቀው ? ወረቢ ነፍሴን በሷ ቦታ ነው ያስቀመጥኩት 😭 በጣም አመመኝ ለብዙ ቀናት ታማ እስክትተኛ አስቢው ያማል ባለ ገንዘብ ሀብታም ስለሆነ ነውሩን ሊደብቁለት ገንዘብ እየከፈለ አፋቼው ያዘጋል ዘመድ አልባ የገፀር ልጂ መሆኗን ተጠቅሞ አሏህ መጨረሻውን አያሳምረው ያረብ የእሳት ማቀጣጠያ ይሁን

    • @rutasolomon4569
      @rutasolomon4569 Před měsícem +1

      Yachi meskin bal ena mist ken ena lelit asekayewat 😭😭😭

  • @marthabekele4800
    @marthabekele4800 Před 2 dny

    መጀመሪያ አንቺ እራሱ ጤነኛአትመስይኝም እግዚያብሔር ይማርሽ

  • @SamiraTareq-hh1bn
    @SamiraTareq-hh1bn Před měsícem +1

    ይሔ ከባድ የዝሙት መንፈስ በውስጡ ቪላቤት ሠርቱዋል በእምነታቹ መስገድ መፆም መፀለይ አለባቹ ፈጣሪ ቀልብ ይስጠን

  • @Crstina246
    @Crstina246 Před měsícem +14

    ታሪክሽ እንደውም ደም ነው የሚያፈላው እኔ ብሆን ደሙን ነው የማፈሰው

    • @elsatilahun5307
      @elsatilahun5307 Před měsícem

      በምን አደንዝዟት እንደሆነ ምን ይታወቃል

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Před měsícem +13

    አንቺ ም ቤተሰቦቸሺም የወንጀል ተባባሪ ናቸዉ አንቺ የጤናሺ ጉዳይ ያሳስባል

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 Před měsícem +11

    እመኝን በአንቺ እንዝላልለት ያስደፈርሻቸው የገጠር ልጆች በዝምታሽ ልጆችሽን ይደፍራል እንደዚህ አይነት የዝሙት ጉድ ሰምቸም አላውቅ በጌታ ስም

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 Před 9 dny

    ያችን ትንሽ ሰራተኛ አስኪ ሆስፒታል ልውሰድሽ እነኩዋን አላልሽም እህቴ ሃራም ወላሂ ስለሷ ምንም አላላችሁ አለምዬ ይቺ ህፃን ልጅ ደሃ ምስኪን የት ደርሳ ይሆን እባክህ እስኪ በሰባአዊነት ስለሷም ስለ ገጠሯ ድሃ አንድ በል አለምዬ እግረ መንገድህን የነፍስ አድን የፅድቅ ሰራ ነውአላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እርር እያልኩ ነው የሰማሁት😭😭😭😭😭

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 Před měsícem +2

    አቤት የሴት ልጅ ፈተና 😢😢

  • @FantayeNegash
    @FantayeNegash Před měsícem +10

    በጣም ክፉ ሰው ነሽ ያቺን ሕፃን የገጠር ልጅ እራሷን እስክትስት
    ተየጫወተባትን የሆነችውን ሁሉ አባትሽ በዘዴ እየነገሩሽ አንቺም ችግሯን በአይንሽ አይተሽ ማሰብ ብትችዪ ደሞም ልጅሽ ብትሆን ወደሕክምና አትወስጃትም ነበር?
    አሁን ምንም ሳታፍሪ ሳምንት ተኛች ትያለሽ አንቺ ፍላጎትሽ ቶሎ ተነስታ
    ያው ያንቺው ብጤ እራስ ወዳድ
    ሰወዬሽ ሲያንቃት ስትጠብቂው ቁጭ ብለሽ እያደርሸ ማየትና መረጃ ለመያዝ ነው ብቻ በጣም እራስ
    ወዳድ ነሽ ለማንኛውም የዘሩትን ማጨድ አለ

    • @MandRGeneralplc
      @MandRGeneralplc Před měsícem +2

      እውነት ነው በጣም የሠው ልብ የሌላት ባለጌ ሴት ናት። ደግሞ ተበደልኩ ብላ ታወራለች? ኤድስ ይይዘኝና ሀብቱን ሳልበላ እሞታለሁ ብላ እንጂ መቼም ልፋታ የማትል ክፉ ልበ ድፈን በጣም የምታስጠላ ሴት ናት። ወሠክ። ሠውየው እርኩስ እርስዋ ገንገበት ልጆቻቸው ሁሉ የተረገሙ ናቸው። እናት እና አባትዋም በጣም ያስጠላሉ እርኩሣን ክብር የሌለባቸው ናቸው።

  • @user-jv7we2ge5q
    @user-jv7we2ge5q Před měsícem +13

    ግን ሴቶች ውሳኔ ጠንከረ ማለት አለባችሁ እንኳን ከሌላ ሴት ጋር ተኝቶ ስንጣላም እንኳን አቅፎ መተኛት ይከበዳል አላህ ከበላአው ይጠበቀን

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před měsícem +10

    ልጁቱ የሆነ ፍዝዝ የሚያደርግ አድርጓባታል ቁርአን ይቀራብሽ ውስጧ ሰለበሰለ አታለቅስም እንኳ

  • @susutube360
    @susutube360 Před měsícem +1

    ቪዲየው የቆየ ነው ማለት ነው 210 ከሆነ ቀረፃው 6አመቱ ለምን በግዜው አልተለቀቀም ቢያንስ የሰራተኛዋን አድራሻ ማገኘት ይቻል ነበር አንጀቴን በላችው ሰራተኛዋ😭😭😭

  • @mukemiljemal3605
    @mukemiljemal3605 Před měsícem +1

    በእርግጠኝነት የሆነ ነገር አድርጎ አደንዝዞዋታል😢

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem +11

    አለምስገድዬ ብዙ ብዙ ፕሮግራሞችህን አይቻለሁ እንደዚህ ግን በጣም ያበሳጨኝ የለም በጣም የምታናድድ እርስዋን ብቻ ሳይሆን ሴቶቻችን ላይ አበጀህ በሚመስል ሁኔታ ሲደፈሩ ተባባሪ መሆንዋ እጅግእጅግ አሳዝኖኛል እኔ ከተፈጠርኩ እንደዚህች አይነት ሴት አይቼም ስምቼም አላውቅም? ምን ጉድ ነው መጨረሻውን ስምቼ አስተያየት እስጣለሁ

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 Před měsícem

      True

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg Před měsícem

      ትገርማለች ።ትዕግስት ነው እብደት ልበለው

    • @user-qp2ht1uw2d
      @user-qp2ht1uw2d Před měsícem

      እኔም ተቃጠልኩ እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም እቺ ውሻ የውሻ ልጅ አረርኩኝ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 Před měsícem +9

    በየትኛውም እምነት ይቅር ማለት ግዴታ ነው ግን ይቅር ማለት መታረቅና አብሮ መኖር አይደለም ቂም ያለመያዝ ነው
    ግን ወንጀለኛን አሳልፋችሁ የማትሰጡ አንቺም እናትሽም የወንጀለኛ ተባባሪ ናችሁ
    You need help Psychiatrist
    And therapy

  • @besobela7237
    @besobela7237 Před měsícem +10

    ይህች ሴት ተምሪያለሁ ትላለች ፣ብዙ ነገር እየተደረገ እና እየተፈፀመ ያዉም ቧልዋ በርካታ ከእድሜ በታች እና በላይ የሆኑ ሴቶች እየደፈረ በይቅርታ የምታልፍ ሴት እራስዋ የኣዕምሮ ህመምተኛ ካልሆነች በስተቀር በወንጀል መጠየቅ አለባት ፣በተኣምር በዚህች ሴት መበደል አላዝንም ለመበደልም ሆነ ለመገፋት በሌሎች ሴቶችም ለመደፈር ጥቃት በር ከፋች ናት ፣እንደማይወዳት እያወቀች የዚህ አይነት ቆሻሻ ህይወት መቀጠልዋ በፈለገው ተኣምር የይቅርታ ጀግና አያስብላትም ።

  • @muburkamubruka7683
    @muburkamubruka7683 Před měsícem +1

    አቤት መቸም የኛ ጉድ አያልቅም እንጂ ሰው ስንት ጊዜ ሲጠፋ ዝም ትያለሽ የስንት ሰው ህወት ተበላሽቷል

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před měsícem

    ንድድድድ ያድረገችኝ የመኪናው አይበቃሽም ነበር መልስሽ ከሱ መኖር ነጌ ልጁን ይፍራል ምን አይነት ብሽቅ ነፍዝ ነሽ ይበልሽ እስይይይ ስታቃጥል