በመጨረሻም ልጅ ቢኒ ብር መውሰዱን አመነ | ቴዲ አፍሮ ደገመው | ዋንትያ፣ የመንትያዎቹ የእነሶሊያና መጨረሻ | funny videos

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Komentáře • 2,2K

  • @dinkadink
    @dinkadink  Před měsícem +20

    Join Telegram group
    👇👇👇👇👇👇👇
    t.me/eto365

    • @AshenefechWegayehu
      @AshenefechWegayehu Před měsícem

      ድብዳብ ነዉ የበግ ቆዳ

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 Před měsícem

      የሆነ ጊዜ ስልጤ አሞግሰህ የሰራሃት ግጥም እንዴት እንደወድኳትና ኩህ፣ በርታ

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt Před 13 dny

      ❤❤❤❤❤

    • @Abdi_king_671
      @Abdi_king_671 Před 5 dny +1

      @@dinkadink አይሰራም ሊንህ

  • @kabetube
    @kabetube Před měsícem +83

    ማነው በጎፋ የደረሰውአደጋ😢😢😢ልቡየተሰበረ

    • @BereketBrtukanTube
      @BereketBrtukanTube Před měsícem

      እኔ እህቴ በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Před měsícem

      በጣም ያማል 😭

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i Před měsícem +38

    የዛሬዋ ድንግል ማርያም ሀገራችንን ሰላም ታርግልን በጎፋ የሞቱት ወኖቻችን ነብስ ይማር 😢😢😢🙏

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před měsícem

      Amen 🙏 😭😭😭💔💔

    • @Maxii-fe4nq
      @Maxii-fe4nq Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን😢

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Před měsícem +51

    የህፃናቶቹ ሳቅ ስወደው ❤

  • @ameenadubai
    @ameenadubai Před měsícem +6

    አሁንማ ድቃድቅዬ ያተንም አፍጫ ጠረጠርኩት ግን ያተዉ ኖርማን ነዉ😂😂😂😂

  • @BrhaneNuri
    @BrhaneNuri Před měsícem +4

    አጎዛ ነው ድንቁዬ በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው ደስ የምትለኝ❤❤❤

  • @lub6388
    @lub6388 Před měsícem +23

    ድቃድቅዬ የልጆቹ ሳቅ በጣም ደስ ይላሉ😍😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 Před měsícem +31

    ድንቃ ድንቅ ማህተብህን ከመሰቀል ጋር ስላሰርከው በጣም ደስ ብሎናል እናከብርሀለን በዚሁ ቀጥልበት❤❤❤❤

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Před měsícem +28

    ከሌ አጎዛ ጀንዴ 😂እድለኛ ብሆን ደስ ይለኛል ድንቁየ ዘና ነው የምታደርገኝ የሳቅ ምንጭ ❤

    • @user-jw8hu3rx6m
      @user-jw8hu3rx6m Před měsícem +3

      ትክክል አጎዛ ወይም ቆዳ

    • @ezs530
      @ezs530 Před měsícem

      በቃ ተሸልመሻል አርግጠኛ ነኝ ከዘረዘርሻቸው አንዱ ነው😅

    • @user-kw5yv7nf7c
      @user-kw5yv7nf7c Před měsícem

      አጎዛ መደብ ላይ የምንቀመጥበት ነው ለምድ ነው የሚባለው

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p Před měsícem

      😂😂😂ቀደምሺኝ

    • @SurprisedCorn-ey3bt
      @SurprisedCorn-ey3bt Před měsícem +1

      መልስ ልፅፍ ስገባ ያሳቀኝ ኮሜንት ከሌ ማለትኮ ምንም ፀጉር የለበትም ሌዘር ነው ሚመስለው ገጠር እንተኛበት ነበር ያሳቀኝ ግን አጎዛ ያልሽው ነገር

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před měsícem +1

    ጎሳ ላይ ያለቁት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢 እኔሶሊያና ደግሞ እግዚአብሔር የጨለመውን ጊዜ በብርሃን ይተካላቸው የኔ ፍልቅልቆች በሰላም እክምናቸውን ጨርሰው ለማየት ያብቃን❤❤❤❤

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn Před měsícem +2

    ድንቃድንቅዬ ደና ነህ የምር ሱስ ነው የሆንክብኝ,🥺 በማርያም ቶሎ ቶሎ ና ምናለ ዩቲዩቡ ሙሉ ያንተ ቪድዮ ብቻ ብሆን የምር ትለያለህ 😊ከልቤ ነው የምወዲ ግን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ዛሬ ግን ፃፍኩኝ በርታልን❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před měsícem +173

    ድቃድንቅ ለጎፋ እዝብ ይግጣምልን ግጥም ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢

    • @yohannesmehatemework8163
      @yohannesmehatemework8163 Před měsícem

      አጎዛ ወይም ደበሎ

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Před měsícem

      ደምሪኝ እህት😌❤

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 Před měsícem +1

      ለምድ ይባላል ተበግ ቆዳ የሚዘጋጅ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @user-bm2zc2sg8d
      @user-bm2zc2sg8d Před měsícem +3

      Dablwo

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq Před měsícem +1

      አንች የለይክ ለቀቀም 🎉
      በየቤቱ እየገበሽ ።
      የምትሉ ትያለሽ እንዴ??❤

  • @Mebonrich_16
    @Mebonrich_16 Před měsícem +21

    ደበሎ ነው መልሱ። ኧረ ዛሬ እንኳን እድሉ ለኔ ይድረስ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano Před měsícem +6

    ድንቃድንቅ ማኛ ሳቅህ አስተያይህ አነጋገርህ ደስ ይላል በርታ። የጎጃሙንእንቅጥቅጥ እስክስታ ድገመን በእናትህ ሲያምርበት ልጁ👌 ለህፃናቶቹ ዓይናቸው ይበራላቸው ዘንድ መልካሙን ተመኘሁ❤

  • @MessaySiraje
    @MessaySiraje Před měsícem +1

    ድቃድቅ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል አንደየ አንጎራጎር❤

  • @ameenadubai
    @ameenadubai Před měsícem +2

    በትክክል በሰዉ ላይ መፍረድ ጥሩ አደለም አኔ ሥደት ነኝ ግን አንድ አበሻ አግኝቼ በረቀብኝና አሁን ካሁን ታወራኛለች ብዬ ስጠብቅ😢😢💔💔 ጭራሽ ገልምጣኝ አለፈች ለካ መፍረድ መጥፎ ነዉ ዛሬ እጀራ ልገዛ ከታክሲ ወርጄ ሡፐርማርኬት ገብቼ ልቤ ከኔጋር አደለሁም ሒሣብ ከፍዬ ልወጣ ሥል ልጁ ጌታ ይመሥገን እኔ በጣም ደናነኝ አለኝ 😢😢 ጌታን በጣም ደግጬ እቅፍ አደረኩት ለካ መፍረድ ጥሩ አደለም ማለት ስደት አበሻ ሥናይ የምንደሠት አለን ስደትላይ ያላቹ እሕት ወንድሞቼ ፈጣሪ ሠላማቹን ያብዛ 🙏🙏🙏

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před měsícem +9

    ሶልያና ሄራል እስከ ወንዲማችሁ እግዚአብሔር አልላክ ልቦናችሁ ብሩህ እንደሆነው አይነ ብሎናችሁንም. ያብራላችሁ የኔ ማሮች ሁልጊዜም ፆለቴ ነው.

    • @BereketBrtukanTube
      @BereketBrtukanTube Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 Před měsícem +12

    የሆንክ ድንቅ ልጅ ስወድህ ስታድግ ልምጣ አንበሳዬ❤❤❤❤😂ኤነ አላልኩም😂😂

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i Před měsícem +1

      እኔ የገረመኝ አፍንጫዋ እንዲት ተሰበሰበ ላት አፍንጫዋጋ ግን አይታቸዋል ሁሁሁሁሁሁ

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 Před měsícem

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube Před měsícem +10

    ለምድ ይባላል ክርምት ሲሆን ይለበሳል ዝናብ እዳይመታን ግን ወንድ ብቻ ነው የሚለብሰው ድንቁዬ❤❤❤❤❤❤

    • @GeniKassa
      @GeniKassa Před měsícem

      አጎዛ ነዉ የሚባለዉ 😂

    • @user-woleyewa-tube
      @user-woleyewa-tube Před měsícem +1

      አደለም ለምድ ነው አጎዛ ከታቸ የሚነጠፈው ወይም ለመቀመጫ​ ነው የሚሆነው@@GeniKassa

  • @user-wp1js4qp2z
    @user-wp1js4qp2z Před měsícem +1

    ፉክክሩ ተመችቶኛል
    የእናት አገር ጨረታ ሲደረግ አልተወለዳችሁም እኮ
    ለዚህ ነው ግራ የገባችሁ😂😂😂😂

  • @SABABEYENE-ol5yi
    @SABABEYENE-ol5yi Před měsícem +1

    ዋዉዉዉዉዉ ልጅ ቤኒኒኒኒ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌ መልካም ማድረግ መልካም ነው እያለ ለዛወም አረብብብብብ ሀገር ከምትኖር እህታችን እንደዚ ሲያደርግ በጣምምምም ያሳዝናልልልልልል😢😢😢😢

  • @EyerSalem-c3w
    @EyerSalem-c3w Před měsícem +8

    ድንቃድቅ ስታየኝ የእውነት ነው የሚመስለኝ ሁሌም እፈራለው❤❤❤❤ እወድሀለው

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Před měsícem +8

    ለምንድነዉ እኛ አረብ ሀገር የምንኖር ሴቶች ምክር የማንሰማዉ 😢እኔስ እድሜ ለሳሚ ሚድያ በሰዓቱ ተሰብስቤአለሁ የምፈልገዉን ሁሉ እየሰራሁ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን❤ ተዉ ተማሩ እህቶቼ ተመከሩ ድራማ ተሰራ ምክር ተመከርን ስድብ ተሰደብን ግን አሁንም አንማርም😢

  • @mobilezone4826
    @mobilezone4826 Před měsícem +5

    ድንቃድንቅ ድምፅህ ግን የሌለ ነው❤❤❤ ዘፋኝ ብትሆን ይሳካልሃል

  • @Bezi923
    @Bezi923 Před měsícem +1

    ኢኢኢኢ ከረፈፍ 😂😂 አድናቂህ ነኝ ኤዲትንግህ ዋው😊

  • @zinet4736
    @zinet4736 Před měsícem

    አረ መዳም😂😂😂😂😂😂 አይ ድንቁ ከየት ነዉ. እምታመጣቸዉ በጣም ነዉ እምታዝናናዉ❤❤

  • @aada6490
    @aada6490 Před měsícem +8

    ቤቱ ላይ የፍቅር ጎጆ ብለህ ፅፈበት❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před měsícem +5

    ወገቡን ጎስጉሳ ይዛዋለች እየተለማመዱ ነው እንዴ 😂😂😂😂😂

  • @user-qp5vp5ej8w
    @user-qp5vp5ej8w Před měsícem +5

    ዋው በጣም ነው ዘና የምታደርገኝ እውነትም ድቃድቅ የጠየቀው መልስ ደሞ ለምድ ወይንም የበግ ቆዳ ይባላል❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @user-rc1ub4sl5z
    @user-rc1ub4sl5z Před měsícem +1

    የበግ አጎዛ ለም ዲ ይባላል 😂

  • @martamergagebremariyam6462
    @martamergagebremariyam6462 Před měsícem

    ተዲዬ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይጨምርልህ ኑርልን እንወድሀለን

  • @b.6015
    @b.6015 Před měsícem +7

    😢😅😅😅😅😅😅 ፍትህ ለእህታችን እኛ ታዳ ለስቱ ፍትህ እንበል ወይ እዳችን

  • @Wedogeb2123
    @Wedogeb2123 Před měsícem +5

    ሰላም ድንቃ ድንቅ የምር ትመቼኛለህ ፣ስራዎችህ ደስ ይሉኛል
    ስሙ አጎዛ ወይም ደበሎ ይባላል ፣በደንብ ለብሸዋለሁ
    በጎፋ ለተከሰተው በጣም አዝኛለሁ ፣ፈጣሪ ያረፍትን በመንግስቱ ያስብልን ፣ለቋመዎቹ፣ለዘመዶቻቸው መፅናናትን ፣ከልብ እመኛለሁ
    በዘህ በቃችሁ ይበለን አሜን

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Před měsícem

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @Yeshi-629
    @Yeshi-629 Před měsícem +13

    ፈታ የምታረገኝ አንተ ብቻ ዲቃድንቅዬ😂😂

  • @user-ge6cd5jx2y
    @user-ge6cd5jx2y Před měsícem +1

    ሠዉየዉየለበሰዉየበግለመድነዉስም😂😂😂

  • @user-bi3ug2bv6l
    @user-bi3ug2bv6l Před měsícem +1

    ቴዲ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ❤❤ወንድሜ አንዳንዴ በምን መፎካከር እንዳለብን አናቅም ለዛ ይመስለኛል የቻለዉን ማድረግ ነዉ ምን ከሰዉ አፎካከረዉ 😢😢ወገኖቼ ፈጣሪ ያፅናቹ ፈጣሪ በቃ ይበለን

  • @MekidsBelhu
    @MekidsBelhu Před měsícem +4

    ድንቅዬ እኔ ካንተ ምን እንደሚያስቀኝ ልገርህ ስስቅ ለምን ታቋርጣለህ ፍቅል አድርገህ ሳቅልኝ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 Před měsícem +6

    አጎዛ ወይም ቆዳ ነዉየሚባለዉ ድንቃድንቅ አድናቂህነኝ❤❤❤❤❤

  • @user-zv4zu7gy4n
    @user-zv4zu7gy4n Před měsícem +6

    ድቅድቅ ማሪያምን ስጠብቅ ነበር ቪዲዮ ከለቀክ 10 ቀን ሆነክ እና የጥያቄው መልስ የበግ ቁርበት ነው❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem +2

    ድንቃድንቅን ግን ልክ እንደ እኔ የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Před měsícem

    ወይኔ ድንቃድንቅ ዛሬስ በሳቅ ገደልከኝ, 😂😂😂😂

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 Před měsícem +10

    የበግ ለምድ ወይም ቆዳ❤❤

  • @Roza-fl2wf
    @Roza-fl2wf Před měsícem +19

    ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
    እና የዘላለም ህይወት ነው።።።!!!!

    • @user-sd2rg4lu5i
      @user-sd2rg4lu5i Před měsícem +9

      ማንጠየቀሺ😂😂

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 Před měsícem +2

      እንደማመር❤

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh Před měsícem +2

      ​@@user-sd2rg4lu5iእንዴ ምን ችግር አለው ።ብትል በተገኝው አጋጣሚ ግዴታችን ነው።ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh Před měsícem

      ​@@user-sd2rg4lu5iውይ ይቅርታ ለካ ጣኦት አምላኪ ነህ ለካ ኘሮፋይልህን ዘግይቼ ነው ያየሁት

    • @user-sd2rg4lu5i
      @user-sd2rg4lu5i Před měsícem +1

      @@susuneghnegh ሂጅወደዛ ቸርችመሰለሺ እዴያለሺዉ

  • @ekrim01
    @ekrim01 Před měsícem +5

    ድቃድቅ የንታን ቨድዬ በጉጉት ነዉ ሚጣቢቃዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před měsícem

    የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ አዝናኝ😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤ ድምፅ አንደኛ ❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem

    ድንቃድንቅ ግን ትን አስብለከኝ ነበር ቡና እየጠጣሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje1162 Před měsícem +4

    አጎዛ or ቁርበት ነው ድንቁ❤❤

  • @tigist8653
    @tigist8653 Před měsícem +5

    አጎዛ ጀንዴ 👌👌👌👌

  • @AlimaalebeTegegne
    @AlimaalebeTegegne Před měsícem +4

    ቡሸሪ ወይም ቆዳ ወይም ለምድ ይባላል ድቃድቅ መቸም እድልየለኝ እዳይኮርጁኝ ምልክትአርጌበታለሁ😂😂😂😂😂

    • @Lore9072
      @Lore9072 Před měsícem

      ለምድ ነው እንዴ? ቡሉኮ መስሎኝ ነበር።

  • @user-ti8zq8ls4m
    @user-ti8zq8ls4m Před měsícem

    አረ ድቃድቅ ጭራሽ ኢሂማ የበሬ ቆዳነዋ 😂😂😂

  • @user-ww4bk3tv7y
    @user-ww4bk3tv7y Před 24 dny

    እረወይኔ ማለት ይሄኔ ነው😂😂 ያለሜካፕ ለቀቀ ፎቶየ ብሎ ለቅሶ😂😂

  • @user-ky6ql7ub7c
    @user-ky6ql7ub7c Před měsícem +5

    እባክህን ጌታ ሆይ ዮኒ ማኛን የቀየርክ አምለኬ ሆይ እኔንም ቀይረኝ🙏🙏🙏 ዮኒ በዚህ ሰዓት ምርጥ ሰው ሆኖአል

  • @HabteKebede-v8u
    @HabteKebede-v8u Před měsícem +4

    የበግ ለምድ ❤

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 Před měsícem +1

    በ ወሎ አጎዛ ይባላል❤

  • @mollohmolloh3487
    @mollohmolloh3487 Před měsícem

    ሰዉዬዉ የለበሰ የከብት ቆደ ነዉ አረ የጋበሬ ልጆች ዬት ነቹ ❤❤❤❤

  • @ErgoyeZebegna
    @ErgoyeZebegna Před měsícem +5

    ለምድ

  • @Userman77
    @Userman77 Před měsícem +1

    Bro, ye beg lemd or yebeg koda ❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia-o3x
    @Ethiopia-o3x Před měsícem

    የሳቄ ምንጭ ሁሌም ኑርልኝ በጣም ነዉ የምንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DebolDaily
    @DebolDaily Před měsícem +1

    ኧረ ድንቅ ለጎፋ ህዝብ ይገጠም❤❤😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem

    እረ ወዮዮዮዮዮዮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩ በሳቅ

  • @zenebachbabiso8452
    @zenebachbabiso8452 Před měsícem

    ውንድሜ ጀግና ነህ እጎዛ ይባላል።❤❤❤

  • @user-jg2cn9zs2i
    @user-jg2cn9zs2i Před měsícem

    አወ የገጠር ልጅ ነኝ እንዴት ይጠፋል ፍየል ከፍት ስንጠብቅ የሚለበስ ነው ደለጎ ቆዳ ይብላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusDento
    @EyerusDento Před měsícem

    አጎዛ ይባላል፣ድቃድቅ የኔ ደስታዬ፣ምጭሁሌም፣ሳቅልኝ♥️💚❤️

  • @user-fk4rq5kg2u
    @user-fk4rq5kg2u Před měsícem +1

    ድቅየ ስወድህ ወላሂ ዘና ነው እምታደርገኝ ❤❤❤

  • @Yalefale
    @Yalefale Před měsícem

    ደበሎ ይባላል እስኪ ዛሬ ተራ ይድረሰኝና ሽልማት ልቅመስ😊ድንቁ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Před měsícem

    ዲንቁዬ ድምፅህ የሰጠ እኮ ነው በጣም ነው የሚያምረው

  • @Rehima-Abdul
    @Rehima-Abdul Před měsícem

    ወይ ጉድ ፍትትት😂😂መልሱ ቁርበት ይባላል በኛ አካባቢ

  • @Banቺ
    @Banቺ Před měsícem

    የበግ አጎዛ (ለመድ ) ሰላምህ ይብዛልህ ድንቁ ❤

  • @حمديمر
    @حمديمر Před měsícem +1

    የድንቃድንቅ አድናቂወች እስኪ ልያችሁ ደግሞ ደምሩን😊❤

  • @DRAMbox
    @DRAMbox Před měsícem

    ይሄንማ መመለስ አለብኝ በመጀመርያ ለአንተ እነመሰግናለን አስተማሪ እና አዝናኝ አሲቂኝ ቪድዮዎችን ስለምትለቅልን በአስተማሪ ጥያቄዎችህ የማናዉቀዉን እንድናቅ የምናወቅዉን እንዳንርሳ ጠቅላላውቀት ተስትፎ ጠቃሚ መሆኑን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን መልሱ ለምድ ነዉ bro

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Před měsícem

    ድንቃድንቅ በጎፋ በደረሰው የወገኖቻችንን ሞት እና ስቃይ ልባችን ደማ 😭😭ግጥም አቅርብልን ወንድሜ 🙏🙏

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919

    እነዝህ ህፃኖች ደብቁ አውሬ እዳይበላቸው

  • @medhin8187
    @medhin8187 Před měsícem

    ምታመጣቸዉ ቪዶች ደስ ይላሉ በተለይ ኣንተ በቪዶዎቹ በመሃል ቃለ ምልልስ ስታደርግ 😂

  • @mduae2013
    @mduae2013 Před měsícem

    አላህ ይጨመርበትና በሰላም ወደአገራቸው ይመለሱ 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před měsícem

    😮😁🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወየዉ ዛሬማ በሳቅ ሆደን አመመኝ😢ይበቃል ራሱነዉ

  • @fufuhassen3229
    @fufuhassen3229 Před měsícem

    እንኳን ደህናመጣህልን አዝናኚአችን

  • @simachewgebire9726
    @simachewgebire9726 Před měsícem

    ለምድ ይባላል ከበግ ቆዳ ይሰራል የድሮ አባቶች ይለብሱት ነበር❤❤❤

  • @user-sg4ty4sf5t
    @user-sg4ty4sf5t Před měsícem

    የትንሽየዋ ልጅ ሳቅ ግን በጣም ደስ ነው ምትለው

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek Před měsícem

    የባግ ልሚጥ እንጃ ግን ግሚት ነዉ 😂🎉🎉😂😂😂😢

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul Před měsícem

    አጎዛ ወይ ደበሎ ልበ ብርሃኖች እመቤቴ ትርዳቸው በጎፋ ለደረሰው ሀዘን ፈጣሪ ያፅናቹሁ 😢😢😢😢😢መልሱን ካገኘሁት ለአንድ እናት ስጥልኝ

  • @user-br2sc2nq9p
    @user-br2sc2nq9p Před měsícem

    የኢትዮጵያ ዝብ ባለሀብት እኮ አደረጋት አከበር😂😂😂😂😂

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ Před měsícem

    😮😅የዛሬዉ ይከብዳል ከጅብ ቆዳ የተሰራ ኮበርታ /ካባ ይመስለኛል ለማንኛዉም አገርቤት ደዉ ካጣራሁ በሀላ በደብ አስተካክላለሁ አያቴነበረዉ አላህ ይራህመዉና ተሰወጠኝ የመዳም ጩሀትጋ እጅ ድቅየ

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 Před měsícem

    በትክክል ወንድሜ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rahimabedru3584
    @rahimabedru3584 Před měsícem

    እደዛየተደረገዉ በዛአጋጣሚእዲጨምር ፈልጎነዉ❤

  • @mehertmehert3259
    @mehertmehert3259 Před měsícem

    ድምፅህ ያምራል

  • @user-dz8qx3xj2m
    @user-dz8qx3xj2m Před 11 dny

    ለምድይባላልየብርድመከላከያ❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Před měsícem

    ቃል እረ በስመአብ አለች😂😂

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Před měsícem

    አጎዛ ነዋ ሰውዬው የለበሰው😂😂😂

  • @neimakedirmuhamedneimakedi6283

    Weyna አንተ ደግሞ የለየልህ ደረቅ ኧረ ኡኡኡኡ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před měsícem

    በጣም ያሳዝናል. ነብሳቸዉን ይማር 😢😢😢አጉዛ ይባላል

  • @LonaLona-xs9nl
    @LonaLona-xs9nl Před měsícem

    ላይላ ሁሴን ዳሱ 👍🎉

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t Před měsícem

    ድንቅየ 😂😂😂😂😂😂 ውድድ ❤❤❤❤❤❤

  • @aweleebrahim
    @aweleebrahim Před měsícem

    ይመችህ

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh Před měsícem

    አረ አጎዛ ነው የሚባለው 😂😂😂 ወይም የበግ ቆዳ

  • @madena5557
    @madena5557 Před měsícem +1

    ለምድ ይባላል😅😅😅😂😂❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před měsícem

    የበግ ለምድ ወይም ቆዳ ይባላል አገልግሎቱለብዙነዉ በባህላዊም ለዘመንአዊም ድንቅዬ

  • @Webet-p1b
    @Webet-p1b Před měsícem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሳቄ ምንጭ

  • @user-rm6kv7rq7s
    @user-rm6kv7rq7s Před měsícem

    ለምድ ወይም ዠንድ ይባላል ከከብት ቁዳ ወይም ከበግ ቆዳ ይሰራል😂😂😂😂

  • @abebudemisse4108
    @abebudemisse4108 Před měsícem

    ድንቃድንቅ ሙዚቃ ብትሞክር የሚዋጣልህ ይመስለኛል

  • @MekiyaWasse
    @MekiyaWasse Před měsícem

    ረወዶች ተዋረዳችሁ አች ግመል እቃ የወዶቹአልበቃሺአለ😂😂