ከወለደች በኋላ የጠላት አባዉራ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024
  • Welcome to Amharic Cinema Hub! Dive into the rich world of Ethiopian cinema with our curated collection of Amharic movies. From timeless classics to the latest releases, we bring you a variety of films that showcase the best of Ethiopian storytelling, culture, and talent.
    What You'll Find Here:
    🎬 Full-Length Amharic Movies
    🎥 Exclusive Movie Trailers
    🌟 In-Depth Movie Reviews and Recommendations
    🎭 Behind-the-Scenes Footage and Actor Interviews
    📜 Top 10 Lists and Cinematic Highlights
    Our goal is to celebrate and promote the beauty of Amharic films, providing you with quality content that entertains, educates, and inspires. Join our growing community of movie enthusiasts and be the first to watch new uploads every week.
    Don't forget to subscribe and hit the notification bell so you never miss an update! Thank you for supporting Amharic Cinema Hub - your home for the best of Ethiopian movies.

Komentáře • 734

  • @zuzu8113
    @zuzu8113 Před 7 měsíci +386

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን❤😢

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n Před 7 měsíci +229

    ባስፋው መሸሻ ሞት ከልቡ ያዘነ
    አለ ዛሬ ኡፍፍ ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @ተዋናይቷ
      @ተዋናይቷ Před 7 měsíci +1

      እኔ እውነትም አልመሰለኝ መሞቱ ምክናየቱም ብዙ ጊዜ ሲያሟርቱበት ስለነበረ 😢😢😢

    • @MominaFentaw
      @MominaFentaw Před 7 měsíci +1

      እውነት ነው እንዴ

    • @najahtn809
      @najahtn809 Před 7 měsíci +1

      መልካም ሰው 😭😭😭😭😭😭

    • @user-fk5lc3ur5l
      @user-fk5lc3ur5l Před 7 měsíci +2

      ወላሂ እኔ አላመኩም ባለፈው ሙቶል ብለው ለቀው ነበር

    • @user-ot5pr1tz8v
      @user-ot5pr1tz8v Před 7 měsíci

      አይይይ የዛሬዉ አኳን ቁርጥ ነዉ ሚስኪንን😭😭😭

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 Před 7 měsíci +156

    ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን🙏ደምሪኝ ውዶች❤❤

  • @FoziMoh-qm1rf
    @FoziMoh-qm1rf Před 7 měsíci +156

    ዛሬ ምንም ብተለቁ አናይም ታመናል😭😭😭😭😭😭ለአስፋ ነብስ ይማር በሉ💔

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 Před 7 měsíci +5

      Ewenet new endezare gera yegebane kene yelme nefesekn yemare,asfeteye dego azano 😢😢😢😢

    • @MominaFentaw
      @MominaFentaw Před 7 měsíci +3

      እውነት ነው እንደ

    • @eteneshigebeyo7957
      @eteneshigebeyo7957 Před 7 měsíci +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Před 7 měsíci +3

      እኔ እውነት አልመስለኝ አለ ርግጥ ሞት ለሁላችንም አይቀርም ነገር ግን የአስፍቲ እውነት አይመሰለኝም😢😢😢

    • @Fathima2023-sq1by
      @Fathima2023-sq1by Před 7 měsíci

      😭😭

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 Před 7 měsíci +19

    እሄ ታሪክ በኔ ለይ ደርሷል ሀብት ባይኖረውም የመግስት ሰራተኛ ሁኖ በደሞዙ እየኮራ ልጅ ስወልድ የተፀየፈኝ ቀን ትዝ አለኝ አለፈ እኮ ያነ ቀን እግዚያብሄር ይመስገን ዛሬ ሌላ ቀን ነው አላስተውሰውም ያለፈውን

    • @Mira-yusi
      @Mira-yusi Před 7 měsíci

      Yenay enat. Allah...enkuan awetash...yasazenal...

    • @fahedali632
      @fahedali632 Před 6 měsíci +1

      የኔምሂወትነውወላሂ ብቻአልሀምዱሊላህአለፈሹፊርነበርየኔ የአባቱመኪነይመስል ጠቀጥሮለሚሰራው ሲመፃደቅ አንቺጋርሁኔመቸም አያልፈልኝይልነበር እኔም ስርቸ በሰውመኪነሲኮራእኔ መኪነይሚገዛብርሰራሁ እሱአገርላገርእየተቀዋለለነው

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 Před 5 měsíci

      አብሽሩ አብዛሀኞች ወንዲ ስናርግዝ እና ስንወልዲ የሚለቀን አይመስላቸውም 😢 6 ወር ህፀን ይዞ የባሌ በተሰቦች ከቤታቸው አስወጡኚ 😢😢😢 ዛሬ ሌላቀን ነው አልሀምዱሊላህ ብረታት ጥንካሬ አስተምረውኛል

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 Před 4 měsíci

      ​@@youtobe6437😢😢😢

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 7 měsíci +145

    እህቶቸ ከደዚህ አይነት ባል አላህ ይጠብቃችሁ 😢😢😂

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 7 měsíci +43

    ልቤ ነው የደማው 😭😭😭 ይህው ስበብ የፍለገው እንባየ እንደ ውሀ ይፋሳል

  • @Qeen12389
    @Qeen12389 Před 7 měsíci +16

    እንደዚ ያለ ጓደኛ ይስጣችሁ🙏🙏🙏💕
    እንደዚህ ካለ ፍቅረኛ ወይም ባል ይጠብቃችሁ🙏🙏

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b Před 7 měsíci +22

    የምር ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው😢ለእሱ እና መሠል ስግብግቦች እንዲ ያለ ውሳኔ ያስፈልጋል።

    • @user-ww1ym2yk6s
      @user-ww1ym2yk6s Před 6 měsíci +1

      በጣም
      ለጠላት እንኴን ይታዘናል ወልዳ እንደዛ ሲያስርባት በጣም ክፋ ነዉ

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq Před 7 měsíci +93

    ፈጣሪ ሆይ ከደዝህ አይነት ገንዘብ ወዳድ ወንድ አንተ ጠብቀኝ አሜን

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m Před 7 měsíci +30

    ብር አምላኪ ወንዶችም ሴቶችም ከዝህ ብዙ ትማራላችሁ አሪፍ ውሳኔ ነው።

  • @user-fo9rg3cu1v
    @user-fo9rg3cu1v Před 7 měsíci +28

    በጣም ያስተምራል ከዚህ ተማሩ ወዶች

  • @user-jx4kg5ll9c
    @user-jx4kg5ll9c Před 7 měsíci +17

    ጀግና ነሽ እሰይ የወንዶች ስግብግብ😢😢😢

  • @user-xv6ny7by2t
    @user-xv6ny7by2t Před 7 měsíci +20

    ልጅ እጣአቦ ሴቶችየ አሏህ ይጠብቃችሁ ከደነዚህአይነት ባል😢

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před 7 měsíci +12

    ደግ አደረግሽ። እናት ወልዳለች እደገና ገንዘብ እዳላት ስታውቅ ይቅርታ ጠየክ ደግ አደረገች

  • @SaidHasen-mb5nc
    @SaidHasen-mb5nc Před 7 měsíci +13

    ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ማፈርያ ወንድ ሴት እህቶቻችንን ጠብቅልን

  • @zed8332
    @zed8332 Před 7 měsíci +9

    አምላኬ ሆይ ከእደዝህ አነት ገንዘብ ወዳድ ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢😢

  • @user-pe2cd6xi6t
    @user-pe2cd6xi6t Před 7 měsíci +11

    የኔ ጀግና እህት አይዞሽልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 Před 7 měsíci +9

    አሰፋው ነብሰህን ከደጋግ አባቶች ጉን ያሳርፍልን 😢😢😢

  • @mohemmedsiyed1580
    @mohemmedsiyed1580 Před 7 měsíci +28

    እንደዚህ አይነት ድንጋይ ራስ ሆዳም ወንዶች ልብ ይስጣችሁ

  • @user-cm4ou2bv3t
    @user-cm4ou2bv3t Před 7 měsíci +13

    የእኔና የዝች የልጅ ሒወት አንድ ነው ማሪያምን እኔም እደዚሕ ሑኘ ነው የኖርኩት መጨረሻየን ግን እኔጃ እግዚአብሔር ያውቃል

  • @buski7405
    @buski7405 Před 7 měsíci +22

    ህጻኑዋ ስታምረ ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před 7 měsíci +5

    ሰልፍሸ ነህ በጣም ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ

  • @user-ml8bu6wn4l
    @user-ml8bu6wn4l Před 7 měsíci +8

    እረ ምን አይነት ወንድ ነህ ህፃን ልጅ እሚጠለው ፈጣሪ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ወንድ ሰውረኝ😢

    • @BhnB-rg4vu
      @BhnB-rg4vu Před 7 měsíci

      አሚንንንን😢😢😢

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc Před 7 měsíci +6

    ፈጣሪሆይ ገዘብወዳጅሰዉ እዳይሰጠኝ ሂዋን❤❤❤❤ወድነሽ🎉🎉🎉

  • @taz3739
    @taz3739 Před 7 měsíci +7

    ነብሱን ይማር ለ ልጁና መላ ቤቴሰቡ ይስራ ባልደሮቦቹ መጽናናት ይስጣቹ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @ATayetub
    @ATayetub Před 7 měsíci +7

    ደንቆሮ ከቅድሙነበርጂ የመአዚን ምክር አለመስማት አሁን ሃብት እዳላት ስታውቅነውዴ የምትወዳት እንደዚህ አይነት ወንዶች ብዙ አሉ ሲያለቅሱማየት ግን ደስ ይላል❤❤❤

  • @abezash921
    @abezash921 Před 7 měsíci +17

    ተው አንዳንዴም ብሆንም የሰውን ሀዘን ተጋሩ አስፍትን አስቡት እስክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 7 měsíci +8

    ለአሰፍው መሻሻ ናብሰ ይማር አናጀቴ ተንሰፍሰፍል እናትን ማየት አልፍልግም ታውኝ

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Před 7 měsíci +9

    የኔ እባመፍስስ ምንይሉታል አይየተገፋሰው በትነሸ በትልቁ ይከፋኛል አስፍሽ የፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @AmenaShefa
    @AmenaShefa Před 7 měsíci +13

    ዘሬ ምነም አይዳቅኝም አስፈዬ ሙቱ አበት አልቸሉኩም 😭😭😭

  • @zumra1836zumra
    @zumra1836zumra Před 7 měsíci +6

    አይ ሁሉም ደሥተኛሢሆኑነዉ የሚይታየዉ እኛ አባታችንን አተናል አይሞት ሞት ጨካኙ ዉዶቼ እሡ ጥሩሠርቷል እኛምበቁማችን እንገዳደፍ ሥንሞት አንጰጰትም 😢😢

  • @shambel826
    @shambel826 Před 7 měsíci +10

    ኧረ ክፍል ሁለት ጨምሩ ተመችቶኛል

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u Před 7 měsíci +10

    ወይኔ ህፃኑ ደስ ሲል ወይኔ ያሩሂ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Před 29 dny

    ጎረምሳውን አርባ ቀን ያልሞላው ይላሉ ክክክክክክክ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Před 7 měsíci +13

    ጥሎም የሚጠፋም አለ ይሄን ፈርቸ ቁሜ መቅረቴ ነው😂😂😂

    • @heyryafedlu9371
      @heyryafedlu9371 Před 7 měsíci

      እኔም አለሁልሽ😂😂😂😂

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Před 7 měsíci

      😂😂አግብ እና ሞክሩት ከፉ እዳለ መልካም ሰው አለ እና አግብ እህቶች❤❤

    • @user-uz4em2eh7i
      @user-uz4em2eh7i Před 7 měsíci

      መጀመሪያ የራሳችን የሆነ ነገር ይኑረን❤❤😂😂

    • @user-tc8eg9xl3x
      @user-tc8eg9xl3x Před 7 měsíci

      እኮ😂😂😂

    • @ageryeblayeageryeblaye
      @ageryeblayeageryeblaye Před 7 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @user-jp3io2ej5y
    @user-jp3io2ej5y Před 7 měsíci +5

    እዉነት ያማል ለማመን ይከብዳል እንግዲሕ ምን ይደረጋል ነፍስ ይማር

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh Před 7 měsíci +11

    ለገብጋባ ወንድ ዋጋው ነው😂😂😂😂

  • @rydgfgff8433
    @rydgfgff8433 Před 7 měsíci +9

    ይችን ኮሜት ያምታነቡ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጥብቃች ❤ ሳብስግራት ብሉን ወድማችን

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Před 7 měsíci +1

    አስፍሽየ ነፍስ ይሞር ስለ እውነት በጣም አዝኛለሁ ስለለቀቃችሀንም እናመሰግናለን ገንዘብ በአሁን ሰአት አይፈይድ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 Před 7 měsíci +7

    😂😂😂😂😂😂 ጥቅመኛ ስግብግብ ወንድ መጨረሻው😂😂😂😂

  • @SamrawitZinabu
    @SamrawitZinabu Před 26 dny

    ባልየዉ ጎብዝ ተዋናይ ይህ ❤❤

  • @tijitadese8365
    @tijitadese8365 Před 7 měsíci +5

    ለእንደዚህ ዓይነቱ ገብገባ ስያንሰው ነው😂 ሴት ልጅ ከወሰነች በቃ😊

  • @ZinetBabo
    @ZinetBabo Před 6 měsíci +1

    አልሃምዱሊላህ የባለቤቴን የወለደችበትን ልብስ ደም ከኔ ወጭ ማንም አላጠበም

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 Před 7 měsíci +11

    እውነቱን ነው❤❤❤

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 Před 6 měsíci

    በጣም የሚገርም እውነተኛነ የስንት ግፉአን እህቶች ወይም ሴት ልጆች ታሪክ ነው። ወንዶች በተለይ ሴትን ልጅ በወለደች ጊዜ መበደል ገንዘብን ማምለክ በሰውም በፈጣሪም ዘንድ ይቅርታ የለውም። ግሩም እውነተኛ ድራማ ነው።የግፈኛ ወንዶች መጨረሻ ውድቀትና ዋይታ ነው።ጤናም ይጎላል ገንዘብም አንድ ቀን ያልቃል።ልጆች ግን ያድጋሉ ።መጨረሻው ዋይታና ረብ የለሽ ፀፀት ነው።"ደባ ራሱን ፣ስለት ድጉሱን"እንዲሉ ።አመሰግናለሁ።

  • @ezemzem
    @ezemzem Před 7 měsíci +4

    አላህ ከደዚህ አይነትባል ይጠብቀን

  • @user-ww9lo1ky8h
    @user-ww9lo1ky8h Před 7 měsíci +1

    እኔ''ከዚህየተማርሁት''ትግስት''የቱን''ያህልነዉ''የኔዉድ''ልጅሽን''እግዚአብሔር ''ያጠብቅልሽእኔ''ገንዘብ''ገንዘብ''የሚለዉ''ቀቅሎ''ሊበላዉ''ነዉ''

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 7 měsíci +5

    😔😔አሉ እንደዚህ አይነት ውንዶች ልጅ ሲውልዱ በጣም ዲፕሪሽን ውስጥ ይግባሉ አይውዱም ልጃቸውን እንደ ጠላት ያያሉ 🤮አልጋ ብቻ መጭውት ብቻ ነው ሚአምራቸው 🤮ከዛም ሴቷን ተጭውቶ ልክ እድሜዋን ስትጭርስ ዞር በይ እኔውጣት ልጅ ምትውልድ ፍልጋለው ይላሉ 🤮🤮🤮

  • @user-dy3mu3mr3v
    @user-dy3mu3mr3v Před 7 měsíci +3

    አይ አስፍዬ በጣምነው ልብ የሚሠብረው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍሱን ይማርው ከስፍዬ😭😭😭😭😭

  • @Addeshabtamu
    @Addeshabtamu Před 6 měsíci

    ሲገርም ይህ ታሪክ የእኔ ታሪክ ነው ለ8 ዓመት በትዳር አብሬው የኖርኩት የልጅነት ፍቅረኛዬ ከድፕሎማ እስከማስተርስ አስተምሬ ደህና ቦታ ሲደርስ ልጅ መውለድ አለብን ስለው በፍፁም ልጅ አይወድም ሣልነግረው አረገዝኩ አሁን 3 ወር አልፎኛል እሄው እርጉዝ መሆኔን ካወቀበት ቀን ጀምሮ 3 ወር ሙሉ እቤት ምግብ መብላት አቁሟል ሊያናግረኝ አይደለም ሊያየኝ ተፀይፎኛል ከዛም ቤቱን ለቆ እንዲወጣልኝ ነገርኩት ግን ሀፍረት ስለያዘው ሰው ምን ይለኛል ብሎ የውሸት አብሮኝ እያቃጠለኝ እና እያደማኝ አለ የሚከራይ ቤት አጣሁ ይለኛል በተደጋጋጋሚ ከቤቴ እንዲወጣ ነግሬው አለሁ ምክንያቱም ለዚህ ቀን ያልጀሆነኝ ባል ለመቼም ሊሆነኝ አይችልም እንዴት እንደምቃጠል አትጠይቁኝ ስንት ጉድ አለ መሰላችሁ በየቤቱ!!!

    • @youtobe6437
      @youtobe6437 Před 5 měsíci

      አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አላህ በሰላም ይፈረጂሽ

  • @Tgtg-ed4uz
    @Tgtg-ed4uz Před 7 měsíci +2

    በጣም ከባድ ነው ከእንደዚህ አይነቱ ወንድ እግዚአብሔር ይጠብቀን ውይ

  • @hdfs-fu2tb
    @hdfs-fu2tb Před 7 měsíci +7

    ምርጥ ፊልም

  • @user-gt2yx7kl6y
    @user-gt2yx7kl6y Před 7 měsíci +2

    እኔን አስፊቲ የእኔ የዋህ አንድየ ነፍስህን በገነት ያኑረው

  • @gsf2655
    @gsf2655 Před 4 dny

    😢😢😢ቡሀላይቆጨዋንኡንሻአላ

  • @waantiya12tube
    @waantiya12tube Před 5 měsíci +2

    አረ ባክሽ መግቡን ስጫት ወሬውን ተትሽ ኦፍፍፍፍ ግን እኮንም ፊልም ሆን🥺🥺🥺🥺😍😍😍

  • @sxmb8891
    @sxmb8891 Před 7 měsíci +3

    የኔ እህት ጅግና ❤❤❤❤👌👌👌

  • @user-it5ux2yk9z
    @user-it5ux2yk9z Před 7 měsíci +1

    አላህየ ተደዝህ አይት ወድ የጠብቀን ያረቢ

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 Před 7 měsíci +1

    ተቃጠል እሰይ ገንዘብ ወዳድ ወንዶች ብዙ አውቃለሁ ፍፃመአቸው ልሸከሙት ከምችሉት በላይ ነው።
    አንቺማ በጊዜ ተገላገልሽ ከእንድህ አይነት ሰው ጋር እየተቃጠሉ የምኖሩ እናቶችን ቤትይቁጠረዉ።

  • @user-ee6po7fy8u
    @user-ee6po7fy8u Před 7 měsíci +3

    አሚን ይጠብቀን

  • @user-mh2uq5gw6i
    @user-mh2uq5gw6i Před 7 měsíci +2

    የወንድ ክፉ አያጋጥማቹ እህቴ አብሽር

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Před 7 měsíci +3

    የእኔ ቆንጆ ተባረኪ ጥሩ የክርስትያናዊ አመለካከት ነው ❤❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 7 měsíci +2

    ሴቶች ሳይወዱህ አርግዘው የሚገቡት ገንበዝ ፍለጋ ነው አላለም ሸፋፋ ሁላ ከመጀመሪያ እናንተ የማትወዱትን ሴት መንካት ለምን አስፈለገ ለምን የሰው ሴት ትነካላቹ ለምን የምትወዷትን አታገቡም ምን ይመስላሉ

  • @HiwotBeard
    @HiwotBeard Před 7 měsíci +3

    ከደዚ አይነት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @bettywagaw9828
    @bettywagaw9828 Před 6 měsíci

    ሴት ልጅ እስክትወስን ድረስ ነው የሚከብዳት ከዛ በዋላ ግን የፈለገው ታምር ቢፈጠር ፍንክች የለም ወንዶችየ አስቡበት

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu Před 7 měsíci +1

    😮😮😮😮መጨረሻዉን ወደድኩት በጣም አስተማሪ ነው ላስተዋለ👍👍👍👍👍👍👍

  • @ContactAmin-i5h
    @ContactAmin-i5h Před 29 dny

    መጥፎከንደዚህአይነትባልአላህይጠብቀን

  • @weraabili9913
    @weraabili9913 Před 2 dny

    አይዞሽ እውነት ያልፋል 😢😢😢

  • @barackbebey9848
    @barackbebey9848 Před 7 měsíci +5

    ፊልሙ መቀጠል አለበት መቼም አልቋል እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @xfffffff
    @xfffffff Před 7 měsíci +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ ዘሬ ልቤ በጠም ቆስሎዋ አበተችን አስፈው በሞት ተለየን😢😢😢😢

  • @user-tc8eg9xl3x
    @user-tc8eg9xl3x Před 7 měsíci +1

    የአድን ወድ ትክክለኛ ማንነት ሳታጠኑ እድሁም ተሁለቱም ጎን ፍላጎት ሳይኖር ዝብላቹ ምታረግዙ ሴቶች ትዝ ተማሩ ይህን መስዋዕት ምትከፍሉለት ስው ይህ ይገባዋል አባትነት ይገባዋል ወይ ብላቹ እራሳችሁን ጠይቁ ዝብላቹ እየወለዳቹ ሁዋላ ዋጋ ሚከፍለው ልጃቹ ነው

  • @habibaseiad9279
    @habibaseiad9279 Před 7 měsíci +7

    ደግ አደረገቼው ይኸ ገዘብ አምላኪ ከድህ አይነት ወንድ አተ ጠብቀን 😢😢😢

  • @user-pl4zn9hp9j
    @user-pl4zn9hp9j Před 7 měsíci +2

    ልጂ ግን ሲያምር መሸአላህ እድግ በል

  • @user-qs7hy1du4j
    @user-qs7hy1du4j Před 7 měsíci +3

    ሢያምሩ እናትናልጀ መሻአላህ

  • @user-pr4ex6vw7j
    @user-pr4ex6vw7j Před 7 měsíci +5

    የሚያስጠላ ቀን አስፊሻ😢😢😢

    • @user-oc2rl9og6n
      @user-oc2rl9og6n Před 7 měsíci

      አሁን ድረስ ዉስጤ አላመነም 😭😭😭ነፍሱን ይማርልን 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @user-cx2uj4uz3d
    @user-cx2uj4uz3d Před 7 měsíci +5

    የስግብግብ ሰው መጨረሻ

  • @user-rz9wi5sb3u
    @user-rz9wi5sb3u Před 19 dny

    አስተማሪ..ቪዶ😢😢😢

  • @HalimaSeid-wm4sz
    @HalimaSeid-wm4sz Před 7 měsíci +3

    ይችንኮሜት የምታነቡ ሁሉ በአላህ ይሁንባችሁ ልጆየርሱልተከታይ እድሆንልኝ ዱአ አድርጉልኝ
    በስደትነውየወለድኩት

  • @user-ke9vv9bn4d
    @user-ke9vv9bn4d Před 7 měsíci +3

    ሲያንስህ ነው ዝም ስንል የማንከፋ የማይመስላችሁ ነገርስ😁

  • @SeyfuJawsa
    @SeyfuJawsa Před měsícem

    አንታ ደዳብ ካጋዛብ ይልቅ ፍቅር ይባልጣል

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር የረገመው ነው እርኩስ ልጅ አልወድም ከልጅ ገንዘብ በየጓዳው ስንት ነገር እሚያረጉት ነው ይሀ ድራማ አይደለም

  • @user-js3gh5fk4h
    @user-js3gh5fk4h Před 6 měsíci

    እሥኩ ቆንጆ በእውነት ወልደሽ ባይሽ ደስ ይለኛል አያያዝሽ ሁሉ ደስ ይላል ።የኔ ጨዋ

  • @user-lb7mp7ww7s
    @user-lb7mp7ww7s Před 5 měsíci

    ፈጣሪየ ከእደዚሀ አይነት ገዘብ ወዳድሰዉ ሠዉረኝ

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Před 7 měsíci +1

    ኸረሴቶችየየመዳምቅሞችከደዝህካለባልይጠብቀን

  • @user-tf1wr1wj4q
    @user-tf1wr1wj4q Před 5 měsíci

    ፈጣሪ ከደዚህ አይነቱ ገገማ ሠዉረን ምን አይነቱ ሥቡርነዉ አይዞሽ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @HanaMax-hf1py
    @HanaMax-hf1py Před 4 dny

    Lij waldo iraft yelem gin damo yanchi base

  • @Firoye921
    @Firoye921 Před 7 měsíci +3

    እሄ ደደብ ስያስጥላ ምን ይመሰላል የወንድ መጭረሻ ቲሽ ከንደዝሂ አይኔት ይሰዉረን 😢😢😢😢😢

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku4354 Před 7 měsíci +2

    በገዘቡና በሰው ጭቅላት የሚያስብ ሰው መጨረሻው ፀፀት ነው ሰው እዴት ለሰከድ እንኳአን ቆም ብሎ በጭቅላቱ አያስብም አይ ገዘብ አምላኪዎች

  • @leenothman5473
    @leenothman5473 Před 7 měsíci +1

    አዶኛል በጥፊ አትይውም መጀመሪየ ስትለምነው እምቢ ብሎ በስተ መጨረሻ ይለምናታል

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 Před 17 dny

    አኡሁሁሁሁ አላለም😂😂😂😂

  • @user-re9ir8xs8c
    @user-re9ir8xs8c Před 7 měsíci +1

    ❤የኔውድ እድግበል. ባባየ ልጅሴምር.❤❤ ይሄ ድጋይልብ የሆነሰውየ. ልጅንሴይኮ. ልብአይራራም. ጀዝባ 😮😮

  • @Ku.551
    @Ku.551 Před 7 měsíci +2

    እፍ ፍ ንግግሩ እዴኔ ባል ወድም ነው😂😂እናተን ያገባች

  • @Kaseyegg
    @Kaseyegg Před 7 měsíci +2

    ዛሬበጣምአዝኔአለሁአሥፍየነብሥህንይማርው😭😭😭

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p Před 7 měsíci +1

    የሂዋን ባል እንዴት ያናድዳል ኡፍፍፍፍ

  • @user-ln1mr6qu7h
    @user-ln1mr6qu7h Před 7 měsíci +2

    ቆይ ግን 🤔🤔 ፍቅርን መግዛት የሚችለው ራሱ ፍቅር ብቻ ነው ❤️ ለምንድነው ታዲያ ገንዘብ ወዳድ የንሖነው አረ ፈጣሪ ከንዲሕ አይነቱ ይሰውረን 😢😢😢😢

    • @user-oc2rl9og6n
      @user-oc2rl9og6n Před 7 měsíci

      አሜን(3)🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

    • @user-ln1mr6qu7h
      @user-ln1mr6qu7h Před 7 měsíci

      ✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AkraamSs
    @AkraamSs Před 7 měsíci +2

    ቀጣይ ቢለቀቅ ደስ ይለናል

  • @TubeTube-jl8jx
    @TubeTube-jl8jx Před 7 měsíci +1

    አስፍሽ ነፍስህን ይማርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አመመኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-bi2sb1rn3z
    @user-bi2sb1rn3z Před 7 měsíci +1

    አላህ ይጣቢቀን፣ኤሄሃብት፣ጥንጊር፣ይበል

  • @yoditbereket5534
    @yoditbereket5534 Před 6 dny

    መታሰቢያነቱ ገንዘብ ለሚያመልኩ 😆😆😆

  • @user-kp2vl5fc3c
    @user-kp2vl5fc3c Před 7 měsíci +3

    ንብረትዋን ማስመለጡ 🤣🤣እርር አስብሎ ያስለቀስው 🤣🤣🤣