ያልተኖረው ልጅነት!ልብ የሚካው የሠላም ታሪክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 05. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
  • Zábava

Komentáře • 358

  • @betslot9715
    @betslot9715 Před 2 měsíci +44

    መሲዬ እና አለም ሰገድ የማዳመጥ ችሎታቹ ሰዉችን የምትረዱበት ትህትና ሳላደንቅ አላልፍም በእዉነት ዘመናቹ ይባረክ እህታችን አይዞሽ ያሳለፍሽዉ ታሪክ ያሳዝናል እግዛብሔር ግን ታሪክን ይቀይራል

  • @asteryegebrellij1995
    @asteryegebrellij1995 Před 2 měsíci +38

    በስማም በጣም ታሳዝናለች የዛሬዋ እመብርሃን በልጂሽ ትክፈልሽ የኔ እናት

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Před 2 měsíci +151

    የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ የሚባለው የቱ ነው ለዚህ ነው በአለም ካሉ አገሮች ጦርነት በጦርነት ላይ የሚከታተልብን ሀጢያችን ነው እስኪ ይቅር በለን ብለን እንፀልይ

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube Před 2 měsíci +5

      ደምሪኝ ልደምርሽ❤❤❤❤❤

    • @Hanan-ss4wp
      @Hanan-ss4wp Před 2 měsíci +1

      መሲ አወድሻለሁ

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Před 2 měsíci +6

      እውነት ነው እርግማን ነው ንስሃ መግባት አለብን !

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 měsíci +2

      ጦርነቱም ከክፋትና እርስ በርስ ጥላቻ የመጣ ነው

    • @user-iz2pn7tm8d
      @user-iz2pn7tm8d Před 2 měsíci +1

      Ende Mekurya aynet teru sewum ale

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Před měsícem +8

    ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ❤❤❤❤❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Před 2 měsíci +39

    ውይ የኔ እመቤት የፈተና መዓት ያቺ ሴት ግን የስራዋን ይስጣት።

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 Před 2 měsíci +16

    እንደ ሀበሻኮ ጨካኝ የለም አውሬ እንኳ አንዳንዴ ይተዋል የኛ አበሻ ደካማ ጎን ፈልጎ ነው ይባስ በስቃይህ ላይ ስቃይ ይጨምራል። ክፉ ህዝብ በአብዛኛው ጥቂቱን በጎ ሰው ያብዛልን ፈጣሪ 🙏

  • @user-zh2li7mt8q
    @user-zh2li7mt8q Před 2 měsíci +54

    ወላሂ እናት ከሌለች ማንም አይወደን አላህየ እናቴን አደራ እድሜዋን ረጅም አርግልኝ ከጤናዋ ጋር የሁላችንም እናቶች አላህ ደህና ያርግልን

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Před měsícem +4

    የኢትዮጵያ ህግ በጣም ይገርማል ሰው ሲደፍር እንዴት ምስክር አቁሞ ይደፍራል ሰው ተደፈርኩ ሲል ምስክር ይላሉ በጣም ይገርማል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 Před 2 měsíci +29

    እኔም ሁሌ የሰዎችን ክፋት ሳይ ኢትዮጲያን እያስከፈለ ያለው የራሳችን ክፋት ነው ድሮም ክፋዎች ነበርን ድብቅ ስለሆን ነው እንኳን ባዳ ዘመድም ያው ነው :በተለይ እናት አትሙት አይዞሽ ሁሉንም አልፈሻል በርቺ

    • @redietsertso527
      @redietsertso527 Před 2 měsíci

      samrawitGHirma እራሳቸውን የሚወድ ጨካኝ እናቶች አሉ የወለድትን ልጅ ዞር ብለው የማያዩ ።የባዳም ጥሩ አለ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 2 měsíci

      በትክክል😢

    • @betelhembedane6950
      @betelhembedane6950 Před měsícem

      Awo dirom aremenewoch nen midiya slelele new yikir yibelen

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před měsícem +9

    ፈጣሪ ከዛሁሉ መከራ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የተሻለነገር ያምጣልሽ ፈጣሪ ይማርሽ ከነልጅሽ !! 🥺😢

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Před 2 měsíci +51

    እስኪ ላዳምጥሽ መቼም የሴት ልጅ መከራ ማብቂያም የለውም ።

    • @BirtukaneYouTube
      @BirtukaneYouTube Před 2 měsíci +1

      ደምሪኝ ውዴ አኔም ልደምርሽ❤❤❤

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 Před 2 měsíci +11

    መከራን በዚህ ልክ መቀበል ይቅርና መስማት በራሱ ይከብዳል እግዚአብሔር አይሳሳትም ባንቺ ሌሎችን ሊያስተምር ብርታቱን ፅናቱን ያብዛልሽ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před 2 měsíci +34

    ወንድቼ ከባድናችሁ😢😢😢❤እኛሴቶች ከቻልን እራሳችን እጠብቅአይዛሽእማ😢😢ደግሞ ጥሩ ወንዶቼ አለሁ

  • @user-lc7om9ks2z
    @user-lc7om9ks2z Před 2 měsíci +6

    ይህ ታሪክች በጣም አስለቀስኝ መፅሀፍ ቤታተም ለስው ያስተምራል ላንችም ትልቅ የገቤ ምንጭ ነው
    ለህዝባችንም ያለ እውቀት የሜስሮ ስተቶች በእውቀት ይቀየራል

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7l Před 2 měsíci +20

    ያገሬ ማሽላ ሲቆሉት ይስቃል አሉ እያለቀስኩ አንዳንድ ቦታ ጋር ደሞ ፈገግ እያልኩ አየሁት የኛ ሰዉ ግፍ እኮ ቤት ይቁጠረዉ ማርያምን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 2 měsíci +12

    አገራችን ላይ ይሄ ሁሉ መዓት ቢደርስብን አይግረመን የክፋታችን ጥግ ነው እንዲህ መከራ እየደረሰብን ያለው ።

  • @eshetutaye3644
    @eshetutaye3644 Před měsícem +4

    እህቴ አይዞሽ የእናት የፍቅር ጥግ ነሽ እኔ ታሪክሽን በመስማት ብቻ እንዲህ አለቀስኩ አንች የኖርሽው ምን ያህል እንዳነባሽ ለመገመት ቀላል ነዉ እግዚአብሔር ብርታቱን እንደ ሰጠሽ ምኞትሽን ፈጣሪ ያሣካልች

  • @Umubilalul-
    @Umubilalul- Před 2 měsíci +33

    የአላህ ስታሳዝን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በእንባ ጨረስኩት 😢😢😢😢
    አላህ ያበርታሽ ባልሽም በጣም ምርጥ ሰው ሲያሳዝን 😢😢😢
    ቀጣይ እንጠብቃለን......

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 měsíci +27

    ይሔ ሁሉ ግፍ ነው ሐግራችን ላይ አሁን እንዲህ የሚሆነው😢😢😢😢

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Před 2 měsíci +13

    ጨካኝ እጆች ተቀባበሉሽ 😭😭😭

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5i Před 2 měsíci +27

    የኔ እናት በጣም አሳዘንሽኝ!

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 Před 2 měsíci +10

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ጭካኔው ለእዚህ ነው መአት ያልራቃት ለልጆቻቸው ግፍ ማስቀመጥ እረ ፈጣሪ ሆይ ታረቀን ልቦና ስጠን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 2 měsíci +12

    እግዚአብሔር ልጅ ያባርክልሽ መጨረሻው ለማት ያብቃ እግዚአብሔር ችግር ሚያስረሳ የተባረከ ልጅ ያስጥሽ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Před 2 měsíci +6

    በጣም የሚያዳዝን ታሪክ በጉጉት ነው የምንጠብቀው የአንዳንድ ስው ህይወት ብቻ ፈጣሪ የምንችለውን ነው የሚስጠን ይባል የለ

  • @medinakemal2733
    @medinakemal2733 Před 2 měsíci +4

    ኡፍ😢😢😢 የኔ እናት አብሽሪ የኔ ከርታታ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ምን እንደምል ሁላ ግራ ገባኝ😢😢😢

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 2 měsíci +7

    አይ አባት ምን አይነት ጨካኝ አባት ነው እግዚአብሔር በልጅሽ ይካስሽ።

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před 2 měsíci +15

    ክፉ ሰዎች መሬት ይክዳቹ 🙌በሄዳቹበት አይቅናቹ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 2 měsíci +15

    እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ ነው የሰውን ህይወት ማመሰቃቀል እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Před 2 měsíci +9

    በጣም የምታሳዝን ልጅ ! በዛ በለጋ እድሜሽ መማር የቤተሰብ ፍቅር በሚይስፈልግሽ ጊዜ አባትሽ አውጥቶ ጣለሽ እግዚአብሄር ይፍረድበት ! እሱ ነው ለዚህ ያበቃሽ ! እናት ብትሆን እኮ ጥርሳን ነክሳ ነው የምታሳድገው ! አረ አበሻ ወንዶች የናንተ ግፍ ነው አሁን አገራችን እየከፈለች ያለችው ::

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před měsícem +3

    የኔ እናት አይዞሽ በእውነት በጣም ልብ የሚነካና ታሪክ ነው ሁላችንም እናልፋለን ያላልነውን ታሪክ በእግዚአብሔር ቸርነት አልፋለሁ ያንቺ ደግሞ ይከብዳል😭😭😭😭😭

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 2 měsíci +9

    በጣም የሚያሳዝን ታራክ ቀጣይ ክፍል እንጠበቃለን

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před 2 měsíci +7

    አቤት ሴትየዋ መሬት ትክዳት ወንድሞዋንም ጭምር አምላክ ይክዳቸው

  • @KonjitBerhanu
    @KonjitBerhanu Před 2 měsíci +20

    እኔን የኔከርታታ እኔን። የልጅሸን አባት ነፍስይማር። ጥሩ ሠዉ ብየዋለሁ።

  • @hiwotetadesse9100
    @hiwotetadesse9100 Před 2 měsíci +3

    ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው ምን አይነት አገር ነው ያለን ሠላምዬ አይዞሽ ጌታ አለ እሡ ይክስሻል

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp Před měsícem +3

    መኸርያ ነፍስን በገነት ያነኑርህ ደጋግ ሰዎች ፈላጊያቸው ብዙ ፈጣረም ወሰደው ❤❤❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 měsíci +12

    ኡፍፍፍፍፍ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረስኩት የሴት ልጅ መከራ በጣም ከባድ ነው ገና በልጅነቷ ስንቱን መከራና ስቃይ አሳለፈች እንዴት ልብ የሚሰብረ ታሪክ ነው የገዛ ወንድሟ ይሄን ሁሉ መከራ ሲያደርስባት እንዴትስ አስቻላት ምን የተረገመች ሴት ብትሆን ነው እንደው መጨረሻው ምን ይሆን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 měsíci +19

    ማን ትሆን በለጋ እድሜ መጫወቻ ያደረገችሽ😭😭😡 እህህህ 😭😭😭 መዘልዘል ነበር

  • @messizela2111
    @messizela2111 Před 2 měsíci +18

    ኢትዩጽያን የሰራተኛ ግፍ አለብን እግዚኣብሄርን ይቅር ይበለን።

  • @sofi8983
    @sofi8983 Před 2 měsíci +13

    ሡባሀን አላህ ስንት አይነት ህይወት አለ አልሀምዱሊላ አላህዋየ የባሠም አለ

  • @mes462
    @mes462 Před 2 měsíci +5

    እናት ሁሌም ትኑር አባት ግንንን!!!!!

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 Před 2 měsíci +11

    መሲዬ የኔ መልካም ስወድሽ ዝግጅት አቀራረብሽ የማዳመጥ ችሎታሽ ስንቱን ልግለፅልሽ በቃ ክበሪልኝ❤

  • @yared7699
    @yared7699 Před 2 měsíci +6

    ይህው የእነሱ ግፍ ነው ለኛ የደረስው ዛሬ ጥሩ እንኳን ብናደርግ እንኳን.....

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci +3

    የኔ ናት!! እጅግ እጅግ አሳዛኝ ተሰምቶ የማይታወቅ መከራ ውስጥ ናት። ለቀሪው ዘመንሽ ወላዲተ አምላክ ይህንን መከራሽን ከላይሽ ላይ ታነሳልሽ።

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 Před 2 měsíci

      እሰይ " በልጅሽ ደስሊልሽ ይገባል " ገና ሰማዕቱ ብዙ ያሳይሻል " ተስፋ ሳትቆርጪ ራስሽን ጠብቂ " ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽ።

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před měsícem +1

    የሰው ክፋት እንዴት ነው ማመን ያቅታል ዋውዋውውውው ይገርማል እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ቅማል ታነሳልች በጨለማ ዳብሳ አሉ እናት ትኑር ለልጆቿ በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ በመንበሩ አይዞኝ

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 Před 2 měsíci +21

    ሠስዬ እ/ር ይስጥሽ ስልኳን ብዙ ሠዎች አተው ሊረዷት አልቻሉም ነበር በጣም ተደስቻለው ሶስና ምትባለው ለራሷ ዩቱብ ቢዝነሥ ሠራችባት መሲ አንች እ/ን እምትፈሪ
    ሰው ነሽ ስልኳን ስለለጠፍሽ እናመሠግናለን።

    • @tenayetesfaleje5094
      @tenayetesfaleje5094 Před 2 měsíci

      ስልክዋ ተለጥፍዋል አላየውትም እጅግ በጣም የምታሳዝን ሴት ናት እስከዛሬ ብዙ ነገር ሰምቻለው እንደዚ የሚያሳዝን ኣልሰማውም አይዞሽ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Před 2 měsíci +4

    በጣም የምታሳዝን ሰው 😢😢😢

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 měsíci +5

    እሚያሳዝን እሚያሳዝን የሰው ህይወት ላይ እንዴት እንደምንቀልድ ነው የሚያሳየው፣ ያቺ ሴትዮና ወንድምዋ የተረገሙ 😢

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Před 2 měsíci +20

    አቤቱ ፈጣሪየ እፍፍፍፍ ከፖሌስ በገዘብ ወጣ ከግዜአብሔር ማን ያውጣው የስራውን ይስጠው የጭካኔ ጥግ

  • @frehiwotmoges3266
    @frehiwotmoges3266 Před 2 měsíci +2

    እዉነት ምድራችላይ ይሔ ሁሉ መከራ ሲወርድ እግዚአብሔር ሆይ ምንድነው በደላችን እላለሁ በየ ቤታችን እምንሰራዉ ግፍ ሲያንሰን አይደል እዴ😢😢😢

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 měsíci +13

    የገረፋችኋት የአባት ዘመድ ተብዬዎች ከተማ የከፋችሁባትም ሴቶች እግዚአብሔር ዝም አላችሁ ይሆን!😭😭😭

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 měsíci +2

      Fetari zim aylim waga yikefilalu.

  • @romangina5121
    @romangina5121 Před 2 měsíci +5

    መሴ ሰወድሸሸሸሸ

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před měsícem +2

    እግዝአብሔር ከነዚህ ሰዎች ሰውረኝ🙏🏿

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 2 měsíci +24

    አዬ ያቺ ሴትዮ የመጨረሻዋን ማወቅ ፍለኩ? ሴት ልጅ ካላት እግዚአብሔር በልጅዋ ያሳያታል፣ ውይ ግን በስመአብ ስንት አረመኔ ሴት አለች😢😢😢

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 měsíci +1

      Kenewondima mugirimoch nachew.

    • @user-kt7ps2qz2i
      @user-kt7ps2qz2i Před 2 měsíci +3

      እረ በራስዋ ትየው ልጅዋ በምን እዳዋ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Před 2 měsíci +4

    አዩ ሀበሻ. አሰሪ ወች አረቧች አላህ ዪጠብቃችሁ ያክብራችሁ

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +148

    ኢትዮጲያ ከሠማይ እሣት ቢዘንብ አልገረምም ጦርነትና እረሀብማ ሢያንሠን ነዉ ህዝቡ ጨካኝነዉ የሤቶች እንባ እደዉሀ እየፈሠሠነዉ ሥቀያቸዉ ጩኸታቸዉ በዝቷል ፈጣሪ ይፍረድባችሁ

    • @user-si8mz1ck5w
      @user-si8mz1ck5w Před 2 měsíci +18

      ማስተዋል ይስጥሽ የምን ተራጌሚ መሆን ነው የተወሰኑ ክፎ ሰዎች ሙሉ ኢትዮጵያን አይገልጽም በዛ ላይ ሰው ከሆንሽ እምነት ካለሽ ሰለሀገርሽ መልካም ፀልይ መቼም እንደዚህ አይነት comment የምትሰጡ ከሀገር ውጭ ተሁኖ ነው በድጋሚ ማስተዋል ያስጥሽ or ይስጥህ ብቻ ነው ልል የምችለው

    • @nunubirhanu6874
      @nunubirhanu6874 Před 2 měsíci +5

      Habesh malet rekus

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci +8

      ​@@user-si8mz1ck5w80%ፐርሠት ጭራቆች ናቸዉ እየመረረሺ ዋጪዉ

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu Před 2 měsíci

      ​@@nunubirhanu6874😭😭😭😭yes

    • @user-uw9pw5be2y
      @user-uw9pw5be2y Před 2 měsíci +2

      Ewnt nw😢

  • @sjhxmc559
    @sjhxmc559 Před 2 měsíci +13

    የምር በጣምነው የተናደድክት ባባትሽ የኔም አባት እዳች አባትነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 měsíci +12

    አይ የስው ልጅ መከራ😭😭😭😭 የአስደፋሪዋ ሴትዮ ክፋት ምግብ ቆልፋ የምትሄደው አስተማሪ ጭካኔ የደፋሪው አውሪነት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ለዚች ቀሪ አለም እንዲህ መጨካከን መጨረሻው ያጏጏል አይዞሽ እህትአለም

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Před měsícem +1

    በእዉነቱ ልብ የሚያቆስል ታሪክ አቤት የሴት ልጅ መከራ እግዚአብሔር ምድራችንን እንዳያጠፋ ይፈዉሳት እንደዚህ አይት አዉሬ የሆኑ ሰዎችን ልብ ይስጣቸዉ,

  • @user-ws5ey2et5t
    @user-ws5ey2et5t Před 2 měsíci +12

    ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሺ

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 Před 2 měsíci +8

    መሲ ተባረኪ

  • @madina0955
    @madina0955 Před 2 měsíci +6

    እኔ ምንእንደምል አላቅም ውስጤ ሁሉነው የነዘርኝ ።እህቴ ስለመኩሪያ ሥታወሪ ምንያህል መልካም እንደሆነ ከአነጋገርሺ ያስታውቃል አንችም መልካም ሴትልጂነሺ። በቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Před 2 měsíci

      መልካም ሰወ አይበረክትም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 19 dny

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ጆሮ ከመስማት አይሞላም እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን
    ፍትህ ለእናቶች እና ህፃናት

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před 2 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @miruethio3059
    @miruethio3059 Před měsícem +3

    አረ ምን አይነት ታሪክ ነዉ ብዞቹ የሰዉ ህይወት ስያበላሹ ከሞቶ ፐርሰንት ደግሞ አንድ ሰዉ ህይወትሽን ቀይሮት ስለሱ ስትተሪቺ ትኖርያለሽ አይ አለም እንም ያህል ዝብርቅርቅ እንደሆነች ነዉ እኮ የሚያሳየዉ ። ወየሁላት ያቺ ያስደፈረችሽ ሴት ደግሞ እሄኔ እየቆስለች ያሆናል😮😢 በሰዉ ልጅ ህይወት ላይ እንዲህ ባናሾፍ እና ባንቀልድበት የእግዝያብሄር ፍጥር የሆነዉን ሁሉ😢 ይመረጣል በሌላ መፅደቅ የለም እና

  • @Eleen-fy7
    @Eleen-fy7 Před 2 měsíci +5

    በጣም ከባድ ነው በእውነት አይዞሽ እህታችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Před 2 měsíci +3

    መስዬ በእውነት የኔ ትሁት እህት እንዴት እንደምወድሽ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 2 měsíci +4

    አቤት የሰው ልጅ ህይወት በጣም ያሳዝናል 😢

  • @ቤተልሔም
    @ቤተልሔም Před 2 měsíci +4

    ልብ ይሰብራል 😢😢😢

  • @merontechilo4286
    @merontechilo4286 Před 2 měsíci +4

    It is so heartbreaking that you can tell her pain through her voice. I'm so sorry that you went through this at a young age

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 2 měsíci +7

    ወይኔ ህይወት ለአንዱ ጥሩ ለአንዱ መጥፎ ሆና ትገኛለች በጠም የምያስዝን ተሪክ ነው

  • @user-pm1dw9in2b
    @user-pm1dw9in2b Před měsícem +1

    ውድ እህቴ ለሙት ልጅ የሚያዝን አንድ ሰው የለም እንደውም ማንም የላትም ብሎ ይጨክንብሻል እልህ ብቻ ነው የሚያዝንልሽ

  • @user-gl2jj5pu5i
    @user-gl2jj5pu5i Před 2 měsíci +8

    የዘመናችን እስጤፍኖስ ነው ልጁ ጎበዝ❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Před 2 měsíci +6

    በስመአብ በጣም ያሳዝናል ስትጫወት እራሱ በቃ እውነታውን ሰትገልፅ እንደሰእል ይሳላል በጣም ያሳዝናል

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Před měsícem +1

    ሁሌ በአረብ ሀገር ስለሚሰቃዩት እህቶቻችን ይወራል የኛ ህዝብ ራሱ ክፉ ነዉ በምድራችን የሚሰራዉ ግፍ ☹️😔

  • @wardanega4857
    @wardanega4857 Před 2 měsíci +1

    I really interesting history 😢😢😢😢

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o Před 2 měsíci +4

    wow wow

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Před měsícem

    ዋው እውነት ቃላት የለኝም ከባድ ነው ሴትየዋም ሆነች ወንድምየው ሲኦልም ያንሳቸዋል እርኩስ ናቸው። ሴትየዋን ልጅ አሳይቶ ይንሳት ጤና ነስቶ የሰው ያለህ ያሰኛት።

  • @user-sk1vp2wd6r
    @user-sk1vp2wd6r Před 2 měsíci +2

    😢😢😢ይገርማል የየቤቱ መከራ በናንተ ሳዬው የራሴን እረሳለሁ

  • @lameesmob3719
    @lameesmob3719 Před měsícem +1

    ደፋሪዎቹ በአደባባይ መድፈር ጀመሩ ምስከር እሚጠይቁ አይይ አይይይ እምዬ ኢትዮጵያ

  • @liwedkiros6110
    @liwedkiros6110 Před 2 měsíci +2

    I can’t wait 😢😢

  • @SamriYtayeh
    @SamriYtayeh Před 2 měsíci

    Egzabhar yabrtashi

  • @user-uw9pw5be2y
    @user-uw9pw5be2y Před 2 měsíci +2

    Uffff eylkesko..nw yedmetkot...enja... 😢

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 Před 2 měsíci +4

    አቤት አገላለፅ እኔ እኮ እንዴት እራሷን እንደምትገልፀዉ

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw Před měsícem +1

    አስገራሚ ታሪክ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před měsícem

    Ewinetim mekurya❤
    Anchi demo betimari yet tidershi neber ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem +1

    እህቴ ታረክቨ። ያሰዘንል። መ ምህ ተሰፈዬ አበራ ገጠመ አደመጨ። ይህ። መትት ነው። አባትቨን አተጥያ ተየዘወ የሁንል ገደያልቨም አደመጨ❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Před měsícem +1

    አቤቱ አምላኬ እኔ ኢትዮጵያ ይሄን ያህል የከፋ ግፍ ይሰራል ብዬ አስቤ አሜም አላውቅም 😭

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 2 měsíci +3

    በጣም. አስለቀሰን. የሴት. ልጅ. መከራ.

  • @semira-lj5ow
    @semira-lj5ow Před 2 měsíci +2

    ያእላሕ 😢😢😢😢ጥንክር ሴት ነሽ

  • @makdaengdawork7102
    @makdaengdawork7102 Před 2 měsíci

    Weye Ethiopia

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff Před 2 měsíci +3

    ወላሂ አሳዘሽን አለቀስኩኝ በተለይ. የባልሽ እክብካቤ ሳያቅሽ ገና😢 አይዞሽ ማማየ ይህ ሁሉ አልፎል መጨረሻው ምን ይሆን ያጎጎል

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784 Před 2 měsíci +3

    ሱባሀንአላህ😢😢😢😢😢

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Před 2 měsíci +1

    እውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Před 2 měsíci +2

    አየ የሰዉ ልጂ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 Před 2 měsíci +2

    አይ እኛ እንዲህ መጨካከን ለፈጣሪም ለሰውም እማይመች ስራ መስራት እንዲህ እየተሰራ እንዴት ፈጣሪ ምህረት መዳን መፈወስን ይሰጣል እግዚኦ ፈጣሪ ወደሽው ተዘላዝለሽ አላመጣሽውም ፈጣሪ አንቺንም ባልሽንም ልጅሽንም ይፈውስሽ እህቴ ሌላ ምን እላለሁ አዘንኩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ግን ትምህርት ይወሰድ ለሰማው ላዳመጠው እምነት ብቻውን አይረዳንም ከፍቅር ግንኙነት በፊት ደግመን ደጋግመን እየተናገርን ነው መዋደድ ከመጣ መጀመርያ እራስን ማወቅ ምርመራ ማድረግ ጥሩ ነው አንድ ሰው መዳን ይቻላል እባካችሁ እንማር ፍቅርን አናስቀድም ።

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 Před 2 měsíci +2

    መስየ የኔ ደርበባ ስወደሺ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Před 2 měsíci +4

    ከአባትየዉ እራስ ወዳድነት ደሞ የሰዉየዉ እሺ ብሎ የልጅ ልጁ የምትሆንን ህፃን ማግባቱ ምን የሚሉት ጭካኔ ነዉ

  • @kidest7selasea208
    @kidest7selasea208 Před 2 měsíci +1

    Eweyeee yene konjo Selasea abate yetebekesh demtsesh setaweri betam new des yemeteyew

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 Před 2 měsíci +3

    እኛ ኢትዮጵያውያን ላይ አይደለም ጦርነት እሳት ከሰማይ ቢዘንብ ያንስብናል አቤት ጭካኔ ያሳዝናል

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Před 2 měsíci +1

    ውይ ጎጎሁ ጌታሆይ 🙏🏽