ስለ አባ ዮሐንስ ከሊቃውንቱ አንደበት አባ ዮሐንስ ቆርበው አያውቁም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2023

Komentáře • 117

  • @MogesDesye-d7z
    @MogesDesye-d7z Před 3 dny

    አባታችን አትንኩብን አባታችን አባ ዮሐንስ ሺ አመት ኑርልን

  • @user-ri5wx4vo7t
    @user-ri5wx4vo7t Před měsícem +2

    ርዕሰ ባሕታዊያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም አትንኩብን ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-bf7nj8qk6j
    @user-bf7nj8qk6j Před 6 měsíci +7

    አባታችን አትንኩብን በሩቅ ሁናችሁ ሣይሆን ቀረባችሁ እዩ ግፈኛ አባታችን አትንኩብን

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 Před měsícem +2

    አረፈጣራችሁን ፍሩ አባታችን አትንብኔ

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před 3 měsíci +3

    የበረሀው መናኛ የስላሴ ባርያ የወንጌል ገብርል

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před 2 měsíci +1

    አባታችንን አባ ዮሀንስን አትኩብን

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l Před 8 dny

    አቤቱ ፈራጁ እግዚአብሔር ብቻ ነው በዚህ ጊዜ ማን ሀሰተኛ ማን እውነተኛው ይለያልና

  • @TgistBekele
    @TgistBekele Před měsícem +1

    አባታችንን አትኩ

  • @user-fi8sf1zg5b
    @user-fi8sf1zg5b Před měsícem +2

    አባታችን አትኩብን

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 Před měsícem +1

    ተዉልን ለኛ የስደተኝችአባትናቸዉ የበረሀዉ መናኞሽአመት ይኑሩ አባታችን የኛጀግና

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt Před 3 měsíci +2

    አባ ገብረ ኪዳን ከማንም በላይ እወድህ አለሁ አከብርህ አለሁ እኔ ምእመን እደመሆኔ መጠን ማንንም አልተችም ግን እንዲህ በ አደባባይ ከመተቸት በቦታው ሂድህ ቀስ ብለህ ቀረብ ብለህ ምክር መስጠት ነው ያለብህ እንጂ እንደዚ ተገቢ አደለም ብዬ ማስበው ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ግን ጥላ እራሱ ተዘቅዝቆ አይለመንም እኔ የ ጎንደር ልጂ ነኝ ግን አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማሰራት መስመር ላይ ሁኖ ስንት ተለምኖ ነዉ ሚሰራዉ ቅዱስ ገብርኤል ግን በ እግዚአብሔር ቸርነት ነዉ የቆመዉ እና ደግሞ በ ፀበልተኛ በ አባታችን ፅናት ነዉ የቆመዉ ማዉራት ካለባቹሁ ከቦታው ሂዳቹሁ አዉሩ እቫካቹሁ የሰው ልጂ እየሄደ ይዳንበት ቅዱስ ገብርኤል አሰዲቱ ድንግል ማርያም ምን ትላለች 😢😢😢አባታችንም ማበርታት ነዉ ያለባቹሁ እንጂ እንዲህ ማለት ተግቢ አደለም ትንሺ ክፍተት አግታቹሁ እንዲህ አትበሉ አባታችን ፅሀይ ላይ ነዉ ቁመው ሲአለቅሱ ሲፀልዩ ሚዉሉ ባዶ እግራቸዉን ሁነው እኔ ጫማ ለብሼ እራሱ ያቃጥለኝ ነበር መሬቱ እሱ ግን ባዶ እግሩ ሁኖ ነዉ ሚፀልይ እና ገዳሙን መጀመሪያ ሂዳቹሁ እዩት ለ እሱ ብላቹሁ ሳይሆን ለ ቅዱስ ገብርኤል ለ እናታችን ለ ድንግል ማርያም ለ እመብርሀን ስትሉ ሂዱ ትዉልድ ግን እየሄደ ይዳንበት እደዛ አትበሉ ለእሱ እግዚአብሔር ያዉቃል ሲጀመርም ከሱ አድም ጥፋት የለበትም ቢኖርም በምክር እንጂ እንደዚህ በ አደባባይ መገሰፅ ጥሩ ተገቢ አደለም ::
    እኔ ምንም ማዉቀው ነገር የለኝም ነጭ ወርቀት ነኝ ነጩ ወርቀት እራሱ አደለሁም ገና ስይፃፍበት አድፎል ተቀዶል በ ሐጥያት 😢😢😢😢😢😢😢😢
    ለማንኛውም የ ሁላቹሁም አባቶች ፀሎት ይደርብን ለ ስደተኞች ፈጣሪ በ እናንተ ፀሎት ይጠብቀን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EndTube-027
      @EndTube-027 Před 2 měsíci

      ወንድሜ በማዳን አትሸወድ ።ከሕመም ብድን ባልድን ምን ይሰራልኛል አዎ ብድን አሪፍ ነው ባልድንም አሪፍ ነው ይሔ የስጋ ድነት ስለሆነ ማለት ነው ለበጎ ነው ብለህ አመስግን።
      እስኪ ልጠይቅሕ ወንድሜ ባሕታዊ ማለት ምን ማለት ነው በደንብ አስረዳኝ ።አመሰግናለሁ

  • @user-yo5wu1xg4l
    @user-yo5wu1xg4l Před 7 měsíci +4

    ለአዳም ዘር ጠለት የሆናችሁ ደብተራወች ናቾሁ ቅዱሳን አባቶቻችንም ተመችቷቸው አይደለም እሂን ክብር ያገኙት

  • @user-mh5ut4yz5e
    @user-mh5ut4yz5e Před měsícem

    አባታችን አትኩብን ያመናል

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 Před měsícem +1

    አባታችን የወንጌል ገበሬ የታርክ ባለቤት ኩሩ አባት ናቸው ቤተክርስቲያን ትለመናለች እንጂ አትለምንም ብለው መንነው ገዳም የገቡ ገዳምን ያቀኑ ቤተክርስትያንን የሰሩ አባት ናቸው የሴጣን የግብር ልጆች በቅናት ተነስተው ተወራጩ እኮ አባታችንን ለቀቅ አድሩጓቸው

  • @user-lj9ky2lu6i
    @user-lj9ky2lu6i Před 5 měsíci +4

    አይ ሰዉ ልቦና ይስጥህ ክብር ለወንቅሸት ክብር ላባታችን

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r Před 3 měsíci +1

    ሁላችንም በእግዚአብሔር ፊት ባዶ ነን እኔ እንደማውቀው የቅዱሳንን ህይወት እንደሰማሁት ከሆነ ቅዱሳን ከራሳችው ክብር ይልቅ የወንድማቸው ክብር እንዲገለጥ ይፈልጋሉ በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እኔ የማንም ተከታይ አይደለሁም የዲ/ን ዮርዳኖስን ት/ት እለት እለት እሰማለሁ ከቅዱሳኑ ህይወት እማራለው የአባ ዮሐንስን ከተወሰኑት መዝሙር ውጪ መዝሙራቸውን በጣም ነው የምሰማው እንደእውነት ከሆነ ሁላችንም በጭፍን ከመፋረድ ይልቅ ቀርበን ምናይ መልካምነው አባዮሐንስን የሚያመልኳቸው ሰዎች አሉ ልቦና ይስጣቸው። ግን ደሞ በቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት በእግዚአብሔር ቸርነት የሚፈወሱ ልጆች አሉ ስለዚህ ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትተን የራሳችንን ጉድፍ ማየት መልካምነው

  • @FmgfEhhf-lr8ll
    @FmgfEhhf-lr8ll Před měsícem +1

    እግዛቢሔ ልቦና ይስጣችሁ

  • @ሠላምየልጇናፋቂ

    ሊቃውንት ተብየው የሣትናኤል ባርያ አባታችን አትንኩብን ከልባችሁ ሥትሆኑ ተወያዩ

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk Před 3 měsíci +2

    አባ ገብረ ኪዳን ትክክል ነዎት አስመሣዮች ቅዱሳን ሲሰደቡ ክርስቶስ ነቢይ ነው አማላጅ ነው ሲባል ምንም አይሉም ግን ግን ያባ እገሌ ስም ሲነሳ አንጨረጨራቸው ግን ሊቃውንቱ የተናገሩት ስርአት አይጣሱ ነው ያሉት ✝️🥰

  • @senkizelk5817
    @senkizelk5817 Před 3 měsíci +2

    እሚገርምነው አሠተኛ ምድርን ሞላት ምንአጥፍተውነው የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም በረከታችሁ ይደርብን ና ታሪክ ሠሪ የበረሀውመናኝ አይጠረጠርም ለናተ ይብላኝላችሁ እና ታልቀናችሁ ቤተክርስቲያንነው የሠሩት ምንአረጉ

  • @user-wr9vt2lc8m
    @user-wr9vt2lc8m Před 6 měsíci +1

    አባታቺኒን አትኩቢን ስለ ቅዱስ ገብርኤል ቢላቹ 2:26

  • @embetleop8249
    @embetleop8249 Před 12 dny

    😭😭😭😭😭😭😭😪😭👆

  • @user-jx9nj7rb8w
    @user-jx9nj7rb8w Před 4 měsíci +2

    የኛ ሕዝብ ታምር ካየ ይሰግዳል

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 5 měsíci +2

    የስላሴ ባሪያ የወንጊል ገበሬ እርሰ ባህታዊ ቆሞስ አባ የሐንስ ተሥፋ ማሪያም ጀግናው ባህታዊ እነ ወንቅሸት ገብርኤልን : ገና ቂርቆስን : እነመጥምቀ መለኮት ቅድስ የሐንስ :አትሰድ ማሪያምን :መበረ ፀሀይ መድሀኔያለምን :እነ ውራ እየሱስን:ልሁዲ ማሪያምን: አምባ ማሪያምን..........የሠሩ ጀግና ባህታዊ ስጦታቸው ከእግዚአብሔር በስተቀር በሠው አምዕሮ ተመርምሮ የማይደረሥበት ልዩ አባት ናቸው ሰይጣን መቸም አታርፍ በቆፈርከው ጉድጓድ ትገባለህ እነጅ አባየሐንስን ማግኘት አይቻልማ ሠይጣን ወይ እግዚአብሔር ይገስጥህ

  • @AzimachGojjam
    @AzimachGojjam Před 6 dny

    በቤተክርስቲያን ተምሮ ያደገ ሰው እዲህአይናገርም ተውን አባታችንን አትኩ

  • @mairym766
    @mairym766 Před 6 měsíci +2

    አባታችንን አትንኩ 😭😭

  • @YonasMulugeta-tf4kw
    @YonasMulugeta-tf4kw Před 2 měsíci +1

    Tasazinalachihu egziabhir ewnetun ygletilachihu ! Erasachihun slematawku new ! Abatachin aba Yohannes Tesfamariam 'n yeseten egziabhir ymesgen 100% !!!!

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 6 měsíci +2

    ስርአት አይንህን ከአባታችን አትኩብን አተ ምን ስለሆንክ ነዉ መድረክ ምትከፍትላቸው መቸመሪያ እራስክን ሰው አርግ

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe Před 2 měsíci

    አባታችን አባዩሀንስን አትንኩብን መጥተህ እይ ዩሀ 1:47

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ይገፃችሁ የስልጣን የግብር ልጆች

  • @destawzelekealemna4307
    @destawzelekealemna4307 Před 6 měsíci +1

    አባታችንአንኩብንእኛድሆችእንዳንበትእኛዶክተርያሰናበተየምንፈወስባቸውአታችንናቸውእናንተሰለአባታችንስለአባዩሀንስየመናገብቃቱምየላችሁዝምብላችሁአፋችሁንአትክፈቱ

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Před měsícem

    ልቦና ይስጣችሁ ያበዳችሁትስ እናተ ናችሁ ቅናታሞች በቅናት ያበዳችሁ

  • @Armeyas
    @Armeyas Před 4 měsíci

    በጣም ታሳዝናላችሁ በጎች

  • @HoorWaleed2007
    @HoorWaleed2007 Před 3 měsíci

    Abatachenn atkuben 😢😢😢😢

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 Před měsícem

    የቀና ብዚ ያወራልን ያልበላችሁ ባታኩ ጥሩ ነበር አባታችን ሰለሚበልጧችሁ ነዉ አይዞን የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😂😂

  • @alembrhane7109
    @alembrhane7109 Před 19 dny

    Abatye atnkubgn wuddddd abatye❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenawGirma-n5n
    @ZenawGirma-n5n Před dnem

    ጊዜ ሰጠው እና ቅል ድንጋይ ሰበረ እንዳይሆን ግን የምትናገረውን ታውቀዋለህ

  • @user-rb6no8hm8s
    @user-rb6no8hm8s Před 3 měsíci

    አንተ ማአነህ ስለአባታችን የምትናገር ወየልህ የማይነካ አትካ አባታችን ታረክ ነዉ ያስቀመጡልህ

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 6 měsíci +1

    አተማ እግዲያ የቤተ ክርስቲያን ልጆቿ የሚያስገቡትን ለትዳርህ ማሟያ አደረከው በምን ህንፃ ትሰራ

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk Před 2 měsíci

    ትክክል ይከንን መሓይም ህዝብ እያሳቱት ነው አጥማቂ ነን ባዮች 😢

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw Před 4 měsíci +8

    እብድ ቤተክርስቲያን ሲያንፅ ወንጌል ሲያስተምር አላየሁም ይሄ ከሆነ እብድ ያስባላቸው ማበድ ደስ ሲል የዮሀንስ ቀን ይከበራል እዛው ዮሀንስ ቤተክርስቲያን ላይ የምትናገሩት ነገር በእርግጥም ጥላቻ ነው ለምን ቀርባችሁ መነጋገር ሲቻል በአደባባይ መተቸት ምን ይባላል? ብርም አይነኩም መስጠት የፈለገ ይሰጣል ጥላ ዘቅዝቀው የማይለምኑ ኩሩ አባት ናቸው ከምናችሁ ደረሱ ለነገሩ ምድር ለክርስቶስም አልሆነችም ንፁሆችን ማሳደድ ስራዋ ነው አባታችን አባ ዮሀንስን ለቀቅ አድርጉልን

    • @hhutrdBhhutrd
      @hhutrdBhhutrd Před 4 měsíci

      ከህግ አትዉጣ ወዳጀ የመምህራንን ቃል ስማ መናኝን መነኩሴ እናዉቃለን አትዘፈቁ

    • @NetanetAlamrewu
      @NetanetAlamrewu Před 3 měsíci

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

    • @alembrhane7109
      @alembrhane7109 Před 19 dny

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Malikam100-fv4wf
      @Malikam100-fv4wf Před 9 dny

      Ar ar taw higen atetas zim belah atawera ehhhhhhhh liban sabirekaw kachalih hidena tatamak tafawes egiziwa egiziwa maren esachiw tawaredaw selagn seladahawechi selasedatagnoch eylaksu yesdebalu egiziyabir yemasigan abayehonis tasefamariyam yesetahen

  • @user-qk5km1ou8p
    @user-qk5km1ou8p Před 5 měsíci

    እውነታዉ። ወቅሽትነዉ ኣስመሳይ ኣባታችን ኣትኩብን

  • @AtedTewahedo
    @AtedTewahedo Před 8 měsíci

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @user-jd7dp3xp2h
    @user-jd7dp3xp2h Před 6 měsíci

    አይ ስለ አባታችን ምንም ነገር አትናገር ፈጣሪህን ፍራ

  • @Abyssiniaflavor2006
    @Abyssiniaflavor2006 Před měsícem

    አምስት ገዳምን ገድሞ ለህዝብ መስጠት እብድ ካስባለ እብደት እንዴት መልካም ነው።... እንዳንተ ያሉ አዋቂ ነኝ ባይ ናቸው ምእመናንን ከቤተክርስቲያን የሚገፉት

  • @user-il3wd8vp6e
    @user-il3wd8vp6e Před 2 měsíci

    Lehulim nger eisiti werikishiti mejemariyi hedu in iyouti

  • @user-qk5km1ou8p
    @user-qk5km1ou8p Před 5 měsíci +1

    እር በፈጠራቹህ ኣባታችን ኣትንካ

  • @user-mh5ut4yz5e
    @user-mh5ut4yz5e Před měsícem

    እሳቸው እዲአይነትአይደሉም እግዛብሔር ልብይስጥህ

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 5 měsíci

    ለአባታችን ለርዕሰ ባህታዊ ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማሪያም እንዲያሥተምሩ እግዚአብሔር ከዘጋጅቶላቸዋል ሰው አያሥፈልጋቸውም እግዚአብሔር የመረጣቸው ሀዋሪያ ናቸው ያሴራችሁትን ብታሴሩ አይሳካላችሁም እሄው በዓለም እየተሽከረከሩ ያሥተምራሉ ይዘምራሉ ይፈውሣሉ ቤተክርቴያንን ይሠራሉ ማነው ከልካዮ እግዚአብሔር ነው እረኛቸው እግዚአብሔር ነው የሾማቸው አትድከሙ አባታችን አትኩብን እስኪ ቢያንስ በስራቸው እመኑ

  • @zinashfentie1124
    @zinashfentie1124 Před 7 měsíci

    Ere ebakachihu

  • @YonasTufa-qt1nk
    @YonasTufa-qt1nk Před 3 měsíci +1

    አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ አባዮሃንስን መረጠ....

  • @yemanegebrehiwot6975
    @yemanegebrehiwot6975 Před měsícem

    1 sew Madan enkuan yemayichil awkalehu blehh Aba yohanisin yemtnkif ganel yesferebih ante neh.koshash

  • @yeweghabtamu
    @yeweghabtamu Před 3 měsíci

    egthiabher lbona ystih

  • @EndTube-027
    @EndTube-027 Před 2 měsíci

    አባ ዮሐንስን አመለካችሁት አደል ማዳንማ ሰይጣንም ያድናል ቤተሰብ

  • @Belaynesh-zb9cf
    @Belaynesh-zb9cf Před 2 měsíci

    ተው ግፍነው😢😢

  • @user-sh6yn4qc2v
    @user-sh6yn4qc2v Před 27 dny

    የኛ አባት አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያምፍቅርን ትህትናን ነው ያስተማሩን እናንተን አንሳደብም እናንተ እግራችሁን ዘርግታቹህ ስታወሩ እነመሸ በከቱ የአይሁድ ወገኖች የኛ አባት ጥለዋችሁ ሂደዋል በሀገር ውስጥም በውጩም ታሪክን እየሰሩ ይገኛሉ እናንተ አውሩ ፍርድ በሠማይ ነው ዋ

  • @temesgengetasewayalew
    @temesgengetasewayalew Před 3 měsíci

    aye enant erasachihun mermru esk egzihabhirnm endezihi nber yemiadergut

  • @temesgengetasewayalew
    @temesgengetasewayalew Před 3 měsíci

    megemerya endenesu sru esk demo sewn lemeleyt nsha gbu na leyu sew kehonachihu

  • @destawzelekealemna4307
    @destawzelekealemna4307 Před 6 měsíci

    አንተ99ጋኔንየሰፈረብሕነክበውስጥሕያለጋኔንሰለተቃጠለነዉእንደዚሕየሚያስለፈልፍሕ

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 5 měsíci +2

    እራስክን ፈትሽ አባታችን እማ በመቶ ሽህ አፍርተዋል እኔ ምለው አይደክማችሁም ዘላለም እድሜ ልካችሁ ለነገሩ ሠይጣን አይደክመውም አባታችን መካት አይቻልም ነፋሣችሁ ከስጋችሁ ትለይ እንደሆን እንጅ

  • @user-xu5tf9uo8z
    @user-xu5tf9uo8z Před 7 měsíci

    Zembela,chuhu.worere.egezeber.yigestachhu

  • @NetanetAlamrewu
    @NetanetAlamrewu Před 3 měsíci

    ሰው በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል አደለም ሲቆርቡ ገዳሙን የት ታቃላችሁ እራሳችን አናመፃድቅ
    አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፍ ማርያም እመንም አትመን እግዚአብሔር የሰጠን ውድ ስጦታችን ናቸው 🙏🙏🙏🙏
    ንፁሀን ቤተክርስቲያን ትለመናለች እንጅ አትለምንም ብለው ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚያስፍፉ አባት እደ አባታችን አይነት የለም ስለዚህ የምታምን ሂደህ እመን የማታምን ዝም በል አባታችን አባ ዮሀንስ ተስፍ ማርያም ን በእድሜና በጤና ጠብቆ የአገልግሎት ዘመንወትን ይባርክልን 🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @erbth8165
    @erbth8165 Před 3 měsíci

    አየ አለመታደላችሁ ስንት ነዉ አይደለ

  • @user-wr5mf1nf2p
    @user-wr5mf1nf2p Před 20 dny

    አረ ኣይባልም 😢😢😢

  • @user-wr5mf1nf2p
    @user-wr5mf1nf2p Před 5 měsíci

    Sile kidus mikael atfredu

  • @ephremdessie-fq4hn
    @ephremdessie-fq4hn Před 4 měsíci

    የማይሰራ ሲያወራ ሲያስጠላ

  • @user-lj9ky2lu6i
    @user-lj9ky2lu6i Před 5 měsíci

    አይ አረ ቅዱስ ገብርኤል ይገስፃችሁ

  • @FmgfEhhf-lr8ll
    @FmgfEhhf-lr8ll Před měsícem

    አድቀን ታሞቱ እቀሩ በቅናት ሂዱና እዩ

  • @user-qg8gh8qu2j
    @user-qg8gh8qu2j Před 3 měsíci

    ዠምብለህ አትድከም

  • @user-qk5km1ou8p
    @user-qk5km1ou8p Před 5 měsíci

    ኣትለፍልፍ ኣባታችን ሂወታችንነው

  • @user-on4in4wx8i
    @user-on4in4wx8i Před 3 měsíci

    ጉድእኮነውጭራሽብላችሁብላችሁእብድአላችሁ
    ያበዳችሁእኮእናንተናችሁ።ማበድማለትታሪክመስራትህዝቡንማስተማርነውዴእኔእኮእምለውግንአይናችሁያያል
    በጣምስራአጥታችኻልሁሌስለአባዮሀንመሳደብነውእዴስራችሁ
    ሠውንከመሳደብይልቅምናለእንደአባዮሀንስታሪክብትሠሩህዝቡንብታፅናኑ
    በእውነትእግዚያብሄርአምላክበእናተላይያለውንሠይጣንይገፅፅላችሁ
    የድሆችንአባትየስደተኞችንአባትአትንኩብንለቀቅአድርጉልን
    አባታችንንአባዮሀንስንእግዚያብሄርአምላክይጠብቅልን
    ሀገራችንንሠላምያድርግልንአሜን

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 5 měsíci

    ሰይጣን ሠይጣንን እንዲት አድርጎ ሊየው ይችላል እረ በጣም ትገርማላችሁ አለመታደል

  • @MimiAsmare-oq4dc
    @MimiAsmare-oq4dc Před 19 dny

    ቆይ እነቄሴ ምን እንሆን ብላቹሁ ነው እኔ እምለው እናተ ምን ሰራቹሁ ገዳም ለምን ሰሩ ነው ለምን ወጣት አዳኑ ነው ቆይ መፀሃፍ ቅድስ በማበብ አደለም በመተግበርም ነው ካባታቺን ተማሩ ነጭ በመልበስ አደለም እሽ ማይክ ይዝህ በመስበክ አደለም እሽ ስራም ሃይማኖት ተግባርም ካባታቺን ተማሩ እሽ እናተ ተውት እኛ ግን እንድናለን አትኩብን እሽ ለኛ አባታቺን ናቸው እሽ እንወዳቸው አለን የበረሃው መናኝ የኛ አባት ዮሃንስ ዮሃንስ ድሮውንም ሰይጣን ዮሃንስ እሚለውን ስም አይወደውም

  • @user-rf7ju2we3m
    @user-rf7ju2we3m Před 3 měsíci

    aba.tachin.atekooben.zembelachhu.atekachu.yedihuchie.abat.nachew.kber.leberhaw.menagn

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 6 měsíci

    አያውልህ

  • @user-mh5ut4yz5e
    @user-mh5ut4yz5e Před měsícem

    ብታይኑሯ እውነቱን ትናገርነበር እብድአተነህ

  • @EndexArega
    @EndexArega Před 3 dny

    ድሮም ቢሆንኮ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ለምን ህሙማንን ፈወሰ፡ እውራንን አበራ እንዲሁም በሰንበት ቀን ለምን ይፈውሳል ብለው ነው የአይሁድ ካህናት እየሱስ ይሰቀል በርባር ይፈታ ብለው ለዛሁሉ 2 አይነት ፍርድ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የተፈረደበት:: እናም ክርስቶስ ግን በመስቀል ላይ ሆኖ ምን ነበር ያላቸው?እ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነበር ያለው፡፡ እናንተንም ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ እንጂ የኛ አባት እንደናንተ ስለሰው ሚዘብቱበት፡ ያልተፈለገ ነገር እሚናገሩበት አንዳች ሰዐት የላቸውም ስራ ላይ ናቸው!! ይልቅስ ዘመናችሁን አትጨርሱ እንደናንተ ምኞት ቢሆንማ ኑሮ ዛሬ ወንቅሸት ምኑም አይገኝ ነበር ታፈራርሱ ነበር፡፡ ግን አይሳካላችሁም በከንቱ ደከማችሁ፡፡ እናንተ አጉል ብትጮሁ የወንቅሸት ነገር በአለም ዘንድ ታዋቂ ሆነ! እግዚአብሔር ሊሰራ ያቀደውን ማንም አያስቆመውምና!!!

  • @AtedTewahedo
    @AtedTewahedo Před 8 měsíci +2

    ክብር ለወንቅ እሸት

  • @SalamaHagos
    @SalamaHagos Před měsícem

    አይሰዉ ካልጋ ብሉ ከአመድ አባን አትንኩብን ወንድሜ እንደዚህ ብለህ ሰትናገር አደበትህ ታዘዘልህ አን ተ የለጊወን ጨፍራ እዳንተ ያለወራዳ በወነቱ አትዮፒያ የለም ሆዳም ለዝርፊ አላመችህ ብሎነዉ አባን አትን አትንኳቸዉ የስላሴ ባርያ ታሪክ የሰሩ ነቸዉ እንት ማፈርያ

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před 6 měsíci

    የሥራችሁን

  • @user-br4ff5wh3i
    @user-br4ff5wh3i Před 26 dny

    ቆይ አባዮሀንስ ስገዱ ጸልዩ ነው የሚሉት እኮ ንስሀግሁነው አትቀሰፍ ከዝሙት ከሌብነት ከመናፍቅ ነት የመጣነው ባባታችን ነው ለንስሀ እራሱ ብር አውጥተን አንድም በረከት አገኘን አንተነህ የተዋረድክ አባይን አትንካ እነሱን ሳይሆን ለምን ዳናችሁ ይመስላል

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Před 6 měsíci

    አርሱ ለምን ትዘልፋላችሁ በየፀጋችሁ አስተምሩ

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 6 měsíci

    ተራ የለሽ የቤተ ክርስቲያን ጠላት ጠላት አላት ሲል አያፍርም

  • @EshetiefentieMolla
    @EshetiefentieMolla Před 4 měsíci

    ተዉ እንጅ አባቶች ቺግር ካለ ቀረብ ብሎ መወያየት እንጅ bemedia እንደዚህ መዘካዘክ ከሃይማኖት አባት አይጠበቅም ቤተክርስቲያንን አታዋርዱ

  • @ZewdeZenebe
    @ZewdeZenebe Před 2 měsíci

    ወንቅ እሸት ለሁም መልስ አለው መጥታችሁ እዩ በመጀመርያ እኔማነኝ እንበል የማይነካ አትንኩ ጌታችመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሰቀሉት እኮ አውቃለው ባዬች ፀሀፍትና ፈሪሳዊ ናቸው በውኑ እናንተ ከነዛ በምተሻላችሁ ይሆን???አሳታውሉ ታያላችሁ አታዩም ትሰማላችሁ አሰሙም

  • @user-qb1nn4gf1x
    @user-qb1nn4gf1x Před 25 dny

    እንዴው ስለመድሀኒአለም ከአባታችን እራስ ላይ ወረድ በሉ። እናንተ ሚዲያ ላይ ተድዳች አባታችን ምትተቹ እነማን ናችሁ? ሰርቶ መገኘት ነው ስራ ምስክር ነው ። በእውነት የኢትዮጵያ ተራሮች ብዙ ናቸው እስኪ ሰርታችሁ አሳዪን።ወሬ ብቻ አባታችን ለቀቅ አርጉልን

  • @gezahegnketema1877
    @gezahegnketema1877 Před měsícem

    እውነት በአንተ ምላስ አትሸፈንም

  • @temesgengetasewayalew
    @temesgengetasewayalew Před 3 měsíci

    egzihebhir ekr ybelachu betiliku tesestachihual

  • @user-yo5wu1xg4l
    @user-yo5wu1xg4l Před 7 měsíci

    የሰውን አባት አትሳደብ ቅናህ አግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ አትፈረድ የፈረድብሀል ቆይ ደብተራ ናችሁ

  • @Haregmuluye
    @Haregmuluye Před 16 dny

    የማትረባ እግዚአብሄር ይገሥፀህ አንተን ብሎ የቤተክርሥቲያን ተቆርቋሪ መጀመሪያ ሠው ልጅ መጀመሪያ ላናገገርህ ለከት የሌለህ ማፈሪያ አባ ዬሀንሥ ተሥፋ ማርያም አወ እዳባቶቻቼው ታሪክን እየሠሩ ነው ይሠራሉ አቤት እናንተ ቄሥ ይዋሻል ሢባል እውነት አይመሥለኝም ነበር ሥታሣፍሩ ለነገሩ ምን ታረጉ ታይቶ ማይታወቅ ኩሩ የቤተክርሥቲያን ጥላ ዘቅዝቀው የማይለምኑ የሠው መዳን የሚያሥደሥታቼው ሠው በዝቶ ሥታዬት ብር ሚታፈሥ መሥሏቹህ ነዉ ብር የለም አባ ዬሀንሥ የድሆች የችግረኞች ዘር ቋንቋ የማይሉ ትክክለኛ ባህታውይ ቅጥል በሉ ምን ትሆን ፀጋን መወደድን መከበርን ሁሉን ሚሠጥ የድንግል ማርያም ልጅ እዬሡሥ ክርቶሥ ነው

  • @user-hn3oo8hw4i
    @user-hn3oo8hw4i Před 6 měsíci

    አወ ያድኗታል በምን በባ በፆሎት አተማ ከተማ ለከተማ እየዞርክ ውስኪህን ጠጣ አይሳካልህም አትልፋ አተ ዋምራ አፍ አፍክን ሳትፈታ ከርስወ ጋ እኩል ደራ ደራ ቆሻሻ ሁላ አትልፋ እውነት ያለች ወቅሸት ወቅሸት

  • @user-yc2yv5ep2v
    @user-yc2yv5ep2v Před měsícem

    ለመሆኑ እናንተ እነማን ናቹሁ የኣባታችን ኣባዮሓንስ የምታነሱ የወንቅሸት ተራራ ይመሰክራል ሳጥናኤሎች ኣባታችን ኣትንኩቡን ገና ታሪክ ይሰራሉ ተቃጠሉ

  • @YeshambelGetasil
    @YeshambelGetasil Před měsícem

    ደንቆሮ channal

  • @DingilInate-iu6wq
    @DingilInate-iu6wq Před 3 dny

    እናንተንስ ስትቆርቡ ማንአየ?

  • @user-ju2nk2xi8l
    @user-ju2nk2xi8l Před 5 měsíci

    አይ ከንቱ ከንቱ ከንቱ እራስክን እወቅ ጭራሽ አባ ዩሐንስ ልታማ

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d Před 7 měsíci

    ወሬ ብቻ እሰይ ደግ አደረጉ እነሱ አብረውን ታመሙ እናንተ እንደ ቆሻሻ ምዕመኑን መንቀፍ እንጂ ምንም አታውቁም የእናንተ ሊቅነት በአፍንጫ ይውጣ 😂

  • @user-xy4pv9kh4e
    @user-xy4pv9kh4e Před 4 měsíci

    ልትድን ትወዳለህ ሂደህ እይ በሽተኛ ቅናተኛ

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Před 6 měsíci

    አመናችሁም አላመናችሁም እውነት ያለች ወንቅሸት ነው እናንተ ጋ አደለም።

  • @YeshambelGetasil
    @YeshambelGetasil Před měsícem

    አንተ የወፍ ጓጆ የማትሠራ ደደብ ሰው አትሣደብ

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 Před měsícem

    አንተ ሠይጣናም ሠው አስመሳይ ሠው አንተ ማነህና ነው ተኩላ ነጣቂ አሳመሳይ ክፋ እግዚአብሂር ይገጽሳችሁ