🔴መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2024
  • መምህር ተስፋዬ ምን እያሉ ነው 🚩 አባ ገብረ ኪዳን ጠንቋይ ናቸው #ethiopian_orthodox_tewahedo
    እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
    🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
    አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    • አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
    በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
    • 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
    አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
    ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
    • 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
    ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
    • ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ
  • Zábava

Komentáře • 505

  • @DanielWorku-t1s
    @DanielWorku-t1s Před 8 dny +29

    ጠንቆይስ ጠንቆይ ነው ባዮ ነው አባ ገብረኪደንስ ቃለእግዚአብሔርን አስተማሪ ነቸው ፀጋቻው ይደርብኝ

  • @mikitaya270
    @mikitaya270 Před 12 dny +53

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ጤና ይስጣቸው ዘመኑ የሰጠን ምርጥ አባት እድሜ ጤና ይስጦት ።

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před dnem

      የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሄንን መታች ደብተራ እድሜዉን ያሳጥርልን።በእንደነዚህ አይነት መሰሪዎች ምክንያት በሀገራችንና በቤተክርስቲያን ላይ የመጣዉ መከራ ማለቂያና ማብቂያ የሌለዉ ስለሆነ ።

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 Před 12 dny +45

    እረ በስምአብ ምን አይነት ደፋሮች ናቸሁ አባ ገብረ ኪዳንን መናገር በጣም ከባድ ነው በጣም ታሳዝናላችሁ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před 12 dny

      በትክክል

    • @yeneneshfikru6215
      @yeneneshfikru6215 Před 10 dny +1

      Tadiya yehone yalhonewn min honeh new yemitakerbew. Ene bante new yetenadedkut.​@@EOTC_React

    • @AlemBerhe-zt1zm
      @AlemBerhe-zt1zm Před 3 dny

      Megemerya lemen sewg ydersalu?kalwe lemn aysebkm?DAygermenm gen sentun yethew new yemtfut?

  • @yeshinegash5754
    @yeshinegash5754 Před 12 dny +48

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እሺ አባታችን እውነት እውነቱን ስለሚናገሩ ሰይጣን ይንጫጫል ለእባታችን ረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @SenayetAbera
    @SenayetAbera Před 8 dny +38

    አባ ገብረ ኪዳን ግርማን በዚህ ዘመን የሰጠን ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባዉ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před dnem

      ገ/ኪዳን መታች ደብተራ ደግሞ ከአባታችን ከመምህር ግርማ ጋር ማወዳደሩ በጣም ይከብዳል።ሰዉ ለምን ከመተትና ከልዩ ልዩ ደዌ ተፈወሰ ብሎ የሚንጨረጨር የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ መሆኑን በአሁኑ ሰአት አብዛኛዉ ምእመን አዉቆታል። እግዚአብሔር እንዲህ አይነት አስመሳዮችን ከቤቱ ያፀዳልን ዘንድ አጥብቀን እንፀልይ።ይሄ ሁሉ መከራ በቤተክርስቲያንና በአገራችን የሚፈራረቅባት በእንደነዚህ አይነት የምንፍቅናን መርዝ የሚረጩና መተት የሚመትቱ ሰዎች የተነሳ ነዉ።

    • @Only1God889
      @Only1God889 Před 12 hodinami

      ደብዳቢው አንከርት ግርማ እኩል ይሆናል ጩፍ ወንበዴ መንኩሴ በዚህ ጉዳይ ትክክል ነው የሰፍር አጥማቂያን ወንበዴዎች ናቼው።

  • @themane9894
    @themane9894 Před 12 dny +105

    አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ድንቅ አባት ናቸው ድፍን ምእመን ይመሰክራል አስተምሮታቸው ሰለሚገርም ከራሳችን ውስጥ የሚነሱ ተቃዋሚዎች እንደሚኖሩ ግልጽ ነው እኛ ሁላችን እንወዳቸዋለን እንዴት በጉጉት እንደምንጠብቃቸው ብታውቁ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እንወዶታለን ኑሩልን

  • @genetgenet8862
    @genetgenet8862 Před 12 dny +38

    አባ ገብረ ኪዳን የብዙ ሰዎችን ሕይወት የለወጡ አባት ናቸው በድሜ በእድሜ በዕጋ ያኑርልን።

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Před 8 dny +24

    ከአባታችን አባ ገብረ ኪዳን እራስ ውረዱልን እግዚኦ

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před dnem

      በአንቀልባ አዝለሽዉ ዙሪ። መታች ና አስመታች የቤተክርስቲያን ጠላቶች ጌታ ከቤቱ ይጥረግልን። ያኔ ሀገራችንም ከመከራዋና ከድካምዋ ታርፋለች።

  • @samrawitEbeye
    @samrawitEbeye Před 9 dny +10

    አባታችን አባገብረ ኪዳን በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @dagnu9089
    @dagnu9089 Před 12 dny +22

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ።አባታችን የኛ መዳኛ ድንቅ መምህር ናቸው ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ።

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 Před 10 dny

      ጥሩ መምህር መንፈስ አይኖሩበትም የሚል አለ?

    • @bizregassa4120
      @bizregassa4120 Před 5 dny

      Ygna medagna yalew sew medagnak gelseb ayedelm medanialmen adergew sew dershaw yalwequten endiyawequ masetemare enji endetaefkew medagna mebal ayegebam techiwochim badebabaye mewaqes tetachu fit lfit belfegni honachu tegebabu

  • @user-lw4ix2uh4e
    @user-lw4ix2uh4e Před 12 dny +16

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውነት ነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 12 dny +20

    ወንድማችን እነመሰግናለን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ትምሀርታቸው በእውነት የህይወት ትምህረት ነው እረጅም እድሜ ጤና የስጥልን🙏🙏🙏💒

  • @kustkwt9171
    @kustkwt9171 Před 12 dny +54

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምርታቸው እውንትነው የህውት ትምርትነው እድሜ ጥና ይስጣቸው

  • @God-Ma21Jes7iy9f
    @God-Ma21Jes7iy9f Před 12 dny +15

    አዎ ጌታችን ክርስቶስ በምድር ሳለ ሰጣን አለበት ብለውት ነበር ! አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ ትምህርት ነው የሚያስተምሩን !እድሜ ይስጥልኝ

    • @serawitgeteye2305
      @serawitgeteye2305 Před 2 dny

      በትክክል የአባን ስብከት ማዳመጥ እንድናቆም ብለው ይመስለኛል ::

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 Před 12 dny +11

    ሁሉም አዋቂ ሁኑ እዳገባን😢😢 አባታችን እድሚዉን ያድልልን እንወደዉታለን❤❤

  • @etalemkumelachew6052

    አባታችን አባገብረ ኪዳን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁንሎት ❤❤❤❤❤

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před 11 dny +7

    ሎቱ ስብሐት ደግሞ በአባታችን መጡ እንዲህ ለተናገረው ልቦና ይስጣችሁ 😢አባታችን አባ ገብረ ኪዳን በዚህ ዘመን ከእግዚአብሔር አምላክ የተሰጡን ስጦታችን ናቸው እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቸሩ መድሀኒ አለም 🙏♥

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před 11 dny +5

    አባ ገብረኪዳን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በሳቸው እንኳን አይምጡብን

  • @selam-bn5dz
    @selam-bn5dz Před 8 dny +3

    መድኃኔዓለም ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን❤

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos Před dnem

    አባቴ ገ /ኪዳን ያገልግሎት ዘመን ወትን ይባርክልን 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 12 dny +9

    አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥዎት በእርሶትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ እሚናገሩት እዉነት ነዉ ለሌሎች ልቦና ይስጣቸዉ

  • @user-eg3qq1zj7q
    @user-eg3qq1zj7q Před 4 dny +2

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳንን የሰጠን ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Před 12 dny +9

    😭😭😭😭😭😭እግዚኦ ማረን ማረን ማረን

  • @SosnaMekonen-ey5xc
    @SosnaMekonen-ey5xc Před dnem

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እግዚያቢሄረ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-qu2hl9dr5t
    @user-qu2hl9dr5t Před dnem

    አባታችን አባ ገብር ኪዳንን የሚቃውም እራሱ ነው ጠንቆይ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-hc5sy3dj4v
    @user-hc5sy3dj4v Před 12 dny +11

    ከአባ ገብረኬዳን ላይ ውረድ

  • @HanaMuluye-ng8cv
    @HanaMuluye-ng8cv Před 12 dny +9

    አባ ገብረኪዳን ማርና ወተት

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Před 12 dny

      ናቸው 🙏

    • @amesalAmberbre
      @amesalAmberbre Před 9 dny

      አባ ገብረኪዳንን አንተ ምን አይነት ትምሕርት ኖሮህ ነው ምንሰ አይነትእውቀት ኖሮህ ነው ይህን አይነት አሰተያየት የምትሰጡት እናንተ እራሳችሁን አጥሩ የግርማ መናፍሰት የተሳፈረባችሁ ወደልቦናችሁ ፈጣሪ ይመልሳችሁ

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 12 dny +10

    ለትውዱ የተሰጡ አባት በመሆናቸው ምቀኛቸው በዛ እሳቸው ጠንቋይ አይደሉም ጠንቋይነን ባዮችን በስብከታቸው እየመለሱ ያሉ አባት ናቸው🎉

  • @aldanatsgab6979
    @aldanatsgab6979 Před dnem

    መምህር ግርማ መምህር ተስፋየ አባ ገብረኪዳን ኑሩልን በጤና ❤

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 Před 8 dny +1

    አባታችን ቃልህውት ያስማልኚ እርሱን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባ ገብረ ኪዳን 😇😇😇💕💕💕🙏🙏💐💐💐🌹🌹🌹🤗🤗🤗

  • @belayneharagaw7828
    @belayneharagaw7828 Před 15 hodinami

    አባታችን ገብረኪዳን ረጅም እድሜ ይስጠን አሜን

  • @AaronDessert-nd8lj
    @AaronDessert-nd8lj Před dnem

    ይገርማል ልቦና ይስጠን በኡነት በጣም ያሳዝናል ኣባ ገብረ ኪዳን የኣገልግሎ ዘመንዎ ያስረዝምልን ❤

  • @hailuitswrightbelai5822
    @hailuitswrightbelai5822 Před 13 hodinami

    ጌታዬ አባ ገብረኪዳን ማለት እግዚአብሔር በዚሕ ዘመን የሠጠን የነብሣችን ጠባቂ መንገድ።ጠራጊ ናቸው

  • @user-ib6wb1et3p
    @user-ib6wb1et3p Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይገስጻቹ እርሳቸው በዚህ ዘመን የተገኙ ንፁህ ኣባት ናቸው❤

  • @user-hc4ju4ql9n
    @user-hc4ju4ql9n Před dnem

    አባ ገብረኪዳንን ጤናዎትን ይስጦት እኔ የምለዉግን አሁን የያዛችሁ ነገር ሰዉን ማዋረድ ልቦና ይስጣችሁ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 10 hodinami

    Abatachen aba G/bere kidan kale hiwot yasemalen medere weteti tenkoyi rasu new ❤❤❤❤❤

  • @user-ns3vb7hu2p
    @user-ns3vb7hu2p Před 2 dny

    አባ ገብረ ኪዳን መልካም መምሕር ናቸው በጣም እወዳቸዋለሁ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @KhanKhan-fr4zs
    @KhanKhan-fr4zs Před 2 dny

    አባታችን አባ ገብር ኪዳን ትምረታቸው እውነት ነው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤

  • @emebetwodimieneh3301
    @emebetwodimieneh3301 Před 2 dny

    Gቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ho8hk6ii7k
    @user-ho8hk6ii7k Před 2 dny +1

    Abatachn aba Gebre kidann ftari lezemenachn yeseten memhr nachewna fetari bereketna tbekawn yabzalachw Ane amen

  • @addisalemayehu60
    @addisalemayehu60 Před 12 hodinami

    አባታችን አባ ገብረኪዳንን እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ትምህርታቸውንም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጣቸው። የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ የማይጠቅመውን እተወዋለሁ። ለምሳሌ አባ ገብረኪዳንን ጠንቋይ ናቸው አላሉም ርእስህን አስተካክል ይባስ ርእሱን አስጩከክ እያጋጨህ ነው። ለምሳሌ ሰሞኑን አባ ገብረኪዳን ሲያስተምሩ ከሰማሁት አንዱ የበርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ተዐምረኛ ጸበል የሚፀበሉ ሰወች ዓየን ተመለከትን እያሉ የሚመሰክሩትን ሲተቹ ሰምቻለሁ። እንዲያውም በህልሜ አንድ መሪጌታ ዓይቸ አላውቅም ሲሉ ሰምቻለሁ። እርሳቸው አላዩም አልተገለጠላቸውምና ለሌላው አይገለጥም ማለት ነው? ሌላው የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው የሚለውን ያስተምራሉ ለእርሳቸው የማስተማር ጸጋ ቢሰጣቸው ለሌላው ደግሞ የመፈወስ ጸጋ ሊሰጥ ይችላል። በአጠቃላይ እንዲህ እንዲህ ዓይነት ትምህርታቸውን በአንዱ ጀሮየ ሰምቸ በሌላው ነው የማስወጣው እርግጠኛ ነኝ እነዚህ መምህራንና ካሕን አገልግሎታቸውን ባይቃወሙ ኑሮ መልስ ባልሰጧቸውም ነበር

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9q Před 12 dny +2

    ቃል ለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልኝ ፈጣሪ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před 11 dny +3

    አባታችን ሲጀመር የሚናገሩት ቃለት በሙሉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጅ የሳቸው አደለም ይቅር ይበለው በእውነት ያሳዝናል በዚህ ልክ መውረዳችን ያሳዝናል😢😢😢

  • @MekidesEshetu
    @MekidesEshetu Před 10 dny +3

    አባ ገብረ ኪዳን ትክክለኛ አባት ናቸው ከሳሻቸውን እ/ር ይያዝላቸው

  • @user-fq6dv1us1c
    @user-fq6dv1us1c Před 2 dny

    ንፁህ አባታችን ናቸው 😢😢 አባ ገብረ ኪዳን ❤❤❤❤❤❤

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos Před dnem

    ጌታ ሆይ የሚያረጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 12 dny +4

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Před 3 dny

    Le Abbatachen Abba Gebrekidan rejem edeme ke mulu tena gar Egziabiher yestelen selenesu Egziabiher yemesegen!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg3wx2nx4z
    @user-wg3wx2nx4z Před 12 dny +2

    አባ/ገብረኪዳን በዚህ ልክ መናገር እብደት ነው አባ እውነተኛ ሰባኪ አባት ናቸው ይኑሩልን እንወዳቸው አለን

  • @KaliRr-dw1un
    @KaliRr-dw1un Před dnem

    ኧረ ልቦና ይስጠን እኛስ በእውነት በትህትና በፍቅረ ቢጽ የተሞላ ልብ ያላቼው መልካም አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 10 hodinami

    Rasu tera atemakingne eyale beslek bemastawkiy achbrebari defar abatachen kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @shewazeleke9947
    @shewazeleke9947 Před 11 dny +2

    ከአባታች ላይ ወረድ ❤❤❤❤❤❤

  • @yemariamgebreselassie940

    Thanks!

  • @user-vo3hg5do3y
    @user-vo3hg5do3y Před dnem

    የሚቀበልህ የሚያምንህ የለም ልቦናህን ይመልስልህ

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Před 12 dny +2

    አባታች አባ ገብረኪዳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትክክለኛ ትምህርት ስለሚያስተምሩ ነው ገቢያቸው በህዝብ መከራ ገንዘብ የሚሰበስቡ ናቸው አባታችን የሚናገሩብን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrha Před 8 dny

    Aba Gebrekidan fetari rejime edime yistot❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dc2nw9nq5d
    @user-dc2nw9nq5d Před 12 dny +1

    አባታችን አባ ገብርኪዳን ትምርታቸዉ እዉንትናዉ የህዉት ትምርትነዉ የሚያስተምሩትአባት ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @AbeMan-bi5ft
    @AbeMan-bi5ft Před 2 dny +1

    Memihir girma wendmu edmena tena yistachewu

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp Před 12 dny +2

    ከአባ ታችን ዉረዱ❤❤❤❤

  • @Papi_Vlogs5
    @Papi_Vlogs5 Před 12 dny +3

    Wandema 🎉🎉🎉

  • @BiseratTefera
    @BiseratTefera Před 5 dny

    አባ ገብረ ኪዳን😘😘😘😘😘

  • @zinabekubi6350
    @zinabekubi6350 Před 12 dny +1

    አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede Před 9 dny

    ዋው ይአበቆሎው ምሳሌ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @user-pg9rj2nn8m
    @user-pg9rj2nn8m Před 12 dny +2

    ከአባታችላይ ውረዱልን
    አባገብረኬ በለጠቸው
    ቅናትነው

  • @TemesgenGetchaw
    @TemesgenGetchaw Před 2 dny

    ehtachn kalehywet yasemaln

  • @EmebetAdamu-p9f
    @EmebetAdamu-p9f Před dnem

    አባቶችን የምትተቹ እናንተ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ!
    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @SamriFkir
    @SamriFkir Před 7 dny +2

    መለኩሴው መረጃ የለዉም? በመምህር ግርማ ሲዲዎች በጣም ብዙ ካህናት በአጋንንት ተይዘዉ ሲፈወሱ ይመልከቱ

  • @AbelHadush-pb8zu
    @AbelHadush-pb8zu Před 3 dny

    Egna kale egziabiher engi aba gebre kidan aydelem

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 Před 12 dny +16

    ወንድሜ አንተ የሄድክበትን መንገድ እጅግ በጣም በጣም አደንቃለሁኝ እኔ የአባ ገብረኪዳንን ትምህርት ሠምቼ ሠምቼ አልጠግበውም በህይወቴ ብዙ ነገር አድርጎልኛ አብዝቼም እወዳቸዋለሁኝ የአባ ግርማ ወንድሙም የመ/ር ተሥፋዬም ትምህርት እጅግ በጣም በጣም ጠቅሞኛል እነኝህን አባቶች የሠጠን እግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን በመሀላቸው የገባውን ጠላት ሠይጣን ዲያቢሎሥ ነቅሎ አውጥቶ ልክ እንደ አንተ ቪዲዮ ሁሉንም በአንድ አውደምህረት ላይ በተሠጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉበትን ግዜ እግዚአብሄር ያምጣልን ይችላል እኛ ብቻ ፍርዱን ለፈራጁ እየሠጠን የከሣሹ የሠይጣን ዲያቢሎሥን ክሥ እየተውን በትህትና፣በፍቅር፣በይቅርታና በምህረት መንገድ አብዝተን እንሩጥ እንፀልይላቸው ይፀልዩልን እላለሁኝ

    • @workwohamekonen9100
      @workwohamekonen9100 Před 12 dny

      እዉነት ነዉ ይህንን ቀን ያቅርብል!!!

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před 11 dny

      እውነት 🌺🌺🌺🌺🌺እኔ ሁሉም መምህር እወዳለው የአባ ገብረ ኪዳንን ስብከትም የነ መምህር ግርማንም ትምህርት አስማምቼ ነው የምሰማው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺ሁሉም በተሰጣቸው ጸጋ እያገለገሉ ነው ::በጣም የሚገርም ነገር የነ መምህር ግርማ ትምህርት የሚሰሙ ልጅ የስብከት አገልግሎት በሚሰጡ አባቶቻችን ላይ የመቃወም ቪዲዮ አይሰሩም እነኝህ ደሞ ነቀፋ ብቻ ነው :::ሰዎች ቁምነገር ነገር ከማስጨበጥ ይልቅ አባ እገሌ ከ አባ ገሌ ገለመሌ ብለው ቪው ቢዝነስ ብቻ የሚያስቡ ይመስለኛል ልክ ደሞዙን ብቻ አስቦ እንደ ሚሰራ ሰው ማለት ብዙ ቅባት ጸጋ ቄሶች ከተማ መጥተው ደሞዝ ስለሚጥም ብቻ በድፍረት ገብተው እኛ ቤተክርስትያን ይቀጠራሉ :::እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Před 8 dny

      እዉነት❤❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 Před 9 dny +1

    ሰላም አመሻችሁ ወንድማችን በርታልን❤
    እብደው እንደኔ በተሰጣቸው ቢያገለግሉ የፀጋ ስጦታ ልዮልዮነውና ነገር ግን አባታችን አባ ገብረ ኪዳን የአይናችን ብሌን የዘመናችን ህዋሪያ ናቸው በእውነቱ ልብአችን ውስጥ የሚገባ ስራችንን በሚገባ የሚያውቁ እንቁ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው እባካችሁ😢😢😢😢
    በመምህር ተስፍዬም ትምህርት በእውነት እኔ አይቻለሁ ለንስሃ በቅተው ለስጋወደሙ በቅተዋል ቤተሰቦቻቸውን ከአጋንት እስራት እያስፈቱነው ሌሎቹ አጥማቂግን እግዚአብሔር ይወቅ ምንም አልል ስላላየሁ 😢

  • @bantegzayalew2733
    @bantegzayalew2733 Před 12 dny +2

    ትምህርት የማይገባቸው እራሡ የሣቸውንትምህርት ከተማረ በጣም አጥንቱ እሥኪረሠርሥ ይገበዋል

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Před 2 dny

    በጣም ትልቅ ትምህር (ስለበቆሎው) እውነት በ ብዙ ሰው ህይወት የደረሰ ነው::

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር የሁላችንን ልቦና ይስጥንእኔ የገረመኝ መንፈስ ቅዱስ መጠብቀው ከሆነሰይጣን እንዴት ብለ ይገባል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ❤❤❤🎉🎉🎉⛪🙏🙏🙏🙏

  • @leulexrecords
    @leulexrecords Před 12 dny +2

    Abate bertalen hulem❤❤❤❤

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam Před 12 dny +4

    ተው አትሳሳቱ አባታችን በተለይ በስደት ያለነውን የኦርቶዶክስ ልጆች የአባታችን ገብረ ኪዳን ትምህርት ህይወት ሁነውናል አባታችን እዴወን ያርዝምልን❤❤❤ስነመግባር ከፈገግታ ከአባትነት ፍቅር ጋር😢😢😢😢የነፍስ ምግባችን ናቸው አባታችን አባ ገብረ ኪዳን❤❤❤ፈጣሪ የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን🙏🙏🙏

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před 11 dny +2

    አባ ገብረ ኪዳንን ጸበል እሚያስገባልን ሰአጣን ማለት ነዉ ግራ ገብቶአቸዉ ግራ አጋቡን አዱጋ ሰይፈ መለኮት ምናምን የኮተት መአት ብለዉ ግራ አጋቡን በእዉንት ለማንኛዉም ወድማችን በርታልን እኔ ሁሉንም ትምህርታቸዉን ተከታተለህ ድረስባቸዉ ስግደትና ጸሎት አይወዱም ስለ መንፈስ ገና አልገባቸዉም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl Před 5 dny

    ዋናዉ,ነገር,መንፈሰ,ቅዱሰ,ይጠብቃቸዋል,ብለኸል,አዎ,መንፈሰ,ቅዱሰ,አሁንም,አብዝቶ,ይጠብቅልን::❤❤❤❤❤

  • @SosnaMekonen-ey5xc
    @SosnaMekonen-ey5xc Před dnem

    ሰውየ ወደህ አይደለም ቀንተህ ነው በእውቀት አስበልጦ እ/ር አባ ገ/ኪዳን አባታችን ስለመረጣቸው

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311 Před 7 dny +2

    በአሁኑ ሰዓት ምዕመን፣ካህን፣ሰባኪ...ዕውቀትና ታዋቂነት ላይ ትኩረት አድርጓል...ወዳጄ አዋቂነትና ታዋቂነት በዕምነት ካልኖርክበት ከንቱ ነው...ጠላትን አውቆ ከክርስቶስ ጋር ተጣብቆ መኖር እሱ ያድናል።

    • @Seble-mg
      @Seble-mg Před 7 dny

      ትክክል ወንድሜ

  • @Usermh22
    @Usermh22 Před 12 dny +3

    አሁንስ ጆሮ አልሰማም አይልም ሁሉም ስራው ያዉጣው

  • @zemenayehuwonbiro5891

    አበገብረኪዳንን አትንኩብን እባካችሁ

  • @aaff882
    @aaff882 Před 8 dny +1

    ኣረ በስመኣም እንበል ወዴት እየሄድን ነን

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube Před 12 dny +2

    Welcome 😊

  • @user-zj2jl6fc8r
    @user-zj2jl6fc8r Před 7 dny

    tenkuyun tesfayen atakrbibin abate

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 Před 11 dny +1

    በእውነት አባታችን አባ ገብረ ኪዳን አተ እዳልክው በዚህ ዘመን የተሰጡን የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸው 😢😢😢 ትምህርታቸው እከ አጥት ሰርስሮ ነው የሚገባው እኛ መመለስ አቃተን እጅ

  • @meseretbelete-ly6ut
    @meseretbelete-ly6ut Před 12 dny +2

    አባትችን ጥሩ መምህር ናቸው ለነገሩ እራሳቸውም ተነግረውት ነበር ቅስ ይቀናል ያሉት እውነት ነው ይህው አየን ምን ያስቀናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Před 12 dny +2

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Abatachin Aba Gebere Kidan Bereketachewu Yideribin ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Před 3 dny

    አንተ እኝህን ሊቅ የሚያስድብህ እላይህ ላይ የስፈረው ጋንጩር ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @woyinshetbekele165
    @woyinshetbekele165 Před 8 dny

    እባታችን ፈተና ስለሆነ ጌታም ተፈትኗል ጌታ ክእርሶ ዎ ጋር ይሁን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 6 dny

    አባ ገብረ ኪዳን እውነተኛ አባት ናቸው ❤

  • @user-si9iu6ie6b
    @user-si9iu6ie6b Před 8 dny

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HelenTesfaye-re8hp
    @HelenTesfaye-re8hp Před 8 dny

    በዚህ ዘመን የተገኙ የእግዚያብሄር መላክተኛ ናቸው በረከትዎ ይድረሰን የኛ አባት

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gn5wp3rf3v
    @user-gn5wp3rf3v Před 7 dny

    💖💖💖💖💖

  • @tarikuashagire2804
    @tarikuashagire2804 Před 10 dny

    አባታችን ታላቅስው ብቻ አይደሉም የብሉያት የሀዲሳት መምህርአንጅ የማያሳፍሩ እንደአባቶቻችን ወንጌል የሚሰብኩ ናናናናናናናናናናና❤❤❤❤

  • @Adanemossa
    @Adanemossa Před 12 dny

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዘመን ያድልልን

  • @TdfggfghFgffhgdketj
    @TdfggfghFgffhgdketj Před 7 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gjghgjg3983
    @gjghgjg3983 Před 5 dny

    እንደዛ የምትሉ ግን እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ አባ ገብር ክዳን ህወታችን የቀየሩልን የዘመናችን አፈ ወርቅ ናቸዉ❤