ድንግል ነኝ ብላ እያሰበች ነብሰ ጡር ሆና የገኘችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 01. 2024
  • #ድንግል ነኝ ብላ እያሰበች ነብሰ ጡር ሆና የገኘችው ሴት አስገራሚ መጨረሻ የተሰኘ አስተማሪ ድራማ በቢራቢሮ ዩቲዩብ ቻናል ብቻ የሚተላለፍ ድራማ ነው።
    Ethiopian New Amharic Drama 2024
    Copyright ©2024 Birabiro
    ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
    እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    Addis Ababa/Ethiopia
    #entertainment
    #movies
    #Ethiopian Movie
    #Ethiopian_New_Amharic_Drama_2024
    If you are new to this Entertaiment channel, please subscribe and become a family. Thank you for being a family.
    #Best_ethiopian_movie #new_film #movies #new #viral #drama #2024
  • Zábava

Komentáře • 321

  • @user-vs3il4ui2s
    @user-vs3il4ui2s Před 4 měsíci +97

    የስደት እህቶቸ በያላችሁበት ሰላም ስኬት መትረፍረፍን ተመኘሁላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ህመም ችግር ጭንቀት አይድረስባችሁ አሜን

  • @raspict
    @raspict Před 4 měsíci +19

    ቆንጆ አስተማሪ ታሪክ ነው በርቱ

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku Před 4 měsíci +14

    ሰዉየዉ ጥፍት ለምን የለበትም ከመጣሽ ብሎ ከመቀበል ተነስቶ ክፍሉን ጥሎ አይወጣም ነበር በርግጥ ከሰዉየዉም ብዙ መልካም ነገሮች ነበሩት ነገር ግን በጣም ተሳሳተና ጥሩ ዉን ስራዉን ብልሽትሽት አደረገዉ ለማንኛዉም ለሱም ለሷም ከእንደዚህ አይነት ነገር እግዚአብሔር ይሰዉር

  • @user-zz8rj9xc9r
    @user-zz8rj9xc9r Před 4 měsíci +92

    💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m Před 4 měsíci +22

    የዛሬው በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ባህል ክፉ ቢሆንም ሌላ ባል ማግባት አያስፈልግም ለዛው ሴት ልጆ ከእንጀራ አባት ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭😭

    • @Ahmad-nh3ph
      @Ahmad-nh3ph Před 4 měsíci

      እውነትነው

    • @user-yk5rg6wr2l
      @user-yk5rg6wr2l Před 4 měsíci

      እውነት ብለሻል እህታችን ላለት ከወለዱ ሌላ አለማግባት ነው እኔም እናቴ ሌላ አግብታ አንድ ልጂ አለው እና አብሮን አድጎ ግን አንድ ቀን እናቴ የለለችበት እህቴን ሊደፍራት ሰው ደረሰላት እግዚአብሔር ይመስገን በዚያው ተለያዪ ነፍሱን ይማረው ዛሬ አነሳሽኝ አይበለኝ እና

  • @user-uf5if8qe8x
    @user-uf5if8qe8x Před 4 měsíci +25

    የእንጀራ አባቷ ይቅርታ ሊደረግ ለት ይገባል ምክንያቱም ፈልጎ አይደለም 😢😢

  • @user-sk2eh8pi3r
    @user-sk2eh8pi3r Před 4 měsíci +12

    እንዳዉ ሴቶችየ ሴት ልጅ ወልደን ትዳራችን ወይም ፍቅራችን ላይ ችግር ካጋጠመን ለ ልጃችን ስንል ምንም ኣይነት ግንኝነት ላይ ባንገባ ሳይሻል ኣይቀርም እናስብበት

  • @user-yo5qd6bc6m
    @user-yo5qd6bc6m Před 4 měsíci +19

    ሰውየው ጥፋት የለበትም😢

  • @msfadila5961
    @msfadila5961 Před 4 měsíci +7

    ስት ታኙ ለምንድነው የመኝታ ቤተቹን በር የመትቆልፉት ፍትህ ለአይነችን

  • @user-yv2qk3hg8s
    @user-yv2qk3hg8s Před 4 měsíci +20

    ይሔ ሰዉዬ ግን በቃ ከድንግልና ዉጪ አይሰራምንዴ አንዴ በጓደኛ አስደፈረ አንዴ ራሱ ደፈረ አንዴ ከጓደኛጋ ሁኖደፈረ እረ ኡኡ ዉጡ ከድንግልና ዋይ😂😂😂

    • @zemnaygetu-gl3cw
      @zemnaygetu-gl3cw Před 4 měsíci +1

      እርግጠኛ ነኝ በዚህ አይነት ትዉና ብቻ ሳይሆን በእዉንም ያዉ ነዉ የሚሆን ይብላኝ ለሚስቱ

    • @user-yv2qk3hg8s
      @user-yv2qk3hg8s Před 4 měsíci

      @@zemnaygetu-gl3cw በጣም ወላሒ አዛገንኮ😂😂

    • @user-zg7me8rn6o
      @user-zg7me8rn6o Před 4 měsíci

      😂😂😂😂

    • @AbdulkariimkaliifaaHussen
      @AbdulkariimkaliifaaHussen Před dnem

      qashti

  • @user-fp3jt1mf3i
    @user-fp3jt1mf3i Před 4 měsíci +22

    ጌታ ሆይ ከንደዛ ሀይነት በሽታ ጠብቅና አሜን😂😂😂😢

    • @freTigray-fk7qn
      @freTigray-fk7qn Před 4 měsíci

      እኔም አለሁ ለሊት ለሊት እነሰለሁ😢😢

    • @user-tx6pf4rx6g
      @user-tx6pf4rx6g Před měsícem

      ​@@freTigray-fk7qnወይኔ😢

    • @ayelechdabesse7483
      @ayelechdabesse7483 Před 21 dnem

      አይዞሸ እህቴ አባታችን ሆይ በይ እና ተኚ😢😢😢​@@freTigray-fk7qn

  • @h8272
    @h8272 Před 4 měsíci +6

    ልጁቱ ታማለችጅ እሱ አይደለም ጥፋተኛው❤❤❤ልጁቱ ሰይጣን ይዟታል

  • @AlalaLulu-co2pq
    @AlalaLulu-co2pq Před 4 měsíci +42

    ፍትህ ለሶፍዉ እና ለብርድልብሱ😂😂😂😂😂

    • @Brhan-ut9wy
      @Brhan-ut9wy Před 4 měsíci +3

      😂😂😂😂😂😂በጣም ፍትሕ ሌላየለምደ አመታት አሥቆጠራሀሀሀ😂

    • @sawa8227
      @sawa8227 Před 4 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @safinskia1946
      @safinskia1946 Před 4 měsíci +2

      ለምን ፓርትይ አታቋቁሙም

    • @user-vw9ux8vw9k
      @user-vw9ux8vw9k Před 4 měsíci +1

      ወላሂ እኔም ልል ነበር 😂😂😂😂

    • @Mary-un5ji
      @Mary-un5ji Před 4 měsíci

      😂😂

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 4 měsíci +8

    በስመአብ የማንሰማው የበሽታ አይነት ያለም በጣም ያስፈራል

  • @habebahabeba6108
    @habebahabeba6108 Před 4 měsíci +4

    ያሳዝል ወላሂ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu Před 4 měsíci +1

    እግዞ ወይ የኘ መጨረሻ ወይ እች ከንቱ አለም አቤት

  • @user-mu8fo5ur8l
    @user-mu8fo5ur8l Před 4 měsíci +6

    ካለ ድግል የማታቁ ፍጥረቶች ቱጌታዬ😂😂😂😂😊

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před 4 měsíci +2

    😍😍👍👍

  • @user-yk5rg6wr2l
    @user-yk5rg6wr2l Před 4 měsíci

    በእውነትቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሲቀጥል ሰውየው ጥሩ ሰው ሁኖ እያለ ግን ምን እሯቁቷን ብትመጣበት ማድረጉ ትልቅ ጥፋት ነው ልጂትዋስ ታማ ተባለ የሱስ እንደትስ ታዘዘው 😅እኔ ወንዶችን በሩቅ ብያለሁ

  • @user-ns2cj3yf3o
    @user-ns2cj3yf3o Před 4 měsíci +15

    ቆይ ግን ለምንድነው መኝታ ቤታቹን የማትቆልፉት

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 Před 4 měsíci +11

    ሰሞኑን ምነው ፊልሙ ሁላ ስለድግልሆና እንደ ድግልናዋን ሽጠይ ከቅልፏ ስትነቃ አጣይው ሆ አበዛችሁት

    • @giasbd1278
      @giasbd1278 Před 4 měsíci

      በጣም ወላሂ😂😂😂

    • @user-fk5lc3ur5l
      @user-fk5lc3ur5l Před 4 měsíci

      አሁንማመደበሪአረጉን😂😂😂😂😂😂

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 Před 4 měsíci +1

    እባካቹን እያሟረታቹ ይህንን ክፉ መንፈስ ወደአገራችን አትጥሩ ለብር ብላቹ ጭንቅላታቸውን ለሌላ ፈጠራ ተጠቀሙበት ጉዶች

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 4 měsíci +11

    የኔ ጥያቄ መኝታ ክላስ ቁልፍ የለውምዴ እንዴት ሠው ሲተኛ በር አይቅልፍም

  • @user-uz4em2eh7i
    @user-uz4em2eh7i Před 4 měsíci +13

    አቤት ውሸት ሰው በእንቅልፍ ልቡ ሄዶ ሳያቅ መደፈር😅😅😅

    • @nahomiworku5247
      @nahomiworku5247 Před 4 měsíci +1

      ያጋጥማል ውሸት አይደለም

    • @mahletberhan7005
      @mahletberhan7005 Před 4 měsíci

      🤣🤣

    • @meremamuhye8988
      @meremamuhye8988 Před 4 měsíci

      ይኖራል በህመም ምክንያት በእንቅልፍ ልብ ሰውም እስከመግደል አለ መጥፎ ነው

    • @user-uz4em2eh7i
      @user-uz4em2eh7i Před 4 měsíci

      @@meremamuhye8988 አረ እኔ ሠምቼ አላቅም እፊልም ላይ ግን አይቻለሁ

    • @MisrakMengistu-yd5dk
      @MisrakMengistu-yd5dk Před 4 měsíci

      😂😂😂

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před 4 měsíci

    በር

  • @user-qv9ue7hp1z
    @user-qv9ue7hp1z Před 24 dny

    Amin

  • @tup6492
    @tup6492 Před 4 měsíci

    Ft😂la dingilina😅😅😅😅

  • @user-mn8xb1oi8c
    @user-mn8xb1oi8c Před 4 měsíci +13

    ጥሎብኝ ቦርጫም ወድ አልወድም 😂😂

  • @user-yp4bz5pd3x
    @user-yp4bz5pd3x Před 4 měsíci

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-fr6xo4ll5d
    @user-fr6xo4ll5d Před 4 měsíci

    Subahaani alhaa

  • @bitaniatemesegen5437
    @bitaniatemesegen5437 Před 4 měsíci

    😢 በጣም ያሳዝናል

  • @user-mt4ro4gj6y
    @user-mt4ro4gj6y Před 2 měsíci

    ያሳዝናል

  • @dawg929
    @dawg929 Před 5 dny

    ልጅቷ በጣም ቆንጆ ናት

  • @ayantugetahun6868
    @ayantugetahun6868 Před 4 měsíci +3

    Koy sewuyew sram yelewum kenun mulu kitchen🤔🤔🤔

  • @user-se9pm2hb1e
    @user-se9pm2hb1e Před 4 měsíci

    ኡፍፍፍፍ 😢😢😢😢

  • @zeharaenderse4119
    @zeharaenderse4119 Před 4 měsíci +1

    ሰዉየዉ ምንም ጥፋት የለበትም😢😢

  • @Fatomh-jk8he
    @Fatomh-jk8he Před měsícem

    አሚን

  • @hybye5956
    @hybye5956 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢azyeh

  • @AsisiEthiopia
    @AsisiEthiopia Před 10 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @fatimahhasan7008
    @fatimahhasan7008 Před 4 měsíci

    ሰላም

  • @wasaap414
    @wasaap414 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @HalimaAhamaf
    @HalimaAhamaf Před 4 měsíci +7

    ምነዉ ፕራኩም ዲራማዉም ስለድግልሆነ ሰሞኑን😂😂😂😂

  • @workonish1692
    @workonish1692 Před 4 měsíci +1

    😢😢😢

  • @JemalJemal-dj3mn
    @JemalJemal-dj3mn Před 4 měsíci

    ከዚህአላህይሠውረንያሳዝናል

  • @user-ct4ou6qn8b
    @user-ct4ou6qn8b Před 4 měsíci

    👍👍👍👍

  • @user-dl4pf5jr6h
    @user-dl4pf5jr6h Před měsícem +1

    የሚያሳዝን ነው

  • @user-xr4ml4fv7d
    @user-xr4ml4fv7d Před 2 měsíci

    ፈጣሪሆይ ከደዚክ አይነት በሽታ ጠብቀን😢😢 😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před 4 měsíci +3

    ድንግልናሽን አጥብቀሽ ያዢ በሉኛ 😂😂 እኔም ጧት ስነሳ አልጣው አንጅ ሌላው ቀላል ነው 😂😂 ለባሌ ኢንሻ አላህ

    • @Fatima-jn8tk
      @Fatima-jn8tk Před 4 měsíci

      ክክክክክክክክክክ አጥብቂ😂😂

  • @abenezerabate-tl2uf
    @abenezerabate-tl2uf Před 4 měsíci

    Mirt ena astemari tarik new

  • @user-sz4ti8ef2l
    @user-sz4ti8ef2l Před 4 měsíci +1

    እስተማሪነው😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před měsícem

    የሰሞኑ ድራማ ሁሉ ሰለ ድንግል ነዉ እሳ የምሉት ምንሼ ነዉ😂😂😂😂😂😂

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v Před 4 měsíci +12

    ምንዲነዉ ደግል ደግል የምትሉት ሆ እኔ እራሱ ጠፍቶኛል ዲግሌ😮😮😅😅😅😅😅😅

    • @user-gk2sn9yw4w
      @user-gk2sn9yw4w Před 4 měsíci +1

      ቱቱቱ ያችስ ከፋ ደሞያች ወየት ህዶይሆን😂😂😂😂😂😂

    • @user-bo8ff1jv4x
      @user-bo8ff1jv4x Před 4 měsíci

      እረ ወየው በሳቅ የስራሽን አች ከቱ

    • @user-vn5jy9zr6b
      @user-vn5jy9zr6b Před 4 měsíci

      እየታወቀሽ ታልጣልሽው አይጠፋም ባለቤቱን በደብ መርምረህ ፈልገው በይው 😂😂

    • @aminathassen6428
      @aminathassen6428 Před 4 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @user-mo4fp3tq2u
    @user-mo4fp3tq2u Před 4 měsíci

    እብዶች

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @user-sp3mt8uj2x
    @user-sp3mt8uj2x Před 4 měsíci +2

    ይሄብድልብስ ስትሰው ነው እሚዥልጠው ፍትህ😅😅

  • @user-im1ux1wd1v
    @user-im1ux1wd1v Před 4 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-it7zi4jr7s
    @user-it7zi4jr7s Před 2 měsíci

    😢😢

  • @AsisiEthiopia
    @AsisiEthiopia Před 10 dny

    Hii

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 Před 2 dny

    😭😭😭😭😭😭

  • @meryemtemama6201
    @meryemtemama6201 Před 4 měsíci +7

    ቆይ አሁን ተደፈረች ነው ሚበለው ወይስ ደፈረች

  • @user-iu9gc3uz6x
    @user-iu9gc3uz6x Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @user-py8sy6eb7h
    @user-py8sy6eb7h Před 4 měsíci +1

    አረ ኡኡኡኡኡ ምድድው ያለድግልና ድራማ አታቁም እዴ ሆይ ሊላ ድራማ ታጣቹሁ አርፋቹሁ ተቀመጡ ድራማውም ቤቱም የቤት ቁሡ ሁሉ የማይቀየረ ጉድ እኮነው😊😊😊

  • @user-ep6yc2oe7k
    @user-ep6yc2oe7k Před 4 měsíci

    😭😭😭💔

  • @user-kt1xt1do9g
    @user-kt1xt1do9g Před 4 měsíci +1

    የእንጂረ አባት ጥፈት የለም ልጂቴሀ ነው 😢😢😢😢😢

  • @kiyakiyya
    @kiyakiyya Před 3 měsíci

    Ersua nat ydfrchew 😢

  • @sofiyahusen-uz5zv
    @sofiyahusen-uz5zv Před 2 měsíci

    Oh

  • @YerosenMulu
    @YerosenMulu Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ እውነት ከዚህ ይሰውረን ሰውዬውን ግን እዛው እገለዋለው

  • @Aaaa-td5nw
    @Aaaa-td5nw Před 4 měsíci

    emiysdenget film

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @user-ls5yd5rr5w
    @user-ls5yd5rr5w Před 4 měsíci +1

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔😭😭

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 4 měsíci

    ለምትሰሩት ድራማዎች አሳማኝ የሆኑ ነገሮችን ማድረግ አለባችሁ በዶክተሩ ቦታ የሰራችሁት ስህተት ነው አለባበሱ የጸጉር አቆራረጡ አነጋገሩ ምንም ዶክተር አይመስልም የፊልሙ ዳይሬክተር ይህንን ከግንዛቤ ማስገባት ነበረባችሁ

  • @user-jj3hr5dj5c
    @user-jj3hr5dj5c Před 4 měsíci +2

    🎉ኤሄ ሰው ስራው ብቻ ቱንኮል ነው

  • @ghullamshabeer9299
    @ghullamshabeer9299 Před 3 měsíci

    አወ ንውድ

  • @user-sp2jj8yh7p
    @user-sp2jj8yh7p Před 4 měsíci

    🥰

  • @kiyakiyya
    @kiyakiyya Před 3 měsíci

    Acting is not like the trues way bc acting is no like bc we have break the good ways of a person😊

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Před 4 měsíci

    😭😭😭😭

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 4 měsíci +6

    በናታችሁ ፊልም አሰሩኝ

  • @user-kf7nt2hf6j
    @user-kf7nt2hf6j Před 3 měsíci

    ወይኔ ወንዶች ግን ስሜታቸውን ለክፉ ቀን እንኳን ስሜታቸውን አይቆጣጠሩትም መቆጣጠርስ ካልቻሉ የማይፈልጉት ልጅ እንዳይፈጠር ውጭ ቢያፈሱት ምን አለበት ለምን ድርርቦሽ ጥፍት እንደሚፈፅሙ ለምን ሀላፊነት እንደማይሰማቸው ከግዜው ስሜታቸው በላይ ማሰብ ለምን እንደማይፈልኩ ይገርሙኛል ይሄ ፊልም ነው በእውነቱ አለም ይሄኑ ነው የሚያደርጉት

  • @user-uq7mh1di1q
    @user-uq7mh1di1q Před 4 měsíci

    አውውላሂፍትህህህህህህ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op Před 4 měsíci +3

    የሰሞኑ ድራማ ሁሉ ስለ ድንግልና ምንሼ😂😂

  • @sega4182
    @sega4182 Před 4 měsíci

    🙇‍♀️😭💔💔

  • @meryemtemama6201
    @meryemtemama6201 Před 4 měsíci +14

    ሁልጊዜ አንድ ቤት ነው የምተሰሩት ቢየንስ ሶፈውን ቀይሩት

  • @user-zk7mi4rr8r
    @user-zk7mi4rr8r Před 4 měsíci

    😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or9ye8bx9z
    @user-or9ye8bx9z Před 4 měsíci +1

    So what?is not a big deal!

  • @babys7570
    @babys7570 Před 4 měsíci

    አረ አጎቴ አንደዚህ ነገር አለበት በአንቅልፍ ልቡ ኤሌክትሪክ ይሰራ ነበር 😢የርስዋ ከባድ ነው አያድርስ አትፍረድ ወገን😢

  • @user-uy4gl9cg4m
    @user-uy4gl9cg4m Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-iz8rm9xc9c
    @user-iz8rm9xc9c Před 4 měsíci +3

    ምንነው ሰሞኑን ድግሞ ከድግል አለወጣ አላቹሁ ሆ😂😂

  • @user-jz8ub3vc4m
    @user-jz8ub3vc4m Před 3 měsíci

    አዎ ሴቶች ስትባሉ ትደር ትይዙና በትደራችሁ ላይ ትንሽ ችግር ስመጣ ትዛሉና ከቤት ትወጣላችሁ ሌላ ነገር ውስጥ ትገባላችሁ ልጆችን ከአበታቸው ትላያላችሁ ይህ ችግር ይህ ችግር የእናታቸው አርቆኣላመሳብና በተላይ ከወለዱ ቦሃላ ምንም ልጅ ከአንተ ጋር ያሚራልና እኔም ቁስል አለብኝ😢

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před 4 měsíci

    ምን ተፈጠረ እህቴ

  • @gufh9364
    @gufh9364 Před měsícem

    አሁን ይች ተደፈረች ነዉ ወይሰ ደፈረች እምባለዉ😂😂😂😂

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Před 4 měsíci

    Deferch or tedeferch?

  • @user-gu4te9pp3f
    @user-gu4te9pp3f Před 4 měsíci +12

    እረ ወንዶች ስሜታቹን ያዙ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @--vt6id973
    @--vt6id973 Před 4 měsíci

    አምላከ ልጅ አደሪ😢

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 4 měsíci +1

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Fifolifo-re8gz
    @Fifolifo-re8gz Před 7 dny

    ልምድ የሌላት ሴት እንዴት ገልባ ትሰጣለች!

  • @dradedahaileslassie4974
    @dradedahaileslassie4974 Před 4 měsíci

    ፊልሙ እንደ አጠቃላይ ጥሩ ነው፡፡ ግን ልጅቷ ስሊፕ ሲክነስ ካለባት፣ እናቷ እያለች ለምን ይህንን ምልክት አላሳየችም? እንዲሁም እናቷ ጋር እያለች፣ ከዛም በፊት ከሁለቱም ወላጆቿ ጋር እያለች ምልክት ማሳየት ነበረባት፡፡ ለሌላ ጊዜ ሕክምና ነክ ጉዳዮችን ስትሠሩ ሐኪም አማክሩ፡፡

  • @user-mc3jz7pk2p
    @user-mc3jz7pk2p Před 4 měsíci

    😮😮😮😂😂😂

  • @RealmeCy-pn6if
    @RealmeCy-pn6if Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😮😮😮