Komentáře •

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo Před 14 dny +4

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀነአለም አገራችንና ህዝቦችዋን አስበን ።እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን። አሜን ።

  • @user-jm1zo3wr3h
    @user-jm1zo3wr3h Před 14 dny +6

    ዝምታችን ፍርሃት ይመስለኛል። በተገቢ መልኩ መናበብ አልቻልነም። ከኦርቶዶክሳዊያን ነፃ የሆነች ኢትዮጵያ ለመፍጠር አደገኛ ፕሮጀክት። አንቀላፍተን እና ሀገራችን በሰማይ ነው ብለን ያስረከብነው ሀገራችንን ፈጥነን መረከብ ይኖርብናል።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 14 dny

    ብርሐን ይኹን ኣለ ብርኻንም ኾነ.....ኣሜን

  • @user-eo6gd9gn9o
    @user-eo6gd9gn9o Před 13 dny

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ወንድማችን እንደናንተ ያለ ሠው የሆነ ሠው ፈጣሪ ጨምሮ ያብዛልን !

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Před 14 dny

    Gods protect Ethiopia 🇪🇹 Orthodox Church never ever lost.

  • @UserUser-ej3ec
    @UserUser-ej3ec Před 14 dny +4

    ከመ ሱራፊ መላክ አቃቤ ገነት ዘራማ፣መምህር ፈንታሁን ይመስል ለባሴ ሞገስ ወግርማ፣

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 Před 12 dny

    ሰዎች ምን ሰሩ ሳይሆን እኔ ምን ሰራሁ ብለን ችግሮች ን ወደ ሰው ከምንቀስር ነገሮችን ለሁሉም ህዝብ በሚጠቅም መልኩ ብናደርገው ያለበለዚያ ራሳችን ባመጣነው ራሳችን ከማጥፋት ውጪ የምናመጣው አንዳች ነገር የለም!

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x Před 13 dny

    ❤❤❤😍😍🌹❤💞💞💞

  • @yosefaragaw2936
    @yosefaragaw2936 Před 15 dny +1

    Thnk you/

  • @tatiendris1523
    @tatiendris1523 Před 12 dny

    መምህር እንዳንተ ምነው ሁሉም በተረዳና ለዚች ሀገር በቆምንላት፡፡ለማንኛውም እድሜህን ያርዝምልን፡፡፡፡፡፡፡

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Před 15 dny +2

    መምህር ልፋትህን እግዚአብሔር ይክፈልህ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 14 dny +1

    ሊያጠፏት የሚሽቱን ኢትዮጵያ ታሥቀሥፋቸዋለች!!! አይዛችን

  • @feleke2284
    @feleke2284 Před 14 dny

    መምህር እይታህ ግሩም ነው እንዳናስተውል አዚም ያረገብን የሀሰት አባት ነው ። ስለዚህ በፆም በፀሎት ልንዎጋው ያስፈልጋል ያናንተም ትምህርት ይበል የሚያሰኝ ነው ትውልድን ለማንቃት በተረፈ እግዚአብሔር ሰላሙን ያድለን ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል ።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo Před 14 dny +1

    እኔ ሕግ ነዉ ትምሕረቴ የሚጠበቅብኝን እወጣለኹ በሽብርተኝነት ሕግም ይካታል
    የተባበሩት መንግሥታት ዉሥጥ Jane CONNERS የምትባል የሕግ አሥተማሪየ የነበረች ሠለኢትዮጵያም የምታዉቅ ካቶሊክ በሠባዊ መብትት ጥሠት ጉዳይ አብዛኛዉን conventions one way or anoter she was involved
    Further more she waspart of the team andprobably the leadin drfting the CONVENTION against all formsof discrimination against WOMEN"!!!
    በርቱ ቀና ፈሪኀ እግዚኀበሔር ያላት ተክለሠዉነቷ በክርሥቶሥ መነፈሥ የታነፀች ነች

  • @mekuanetgetahun8504
    @mekuanetgetahun8504 Před 14 dny

    ኦንኤም መዘጋት አለበት

  • @millionmekonnen3445
    @millionmekonnen3445 Před 8 dny

    Alew ngare egzaber endi abzoto zem maltu...

  • @mulugetaabdeta4742
    @mulugetaabdeta4742 Před 13 dny

    Ye abatochin ye 150 amat ye wushet sibket rikash wars akumm

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 14 dny

    ወይ መድህኔ ስንት ምሁር ፈርያ እግዛብሄር ያለው አላህን የሚፈሩትን ዘር አድርጎ እንዲህ ብቻውን ይግደለን እንደው ተው የሚለውንም አካል አጣን እኮ

  • @marxlenin-gc7kw
    @marxlenin-gc7kw Před 8 dny

    ፋኖ ቶሎ እንዲመጣ ይጠበቃል ኦሮሚያ ክልል ፣ አዳማና ቢሾፍቱ ፈረሳ ላይ ነች በተለይም በጥቂት ቅንጡ ሆቴሎች መሰራትና ለእይታቸው ጽዳት ሲባል መንገድ በማስፋት ስም ብዙ ቤቶች ፈርሰዋል ህብረሰቡ ተፈናቅሏል ፣ ከፍተኛ ሀዘን እንዲሰማው የሚያደርገው ደግሞ ምልክት በተደረገባቸው (7ሜትር 10 ሜትር 20 ሜትር እስከ ሙሉ ፈረሳ ) ልክ ቤት አፍርስው ዐጥር አስጠግተው ሲያበቁ በሁለት ቀን ልዩነት ሌላ ተጨማሪ ፈረሳ ይደረግባቸዋል፡፡ አንደኛ እንደ መንግስት ታቅዶ የማይሰራ ሲሆን ሁለተኛም የቀበሌ ቤት ነዋሪዎች ከድህነት ያልተላቀቁና በኑሮ ውድነቱ በቤታቸው ሞታቸውን የሚጠብቁ ብዙ ህብረተሰቦች መጠጊያ እንደሆነ ይታወቃል ማንም የሚሰማቸው የሌላቸው ተስፋ የቆረጡ አንዳንድ የቀበሌ ፈረሳ 65 ካሬ የተሰጣቸው ቢሆንም ለመስራት አቅም ዬላቸውም፡፡
    ሌላው ህዝቡ የሚያምነው በጥቂት አካባቢ ከሚሰራው አረንጓዴ ስራና ንጥፍ በቀር ፈረሳ ነው እንጂ የሚሰራ ነገር አላማው ማንም ምን እንደሚሰራ አይታወቅም፡፡
    በሩቅ የአማራ ህዝብ ላይ የደረሰው ጥፋት ሁሉንም እኩል ሲደርግ ተመልከቱ፡፡ፍርድ አለ ፍርድ አለ የሚያሥፈራ የሚያሥደነግጥ …….

  • @tesfayeurgaa
    @tesfayeurgaa Před 14 dny

    እናንተ ብዙ ግዜ ኣዲሷን ኢትዮጵያ ፈጥራቹሃል ግን ኣሁን ካሌችዉ የበለጡ የለሙ።እስካ ኢያነሱ የመጡት።

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Před 15 dny

    አንተ ብቻህን ሆንክ ብዙ ኤስ ርስት ይቻል በበር። ሰላማዊ ሰልፉ ላይ rape የሚባል አልተነሳም ሪፓርትም ሱደረግ. ለምን እንደማይካተት አይገባኝም. Genocide ብቻ ነው