ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣው የድምጽ ማስረጃ |ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደ ማውጣት ነው ዶ/ር አሸብር|አስደንጋጩ እና አሳፋሪው የአትሌት ደራርቱ ንግግር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣው የድምጽ ማስረጃ | ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደ ማውጣት ነው ዶ/ር አሸብር | አስደንጋጩ እና አሳፋሪው የአትሌት ደራርቱ ንግግር

Komentáře • 1,4K

  • @Tvyvg.J.h
    @Tvyvg.J.h Před 26 dny +179

    ስዩም እግዚአብሔር ይጠብቅክ

    • @ziyadahassen5876
      @ziyadahassen5876 Před 26 dny +2

      አሚን ይጠብቀው

    • @NaniNati-e8n
      @NaniNati-e8n Před 26 dny +2

      የማፍያ ጉሩፕ ሆነ በቃ ኦሎምፒካችን በጣም ያማል ደራርቱ በዚህ መጠን የወረደች መሆኗ ይገርማል አሸብር ገና ይጫወትባታል

  • @tsedaybogale6606
    @tsedaybogale6606 Před 26 dny +72

    ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን ስዩምን የመጠበቅ ሀላፊነት አለብን ከነዚህ ዲያቢሎሶች ፈጣሪ ከክፍ ይጠብቅህ

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 Před 25 dny +3

      በትክክል አሁን ፈራሁለት ወንድማችንን ይሄ ሚስጥር ከባድ ነው ደራርቱ በsniper ግንባሩን ይባላል ስትል መስማት ገዛኸኝን ያስደነግጣል

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 Před 20 dny +1

      ​@@Dan-USA169bechebacha hula, gena they gonna poop on your head.

    • @Mashquke
      @Mashquke Před 17 dny

      አጀብ ፣አጀብ

    • @tesfayefida2837
      @tesfayefida2837 Před 15 dny

      ስዩሜ እንኳን ከነዚህ የሸኔና የፋኖ አፍቃሪዎች ይቅርና የህውሀት እስኳድ (የጌታቸው አሠፋ)ገዳይ ሠይጣኖች ወጥመድ ከግድያ ተርፏል።ከፈጣሪ በታች ህዝብና መንግስት ከጎኑ አለ።

  • @user-rl3co2so5f
    @user-rl3co2so5f Před 26 dny +116

    ስዬ አሏህ እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ።የእውነት አምላክ ይጠብቅህ።

  • @mogestsegaye8231
    @mogestsegaye8231 Před 26 dny +144

    የዚህ የዋህ ህዝብ አምላክ ነው በራሳቸው አንደበት ያጋለጣቸው።

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs Před 24 dny +1

      😂 የዋህ ?

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 Před 23 dny

      ​አዎ የዋህ ምነው ? በኢትዮጵያዊነቱ እምነት ያለው ኢትዮጵያዊ የዋህ መሆኑ ጥርጥር የለውም ። ​@@TheHornaffairs

  • @gelau777
    @gelau777 Před 26 dny +240

    በለው በለው በለው😮😮ስዩሜ ጀግና የኢትዮጵያን ስፖርት ለመታደግ አሸብርን ለመንቀል ለምታደርገው ቆራጥ እንቅስቃሴ ሁሉም ከጎንህ ነው❤

  • @user-mr5wx1mq9h
    @user-mr5wx1mq9h Před 26 dny +51

    በጣም ያሳፍራል ወዳጄ በል እንግዲ እግዚአብሔር ከእስናይፐር ይጠብቅህ 🤗🤗🤗

  • @Welse1965
    @Welse1965 Před 26 dny +143

    ስዩም ተሾመ ለኢትዮጵያ ህዝብ ጠበቃ ሌላቃል የለኝም ለኡነት ጀግና ነህ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Seifu-os6ud
    @Seifu-os6ud Před 26 dny +26

    ስዩሜ የዚህን ሁሉ የልፋት ዘመንህን የድካምህን ውጤት ስለእናት ሀገርህ ያደረከው ድካም እድሜና ጤና ሰቶህ እንድታየው ፈጣሪ ይረዳህ ዘንድ ፀሎቴነው አሜን

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před 26 dny +190

    ማስረጃውን የሠጠውን ማመስገን ይገባል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አገሩን ወዳድ ነው አመስግንልኝ ።

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 26 dny +4

      👍👍👍❤❤❤

    • @tetetete7436
      @tetetete7436 Před 23 dny +2

      ❤❤❤❤

    • @MesafintMesfin-uy1mc
      @MesafintMesfin-uy1mc Před 23 dny +1

      It was Dr. Asheber himself lol

    • @abduendris2046
      @abduendris2046 Před 22 dny +1

      ነገር ምን ይጠቅማል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 22 dny +2

      @@abduendris2046 😂😂😂😂 ችግር አለብህ እንዴ ወይስ ...??? ሌብነት ሲጋለጥ የሚጠላው ወይም የሚፈራው ......😂😂😂😂😂

  • @abcdfhhfc
    @abcdfhhfc Před 26 dny +38

    ማመን አቅቶኛል በጣም ይገርማል !!! ስዩሜ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች።

  • @user-ks6od5my7s
    @user-ks6od5my7s Před 26 dny +143

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይሄ ሁሉ መስዋዕት ለሀገር ተብሎ ነው

  • @EYED4Kilo
    @EYED4Kilo Před 26 dny +9

    አቶ ስዩም፣ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። መረጃው ሰላምህን ሊያሳጣህ እንደሚችል እያወቅህ መልቀቅህ አስገርሞኛል። ብዞቻችን ልጅ ስንወልድ ወኔያችን በኖ ይጠፋና እውነት ስትጣራ አንገታችንን ደፍተን እንዳልሰማ፣ እንዳላየ እናልፋለን። ፅናትና ትእግስት ይሙላልህ። 🙏🏾🙏🏾

  • @BukiDegfe
    @BukiDegfe Před 26 dny +192

    ስለ ደራርቱ በጣም አፈርኩ በጣም አዘንኩ በጣም ተሳቀቅሁ ሌሎቹን ተዋቸው እሷን ግን እንደራሴ አምናት ነበር ስለ እሷ ክፉ የሚያወራ ሁሉ ጠላቴ ነበር ያሳዝናል

    • @yohighness6167
      @yohighness6167 Před 26 dny +3

      ልክ እንደኔ 😢

    • @LocyOmar
      @LocyOmar Před 26 dny +1

      Kemahayem menm ayetebqem yehew nw chelotawa rotech enj men awqech yamatawqewn ketema berr keber seletan ayech botawa ayedelem

    • @yohannesmulugeta3744
      @yohannesmulugeta3744 Před 25 dny +1

      same here

    • @LocyOmar
      @LocyOmar Před 25 dny

      @@yohannesmulugeta3744 mendenw yemetawraw aberara lemalet yefelekewn

    • @ruhamad1
      @ruhamad1 Před 25 dny +1

      አዎ

  • @tekalignetesfaye436
    @tekalignetesfaye436 Před 23 dny +11

    እኔ ግን አብሯቸው ተቀምጦ ድምፁን የቀዳዉን ሰዉዬ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před 26 dny +181

    ስዩም አተን የወለዱ እናታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ስዩሜ አላህዬ ከፊት ከዃላ ከቀኝ ከግራ ይጠብቅህ

  • @TheAbdu1234
    @TheAbdu1234 Před 26 dny +16

    አረ ወየሁ አረ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ የምር በጣም ነዉ ያመመኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ በአንቺ ስም ማንን እንመን. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 26 dny +150

    ሀይሌ ገብረስላሴና ገዛኸኝ መምራት ይችላሉ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @belayhabte3724
      @belayhabte3724 Před 26 dny +2

      🎉

    • @belayhabte3724
      @belayhabte3724 Před 26 dny +2

      ❤❤❤❤

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Před 23 dny +3

      እንኳን ሀይሌ አሸብርና ደረረቱም መርተዋል

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 Před 23 dny +1

      ​@@Ya-rm4qpእነሱ እንድናቆለቁል መሩ ሐይሌ ደግሞ ከፍ እንድትል ያደርጋል

  • @mekdimagi3
    @mekdimagi3 Před 26 dny +15

    ስዬ አንበሳ👏🏾👏🏾👏🏾 ግን ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን እየጠበክ🙏🏾

  • @bellabella-b1d
    @bellabella-b1d Před 26 dny +44

    ማንን እንመን እንዴት እንዴት ያቺ ትንሿ የዋኋ ኢትዮጵያ ብለን ከኢትዮጵያ ባንዴራ እኩል የሰቀልናት ደራርቱ ይቺ ናት አቤት አቤት እኔ እንዲህ እፍረት ካሸማቀቀኝ ልጆቼና አማቾቼ የምትላቸው የቅርብ ቤተሰቦቿና ምን ይሰማቸው ይሆን አቤት ለኢትዮጵያ ህዝብና ክብር ውለታው ይህ ሲሆን ያሳዝናል አቤት ይሄ ስልጣን ስዩሜ የእሸቴ አባት የልጅህ አምላክ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሁን ገና ላንተ ስጋት ገባኝ ስዩሜ እራስህን ጠብቅ ለካ እያንዳንዱ ጀርባው ሌላ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልኝ።

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Před 26 dny +24

    ስዩሜ እንደነዚህ አይነት የትውልድ ቆንጨራ የስልጣን ቁማርተኞች በዘራችን አያሳየን ይህን የቀረፀው የሀገሬን የስፖርቱ የቀጣይ ትውልድ ህልውና የታደገ በመሆኑ ሽልማት ይገባዋል !!

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa Před 26 dny +102

    ስዬ ይሄን መረጃ የሰጠህ ሰው ምንያህል አገሩን ምንያህል አትሌትክሱን እንደሚወድ በከፈለው መሰዋትነት ያሳታውቃል ። ክበርልን ወንድማችን

  • @gebremichealwoldemicheal3176

    ሰላም ስዬ የኢትዮጵያ አምላክ ከንተ ጋር ይሁን ጉዳቸውን እንደዚህ ሕዝብ ይወቅ
    ብዙ አቅም ያላቸውን ስፖርተኞችን ሞራል
    የሚገሉ የሚከፋፍሉ ዶ/ር አሸብር
    ከዚያ ማራቅ የግድ ነው

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 26 dny +109

    የማንጠብቃቸው ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያውነት ወርደው አየን ብዙ ግዜ

  • @selam-pz5ds
    @selam-pz5ds Před 26 dny +7

    ሀይሌ ትልቅ ሰው ጀግና 💪 ስዩሜ እናመሰግናለን እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Před 26 dny +95

    በመረጃዉ ፣ፌንት አርገን እንዳንወድቅ ቅድመ ማስጠንቀቂያ መስጠትህ እንደቃለን።

    • @gemiye.gemiye1832
      @gemiye.gemiye1832 Před 26 dny

      😂😂😂😂

    • @RahelTezera-l6r
      @RahelTezera-l6r Před 26 dny

      Ayi girmachewu....telkesakesa shime new....wey Ethiopia hagere.......PM Abiy gudihn semah adel!

    • @RahelTezera-l6r
      @RahelTezera-l6r Před 26 dny

      Emagnign darartu hayile ke ancho belay tarik alewu

    • @yemsrachweldesenbet5410
      @yemsrachweldesenbet5410 Před 26 dny

      😂😂😅😅

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 22 dny

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ራሄልተዘራ
      ​@@RahelTezera-l6r

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Před 26 dny +13

    ውንድሜ ስይሜ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @sancho959
    @sancho959 Před 26 dny +56

    በጣም አደገኛ ሰው ነው ስዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @watcher6397
      @watcher6397 Před 26 dny +1

      የእውነት አምላክ አለ ፣ ከእውነተኛ ጋር የሚቆም

  • @behrusefa4071
    @behrusefa4071 Před 26 dny +8

    ስዬ አላህ ይጠብቅህ ስዬ ላይ የትኛውም ነገር ቢደርስ ከናንተ ራስ አንወርድም አለቀ

  • @user-dm8ng9ir8u
    @user-dm8ng9ir8u Před 26 dny +90

    ዋው አልቅሳ የሸወደችን ጊዜ አበቃ እኛ ኢትዮጽያዊያን ነቅተናል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 22 dny

      አልም ያለች ሸኔ አኮ ናት ደራርቶ ማለት

  • @yshigataneh7781
    @yshigataneh7781 Před 26 dny +15

    ስዮሜ ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ደራርቱ ማፈርያ ናት እኔ አፈርኩ ላንቺ🙆

  • @manalebishhaile2995
    @manalebishhaile2995 Před 26 dny +54

    እግዜአብሔር የእሳት ቅጥር ይሁንህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @efatube4037
    @efatube4037 Před 26 dny +10

    ሥዬ ፈጣሪ ካንተጋር ይሑን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሕ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 26 dny +44

    ሰዬ አትፍራ የእውነትና የኢ/ያና ህዝብ አምላክ ይጠብቅሃል ፧ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz Před 22 dny

      የኢትዮጵያና ✅
      የኢ/ያና ❌

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 26 dny +8

    ስዬ እራስህን ጠበቅብ please ከጎንህ ወዳጆችህ ይኑሩ በጣም ጀግና ነህ ወንድሜ አደራ አደራ ራስህን ጠብቅ።😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌

  • @user-dh7tm9dr1i
    @user-dh7tm9dr1i Před 26 dny +89

    ስዮሚ እንዳተ አይነት ለህሊናው ሀቅ ይዞ የሚኖር ስው ፍጣሪ ያብዛልን

  • @SenaitJira
    @SenaitJira Před 26 dny +11

    ስዩሜ እኛ ኢትዮጵያኖች ከጎንህ ነን

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 26 dny +58

    ስየ አደለም የደራቱ እና የአሸብ መረጃ የወያኔም መረጃ ስታወጣ ምንም አልሆንክም ኢትዮጵያ ልጆን ትጠብቃለች

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Před 26 dny +14

    ስዩሜ
    I love you u r loved
    ኑርልን በጌታ ኢየሱሰ ደም ተሽፈን

  • @zerguat
    @zerguat Před 26 dny +28

    ይህን የመሰሉ እልፍ ሴረኞች የማፍያ ቡድኖች በሀገራችን ተንሰራፍተው እያየን እንዴት ከነዚህ ሀገራችን እንጠብቅ ብለን ማሰብ ይከብዳል ፤ በዚህ ላይ የውስጥና የውጭው ጠላት ተደርቦ ሀገር እየተገዘገዘች ነው ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!

    • @user-yq1yu6ko9m
      @user-yq1yu6ko9m Před 21 dnem

      ከሀ እስከ ፐ እንደነዚህ አይነት ሰው መሳዮች የእባብ ዝርያዎች ናቸው የተቆጣጠሩት ለዚህ ነው እማማ ኢትዮጵያ ቁልቁለቱን እየወረደች ያለችው
      ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው የለም ሰው መሠል አውሬ ሞልቷል

  • @YeEthiopian
    @YeEthiopian Před 26 dny +23

    ዐብይ አህመድ ከግራም ከቀኝ ከሉ ዛረኞች እግዝአብሔር ይጣብቅህ

    • @danielamare7898
      @danielamare7898 Před 22 dny

      Kkkkkk.... he is the leader of them. Tiliku zerega

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před 26 dny +80

    ስዬ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉ፀልይልሃለው.የለጆችግ.አምላክ.ይጠብቅህ

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 Před 26 dny +12

    የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አንድ ቀን ያመሰግንሃል 🙏

  • @abebawyosef580
    @abebawyosef580 Před 26 dny +48

    ስዩሜ ጀግና ነህ፣ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tesfasenaytube9868
    @tesfasenaytube9868 Před 23 dny +4

    ስለ እውነት ሰለአገር ያለህ አመለካከት ድንቅ ነው ለካ እነደዛ የሚያንክረድድህ ያነው እጅግ እናከብርሀለን አንተም እዳትለወጥ።
    ስለሰማሁት ጉዳይ በጣም አዝኛለሁ ደራርቱን የፍቅር የአንድነት ምሳሌ ነበር የማደርጋት እደዚህ ሆና ባንሰማት ጥሩ ነበር ከነ ክብሯ ብትዘልቅ ሆነ ምን ይደረግ ። አንተ ጀግና ነህ ለሀገርህ እየተሟገትክ ነው አድናቂህ ነኝ ክብር ይገ ባሀል!!! መረጃ ያቀበለህም አገር ወዳድ ጀግና ነው እናከብረዋለን!!! አገሬ ግን አሳዘነችኝ።

  • @barok8920
    @barok8920 Před 26 dny +42

    ስዬ እናመሰግናለን፡ማንም ከሀገር አይበልጥም፡ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ መፍትሄ እንደሚሰጡት ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @mesfinadvert4564
    @mesfinadvert4564 Před 26 dny +7

    ስዩሜ ለአለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ እነዚህ ሰዎች እንደማይወክሉን ለማሳወቅ የተደራጀ የህዝብ እንቅስቃሴ ማድረግ አለብን ይህ ትውልድን የማዳንና ክብራችንን የምስመለስ ስራነው

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před 26 dny +21

    ስዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ከሰው አውሬ ይጠብቅክክክክ ኑርልን 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hf8wx7pq6d
    @user-hf8wx7pq6d Před 26 dny +9

    ሰዩሜ የእውነት አምላክ ይጠበቅሀ ፀሎቴ ነው

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 Před 26 dny +44

    የኢትዮጵያ ሱዬ እግር ጭንቅላት አይሆንም በለት እንወደሀለን አበቴ ኢትዮጵያ ታሻንፈለች❤❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Před 22 dny +2

    ሰዮሜ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሁሌ ከሃቅ ጋር እንደቆምክ ነው ክበርልን የፈጣሪ ጥበቃው ይብዛልህ ወንድሜ❤❤❤🙏🙏🙏👍👍💪💪

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 Před 26 dny +17

    አይዞህ ስዬ እግዚአብሔር የሚወግነው ከእውነት ጋር ነው
    ስዩምን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ❤❤

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Před 26 dny +3

    ስዬ ደግሜ የምልህ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 Před 26 dny +19

    ስዩም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ካንተ ጋር ነው በርታ ።

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi Před 26 dny +20

    እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም የሚባለው እኮ ዝም ተብሎ አይደለም። በየቦታው ተደብቆ ያለው እውነት ይወጣ ዘንድ እግዝሐብሄር ይርዳን።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 26 dny +19

    እግዚአብሔር ነው ያጋለጣቸው

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Před 26 dny +7

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሕ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 26 dny +16

    እውነትም ሰዬ ❤ ከልዩ ልዩ መረጃዎችን ሁሌም የምታደርሰን ጀግና ወንድማችን ነህ 👍👏🙏🙏 አሸብር ወደር የማይገኝለት ልዩና ድንቃዊው አፈጮሌ ተንኮለኛ የሴራ ጥበበኛ አታላይ ዘራፊ ሌባንና የአገር ከሃዲና አዋራጅ ማፊያ ሰውን የዕድሜ ልክ እሰራት እንዲቀቀል መደረግ አለበት 🙏🙏🙏

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያን ወንድማችንን አናመሰግናለን የሚገርም ነው ወይ ኢትዮጵያ እኔ ብቻ ልብላ የሚል በዛብሽ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před 26 dny +38

    ስዬዬዬዬዬዬዬ ጀግናችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 Před 22 dny +2

    አይዞህ እውነተኛ ስለሆንክ ፈጣሪ ይጠብቅሀል አትፍራ ኢትዮጵያዊ ነህ ኢትዮጵያ ፈሪ ሳይሆን ጀግና ግንባሩን ለጥይት የሚሰጥ ጀግና ነው ።ስለዚህ አንተም ከነዚህጀግኖች አንዱ ነህ በርታጠንክር በዚህ ቅጥልበት ጀግናችን።

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Před 26 dny +28

    ሰዬ አንበሳው በርታ❤❤❤❤❤ምድረ አጋሰስ ማፈሪያዎች😢😊

  • @ramidus-k3h
    @ramidus-k3h Před 26 dny +6

    ስዮም ተሾመ ግን ዛሬ በጋዜጠኝነት ህይወትህ ትልቅ ታሪክ ነው የሰራኸው

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 Před 26 dny +18

    ስለነዚህ መሐይሞች የሆነ ነገር ልል ብዬ የምገልጵበት ቃላት አጣሁትና ዝም አልኩ

  • @hannaemebetgirmatefera8940

    እነዚሔ ማፈሪያዎች ከደራርቱ ይሔን አንጠብቅም እነዚሕ ሐገር ቀባሪዎች እግዚአብሔር ይቅበራቸው ወራዶች ሆዳሞች እነዚሕን ጠራርጎ ማስወጣት ኢትዮጵያን ለማዋረድ የተነሱ አውሪዎች እግዚአብሔር አጋለጣቸው 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
    ተባረክ ስዩሜ 🙏

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 Před 26 dny +27

    የወደድኩህ በምክንያት ነው። ❤ ምንአባቴ ልሁንልህ ... አድናቂህ ነኝ👍

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 23 dny +3

    Good job ስዩሜ ከእነዚህ ሆዳም ማፈሪያ አውሬዋች እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 26 dny +35

    ስዩሜ የቁርጥ ቀን የኢትዮጲያ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወዳኋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p Před 26 dny +8

    እግዚኦ ኸረ ስዩሜ እንዲያው ምን ጉድ ነው የምታሰማን ብቻ እግዚያብሔር ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ እንዲህ በአደባባይ የተዋረዱ ወራዶች ተኝተው አያድሩም

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 Před 26 dny +30

    ስላም ሥዬሜ አላህ ጀግና አድርጉህ ፈጥሮሀል በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ለሕውነት የቆምከ ንፁህ ስው አላህ ይጠብቅህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን በርታ

  • @CHEMISTRYWITHLIJALEM
    @CHEMISTRYWITHLIJALEM Před 26 dny +4

    መረጃውን የቀረፀው ግን ጀግና ነው ስዬ

  • @tadiosmillion
    @tadiosmillion Před 26 dny +28

    አንበሳ ስዩሜ ❤❤

  • @tesfay5605
    @tesfay5605 Před 26 dny +3

    ስዩሜ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት በመሆንህ ሁሌም እናመሰግንሀለን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 26 dny +29

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 Před 26 dny +2

    አገሬ ኢትዮጵያ ምን ይሆን በደልሽ እግዚአብሔር እንደዚህ ፊቱን ያዞረብሽ ታማኝ ልጆችሽ ምልክትሽ ናቸው የምንላቸውን እንዲህ እያሳተ ሰይጣን የሚቀማሽ ብቻ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልን አዲሱን ዓመት የምህረት ያርግልን

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 26 dny +15

    እራስህን ጠብቅ ስዬም እግዛብሄር የልጅህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @ruthw4378
    @ruthw4378 Před 26 dny +8

    እኔ ሰዬ ከወታደር ያላነሰ ሰራ እንደምትሰራ ምን ያህል ፍቅር ለአምዬ እኢትዮጵያ እንዳለህ ነው የሚያሳየው ሌላ ሆድ አደር ቢሆን ከነደራርቱ መረጃ አለኝ በማለት አሰፈራርቶ ሰንት ገንዘብ በሰራበት የአሼ የልጆችህ አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🟩🟨🟥😍😍😍

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 Před 26 dny +17

    ስዩሜ እኔ የፋኖ ጀግናው ደጋፊ ነኝ ግን
    እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ባሌጌዎችን ስላጋለጥህ ልትመሰገን ይገባል በዚህ አጋጣሚ እራስህን እንድጠብቅ ስል እመክርሃለሁ ።

    • @dawitboru9027
      @dawitboru9027 Před 26 dny +3

      አረ ፋኖም እኮ ሐገርባንዳነው

    • @btbt4487
      @btbt4487 Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤🙏💪💪💪🥰🥰🥰

    • @watcher6397
      @watcher6397 Před 26 dny

      ​@@dawitboru9027እውነተኛው ፋኖ አለ ፣ ተለጣፊዎቹ ፋኖዎች ናቸው ባንዳዎቹ 😮

  • @mogestadewos8628
    @mogestadewos8628 Před 26 dny +7

    ስዬ በጣም ነው የማደንቅ እግዚአብሔር ይጠብቅ የእኔ ወንድም የእውነት ሰው❤❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 26 dny +22

    ስየ ዛሬ ተረበሽኩኝ አፈርኩኝ ሰው ሀገሩ በዝህ መጠን ለራሱ ፍላጎት ሰቶ ሳይ

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 Před 26 dny +3

    እግዚዎ መሀረነ ክርስቶስ ደራርቱ አፈርንብሽ አንገታችንን አስደፋሽን 🙆‍♀️

  • @FasilHeilemeskelMengistu
    @FasilHeilemeskelMengistu Před 26 dny +31

    ስዪም አንተ የወልድ እናት እድሜዋ ይባረክ ለዘላልም ታኑሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FikaduBayushi
    @FikaduBayushi Před 26 dny +2

    ልክ ነክ ስዩሜ ሳቅክ እስር ቤት ነው ምትፈራው ነገር ቢኖር ፈጣሪን እና የ ኢትዮጵያን ህዝብ ነው ለማንም ኮልኮሌ ሰዉ ወይም ግለሰብ እጅ እንደማሰጥ ያደባባይ እውነት ነው ሚስጥር አደለም. ሁሉንም የሰሩትን ነገር አሳየን ካንተ ነው ምንጠብቀው. እውነታውን ከ ጎንክ ነን አለን 🙏🙏🙏

  • @foziatabit8428
    @foziatabit8428 Před 26 dny +21

    ስዩሜ ኧረ ጉድ ነው ማን ይሆን ትልቅ ሰው ይገርማል ቅሌት ሆድ ያባውን ብቅል ያወጠዋ❤❤❤❤❤

  • @NasirNasir-e2o
    @NasirNasir-e2o Před 26 dny +1

    አቶ ስዩም እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ ለምን እውነትን በትክክል ለማንም ሳትል ለህዝብ ስለምታደርስ አሁንም በባህር ዳር ከተማ የሚኖሩ አመራረሮች ከንቲባ ችሎት አቋቁመንየህዝብን ችግር ፈታን እያሉ ህዝቡን እያታለሉ ስለሆነ በአንተ በኩል ይችን ጠይቅልኝ በባህር ዳር ከተማ ብዙ አመት ኑረን የያዝነው የይዞታ ቦታችን ተረጋግጦ ካርታ ተሰርቶ ከተሰጠን በኋላ ፕላን ግን እንዳናሰራ በተለያዩ ምክንያቶች ተከልክለን ተበድረንም ሆነሽጠን ልጅ እንዳናሳድግ ሁነን በህጋዊ ቦታችን መብት ተነፍጎን ተቀምጠናል ይህን ያልፈታ አመራር ምን ችግር እየፈታ እንደሆነ ጠይቅልኝ ።እውነት ይምጣ ውሸት ይጥፋ !!!!!!!!!

  • @abel-fn1ee
    @abel-fn1ee Před 26 dny +25

    😢😢😢😢 ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደማውጣት ነው አቶ አሸብር የኢትዮጲያ ኦሎምፒክን የአባቱ መሬት አረገው

  • @emmy1365
    @emmy1365 Před 26 dny +3

    እነዚህ ወራዶች ለፍርድ ይቅረቡልን አትሌቶቻችንና የኢትዮጵያምን ህዝብ አስለቅሰው በእውነት በደህና ይተኛሉ❓❗ ስዩሜ ሀቀኛ ሰው እግዚኣብሔር ጠባቂህ ነው❗እጅግ እናመሰግናለን❗

  • @Messay2012
    @Messay2012 Před 26 dny +26

    የዶ/ር አሸብር ራስ ምታት እኮ ነሽ ስዬ👊👊👊

  • @MuluembetLakew
    @MuluembetLakew Před 26 dny +2

    በጣም ይገርማል!!

  • @jeddahhabeshaentertainment327

    ስዩሜ ላንተ ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዬ እንደምገልፅህ ‼

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme8536 Před 24 dny +2

    እውቅና እና ገንዘብ ልብን ይደፍናል !!!! በደራርቱ አየንው ። ጌታ ሆይ ህልም ነው በለኝ።

  • @ermiasteshome2009
    @ermiasteshome2009 Před 26 dny +24

    ስዩሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንግዲህ🤗

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Před 26 dny +2

    ስዬ እንኳን ደህና መጣህ ምርጥ የኢትዬዺያዬ ልጅ እውነትም ልጇ ነህ የእናት ኢትዬዺያ ግን ግን ግን ስዬ እነዚህ በጥቅም እና በሌብነት የተወዳጁ ቅሌታሞች ይህን የተልከሰከሰ ህይወት ላለማጣት መታገላቸው አይቀርም እና ለእሸቴ ደሞ ለህፃኑ ሀላፊነት አለብህ እራስህን ጠብቅ መድሀኒአለም ከእናቱ ጋር ይጠብቁህ ስዬ!!!

  • @tsiontsion2202
    @tsiontsion2202 Před 26 dny +13

    ሻ.ደራርቱ እጅግ አፍሬባታለው አዝኜባታለው 🤔😥 ለሀገር ስለዋለችው ውለታ ስል ሌላ አልናገራትም። ሀገር ግን ከሷ ትበልጣለችና በፍቃዷ ትልቀቅ ያ አሸብር የተባለ እከክ ከነ ግብረአበሩ ይቀጣልን

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Před 26 dny +1

      ለሚመለከተው አጭበርብሮ መመረጡን በማስረጃ ማቅረብና አውርዶ እንቦጭ ማድረግ

  • @user-kr8eh7gn2s
    @user-kr8eh7gn2s Před 23 dny +1

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል...በርታ

  • @yohannes7306
    @yohannes7306 Před 26 dny +22

    ይገርማል ይደንቃል
    ሌቦቹ ተጠራርተው ስልጣን ይዘዋል ።

  • @abdurahmanmohammedsani343

    ደራርቱ ነፍስ ይማር ሌሎቹስ ከሞቱ ቆይቸዋል

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 26 dny +30

    ደራርቱ ለካ ድክሞ ናት ንግግሯ ክብርዋን አልጠበቀችም ድምፅዋ ሲያስጠላ

    • @teferrizewdie7569
      @teferrizewdie7569 Před 24 dny +1

      ሳቋም ይቀፋል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Před 22 dny

      ሸኔ መሆንዋን አታቅም??? የሄ አኮ ነው የኛ ሰው በአፉ ለሚሸውደው ሁሉ ያምናል አስዋ ጽንፈኛ ሸኔ የነ ጃዋር ደጋፊ ናት

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 26 dny +5

    ተረኛ ለመሆን አፈንግጦ ወጣ አትለኝም !!!እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የእሸቴ አባት❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Před 26 dny +37

    ኢትዮጵያ ማፍረስ ነው ሴራቸው

  • @danielnida8895
    @danielnida8895 Před 19 dny

    ጠያቂ " ደሩ በመነጋገር ለምን አትፈቱም"
    ደራርቱ " እኔ ኮምሽነር ነኝ ኮምሽኖሮች ካሉ አምጣቸው። ከምንም ሲቪል ጋር የመነጋገር ጊዜም የለኝም
    ታሳዝኚያለሽ ደራርቱ
    ስዩሜ አንተንም የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ