አገኘሁ ተሻገርና አለቃቸው ፤ ''ፑቲንን ኦርቶዶክሶች ይወዱሃል አልኩት'' ዐቢይ|ETHIO FORUM

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • www.amazon.com...

Komentáře • 365

  • @መፀሐፍ
    @መፀሐፍ Před měsícem +86

    አንተ እያለህ አንድም የብልፅግና ካድሬ የሚታልለን የለም ያይዬ❤❤

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 Před měsícem +33

    ከአገኘሁ እንግሊዝኛ የሩስያዊው አማርኛ ይበልጣል

  • @ethio_four_twenty
    @ethio_four_twenty Před měsícem +72

    ኧረ ያዬ 😂😂
    "ምናልባትም አልጠማቸውም ይሆናል"

    • @hagosgebremariamtraditiona7488
      @hagosgebremariamtraditiona7488 Před měsícem +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @TigistHailemariam-l1r
      @TigistHailemariam-l1r Před měsícem +4

      በጠማቸው ጥም ቅጥል ባረጋቸው ሁሉም በጠጡት

    • @anteneh-zs5jp
      @anteneh-zs5jp Před měsícem +6

      ጣጤ ነው ሸጉጥ ሳይሆን አረቄ ነው የሚጠጣ😂😂😂😂😂😂

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 Před měsícem

      Yaye besak alekin ere tewen pls 😂 altenachewum

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem

      Thanks for your efforts, May God fix the situation we are having with bush wild animals hands Ethiopia fell?

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před měsícem +73

    #አሽከርነት እና ተላላኪነት አካል ቢኖረው #አገኘውን ተሻገርን ይመስል ነበር።

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před měsícem +1

      ዘበኛ ነገር ኣደላቹ

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Před měsícem +23

    ያይዬ! እንደዚህ ዘመን እኮ በአለምም ሆነ በሀገሪቱ ውስጥ የተቀለደበት እና የተሳቀበት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪው ብልፅግና የለም በአለም😢😢😢😢

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 Před měsícem +33

    ኧረ እባካችሁ ካልቻላችሁ እንግሊዝኛ ይቅርባችሁ ተሳቀቅን እኮ ሌላው የምታደርሱብን መከራ አልበቃ ብሏችሁ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem +5

      እነዚህ ከብቶች እንግሊዝኛን እንደህዝቡ በዲሽቃ እየወቀጡት ነው።

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion Před měsícem

      @@abuhaile6517 Bezu sewoch hospital tamew gebtewal, benezih yeg.... mutant atabiwioche enna denkorowch, mehayeman

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před měsícem

      @@TheEthiolion በጣም ያሳዝናል!

    • @DannyTekaBeyene
      @DannyTekaBeyene Před měsícem

      ​@@abuhaile6517😂😂😂😂😂😂

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w Před měsícem +17

    እትዮጵያ ራሷ ሳያት አገኘሁን ትመስላለች!

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Před měsícem

      😂😂😂😂

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 Před měsícem

      😂😂😂😂ኽረ በህግ ሐገራችንን እነዚህን ቀፎዎችን ጥሎባት እንጂ 😂😂😂😂😂

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před měsícem

      በቃ አንድ ቀን እሷም ትጠጣና እንገላገላለን😂😂

  • @Habeshaking
    @Habeshaking Před měsícem +14

    ኦርቶዶክስን ያሳደደ መሪ አብይ

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před měsícem

      ተባብራቹ ኣክሱም የጨፈጨፋቹሃቸውሳ?

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 Před měsícem

      Yes and he have ducks,ducklings papasat?!

  • @user-qv2mc9wv6j
    @user-qv2mc9wv6j Před měsícem +15

    ኣልጠማቸው ይሆናል በእውነት እናንተን ስሰማ እንዴት እንደምረካ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před měsícem +13

    ሽጉጡን በጠጣው ይሻል ነበር ግን መጀመሪያ ጀርሙን መጥገብ አለበት እሔ አንጎል 😡

  • @user-ru8dj4ms3w
    @user-ru8dj4ms3w Před měsícem +8

    ከአማራ አሰተዋይ አንተን አየሁ ተጋሮዋቺ እንወድሀለን

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Před měsícem

      I am tigraway too not only EF but many few amhara and others are standing for truth with tegaru

    • @soldan352
      @soldan352 Před měsícem

      Ebakachehu yehen yezemenun besheta entewewna ye lejun chelota becha enadnek

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 Před měsícem

      ውሻ በበላበት ይጮሀል😂😂😂

    • @user-lr8xl7hk6x
      @user-lr8xl7hk6x Před měsícem

      አማራ ብዙ ሙሁር አለው ችግሩ ደህና ደህናው ወይ ይገደላል ወይ ይታፈናል ወይ ይሰወራል

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před měsícem +18

    My family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    LA viva viva viva ethio forum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kassahunalemayehu-hg1tv
      @kassahunalemayehu-hg1tv Před měsícem

      😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @meresagirmay2637
    @meresagirmay2637 Před měsícem +9

    ያየሰው በጣም ነው ያዝናናሀኝ ስለ አገኘሁ ተሻገር ማለቴ ነው።

  • @EAT321
    @EAT321 Před měsícem +5

    አረቄውን ይጠጣ እንጅ በየስረአቱ እየተገለባበጠ አገሪቱን ለመበተን እየሰራ ይገኛል ይህ ሐይማኖት የለሽ ግለሰብ መጠጥ ይቅረብለት እንጅ ምንም ይሉኝታ የሌለው ይህ ግለሰብ መጨረሻውን ያሳየኝ ይሆን?

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Před měsícem +13

    ከከከከ ኢትዮ ፎረሞ ይመቻቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv Před měsícem +10

    እውነት ለመናገር በብዙ በጣም ብዙ ምክንያት ለኢትዮጵያ ኢህአዴግ ነበር ጥሩ መንግስት ። ኢህአዴግ የሚመስል የተሻለ መንግስት በኢትዮጵያ ያስፈልጋል ።

    • @user-sn5wv2qw1b
      @user-sn5wv2qw1b Před měsícem +1

      ማን ነው አሁን ላለንበት የዘር፣ የሃይማኖት እኔ እበልጥ የኔ ዘር የበላይ ነው የሚል መንፈስ የተከለው። መርዝማ ኢሕአዴግ ነው።

    • @user-qt7gj6vi5e
      @user-qt7gj6vi5e Před měsícem +1

      ​@@user-sn5wv2qw1bመርዝ ጠጥተህ ሙት አንተ አህያ የአህያ ዘር ኮታስ ያንተ ጠላት ስርአት ምርጥ የሆነ መሰል ሰጠህ ግን አህያ ጭራሽ ክብር የለውም ነውረኛ

    • @abdurahmanmohammed2017
      @abdurahmanmohammed2017 Před měsícem

      እኔ ወለየ ነኝ በአንተ ሀሳብ እሥማማለሁ

  • @user-vf4tl9pf9u
    @user-vf4tl9pf9u Před měsícem +9

    ያየሰዉ ሺመልሲ እናመሲግናለን ሚዛናዉ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielberhane5252
    @danielberhane5252 Před měsícem +4

    የአገኘሁ ተሻገርን አይነት ዝቃጭ ሰው በምድር ላይ የለም

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 Před měsícem +7

    በነገራችን ላይ ሽጉጥ ጠጥቶ የሚሞት እኮ የወንጆች ነው !!!

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Před měsícem +6

    እረ ወይኔ 🙄🙄 በአማሪኛም አልሆነልህ ገተት 😏
    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ 🦁🦁👈💚💛❤️✊እናሸንፋለን

  • @addistedla
    @addistedla Před měsícem +2

    አገኘሁ ከሚሉት አጣሁ ቢሉት ትክክል ይሆን ነበር። አገኘሁ ፊት ላይ መሮጥ ነበር ይሄኔ ያደናቅፋል እንጂ።

  • @Mashquke
    @Mashquke Před měsícem +2

    ይገሥሠው ይሄ ሰይጣን በቅርቡ በአማራ ከተሞች አስፋልት ላይ በድኑ ሲጎተት ያሳየናል ፋኖ ።ያላንዳች ጥርጥር። ድል ለፋኖ!!!!!!!

  • @abdulazizmohammed6188
    @abdulazizmohammed6188 Před měsícem +3

    ብርሀኑ ነጋ ሚባል ሰውዬየ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እንዴት እንደተጫወተባቸው .......ተማሪዎችን ኢንተርቪ አድርጋቹ ዘገባ ስሩልን

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před měsícem +9

    አገኘሁ ተሻገር😂😂😂😂😂😂😂
    ይሄ ባንዳ😢😅😅😅😅😅😅

  • @user-sc3yo6hf1p
    @user-sc3yo6hf1p Před měsícem +3

    ከምንም በላይ የምወደው ጋዜጠኛ ቢኖር ይህ ነው
    ልጅ ኣውጣ እድሜህ ይርዘም

  • @aysheshimasnake7163
    @aysheshimasnake7163 Před měsícem +6

    ያየህሰው በርታ እንወድሃለን።

  • @user-ld9zp7om9w
    @user-ld9zp7om9w Před měsícem +2

    ያየስው ሺመልስ እና አበበ ባዩ ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን ❤

  • @yonatanmuche7333
    @yonatanmuche7333 Před měsícem +6

    Viva yayesew shimelis big respect

  • @fisshagebregergisgebru5540
    @fisshagebregergisgebru5540 Před měsícem +2

    "አልጠማቸዉም ይሆናል"

  • @Mashquke
    @Mashquke Před měsícem +1

    ራሻ እውን ከኛ በምታገኘው የመሳሪያ ሳንቲም በጣም አስፈልጉዋት አይመስለኝም ፑቲን በኦርቶዶክስ ላይ ሚደርሰውን በደል ከማንም በላይ ስለሚያውቀው ይመስለኛል እንደውም ብዙ አሉ በዚህ ዘመን ብቸኛው የኦርቶዶክስ ጠበቃ እኝሁ ፑቲን ብቻ ናቸው ።

  • @jabirhassen579
    @jabirhassen579 Před měsícem +6

    በዓለም፡መሪዎች፡በዓለም፡መደረክ፡ላይ ሥለአገራቸውና፡ሥለዓለም ጉዳዮች፡በቋቋቸው ንግግር ያደርጋሉ፡፡የአፍሪካ መሪዎች ግን በማይችሉት ቋንቋ!መናገሩን ይመርጣሉ፡፡ለምን???

  • @workiedemisse4170
    @workiedemisse4170 Před měsícem +2

    Thank you 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💛💚♥️👍🙏

  • @IsrIsh-t4e
    @IsrIsh-t4e Před měsícem +6

    Wow አቢይ ጃዎርን ለማሰገደል ነበር ያኔ ጃዎር ተከበብሁ ያለ ገዜ🤔?? እኔ መሰሎኝ የነበረ ጃዋርን ለማሳሰር ነበር፣ ግሩም ነው የአቢይ አህመድ ጭካኔ!! ደግሞም ግን ምን ይገርማል እነ ቤቴ ኡርጌሳን እና ሃጫሉን ገሎ የል

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před měsícem +7

    ድል ለተገፋዉ አማራ😢

    • @uthman9979
      @uthman9979 Před měsícem

      በላይነሽ ኣመዴን ሰላም በላት

  • @firish-wn4in
    @firish-wn4in Před měsícem +8

    አልጠማቸውም 😂😂😂😂😂😂

  • @shibruhabte1912
    @shibruhabte1912 Před měsícem +1

    በሰባት እና አስራአንድ መካከል ልዩነት...

  • @S1219M
    @S1219M Před měsícem +3

    Frankly speaking, this journalist has clearly figured out the profession of journalism due to sound quality, news analysis and news reading. Go ahead, please!

  • @BereketTadele-s6j
    @BereketTadele-s6j Před měsícem +1

    እድሜ እና ለ ታላቁ ፑቲን ሁራ

  • @tesfamariam4401
    @tesfamariam4401 Před měsícem +1

    Yayesew! I have no words! You're just amazing! One in life time journalist!... Thank you for your genuine service 🙏

  • @user-jl6mu3em9y
    @user-jl6mu3em9y Před měsícem +2

    Excellent journalist

  • @solomontesfay2262
    @solomontesfay2262 Před měsícem +3

    ቮድካ ጠጥቶ 😅

  • @wediKdusGebrial
    @wediKdusGebrial Před měsícem +6

    ኣልጠማቸውም ይሆናል ክክክክክ

  • @EsraelTesfaye-iv9vt
    @EsraelTesfaye-iv9vt Před měsícem +2

    አሽከር ሁሌም አሽከር ነው

  • @alembekele4520
    @alembekele4520 Před měsícem +2

    The truth sent you free “love you Ethio form “

  • @seidawol1871
    @seidawol1871 Před měsícem

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን ያየህ❤

  • @user-xo9pr8lq9s
    @user-xo9pr8lq9s Před měsícem

    ልዑል እግዚአብሔር ወደ ምድር ወርዶ አብይ አህመድን ምን ላርግልህ ቢለው ያየሰው ሸመልስን አለም ላይ ታይቶ በማይታወቅ የጭካኔ አይነት አሰቃይተህ ግደልልኝ የሚለው ይመስለኛል

  • @CR7Kale-tj3rk
    @CR7Kale-tj3rk Před měsícem +10

    የ ጋዜጠኞች ውሃ ልክ ያየሰው ❤️❤️❤️

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 Před měsícem +2

    በስመአብ በትግራይ ሕዝብ በውነት ክሕደት ተፈፅሟል። ለዚህም ነው የትግራይ ሕዝብ ቤተክርስቲያናቸውን ለይተዋል። ወደፊትም መሄዳቸው አይቀሬ ነው። የትግራይ ሕዝብ "ወገን" ነው የሚጠራ ኢትዮጵያዊ አፉን ዘግቶ መቀመጥ አለበት። አፈርኩ።

  • @zebibaabdela9633
    @zebibaabdela9633 Před měsícem

    Here's Agegnehu Teshager, big respect for you all 💕

  • @NigatuGoaGoa
    @NigatuGoaGoa Před měsícem +1

    ያየሰው የቅሌታሞች መዳኒት

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 Před měsícem +2

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před měsícem

    ድል ድል ለፍኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 Před měsícem +4

    ትግራይ ሃገር ስትሆን ሩስያ ከምትባል በስባሳ ሃገር ምንም ዓይነት ግኑኝነት እንዳይኖራትና በዲፕሎማሲው ትግል እንድታዋርዳት እንታገላለን

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Před měsícem +3

    አገኘውን ጨምሮ ሁሉም ኢሀዲግ የመለመላቸው ባለስልጣናት ደደብ መሆናቸውን እንደ 1 መስፈርት ነው ሚለካው ብልጽግና ደግሞ ድድብናን ዋና መመልመያ መስፈርት አርጐ ገፍቶበታል

    • @Kenerie
      @Kenerie Před měsícem

      ጠሚው PhD አለኝ የሚሉት ነገር

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Před měsícem

      @@Kenerie እሱ ሲፋግር ነው 7ተኛ ክፍል እኳ ነው አልተማረም አሁን አሁን የበዛው PHD እኮ ሲዶ ሙህርነት ነው እንደ ጉድ ይገዛል 1 paper ሳያሳትም PHD ይወስዳል ያውም በተሰረቀ copy በተደረገ ወረቀት እየተሰጣቸው ነው

  • @ሰዉቅኔ
    @ሰዉቅኔ Před měsícem +1

    አንዲት ሴት ጋዜጠኛ መቅጠር ይኖርባችኋል።ከዚህ ውጭ ያለው አሪፍ ነው።።።

  • @yonastsegaye939
    @yonastsegaye939 Před měsícem +1

    ትጠለለህ/፤፤፤፤፤፤ ትንተና ምርጥ ይሄነው ጋዜጠኛ //////////

  • @tomiadugna3468
    @tomiadugna3468 Před měsícem +1

    ግርም ይለኛል አቀራረብህ🤔🥰👌👌

  • @TeferaMenber-wl3jh
    @TeferaMenber-wl3jh Před měsícem +3

    ቢሮ ዉስጥ ጮሄ ሳኩኝ አልቻልኩም...

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 Před měsícem +1

    ዶማ ራሱ ኣገኞሁ ተሻገር በተወላገደ የእንግሊዝኛ ቹሎታው ሲንኮላተፍ መስማት ያስቃል::

  • @Rich-cq8yl
    @Rich-cq8yl Před měsícem +2

    Shegut etetalehu belo neber 😂😂😂😂😂 altemachewim malet newe 🤣🤣Thank you Yayesew! You are truly amazing!!!

  • @foziamohamad8438
    @foziamohamad8438 Před měsícem +2

    ይህ ውሉ ውሽት ምን አይነት እስር ቤት ይሁን የምጠብው አብይን

  • @user-sf9ej9mj6w
    @user-sf9ej9mj6w Před měsícem +1

    Genuine journalism, we need more, much respect!!❤❤❤

  • @Kelifayisuf
    @Kelifayisuf Před měsícem +1

    Ehadeg mamogesek nwu

  • @hannaamare2534
    @hannaamare2534 Před měsícem

    Thank You so much Etio frum informasjon..❤❤❤👍🏻👍🏻wow

  • @Alta.ethio16xom
    @Alta.ethio16xom Před měsícem +1

    The "STAR MAN" Yayesew Shimelis....wow

  • @mebriewubie8576
    @mebriewubie8576 Před měsícem +3

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አታ ነውራም ብአለገ ህዝቢ

  • @user-lr8xl7hk6x
    @user-lr8xl7hk6x Před měsícem +1

    አብይ አሁንም አልሞተ በቃ ልተኛ ሲሞት ቀስቅሱኝ ወይ ሲወርድ ወይ ሲፈረጥጥ

  • @Awake.726
    @Awake.726 Před měsícem +1

    አራጆች ዋጋቸውን ያገኛሉ አይቀርም!! የገነቡት ሁሉ ይፈርሳል!

  • @SebleAsrat593
    @SebleAsrat593 Před měsícem +1

    ትለያለክ ያዩ 🙏🙏

  • @muluadamayenew6018
    @muluadamayenew6018 Před měsícem +1

    ❤ያዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Kenerie
    @Kenerie Před měsícem

    የእንግሊዝኛ ባለቤቶች ግን ምን ያህል ሆደ ሰፊ ቢሆኑ ነው ይህን ያህል ቋንቋቸው ሲደፈር የሚታገሱት

  • @merontamerat1905
    @merontamerat1905 Před měsícem +2

    አቶ ያየሰው ሚዛናዊ ለመሆን ሞክር! ጀዋር ተከብቤያለሁ ሲል ምንም ግንኙነት የሌላቸው ምስኪኖች ነው የተጨፈጨፉት እንጂ የተላለቀ የለም። ሁሌ የአማራ ሊህቃን እያልክ ከምታላዝን አንዳንዴም ትንሽ ጠንከር ብለህ የኦሮሞ ሊህቃንንም ለመተቸት ሞክር!

  • @user-en3jz6qt1z
    @user-en3jz6qt1z Před měsícem +1

    Arekewun tetut schegutun sayehon

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Před měsícem

    ፑቲንን እኮ እኛም ሙስሊሞችም እንወደዋለን ምክኛቱም የሙስሊሞች ጠላት ስላልሆነ እንዲሁ በአሁኑ ጊዜ ፑቲን የሙስሊሞች ጠበቃም እየሆነልን ነው ቁርዓን ሲቃጠል ለምን ታቃጥላላቹ እያለ ሁላ መግለጫ ጭምር እየሰጠ ያለ ምርጥ መሪ ነው ምነው አገኘው ተሻገር ኢትዮጵያውያንንን ለያየን።

  • @ቀዳማይ
    @ቀዳማይ Před měsícem +1

    ሩሲያ በእንግሊዝኛ ሲጠራ ራሺያ (Russia) ይመስለኝ ነበር

  • @temesgenkassa3180
    @temesgenkassa3180 Před měsícem +2

    የጠጣው የፍለገውን ሸጉጥ የገዛ ነው የሄደው

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +2

    አረቄ ነው እንዴ ሽጉጥ?

  • @aregawihailemariam3273
    @aregawihailemariam3273 Před měsícem

    አገኘሁ ተሻገረ ያላለው የለም። ይጎረናል መሪዎች አሽከርነቱ ለመግለፅ ያወድሳል ይዋሻል።

  • @user-pw1rr2vm8b
    @user-pw1rr2vm8b Před měsícem +1

    ቢቀርባቸውስ ኢንግሊዝኛው?

  • @gebrehiwethaile4131
    @gebrehiwethaile4131 Před měsícem +4

    ይዘገያል እንጂ ሽጉጥዋን ይጠጣታል

  • @asnakewolamo8547
    @asnakewolamo8547 Před měsícem +1

    አገኘሁ ተሻገረ ድሮም ጤነኛ አይደለም ። ዕድሜው ሙሉ ተላላኪ ነው ። 750,000,000$

  • @user-fe3gd6tc1s
    @user-fe3gd6tc1s Před měsícem

    Our voice ❤❤❤

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Před měsícem +1

    ሽጉጥ ያለው እኮ መለኪያውን ነው። አንድ ሽጉጥ ኣረቄ ማለቱ ነው።

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před měsícem

    ያየሰው ሽመልስ💛❤️💙💙

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +1

    Long life Russia
    ሩሲያ ምንም ትሁን ምን የኛ ወዳጅ ነች

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem

      @@MousyHonzalez እግር እግር ሲልህ ንገረኝ ዱዝ

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem

      @@MousyHonzalez ይቅርታ ሁለተኛ ባባትህ ስም ከጠራህኝ እጣላሀለሁ

    • @Mekonnenbelay-rf2pf
      @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem

      @@MousyHonzalez አንተ ሰውዬ አይገባህምዴ? እያልኩህ ያለሁት በእናትሕ ስም አትጥራኝ እጣላሀለሁኝ

  • @RaishanBitow
    @RaishanBitow Před měsícem +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ck8us1cz1i
    @user-ck8us1cz1i Před měsícem +1

    High performance journalist....

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Před měsícem

    አብይ ከመጣ በዋላ እየሞተ ያለው ከኦርቶዶክስ ውጪ ማነው

  • @solomonyonas4694
    @solomonyonas4694 Před měsícem

    ሁሌም ከትግራይ ጋር የተያያዘ ነገር ስታወሳ ከህወሓት ሰዎች በላይ ጦርነቱ ወረራ እና ከበባ ብለህ ነው የምትገልፀው። ይህም የህወሓት ፍቅርህ ከመስራቾቹ በላይ ደምህ ውስጥ እንዴት ሊገባ እንደቻለ በሆነ ዶክመንተሪ ብታሳውቀኝ ደስስ ይለኛል?

    • @GirmayAbrham
      @GirmayAbrham Před měsícem +1

      Wisteh yalew chefen tilacha enji mizanawi gazetegna new!!!!

    • @bhnma
      @bhnma Před měsícem

      የተከበበውም ወረራ የተፈፀመበትም የትግራይ ህዝብ እንጂ ህወሃት አልነበረም pls ሁላችንም ሚዛናዊ እንሁን ፖለቲከኞች እና ህዝብን ለያይተን ብናይ መልካም ነው ያሁሉ ግፍ ደርሶብህ እደ ህዝብ you deserve it የሚል አይነት መልስ ሲሰጥህ ያማል በጣም በቃ ደስ አይልም

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf Před měsícem +2

    ጁአርና አብይ አንድ ናቸው ሞታቸውም ልክ እንደመለስና እንደ ፓፓሱ አንድላይ ተያይዘው ይጠፋሉ

  • @seidethio4735
    @seidethio4735 Před měsícem

    ያየሰው ሺመልስ በመረጃ እና በምክንያት ነው እሚቃወመው

  • @HusseinHussein-q6w
    @HusseinHussein-q6w Před měsícem +3

    😂😂 ሽጉጥን ኣልጠማቸው ይሆናል is ገዳይ😂😂

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 Před měsícem +3

    ❤❤❤❤

  • @bereketalem9133
    @bereketalem9133 Před měsícem +2

    This guy should get an award for his huge contributions for the freedom of the people. Thanks for your service brother !

  • @kurabacheweshete1298
    @kurabacheweshete1298 Před měsícem +1

    "አልጠማቸው ይሆናል" 🤣

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 Před měsícem

    🙏🙏🙏❤

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 Před měsícem

    የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ጠንክር ጉድ እያሰማኸን እያሳወከን ነው

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před měsícem

    Justice for tigray💔💔💔

  • @user-qg2jk1ec1j
    @user-qg2jk1ec1j Před měsícem

    እስካሁን አልጠጡትም ለሚለው አልጠማቸው እንደሁ ልል ስል ቀደምከኝ

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Před měsícem +1

    Well said and Well explained brother