ከቦሌ የሚነሳው የመዲናችን አዲሱ ግዙፍና አስደማሚው ፕሮጀክት @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
  • Zábava

Komentáře • 38

  • @user-bf2ln7sx3i
    @user-bf2ln7sx3i Před 21 dnem +10

    ዋው የሁል ግዜ ህልሜ ይህ ባታ ትልቅ ሰው ሰራሺ ሀይቅ አዲሱ እስቴዲየም ከሀያት ሆስፒታል የኢፒሪያል ቀለበት ምንገድ ልከ ባህር ዳር ላይ እንዳለው ሰንሰላታማ ትልቅ ድልድይ ከ ባሌ ህብርተሰብ ትምርትቤት አንስቶ ገርጂ ካርያ ሆስፒታል ድርስ ቢሰራ አዲሳባን ውብና tourist የሚጉበኛት ነዋሪዋም አሳ በማጥመድ ወደሌሌ አገር ለጉብኚት ወጪን ማስቀረት ይችላል እና ተሰርቶ በስር መርከባችና የተለያዬ መዝናኛ ሆቴሎች ቢያካትት በእውነት ከሆነ እስከዛሬ ከተሰራው እጂግ ትልቁ እና ምርጥ project እንደሚሆን አምናለው አሁን ከልቤ ደክተር አብይ ጋር ይህ መልክቴ እንዲደርስ በአደራ እጠይቃለው

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před 21 dnem +8

    እሰይ ይሁንልን ሀገር አድጋ አብባ እና ደምቃ ስትታይ ወዳጆችዋም ይበዛሉ ለእኛም ኩራታችን ነው :: እግዚአብሄር መከናወንን ያድርግላቸው

  • @user-ug6qs3wu9p
    @user-ug6qs3wu9p Před 21 dnem +5

    BRAVO ABIY BRAVO ADANECH BRAVO THE TEAM BRAVO ADDIS VIVA ETHIOPIA 🇪🇹 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Před 21 dnem +2

    እናመሰግናለን በርቱ!!
    ለአዲሱ ፕሮጀክት
    ❤🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před 14 dny +1

    አይ አብቹ ምርጥ መሪ መቼ ምን ልስራ አንጅ ምን ላውራ የማይል ጀግና ቀድሞ ማወቅ እንጅ ቀድሞ መፈጠር ዋጋ አንደለለው የአለም እድሜ ጠገብ መሪዎች ቢማሩ ወይ አርፈው ቢቀመጡ መድረ ተከሲስ ኢትዮጵያ ልጇን ይዛ ወደ ከፍታ የምን አውሮፖ አገራችን የምድር ገነት አያየን ነው ደስ ሲል

  • @user-dq2ye4nb6r
    @user-dq2ye4nb6r Před 20 dny +1

    Abichu, Adu kiya and all team long live we respectyou all we suport all your efforts to promote our country Ethiopia. God bless you all.

  • @asthey
    @asthey Před 20 dny +1

    Dr.Abiyachen YETHIOPIA AMLAK HASNHEN YASAKALEH FETARE HAYEL GASHA MEKETA YEHUNELEH👏🍀👏🌻👏🌹

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 Před 21 dnem +2

    እናመሠግናለን👌🙏

  • @user-lm5uy3eh6q
    @user-lm5uy3eh6q Před 20 dny +2

    ያርግልን

  • @Meleswoldemichael-zq2ot
    @Meleswoldemichael-zq2ot Před 21 dnem +2

    አንተ ሰው ምስር ብላ አቦ ❤❤❤❤

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 Před 20 dny +1

    Addis Abeba wüst bichal Aand English Garden wey degmo Aand China Garden binor tiru nebbere betam betam konjo Gardenoch nachew .

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před 20 dny +4

    ሀገር ሰላም ሲሆን ምናምና ብላብላ የምትሉ ሰዎች ግን ደናናችሁ አ
    ሞት፣ እረብሻ ... ከጥንት ጀምሮ ያለ ነው ወደፊትም ይቀጥላል
    ደግሞስ ሆዳምን ፉኖ እየደገፉችሁ ሰላም ይመጣል ብላችሁ አታስቡ ፉኖ የሰላም፣ የእድገት ፣ የአብሮነት ፀር ነው
    ይህ ለውጥ ደግሞ ለእምዬ ኢትዮጵያ ያስፈልጋታም በርቱ እኛ ብናልፍም ቢያንስ ለመጭው ትውልድ ይሆናል

  • @adisubikilaadis8226
    @adisubikilaadis8226 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤ uumpha my country

  • @maqerzfanatube21
    @maqerzfanatube21 Před 19 dny

    ቦሌ ከማተሚያ ፊት ለፊት ከፓርላማ አባላት መኖሪያ ጀርባ ያሉ ቤቶች ሲፈርሱ ሜዳ ላይ እንዲወድቁ የተፈርረደባቸው ምስኬን አምስት አባወራዎች የሰው ያለህ የመንግሥት ያለህ እያሉ ነው።

  • @AberaAschale
    @AberaAschale Před 20 dny +1

    Berta

  • @ngussebayou9288
    @ngussebayou9288 Před 21 dnem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-mj1th9pw5y
    @user-mj1th9pw5y Před 10 dny

    እንደአቢይና አበቤ ቀደሞም እንነሱ አልተፈጠረም ወደፊትም አይመጣም እነሱን የመሠለ ግን ይህ ህዝብ ፈጣሪን አያመሠግንም ያሣዝናል

  • @aymenseifuSeifu
    @aymenseifuSeifu Před 10 dny

    we are Ethiopians

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 20 dny

    ▪️▫️Thank you #Hulu_Daily 😊👍 ... 💚💛❤️

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Před 4 dny

    Wowww ❤❤❤❤

  • @user-kf9ri7nr7y
    @user-kf9ri7nr7y Před 16 dny

    ሀምሌ 19 እቴጌ መስክ ይባላል original name

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 Před 20 dny

    Endayehu bizu tiqebatiraleh....yihe ahun Abiey asayitonal gen ante ende addis argeh taweraleh.....ayi genzeb filega

  • @osmanibnualhabeshi3901

    ❤❤❤❤ Alhamdulillah

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 20 dny

    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @berekettsegaye5455
    @berekettsegaye5455 Před 21 dnem

    😂😂😂

  • @ምረርእንደኮሶ

    ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ከተማን ከማብለጭለጭ በፊት ለዜጎቹ ደህንነት እና በሰላም ውሎ መግባት ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች ከቦታ ወደ ቦታ ወይንም ከአገር ወደ አገር በሰላም መዘዋወር እንዲችሉ ጠንክሮ ይሰራል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ዜጎች በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ያለውን ወገን የግብርናውን ሴክተር በማዘመን የኑሮ ወድነትን ይቀንሳል ፡፡ ስልጡን መንግስት ወይንም ጤነኛ መንግስት ኢትዮጵያን ከጦርነት እና ከዘር ትርምስ ያወጣል ፡፡ ነገር ግን ከተማን በማብለጭለጭ ህዝብን አያታልልም ፡፡

  • @sisaywoldee4553
    @sisaywoldee4553 Před 21 dnem

    bidaw

  • @yeabsiraberhanu3211
    @yeabsiraberhanu3211 Před 19 dny

    በጥራቃ ሚድያ

  • @The_Behera_Amhara
    @The_Behera_Amhara Před 21 dnem +2

    ሰላም ይቀድም ነበር ህዝብ እያለቀ ሀገር ምን ያደርጋል ሀገር ማለት ህዝብ ነው

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 Před 21 dnem +10

      ህዝብ እንዳያልቅ ከፍለክ ፋኖን መደገፍ አቁም ... ፋኖ ጀግና ጉልና ሰዉ እያለቀ ትላላችሁ እናንተ እስክትነቁ ሀገር ትተኛ

    • @hangma8983
      @hangma8983 Před 21 dnem +2

      ትክክክልልል ❤

    • @refaudinabdulrahman4405
      @refaudinabdulrahman4405 Před 21 dnem

      Sraw eyeqetele nw enante bemo qetel belu.😂😂😂😂
      Tru neger lemayadenqew asayulny😊😊😊

    • @Dancha-gk6uo
      @Dancha-gk6uo Před 5 dny

      @@Abichabichud2121
      አንተም ኦ ላ ንና ኦነግን አስቁምልን

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h Před 21 dnem

    አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ! ደምበኛ አሸርጋጅ እና አራጋቢ ነህ። ይህ ቀን ያልፍና ምን እንደምታወራ ባየን። ለነገሩ በቅርብ ስለማውቅህ ሆድ አምላኩ ለመሆንህ ማስረጃ አያስፈልግም። ህዝቡ ልማት አይጠላም፣ የቱ ይቅደም ነው ያለው። ስራወራ ሀገሪቱ ውስጥ ሰላም ሞልቶ የፈሰሰ ይመስላል።