በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "ለዛሬ ሁለት ጥያቄ ብቻ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 66

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před 3 měsíci +3

    እኔ ጌታን እንዳውቅ ካደረጉኝ ሰዎች አንዱ ፅጌ ስጦታው ነው ይነጋል❤🎉❤🎉❤🎉

  • @iyaasuugalgalo2233
    @iyaasuugalgalo2233 Před měsícem +1

    መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት። ቃለ መጠየቆችን ከመጀመሪያ ጀምሬ እየተከታተልኩኝ ነው። በጣም ተመችቶኛል።

  • @Maranatha212
    @Maranatha212 Před 3 měsíci +9

    እኝህን ሰው ስወዳቸው! ሰምቼ አልጠግባቸውም።

  • @tekaAbera-z1r
    @tekaAbera-z1r Před 5 dny

    የጌታችን የመድኻንታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት የጢበብና የመገለጥን መንፈስ ይስጢዎት

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou Před 3 měsíci +6

    ሰው ክርስቲያን የሚሆነው በዳግም ውልደት ነው።
    የኦርቶዶክስ ሰዎች ሃይማኖተኞች ሲሆኑ አብዛኞቹ ዳግም መወለዳቸውን የሚያውቁ አይታይም።
    ስለዚህ ስለሌላው ነገር ትታችሁ ስለዳግም መወለድ ብትወያዩ ብዙዎችን ለማዳን ታበቃላችሁ።

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Před 3 měsíci +5

    ተባረኩ መምህር ጽጌ እና በላ ልበልሃ።ሁላችን ስህተት እንሰራለን መቸም እኔም መጀመርያ ወደ ወንጌውያን ስቀላቀል ክርስትያን ነኝ ብዬ ነበር ቆይቸ ግን ብዙ ጉራማይሌ ሀሳብ አስተናግቸለሁ አወ ሁላችን የእግዚአብሔር ልጆች ነን።ጌታ ይወደናል አንድ ቀን እንደዚያ አንድ ቀን ሌላ እናስባለን።ሐዋርያው ዮሀንስ አንድ ሰው አጋንንት ሲያወጣ አገኝነው ስለማይከተለን ከለከልነው አደል ያለው፣ይገርማል፣ስለ ሁሉም ጌታ ይቅር ብሎናል።አንድ ቀን ደግሞ አብረን እግዚአብሔርን በህብረት የምናመልክበት ቀን አምላካችን ያመጣል ብዬ አምናለሁ፣ያለማወቅን ዘመን አሳልፎ ተባረኩ በድጋሜ እወዳችኋለሁ በጣም የሚያንጽ ፕሮግራም ነው።

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 3 měsíci

    መልካም ውይይት ነው ተባረኩ ያንጻል በርቱ

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +1

    መሪ ጌታ ጽጌ እና አዘጋጁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ሆኖም ስላልዳኑ ህዝብ ነፍሳት ወይም ኢየሱስን የግል አዳኝ አድርጎ እንዲቀበልና እንዲድን የዘላለም ሕይወት እንዲወርስ ቢደረግ ወንጌል ተሰራ ማለት ነው። እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 3 měsíci +2

    የማንጠግባችሁ ጠያቂና ተጠያቂ ምነው ምነው የዛሬው ቆይታችሁን በአጭር ቀጫችሁት ለማንኛውም ብቅ ስላላችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ🙏🙌🏽

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 3 měsíci +2

    መሪ ጌታ እንዲሁም ጠያቂዉ ወንድም ሰላማችሁ ይብዛ። በመቀጠል መሪ ጌታ ላይ የተፈጠረብኝ ብዥታ 66ቱን ቢቻ ብዮ የምልም አይደለሁም ሲሉ….. ምን ማለቶት ነዉ…? ከ 66 ዉጭ የተፃፍ መፀሀፋቶችን ከተቀበሉ…..እስትንፋሰ እግዚያብሄር አላቸዉ ብለዉም ይቀበሏቸዋል ማለት ነዉ? እንዲያ ከሆነ ደግሞ የሀዋርያቱ የእምነት መሰረት የሆኑት የክርስትና አስተምህሮት የተመሰረተባቸዉን 66 ቱን መፀሀፍት በቂ አይደሉም ወደ ሚለዉ ያመራናል:: ያ ደግሞ የክርስትናን አስተምሮት መሰረት አልባ ያደርገዋል::ይህ ፈፁሞ ተቀባይነት አይኖረዉም:: በቀጣይ ዉይይት የጠራ ነገር ከእርሶ መስማት ጉጉቴ ነዉ። ጠያቂዉ ወንድማችን እኮ ክርስትናዉ የተሳከረበት ዋናዉ ምክንያትም ይሄዉ መርህ ላይ ያልተመሰረተ አስተምህር ይመስለኛል:: ማንም እየተነሳ የፃፈዉን መፀሀፍ መፀሀፍ ቅዱሳዊ መሆኑን የእምነት መሰረት እንዳላቸዉ ማረጋገጫዉ 66 ቱ መፀሀፍት ቱንቢ ሊሆኑ ይገባል:: ከዚያ ዉጪ ወደ ዉጪ ሊባሉ ይገባል:: በተረፈ መሪ ጌታ ስለ ወንጌል የከፈሉት ዋጋ ዋጋዎት ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለምና ጌታ ክርስቶስ አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት:: እርሶ ላይ የለዉ ሞገስ ያስደንቃል:: ❤❤

  • @TitiBlessed
    @TitiBlessed Před 7 dny

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ በኣጋጣሚ ኣንድ ቪድዮ ካየሁ አንዳለ ምልልስ ኣይሁት መርገታ ጽጌ በውቀታቸው ስደነቕ ቆይቸ ብቕንነታችው እገረማለው አግዛብሀር ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣችው ተባርኹ በጣም ተጠቅምያለው
    ዛሬ እዚ ምልልስ ግን ኦርቶዶክስ ክርስቶስ ታውቃዋለች ማለቱ በዚ መንገድ መመልሳችው ተገርሚያለው እሳቸው አንኳን መርጌታ ማርግ አስኪደርሱ ወንጌል ኣልበራልቸውም ነበረ እና ለላ መመን በየት በኩል ይወቆ ትንሽ ጥቅማ ጥቅሞች ለማግኘት ነው ወደ ፕሮተስታንት የሚሄዱ ማለትህ አጅግ ገርሞኛል ፕሮተስታንት ከነድካማቱ በርግጥ ወንጌል ኣለ ክርስቶስ ኣለ እኛም እዚ ቤት ነው ክርስቶስ የበራልን ኦርቶዶክስ ውስጥ ክርስቶስ ግን የለም የለም ።

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před 3 měsíci +1

    መሪ ጌታ ዲኒ

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 2 měsíci

    Tebareku Mariamene eyesuse teyewaleashe newe yetebalewe . Eyesuse geta newe.

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 2 měsíci

    Amenu tetemeku kerestian tebelewe Teteru. Kerestian lemenal dageme mewelede alebete. Nebese aweko teredeto.

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 3 měsíci +3

    የኢየሱስ ስም ምንም ድጋፍ አይፈልግም ብቻውን መቆም የሚችል ታላቅ ስም ነው

  • @ym8739
    @ym8739 Před 3 měsíci +2

    I so love your answers Merigeta!!! Fantastic as always!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ ቀጣዩን ውይይት በጉጉት !!

  • @user-zl7uf3mw1s
    @user-zl7uf3mw1s Před 3 měsíci +2

    Amen

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 3 měsíci +1

    ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል
    ወንጌል ለአለም ሁሉ ይሰበካል
    ወንጌል ኢየሱስ ነው

  • @yaredtekelyohannes18
    @yaredtekelyohannes18 Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 Před 3 měsíci +4

    አንጀት አርስ መጡ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 3 měsíci +2

    Eyesus Kristos LeNikodimos Min Din Naw Yalew " Saw Dagim Kaltewelede Beker Ye Egziabherin Mengist Ayayim " Lezih Naw Dagim Satiweled Kristian Yematibalew. Ye Cheru Medahnialem Kal Silehone Makber Alebih Ezaw Orthodox Betekristian Wust Dagim Metemek Alebih

  • @bekelekumsa4994
    @bekelekumsa4994 Před měsícem +1

    በመጽሐፍ የተፃፈውን ሁሉ በነፃነት መናገር ለምን ያጠያይቃል? አሕዛብ ማለትስ ከክርስትና ውጭ ማለት ነውን?

  • @sankaratulu6327
    @sankaratulu6327 Před 3 měsíci +1

    እየሱስ የሚለው ስም 1ኛ አባቱ ነው ያወጣለት 2 በስሙ ውስጥ አለቅነት፣ጌትነት፣አምላክነት የያዘ ስም ነው።

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před měsícem

    Menal Merigata Yehen Tetaw Gatahen Blewt Kwangak Yhun Eng Enkuan Gatahen Abrehamen Dara Blawalh

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 Před 3 měsíci

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 Před 3 měsíci

    Lemanegnawum bezu betekrstianat alu Kale awad rasu betekrstian newu

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t Před 8 dny

    መሪ ጌታ እረርስዎን ነበር ጳጳስ ማድረግ !!!

  • @lensafeyissa1648
    @lensafeyissa1648 Před 3 měsíci

    I couldn’t help but LOL @1:55. I feel the same way. Surprisingly though I get the interviewer’s discomfort. Jesus is our God and savior and also our brother. It shows intimacy to call him Jesus not disrespect.

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před 3 měsíci

    Marigata Germa Yate Derasa. Seyum Gar Awkahu Naber

  • @user-bi8ld3dq2n
    @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci +2

    ወንጌል የሚለውን እንጂ የሰው አፈ ታሪክና ተረት የመናገር ግዴታ የለባቸው

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we Před 3 měsíci

    Egzare yemalesote ewenatwen yawekutal sawen lamasate nawo

  • @konjitgetahune9843
    @konjitgetahune9843 Před 3 měsíci +3

    Of course Orthodox Church, cover Jesus Christ glory. They are not preaching pure gospel. Christianity means Christ centered gospel so Orthodox give Jesus Christ finished of work salvation for others. So kesste Birhan don't compromise God truth.

  • @MaranataJesus-bg2bk
    @MaranataJesus-bg2bk Před 3 měsíci

    Please give address of mergeta Tsige begeta ebakachihun please

  • @exampleexam-vs5hb
    @exampleexam-vs5hb Před 3 měsíci

    Ato tsge😢

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před 3 měsíci

    ማፊያ

  • @ErmyasHaile-se6sf
    @ErmyasHaile-se6sf Před 2 měsíci +1

    ምንድን ነው የሚሉት መምህር ክርስትያን ማለት ምን ማለት ነው እንዴ ለርስዎ ? ኢየሱስ ክርስቶስ ን ክሌሎች ባዕድ አማልክት ጋር በደባልነት የያዘ እምነት ክርስትና ነው? አሁንም ይቀርዎታል ክእውነተኛ የአዲስ ኪዳን ትምህርት ጋር አልተገናኙም ወይም እውነትን ለመናገር ድፍረት አጥተዋል

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 3 měsíci +2

    ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ተብሎ ተፀፍል

  • @gebremeskelberhe9985
    @gebremeskelberhe9985 Před 11 dny

    ለምን መዘርጠጥ ያስጸልጋል ፣ አዎ ይደክማል ድሮስ የዲያብሎስ ተከታይ አይደለህም እንዴ

  • @gebremeskelberhe9985
    @gebremeskelberhe9985 Před 11 dny

    እባክህ አንተ ጠያቂ እስቲ መጀመሪያ "መሪጌታ " የሚለውን ማዕርገ ክህነት አውልቆ ይጣል የእመቤታችንን በክብር ለመጥራት የተፀየፈውን ሰው እንዴት እሱ እራሱ አንድ የቀበሮ ባህታዊ በመሪጌታ መዕርግ ይጠራል

  • @berhanegebrhiwot
    @berhanegebrhiwot Před 2 měsíci

    ወንድሜ ኦርቶዶክስእየሱስን የምታየውከጻድቃንሰማእታት፣መላእክትጋርእኩልአድርጋትሰብካለችትክክልአየይደለምእየሱስአይቀበለውም።ሀሞትከርቤ---ቀላቅለውሲያጠጡትአልተቀበለውም።❤❤❤

  • @gebremeskelberhe9985
    @gebremeskelberhe9985 Před 11 dny

    አቤት ጌታ ይቅር ይበልህ እመቤቴን ሴቲቱ አልካት ? ውቃቢ አምላክ የራቀህ ከሓዲ ፣

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia Před 3 měsíci

    ምነው ወንድም ዓለም ርዕስ አለቀብህ እንዴ?

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Před 3 měsíci +1

    ክርስቲያን አይደለንም ኦርቶዶክስ ነን ያሉት እነ ምህረትአብ አይደሉም ??

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  Před 3 měsíci

      ጴጥርስ እንዲህ ይላል ፤ 1ኛ ጴጥሮስ 4 ፥ 16 "ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።" "ኦርቶዶክስ" ቢሆን አይልም!
      ምኅረተ አብን ሰምተንማ ሐዋርያቱን አናርማቸውም!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 3 měsíci

    ኦርቶዶክስ- ኢየሱስ ጌታ ነው ብላ ታስተምራለች?

  • @alexoawol
    @alexoawol Před 3 měsíci

    ምንም ማንጠልጠያ አያስፈልግም።

  • @French.M
    @French.M Před 3 měsíci

    የኢየሱስ ክርስቶስ በቂነትን ያልተቀበለ የትኛውም ግለሰብ አህዛብ ነው ምንም ማለባበስ እና ማስተባበያ አያስፈልግም ኦርቶዶክስ ታሀድሶ ወይም ፕሮቴስታንት መሆን ብቻ ክርስቲያን አያስብልም።

    • @user-bi8ld3dq2n
      @user-bi8ld3dq2n Před 3 měsíci

      አህዛብ ማለት ክርስቲያን ያልሆነ ማለት ሳይሆን ከአይሁድ ውጪ የሆኑ ህዝቦችን ነው“ለተገረዙት ሐዋርያ እንዲሆን ለጴጥሮስ የሠራለት፥ ለእኔ ደግሞ ለአሕዛብ ሐዋርያ እንድሆን ሠርቶአልና።”
      - ገላትያ 2፥8 የተገረዙ የሚለው አይሁዳውያን ነው

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 3 měsíci

    ማቼ ነዉ እኚህ ሰዉዬ የሚታረሙት ማንም ያስገደዶት የለ ተዋህዶ ለመሆን ፣ አባቴ ያልተከለዉ ሆነ
    ሰላልተተከሉ ፣ እራሶት ተነቅለዉ ሌላዉን አይንቀሉ ቤተክርስቲያን መዳን በልጁ በእየሱሰ ክርሰቶሰ ሰጋና ደም ሞቴን ሞተህልኛል ብላየሰበከችን የራሳችሁን ተረት አትትርቱብን ፣ የተቅለበለበች ነፍሰ ትታየኛለች ህዝቡ ካልተማራ የራሱ ጉዳይ እኔ ተዋህዶ
    መዳኛዬ እየሱሰ በከፈለዉ የደም ዋጋ እንደሆነ አስተምራኛለች የፃድቃን እርዳታ ጌታ በሰጣቸዉ ፀጋ ወደ ንጉሱ ለመድረሰ ነዉ
    ከቤተክርስቲያኗ እራሰ ዉረዱ

    • @abezashsewnet571
      @abezashsewnet571 Před 13 dny

      ቤተክርስቲያኗ ማርያም ጊዮርጊስ ተክለሃይማኖት እና ሌሎችም አዳኞች እንደሆኑ በየገድላቸው የተቀመጡ ታሪኮችን ከክርስቶስ በላይ እንደሚሰበኩ እናውቃለን። 30 ቀን ቤተክርስቲያን የምትመላለሱት በገብርኤልና በሚካኤል ለሌሎችም ቅዱሳን ልታከብሩ እንጂ እየሱስ ክርስቶስን ልታነግሱ አይደለም።

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Před 3 měsíci +1

    መፅሐፍ ቅዱስ ኢየሱስም እያለ ከጠራው ኢየሱስ ነው ስሙ ነቡዩ ኢሣያስ ወንድ ልጅ ወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ተብሎ የተፃፈውን

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 3 měsíci

    ይኤ ወራዳ መናፍ😂

  • @LeykunAsamere
    @LeykunAsamere Před 3 měsíci

    ያንተ ቅጥረኝነት ክፍያ ደሞ በተዋሕዶ ዩኒፎርም ነው ባክህ

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 Před měsícem +1

    አንተ ኢየሱስን ከፍጡር ጋር ደበላልቀህ የምታመልክ ሰው ኢየሱስ ብቻ ተብሎ ስሙ ሲጠራ አይከብዶትም የምትል አንተ አየሰከብድህም ሆይ ? እንዴት ትዘገንናለህ ብቻውን ያዳነህን ኢየሱስን ስትቀይጥበት !! የሰው ወግና ለህይወት የማይሆን ስርአት እንዲሁም ተረት የትም አያደርስህም ! መጽሐፍ ቅዱስን ብቻ ተከተል ።

  • @TegonaMedia
    @TegonaMedia Před 3 měsíci

    ንጉሱ በፍቃዳቸው ያደረጉትን በጎ ነገር ከቤተክርስቲያን ጋር ባያያይዙት። ያንተን የ2000 ቀይ ሰህተት መፅሀፍ "ቅዱስ" መግቢያውን አንብበው ከግሪክና ከዕብራይስጥ ይልቅ ከግዕዙ ጋር ስለማይሔድ ብላ ያፀፈችውን ጠይቃት ። ሌላው ከቻልክ ስለፀደቁት ሴጣናት ብትወያይበት ።

  • @user-kt4km7ol8z
    @user-kt4km7ol8z Před měsícem

    Menal Merigata Yehen Tetaw Gatahen Blewt Kwangak Yhun Eng Enkuan Gatahen Abrehamen Dara Blawalh