በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 06. 2024
  • አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Komentáře • 244

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 14 dny +39

    እባክህ ወንድሜ ይህንን ፕሮግራም አታቌርጥ ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን እያገኛን ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    "ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን ራስ ነዉ"

  • @user-ol4rg5kk7y
    @user-ol4rg5kk7y Před 14 dny +52

    ጠያቂውን ከወዲህ እውነት እየጎተተው ከወዲያ ደግሞ ባህል ልማድና ሀሰት እየጎተተው ተሰቃይቷል። እውነት ማሸነፉ አይቀርምና እባክህ አሸንክታቡን ተረታተረት ጣጥለህ ወደ ጌታ ና። ጌታ ይወድሀል❤

  • @solomonmathewos2957
    @solomonmathewos2957 Před 14 dny +28

    በእውነት ጋዜጠኛውን በጣም አደንቃለው ለመስማትና ለመማማር ዝግጁ ለመስማት ዝግጁ እና ብርቱ ሞጋች በእውነት አደንቃለው

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 14 dny +5

      እጅግ አመሰግናለሁ! በአብሮነታችን ደስ ይለኛል!

    • @habtamutesfaye-gg8gs
      @habtamutesfaye-gg8gs Před 13 dny +2

      እግዚአብሔር ይባርክህ የወንጌል አርበኛ አሰግድ ሳህሉን አቅርብልን❤❤❤

    • @Teyakiw
      @Teyakiw Před 13 dny +1

      @@habtamutesfaye-gg8gs ሁሉንም ጥያቄዎች ለማስተናገድ የምችለውን ሁሉ እሞክራለሁ! እግዚአብሔርም ይረዳናል!

  • @user-qx9eo6qc1k
    @user-qx9eo6qc1k Před 14 dny +25

    እደነቅቦታለው ምሪ ጌታ ዛሬም እሎታለው ዘመኖ ይባረክ የወንጌል አርባኛ ኖት !!! ብሮ ትህትና ግን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን!!!

  • @abelo6917
    @abelo6917 Před 13 dny +4

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ስም ኢየሱስ ብቻ ነው።ሃሌሉያ

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u Před 14 dny +22

    መሪጌታ ጌታ ይባርኮት እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 Před 13 dny +12

    ጠያቂዉ በጣም ስነስርአት ያለዉ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 14 dny +21

    መሪ ጌታ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!!!

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 14 dny +10

    ክክክክክክክ እኔም ምርር ሲለኝ ጌታ ሆይ ቶሎ ና እላለው መሪ ጌታ ተባረኩ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před 13 dny +9

    የምገርም ነው ዎዳጆቼ ግዮርግስ ሰው መ ሆኑንም ከእናንተ ነው የተማርኩት በጣም ያሳፍራል:: ለሰው መስገድ መልዓክ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይርዳችው::ለሰውና ለመላዕክት መስገድ ነውር ነው::

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew Před 11 dny

      Eyesus yewedhal manem selante hatiyat bemeskel lay demun alafeseselhem,,,,,wedemoteleh Geta n.a....read Holy bible.

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 14 dny +15

    ኦርቶዶክስ ከመፅሃፍ ቅዱስ ውጪ ሌላ መፅሃፍት ለምን አስፈለጋት?
    ኢየሱስ በቂ ነው!

    • @bharadam550
      @bharadam550 Před 7 dny

      ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ናት ሰርገው የገቡ የዲያብሎስ ልጆች ናቸው ብዙ ኮተት ለሺህ ዘመን ቤተክርስቲያን እንጂ ሃይማኖቷ አይደለችም

  • @Chereka203
    @Chereka203 Před 14 dny +11

    መሪጌታ ቀፀላን ማስተማር አይችልም የሚሉት የሕያ አዉሮች ናቸዉ።
    መሪጌታ ቀፀላ አግዘአብሔር ፀጋዉን ያፈሰሰለት አንደ ሓዋርያዉ ጳዉሎስ ይቆጠራር ።አሜን

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Před 14 dny +15

    ስለዚህ ውይይት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ !!! መሪጌታ እንዲሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
    እውነት አርነት ያወጣል ስለዚህ ጆሮ ያለው ሁሉ ይህንን ይስማ !!!❤❤❤

  • @birukabera4460
    @birukabera4460 Před 12 dny +3

    ጠያቂው በቅንነት እና እውነትን በመፈለግ የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ። ጌታ ወደ እራሱ መንጋ እንዲጨምርህ ጸሎቴ ነው🙏🙏🙏

  • @user-uk3ii5yd6d
    @user-uk3ii5yd6d Před 13 dny +9

    እኔ ምስጋናዬ ለጠያቂው ነው ሙሉ ፆሙን ስከታተልህ ነበር ምንም ማመቻመች አያስፈልግም መሪጌታዋቹ አሳምነውኛል መፀሀፍ ቅዱስ አንዳነብ ረድተውኛል Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ሌላው ደሞ መሪጌታን ትጫናቸዋለህ በደንብ ይናገሩ ተዋቸዉ ወንጌል ብዙ የሚያስተምር አለ እሳቸው ይሔን ይናገሩ ሰይጣን ቤተክርስቲያን ዉስጥ ያስገባውን መፀሀፍ መውጣት አለበት

  • @kebrontube
    @kebrontube Před 14 dny +20

    ጠያቂው ሁልግዜም ሀሳብ እና አስተያየቶችህ እየዳበሩ በእምነት እና በአመክንዮ መካከል ያሉትን ጉዳዮች በማጥራት ሩቅ ሄደሀል። ይህ ለአንተ በእግዚአብሔር ፀጋ የተሰጠ ነው። ዘመናችሁ ሁሉ ክርስቶስን በመግለጥ ይለፍ! በርታልን🙏🙏

  • @melketadesse3656
    @melketadesse3656 Před 14 dny +11

    መሪ ጌታ ተባረኩ አልተሳደቡም ዕዉነት ነዉ የገለጡት ይቀጥሉ!!!!!!!!!

  • @nehemiathebuilder1995
    @nehemiathebuilder1995 Před 14 dny +22

    መርጌታ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 14 dny +8

    ❤❤❤❤ከዚ ሚዲያ ወይም ፕሮግራም ፍቅር ይዞኛል ተባረኩ አዘጋጁ በብዙ ፀጋ ይብዛልክ

    • @salemdesta5248
      @salemdesta5248 Před 14 dny

      ይፍራሉ እውነቱን ማወቅ አይፈልጉም እኔም በጣም ይደንቀኛል🤦‍♀️🤷🏽‍♂️

  • @m5791
    @m5791 Před 14 dny +13

    ተባረኩ መሪጌታ የቃሉን አውቀት ከዚህ በላይ አብዝቶ ይጨምርሎት ።
    መጽሐፍ ቅዱስ በእውነት ሊጎዳን ይችላል እንጂ በውሸት ግን አያባብለንም።
    ጠያቂው ከምትሰማው የእግዚያብሔር ቃል እውነት የተነሳ መዳን ይሁንልህ 🙏

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571 Před 13 dny +4

    ጠያቂው ግን መንገድ ለጠፋባቸው የእውነትን መንገድ እንዲያገኙ እያደረግክ ስለሆነ ፈጣሪ ለአንተም ያብራልህ።

  • @ayenabebaabiye7741
    @ayenabebaabiye7741 Před 13 dny +4

    ወገኖቼ ከገደል ውጡ በናዝሬቱ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አምናችሁ ብርሀን ይሁንላችሁ ❤❤❤❤ መሪጌታ ዘመኖት ይባረክ!!!

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před 13 dny +9

    ውዱ ወንድሜ አንተ ለቡዙዎች መንገድ ከፋች ነህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ::

  • @charligebeyaw7915
    @charligebeyaw7915 Před 14 dny +9

    ብሩካን ናቹ❤በጉጉት ነው ምጠብቀው

  • @tadiosnegash8358
    @tadiosnegash8358 Před 14 dny +9

    100% correct

  • @endaleteshome6936
    @endaleteshome6936 Před 14 dny +11

    መርጌታ ፀጋ ይብዛሎት ወንጌልን ብቻ ያስተምሩን እረጅም ዕድሜ።

  • @Eyosiswain
    @Eyosiswain Před 13 dny +4

    ስለእዚህ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን መምጫ ምክንያት ይሆናል ብዬ አምናለሁ 🧡🧡🧡🥰🥰🥰 እናንተንም እግዚአብሔር ይባብርካችሁ 🙏

  • @zintalemasmare4304
    @zintalemasmare4304 Před 14 dny +12

    መሪጌታ አሁንም የጌታችን ፀጋ ይደግፍዎት!!! አንተ ቅኑ ወንድሜ(ጠያቂው) ተባረክልኝ!!!! መንገድህ ሁሉ ይቅናልህ!!! ጨዋነትህ ትህትናህ ሁልጊዜ ያስቀናኛል እግዘብሔርን ይጠብቅህ!!! 26:6 ደቂቃ ላይ ግን ተቆርጧል???? ሌላው በጣም በጉጉት የምጠብቀው እና የምማርበት ፕሮግራም ነው በርቱ!!!!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga9026 Před 14 dny +9

    እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏾
    ለመንግስቱ ስራ የሚሟገቱለት በየዘመኑ ስላሉ...

  • @hannaworku3753
    @hannaworku3753 Před 14 dny +9

    ሁለታችሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏 በጣም ጉዋጉቼ የምጠብቀው ፕሮግራም ነው።

  • @azebahferom182
    @azebahferom182 Před 14 dny +8

    ለካ ወረብ ምን እየተባለ እንደሆነ ሲገባህ መስማት እንዲህ ደስ ይላል

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 Před 13 dny +9

    ጠያቂው አመሰግናለሁ እውነቱን ከውሸቱ የሚለይበት ብዙ የሚያስተምር ፕሮግራም ነው መሪጌታ ቀጸላ ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @kbromdesta9832
    @kbromdesta9832 Před 14 dny +10

    ድንቅ ፕሮግራም ነው ስለ እውነት
    አምልጦኝ አያቅም
    ጠያቂው ወንድማችን አንዳንዴ ፊትህን ብታሳይ በፍቅር እጠይቃለሁ
    ተባርክ መልካም እና አስተዋይ ነህ

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 Před 14 dny +8

    በጣም ድንቅ ጠያቂ ነህ። በርታ

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 Před 13 dny +8

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው መሪጌታ ፀጋ ይብዛሉዎት ጠያቂውም ተባረክ

  • @teshome7693
    @teshome7693 Před 13 dny +7

    በጣም የሚሳፍር የዘመናት ውሸትና ትርክት አምላኬ በዚህ ዘመን በቤቱ ባሳደጋቸው እውነትን የውሸትን ክርፋት በአደባባይ ስለገለጠው እግዚቢሄር ይመስገን ብዙዎች ከጋዜጠኛው ጀምሮ በዚ እውነት ያመልጣሉ በሰሙት እውነት ባያመልጡ የሰሙት ቃል ይፈርድባቸዋል መራጌታ ቀፀላ ታድለው ጌታ እየተጠቀመቦት ነው ተባረኩ በርቱ ብዝዎች ያመልጥበታል

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 12 dny +2

    የዚህን ፕሮግራም አዘጋጅ ፣ እና ጠያቂ
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው
    በጣም ስርአት ያለህ ፣ ጨዋ ፣ ደግሞም በእውቀት ላይ የተመሰረተ ጥያቄዎችን ነው የምታነሳው ።
    ብዙዎች እውነትን እንዲያውቁ እግዚአብሔር ተጠቅሞብሃል።
    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያለምልም።
    ወደ ፍጹም እውነት እንድትመጣ ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ።
    ተባረክ ።
    ይሄንን አገልግሎት ቀጥል። እንዳልከውም ሌሎችን እያመጣህ ከ መሪ ጌታ ጋር አወያይ
    እውነት ይገለጥ ። ሰዎች ይዳኑ።
    ኢየሱስ ጌታችን በታላቅ ክብር ይመጣል።

  • @lalenh.k3743
    @lalenh.k3743 Před 13 dny +6

    Huletachewunm Egzabher amlak yibarkachiw❤❤

  • @ermiastesfaye5668
    @ermiastesfaye5668 Před 12 dny +2

    መሪ ጌታ ወንጌል ያሸንፋል ቃልህ አውነት ነው ይላል ወንጌል መሪጌታ ነጻ ወተህ ብዙዎችን ነጻ ታወጣለህ እግዚያብሔር የወንጌል አርበኛ ስላደረገህ አመሠግነዋለሁ ጌታ ይባርክህ።

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Před 13 dny +3

    መሪጌታ ቀፀላ ቃል ይጨምርልህ ተባርከህ ቅር 🎉ይህ የመንግስት ወንጌል ለዓለም ይሰበካል ሰዎች ሁሉ ወራሹ ይወርሳቸዋል። የደረሰልን ይደርስላቸዋል 🎉ጠያቂው ድነህ ቅር

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 14 dny +8

    መሪጌታ ተመችተውኛል

  • @YitbarekBizuwork
    @YitbarekBizuwork Před 13 dny +3

    ሁለታችሁም ዘመናችሁ በጌታ ይጠቅለል።ለበረከት ያኑራችሁ

  • @elsakubrom9607
    @elsakubrom9607 Před 13 dny +5

    ተባረኽ መሪጌታ ነቲ ሓቂ ብዝግባእ ስለ ዝገለጽካዮ ❤

    • @kessatebirhantehadeso
      @kessatebirhantehadeso  Před 13 dny +1

      ንኣምላኽ ብዙሕ ኢና እነመስግኖ! ክትስዕቡና ብምኽኣልኩም ኣዚና ኢና ተሓጒስና ብሓባር ኴንና ድማ ነታ መንግስቲ ኽንወርሳ ኢና!

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před 13 dny +6

    Good conversation between you two I learn a lot from you ❤❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 14 dny +7

    መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @wasyihunalemneh5783
    @wasyihunalemneh5783 Před 14 dny +5

    ሁለታችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ::ስለ ደህንነት ቢያስተምሩ መልካም ነው::

  • @tadesebelay4522
    @tadesebelay4522 Před 14 dny +10

    በዚህ ፕሮግራም ብዙ ህዝብ ከጨለማው ወደ ሚደነቀዉ ብርሃኑ እየተሻገረ ነዉ።

  • @samuelabebe2731
    @samuelabebe2731 Před 14 dny +14

    ለምን ነው ሰዉ ይሄን channel subscribe አያደርገውም?🙄🙄🙄

  • @hanish4684
    @hanish4684 Před 13 dny +2

    እሰይ! አሜን! መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች ሌላ የለምና!
    የመዳን ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ይባረክ!

  • @overcomer5608
    @overcomer5608 Před 14 dny +6

    Thank you again. Let The Name f God be glorified all the time.

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 13 dny +4

    ላፕቶፑ አያምርም ታሪክን ያስቀሩልን መፅሀፉን ይያዙልን ? ነው ከቻልን ጌታ ይባርክልን ብዙ ተማርን 🕊 ካስተዋልን 🙏🏽⚓️🏃🏾‍♂️

  • @mulukenalem333
    @mulukenalem333 Před 14 dny +8

    ተባረክ ወንድሜ ጠያቂው በላ ልበልሃ ለብዙ ሰው ብርሀን እያበራህ ነው ነውና ጸጋው ይብዛልህ።ማን ፃፈው ለልከው ሀዋርያት ሥራ ምራፍ 20፣28 እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመበት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ።ከሄድኩ በኋላ ለመንጋው የማይራሩ ጨካኞች ተኩላዎች እንዲገቡባችሁ ደቀ መዛሙርትንም ወደ ወደኋላ ይስቡ ዘንድ ጠማማ ነገርን የሚናገሩ ሰውች በመካከላችሁ እንዲነሱ እኔ አውቃለሁ ።በቢተ ክርስትያናችንም ይህ ነው የሆነው ተሳስተናል ብለን ስንናገር በጥርጣሬ መመልከት መናፍቅ ነህ ተብለን ተባረርን አሁንም በሂወት ለለነው ግዜው አልመሸም ተባረኩ ሁላችሁም።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 10 dny

      ትክክል ነህ፡ ኣሁን ኣንተ ኦርቶዶክስ እምነት ውስጥ ነህ ወይንስ ወጥተሃል፧

  • @adinatamerat3102
    @adinatamerat3102 Před 14 dny +6

    I enjoy your program, please continue this program because our orthodox family need to hear the truth about the almighty Christ lord!!🙏🙏

  • @user-cq7hr7vd5x
    @user-cq7hr7vd5x Před 13 dny +3

    መሪ ጌታ ቀጸላ ዘመንህ ይባረክ፣ ትክክል ብለሃል። አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ በርታ።

  • @BirhaneKahsay-qq7rs
    @BirhaneKahsay-qq7rs Před 11 dny +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት ምክንያቱም መንገዱም እውነቱም ሕይወቱም ክርስቶስ መሆኑን አውቀውታልና።ወንድሜም እውነት ምን እንደሆነ ለማወቅ መንገድ ላይ ነህና ተሎ ብለህ ወደ መንገድ እውነት ሂወት የሆነውን ክርሰቶስን አሁን ና ።የመዳን ቀን አሁን ስለሆነ ተባረክ።

  • @user-ol5qv6zu2x
    @user-ol5qv6zu2x Před 9 dny +2

    ጨለማዉ እየተገለጠ ነዉ ጌታ ይባረክ

  • @alemteshom
    @alemteshom Před 12 dny +1

    እግዚአብሔር ይባርኮት የአግልግሎት ዘመኖት ይብዛ 🙏🙏🙏🙄🙏

  • @davenigussie3897
    @davenigussie3897 Před 13 dny +3

    በጣም ግሩም ነበር !!
    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !

  • @ruthyohannes4007
    @ruthyohannes4007 Před 13 dny +4

    ትንታግ የጌታ ባርያ ጌታ ይባርኮት!!ወንጌል በናንተ አፍ እንዴት ያምራል

  • @user-oo3yo1um3c
    @user-oo3yo1um3c Před 13 dny +3

    ጠያቂው በክርስቶስ ኢየሱስ ፍቅር ተይዟል !!ተባረክልን የማናውቀውን ሚስጥራት እየገለጥክልን ነው ቀጥልበት እንወድሐለን።።

  • @Nega-tb1so
    @Nega-tb1so Před 14 dny +7

    ጌታ ይባርኮት ቀፀለ

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 11 dny +1

    አሜን የባረካክ ይባረክ መህምረችን ❤❤ፀጋ ይብዝልህ እውነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረክ የምጠይቆ ውንድማችን ውድጄአለሁ በጣም አሰተዋይ ልጂ ነው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @heyilamekoneni6264
    @heyilamekoneni6264 Před 13 dny +3

    መርጌታ ቀጻላ እግዚአብሔር ይባርክህ ጠያቂውም በጣም የሚገርም ውይይት ነው። ለሚሰሙ የቤተክርስቲያኒቱ ሰዎች የሚማሩበት ለቤተ ክርስቲያን አባቶች መልእክ የሚያስተላልፍ ነው ። እነዚህ የስተት ትምህርቶች ለማረም እና ለማስተካከል ለቤተ ክርስቲያኒቱ መታደስ መስራት እንደሚገባቸው ጠቁመዋል። የቤተክርስቲያን አባቶች ሰምተው ቶሎ ተሐድሶ ማድረግ አለባቸው።

  • @jesussaves1474
    @jesussaves1474 Před 12 dny +3

    “ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11
    ስለ ሐጢአታችን ብቻውን በመስቀል ላይ የተሰቀለውን የሞተውን ፣ ከሞት የተነሳውን እና ደግሞ የሚመለሰውን የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ንጹሁ ወንጌል የሚጋርድ ማንኛውም የሃገሬን ህዝብ የተበተበ የስህተት አሰራር እና መጋረጃ በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘላለም የፈረሰ ይሁን።
    መሪ ፣ጌታ ጠያቂውም ጌታ ይባርካችሁ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 13 dny +4

    አስራት የሚገባው በእውነት ለእንደ ነዚህ ላሉ አገልጋዮች ነው ? ነው ልክ ነው --- 🕊⚓️🙏🏽

  • @elias.k
    @elias.k Před 10 dny +3

    GOD bless you and your family mergeta❤❤❤

  • @selambekeleymam5578
    @selambekeleymam5578 Před 12 dny +1

    መሪጌታ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት ዘመኖ ይባረክ።

  • @user-mm2mi8ti9g
    @user-mm2mi8ti9g Před 13 dny +1

    እዉነት የሚመራቸዉ ቃሉ ስድብ ሆነባቸዉ መሪ ጌታ ብርክ ያድረግህ እኔ ከዚህ በላይ ትምርት አለ ብዩ አላስብም

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571 Před 13 dny +2

    መርጌታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @gospelonthestreet2668
    @gospelonthestreet2668 Před 12 dny +2

    ወንድሜ (ጠያቂዉ)ወንጌል በአንተ እየታየ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mengistudita5470
    @mengistudita5470 Před dnem

    ዋው ጌታ ሆይ ስምህ ይክበር ስለእኚህ ወንድም ከዚህም በላይ ፀጋው ይብዛሎት።

  • @hageruJembere-mh4ms
    @hageruJembere-mh4ms Před 10 dny

    በህዬቴ ዘመን እንደዚህ ደስ ብሎኝ አያውቅም ወንድማችን አመለጠ ጔታ ይባረክ ።እውነት ተናግሩዋል ምርጫው የሰሚው ነው ።

  • @brightfuture-bz7rz
    @brightfuture-bz7rz Před 13 dny +1

    ዘማናችሁ ይባረክ

  • @AmanuelBantero
    @AmanuelBantero Před 13 dny +1

    መሪጌታ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ ነህ! ጌታ ይባርክህ።

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 Před 5 dny +1

    ኢትዩጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እግዛብሔር የሰጣትን እነዚህን ታላላቅ መምህራን/እናንተን የመሰሉ መምህራን ጌዜው ሳያልቅባት ብትጠቀምባችሁ በእውነት።ፈጣሪ መንፈሱን ይጨምርላችሁ።

  • @hanadagi9715
    @hanadagi9715 Před 13 dny +3

    የምትጠይቀው ወንድሜ እኔም እንዳንተ ነበርኩ ላለማመን መደርገው ጥረት ወደ እውነት ኢየሱስ ወስዶኛል እና በርታ ,ጌታ ይርዳህ እውነት ትመራለች መቀበልም ከባድ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @jemo5716
    @jemo5716 Před 8 dny +1

    በጣም ጥሩ መደማመጥ።God Blessed

  • @user-gf3dq1fh8k
    @user-gf3dq1fh8k Před 13 dny +2

    የምወደው ፕሮግራም መሪጌታ እግዛብሄር ይባርኮት መሪጌታም ፅጌንም ጌታ ይባርክልን ሲናገሩ እኮ መንፈሰ ቅዱሰ አለ ደሰ ሲሉ

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 9 dny +1

    ስለ ከሣቴ እና በፕሮግራሙ ለሚቀርቡ መሪ ጌታዎች ጌታዬን አመሠግናለሁ !!!!!!!

  • @user-ub7yo9rq1r
    @user-ub7yo9rq1r Před 13 dny +2

    ማሪጌታ ጽጌ ኢግዛቤሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ህሲጦት የቤተ ክርስትያን ራስ ኢየሱሲ ክርስቶሲ ነዉ ጠያቅዉ እነሳነበዉ ትንሽ ሲህተት ነዉ ያገኘሁት አትበል ብዙ ሥህተት ነዉ የደብተራዎችና የግብጾች ልበወለድ ነዉ ጌታ ህገሥፃችሁ

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Před 13 dny +2

    መር ጌታ እግዚአብሔር ይባርኰት። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adiyekawato7960
    @adiyekawato7960 Před 13 dny +2

    የክርስቶስ ጸጋ ይብዛልህ! ተባረክ ወንድሜ 🙏

  • @bekaluGizaw
    @bekaluGizaw Před 13 dny +2

    ተባረኩ በጣም እንወዳችሁ አለን

  • @abezashsewnet571
    @abezashsewnet571 Před 13 dny +3

    አሁን እኔ የገባኝ ነገር ሰይጣን በአማረ ንድፍ ዲዛይን ያደረጋቸው ገድሎች ከክርስቶስ እየሱስ ላይ አይናችንን እንድናነሳ ሆን ተብሎ የተጻፈ ገደል የሚከት ገድል ናቸው። ግን ለምንድነው እኛ ሐይማኖተኞች እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ያልበቃን???? ያሳዝናል። ፈጣሪ እውነቱን ያብራልን።

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew Před 11 dny +1

      Abezasheye telekk mister tegeltolshal lemen 1du yemotelen rasun selanchi,,selene asalfo yeseten Beza yehonelen Eyesus lemen albekanem ????metsehaf kidus anbebi...❤

  • @mserefnigatu7340
    @mserefnigatu7340 Před 13 dny +2

    መረጌታ ጌታ ይባርኮት አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛሎት የወንጌል አርበኛ ኖት!!!!!!!!!

  • @FikarthaQatar-ck6kx
    @FikarthaQatar-ck6kx Před 8 dny +1

    ኢየሱስ ጌታ ነወ ተባርክ

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris Před 13 dny +2

    መርግታ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @minayehuabera2739
    @minayehuabera2739 Před 13 dny +2

    እንኳንም ወደ ትፋቴ መልሰኝ አላልኩ።ኢየሱስ ና ቶሎ ና

  • @tirhasteferi5670
    @tirhasteferi5670 Před 14 dny +5

    ማማ በፊት እንዲህብላኝ ነበር ''ጅወርግስ ከየሱስ የበለጠ መስዋእት አቅረበዋል '' አሁን ግን ጌታ ይባረክ ትንሽ ተቀይራለች

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 14 dny +2

    መሪ ጌታ እርስዎም በዚህ ተጠቀሙ ወረቀቱን ክፍት እያረጉ ቢሆን ከዚህ የተወደደ ቃልጋ ጥፍጥ ይለኛል መፀሐፍ ቅድሱን ይዘዉ አይወታለሁ በሌላ ዉብ የተወደዳችሁ ናችሁ

  • @woineshetkibru1422
    @woineshetkibru1422 Před 13 dny +1

    ተባረኩ መሪ

  • @bestsmart191
    @bestsmart191 Před 13 dny +3

    እኔ የሚገርመኝ ኢየሱስን ወንጌል ለአለም የሰበኩ ሐዋሪያት ገድል ነበራቸው አላቸው?

  • @kidstteferra9557
    @kidstteferra9557 Před 13 dny +2

    ዋው ምን ብዬ ልኮምት እግሮት ስር ቁጭብ ብዬ ብማር ደስ ይለኛል:መሪ ጌታወች በጣም ጥልቅ መንፈሳዊ እውቀት ነው ያላቸው:ብቻ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ፀጋና ሰላም ይብዛሎት:ስልካቸውን ወይም አድራሻቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል👍

  • @auroratube2626
    @auroratube2626 Před 12 dny +1

    merigeta gn egziaber yibarkot...bzuwochn eyaneku new yibertulen abate

  • @nardossileahi707
    @nardossileahi707 Před 14 dny +2

    Nice 👍 God bless all!!

  • @GechTsegaye
    @GechTsegaye Před 14 dny +8

    ለምን ይሆን በጉጉት የምጠብቀው ይሄን ፕሮግራም እረ የኦርቶዶክስ አባቶች ቀርባችሁ መልስ ስጡልን እባካችሁ

    • @addisabab1226
      @addisabab1226 Před 14 dny +2

      የኦርቶዶክስ አባቶች መልስ ከየት ነው የምያመጡት የለም እኮ

    • @wehaveabiggod5673
      @wehaveabiggod5673 Před 14 dny +1

      ምንም መልስ የላቸውም እውነቱ ይሄው ነው እግዚአብሔር ብቻ ለቤተክርስቲያኒቱ ይድረስላት ብዙዎች ባለማወቅ እየጠፉ ነው

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 Před 13 dny

      orthodox hulem melis alat lemesmat fekadegna eskehonish dires

    • @lulagebeyehu7514
      @lulagebeyehu7514 Před 13 dny

      @@bewketgelaw7415where are they then?

  • @Fromi-dejene
    @Fromi-dejene Před 13 dny +2

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን ሰአት አታሳጥሩ

  • @kebrontube
    @kebrontube Před 14 dny +4

    wellcome!

  • @lidiateshome4305
    @lidiateshome4305 Před 10 dny

    The way this priest speaks touches my heart. May the Lord bless you absolutely . Praise to be the God who revealed himself to you. You will be the reason many people will come to the light. Continue speaking the truth and shining your light. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadessekorichoDiro
    @TadessekorichoDiro Před 13 dny +1

    taberak wandime