እርሱ አስታራቂ አማላጅ እና መካከለኛ ነው ሁሉም ሊማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ DEC 1,2020 MARSIL TV WORLDWIDE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 11. 2020
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
  • Zábava

Komentáře • 246

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před 3 lety +29

    እውነት ኢየሱስ አሰታራቂ አማላጅ አዳኝ ነው እርሱ ሁሉ ነገርችን ነው ተባረክ ዮኒ

    • @tesfumola2000
      @tesfumola2000 Před 2 lety +1

      አምላክ ሆና ከማን ጋር ነው ሚያማልደን አብ ወልድ ቅዱስ በስልጣን አንዱ ናቸው

    • @tadelechbirke9419
      @tadelechbirke9419 Před 2 lety +1

      ከራሱ ጋራ

  • @tadelechbirke9419
    @tadelechbirke9419 Před 2 lety +16

    Always true ❝የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።❞
    -ሮሜ 8: 34

  • @edilutiroro5664
    @edilutiroro5664 Před 3 lety +15

    ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት አለም አትድንም እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ዮኒዬ ተባረክ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 9 měsíci +2

    ሰዉንና እግዚአብሔር ማስታረቅ የሚችል ሰዉ የለም
    ሰዉ የሆነ ጌታ ግን አስታረቀን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 9 měsíci +2

    በዘመነ ሁሉ ሰምቸ የማላዉቀዉን ድንቅ ቁልፍ የሆነ ትምህርት ነዉ
    ዮናታን አክልሉ ተባረክ❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda330 Před 3 lety +16

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባራክ እሱ መድሃኒት አማላጅ አባት ጌታ መካከለኛ አስታራቂ ሃሌሉያ ስሙ ለዘለዓለም ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 9 měsíci +2

    ዮናታን አክልሉ ድንቅ
    የዘመኑ ሐዋርያ ነዉ
    እወደዋለሁ ❤❤❤❤
    ደግሞም የተወደደ ነዉ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 Před 3 lety +13

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደማረ የሚጣፍጥ እንደወተት ልብን የምያርስ ትምህርት ነዉ ዮኒ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Před 3 lety +7

    ✞✝✞አምላክ አማላጅ ፈራጅ አስታራቂ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን
    ተባረኩ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Před 3 lety +27

    ወጋኖች የጌታ ሰላምና ፀጋው ይብዛለችሁ እያልኩኝ !
    እኔ በውጪ ሀገር ነው ያለሁት ያለጠበኩት ያልገማትኩትኝ ፈተና አጋጥሞኛል !
    በጌታ ፊት አቅርቡኝ ፀልዩልኝ አማሰግናለሁ ።
    በጌታ ወንድማችሁ !
    ደረጀ አበበ ነኝ ።

    • @shemsadinhasani3896
      @shemsadinhasani3896 Před 3 lety +1

      እሽ እንፃልወሌን ሁሉም ነጋረ ለጌታ ቀለልነው አይዞ ጽና የልፍል።

    • @baseapptube
      @baseapptube Před 3 lety +1

      እግዚአብሄር ካንተጋር ይሁን !

    • @user-lj8by4ul5g
      @user-lj8by4ul5g Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር የያዛው ሰው በምንም ፋተና ውስጥ ብኖር እንደት አድርጎ መስመለጡን ያውቅበተል አይዞ ወደጄ ጌታ ከአንተ ገር ነው አትፍራ የፋርካው አይወርስም።

    • @rosaa10s69
      @rosaa10s69 Před 3 lety +1

      አይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው እርሱ ልጆችን የሚተዉ አባት አይደለም እሺ አይዞህ ወንድሜ

    • @girumassefa699
      @girumassefa699 Před 2 lety

      ፈትና አይልቀቅህ ዘይት ግዛና ጠጣ።

  • @baseapptube
    @baseapptube Před 3 lety +32

    ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ሆንኩ.ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ቅዱሳን እስኪ ፎቶዬን ነክታቹ ቤተሰብ ሁኑኝ..በጌታ ፍቅር ሁላቹንም ወዳቹዋለው

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን!!! ጌታ ኢየሱስ ሁሉበሁሉነው። መፍረድም ሆነ ማማለድ የሚችለው እሱብቻ ነው ስሙ ይባረክ!!!

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g Před 3 lety +6

    የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ዘሬም ነጌም ለዘላለምም ከኃጢአት ልያንጸን ትኩስ ነው
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ኢየሱስ ብቻውን አመለጃችን ነው ።

  • @tsgatube7534
    @tsgatube7534 Před 2 lety +4

    ከኢየሱስ በቃር አማለጅ ዬለም ።ዮኒ ጌታ ይባርክ

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 Před 6 měsíci +1

    ዬኒዪ ስለጌታ ስታወራ ኑር ስትመሰክርለት ተባረክ

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r Před 3 lety +5

    ኢየሱስ አስታራቂ ነው።
    አሜን አሜን ጋራም ትምህርት ነው ተባረክ

  • @rahelhaile8910
    @rahelhaile8910 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እየሱስ ተባረክ የኔ አማላጅ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety +5

    አሜን ትባርክ ዮኒዬ, ኢየሱስ ያድናል 💪

  • @amanuelkamoz1427
    @amanuelkamoz1427 Před 3 lety +3

    ብዙዎች ጊትር ናቸው መች ያምኑና ዮኒዬ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 10 měsíci +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew le hulum tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @deborakonjo8901
    @deborakonjo8901 Před 3 lety +3

    አአአአአአአአአአአአአአሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜኀኀኀኀኀኀኀ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙏🙏🙌🙌🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑አየሱስ👑 ጌታ ነው👑 አማላጅ👑 ነው ሀሌሌሌሌሌሌሌሌሌላሌሌላላላላላላላሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉሉያያያያዪያያያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን ተባረክልኝ የኔ ጀግና

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g Před 3 lety +7

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል በብዙ ጸጋ ተበርክ ዮንዬዬዬዬ¥¥¶

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +1

    ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ ዮኒዬ ተባረክ ቃሉ ይጣፍጣል።

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety +1

    አሜን ተባረክልኝ ኢየሱስ ያማልዳል አሜን

  • @kemamegudisa2981
    @kemamegudisa2981 Před 3 lety +3

    Yes esu zelalem new besiwusit zelalem bicha new yalew esu alifa new omega new elishaday new yale new yeminor new haleluyaaaaa amen

  • @elsa5589
    @elsa5589 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒዬ

  • @hanaayano9143
    @hanaayano9143 Před 3 lety +13

    I HV no word to explain hw m joy.......እየሱስ አማላጃችን አስታራቂያችን እና መካከለኛችን ነው።❤👈👌🙏

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 Před 2 lety

      ጥያቄ አለኝ
      ኢየሱስ ፈራጅ ነው አትሉም እንዴ?

  • @almazgetnet8138
    @almazgetnet8138 Před 3 lety +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❣❣

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 Před 2 lety +3

    ኧ ረባካቹ በስክሪኑ ላይ የኢየሱስ አማልጅነት ብላቹ በትልቅ ጻፉበት ሰው ከሩቅ እንዲያየው

  • @saleme7702
    @saleme7702 Před 3 lety +4

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ኢየሱስ ያመልደል ያስታርቃል መከከሌኛ ነው !!! ሃሌ ሉያ!!! ኢየሱስ ያድናል ይታደገል!!!

  • @bethanyD8576
    @bethanyD8576 Před 3 lety +3

    በእውነት የእግዚአብሄር አገልጋይ ነህ። you are the first man i have never seen before covered by the grace of God. You are really living for God. I can't guess your reward in the heaven😧😱. እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ከዚህ የበለጠ ፀጋ ያፍስስልህ።
    " ኢየሱስ ስለአመፀኞች ማለደ።"

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 Před 3 lety +5

    Amen, Amen Amen! Very important teaching. God Bless you Yonie!

  • @user-lj8by4ul5g
    @user-lj8by4ul5g Před 3 lety +3

    ኦኦኦኦኦኦኦሆሆሆሆሆሆሆሆ
    የኔ ኢየሱስ ሥራህ ይጋርመል!!!!
    ኢየሱስ አመለጅ ነው, አስጠርቅህ ነው,
    መከከለኛ ነው,
    ኢየሱስ ስለ አመጸኞች መለደ።

  • @chuchutadessa5596
    @chuchutadessa5596 Před 3 lety +5

    ዮኒዪ ተባረክልኝ እውነተኛና ቀጥተኛ የክርስትና እምነታችን መሠረቱ ይህ ነውና ፀጋ ይብዛልህ

  • @eatilaind8198
    @eatilaind8198 Před 3 lety +3

    እውነት እውነት 1ኛ ዮኒዬ ጌታ ይባረክ

  • @senaitasgodom2335
    @senaitasgodom2335 Před 3 lety +5

    You’re right my beloved brother God bless you

  • @user-li2lw4id2f
    @user-li2lw4id2f Před 3 lety +2

    አሜን ተባረክ ዮኒዬ

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 Před 3 lety +2

    Yes yes yes yes yes yes yes 🙌
    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ዮኒዬ awoooo 🙏

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 Před 2 lety +1

    አሜንንን ዮንዬ ጌታ ፀጋ ያብዛልክ 🙏🙌❤🥰

  • @dawitdagne1773
    @dawitdagne1773 Před 3 lety +15

    የእምነታችንን ማዕከል እና ድነት ያገኘንበትን መፅሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ስላስተማርክ ፤ ጌታ እየሱስ ዘመነክን ይባርክ ።
    ጌታ እየሱስ አማላጅ ፣ አስታራቂ እና መካከለኛ ነው 🙏

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 Před 2 lety +1

      ጥያቄ አለኝ
      ኢየሱስ ፈራጅ ነው አትሉም እንዴ?

  • @Ab-io9rx
    @Ab-io9rx Před 3 lety +4

    God Bless you and your family Thank you

  • @andualem1013
    @andualem1013 Před 11 měsíci

    የድንንግል ማርያም ልጅ ጌታነው

  • @user-tu6om4pg7t
    @user-tu6om4pg7t Před 3 lety +4

    woow እግዚአብሔር ይባርክ

  • @daphilo5307
    @daphilo5307 Před 2 lety +3

    Yoni ante you are the best teacher ever bless you a lot I always pray for you

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před 3 lety +3

    Amen hallelujah thank you Jesus

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 Před 3 lety +2

    Tabaraki geta Yibareki Tabaraki Zamanhi bgeta ybaraki Tabareki babizu Tabaraki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @atkeltebekele7900
    @atkeltebekele7900 Před 3 lety +4

    Amen Amen. Very true and true.

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 Před 3 lety +2

    Amen amen amen amen

  • @yachisaga7204
    @yachisaga7204 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @amanuelyalew6236
    @amanuelyalew6236 Před 3 lety +2

    እግዚያቤር ከዚህ በላይ እጥፍ የሳድግህ

  • @betesebtubeMelat
    @betesebtubeMelat Před 3 lety +2

    hule yemeteyekew teyake neber zare melsun agegnehu geta yemesgen desss belognal yechemerelek yoni tnx

  • @jonebiniyam4124
    @jonebiniyam4124 Před 3 lety +2

    Amen

  • @tagutagu123
    @tagutagu123 Před 2 lety +1

    Amen Amen tabaraki yoniye esu hullu nagarachinnew

  • @user-tz9zv2wh7l
    @user-tz9zv2wh7l Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @betelehimetsub6819
    @betelehimetsub6819 Před 3 lety +1

    አባ ተባረክ እናመሰግናለን 🙏

  • @silumulu9295
    @silumulu9295 Před 3 lety +4

    ኢየሱስ አማላጅ ነዉ ኢየሱስ መካከለኛ ነዉ ኢየሱስ አስታራቂ ነዉ

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @fithi1220
    @fithi1220 Před 3 lety +4

    Man bekefelew man ymelekal. Eyesus new yekefelew esu bcha ymelekal. Halleluya

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 Před 3 lety +1

    Wooooooooowwwwww Thanks you Jesus 🙏❤️ Jesus 🙏🙏📖✔✔✔

  • @tamenegenanew1371
    @tamenegenanew1371 Před 2 lety +1

    የክርስቶስ እህቶች እና ወንድሞች ስለ ምን ነፍሳቹህን ታጠፋላቹህ ኢየሱስ ወልድ ነው ።አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ትክክል ነው እኩል ናቸው እና በስም በአካል በግብር ሶስት ቢሆኑ በስልጣን በመለኮት በአገዛዝ አንድ ናቸው ስለዚህ ኢየሱስ በአብ ይገኛል አብም በወልድ በኢየሱስ ይገኛል ስለዚህ ወልድ ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀን አንት መናፍቅ ስለምን ከአባቱ ትለየዋለህ ስለ ምንስ ታስታቸዋለህ ። እና ከዚህ አለም ተለይተህ ሳትሄድ ከእየሱስ የለየሀቸውን መልሳቸው ይህን ካላደረግህ ይህን የተናገርህበት ያቀለልህበት አንደበትህን የትረመ ይሁን

  • @botin6076
    @botin6076 Před 10 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn

  • @DagiMan-oj4kr
    @DagiMan-oj4kr Před 9 měsíci +1

    ያ በቀራኒዮ ተራራ በመስቀል ላይ የተስቀልው ዩእማላጅትዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ተማላጅ ፈራጅ እንጂ እማላጅ እይደለም የፍጥረታት ሁሉ ፍጣሪ እንጂ ፍጡር እይደለም። ስይጣን እንኳ ጌታን ሲያይ እንት የህያው እግዚአብሔር ልጅ ብሎ ነብር ብግንባሩ የትደፋው። ብክርስትና እምነት ዋነኛው የእምነቱ መስረት ጌታ ወልድ እግዚአብሔር እምላክ ነው ብሎ ማመን ነው።
    መፅሀፍ ቅዱስ ይዝው ጌታን እማላጅ ነው አያሉ በየእዳራሹ ብየመድረኩ የሚሰብኩ ሁሉ እንዳቸውም የእየሱስ እማኞችና ተከታዮች ያልሆኑ ይልቁንስ የጌታን እምላክነት የማይቅበሉና የክህደት ስቤኪያንስ ናቸው።
    ዳሩ የብግ ለምድ የለበሱ ተናጣቂ ተኩላዎች ሀስተኛ ነቢያት እንደሚመጡ ቅድሞውኑ ስለኑገር ይህም ቃሉ ሊፈፀም የግድ ስለሆነ ነው። ጌታን እላውቃቹሁም ያላቸውንስ እነማን ሆኑና ነው።
    ስይጣን ብስሙ እይመጣም ዛሬ ጌታ እማላጅ ነው ባዮች ነገን ደግሞ እኔ ጌታ ማለታቸው እይቅርም። ዳሩ የንጋት ጤዛ ናቸው!

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 Před rokem

    የእኛ ኦርቶዶክሳዊያ አየሱስ ክርስቶስ ግን ፈራጅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን!!! ይብላኝ ለእናት በእውር ድንብር ለምትደናበሩት!! የሰው ልጅንም ከራሱ ጋር ነው ያስታረቀው ኦሪት ዘፍጥረት ላይ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለው ብሎ እንደተናገረው እሱ ከድንግል ማርያም በድንግልና ተወልዶ በመስቀል ላይ በቀራኒዮ ተሰቅሎ ቃሉ ተፈፅሟል።

  • @smartview8193
    @smartview8193 Před rokem +1

    Hallelujah

  • @selamselamline3522
    @selamselamline3522 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ዮናታን

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube Před 3 lety +3

    Amen amen 🙏🙏

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před 3 lety +3

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 Před 3 lety +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏

  • @aberhamtamrt4243
    @aberhamtamrt4243 Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN🙏🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +3

    Amennnnnnn Orthodox ayinachihu yibra esti keyesus befit yeteweledech mariyam nat gin mech maledech?? Esuwam sew nat bitsit nat enatu nat gin atamalidim100% alek beka yoniye tebarek

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 lety

      Sle mlja tmhrt bemayawuk sew eyetemarachihu enantem satawuku yaw snt zemen alefe metshafkdus stanebu manbeb yematfelgut partoch alu meselegn ye Mulu metshafkdus hasab kemeredat yilk le Protestant doctrine bemimech melku eyeteregomachihu slehone new Ehte ye hulum neger meakel ena wana Centre eyesus krstos bcha new ye hayl mnch eyesus krstos new ye Alem adagn eyesus krstos new

  • @user-tu6om4pg7t
    @user-tu6om4pg7t Před 3 lety +2

    አሜን ታበረክ 💞💞💞🙏🙏🙏🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před 10 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yoniye fatar abazitoooooo yibarki tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንአሜንአሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destadayadesty9522
    @destadayadesty9522 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen tebareki yon ❤❤❤❤🙏🙏

  • @kalekidane9225
    @kalekidane9225 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን

  • @ruthteferi6707
    @ruthteferi6707 Před 3 lety +3

    Amen haleluya 🙏🏽

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 Před 3 lety +1

    Amen Amen Bless you

  • @bassemmakki5114
    @bassemmakki5114 Před 3 lety +1

    Amen amen amen tebaraki

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 Před 3 lety +3

    Interesting perspective ! That is great !

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 Před 3 lety +1

    ተባረክ!

  • @comceil1325
    @comceil1325 Před 3 lety +2

    Egezabri yibariki yoni🌹🙏

  • @jiha6135
    @jiha6135 Před 3 lety +1

    Ameeeeeeeen yoniyee geta abizto yibrki

  • @dinkneshtesema2340
    @dinkneshtesema2340 Před 3 lety +2

    God bless you ❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 Před 3 lety +1

    Tabrekl አግዙኡብሕር ይብርክጅ ትብርክል

  • @user-iw1ik2ps3f
    @user-iw1ik2ps3f Před 3 lety +22

    ✞ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት አለም አትድንም ✞
    ♥✝♥
    እባካችሁ ሁላችሁም ይሄን comment ላይ እየፃፋችሁ መስክሩ

    • @tesfumola2000
      @tesfumola2000 Před 2 lety

      የኔ እህት የፈጠረን አምላክ ራሱ ሆኖ ከማን ነው ሚያማልደን እኔና አብ አንድ ነን እያለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስልጣና በአገዛዝ አንድ ናቸው

    • @mesayaklilu
      @mesayaklilu Před 2 lety

      @@tesfumola2000 በትርክት ሳይሆን በተፃፈው እናምናለን

    • @hdyfurhurhfhfhfh8317
      @hdyfurhurhfhfhfh8317 Před rokem

      Be menfes calhone litawek ayechelem

    • @aregahegntajure5218
      @aregahegntajure5218 Před rokem

      ​@@tesfumola2000 ኢየሱስ ክርስቶስ ለፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ነው አማላጅነቱ በፍጹም ሰዉነቱ በኩል ነዉ እንጂ በአምላክነቱ በኩል አይደለም

    • @user-eb6mn8tw6k
      @user-eb6mn8tw6k Před 18 dny

      eyesus ewnetegna yeeswatu beg nw so ersu alalaj nw yedanew bersu dem nw

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @haadhashumbeersd1742
    @haadhashumbeersd1742 Před 3 lety +2

    Amen! Hallelujah!!!

  • @tareqechnznxnxnx4293
    @tareqechnznxnxnx4293 Před 3 lety +1

    Uuuuuuuuuuffffffff ♥️ amen amen amen amen amen

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 Před 3 lety +6

    ኢሳያስ59:15-16

  • @samet6277
    @samet6277 Před 3 lety +3

    ዮንዬ በጣም በጣም ምጋርም ትምህርት
    ነው ለብዙዎች ጥያቄ ዬሆነ መልስ ነው እግዚአብሔር ይመስጌን በአንተ በኩል ሆኖ ያስታማረን

  • @VipVip-os1cx
    @VipVip-os1cx Před 2 lety

    Amen Amen Tebarkyi 🥰🥰🥰🤲🙏

  • @almazgetnet8138
    @almazgetnet8138 Před 3 lety +2

    Eyesus amalaji new eyesus astaraki new eyesus mekakelegna new 🙏🙏🙏

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Před 3 lety +1

    God bless you more yoniyeee

  • @amanzghiteame6948
    @amanzghiteame6948 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 2 lety

    የተወደድክ ነህ🙏🙏❤❤

  • @samueldesta5628
    @samueldesta5628 Před 2 lety +1

    ክርስቶስ ኢየሱስ አማላጅ ነው:: ይህ ትምህርት እኮ መሰረታዊ የደህንነት ትምህርት ላይ የሚሰጥ እና መሰጠት ያለበት ትምህርት ነው:: ይህ እጅግ በጣም መሰረታዊ የሆነ የደህነታችን መሰሩት ስለሆነ:: ዛሬ ላይ የኢየሱስን አማላጅነት በደንብ አስረግጦ መረዳት ብቻ ሳይሆን ማስረዳት እሚያቅተን የክትትል ትምህርት ሰጪዎችም ይሁኑ የቤተክርስቲያን መሪዎች ወይ የእውቀት ማነስ ወይንም ደግሞ ቸልተኝነት እንዳለ ያሳያል:: የዮሐንስ ወንጌል 14
    13፤ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። ወደ ቆላስይስ 3
    17፤ እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። የዮሐንስ ወንጌል 10
    7፤ ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ። የዮሐንስ ወንጌል 10
    9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል። እነዚህ ጥቅሶች ብቻ የኢየሱስን አማላጅነት በድፍረት ይመሰክሩልናል:: አብያተ ቤተክርስቲያን አሁን ልትነቁ ከፈዘዛችሁበት ልትነሱ ያስፈልጋል ደህንነት( መሰረታዊ) የክርስትና አስተማሪዎቻችሁን ልትፈትሿቸው ይገባል::

  • @dianazeaiter2005
    @dianazeaiter2005 Před 3 lety +1

    AmeenAmeen Ameennmmnnn
    📖📚✅tabereke

  • @tsigetekalegne771
    @tsigetekalegne771 Před 3 lety +1

    Amen tebarek