🔴መ/ር ዶ/ር ዘበነን ያፋጠጠው ወጣት | እውነት በንግግር ብዛት ተደብቃ አትቀርም! ይኼንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይከታተሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 06. 2022
  • እውነት ተደብቆ አይቀርም | ሼር አድርጉ🙏 #Ethiopian #Christianity #Song #christgospelministry #ChristianReactionWithAbrahamM7
    SHARE, LIKE & SUBSCRIBE

Komentáře • 389

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይገፅፀው ይህን ሰው!
    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን :"_1ቆሮ 1:23
    በክርስቶስ ኢየሱስ እኔ የዓለም ብርሀነ ነኝ;

  • @eliasteka4006
    @eliasteka4006 Před 2 lety +4

    ወንድሜ ተባረክ ጫና ውስጥ ሊከትህ ታገለህ ሊያሳጣህ ሞከረ ግን ጌታ ረዳህ.

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Před 2 lety +32

    Waw ጌታ ይባረክ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የዮሐንስ ወንጌል 14:6

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 Před 2 lety

      Bene bekre kal yemigeba yemiwta ael malte new. Kene beker bel lek nbrachu ngr gn bene bene bene Ena kene kene kene. Ltunte alschw

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 Před 2 lety

      Enkirdad

    • @nard8826
      @nard8826 Před rokem

      Manbeb balchil tatallugn neber manbeb slemchil gn taskugnalachihu

  • @user-qv2be6je2z
    @user-qv2be6je2z Před 2 lety +18

    “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
    - ማቴዎስ 5፥14

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 Před 2 lety +14

    እንዴት አይነት ጀግና ወጣት ነው ሁሉ ሰዉ ላንተ ባያጨበጭቡም ትልቁ እየሱስ ግን በሞገስ ካንተ ጋር ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +2

      በትክክል!!!!!
      በርታ የወንጌል ብርሀን በርቶልሀል! ከእንግዲህ በጨለማ ላሉት አንተ እራስህን የአለም ብርሀን የምድር ጨው ነህ!
      እንደ ማራ ውሀ መራራ የሆነውን የእነ ዘበነን የሀሰት ትምህርት ገበታውን ትገለጣለህ፣ በቃ አምልጠሀልና አስመልጥ!
      ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው የሚጮሁትን አትፍራ፣ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፣
      አብ ልጁን ስሙልኝ አለ፣ እኛም ኢየሱስን እንሰማለን!

  • @user-qv2be6je2z
    @user-qv2be6je2z Před 2 lety +30

    “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥12

  • @seidabazinab
    @seidabazinab Před 2 lety +32

    እውነትን ለማጣመምና ይህን ወንድም ለማሸማቀቅ ቢሞክርም በሚገባ መጠየቅ ያለበትን ከመጠየቅ ወደ ኋላ ያለማለቱ የሚደነቅ ነው። እያወቁ ቃሉን ለሚየጣምሙ ግን ወዮ! ኢየሱስ ያድናል❤❤❤

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 Před 2 lety

      Kenate yezk legi nefse tedinalch

    • @ayantulemesa571
      @ayantulemesa571 Před 2 lety

      እኔ የገባኝ ሰውየው ብቻውን ነው ያወራው ልጁን እኮ ሊያስወራው አልቻለም

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 Před 2 lety

      Esum eko eyesus ayadinm alalem enkirdad

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 Před 2 lety

      zimbam

    • @sisaywubie4692
      @sisaywubie4692 Před rokem

      አንተ እራሱ ጋዜጠኛው ወይም አቅራቢው መናፍቅ ነህ እንዴ

  • @user-qv2be6je2z
    @user-qv2be6je2z Před 2 lety +11

    በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወገኖቼ
    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    ¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
    ²⁰ ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።

  • @tsegayetujuma7209
    @tsegayetujuma7209 Před 2 lety +23

    ይህ ልጅ በሰማይ እጅግ ትልቅ ዋጋ እንደሚኖረ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከ አሳሳቾች ይጠብቀው።

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 Před 2 lety +1

      aydelem besemay bemdir waga yelelew kentu sew new

    • @eskedargetnet3391
      @eskedargetnet3391 Před 2 lety +1

      አሳሳቾች ማን እንደሆኑ እናውቀዋለን ሚስጢር ስላሴን እንኳን የማታውቁ ፍጥርት ናችሁ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 Před 2 lety

      ሲያሳዝን ልጁ ምንም ማውራት አልቻለም መልስ አጣ

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 Před 2 lety +9

    ልዑል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ።

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Před 2 lety +5

    የአለም ብርሀን ስለ ሆኑ ነው የፃፉትን አርአያ ተከትዬ በመንገዳቸው የምሄደው ገራሚ መልስ❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 lety +6

    ልጁ ዛሬም በሀይል እያገለገለ ነዉ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +2

      ለካስ የቆየ ነው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆኗል፣ ስንቱ በዚህ ቪዲዮ ምክንያት አምልጦ ይሆን! ወንድማችን ጌታ ይባርክህ! እስቲ ምስክርነት ግን ይዘህ ብቅ በልልን፣ ውድ ወንድማችን! በዚህ ሁሉ ጩኸትና ግራ የገባውና የሚታበይ ህዝብ ፊት እንዲህ ድፍረት ምን ቃሉን ሰጥቶ በፈርዖን ፊት ያቆመህ ጌታ ይባረክ!

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta2046 Před 2 lety

    አንተ ያባቴ ጀግና ወጣት ብላቴና!! እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ እውነት እውነቱን ፍንትው ያለውን ስትነግረው ዙሪያ ጥምጥም አየዞረ ከመነሻ ሃሳባችሁ አውድ ለማስወጣት ያደረገው ስልትና የህዝቡ ሑከትና ባዶ እልልታ አንተን ክፉ መንፈስ በአየር ሆኖ ወደ ውስጣቸው እየገባ ሊያወዛግብ የተጠቀመበት የተለመደ ማጭበርበሪያው ነው አንተ ግን ፀጋው በዝቶልህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መስራት የፈለገውን ሰርቱዋል፡፡ ጌታ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ፡፡

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 Před 2 lety +9

    “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    እኔ የዚህ ሰው መጨረሻ ይመስለኛል የዘበነ ወይ ልቡ ተሰብሮ ይድናል ወይ ደንድኖ ይናዳል እንደዛ ይመስለኛል ብዙ የእግዚአብሔር ልጆች ስለ እርሱ ከተናገሩ ነገር አለ ቀላል እንዳይመስልህ ዘቤ ተመለስ።።።።

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 Před 2 lety +1

    ከዛሬ ጀምሮ የማማለድ ስራውን ለኛ ሰጠን ይላል ቃሉ ጌታ መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ ሂዱና ለካህን ራሳችሁን ግለጱ ይላል በጎደሎ ወንጌል በሚመሩ መናፍቅ አንሳሳት ወገኖቸ ዘመኑን ዋጁት ከሀሰተኛ መምህራን ራሳችሁን ጠብቁ ታላላቆቹን ሳይቀር ያስታልና ይላል

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +14

    የዘበነ ጥቅሶች ትክክል አይደሉም ለምሳሌ ሮሜ፡ 8፥26 የእርሱን መልክ እንዲመስሉ አይልም በመሰለኝና በደሳለኝ ይናገራል ! ይህ ልጅ የጌታ ነገር ገብቶታል ይባረክ ፡፡

  • @keneanmekonnen9119
    @keneanmekonnen9119 Před 2 lety +2

    ፀጋው ይብዛልህ እሄ ፀጋ አይወሰድብህ

  • @FancyGT_
    @FancyGT_ Před 2 lety +9

    Wow!!! You got the truth my brother ,God bless you!!! Zebene he need to be saved first,he lead all this people as he want not in God's words,I am so sad for this poor people.

  • @fantamehari6811
    @fantamehari6811 Před 2 lety +2

    በእውነት በብዙ ተባረክ ከዚህ በላይ ተገለጥ

  • @user-qv2be6je2z
    @user-qv2be6je2z Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @alemayehubekele0932
    @alemayehubekele0932 Před 2 lety +10

    👉ቅዱሳን የተባሉት የተወሰኑ በመድረክ አከባቢ የሚቆሙ ብቻ ሳይሆኑ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመኑ ሁሉ ቅዱሳን ናቸው።
    👉የዓለም ብርሃን ናችሁ ሲል አሁንም ለተወሰኑ ሰዎች የተሠጠ ማዕረግ ሳይሆን 1ኛጴጥ. 2:9 ላይም እንደሚናገረው ከድቅድቅ ጨለማ እንደወጣን ለሌሎች እንድንመሰክር ነው።
    👉ልጁ በጣም ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ጥቅሶችን ሊናገር ሲል ከአፉ መቀማት... እውነትን መሸሽ በጣም ያሳፍራል።
    👉ለተቀበሉት በስሙም ለሚያኑ ሁሉ ስልጣን ሰጠ
    ይላል ቃሉ።
    ???? ታዲያ ሥልጣን የለኝም ካልክ ምኑን አመንክ???
    ሳታምንበትስ እንዴት ታስተምራለህ???

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

      ደግሞ ከአፉ እያመለጠው እውነት ተናገረ፣ ስላልዳነ ስልጣን እንደሌለው አመነ።

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 Před 2 lety +2

    ወንጌል ገና እየበራ ይሄዳል
    ጌታ ይባረክ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před 2 lety +7

    ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @melkamwetatbezitatube9100

    ተባረክ🙏✝️💖💖

  • @zewde3621
    @zewde3621 Před 2 lety +13

    ወንድሜ ድፍረት የሆነህ ጌታ ይባረክ ደግሞም አስመለጠህ::ዘበነ ልማዱ ነው የጌታን ቃል አድበስብሶና የማይሆን ትርጉም ለእርሱ በሚመቸው ተርጉሞ ማለፍ ::ስብከት ብሎ ከሚናገር ተረት ተረት ብሎ ቢናገር ይሻላል::እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግለት 🙏 በተረፈ ይህ በርሱ ሥር ላለ ወንጌል ላልገባው ምስኪን ህዝብ ቅዱሳን እንፀልይላቸው ኢየሱስ ያድናል 🙏ወንድሜ አብርሃም ዘመንህ ይለምልም

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 Před 2 lety +36

    ጎበዝ የኔ ጀግና በዚም በዛም ቢሉ ከኢየሱስ ሊለዩክ አልቻሉም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 Před 2 lety

      Enate kef adirgachu zek yetadergute ena degmo fetaryachn. Amelakachn enelewaln

    • @user-us2rr2oe7t
      @user-us2rr2oe7t Před 2 lety +4

      ሲጀመሪ እየሱስ ማለት የጀመራችሁት ከቅርብ ዘመናት ወዲህ ነው እኛም መፅሀፍ ቅዱስ አለን የኛም አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ይህንን ዛሬ ነው ያወቃችሁ😀😀😀 ዝምብለህ ስሙን አላግባ እያነሣ ጩህ አስተውል እየሱስ እየሱስ የለኝ ሁሉ መንግስቴን አይወርስም ይላል ከሰማችሁመፅሀፍ ቅዱስንመርምርህ እወቅ ከመምህር ዘበነ

    • @muluyeyoutubemuluye9012
      @muluyeyoutubemuluye9012 Před 2 lety

      አዎ እያሱስ ጌታ ነው ማንም ሊላያን አይቻልም 🙏🙏🙏📖🕊️

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 Před 2 lety

      Kebitochi ensisawochi nachew mechi new yemitishashalut

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 Před 2 lety

      Zim bel kehadi Astewil

  • @hirutyoseph6729
    @hirutyoseph6729 Před 2 lety

    የወንጌል አርበኛ ነወ ጌታ ይባርከችሁ

  • @ediluyohannis9586
    @ediluyohannis9586 Před 2 lety

    ይህ ልጅ አሁን የት ነው ?
    ዋው ጀግና ነው።በመንፈስ እንጂ በስሜት አይደለም ።

  • @tigistyeeyesuslij8359
    @tigistyeeyesuslij8359 Před 2 lety +20

    ዋው ፊት ለፊት ጌታ ይባረክክ❤❤❤❤
    ኤሄ ልጅ ጌታ አይኑን አበርቱዋል

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 Před 2 lety

      tesasteshal teftual

    • @user-lh8mg4os2m
      @user-lh8mg4os2m Před 2 lety

      እህት እንዴት ነው ያዳመጥሺው ገልብጠሺው ነው ወይ የምትሰሚው

  • @emufantay7901
    @emufantay7901 Před rokem

    ጆዬ ጀግና የሚሠጠው መልስ ሲያጣ አይ መምህር ዘነበ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ ጌታ

  • @user-bx5ee7nq1z
    @user-bx5ee7nq1z Před 2 lety +2

    እረ በፈጣሪ ለተዋህዶ ኢየሱስ ክርስቶስ አዲስዋ አይሆንም መድሀኒትአለም ልቦና ይስጠን

  • @aloworkine7411
    @aloworkine7411 Před 2 lety +3

    ጀግና ወጣት

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Před 2 lety +3

    ወንድሜ ጌታአብዝቶ ይባርክኸ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před 2 lety +3

    አባታችን መምህራችን ዘመነ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 2 lety

    ተባረክ የአባቴ ጀግና ጎሽ

  • @boss2647
    @boss2647 Před 2 lety +4

    ጀግና ነህ በሜዳው ቀጠቀጥከው የኔ ወንድም!!!

    • @mikoman5688
      @mikoman5688 Před rokem

      እግር ኮስ መሰለህ እንዴ ደደብ

    • @boss2647
      @boss2647 Před rokem

      @@mikoman5688 😁😁😁

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 Před 2 lety +2

    አብርሽዬ ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ለቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ በአንተ እግዚአብሔር ገና የብዙዎችን አይን ይከፍታል ጌታ እወድሃለው ሁሌ ነው ቻናልህን የምከታተለው ።

  • @olaole8187
    @olaole8187 Před 2 lety +1

    ኢየሱስ በቂዬ ነው

  • @daniabi9818
    @daniabi9818 Před 2 lety +1

    መምህር ዘበነ ትችላለህ ማሪያምን እዉነትም መምህር

  • @andualem5776
    @andualem5776 Před 2 lety +9

    ዘበነ ሺ ዓመት ኑርልን የመናፍቃንን አፍ እንዲህ ዲዳ አድርግልን እስኪ

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 Před 2 lety +1

      ዘ,ልጁ,ጋር,አይደርሡበትም

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 Před 2 lety +1

      ጋነብ ይዞሽ እሄደ ነው አቶ ዘበነ

    • @mayam837
      @mayam837 Před rokem +1

      @@eyeruslegesse1081 😂😂😂😂

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 Před 2 lety

    በጎቹ አሜን ይላሉ ልጁ እውነት ሲናገር

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Před 2 lety +6

    እውይ በዚ ተረት ተረት ስንት ዘመን ተታለልን ይበቃል ለደቀመዛሙርቱ የተሠጠው ስልጣን ለሁሉም ነው መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ዋናው ጌታ የሞተልን እያለ የምን ግራ ግራ ነው በርታ አንተ ልጅ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety

    ስንት ለእውነት የቆሙ ጀግኖች አሉ ????

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 Před 2 lety +1

    ዮሀንስ፣ 1፣12 "በስሙ ለተጠመቁት ላመኑት የእግዝአብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው"

  • @teshomebisetegne891
    @teshomebisetegne891 Před 2 lety +1

    Gerum mels memeherachin doc zebene fetari ye agelgelot zemenewon yebarkelen amen

  • @tiglugezanisrane3055
    @tiglugezanisrane3055 Před 2 lety +4

    ጀግና

  • @ViperEditsForYou
    @ViperEditsForYou Před 2 lety +10

    በጣም ያሳዝናል ዘበነ እግዚአብሔር ይፋውስህ እውነትን ይግለጥልህ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 2 lety

      ደግነቱ የወጣቱን ስብከት ትውልድ ነገ ወደ ማስተዋል ሲመጣ ይሰማዋል፣ ዘበነም እየተሰበከ ነው ግን እድሉን አልተጠቀመም!

    • @meharighirmay3314
      @meharighirmay3314 Před 2 lety

      @@abebatafesse1515 lemmhr zenebe mesbek ay chilm piente leboch nachew lesew metfat yetefetarachu agannti new eizigiabihier yrdaachu

    • @ameleworkhabteyesus7047
      @ameleworkhabteyesus7047 Před 2 lety

      ድንጋይ

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 Před 2 lety +39

    ሐዋርያት ሥራ 4 - :12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @adaada5190
      @adaada5190 Před 2 lety +1

      Abet
      Abet
      Abet
      Zeben lemdnwe teret teret yemtawetalet tikengawun mels atmelsletm????

    • @tarekitamirat4807
      @tarekitamirat4807 Před 2 lety

      Ameen

    • @yohannesbogale3230
      @yohannesbogale3230 Před 2 lety

      ዘቤ አልተመረጠም ካልተመረጠም መሰበክ አይችልም።

    • @yohanneszemenu3868
      @yohanneszemenu3868 Před 2 lety +1

      @@adaada5190 ከዚህ በላይ መልስ ከፈለክ መልሰህ ጃሮህን ኮርኩርና ስማው

    • @iclarbaminchcsc
      @iclarbaminchcsc Před rokem

      ዺዺ

  • @birtukangmeskel4861
    @birtukangmeskel4861 Před 2 lety +9

    የኔ ወንድም በርታ ፡ደግሞ እ/ር ይባርክህ የዘበነ ወንጌል ልዩ ወንጌን ነው-- ዛሬ በተናገረው ብቻ እልፍ ስህተት ይወጣል-- ኧረ ጌታዬ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ድረስለት--ውድድ የጌታ አገልጋዮች

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před 2 lety +1

      Please be write እግዚአብሔር not እ/ር

    • @senasm7216
      @senasm7216 Před 2 lety

      ብርቴ ደግሞ አትቀባጥሪ። ትላንት ጰንጥጠሽ ዛሬ ልትከራከሪ። አይ ፍሬሽ ጴንጤ። ከእናት ከአባትሽ ያላየሽውን የዳንኪራ ዝም ብለሽ አትረግጭም። ዘፋኝ

  • @simenehshiferaw5265
    @simenehshiferaw5265 Před 2 lety +3

    ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ 6:2

  • @teklaygetachew3379
    @teklaygetachew3379 Před 2 lety

    በእ/ር የተመረጡ ፃዲቆች ማክበር ሃጥያትየ በዛ የፈጣሪን አላምኑኝ ቢሉ ክብር ፅድቅና እንጂ ፈጣሪን አለማወቅ አይደለም። አንደ ሰው የትኛውም ቤየት ውስጥ ገብቶ የጓደኛውን አባቱ እናቱ ሳያከብር ሰላም ሳይል አልፎ ጓደኛው ብቻ ሰላም ባይል ወላጆቹ ደስ ይላቸዋል?

  • @DL12able
    @DL12able Před 2 lety +4

    God bless this young gospel warior!! ዘበነ ጌታ እየሱስ ያብራልህ! ይህን ህዝብ ከወንጌል ከልክላችሁ እረፍት አታሳጡት...

    • @deginettakele5477
      @deginettakele5477 Před 2 lety

      Hahahahahahahahahahahaha100000000000000000000000.....×hahahaha

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 Před 2 lety

    ከዚህ የበለጠ ምን ማሳመኛ ትፈልጋለክ ፡፡ መምህር ዘበነ ጀግናችን

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před 2 lety +1

    ዮሐንስ 1:13
    ለተቀበሉት ግን በስ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።

  • @yabsradegne4469
    @yabsradegne4469 Před 2 lety

    ዋው ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @selamermias8216
    @selamermias8216 Před 2 lety +4

    መዳን ፡ በጸጋው ፡ ነው ፡ ዘነበ ፡ አውቀህ ፡ ነው ፡ ወንጌል ፡ የምታጣምምው ፡ ልጅ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ወንጌል ፡ በርቶለታል ፡

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 2 lety +7

    ልጁ ጎበዝ ነው ጌታ ይባርከው የዘበነ ትርት አያልቅም

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 Před 2 lety +6

    ልጁ እውነት ይናገራል ፡፡ ዘበነ ያፌዛል ፡፡

    • @senasm7216
      @senasm7216 Před 2 lety

      አይ የሉተር ነብስህስ መቸም ከሲዖል ናት። አንተ በደረስከው እምነት ስንቶቹን ልባቸውን አደነቆርከው

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 2 lety +2

    በጌታ ደስ ስል ወዮ ወዮ ዘበነ ውርደት

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 Před 2 lety +7

    አይ ዘበነ ጌታ ይብራልህ

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፡ይባርክህ ።

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 Před 2 lety +3

    yoni tebark ahune wengelawi honal

  • @ethoetho6227
    @ethoetho6227 Před 2 lety +3

    ዘበነ ጠማማ

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 2 lety

    ሀሎ ጎበዝ ማምህር ዘነበ በጌታ በኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ከህን ነዉ አንተ ሁሉን ትተህ ለምን አትከተልም

  • @edidyasahlulove7295
    @edidyasahlulove7295 Před 2 lety

    Wow lijo gen gobaze anbabi nawe balwe ya geta eko sawe alwe btame bartalige egthabhre yebarksh wandma🤗🤗🤳🤳🤳❤️❤️❤️🙏🙏♥️♥️

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 Před 2 lety +1

    I apprecciate you my brother keep it up

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 Před 2 lety +6

    This boldness to stand for the truth can only come through the help of the Holy Spirit.
    LET THERE BE MORE LIGHT IN THE ETHIOPIAN CHURCH!

    • @ashenafisimie9140
      @ashenafisimie9140 Před 2 lety +2

      አንተ መልስ ብቻ ሳይሆን ማሳመንም ጭምር ነው ልጁ እራሱ አምኗል መሸፈን ይቻላል ለመመለስ የተናገረው በቂ ነው ቅዱሳን ከሌሉህ ክርስቶስ የለህም ክርስቶስ ከሌለህ አባቱ የለህም ከዛ ሁሉ ህዝብ 12 ብቻ መመረጥ ምን ያህል ለቅድስና የበረቱ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው አለም ያልቻለውን ችለው እስከ ሞት ታምነዋል ማውራት መስራት አይደለም የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የሚደርሱትስ ነው ጥያቄው በሰራኸው ስራ ነው ብዙዎች ጌታሆይ ጌታሆይ ቢሉትም ያለኝ ሁሉ አይድንም ነው እንደውም
      ማቴዎስ 24 / 23 - 24 ምላሽ አለው አንብበው ያለበለዚያ አባትህንም እኔ አዋቂ ነኝ ትለዋለህ ክርስቶስ በመፅሐፍ በስጋው በቃል የተናገረው ነው
      የአምልኮ መልክ መያዝ አምላኪ አያደርግም ።ማስመሰል

  • @hailekasa3428
    @hailekasa3428 Před 2 lety

    ተንተባተበ እኮ ከዚህ በላይ ምን ይሁን 😊

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +4

    እ-ያ-ን-ዳ-ን-ዱ ስለሌላው ይፀልይ ነው ያለው ያም በጌታ የሆነ ሁሉ እኩል ነው ፡፡ጌታኢየሱስም ሰይጣንን እግዚአብሔርን አትፈታተነው ተብሎ ተፅፏል አለ፡፡

  • @elsafekede3017
    @elsafekede3017 Před 2 lety

    Kale hiwot yasemalen memhir dr. zebene lema

  • @hewanmekonnen2501
    @hewanmekonnen2501 Před 2 lety

    አንተ ትንሹ ልጅ ጀግና ነህ ሁል ጊዜ ዘበነ ግን ቃሉን ማጣመም ነው የሚያውቀው

  • @zenimamo196
    @zenimamo196 Před 2 lety +2

    ጉበዝ ልጂ ሳትፈራ በዚህ ሕዝብ ፊት እውነትን መግለጥህን በጣም ነው የማደንቅህ ።

  • @metagesalemnew691
    @metagesalemnew691 Před 2 lety +1

    All credit goes to God. This man is like a Pharisees....he is trying just not loss his pride by the people around him....He knows what is good and right and let him do what he choice.....I'm afraid for the followers....."For I tell you, unless your righteousness exceeds that of the scribes and Pharisees, you will never enter the kingdom of heaven". Matthew 5 vs 20

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety

    እሄ ሰውዬ ልጁ ቃሉን እንደታጠቀ ስላወቀ አላናግር አለው፡፡ በህዝብ ፊት ክብሩን እንዳያጣ ፈልጎ ነው፡፡ አይይ አላወቀም እንጂ ክብሩ እየሱስ ነው፡፡ እግዚአብሄር በዚ ሰውዬ ውስጥ ያለውን ክፉ መንፈስ ይገስፀው፡፡

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Před 2 lety +2

    geta.yibareki.wondeme.tebareki

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Před 2 lety +4

    ዋውውውውው ድንቅ ነው በእውነት ዋውውው ነገር ስገበህ እንዲህ ነው

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn Před 2 lety

    ይመቸው 👍👍

  • @eyoelmekonnen4520
    @eyoelmekonnen4520 Před 2 lety

    Wooow ant nh lk my brother ewnetn aggntehal wooow

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 Před 2 lety

    መምህር ዘበነ ትችላለክ።በትክክል አስረድተከዋል

  • @geletudegefu150
    @geletudegefu150 Před 2 lety

    wonderful Youngman

  • @dejenwogayehu1240
    @dejenwogayehu1240 Před 2 lety +1

    1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው
    “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
    ሮሜ 3፥23
    2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው
    “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
    ሮሜ 6፥23
    3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥”
    ዕብራውያን 9፥27
    4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም
    "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።"
    ኤፌሶን 2÷8:9
    5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ሐዋርያት 4፥12

    • @user-gn9ce9ir4q
      @user-gn9ce9ir4q Před 2 lety

      ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሇቸው ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው
      ጴጥሮስ በጎቼን ጠብቅ ጴጥሮስ ግልገሎቼን ጠብቅ ጴጥሮስ ጠቦቶቼን ጠብቅ
      ክርስቶስም ወደሰማይ ባረገ ጊዜ ይህንን ተናገረ
      ከእንግዲህ ወዲህ ስራዬ በአብ ቀኝ መቀመጥ እንጂ ስለእናንተ የምማልድ አይደለሁም ብሎ ማማለድን ለሐዋርያቱ ሰጥቶ ወደሰማይ አርጓ

      በመጨረሻው ዘመን ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ለሐዋርያቶቹ ይህንን ስልጣን ሰጧቸዋል
      እኔ ለፍርድ ስመጣ እናንተም በ12ቱ ነገደ እስራኤል ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ ትፈርዳላችሁ ብሏቸዋል
      ሌላው ፃድቁን በፃድቅ ስም የተቀበለ የፃድቁን ዋጋ ያገኛል
      አያሱም እንዲህ ብሎ ነበር
      በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ
      ወዘተ
      እባካችሁ የቀደመችዋን መንገድ ያዙ አትሳቱ ክብር ለዐጋዕዝተ ዓለሙ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን

    • @imi1395
      @imi1395 Před 2 lety

      @@user-gn9ce9ir4q እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈን ነገር ክርስቶስ ብሏል ማለት ሀጥያት ነው። ክርስቶስ በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው ስራዬ በአብ ቀኝ መቀመጥ እንጂ ስለእናንተ የምማልድ አይደለሁም ያለው? አንድ ክርስትያን መመርያው ሊሆን የሚገባው መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንጂ የአንድ ሀይማኖት አባት ተረተረት አይደለም እህቴ/ወንድሜ እስቲ ክርስቶስ እንደዛ ያለበትን ቦታ ክፍሉን እና ጥቅሱን ላኩልኝ እና አንብቤ እኔም ወደ እናንተ እምነት ልምጣ

  • @painnagato8996
    @painnagato8996 Před 2 lety +1

    እኔ መንገድ ፣እውነት ፣ህይወትም ነኝ፣በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።የዮሐንስ ወንጌል 14፤6

  • @reditizazu7310
    @reditizazu7310 Před rokem

    Kale hiwte yasmalene memher

  • @lalisanigirti2178
    @lalisanigirti2178 Před 2 lety

    ትክክለኛዉ የልጁ አሳብ ነዉ sawuyyew evidance yellum

  • @bamlybamly3941
    @bamlybamly3941 Před 2 lety +3

    አይ ዘበነ ልጁ ያዳምጣል እሱ አላስወራ አለው እኮ

  • @nigussienegashyadete8138
    @nigussienegashyadete8138 Před 2 lety +6

    Yes a believer is a priest in Christ (1 Peter 2:4-5), who is the High Priest of the New Testament.

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 Před 2 lety

    በዶክተር ዘበነና በልጁ ያየሁት ነገር ቢኖር በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ያሉ አባትና ልጅ ጥያቄ እና መልስ ነው ያሳየኝ።ምክንያቱም ልጅ ይዞ የሚመጣው ጥያቄ አባት የሚያውቅ ስለማይመሥለው ብዙነገር የሚያውቀውን አባቱን እንደማያውቅ ያደርገዋል።ለልጁ የሚሻለው ልክ እንደ ወንጌላዊ ማርቆስ አባቱ እግር ሥር ቁጭ ብሎ የማርቆስን ጆሮና ልብ ሥጠኝ እያለ ፈጣሪን ቢለምን ይሻለው ነበር።አሁን ግን የሆነው ማግኘት የሚገባውን ዕውቀት ብልህነት ጎሎት ሳያገኝ ቀረ።ይህን የአፍላነት ትምክትን የሠከነ ለማድረግ ፀሎት ያሥፈልጋል ከጥናት በፊት ከዚያ የእግዚአብሔር ቃል።መቸኮል ከእውቀት ማነስ መሆኑን ያስታውቃል።ሥለዶክተር ዘበነ ብናገር እኔም እሳቸውም ከ30 ዓመት በፊት አንድ ቤተክርስቲያን ላይ ሲያስተምሩ ገጥመውኝ ነበር።በወጣትነታቸው ረጋ ያሉ የእግዚአብሔር ን ቃል እንዲያስተምሩ የተመረጡ እንደሆኑ ያስታውቁ ነበር።እድሜ ልካቸውን የእግዚአብሔር ቃል ሲመረምሩና ሲያስተምሩ ያሉ ናቸው።ይህን ያየሁትን የሰማሁትን ከመሠከርኩ ይበቃል።

  • @pastersolomonadane4250

    መምህር ዘነበ እሚገርመው ቃሉ የሚለው ሌላ እሱ የሚለው ሌላ ነው በጌታ ኢየሱስ ያለ ብቸኛ መዳንን ማውራት ለእሱ ፈንጂ ወረዳ ሆኖ ነው የሚረዳው እውነትን መቀበል ስለሚያመው ደባል ሌላ አማላጅ ይፈልጋል በምንም መስፈርት ሌላ መዳን የለም !!! ስለ ክህነት 1ጴጥሮስ 2 ፥ 9 ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሐን የጠራችሁን የእርሱስ በጎነት እንድንናገር የተጠራን ቅድስ ህዝብ ለርስቱ የተለየን ወገን ካህናት ❤ ነን የይላላ

  • @user-lh8mg4os2m
    @user-lh8mg4os2m Před 2 lety

    እኔ ግን የሚገርመኝ ልጁ ጥያቄ ጠየቀ ለጥያቄው መልስ ሰጠ የሰጠውን መልስ መጸሀፍ ቅዱሳዊ መልስ ነውና ለምን በቂ መልስ አልሰጠም ከምትል የተሰጠውን ጥቅስ አታነቡም እምነትን በጥላቻ አትውሰዱ ክርስቶስ ፍቅር ነውና።

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 Před 2 lety

    ለማምን ሁሉ ይቸላል ልጅ ግን ይቸላል እምነት ከመሰማ መስማትም በእግዚአብሔር ነው

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Před 2 lety

    የገባቸው ምዕመናን በሰውየውተንኮል አንገታቸውን ደፉ፡፡

  • @user-vq9qb8zw6v
    @user-vq9qb8zw6v Před 2 lety +1

    ቅዱሳንን ሳትቀበል ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መቅረብ አትችልም

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 Před 2 lety

    Enante jasba nachu kezi belay min aynet malsi yistaw! Tabarak memihir zebene!

  • @betibeli7319
    @betibeli7319 Před 2 lety +1

    Protestant ትክክል አይደላችሁም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ayichemulugeta7960
    @ayichemulugeta7960 Před 2 lety

    wendime geta yibarikih

  • @LezaHDPlus
    @LezaHDPlus Před rokem +1

    እመኑኝ ወዳጆቼ መልስ አለ ኑና ታላላቆቹን አባቶች እነ አባ ገብረ ኪዳን,ዶ/ር ዘበነ/ዴን ሄኖክን ቀሣዉስትን ጠይቁ ሀይማኖታቸዉን ገና በማወቅ ላይ ያሉ ኦርቶዶክስ ተከታዮችን ጠይቃችሁ አትሣቱ,
    🔥እመኑኝ ማንኛዉንም ጥያቄ ጠይቁ መልስ አለ!

  • @comcell4351
    @comcell4351 Před 2 lety +2

    ትግስቱን ስጠኝ እሱ ብቻ ነው ምያወረ

  • @bizuneshdamissie5401
    @bizuneshdamissie5401 Před 2 lety

    May lord bless you

  • @asmirjohn1683
    @asmirjohn1683 Před 2 lety

    Tebarek wendme jegna neh ante