Abraham M7
Abraham M7
  • 109
  • 757 066
እውነታው ወጣ |የሙሀ*መድ አባት ራሱ..​⁠[ክፍል 2] ሌሊቱን ሁሉ ቁር**ዓን እየቀራው…@abdo_jaro| #PistisPodcast #ኢየሱስ
ስልክ :+251912408756 ||
✅ከእስ**ልምና ወደ ክር**ስትና"አሁን ግን በኢየሱስ አረፍኩኝ" ||አዘጋጅ እና አቅራቢ Abraham M7 |
ይኼንን አገልግሎት ለመደገፍ :-
ንግድ ባንክ: 1000096497068
ስልክ:+251912408756
Whatsapp: 0912408756
Telegram: 0912408756
#jesusislord #jesus #muslim #christian #islam #church
Note: This video is created to teach and help the community with all respect of community guidelines. Thank you!
@abrahamm7308
zhlédnutí: 29 820

Video

ቸርች አቃ**ጥዬ አውቃለሁ |ኢየሱስ ባያገኘኝ ኖሮ…ሼህ አብዶ |ከእስ**ልምና ወደ ኢየሱስ| [ክፍል 1]|PistisPodcast @abrahamm7308
zhlédnutí 121KPřed dnem
Subscribe ያድርጉ ❤️| የዚህ ሚዲያ ስልክ| WhatsApp and Telegram l: 251912408756 [ከእስ ልምና ወደ ኢየሱስ| የቀድሞ ሼህ ፣ የአሁኑ ወንጌል ሰባኪ አብዶ ጃራ | ቸርች አቃ*ጥዬ አውቃለሁ | ኢየሱስ ባያገኘኝ ኖሮ…|PistisPodcast | Abraham M7 | አስተማሪ የህይወት ምስክርነት | ለጓደኞቻችሁ አጋሩ #ኢስላም #ሙስሊም #ኢየሱስ #jesus #jesuslovesyou #jesusislord ይኼንን አገልግሎት ለመደገፍ :- ንግድ ባንክ: 1000096497068 ስልክ: 251912408756 Whatsapp: 0912408756 Telegram: 0912408756 This is personal life te...
🛑የወላጆቼ መለያየት የፈጠረብኝ | ሀሺሽና አልኮል በደሜ ውስጥ|መጋቢ ቶማስ ሰብስቤ |ህይወቴን|4K @abrahamm7308 #divorcedmoms #habesha
zhlédnutí 3,7KPřed 21 dnem
SUBSCRIBE | የወላጆቼ መለያየት የፈጠረብኝ | ሀሺሽና አልኮል በደሜ ውስጥ |መጋቢ ቶማስ ሰብስቤ |ህይወቴን| @abrahamm7308 #divorcedmoms #habesha #backgroundmusic youtube music library #seifuonebs
🛑እየቃ**ምኩ መዝሙር እሰማ ነበር፤ እናቴ ብትኖርልኝ ኖሮ..በፈተናዎች ያለፈ ህይወት፤||ሰርክአዲስ እስቲማቲ Pistis Podcast Ep03 ||#ምስክርነቴን
zhlédnutí 11KPřed 2 měsíci
SUBSCRIBE ያድርጉ || እየቃምኩ መዝሙር እሰማ ነበር፤ እናቴ ብትኖርልኝ ኖሮ..በፈተናዎች ያለፈ ህይወት፤ Pistis Podcast Ep03| ሰርክአዲስ እስቲማቲ| @abrahamm7308 | #gospel #habesha #bible #ethiopia #jesuslovesyou
"ይኼ ሁሉ ለእኔ አይገባም" ብቸኛ አዳኝ! | ትልቁ ስጦታ|የትሳኤ(ፋሲካ) በዓል ፕሮግራም|ጥያቄና መልስ @abraham m7 @ebstvWorldwide
zhlédnutí 2KPřed 3 měsíci
SUBSCRIBE LIKE COMMENT "ይኼ ሁሉ ለእኔ አይገባም" ብቸኛ አዳኝ! | ትልቁ ስጦታ|የትሳኤ(ፋሲካ) በዓል ፕሮግራም|ጥያቄና መልስ @abrahamm7308 @ebstvWorldwide #ebs #bible #gospel #resurrection #jesus #ትንሳኤ_በዓል
🛑“ገነት አይታሰብም ግን ሲኦልን እፈራለሁ” የእኛ ስራ ፍጹም ሆኖ...||@dawitdreams@comedianeshetu @abrahamm7308 #gospel
zhlédnutí 4,3KPřed 3 měsíci
አደባባይ ላይ ምን ተፈጠረ? “ገነት አይታሰብም ግን ሲኦልን እፈራለሁ” ይድረስ ለ Comedian Eshetu @comedianeshetu የእኛ ስራ ፍጹም ሆ አያውቅም||@abrahamm7308 #gospel #ethiopia #bible #donkeytube @dawitdreams
🛑ምስጢሩን አወጣ| የግ*ድያ ሙከራ…|በኦር*ቶዶክስ ኮሌጅ ነው ኢየሱስ ያገኘኝ| @abrahamm7308 Pistis Podcast Ep01||#gospel#bible
zhlédnutí 24KPřed 3 měsíci
✅ስልክ: 251912408756|| ምስጢር አወጣ| የግድአምስጢሩን ደርሶብኛል| በኦርቶዶክስ ኮሌጅ ነው ኢየሱስ ያገኘኝ| @abrahamm7308 #gospel #bible #orthodox #ebs #ethiopia #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #jesuslovesyou #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ዲያቆን #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ
🛑ታዋቂው ዘማሪ ጾታውን ቀየረ | ወጣቶች ተጠንቀቁ! @abrahamm7308 #jottaa #ella #jesuslovesyou
zhlédnutí 15KPřed 3 měsíci
Subscribe || ዘማሪው ጾታውን መቀየሩን አሳወቀ || ወጣቶች ተጠንቀቁ!
የልጃችንን የመጀመሪያ ልደት በዓል በአዕምሮ ህሙማን ማዕከል | ድንቅ ቆይታንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ያዕ1
zhlédnutí 458Před 4 měsíci
ይኼንን ቻናል Subscribe ያድርጉ ፥ ቪዲዮውንም ለወዳጆቻችሁ አጋሩ። @abrahamm7308 #seifuonebs #charity #ebs #gospel #bible #song
ለ20 ዓመታት የተጨቆነች ቤተክርስቲያን ፥ ትማጸናለች፤ | ሰሞኑን ተመልሼ እሄዳለሁ፥ አገልግሎቱን እብደግፍ❤️/ #bible #ebs #gospel
zhlédnutí 303Před 5 měsíci
ለ20 ዓመታት የተጨቆነች ቤተክርስቲያን ፥ ትማጸናለች፤ | ሰሞኑን ተመልሼ እሄዳለሁ፥ አገልግሎቱን እብደግፍ❤️/ #bible #ebs #gospel
ታዋቂው ሯጭ በድንገት ሞተ|| ንቁ!!! | ዋስትና ያለው ህይወት| ስፖርተኛው ምን አጋጠመው ?#sport #ebs #ronniecoleman #kelvinkiptum
zhlédnutí 274Před 5 měsíci
ታዋቂው ሯጭ በድንገት ሞተ|| ንቁ!!! | ዋስትና ያለው ህይወት| ስፖርተኛው ምን አጋጠመው ?#sport #ebs #ronniecoleman #kelvinkiptum
🛑"አይመቸኝም"😭||"ድንግል እንደምትጸንስ ያበሰረው መልዓክ ሰለሞን ነው"|አስተማሪ#gospel @ebstvWorldwide @abrahamm7308
zhlédnutí 1,3KPřed 6 měsíci
🛑"አይመቸኝም"😭||"ድንግል እንደምትጸንስ ያበሰረው መልዓክ ሰለሞን ነው"|አስተማሪ#gospel @ebstvWorldwide @abrahamm7308
ዘማሪ ኤፍሬም ምን ነካው? ||ያሳዝናል! “ከዚህ በኋላ የማንንም ቸርች በመዝሙር አላሞቅም የራሴን ቸርች እከፍታለሁ”#ephrem_alemu
zhlédnutí 891Před 7 měsíci
ዘማሪ ኤፍሬም ምን ነካው? ||ያሳዝናል! “ከዚህ በኋላ የማንንም ቸርች በመዝሙር አላሞቅም የራሴን ቸርች እከፍታለሁ”#ephrem_alemu
ልካችንን እንወቅ!!! ||ለክብሩ የመኖር ህይወት
zhlédnutí 309Před 7 měsíci
ልካችንን እንወቅ!!! ||ለክብሩ የመኖር ህይወት
ጉድ ነው፥ በግብረሰዶማዊያን ልምምድ የተጠመደውን ባሌን (የልጆቼን አባት)...| "ስሞት ወደ ሲኦል ነው የምሄደው"|ከግብረ ሰዶማዊነት ኢየሱስ ነጻ አወጣኝ፤
zhlédnutí 711Před 11 měsíci
ጉድ ነው፥ በግብረሰዶማዊያን ልምምድ የተጠመደውን ባሌን (የልጆቼን አባት)...| "ስሞት ወደ ሲኦል ነው የምሄደው"|ከግብረ ሰዶማዊነት ኢየሱስ ነጻ አወጣኝ፤
ሁለት አይኖቹን ላጣው ሚሶናዊ እንድረስ|| "ሁለቱን አይኖቼን ባጣም ወንጌል አይቆምም" @abrahamm7308#gospel #song #ethiopia
zhlédnutí 2,3KPřed rokem
ሁለት አይኖቹን ላጣው ሚሶናዊ እንድረስ|| "ሁለቱን አይኖቼን ባጣም ወንጌል አይቆምም" @abrahamm7308#gospel #song #ethiopia
ለመጨረሻ ጊዜ አጭር መልዕክት| አንዴ አድምጡኝ||እንደ ቃሉ እንኑር@abrahamm7308
zhlédnutí 966Před rokem
ለመጨረሻ ጊዜ አጭር መልዕክት| አንዴ አድምጡኝ||እንደ ቃሉ እንኑር@abrahamm7308
🛑እውነታው ተጋለጠ| ጉድ ነው መቼስ..ለ2015 ትንቢትን መርምሩ|| 2014 እና የነቢያቱ የውሸት ትንቢት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን| @abrahamm7308
zhlédnutí 5KPřed rokem
🛑እውነታው ተጋለጠ| ጉድ ነው መቼስ..ለ2015 ትንቢትን መርምሩ|| 2014 እና የነቢያቱ የውሸት ትንቢት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘን| @abrahamm7308
🛑ሰው መንፈስ ነውን ? "አገልጋይ የሆንኩት መንፈስ መሆኔን ሳውቅ ነው"ታምራት ታረቀኝ @abrahamm7308 #christianity #bible #ethiopian
zhlédnutí 4,6KPřed rokem
🛑ሰው መንፈስ ነውን ? "አገልጋይ የሆንኩት መንፈስ መሆኔን ሳውቅ ነው"ታምራት ታረቀኝ @abrahamm7308 #christianity #bible #ethiopian
🛑ኢየሱስ አምላክ አይደለም ወይ? ለኡስታዝ አቡሀይደር የተሰጣቸው መልስ Part 1@abrahamm7308 #christianity #bible
zhlédnutí 16KPřed rokem
🛑ኢየሱስ አምላክ አይደለም ወይ? ለኡስታዝ አቡሀይደር የተሰጣቸው መልስ Part 1@abrahamm7308 #christianity #bible
🛑ስንቱ በጌታ ታለፈ...እግዚአብሔር ታማኝ ነው።||አስተማሪ የህይወት ምስክሪነት ||5ደቂቃ ብቻ@abrahamm7308 #christianity #bible #song
zhlédnutí 2,3KPřed rokem
🛑ስንቱ በጌታ ታለፈ...እግዚአብሔር ታማኝ ነው።||አስተማሪ የህይወት ምስክሪነት ||5ደቂቃ ብቻ@abrahamm7308 #christianity #bible #song
"እኔም ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ" ከአረብ ሀገር ወደ አውሮፓ በብዙ ስቃይ...@abrahamm7308 #የእኔ_አሻራ#Ethiopian#song
zhlédnutí 699Před rokem
"እኔም ጎዳና ተዳዳሪ ነበርኩ" ከአረብ ሀገር ወደ አውሮፓ በብዙ ስቃይ...@abrahamm7308 #የእኔ_አሻራ#Ethiopian#song
🛑እግሬ ሲቆረጥ ጌታ ገባኝ| ለሱስ ብዬ ብዙ ነገሬን ነው ያጣሁት| ቺቺኒያ ሺሻ ቤት እሰራ ነበር|@abrahamm7308 @davemak2633 #Christianity
zhlédnutí 3,4KPřed 2 lety
🛑እግሬ ሲቆረጥ ጌታ ገባኝ| ለሱስ ብዬ ብዙ ነገሬን ነው ያጣሁት| ቺቺኒያ ሺሻ ቤት እሰራ ነበር|@abrahamm7308 @davemak2633 #Christianity
🛑ኦርቶዶክሳውያን ኢየሱስ ሲሰብክ ለምንድነው የምትበሳጩት? አደባባይ ላይ ክርክር|ባህታዊው ምን ሆነ?የክርስቶስን ወንጌል#Christianity@abrahamm7308
zhlédnutí 15KPřed 2 lety
🛑ኦርቶዶክሳውያን ኢየሱስ ሲሰብክ ለምንድነው የምትበሳጩት? አደባባይ ላይ ክርክር|ባህታዊው ምን ሆነ?የክርስቶስን ወንጌል#Christianity@abrahamm7308
🛑ንጉሡ ፈቅዶልን ነው የምናገለግለው||ፓ/ር ፍጼ ||@abrahamm7308 #christianity #ethiopian #song
zhlédnutí 2,4KPřed 2 lety
🛑ንጉሡ ፈቅዶልን ነው የምናገለግለው||ፓ/ር ፍጼ ||@abrahamm7308 #christianity #ethiopian #song
🛑የአጭበርባሪዎች ቴክኒክ| በጎነታችሁን በክፉ ሰዎች ምክንያት እንዳታቆሙ |እውነተኛ ገጠመኝ@abrahamm7308 #christianity #ethiopian
zhlédnutí 2KPřed 2 lety
🛑የአጭበርባሪዎች ቴክኒክ| በጎነታችሁን በክፉ ሰዎች ምክንያት እንዳታቆሙ |እውነተኛ ገጠመኝ@abrahamm7308 #christianity #ethiopian
🛑እናት ሀገሩን ያኮራ ጀግና|| MIT በቀጥታ PHD 5ሺ USD እየከፈሉለት | በእምነቱና በትምህርቱ የማይደራደር | @abrahamm7308 #Ethiopian
zhlédnutí 4,7KPřed 2 lety
🛑እናት ሀገሩን ያኮራ ጀግና|| MIT በቀጥታ PHD 5ሺ USD እየከፈሉለት | በእምነቱና በትምህርቱ የማይደራደር | @abrahamm7308 #Ethiopian
🛑ጀግኒት ስሟትማ! በSeifu on EBS የክርስቶስን አዳኝነት የመሰከረች ድንቅ ሴት || እግዚአብሔር ትውልድ አለው።🙏
zhlédnutí 3,4KPřed 2 lety
🛑ጀግኒት ስሟትማ! በSeifu on EBS የክርስቶስን አዳኝነት የመሰከረች ድንቅ ሴት || እግዚአብሔር ትውልድ አለው።🙏
🛑"የነቢያቶቹ" ስብስብ እና አላማው||ዋናውን ተራ ያደረገ ህብረት እና ቅይጥነት || ከእንደዚህ አይነቱ ተጠበቁ❗️@abrahamm7308
zhlédnutí 4,7KPřed 2 lety
🛑"የነቢያቶቹ" ስብስብ እና አላማው||ዋናውን ተራ ያደረገ ህብረት እና ቅይጥነት || ከእንደዚህ አይነቱ ተጠበቁ❗️@abrahamm7308

Komentáře

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Před 14 hodinami

    አንተ ነህ የእምነትና የሀይማኖት ልዩነትና አንድነት የገባህ ለብዙዎች ነፍስ መዳን ምስክር ልትሆን የተጠራህ ቃሉን እየኖርክ ያለህ ክርስያን ነህ ፈጣሪ ሀሳቡን ይጨርስብህ 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️

  • @AdanechChaka-h6z
    @AdanechChaka-h6z Před 14 hodinami

    Wendem. Abdo Ewnetun. Satdebek hulunem Endetenagr yerdah Geta yibrk Antem Tbark Lberktm hun

  • @jaberhassen1686
    @jaberhassen1686 Před 15 hodinami

    Brother don not tray to distort the meaning of ISLAM Islam was started since Adam A.S.W. brother try to understand Islam correctly. Islam means the way of life Islam means SUBMITTING YOUR WILL TO ONE POWER/ALLAH. I advise you don't try to create confusion as i observed you, your IQ is low and change your mind set and all your explaining was with out knowledge and proof rather it indicates hostility. Likewise, ALLAH IS ABSOLUTE NOTHING IS LIKE HIM, HE HAS NO SON, NO BROTHER, NO SISTER NO WIFE AND ETC. If you are brave and has good knowledge but I don't think so and I am sure, please contact ABU HAYDER/ USTAZ SADIQ OR OUR SCHOLARS. Don't run alone, make a dialogue with people of knowledge. ISLAM IS THE ONLY RELIGION THAT ACCEPTED BY ONE ULTIMATE POWER / ALLAH! Please do not talk a lot try to listen a lot you may refer Shekh AHMED DEEDAT, DR. ZAKIR, ISLAMIC MEDIAS and then you will understand that your emotion only is leading you not the truth. May ALLAH GUIDE YOU!!!AMEEN.

  • @tesfayeanjulo27
    @tesfayeanjulo27 Před 15 hodinami

    ጌታ ኢየሱስ ያገኘህ ወንድማችን ለብዙዎች የሕይወት መንገድ ለማሣት ነውና በርታ በርታ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!!!

  • @jemalbusersurur
    @jemalbusersurur Před 15 hodinami

    koshasha leba wushetam hula kedada

  • @joshstudio1170
    @joshstudio1170 Před 15 hodinami

    “ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው የሚለውን ከቶ በመጽሐፍ አላነበባችሁምን?” - ማቴዎስ 21፥42

  • @tofiknasir1138
    @tofiknasir1138 Před 15 hodinami

    ሰው ልያድን እርሱንም እንኳን አላዳነም ውሸታሞቹ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před 16 hodinami

    ላይክ አናድርግ

  • @totalhappiness7682
    @totalhappiness7682 Před 17 hodinami

    Tebareku bertu

  • @abrahamabate2723
    @abrahamabate2723 Před 17 hodinami

    ሆሆሆሆሆሆ!!!ልቤን ደስ አለው ።ኢየሱስ ክርስቶስ በአንደበትህ ስለ ተሰበከ በጣም ደስ ብሎኛል።ጌታ አምላክ እስከ መጨረሻው በፀጋው ያቆምህ።ቤተሰብህና ጤናህ አገልግሎትህ የተባረከ ይሁን ። Dhuguma dhuga baatii keessanitti garaankoo baayyee boqote,Gooftaan ifasaa isinirratti baasee namoota dukkana keessa jiran gara ofiitti deebisaa jira ,kun waanta ani arguu fi dhagahuu baayyee barbaaduu dha! .Gooftaan bara keessan haa eebbisu! Hanga dhumaatti jabaadhaa,Gonfoo keessan dhumarratti gooftaa harkaa fudhattu! Ayyannisaa hanga dhumaatti jabeessee isin haa dhaabu!! galatoomaa,nuuf jiraadhaa!!

  • @KumilachewLegese
    @KumilachewLegese Před 18 hodinami

    ጌታ ማምለጫ መንገድህ ነው🎉❤❤❤❤🎉ደስ ብሎኛል።

  • @Gurdubaji460
    @Gurdubaji460 Před 18 hodinami

    እየሱስ የመርየም ልጅ ነው ። ከአሏህ ዘንድ ገብርኤል በኩል በተላከው መንፈስ ነው የተፈጠረው። ልክ የአዳም ህይወትም ከሱ ዘንድ እንደ ሆነ ማለት ነው ። የኔም ያንተም ያንቺም ሩህ (መንፈስ) ከአሏህ ከኣንዱ ከማይወልደው ካልተወለደው ጌታ ነው።

  • @fatumaali8871
    @fatumaali8871 Před 18 hodinami

    ደግሞ ምን አይነቱ ሸይጣ መጣ ጉሮሮህ ይዘጋ

  • @Gurdubaji460
    @Gurdubaji460 Před 18 hodinami

    ገንዘብ የማይሰራው ነገር የለም በተለይ እንደ አብዶ በደህት የማቀቀ ሰው ከዚህ የበለጠም ይቀጥፉል። የፈለገ ቢሆን አትዋሽ ንፅፅር ላይ ቀርበህ እውቀትህና ውሸትህ ግልጽ እስኪወጣ ድረስ በእስልምና ላይ የምትሰጠው ምስክር ቅጥፈት ነው ።

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 18 hodinami

    አንዳንድ ጥያቂዎችህ ግን ምንም አብረው አይሄዱም ስለ ስደት እየተናገረ ሌቦች ናቸው የሚያሳድዱሁ? ይባላል?

  • @temesgenatanaw3433
    @temesgenatanaw3433 Před 18 hodinami

    ስለ ልብስ ለምን ትጠይቀዋለህ ? የልብ መለወጥ ነው ጥልቁ ነገር እንጅ የፈለገውን ለብሶ ይምጣ።

  • @ebil2k8
    @ebil2k8 Před 19 hodinami

    “Imagine the people who believe such things and are not ashamed to ignore all the patient findings of thinking minds through all the centuries since the Bible was written. And it is these ignorant people, the most uneducated, the most unimaginative, the most unthinking among us, who would make themselves the guides and leaders of us all and force their feeble and childish beliefs on us; who would invade our schools, libraries, and homes. I resent it bitterly.”

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u Před 19 hodinami

    ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው! ሃሌሉያ

  • @kiryhussenyaa
    @kiryhussenyaa Před 19 hodinami

    ውሸት!!😂😂😂

  • @createchanneladisabeba956
    @createchanneladisabeba956 Před 20 hodinami

    ልብሱን መልበሰ አትቴው ከሳ እንደመጣ ምሰክር ነውና

  • @ebil2k8
    @ebil2k8 Před 20 hodinami

    It is doubly unfortunate to be ignorant or stupid … and confident.”

  • @jamalahmed6124
    @jamalahmed6124 Před 20 hodinami

    ትንሽ እውቀት እንደዝ ያደርጋል እየሱስ ፈጣሪ ነው ካልክ ፈጣሪ የሰው ሀረግ አለው እያልክ ነው ለምን ብትል እየሱስ ወይም እሳ እናት አለው ወንድም አለው አክስት አለው ይበላል ይጠጣል ዬፀዳዳል ማለት ነው እውነት እውሸት ንገረኛው ?

  • @Ermiyasasirat-pe7rx
    @Ermiyasasirat-pe7rx Před 20 hodinami

    😮😮የአመቱ ምርጥ ንግግር

  • @lemlemteklay333
    @lemlemteklay333 Před 20 hodinami

    Amen ❤❤

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 Před 22 hodinami

    ትርጉማቸው ሳናቃቸው የምንላቸው የሰላት አፍ ወድሜ ተረጎምክልኝ😂😂 በዛም በዚም ትክክል ነውየጠራኝ በብርሃን ወደ ሒወት የመራን ይባረክ ሁላችንም ከሙስሊም የመጣን ብዙ መምናገረው ድቅ አጠራር ምስክርነት አለ🙏🙏🙏

  • @rebekata7425
    @rebekata7425 Před 22 hodinami

    እኳን ደና መጣች ሙስሊም ወገኖችኢየሱስ የዘላለም ሒወት ነው ከፍርሀት ከሲኦል ፍርሀትና ቅዠት ያድናል ያሳርፋል እኛ ህያው ምስክሮች ነንየሲኦል ሞትና መውጊያ በእጁ ነውእኔ ግን ከሲኦል እክን ባያድኝ እዲው ነፍሴ ስለአሳረፈኝ ብቻ እከተለዋለሁ❤❤👍

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 23 hodinami

    🙏🙏🙏

  • @yeshimebetkassa5181
    @yeshimebetkassa5181 Před 23 hodinami

    እግዚአብሔር አንደበትህን ቀብቶታል ንግግርህ የሰውን ቀልብ ይገዛል ጸጋ አለበት ዋው ለብዙዎች መዳን ምክንያት ትሆናለህ ገና በጣም እድለኛ ነህ።

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 Před 23 hodinami

    እግዚአብሔር በፀጋው አሁንም ያጽናህ !

  • @Mikiyasergoye
    @Mikiyasergoye Před 23 hodinami

    ኧረ በጣም እየደነቀኝ ነው ከየት ፕላኔት ነው የመጣው?

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 Před dnem

    Protect this man by any cost! He has Truth. Not flattering words! እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @sultanmuhe5959
    @sultanmuhe5959 Před dnem

    ስምን መለአክ ያወጣዋል አሉ

  • @abdulbasittuba
    @abdulbasittuba Před dnem

    Izi page sir comment ye tsafachu kiristian waganoche.yezi saw nigigir iwunat mahonun qur'anin satawuku indet amanachu? Yene tiyake nw malisulign ba comment.imnatachihu baiwunata ly yetamasarate nw wys aydelam?

  • @abdulbasittuba
    @abdulbasittuba Před dnem

    Islam ye lelan saw imnet aynakam. Tadiya ante yetignawu qur'an nw yeqarahow wushet ba adababay.

  • @bobbylashly6152
    @bobbylashly6152 Před dnem

    የአላ ፈጣሪ ጌታ እዬሱስ ብቻ ያድናል 🙏🏽✝️🙏🏽🇮🇱

  • @abdulbasittuba
    @abdulbasittuba Před dnem

    Wadaje ante uwnet qur'an ka qaraho la-ikraha fidini yemilawu aya indet tasaneh tadiya? Rasihin iye shawadk naw.matshaf qudusin inkuwan atakowm.matsahaf qudus eyesus ye Allah maliktegna mahonun yinagaral.badamb ambibaw eshi😂😂😂😂😂😂

  • @muradabduselam5916

    😂😂አይ ጋሼ መች መች ይቀደዱታል እንዴ

  • @nan4730
    @nan4730 Před dnem

    ይህ የእስላም ተልኮ ሣይ ሆን የራስህ ዐላማ ነው እስላም መልክቱን አድርሱ የፈለገ ይአምን የፈለገ ይተው ይላል እርግጠኛ ኔኝ የተሻለ ጥቅም ከሰጡህ ነጌ ሌላ እምነት ትይዛሌህ

  • @lethalfunn
    @lethalfunn Před dnem

    ለምን ግን አለባበሱ ? A Religion that Stood on Deceiving People...Prostantinism Not Orthodox.....Yihe Sewye wede Orthodox Hono Bihon Noro Netela argo Yikrbal . Protestant 😂 Be Masmesel 1gna

  • @sgffhtttyi9982
    @sgffhtttyi9982 Před dnem

    Wooowowowowowowowowowowowow እየሱስ ያዲናል ይታደግምሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulla5373
    @mulla5373 Před dnem

    አሜን ኢየሱስ ያድናል

  • @amlisium6189
    @amlisium6189 Před dnem

    Woww... Kbr le Geta Jesus Christ bicha Yhunn... Betam nw mnwdh..❤

  • @seli3266
    @seli3266 Před dnem

    😂 lebsun be mamsasel becha Muslim mehon aychalem erasun meyajajel pastor new kews lanetulah aleik

  • @aynbir2260
    @aynbir2260 Před dnem

    Amezing

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před dnem

    Ere bageta sim yihe sewu poul malk kayiro lakelin geta ere geta akim ye satachiwu agizut kezi baley ye wandimochachin nabs yadin geta eyesus bizu sera eyasera nw

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 Před dnem

    ስለ ስላሴ ደግሞ ኦርቶዶክስን ጠጋ ብለው ይጠይቁ።እውነተኛው ኢየሱስን ያገኛሉ ።ሼህ/ፓስተር አብዱ። ምስክርነቶን ግን በጣም ነው የወደድኩት

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před dnem

    Aleluya kiber yihun le asarefen geta ke zalalem mot sigat

  • @yegezu534erifo
    @yegezu534erifo Před dnem

    በጣም የምስገርም ነው የጌታ ስራ

  • @user-vk2pg2xq5e
    @user-vk2pg2xq5e Před dnem

    ሀይል ተካፍለሃል እየሱስ ያድናል ታድለሀል

  • @BeyanahmedHussen-e5z

    ቅጠረኛ መሆን በግልጽ ይታወቃል ለሚከፈልክ ገንዘብ ብለህ ቁርአንን ሸርፈህ አታንብብ