በዩኒቨርስቲ ትውልድ የሚበላሹበት ራምፓና ኦሾ እግዚአብሔር የለም አልኩ "ብረት ብረትን ይስለዋል፥ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።"ምሳሌ17:

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2023
  • #memehirgirma#subescribe_now #share #like የዘመኑ መንፈስ- ምሳሌ
    20: ሲኦልና ጥፋት እንዳይጠግቡ፥እንዲሁ የሰው ዓይን አይጠግብም።
  • Auta a dopravní prostředky

Komentáře • 619

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 10 měsíci +130

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በመድንኃኒያለም እገዛ በጸጋ የተሞላ ግልጋሎቶዎ ሁሉ ያብዛሎት ዳግም ሞገስያድርጉሎት።አሜን!!!

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 10 měsíci +4

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @ersteasmare2359
      @ersteasmare2359 Před 9 měsíci +3

      አባ የትነው የሚገኙት እባካችሁ ንገሩኝ????

    • @user-ey9te8mm3oExe
      @user-ey9te8mm3oExe Před 9 měsíci +1

      ወንድም ወይም እህት በእርግጥ የት እንዳሉ አላውቅም።ነገር ግን ለፈውስ አገልግሎት ሥራቸው እዚህ ናቸው ለማለት ይከብዳል።በተለያየ ስፍራ ስለሚጓዙ።በሌላ በኩል የዘውትር ቃላቸውን ካልተሳሳትኩ ላካፍል( ጹሙ፣ጸልዮ፣ስገዱ) ቢደረግ፣በቤተ ክርስቲያን የተባረኩትን የቅዱስቅዱሳን ( የቅዱስ ገብርኤል፣ቅዱስ ሚካኤል፣የእምዬ ጭንቅ አማላጅዋን ድንግ ማሪያምን፣እበዋናነት የስላሴዎችን፣የቅዱሳንን ሃውሪያት የገድላትን ምስል ያለበት የጸሉት ቤት እንደ አቅም የተዘጋጀ ቦታ ተመቻችቶ የእርኩስ መናፍስት በቅዱሳን እየጠሩ በመቁጠሪያ ባለው አጋጣሚ ሁሉ መቀጥቀጥ አስተምረዋልና በሱ ይግፎበት ለውጥ እንደሚያዮ ተስፋ አለኝ ።እስከዚያው ፈጣሪ ይርዳዎ።አሜን!!!

    • @ersteasmare2359
      @ersteasmare2359 Před 8 měsíci

      ስለመለስህልኝ በጣም አመሠግናለሁ 🙏🙏🙏 ግን ወንድሜ /እህቴ እኔም ቤተሠቦቼም በጣም ችግር ላይ ነን መዳን እንፈልጋለን እናም በቅርብ እሳቸው የሚያውቅ ሠው ካውቅህ /ካወቅሽ ብትጠይቁልኝ እባክህ /እባክሽ????

    • @AsterAlemayo-tn6kc
      @AsterAlemayo-tn6kc Před 7 měsíci

      1:40 1:53yet
      new
      yemggnt

  • @rozirozi8091
    @rozirozi8091 Před 10 měsíci +93

    አባታችን ከእግዛብሄር የተሰጡን እንቁ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ስላዳነን እግዛብሄር ይመስገን ኑሩልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 10 měsíci +108

    እየለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Před 10 měsíci +26

    ብጣዕሚ ይገርም መዓረ ክንደይ ኢና ብመናፍስቲ ተሳቂና😢 ኣባታችን ቅዱስ ሚካኤል ይሓልወሌና

    • @setew2644
      @setew2644 Před 8 měsíci

      ይገርም ዩ

    • @mfgfg9135
      @mfgfg9135 Před 7 měsíci +1

      ኣበይ ቦታ ይርከቡ ሓፍተይ ዝሓመመት ክወሰዳ ደልየ😢

    • @user-nk3qv5xl2o
      @user-nk3qv5xl2o Před 4 měsíci

      ኣይከማይን😭

  • @hanatube9819
    @hanatube9819 Před 10 měsíci +38

    አባ እስከ ዘላለም ያኑርልን እርሶን❤

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před 10 měsíci +55

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Před 10 měsíci +43

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ እንኳን አደረሶዎት ከነ መላው ቤተሰብዎ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከተዎት ይብዛልን እንዎዶታለን በፀሎቶዎት ያስቡኝ ወለተ ወልድ ብላችሁ

    • @ersteasmare2359
      @ersteasmare2359 Před 9 měsíci

      አባ የትነው የሚገኙት እባካችሁ ንገሩኝ???

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 10 měsíci +18

    አባዬ, አባታችን የኛ ዉድ አባት, በጣም ነው እምንወዶት የኔ ትሁት,, የኔ ደግ እግዚአብሔር ይጠብቅዎት 🙏🏿❤🙏🏿

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 10 měsíci +53

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 10 měsíci +3

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

    • @amanigezu3079
      @amanigezu3079 Před 10 měsíci +2

      ወንድሜ ከ ድሬዳዋ ነው ባክህ አድራሻቸውን ንገረኝ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před 10 měsíci

      @@amanigezu3079 አዲስ አበባ ቅዱስ ኢስቲፋኖስ ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ እሚገኙበት

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 10 měsíci

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @AsterAlemayo-tn6kc
      @AsterAlemayo-tn6kc Před 7 měsíci

      Wedmy
      Ebekh
      Aderss
      Leklelg

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 Před 10 měsíci +15

    አባቴ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥዎት ሀገራችንን እደዝህ በዝሙት መንፈስ እያመሰ ያለ የርኩስ መንፈስ ነው አቤቱ የሆነብንን አስብ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @merrymeery2731
    @merrymeery2731 Před 10 měsíci +14

    አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልን
    በፀሎቶት,አስቡኝ,
    አሜንአሜን,አሜን

  • @user-lk4qi8kb4o
    @user-lk4qi8kb4o Před 10 měsíci +21

    እግዚብሔህር ይመስገን ኣባታችን እንካን በስላም መጡ ንእግዚአብሔር ረጅም እድመ ይስጢልን 😢😢😢

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Před 10 měsíci +18

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ይፍቱን በርከተዎ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazweldeslase2903
    @almazweldeslase2903 Před 8 měsíci +33

    እባካችሁ ለምንድን ነው ግን አባታችን😢 ያሉበትን ቦታ የማትነግሩን እባካችሁ መልካም ነገር ማድረግ ወገንን ማዳን ነው ቦታውን ግለፁልን

  • @taralema6070
    @taralema6070 Před 10 měsíci +15

    አባታችን በረከትዎ ይደደርብን🙏🙏🙏❤❤❤✝️✝️⛪️⛪️☝️☝️🤲🤲🤲

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m Před 10 měsíci +18

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከቱሁ ይደርብን ❤❤

  • @user-kh7mt6ce6d
    @user-kh7mt6ce6d Před 10 měsíci +15

    የእሰራኤል #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ ጌታችንን #ኢየሱሰ #ክርሰቶሰ እመቤታችንን #ድንግል #ማርያም ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ዑራኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ሰማዕቱት ቅዱሰ #ጊርዮጊሰ አባታችን ያኑርልን።

  • @TigstHailu-bg4uq
    @TigstHailu-bg4uq Před 4 dny

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @selam8232
    @selam8232 Před 10 měsíci +13

    ኣባታችን እድሜ ይስጥልን በረከቱ ይድረሰን🇪🇷🇪

  • @hennytingdahairhacker
    @hennytingdahairhacker Před 10 měsíci +7

    በዚህ በረከሰ ዘመን የተሠጡን የአምላክ ስጦታችን 🙏

  • @emuye5012
    @emuye5012 Před 10 měsíci +12

    እርስዎን የሰጠን ይመሰገን እግዚአብሔር ተመስገን ልኡል 6:01

    • @almazzewde4544
      @almazzewde4544 Před 8 měsíci

      እግዚያብሔር ይመስገን የሚገርመው እኔም እንደዚህ አይነት መንፈስ የሚያዋራኝ ስል ሰው ግራ ይገባው ነበር። በኔ ላይ ስልጣን እንደሌለው እየነገርኩት አምላኬ አዳነኝ። የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን። የአሸናፊዎች አሸናፊ የጌቶች ጌታ የቀረውን ደግሞ ነቅሎ ያውጣልኝ። አባታችን እድሜ ጤና ፀጋውን ይስጥልን። እንዴት አድርጌ ላግኛቸው የት ይገኛሉ እባካችሁን የሚገኙበትን አድራሻ አሳውቁን።

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg Před 10 měsíci +14

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ድረስልን

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q Před 10 měsíci +3

    Abatachin Tsegawun Yabzalot 🙏
    Fetari yetebikot Erejim edmee 🥰🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ነው እየሁነ ያለው በዚህ ዘመን ለወጣቶች መጥፋት ምንም የሚጨነቅ የለም ።ልዑል እግዚአብሔር ጠፍተን እንዳንጠፋ የጥቂት ስዎች ነፍስ እንድትድን አባታችንን ሰጠን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጣቸው ።

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 10 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 Před 10 měsíci +5

    አባቴ ኡንካን ድህና መጡልኝ እድሜና ፅጋ ይስጥልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Před měsícem +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝ🙏🙏🙏🙏

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 10 měsíci +5

    #እግዚአብሔር ይመስገን
    አባ እድሜናጤና ጸጋውን ያብዛሎት
    ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን...

  • @user-hj9kg6it6e
    @user-hj9kg6it6e Před 10 měsíci +6

    ሃቤቱ ጌታሆይ ማርን አባታችን እግዚአብሔር ፅግሆትን ያቢዝልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲😢😢❤

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 10 měsíci +6

    አባቴ ይባርኩን ይፍቱን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ትሁት አባታችን መልካም አገልጋይ መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቆራጥ ትሁት የኛ የተዋህዶ እንቁ ፍሬአቸው ያማረ የበዛ ትጉህ የእግዚአብሔር ወደድንም ጠላንም እይተሰደቡ እይተንገላቱ ታታሪ የበረከት አባት የቤተክርስትያን አገልጋይ አገልጋይ የስንቱን ቤት በሰላም በፍቅር በጤና በእግዚአብሔር ልኮት የሞሉ የፀሎት ቤት መሰረት መንገድ አሳይ አስተማሪ መሪያችን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር በሰላም በጤና በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን ያኑርልን አሜን

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 10 měsíci +5

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @RozinaBelay
    @RozinaBelay Před měsícem

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ♥️😭

  • @AfomiyaTamrat
    @AfomiyaTamrat Před 5 měsíci +4

    ለእናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር

  • @abrahamgmariam1273
    @abrahamgmariam1273 Před 10 měsíci +3

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት የአገልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před 10 měsíci +7

    አባታችን በረከቶ ለኛም ይደርብን😢❤❤❤

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e Před 10 měsíci +5

    በጣም ይገርማል አባታችን በፁሎት ያስቡን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 10 měsíci +3

    አቤቱ ጌታዬ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምል አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 10 měsíci +7

    ባታችን መላከ መንክራትን ፀጋ ሞገሱን ያብዛላችው አሜን አሜን አሜን

  • @BereketAmenu
    @BereketAmenu Před 6 měsíci +2

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ይጨምርልን

  • @TsegazabAbereha-el3uc
    @TsegazabAbereha-el3uc Před 7 měsíci +1

    ኣምላኬ ሆይ ማረን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Před 10 měsíci +7

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ፈጣሪ የማይልቅ እድሜና ጤና እብዝቶ ያድልልን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን እርኩስ መንፈስ በጣም እያስቸገረኝ ነው

  • @user-zo4gt1om5w
    @user-zo4gt1om5w Před 9 měsíci +2

    አባታችን እድሜ ይስጥልን እግዛብሔር ያኑሩልን በረከታቹሁ ይድረስን❤❤አሜን

  • @birtukangete
    @birtukangete Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Před 10 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያስማልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 10 měsíci +4

    .ልኡልእግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እኝህን አባት የሠጠን እሳቸዉ የአፈሯቸዉ ፍሬወችንም ለአባታችንም ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ የትዉልዱ ሐኪሞች የኛ መንፈሳዊ ሐኪሞች❤❤❤❤❤❤❤❤ እናከብራችዃለን እንወዳችዃለን::

  • @user-bm4mm7kf7s
    @user-bm4mm7kf7s Před 5 měsíci +2

    እግዛቢሄረ እድሜ ና ጤና ይስጦት ኣባታችን ለኛም በምህረቱ ይጎብኘን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Před 10 měsíci +3

    አባቴ እረጅም እድሜን መድህነአለም ያድልልን ❤

  • @kiflegebrezgabher2090
    @kiflegebrezgabher2090 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣባታችን ጸጋና ዕድመ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጣቹ ዳግም እየተወለድን ነን ይገርማል

  • @Ortho_1_Christ
    @Ortho_1_Christ Před 10 měsíci +6

    Praise the Lord Almighty for having a father like you. May the Lord Jesus bless you abundantly. May Our Lady - Mother of God - Virgin Mary be with you in her prayers and intercession. AMEN!!

  • @MekdesMekdes-bf3ph
    @MekdesMekdes-bf3ph Před 10 měsíci +3

    አባታችን እግዚአብሔር ራጅም እድሜና ጤና የስልጣን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @tttgggg8015
    @tttgggg8015 Před 10 měsíci +3

    አባቴ በርከትወትቱይደርብን 🙏🙏🙏

  • @negatuayele6960
    @negatuayele6960 Před 10 měsíci +2

    አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት የኔ አባት ፈጣሪ ረድቶኚ ባገኞት ደሥ ይለኛል

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 10 měsíci +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበል ትውልዱ አልቀናል ተይዘናል አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Před 10 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ይሰጥልን💐

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 9 měsíci +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p Před 10 měsíci +3

    እንኳንደህናመጡአባታችን ረጂምእድሜይሰጥልን

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 Před 6 měsíci +1

    አባቴ እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 Před 10 měsíci +2

    አባታችን አሁንም እግዚአብሔር በፀጋላይ ፀጋ ከረጅም እድሜጋ ይጨምርሎት🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 10 měsíci +2

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ እባክዎትን ከዘውት ጸሎቶዎ ያስቡኝ በትህትና እጠይቆታለው!!!አሜን!!!

  • @user-ts2dm5ju3i
    @user-ts2dm5ju3i Před 10 měsíci +2

    😢😢😢😢😢ኣቤቱ ጌታየሆይ ለኔም ፈውሰኝ አፍታህ በለኝ ሰለእናትህ ሰለወላዲት ህ ማርያም ማረነ

  • @user-ob8tg2bv3l
    @user-ob8tg2bv3l Před 10 měsíci +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብን እነሱን የፈወሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ❤❤❤❤

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 Před 10 měsíci +2

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 10 měsíci +1

    ኦሾ መጪርሻው እብት ነው አባ እድሜና ጥና ይሰጥውት የማንቃ ድዋላችን ኑርልንንንን

  • @jeriteshe547
    @jeriteshe547 Před 9 měsíci +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤናን ይስጥልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ቃለኽይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን
    አሜን❤❤❤

  • @user-tq2db4jb2n
    @user-tq2db4jb2n Před 6 měsíci

    Ammme ammme ammme ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před 10 měsíci +2

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚያአብሔር በደሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን❤❤❤❤

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 9 měsíci +2

    የሚገርም ነው አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-zr9gm4kv5l
    @user-zr9gm4kv5l Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @AzemeraGetenete
    @AzemeraGetenete Před 9 měsíci +3

    ስንቶቻችን ነን ግን የእግዚያብሄርን መኖር የረሳን😢😢😢😢😢

  • @gelawdiwoschanal3253
    @gelawdiwoschanal3253 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤናውን ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልን መምህር 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @hshsayay1260
    @hshsayay1260 Před 5 měsíci +1

    አባየ በፅለትወ ያስቡን አባታችን 😥😥👏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 10 měsíci +1

    አባታችን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 10 měsíci +3

    አባዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Před 10 měsíci +2

    አባታችን እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @meriiasiras
    @meriiasiras Před 7 měsíci +1

    አባታች ንበረከ ትዎይደደርብን❤❤❤❤❤

  • @Mariyaamariyaam-rm6wb
    @Mariyaamariyaam-rm6wb Před 10 měsíci +1

    Bereketachiw yideribin Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin ❤❤❤❤

  • @user-wh4zs8kw6u
    @user-wh4zs8kw6u Před 9 měsíci +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ሺ አመት ንገሱ

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před 10 měsíci +3

    ወይኔ መንፈሱ ተቆጣጠረን እኮ!!! እግዚአብሔር ይገስፀው እግዚአብሔር ለናንተ የደረሰ ላኛም ይድረስልን ኣባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏🙏

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያቆይልን አባታችንን

  • @MehderDemeke
    @MehderDemeke Před měsícem

    abatacen baslwet asebun❤❤❤

  • @ashagriegebeyehu8039
    @ashagriegebeyehu8039 Před 10 měsíci +1

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት።የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን፣ ያርዝምልን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před 8 měsíci +2

    አባታችን ከእግዛብሄር የተሰጡን እንቁ እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-on7to2ph4w
    @user-on7to2ph4w Před 21 dnem

    Amen 🤲🤲🤲🤲🙏🙏😢😢😢

  • @user-wg1te8rd2v
    @user-wg1te8rd2v Před 4 měsíci

    አባባታችእደሜናጤናይሰጠልኝ

  • @martaashebir6019
    @martaashebir6019 Před 10 měsíci

    መምህርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ስላሴ አባቴ ይስጡልኝ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያዋርደ ለ አባታችን እድሜ ጤ ና ይስጥልን

  • @user-hz5uz3pn7p
    @user-hz5uz3pn7p Před 10 měsíci +1

    አባታች እጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋወትን ያብዛልን ኑሩልን አባታችን❤❤❤

  • @ermiastam8220
    @ermiastam8220 Před 10 měsíci +2

    Let the love of our Almighty Lord Jesus Christ and the peace of our mother Saint Vergin Marry be with our dear father Melake Menkirate Memhere kesis Girma Wondimu 🙏🙏🙏

  • @KsaKsa-mf5js
    @KsaKsa-mf5js Před 10 měsíci +2

    እንኳን ብስላም መጡ አባታችን ፀጋውት የብዛሎውት

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 10 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @girmatsegaye1103
    @girmatsegaye1103 Před 9 měsíci +1

    እቤታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-oj7ho3pf7f
    @user-oj7ho3pf7f Před 4 měsíci

    Abatachin fexari yibarkachu idmechun yarzimilin nurulin

  • @Jone-dv1fh
    @Jone-dv1fh Před 7 měsíci

    አቤቱልኡልእግዚአብሄር ማረን

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 Před 9 měsíci

    አባታችን ሺ አመት የቆይልን በርከትዎ ይድርብኝ እኔም ለሀገሬ በቅቼ ብርስዎ እጅ እድባርክ ፈጣሪ ይርዳኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ እየሱስ

  • @MK-rw1yt
    @MK-rw1yt Před 10 měsíci

    አባታች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሐኒአለም ይስጦት

  • @bereketazeze6176
    @bereketazeze6176 Před 10 měsíci +2

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ለመዳን ያብቃን ለአባታችን እድሜ ከጤና ይስጣቸው።

  • @bandaralmulla8182
    @bandaralmulla8182 Před 8 měsíci +1

    Abatchin erjim edme ena tena yestot🙏🙏🙏🙏

  • @user-yn4xu9uv6q
    @user-yn4xu9uv6q Před 5 měsíci

    Thanks our beloved father! አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤