" በፍርድ ቀን ከዚህ ትውልድ ጋር ተነሥተው ይፈርዱበታል፤ በዮናስ ስብከት ንስሐ ገብተዋልና፥ እነሆም፥ ከዮናስ የሚበልጥ ከዚህ አለ።"ማቴ 41

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • "ወይስ ሰው አስቀድሞ ኃይለኛውን ሳያስር ወደ ኃይለኛው ቤት ገብቶ እቃውን ሊነጥቀው እንዴት ይችላል? ከዚያም ወዲያ ቤቱን ይበዘብዛል።"ማቴ 29 #share #like #subescribe_now ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነውና ላልሰሙት አሰሙ

Komentáře • 222

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Před 11 měsíci +87

    አባ ነፍስ ይማር በሉልኝ እናቴ ማሀደረ ማርያም በሞት ተለይታኛለች በስደት እናቴ እንደናፈቀችኝ🤲🤲🤲😭😭😭😭😭

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa Před 11 měsíci +1

      Egziabhier yaxnach ayzosh yematmot enat alechish yemaymot abatim alesh le enatachin m3ngste semay nmejalen yetim btnori bnnor sfetejoch nen yezi alem adelenim

    • @Mero.meron209
      @Mero.meron209 Před 11 měsíci

      @@user-orthodox.mkghaa አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

    • @mestawotzina6951
      @mestawotzina6951 Před 11 měsíci +10

      እግዚአብሔር ያጸናሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ነፍሳችዉ ከቅዱሳኑ ጋር ያስርፍልን ላንችም የሚያጸናናዉ መላክ ይላክልሽ 🤲🤲🤲🙏

    • @Mero.meron209
      @Mero.meron209 Před 11 měsíci

      @@mestawotzina6951 አሜን ፫🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 Před 11 měsíci +4

      እግዚአብሔር ያፅነሽ እህቴ እንች አይዞሽ በስደት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ. የማሀደረ ማረያም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑሪችው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 11 měsíci +10

    የኛን ነገር ሆድ ይፍጀው😢😢😢😢ንስሀ ገብቻለሁ ስንባል የምንለምን ሰወች ነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢አባየ ትምህርትወን መስማትጅ ግድ እርሰወን ማግኘት አይጠበቅብንም በእሰወ ትምህርት ነፍሴ ድናለች ሺ አመት ኑሩልን እሰወን ለመግለፅ ቃል የለኝም😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Před 11 měsíci

      እዉናት ነዉ በኝ ጊዜ እኖደዚ አይንተ አበት መገኝት መታደል ነዉ ቅዱሰ ሙሴ ኖት ለኔ ከፈጣሪ የስታረቆኝ ቪአመት ኑሮልኝ❤❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před 11 měsíci +7

    ለበረከት የምናወጣዉ ገንዘብ ያለንን ይባርከዋል እና እናዉጣ🙏🙏🙏

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 11 měsíci +3

    😢 እናቴ አዳል ሞቴ ወሰን ጋላ ጠቆርን አቢገር ጨገርን ስታመልከው የነበረው በእውነት የኔ ህይወት ለማወራትም በጣም ያስጠላን ብቻ ምን እላለሁ ተስፍአ አለኝ አንድ ቀን እግዚአብሔር በቸርነቱ እደሚምረኝ የመምህር ግርማ ወንድሙ ተማሪ ልጂ ሆኘ አቀላፈለሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ እግዚአብሔር ሀፅያቴን ይቅር ይምረኝ ዘንድ በእውነት እርፈት ብቻ ነፍሴ በሱ ጥላ ስራ ትርፍ ዘንድ ለሱ የምስጋና. መባ በንፁህ ልቦና አመስግነው ዘንድ ብቻ ነው የምፈልገው😢😢😢😢

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Před 11 měsíci +1

    እኔም መድሃኔን እመሰክር ዘንድ የቅዱሳን አምላክ እንዲረዳኝ ጸልዩልኝ። እኔንም አምላኬ ስላሴ ይፍታኝ

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 11 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 11 měsíci +2

    የኔ ውድ አባት እድሜውን ጸጋውን ሰላሙን ጨምሮ ይስጥልን በረከተዎት ይድሰኝ ኑርልን አባ አንተነ ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @bililign_man
    @bililign_man Před 11 měsíci +2

    አባቴ እድሜ ይስጦት የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሀይማኖትን ያስቀይራል አቤቱ የጠላትን ስራ አፈራርስልን🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 11 měsíci +3

    #የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቅዱስ ቃልህ አባት ሆይ እኔ ከአንተ ጋር አንድ እንድንሆንሁ እንርሱም በስምህ አንድ ይሁኑ_*
    *_ስለአንድነታችንና በህብረታችን ስንለምንህ አንድነታችን አጥተው አንዱ በአንዱ ሰልጥኖ የተጠፋፍትን ወገኖች ሁሉ ይቅር በላቸው😢😢😢💚💛❤

    • @sufisofia1005
      @sufisofia1005 Před 11 měsíci

      ቦታጠቁሙኝ ሰውተሙብኛል

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 Před 11 měsíci

    የቅዱስ ሚካኤል ልጅ የሆነ ወርቆ አይወርቅም ለዚህ እኔ ምስክር ነኝ ከአምላክ ጋር ያስታርቃል የኔ አባት ሃያሉ መልእክ ቅዱስ ሚካኤል

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Před 11 měsíci +1

    የኔ እንቁ ዉድ አባት እንኳን ደና መጡልን በረከቶት ይደርብኝ የማቱሳላን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ የኛንም የመዳን ቀን ያቅርብልን አባቴ ቸሩ መድሀኔአለም

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z Před 11 měsíci +2

    አባቴን ያሰለመው የዛር መንፈስ
    አብነ ተክለሀይማኖት ይርዱኝ ታአምሩን መስካሪ ያርጉኝ😢👏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለርሶ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰🥰

  • @mulu5487
    @mulu5487 Před 11 měsíci

    አቤቱ ፈጠሪየ ሆይ ከመናፍት አስራት ፈዉሰን አኛ ፍራሽ በስባሽ መሆናችን አስበህ ከመካከላችን አትራቅ😢😢😢😢 አባየ የተዋህዶ አንቁ አንወድወታለን ኑሩልን አኔንም ደካማዋ ወለተ ጊዮርጊስ ከስደት መልስ መስቀለዎት ለመሳለም ያብቃኝ❤🙏✝️💒💞

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 11 měsíci +5

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን ጸጋውን ያብዛልዎት የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @destadesta64
    @destadesta64 Před 11 měsíci +6

    አባታችን ኑሩልን የሁሉ አባት እድሜዉን ጤናዉን አርዞሞ ይስጥዎት

  • @user-zf9dv5yv9m
    @user-zf9dv5yv9m Před 10 měsíci

    አባ ግርማ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥዎት እኔም ጠንቃይ ብሎ ለሚያምን እንዳልሆኑ እኔም በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እመሰክራለሁ በፀሎትዎ አይርሱ ን አባ

  • @user-yi1ti5hh9m
    @user-yi1ti5hh9m Před 11 měsíci +3

    አባየ ሰደት ያለነው ፀሎት ይድረሰን😢😢

  • @lizashewa851
    @lizashewa851 Před 11 měsíci

    አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ጠላቶቾን ከእግሮት ሰር አሸቀንጥሮ ይጣልሎት አሚን፣አሚን፣አሚን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሚን አባታችን ተመሰገን አምላኬ ሆይ

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd
    @yadngelemaryamLeg-vo7xd Před 11 měsíci

    አቤቱ እግዝአሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😢😢😢😢 አባታችን በረክታችው ይደረበኝ አሜን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 11 měsíci +2

    አቤቱ ጌታዪ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት እኳን ለብረነ መስቀሉ አደረሳችሁ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 Před 11 měsíci

    አባ እኔስ ስወዶት በእውነት ከእኔም እድሜ ቀንሶ ይስጦት እሄ በረከት ለኔም ይድርሰኝ😢❤❤❤

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 Před 11 měsíci

    ❤❤❤አባ እውነት ይሄን ትውልድ ነፃ አውጡልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 11 měsíci

    ታምር ነው አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘኝ እኔንና ቤተሰቤንም አባ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ስጦታ

  • @aberash3108
    @aberash3108 Před 11 měsíci

    አባ አንድ እህቴም ወለተ ማርያም እንዲህ እየተሰቃየች ነዉ በፀሎት አስቧት አባቴ እኔም ግራ ገብቶኛል አማቼ በጥሩ ዉኔታ ይዘዋል አባ እኔ ቅዱስ ገብሬል ይዤ ነዉ ያለሁት ኣባ ወለተ ፃድቅ ነኝ በፀሎት አስቡኝ።😢😢😢

  • @ZinashGebretsadik
    @ZinashGebretsadik Před 11 měsíci

    የታደለች ነፍስ ተረፈች እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ

  • @user-ck4uk9km5i
    @user-ck4uk9km5i Před 11 měsíci

    አባቴ እባኩን ስዓዲ በእስርቤት የምሳቃዩ እህቴ ዎንድማምችን ልጆጅቱን በፆሎት ይስብልን ተሳቃዩ ፣እየሞቱ ነው ፣አለቁ ሁላችንም በፆሎት እናስባችው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @EntertainmentMedia1205
    @EntertainmentMedia1205 Před 11 měsíci

    ያሉበትን ቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ስም ጠቁሙኝ እባካችሁ

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 11 měsíci

    ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎታቸው ዘመን ይባርከው

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Před 11 měsíci

    አባ ስደተኛ የመንፈስ ልጅዎ ነኝ ።እባክዎትን አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @danielamare475
    @danielamare475 Před 11 měsíci +2

    አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤናወን ይሰጥልን እግዚአብሔር👑👑👑👑👑🥰🥰🥰

  • @sjsjdjs8537
    @sjsjdjs8537 Před 11 měsíci +2

    እኛንም በምህረት ያስበን አባቴ እረጂም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c Před 11 měsíci

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የኔ አባት😢

  • @GjufttTuugfy
    @GjufttTuugfy Před 11 měsíci

    አባ ለኔም በረከትዎ ይደርብኝ ቤተሠቦቼ ምንም ሠላም ሊያገኙልኝ አልቻሉም እኔ ያለሁት በስደት አለም ነው በፀሎታችሁ አስቡልኝ🙏🙏🙏

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ከቅዱሳኖቹ ጎን ያስቀምጥልሽ,ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልኝ እያልሽ በፀሎአስቢያቸዉ!!

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 11 měsíci +1

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር🙏❤

  • @Bokime-tube
    @Bokime-tube Před 11 měsíci

    እንዳንቺ አይነቱ ነው የስንት ጀግና ወጣት እድሉን በየጉራንጉሩ የሚሰብር

  • @hiyab-tt5po
    @hiyab-tt5po Před 11 měsíci +2

    አግዚአብሔን ይመሰገን

  • @Mero.meron209
    @Mero.meron209 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እርሶን የሰጠን እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Před 11 měsíci +1

    ስለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Eyob797
    @Eyob797 Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን።

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p Před 11 měsíci +1

    እንኳን ለብረሀነመስቀሉአደረሳችሁ እድሜናጤናለአባታችን

  • @roychehwan1959
    @roychehwan1959 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባ እድሜና ጤና ይስጣቸው አገረችን ሰላም ያድረግልን

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 Před 11 měsíci

    Egzhaber yimsegen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben Amen

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 11 měsíci +2

    እግዞ 😢😢😢በየቤቱ ያለጉድ አቤቱ ማርን አባየ ኑሩልን❤❤❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i Před 11 měsíci

    አባ እናቴ ታማለችበፅሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ታዲቅ አዲሳባሆና እናተጋየሚመጣት ጠፋቶነዉ ቦታዉንየሚሳያት 😢😢😢❤❤❤❤

  • @wensht1459
    @wensht1459 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አባታችን እድሜ ይስጣችሁ

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 11 měsíci

    Abbatchn rejm edemena tenan yestln❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Před 11 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia Před 11 měsíci +1

    የኔ አባት🙏🙏

  • @user-qb9cv1zt2u
    @user-qb9cv1zt2u Před 10 měsíci

    አባ በረከቶት ይደርበን

  • @kefelegneshetu9593
    @kefelegneshetu9593 Před 11 měsíci

    ኣባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 Před 11 měsíci

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 Před 11 měsíci

    አምላኬ እኔንም ቤተሰቦቼንም።ፈውስልኝ አልቆይብክ አባቴ ልዳን አባቴ አባንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Před 11 měsíci +1

    አሜንአሜንአሜን፣እግዚአብሔር፣ይመስገን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 11 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባን የሰጠን አምላክ ክብር መስገና ይግባው እዴሜ ጤና ይስጥውት አባ እናታችን እድሜ ጤና ይስጥችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před 11 měsíci

    እረጅም እድሜና ጠጋውን ያብዛልዎት ቸሩ መድሐኒ አለም ይጠብቅልን በረከተዋ ይደርብን ልጄን በፀሎት አስቡልኝ ተክለ ፃድቅ ብለው እኔንም ከነቤተሰቤ ይጎብኘኝ ማዳኑ በኔና በቤተሰቦቼ ይገለፅ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን ❤❤❤❤

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 Před 11 měsíci

    Amen amen amen abatachen edmena tena ystwet

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 11 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን 👏👏👏አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @andykebedom
    @andykebedom Před 11 měsíci

    የኔ ፍቅር አባት የኔ ሁሉ ነገር ❤❤❤ እወዶታለው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Bezu-v8u
    @Bezu-v8u Před 11 měsíci

    Abate tsegana bereket yabzalot gen yet new yemigegnut yemetawuku sewoch kalachew ebakachew tekumugn bemariyam be azagnitewa belachew negerugn

  • @aberash3108
    @aberash3108 Před 11 měsíci

    ኣባ እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-pk6qz1gh9m
    @user-pk6qz1gh9m Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-qb9cv1zt2u
    @user-qb9cv1zt2u Před 10 měsíci

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ አንድየ ብቻ ባዩትና ባገኘሁት ምንኛ ታድየ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 Před 11 měsíci

    Abetu geta hoy ka bada amliko betsabochem yasibachu medenalem embirhan emabete 😢😢😢

  • @warqinashfiromsa
    @warqinashfiromsa Před 11 měsíci

    Yaa waaqayyo ebbikee gargarsi kee jaalalli kee nu wajjin ata.uu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    Afuura amaa jirenyaa kenyaa cannaquu nurraa axayi balleessii 😢😢😢😢😢
    Abbaa kenyaa waaqayyo sagalee jirenyaa isiin hadha gessisu ebbii kessan nurraa abuluu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f Před 11 měsíci

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት ከነመላው ቤተሰቦ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 11 měsíci

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ እንኳን ደህና መጡ ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @rahwamedia6536
    @rahwamedia6536 Před 11 měsíci

    አባየ የኔ ፍቅር አባት አቤት ስወደወት አባቴ ተክለሀይማኖትን ይመስሉኛል ሳየወት ሺአመት ኑሩልን ሀገሬ ገብቸ ጉልበትወን ለመሳም ያብቃኝ

  • @yekidanemehretlegamen860
    @yekidanemehretlegamen860 Před 11 měsíci

    እንኳን ለበአለ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አባታችን በረከትዎት ይደርብን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት

  • @Worke-sr5hz
    @Worke-sr5hz Před 11 měsíci

    Abtchin Nurlin Barkrwa Yee Darsen ❤❤❤

  • @tifit589
    @tifit589 Před 11 měsíci

    ፈጣሪ እድሜወን ያርዝምልን

  • @user-kn8vq9gh8u
    @user-kn8vq9gh8u Před 11 měsíci

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤👏👏👏👏

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 Před 11 měsíci

    Ameen ameeen ameeen🤲🤲🤲🎚🙏🙏🙏 abbaa tachin nurulegn🙏🙏🙏

  • @KenstCharo
    @KenstCharo Před 11 měsíci

    የኔ ዉድ አባት❤💙🧡🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-yr5qi2wr5o
    @user-yr5qi2wr5o Před 11 měsíci

    ❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ አባ💒💒💒🙏🙏🙏

  • @johnbelay3321
    @johnbelay3321 Před 11 měsíci +3

    God bless you and your family forever

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před 11 měsíci

    Thanks God

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Před 11 měsíci

    እልልልልልልልልልልል ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ ለውድ አባታችን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 11 měsíci

    ❤❤ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 11 měsíci

    Edme Tena yestot Abate

  • @tifit589
    @tifit589 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል አይወት ያሰማልን 🙏

  • @BT-yl3qg
    @BT-yl3qg Před 11 měsíci

    Abetu berktu yedresen Abatachen asbun buzu hatyat albigh

  • @YergalemYirefu
    @YergalemYirefu Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታቺን መምህራቺን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 11 měsíci

    አሜን ተባረኩ አባታችን

  • @meselegeremew4650
    @meselegeremew4650 Před 11 měsíci

    ወይ ጉድ??? እንደው ፈጣሪ ይጠብቀን።

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr4061 Před 11 měsíci +1

    🙏🙏🙌🙌🙌🙌

    • @sufisofia1005
      @sufisofia1005 Před 11 měsíci

      ቦታውየትቦታነው ቁጥርምእፈልግነበር

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn Před 11 měsíci

    ተስፋ ጊዮርጊስ አክቡኝ በናታችሁ

  • @behonest1898
    @behonest1898 Před 11 měsíci +1

    Well come 🎉

  • @user-hm6fs1gv8r
    @user-hm6fs1gv8r Před 11 měsíci

    ኣገልግሎት ጀሚሮም ድዮም❤ ኣባየ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ፈጣሪ❤

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 Před 11 měsíci +2

      Nay kedem dnebere eu ❤❤❤

    • @user-hm6fs1gv8r
      @user-hm6fs1gv8r Před 11 měsíci

      @@mussiemihretab59 ናከዚ መሲሉኒ እና እሺኒ💓💝

    • @melyadmassu9706
      @melyadmassu9706 Před 11 měsíci +1

      የት ነው አድራሻው

    • @user-hm6fs1gv8r
      @user-hm6fs1gv8r Před 11 měsíci

      @@melyadmassu9706 ኣዲስ ኣበባ ጎፍ ሰፈር ኣገለገለት የላችዉም ኣይጀመሩን ይመስለኒ😍

    • @henokzemuykil7540
      @henokzemuykil7540 Před 11 měsíci

      መዓስ ኣበይ ዕለት
      ኩሉ ብፌስቡክ ይሕቡር ዩም ብፌስቡክ ምክትታል ይግባእ

  • @betelhembeyene2516
    @betelhembeyene2516 Před 11 měsíci +1

    በእመቤቴ መምህር ግርማ የት እንዳሉ ንገሩኝ ስለ መዳንያለም ብላችሁ

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf Před 11 měsíci

    Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉💔💔🌼🌼🌿🌾😭😭😭😭

  • @BosenaGashu
    @BosenaGashu Před 11 měsíci

    አባታችን እንኩዋን ሰላም መጡ ልን

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z Před 11 měsíci

    እማዬ ላቱ የደረሰ ላባቴ ይድረስልኝ 👏