42 ኛኤፍታህ live! እንወያይ በቪዲዮ የተደገፈ ትምህርት ( 0927 58 0758 )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 165

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 měsíci +53

    ነገ አጋዝተዓለም ስላሴዎች ናቸው
    አብ ወልድ መንፍሰ ቅዱሰ ዓይነ ልቡናችንን ይከፍቱልን ዘንድ ፍቃዳቸው ይሁን እንዲሁም ከመከራ ሰጋና ከመከራ ነፍሰ ,,,,,እኔን ተሰፍሰላሴ ከነተማሬዎችሁ ይታደጉን ይማሩን🤲

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 měsíci +45

    መምህርዬ እናመሰግናለን እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቤታችን ህይወታችንን የአብረሀሙ ስላሴ ይባርኩልን አሜን❤❤❤

    • @natsenetmehari4700
      @natsenetmehari4700 Před 2 měsíci +1

      Amen 🙏🙏🙏

    • @user-hd7hr9dw6i
      @user-hd7hr9dw6i Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

    • @vccsrtty3811
      @vccsrtty3811 Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

    • @ዮዓዳን
      @ዮዓዳን Před 2 měsíci

      ኣሜን(3)

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 měsíci +22

    እንኩዋን ለኢየሱስ ክርስቶስ እርገት አደረሳችሁ የቅድስት ተዋህዶ ልጆች 👏👏
    አጋዕዝተ አለም ቅድስት ስላሴ የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ተምረንበታል። እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před 2 měsíci

      አሜን እካን አብሮዎ አደረሰን

  • @alemayehulakew3642
    @alemayehulakew3642 Před 2 měsíci +16

    መምህር እኔ የፀጉር ቅማል ተልኮብኝ በመምህር ግርማ ቅብአ ቅዱስ ነው የዳንኩት

    • @user-yj8bk3kl5o
      @user-yj8bk3kl5o Před 2 měsíci

      ይቅርታ የት ነሽ መምህር ቅባ ቁስ አለሽ😢😢😢

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 měsíci +13

    መማር ለፈለገ ልቡን ልከፈተ ሰው የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MerMer-rm4md
    @MerMer-rm4md Před 2 měsíci +8

    መምህርዬ የሰሞኑ ትምህርት ብቻ አይደለም ልቡን ከፍቶ ላዳመጠው ምርጥ የህይወት ምግብ ጭምር ነው። እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @vccsrtty3811
    @vccsrtty3811 Před 2 měsíci +9

    ሰላም የመምህር ተማሪዎች እዴት ናችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡልኝ አክስቴን አሞብኛል❤❤❤

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před 2 měsíci +7

    መምህር ሰሞኑን በቪድወ የተደገፍው ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል በጣም ግልፅ ነው

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 2 měsíci +7

    መምህር የተቸገርነው በተለይ የህፃናት መጫወቻ ሁሉም ማለት ይቻላል በዲዛይን ብንል በከለር መመረጥ እስኪሰለቸን ከልጆች ጋር ጦርነት ነው ምክንያቱም አንድ የመጫወቻ ቦታ ስትወስዳቸው ያ ካምፓኒው የራሱ የህፃናት መጫወቻ አለው ልጆች ካልገዛህላቸው አይወጡም እሺ ብለህ መምረጥ ስትጀምር በቃ ሁሉም ከመናፍስታዊ ነገሮች ጋር የተያያዘ ነው በጣም አስቸጋሪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ እነደዘንድሮ ልጅ ማሳደግ ከብዶ አያውቅም በተለይ በውጩ።

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před 2 měsíci +5

    እኔን ያየ ይቀጣ ________ ልፅፈው ነበረ መምህር በኔየ ህይዎት ብዙዎችን ታስተምርበት ነበረ ግን ስልክ አታነሣም

    • @alemnesh.alemneshtegen4369
      @alemnesh.alemneshtegen4369 Před měsícem

      እኔም 4 ዓመት ሙሉ ደክሜ መምህርን ማግኘት አልቻልኩም😢 ግን አሁንም ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን አገኛቸዋለሁ ቸሩ መዳኃኔዓለም ሲፈቅድ😢

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před 2 měsíci +5

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ሰማነውን ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን🙏🙏🙏🤲🤲🕊️✝️⛪

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 2 měsíci +2

    በፀሎት አስብኝ አፀደ ማርያም ብላላችሁ

  • @TsedyBazezew
    @TsedyBazezew Před 2 měsíci +3

    መምህር ከተኛንበት እያነቃህን ነዉ እ/ግ እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥህ

    • @fkarlij6004
      @fkarlij6004 Před 2 měsíci +4

      እ/ግ በጨራሽ አትጠቀምም ኦረቶዶክሰ
      እግዚአብሄር ትረጉም አለው እሺ

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 Před 2 měsíci +3

    መምህሪዬ በ 1900 ዎቹ እኮ ምንም አይነት የወንገል ትምህርት አልነበረም በጣም ነው የሚቆጨው ያላወቁ አለቁ ነው ነገሩ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የመሰሉ መምህራትን ስለሰጠን :: አሜን!!!

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 እድሜ ከጤና ጥበቃ

  • @BirtukanAseme
    @BirtukanAseme Před 2 měsíci

    መምህርየ አንተን የሰጠንእግዚአቤሔር ይመስገን የሰጠን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፀለት አሰብኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ጥበብና ማስተዋል ያድለን የቅዱሳን አምላክ 👏💖

  • @AbeMan-bi5ft
    @AbeMan-bi5ft Před 2 měsíci +1

    እንሺላሊት የሚመስለው እኛ ሀገር ገበሎ ይባላል ብዙ ልጆች አድርቀው መስተፋቅር ይሰሩበታል

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አጋዕዝት አለም ቅዱስት ሥላሴ ሁላችንም ይጠብቁን መምህር❤❤❤

  • @user-sn9zj7in6e
    @user-sn9zj7in6e Před 2 měsíci +2

    ሰላም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በየቀኑ የምትለቃቸው ትምህርታዊ ቪዶዎችን በጉጉት ነው የምንከታተልህ ብዙ የማናውቀውን ነገር ነው። እንድናቅ ያደረከን ህይወታችንን ተቀይራል እድሜህን ያርዝምልን አሜን።

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 2 měsíci +1

    መምህርየ እንኳን አደርሰህ ለአጋይሥ አለም ሥላሴ የኛ ህወት አዳሽ ነህኮ መምህርየ
    እድሜ ጤና እስከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ
    የኛ ውድ መምህር

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi
    @AffectionateCrescentMoon-lh3vi Před 2 měsíci +2

    መምህር እንካን ደናመጣህ መልካም ውጤት በፀሎት አስበኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 2 měsíci +1

    መምህር የአንተን ትምህርት እየሰማው ሁሌም በምናብ ወደ ሀገሬ ነው የምጓዘው ሁሉም አለ 🤔😢እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci

    መምህር ቃለሂወት ያሰማል በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset4814 Před 2 měsíci

    ቃለሂወትን.ያሰማልን..መምህር.በእድሜ.በጤና.ከነቢተሰብህ.ያቆይልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-se4kd9kv4k
    @user-se4kd9kv4k Před 2 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @Ayelech-wd4rs
    @Ayelech-wd4rs Před 2 měsíci +1

    አረ መምህር እኔ ገና ያንተን ትምርት ሣላቀው የሚታወቅ የባህል ህክምና ሄጄ በጣም ጥያቄ ፈጥርብኝ ነበር በሚያረጉት ነገር እድሜና ጤና ይሥጥልን መምህርዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @DhSvh-lf5ib
    @DhSvh-lf5ib Před 2 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @assefaarefaynea322
    @assefaarefaynea322 Před měsícem

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዝአብሔር ይጠብቅህ

  • @Warda-t5q
    @Warda-t5q Před měsícem

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 2 měsíci +1

    እንካን በስላም መጣህ መምህራችን እመቤትየ ትጠብቅህ የምንወድህ ውድ መምህራችን ጌታ ዘመንህ ይባርክ አንተን የወለደች ማህፀን ትባርክ ።🤲🤲🤲

  • @user-no5ok4mf2l
    @user-no5ok4mf2l Před 2 měsíci

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 měsíci +1

    በስመ ስላሴ በጣም ገራሚ ነው እውነት ደስ የሚል ትምርት ነው መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን❤❤❤

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před 2 měsíci +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj Před 2 měsíci +1

    እመብርሃን ትምርታቸዉን ትግለጥላቸዉ

  • @BirtukanAseme
    @BirtukanAseme Před 2 měsíci

    መምህርየ ሺአመት ኑርልን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር መልካም ውጤት የሚያገኙበት ፍተና ያድርግላችው ዘቢብ የኔ ወርቅ በጣም ነው የምወዳት ❤️

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 2 měsíci +2

    መምህር መዝሙሮችን ማግኘት ይቻላል እንዴት ነው እባክህን አደራ እላለሁ በዝሁ ቅጥር ነው አሜን አሜን ❤️ መልካም እድል እግዚአብሔር ይርዳሽ። እንዲሁም ለሁሉም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq Před 2 měsíci

    እንዴት ነህ መምሕርዬ ዬምታቀርባቸው ቪዶች በታም አስተማሪዎች ናቸው በተለይ ዬ ትልቃ ዬምኖረው ውጭ ነው ዬምሰራው ከ ትላልቅ ሰዎች ጋር ነው እና ሁሌ እራሴን እነሱ ወስጥ አስገብቸ አያለሁ ሐይል እያለን ካልሰገድክ, ካልጾምክ ,ካልጸለይክ በደዚሕ ግዜ አፋችን ከተያዘ አእምራችን መስራቱን ካቆመ በሀላ ምንም ዬምናደርገው ነገር ዬለመ እና እና "በጉብዝናሕወራት ፈጣሪሕን አስብ"ዬሚለው የ እግዝያብሔር ቃል በደንብ ይገባኛል::

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን መምህሬ❤

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před 2 měsíci

    በጣም እናመስግን አለን መምህር ለሁሉም ይድረስ ትውልድ ይዳን ጠፍተናል እኔ ከእንደዚህ ከይነት አካባቢ ነው የሠጣሁት ያሳለፍኩትንና ዛሬ ያለሁበትን እግዚአብሔር ያውቀዋል ከሰው ጋር አልግባባ ብር አይያዝልኝ በቃ መባከን ብቻ

  • @elsabetmekuria8775
    @elsabetmekuria8775 Před 2 měsíci

    ዉይ መምህር አሁንስ አስጠላኝ ሀጢያቴ አንሶኝ መንፈሴ ረከሰ

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይበርክህ መምህር ተስፍዬ የሚያግዙህን ሰዎችም እግዚአብሔር ይባርካቸው ይጠብቃቸው

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Před 2 měsíci

    መምህርዬ እናመሰግናለን ❤ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ መድኃኒዓለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @ameleworkfelekeasfawe74
    @ameleworkfelekeasfawe74 Před 2 měsíci +1

    Zebebeye yene tehute melekam edele

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před 2 měsíci

    እንኳን ለቅድሥት ሥላሴ በዓል አደረሰን መምህርየ የንታመጣቸው ቭድዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸው❤

  • @user-yj8bk3kl5o
    @user-yj8bk3kl5o Před 2 měsíci

    መምህር እኔ በጣም ግራ ተጋብቻለው በእውነት ሰላሜን አጣው በህሪያን አስጣኝ እና ወደ ፀለት መግባት አቃተኝ ብቻ 😢😢😢

  • @Eti-ih4lx
    @Eti-ih4lx Před 2 měsíci +1

    እኳን ደና መጣክ መምህር

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-qj9ey2vx5n
    @user-qj9ey2vx5n Před 2 měsíci +1

    መምህር ሰላም እዴናችሁ በፆሎት አስቡኝ እንሰተ ማሪያም እያላችሁ❤❤❤

  • @natan1627
    @natan1627 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @genzebmangstu5934
    @genzebmangstu5934 Před 2 měsíci

    Ameen eeeeeeeeee 🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-rt8ec8zw9g
    @user-rt8ec8zw9g Před 2 měsíci

    Ebakachu woleta Maryam new kirstina sime steloti arigulgni

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 měsíci +1

    Edmena Tena yistihe memihir!

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልክ

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 2 měsíci

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በርታለን በደብ አመለካከታችን እየቀየርከው ነው ክበርልን ቅድስት ስላሴ ይጠብቁህ

  • @user-pv7yj5er5x
    @user-pv7yj5er5x Před 2 měsíci

    Egziyabheri tegawun yabzalihi

  • @FanaTewelde-eo4zk
    @FanaTewelde-eo4zk Před 2 měsíci

    Abet chnkalat memhr ❤❤❤

  • @hhhvj
    @hhhvj Před 2 měsíci +1

    ዘቢብዬ እማ ፍቅር ትርዳሽ❤

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru Před 2 měsíci

    እውነት ነው ከድሬደዋ መምህር በጣምነው ብዛት እናቷች ይቅማሎ ወጣቷች በብዛት

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d Před 2 měsíci

    መምህርየ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ልቀቅልን ❤❤❤❤❤

  • @betelihem6451
    @betelihem6451 Před 2 měsíci

    Mamheracen fetari yebarekhe wandema yanten temaherte sesema ayemaroya yetadesale

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 2 měsíci

    አሜን ይቅር ይበለን

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před 2 měsíci

    ለሰላም መልካም እድል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx1xv1sk7l
    @user-tx1xv1sk7l Před 2 měsíci

    ሥለ ሑሉ እግዚአብር ይመሥገን

  • @RiseUpAddis
    @RiseUpAddis Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @nhfhfnfnt4218
    @nhfhfnfnt4218 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AzmareAregawgAzmare
    @AzmareAregawgAzmare Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZenebeheSelemon
    @ZenebeheSelemon Před 2 měsíci +2

    መምህር ግን ከዘመቻ የመጣ ስው ካን መሆን ይችላል እንዴ

  • @tedrosfetene1639
    @tedrosfetene1639 Před 2 měsíci

    selame egziabher kehulachn ga yhun! fetari ytebkln, edmena tena ystln. memhr hoy ende tmrth antenm maggnetna managern yemichalbetn qdus fekadu yhun!
    betselot yeberetachu asbun!

  • @ethiolekakit2787
    @ethiolekakit2787 Před 2 měsíci +1

    መምህር ባለፈውም እረሳኽው የገዳም አባቶች አባታችን ሆይ ስትል ቁም ብለውኛል ብለኽን ነበር እባክህን ቁም አትርሳው ኮመንት ስለማይታህ ነው እንጂ ሰው ቁም ይሉሀል እና አብረውት ያሉትን ልጆቹ እንዲያስታውሱህ አድርግ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።

    • @user-vx7vc8fq9y
      @user-vx7vc8fq9y Před 2 měsíci +2

      የሰንበት፡ቀንና፡የግዝት፡ቀን፡እኮ፡ነው፡ቆሞ፡አባታችን፡ሆይ፡የሚለው፡ተናግሯል

    • @user-nm8xn1rx5o
      @user-nm8xn1rx5o Před 2 měsíci +1

      አዎ እደዚነው ብሎል

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 Před 2 měsíci +2

      መለሰላችሁ እኮ በላይቭ ላይ ደግማች አታዳምጡማ? የዘሰሬውን ላይቭ ነገ ደግማችሁ አዳምጡት ይገባቿል መልሰ ታገኛላችሁ በላቭ አዳመጥኩት ብላችሁ ከተዋችት ተሞኝታቿል

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 2 měsíci

    አያውቃትም ቢያውቃት እማ እንደዚህ አይልም

  • @user-cd9gp7fq9l
    @user-cd9gp7fq9l Před 2 měsíci

    ሰላምመሞህሬእንኳን❤ደህናመጣእግዙአብሔረይመሰገንአሜንአሜንአሜንምህሬእድሜእናጤና❤ይሰጥልኘ😢😢❤❤

  • @firehiwotdemisse3004
    @firehiwotdemisse3004 Před 2 měsíci

    melkam Edel

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-os3bu6lq4j
    @user-os3bu6lq4j Před 2 měsíci

    memhrye❤❤

  • @AbiWoube
    @AbiWoube Před 2 měsíci +2

    I called you many times but you didn’t respond your call
    How you pick ur phone to Jamaican

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Před měsícem

    👏👏👏💖

  • @AffectionateCrescentMoon-lh3vi

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BrhanchannelBrhanChannel
    @BrhanchannelBrhanChannel Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @BirtukanAseme
    @BirtukanAseme Před 2 měsíci

    ❤❤

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 2 měsíci

    ልጁ ቀለድኩ ብሎ ቆሻሻ ነገር እያስተማረ ነው 😣
    ነካው ጉዱ መንፈስ አስገባ 😮
    የሰላቢ ስራ የሰራችው ሴትዬ እንዳለችው ሰራተኛዋን አናግራት ከኋላ ስትከተላት , አይታ ለካ በተቀባ እጅ ሰላም ብላት ነበረ

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o Před 2 měsíci

    Memher metyq efelgalew

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe9083 Před 2 měsíci +1

    የትናቱ ቪዲዮ የኛ ቤት ታሪክ ነው ኢቭን አባቴ መንኩሶ እንኳን በጣም ይፈራዋል

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o Před 2 měsíci

    Yemiqtelew selk gizea endinorh

  • @fatma6932
    @fatma6932 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 2 měsíci

    ወፎን አይቸ አሮጊቷ ሴትዬ ቀጥታ ስትመጣ እሶም እየከተተች መስሎኝ ደነገጥኩኝ እደጫጭቷ እሷም እየከተተሽ መስሎኝ😂😂😂

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jemakodawit-be7sb
    @Jemakodawit-be7sb Před 2 měsíci

    መምህር ኢሄ የመስተፋቅር ቪዲዮ ላይ ያለው ልጅ የሰይፋ ጨንገር ቪድዩን የመጀመሪያ የሰራው ልጅ ነው እና እያስተዋወቀ ነው ባይነኝ ምህር ።

  • @sosos2220
    @sosos2220 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sosos2220
    @sosos2220 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ek3hw6nf5h
    @user-ek3hw6nf5h Před 2 měsíci

    ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul Před 2 měsíci

    መምህርዬ አብዱልቃድር ስትል ውስጤ ይደነግጣል የአባቴ ስም ስለሆነ ታድያ ምን ትለኛለህ ?