ለፕሮቴስታንት ያሳፍራል ይሄን መስማት እና ማየት ከባድ ነው !

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2022
  • ከጳጳሳት ጋር በመመሳጠር የሚያምታታው ፓስተር:: ይሄንን ፕሮቴስታንት ማየትም መስማትም የለባቸውም ያሳፍራል!!! ኦርቶማራ እና ፕሮማራ!!!

Komentáře • 93

  • @ayelechabreham3603
    @ayelechabreham3603 Před 2 lety +4

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን በጣም ያሳዝናል 🙏🙏🤝🤝🙏በትክክል 😢😢😢📖📖💔💔በእውነት 😂🙄🤔አምላክ እግዚአብሔር ይቅር ይበልን ❤እውነት ነው 😘ተባረኩ👍

  • @Wamara
    @Wamara Před 2 lety +2

    Good job kaaffee koo

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Před 2 lety +1

    Welcome, thank you

  • @abechbaba4936
    @abechbaba4936 Před 2 lety +3

    Welcome

  • @tigistgeremew4087
    @tigistgeremew4087 Před 2 lety

    wey kes tebareku hake sewera yemayewed yekawemotal zemenwo yebareke ergatawo desss yelale

  • @martagetachew4644
    @martagetachew4644 Před 2 lety +7

    Thank you for trying to educate the haters and you're full of knowledge, would be better if they learn from you,also I really enjoy listening to you always .I wish you a long life with happiness and health ✨️ ❤

  • @bikilabuli7008
    @bikilabuli7008 Před 2 lety +1

    May God Bless you abundantly!

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 2 lety +1

    Betam yasazenali ewunet new geta eyesus sile hulum neger yimesgen 🙏🙏🤲🤲

  • @vxbanditxx2640
    @vxbanditxx2640 Před 2 lety +4

    Welcome back pastor think you somuch MyGod blessyou my brother think you somuch MyGod blessyou all we love they 💯❣💚❣💚❣💚❣💚❣💪😭🤔🤔

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety

      AmennnnnnnAmennnnnnAmennnnnn👏🏾👏🏾👏🏾

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +2

    Yes Sir,✌🏾👍🏽 Thank You For Having The Courage To Speak Up For The Truth And What Is Right For Others, Even When It Cost You To Do So👏🏾👏🏾👏🏾

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 Před rokem +1

    ተራ ወረኞች አሉባልታ ትታችሁ ወንጌልን አስተምሩ

  • @loveoromia7839
    @loveoromia7839 Před 2 lety

    Thank you ,stay blessed🙏Just keep the truth always because truth have a power to sit you free 🙏🙏🙏🙏

  • @lelookej7097
    @lelookej7097 Před 2 lety +1

    Thank you for staying with Oromia

  • @gaaddisaodaaofficial9374
    @gaaddisaodaaofficial9374 Před 2 lety +1

    Welcome kefyalew❤👍

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Před 2 lety +5

    እዉነትም አፈ ወርቅ ንግግሮት ሁሉ ወርቅ ነዉ።

  • @aminakader5745
    @aminakader5745 Před 2 lety +2

    Bagaa nagaan dhuftani namichi sillmii dha yaro dubbatu ilkaan isaa woliitti ciniinee dubbata balageedha

  • @falmataasabatube2886
    @falmataasabatube2886 Před 2 lety

    Galatoomaa hayyuu akkana kana nuf dhiyessuu keessanif.

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +2

    ወ/ሮ እዳነች የነዚህ ግብዞች ቀኝ እጅ ሆና እየስራች ነው......ነገር ግን እነዚህ እማይጠግቡ እሳሞች እጎንብሳ እንደ ፈጣሬም ብትስግድላቸውም እያመስግኑዋትም....... 🙄

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Před 2 lety +4

    እየሱስን መስበክ እንደጀመርክ ፅንተህ ብትቀጥል ህይወት ይሆንህ ነበር ወንድሜ ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ከሰውነት ወርደህ የእግዚአብሔርን ህዝብ በዘር ስትከፋፍል ሳይ የድሮ ትምህርትን ሳይ በጣም አዝናለው በፊትም ክርስትና ሳይገባህ ነበር ለካ ስለ ኦርቶዶክስ ብዙ ስታወራ የነበረው በጥላቻ ነበር ለካ አይ የስጋ ነገር

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před 2 lety +6

    ግርማ ለወንጌል የሚኖር ሳይሆን. በወንጌል የሚኖር ወስላታ መላጣ ነው፡፡ ለምን በኦሮምኛ ቃለ ምልልስ አታረጉም?የደንቆሮ ስብስብ

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 Před 2 lety +1

    welcome

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +1

    Welcome back

  • @maranatagetahoytolona2566

    True is always leaders

  • @bwm1371
    @bwm1371 Před 2 lety

    waaqayyo umrii keessan isin yaa dheeressu

  • @redwanarebo
    @redwanarebo Před 2 lety +1

    ቄስ ግርማ በጣም ነው የምንወዶት
    እያወሩ ቢውሉ ደስ እያለኝ ከምሰማቸው ሰዎች ቁጥር አንድ ቄስ ግርማ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ያኑርልን 🙏

  • @yosefseyoum5023
    @yosefseyoum5023 Před 2 lety +1

    ማንም ወደማንም ለመጎተት ቢፈልግ ወይም ቢነታረክ ቤተክርስትያን ክርስቶስ ክብሩን ጥሎ የባሪያን መልክ ይዞ ደሙን ያፈሰሰላት የሚጠብቃት ክብርት እና ያለፊት መጨማደድ የሆነች ሙሽራ ለራሱ የሚያቀርባት አካሉ ናት።

  • @mustefaabdeselam1280
    @mustefaabdeselam1280 Před 2 lety +8

    ኦሮሞ አይደለሁም ግን ከፍያለውን አከብረሃለሁ በሃይማኖትም አንገናኝም ግን የምታሰተላልፈውን ፕሮግራምህን እከታተላለሁ በርታ

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před rokem +1

      ኦርቶዶክስን ስለሚሰድብልህ ነው

  • @siemmahteme1085
    @siemmahteme1085 Před 2 lety

    pastor germa ke kefyalw ga yaregew interview yet nw yemnagegnew

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Před 2 lety +1

    ቄስ ግርማ በጣም በሳልና ንግግር አዋቂ አባት ኖት ረዥም እድሜን እመኝሎታለሁ !!! እንደእርሶ ያለ አይነት ሰው በቢንያም ነቀርሳ ስሞት ሊነሳ የሚገባ አደለም ቢንያም ነቀርሳ የአእምሮ ችግር እንዳለበት እናውቃለን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    Gen Amar wegenoce men hunew new 1 1ye ye tesaste mereja new yemi sexut misale waloo oromo new Gen be Gabica teqeklaklenal zemed nen Amara gar?

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Před 2 lety

    በጌታ በየሱሰ ስም ይሄኒ ያክል በተክርስትያን እውዲቀት ውስጥ ገብታለች ? ያ ከክፍ መንገደ የወጣሁ በት መካነ እየሱስ እንዲህ ሁኒል እባክህ አስበን ጌታሆይ ? ምዲር እኮ ያተናት ሌሎችን ማዳን ሲገባን

  • @tolerakasa6612
    @tolerakasa6612 Před 2 lety

    Wel come kefe

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 Před 2 lety

      ከፌ ተገርዞ ተኝቷል እቤት ነው አሁን ምናልባት ቃስሉ ሲደርቅለት እንደ ወንድ ይናገራል ተብሎ ተስፋ ተጥሏል ስላልተገረዘ ወሸላዉ ስለሚሞቀዉ የሴት ብልት ያለው ይመስለዉ ስለነበረ ነዉ እንደ መንደር ሴት ሁሌ የቡና አፊ ሸሌ ሀሜት የሚያወራዉ ይሄ ተቅማጣም ዘረኛ

  • @sabaalemu4071
    @sabaalemu4071 Před 2 lety +2

    እኛም አፈወርቅ ብለኖታል እውነትም አፈወርቅ።

  • @DanielAsfaw-vp3go
    @DanielAsfaw-vp3go Před 2 měsíci

    የነሡ ካልክ ለምን እንደ reference _ተጠቀምከው የሠውን ማንነት እየተናገርክ ወንጌል ምሥራች ነው ምናምን ትላለህ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    Fexari selam yawrid Ene ye E Emnet teketi neg Gen ye mazer betesab Ke Ke kirstina new wede Eslim ye ye gebut Emneten Ewedalew le manim Emnet xilaca yelegim weset bica new yemixelaew

  • @almazyimar432
    @almazyimar432 Před 2 měsíci

    ሁልጊዜ በስም ማጥፋትና በመንግስት ጥብቅና ልይ ጊዜ አታጥፉ የኦርቶዶክስ የንሰሀ ስርአት የራሱ ሀይማኖታዊ ስርአት አለው አንድ ቄስ ተደብቆ የሚያነጋግርህ ብላችሁ የምትተቹት አይደለም ስለራሳችሁ ብቻ ተጨነቁ በለቅሶቤት ብናገኛችህ በሰርግ ቤት ብናገኛችሁ አሽሙራችሁ ማለቂያየለውም እኛ ብቻ አማኝ እኛ ብቻ ጻድቅ ብላችሁ የምትታበዮ አትሁኑ

  • @habesha9317
    @habesha9317 Před 2 lety

    ፅኑ ህሙማንን እየጋበዝክ መማሪያ ማድረግህ መልካም ነው

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před rokem +1

    ምንም አልተሳደበም ፖስተር ቢንያም እውነትነበር እሚመሰክረው!!!! እናንተ ተነካን ታወቀብን ውስጣችን ጉዳችን ወጣብን ነው!!!!!

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před 2 lety

    Qes Girma talk a lot of funny issues from his childhood history …..evangelizing the nation can change the root of crooked teachings through gospel light that shining on darkness …God bless all

  • @rawdahussen8857
    @rawdahussen8857 Před 2 lety

    Kaffee nama gaarii fayyaa tahi

  • @eleni311
    @eleni311 Před rokem

    ኤዳ ፓሰተሩም ቄሱም አሉሸ አሉሸ እግዚአብሄርን ፍሩ የሰው ሰጋ ሚያኝክ ሰው ነው መሰማት የሰለቼኝ🙉 የእድሜ ትልቀ ብቻ የሞላው😱

  • @abdissamoges8512
    @abdissamoges8512 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lazarzuma2326
    @lazarzuma2326 Před 2 lety

    Yes orthodox is metx new

  • @gaaddisaodaaofficial9374

    Baga nagaan deebitan!

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 Před 2 lety +1

    ❤️💚❤️💚

  • @fifishiferawo5596
    @fifishiferawo5596 Před 2 lety

    Yegemahe shimagelyi betemote yeshalehal kenatam yebetachente semet alebehe anten belo kese tuuuu

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    be walo xorinet li yemotew ye waloo hizb hno sale be Ethio Tarek li walooyec sihon galoc wenim oromoc nacew yetaredut bilew new yexafut setat new 1000 amet Ani newr lemin khidet fexari Lebanon yexen

  • @user-yy5np3hm9l
    @user-yy5np3hm9l Před 2 lety

    አንበሳ

  • @equalityequality3720
    @equalityequality3720 Před 2 lety +3

    እኚህ ሰውዬ ይመቹኛል

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před 2 lety +4

    ሁላችሁም አንድ ናቹ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety +1

      እማማ ስይጣን ይከሳል እንጂ ምክንያት የለውም👹🔨 እርሶስ ምክንያት እሎት ካሎት እስረዱና ...??

  • @DanielAsfaw-vp3go
    @DanielAsfaw-vp3go Před 2 měsíci

    72 የባቢሎን ቋንቋ ነው

  • @user-ll1kq9ti2g
    @user-ll1kq9ti2g Před 2 lety +3

    ከአቶ ግርማ በላይ ዕብድ አለ እንዴ? መላው ትግራይና አማራ የኦሮሞ ግዛቶች ናቸው ያለ ደፋር ሰልቃጭም እኮ ነው። በኤደን ገነት የመጀመሪያው ቋንቋ ኦሮሚኛ ነው ያለም ግልብ ሰው ነው። ከፍያለውና ግርማን አንድ ያደረጋቸው የክርስቶስ ህይወት ሳይሆን ቋንቋ ላይ የተመሰረተ ዘረኝነት ብቻ ነው። እግዚአብሔርን እንዲያውቁ በግልጥ ይናገራሉ፣ ነገር ግን በስራቸው ይክዱታል የተባለው ለእነዚህ ነው። የማይቀና ጠማምነት በዚህ ሚዲያ መተላለፉ እጅግ ያሳዝናል። ለማንኛውም ያለፈ ታሪክ የሰው ስም ማጥፊያ አይሆንም! ጥሩ ልብስ አድርጋችሁ፣ ከወንጌል እውነት የተፋታችሁ፣ የምትናገሩትን የማታውቁ ጨለሌ ዕብዶች እናንተ ናችሁ። ተፈታችሁ በትውልዱ ላይ የተለቀቃችሁ አጋንንት በስጋዎች ናችሁ። ሰይጣን የሚቀናባችሁ!

    • @helinakmariam8083
      @helinakmariam8083 Před 2 lety

      👍👍

    • @ktabtegaru770
      @ktabtegaru770 Před 2 lety +1

      ሰውየው የመጣ መንግስት ማንቆለጳጰስ ይችልበታል። ሌላው ካድሬዎች ኮርች ሲሉት እምነት ይፃረሩ ስለነበር እንጂ ለይተው ኦርቶዶክስ መፃረራቸው ኣልነበርም ይልቁንስ ፕሮቴስታንት እንዳይኖር ይደርግ ኣልነበረም እንዴ ኣቶ ግርማ ዘባረቁሳ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 Před 2 lety

    TEWAHIDO si trying to take us to the real fight . TEWAHIDO use own 1/3 of the land in Ethiopian Empire . 1974 DERG was destroyed feudalism system . That TEWAHIDO never purchased a Land . Now the fight will be between Abyssinian missionaries and the rest of Ethiopians . Not only TEWAHIDO versus government . Now TEWAHIDO must be taken to the courts and punished for confiscating land from everywhere . Every TEWAHIDO property must taken away by law and given to Oromian Orthodox .

  • @traveljournal2250
    @traveljournal2250 Před 2 lety

    ምነው ደብተራህን መዝሙር ነው የምታጠነው?

  • @jajah7767
    @jajah7767 Před 2 lety +1

    ይህ ሰው በሳል ነው.... የማልስማማበት ነገር ቢኖርም ... ለሰው ልጅ ... ጠቃሚና በሳል አባት ነው... በብዙ ነገር ውስጥ ያለፈ ሰው ነው..... ብስል ነው... ግን ትምህርቶን ... በሚድያ ያቅርቡልን!!! ቢኒያም ... ባዶ ቆርቆሮ መሆኑን ተገልጣል... የመሃይምነት... ችግር ነው ያለበት....!

  • @bontuabitew6974
    @bontuabitew6974 Před rokem

    Don't call about Amhara ignorant

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +3

    ዠመድኩን የስድብ እባት 👹🔨የታወቀ በረዳ እዳሬ የነበረ ማጅራት መቺ ነበር ....እድሜ ለኦርቶዶክስ በሀይማኖት ስር ተደብቆ እንዲነግድ እደረጉት 😷

    • @misko4878
      @misko4878 Před 2 lety

      Yanchis wedmoch welegalay eyaredu yemibelut????

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před rokem +1

      ስለራስህ ሳታውቅ ስለሰው አታውራ አንተም ከሱ አትሻልም

  • @ktabtegaru770
    @ktabtegaru770 Před 2 lety +1

    ምነው ኣቶ ግርማ እነ መለስና በረከትን ሟሽሟጠጥ ምን ኣመጣው ብልፅግና ለማሞገስ ዘመድኩን ከነ መለስ ማያያዝ ተገቢ ነውን? ተዘቅዝቀው ከዘመድኩን ጋር ወረዱ።

  • @motumaerba8784
    @motumaerba8784 Před 2 lety

    Kkkkk

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 2 lety +4

    የሴጣን ቄስ እፍህን ዝጋ የቢሄር ቄስ ቀስ ብለህ አምላክ ነኝ ብለህ ትመጣለህ ሉሲፈር!!!

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 Před 2 lety

      እረ አይልም ምን በወጣው

    • @mlimezewede6613
      @mlimezewede6613 Před 2 lety +1

      @@loveGodforever1998 ክዛህ በላይ ምን ይበልህ ክርስቶስ እንደመስበክ ፋንታ የራሱን ዘር እየስበከ ነገ ደግሞ እኔ የኦሮሞ እየሱስ ነኝ ይላል የእዚህ ቄስ እና ክፍያለው ተልኳ በለፈው ክፍያልው እንደተናገረው( ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እሮሞ ትዘረጋለች ) እንዳለው በርግጠኝነት ወንጌልን እያጣመሙ ክኦሮሞ ህዝብጋ አፀያፌ ታሪክ ለመፍጠር የሚታገሉ ሴጣናዊ ተልዕኳ ያላቸው ስዎች ስለሆኑ ነው ወገን እናስተውል !! በነኚህ ሃሳብ ፍረስ ከመጋለባችንበፌት ቆም ብለን እናስብ የኦሮሞ ህዝብ ሆይ እነሱ የእፍቸውን ፍሬ ይበላሉ እሩቅ አይድልም የጠመዘዙት ወንጌል ዋጋቸውን ይከፍላቸውል አንተግን አስበህ ተራመድ ወንድሜ የማንም ሃሳብ እራማጅ ወይም ተክታይ እትሁን ከእግዚአብሔር ቃል ሃሳብ ጋር ቱስማማ !!!

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Před 2 lety

    አይጠገቡም እኮ አደበተ ርቱ ቄስ ኡልፋዳ

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +2

    ስድብ እባታቸው ዲያቢሎስ የቀባቸው ነው ......የዋቄፈታ ትርጉሙ እምነቱ ሳይገባቸው ቀርቶ ሳይሆን እጠቃላይ የኦሮሞን ህዝብ እንድነት የሚያሳይ እምንት ስለሆነ ..... የፍራቻ ፎቢያ ስለ እለባቸው ነው ..... !!!

  • @hey1232
    @hey1232 Před 2 lety +1

    እነ ዘመድኩን እና መስሎቹ ...👹🔨👹🔨👹🔨 "ቆርቆሮ እና እብድ ሳይነኩት ይጮሀል" 👈🏾 እላያቸው ላይ ያለው የክፋ መንፈስ ነው የሚያስጮሀቸው 👈🏾👈🏾

  • @gimadamitte3367
    @gimadamitte3367 Před 2 lety

    ሲጀመር እውቀቱም ሂወቱም ዳንኤል ክብረት ነው ባዶ ነው ዘመድ አጣ እንጂ እብድ ነው ሲጀመር እምነቷ የተሳዳቢዎች ጥርቅም ናት ለነገሩ የኦሮሚያ ሊህቃን አዲስአበባ የኛ ሲሉ ትምህርቷ በሙሉ መሬት የኛ አይደለም(ምድራዊ) እያለች ነበርየምትሰብከው ቤተክርስቲያን ግን የኛ ስትል ሰማያዊ ኬኛ ፖለቲካ የኛ ወንጌል የሚሆንበት አስተምሮ ኢካቦድ -ክብር ከእስራኤል(ከኦርቶዶክስ) ለቀቀ ነውና ነገሩ ምእመኖቿን የምትለቅበት ዘመን ሳይመጣ አልቀረም እኔም ማህተቤን ለመበጠስ ጫፍ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 Před 2 lety +1

      ማህተባችን የተሰቀለው ነው ። I Am ortodxs ውሸታሞቹን አልሰማም እነ ዘመድኩን ፀረ ወንጌል ናቸው።

    • @jesusisking3565
      @jesusisking3565 Před rokem +1

      ለምን ዛሬ አትበጥስም ከተሳዳቢዎች አንዱ አንተን ብሎ ሀይማኖተኛ

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 Před 2 lety +2

    🛑አቤት ጴንጤ ዘንድሮ ክፉ ክፉ ቄሶች እንዳሏቹ አጋለጣችሁ በነገራችን ላይ ይሄ ሚዲያ አንድ የሚጠቅም ነገር አቅርቦ አያዉቅም ያከፌም ሰሞኑን ተገርዞ ተኝቷል ቤቱ በዛላይ ተቅማጥ ይዞታል ከዉስጥ አዋቂ ነው የተነገረኝ ይሄ ተቅማጣም አሁንም ከዉሀ ያቅጥንበት ክፉ ዘረኞች ከኢትዮጵያ ምድር ይጥፉ

  • @antenehshegaw3258
    @antenehshegaw3258 Před 2 lety +1

    አንተ እራስህ ታከም ፣እምነት ስም የምትነግድ አሳፋሪ ቄስ ሸኔ!

  • @abuol8462
    @abuol8462 Před 2 lety +1

    ዘመድኩን ከነከሱ አለቅም ማለቱ ቡዳ ነን ማለቱ ነው ይሂ ደሞ እውነት ነው

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 Před 2 lety +1

    አውን አንተም ወንጌላዊ ነክ ? እሽ

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 Před 2 lety +4

    ሁለታችሁም አጭበርባሪዎች ናቹ

    • @hey1232
      @hey1232 Před 2 lety +1

      እማማ እርሶን ጨምሮ

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 Před 2 lety

    እንተ አውቆ እበድ ዱርዬ!!

  • @mesiiihirpesa2987
    @mesiiihirpesa2987 Před 2 lety

    እዉነትም አፈ ወርቅ ንግግሮት ሁሉ ወርቅ ነዉ።