ገጠመኝ 127 (memihir tesfaye abera getemeng)ያሰበችው እና የነካችው በሙሉ ተሳክቶላት ግን በፍጻሜው ስለሚፈርስባት እህት መጨረሻ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 01. 2021

Komentáře • 163

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንደምን ዋሉ እንደምን አመሹ አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    ኤፍታህ ኦ አምላኬ የተዘጋብኝን የነሀሱን በር ክፈትልኝ እዝነ ልቦናዬን ክፈትልኝ ቃልህን ተምሬ መልካም ፍሬ 30 60 100ያማረ እንዳፈራ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን
    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ካገኙ ማጣት ከገቡ መውጣት የሌለባትን ርስተ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 3 lety +26

    መምህር ተስፍሽ ከአመት በፊትና አሁን እኔ ሁለት የተለያዩ ሰዎች ነው የሆንኩት እንግዲህ ለፋሲካ ለመቁረብ አስቤለሁ ቤተክርስቲያን ከተከፈተ።

    • @user-ky8zr8rm6m
      @user-ky8zr8rm6m Před 3 lety +3

      ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ክፍት ናት

    • @mamelove1771
      @mamelove1771 Před 3 lety +2

      ተመስገን ተመስገን

    • @Kibrekidusan...888
      @Kibrekidusan...888 Před 3 lety +1

      @@user-ky8zr8rm6m ትክክል ነህ ግን ያው ኮሮና ሎክዳዎን ላይ ነን እስከዛ ሊከፈት ይችላል ብዬ አስባለሁ።

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln Před 3 lety +2

      እግዚአብሔር ያሳካልህ ይፍቀድልህ ቀኖናህን የጨረስክ እለት እግዚአብሔር ይቆጥርልሀል

    • @mggb9549
      @mggb9549 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 3 lety +18

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስንቱን ተማርኩት ከሰዎቹ ታሪክ 🤔🤔

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 Před 3 lety +4

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህራችን ቃለህወይት ያሰማልን እሔንንም ባለማወቅ ቁጭ ብለን እግዚሐብኤር ን የሚማሪሩ ብዙሆች አሉ ከኔም ጭምር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @jahbless7818
    @jahbless7818 Před 3 lety +14

    ይሄ ገጠመኝ ድጋሜ ነው የቀረበው እኮ መምህር

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal Před 3 lety +2

      አው ነገር ግን የተወሰኑ ማስተካከያ አድርጎበታል። የበፊቱንም አጥፍቶታል።

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      @@DeaconYeabkal እሺ

  • @egzabeherfkrnew4921
    @egzabeherfkrnew4921 Před 3 lety +7

    ይገርማል የኔ ሂወት ነው ያለ ምንም መጋነን ግን የኔ መጨረሻየ ምን እንደሆነ አልውቅም ግን ሁሌ በእድሌ እደተጨነኩ ነው በፀለትህ አስቡኝ እመተ ሚካኤል ብላቹ በእመቤቴ ስም ልለምናቹ

    • @user-xt9im8md6s
      @user-xt9im8md6s Před 3 lety

      ኣይዞሽ እህቴ ምን ጊዜም እውነቱ ኣይደበቅም እግዚአብሔር ይፍርዳል

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 3 lety +2

    ሰላም ላንተ ይሁነን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ያባታችንን የመልአከ መንክራት መምህር ግርማን እድሜ ያርዝመው ፀጋውን ያብዛላቸው እኔ ገጠመኙ ብቻ ሳይሆን በመሀል የምታስተምራቸው ነትምህርቶች ብዙ ነገር እንዳውቅ እረድቶኛል!! ከትምህርቶችህ በመነሳት የጀመርኩት መንፈሳዊ ህይወት መሰረቴን ይዤ እንድሄድ እና የዲያብሎስን ውጊያ አውቄ ዛሬ ብዙ ነገር በህይወቴ እያየሁ ነው መምህር ባንተ ላይ አድሮ የመከራን ያስተማረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስን ክርስቶስ ስሙ ለዘለአለም በፍጥረት አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!

  • @user-hw7wx8cz2q
    @user-hw7wx8cz2q Před 3 lety +3

    መምህር እንዴት ነህ እኔ በጣም ነው የጠቀመን ይሆ ገጠመኝ ፆለት ቤት ሰራሁ ንሰሀ ገባሁ መስገድ ስናሳና ስተኛ መፀለይ ጀመርኩ ተመስገን በእውነት እኔ ቃላት የለኝም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔርን መምህር በርታ ብዙ እግዚአብሔርን የናፈቀችን ነፍስ እየመለስክ ነው በርታ መምህር ያንተ ስልክ አይሰራም ግን የሰጥሀን ስልክ ላይ ደውዬ የንሰሀ አባት ቁጥር ሳታኝ ንሰሀ ገብቻለሁ ተመስገን በጣም ነበር የከበደኝ ንሰሀ ስገባ ግን ቅልል ብሎኛል አንተንም አንድ ቀን ስልክ ስርቶ አገኝህ ይሆናል እግዚአብሔር ሲፈቅድ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před 3 lety +8

    #እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ☝️👏

    • @alemdesta1756
      @alemdesta1756 Před rokem

      ይቅርታ እህቴ ሌላ ትምህርት እያዳመጥኩ ነበር በመቼ እደተቀይረ አላውኩም ኮሜቱ ለሱ ነበር

  • @HaimanotMelese
    @HaimanotMelese Před 8 měsíci

    በጣም ጠቃሚ ትምረት ነው እኔ በጣም በሂወቴ የተለወጥኩበት የተማረኩበት ነው መመህረ ከምልህ በላይ ባተ ትምረት ግን አሁን ያቃተኝ ውዳሴ ከቱ ወዳጅ ነኝ ፀሉት አረጉልኝ ወለተማረያም ብላቹሁ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +3

    ገጠመኙን እሰማለሁ በሞላ ባይሆንም በመሃል እያቋረጥኩነው ግንቢሆንም ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያለሁት አህዛቤት ስለሆነ የፀሎት ቤት የለኝም በስልኬ ፀሎት አደርጋለሁ ጥዋትና ማታ ያቅሜ እስግዳለሁ ለቤተሰቦቼ ስደውል አስተምራለሁ ግን ቤተሰቦቼ ብዙም አይረዱም ስለማይገባቼው ነገርግን እናቴ በርትታለች ወደእግዚአብሔርም ቀርባለች ለስጋወደሙ እንዳበቃቸው እኔም ለሃገሬ በሰላም ተመልሼ ስጋወደሙን ለመቀበል ያብቃኝ /ን አሜን በፀሎት አስቡን ወለተ ትንሳኤ /ወለተ ፃድቅ እያላችሁ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን እናታችን እግዚአብሔር የጥብቅዎት

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +4

    ድገሚ እኮ ነው ይሄ አዲስ አደለም መምህር

  • @user-dn7fr1jv8e
    @user-dn7fr1jv8e Před 3 lety +2

    መምህር እኔ ገጠመኝ መስማት አቁሚያለሁ ምክንያቱም ስሰማው ተመስጨ እና በእንባ ተሞልቸ ነው ስለ እመ አምላክ ስም ከሰማሁ አልቅሸ አላባራም ከዛ በሌላ ቀን ረሳው አለሁ ሙሉ ለሙሉ መለወጥ አልቻልኩም ያለሁን በስደት ነው ተግባሩን ለማድረግ ግን ሙሉ ለሙሉ አልቻልኩም በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምራችን ቡዙ ትምህርት እየተማርነ ነው እና ቀጥልበት

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን
    ራጅም ጤነ ያሰጥልን በረከታችው
    ያድርሰን ግን ድጋሜ ነው መምህርች

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube Před 3 lety +17

    እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እንኮን በሠላም መጣህልን እኛም በሠማንው የምንለወጥ ያድርገን ::ኑ የእምየ ልጆች አብረን እንሥማ በፀሎት እንተሣሠብ

    • @oramaoromiya7577
      @oramaoromiya7577 Před 3 lety

      Ameeen ameeen ameeen

    • @yordyordanos6258
      @yordyordanos6258 Před 3 lety

      እግዚአብሔር። መልካም ነው መምህር እባክክ ስልክክን አስቀምጥልኝ

  • @user-yj8ef6to8c
    @user-yj8ef6to8c Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ትምህርትክን ማዳመጥ ከጀመርኩ እራሴን እድመለከት እረድቶኛል መፀለይ መስገድ ጀምራለው ህይወቴ ዝብርቅርቅ ያለ ነው ቤተሰቤ በሙሉ ግን እንደሚስተካከል አምናለሁ እግዜአብሔር ቀን አለው በፀሎት አስበኚ መምህር

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር እንዴት መታደል ነው አለም በቃኝ ብሎ በቅድስና ሂዎት መኖር እማሆይ በረከተዎ ይድረሰን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የምታቀርብልን ገጠመኝ አስተምሮኛል ተለውጠናል መምህርዬ እኔም ባለቤቴም ንስሀ ገብተናል ይህ ደግሞ ያተ የትምህርት
    ውጤት ነው መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልህ ከክፉ ሁሉ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታልን ❤

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +2

    ሰላም ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን መምህር በአንተገጠመኝ እኮ በተለይ በስደት ያለንው መቀየር ብቻ ለነፍስ ዋጋ ይሆንካል ለምን ብትል መስገድ መናፍስት እንዴት እንሚታሰሩ በየቤታችን የጸሎት ቤት መስራት እረስንቱ የአንድ ሰው ገጠመኝ የስንቱን ቤት እንደሚያስተምር ብቻ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን የመላከ መንክር ግርማ ወንድሙን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እያልን በሳቸው ተምረው እኛን አሁን ላይ ለምታስተምሩን ደግሞ ለእናንተ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ እንላለን ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እመኛለሁ

  • @zinawasmare66
    @zinawasmare66 Před 3 lety

    በእውነት መምህር ባንተ ትምህርት ተምሮ አይቀየርም ብየ የማምነው ምናልባት በምትፅፈው ርዕስ ብቻ አይቶ ሳያድምጥ የቀረ ካልሆነ በቀር አይቀየርም ብየ አላምንም እኔ እንኳ ቀን አዳምጣለው ጠዋትና ማታ በአስተምሮህ ስርአት እስግዳለው እፀሊያለው ምልክትም አግንቻለው በፀሎት የበርታቺው አስቡኝ
    ክርስትና ስሜ ማወቅ አልቻልኩ ግን በአለማዊ ልናግር ዝናው አስማረ ብላቺው አስቡኝ ምናልባት አንድ ቀን የማገኝበት ጊዜ ይመጣል ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር👏

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም አመሸክ መምህር

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣልን መምህራችን ዛሬ በቀን ሶስት ገጠመኞች መሰማት ጀምርኩ እኮ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ኤፍታህ ሊለኝ ነው

  • @user-st5sh5pr5y
    @user-st5sh5pr5y Před 2 lety

    መምህርገጠመኝ እየሰማሁ መዳሜመስቀልሽን አታሳይኝአለችኝከሳዉዲአርቢያ በፀሎታችሁአስቡኝወለተዮሐንስ

  • @michielmikael
    @michielmikael Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ተስፋዬ በጣም ብዙ ነገር መንፈሳዊ ሂወት ተምረናል ሂወታችን ተቀዩራል በትምህርቱ መጨረሻህን ያሳምርልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እኛም እናመሰግናለን መምህር
    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏የእማሆይ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @user-ei6gj1rd2z
    @user-ei6gj1rd2z Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
    ኤፍታህ (ተከፈት )ብየ ጀመርኩ

  • @tameratmelakeberhun8910

    መመምህራችን ተባረክልን

  • @user-ew3ou7zp9j
    @user-ew3ou7zp9j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን Před 4 měsíci

    ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ተወልደመድህን

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህል በእግዚአብሔር ስም ሠላም ብያለሁ

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety +3

    መነኩሴ ሳይሆኑ የመነኩሴ ልብስ ለብሰው ቤተክርስቲያናችንን ስርአት ለማስነቀፍ እንዲህ የሚያደርጉ የቤተክርስትያናችን ጸሮች ሴራም ትእይንቱን እንዳጋነነው አንዘንጋ::
    ለሁላችን ልብ ይስጠን::

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ ተድገመ

  • @user-un3lr4nr7b
    @user-un3lr4nr7b Před 3 lety

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕር በርታልን እኛም የመናፍስት ስራን አውቀን እንድንጠነቀቅ እመአምላክ ትርዳን ብቻ

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +5

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    የሰማነውን በልቦናችን ያድርግልን አሜን

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 Před 2 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ወለተኪዳን ነኝ

  • @kelibanosasefa8646
    @kelibanosasefa8646 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለው

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን መምህራች

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን::
    ቃለሒወት ያሰማልን::
    ባለታሪኮችንም ሁሉ: እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶ እርሱን በማመን ያጽናቸው:: አሜን::

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻዋ ስያምር

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 3 lety +1

    Thank you Memhere you change me and my family life.

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nestiethiohabeshatube7243

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛ ለሁላችውም ሰላም ይብዛ እባካችሁ ክርስቲያን ወገኖቼ በጸሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቹ እፉፉፉ ከበደኝ ተንገዳግጃለው ዙሪያዬ በሾህ የታጠረ ሰው ነኝ ሁሉም ሊጠቀምብኝ እንጂ ለኔ የሚያስብም ሆነ የሚረዳኝ የለም አስቡኝ አመተ ገብርኤል!

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር በየቀኑ ብትለቅልን ደስ ይለኛል

  • @user-wp7bm4ie8l
    @user-wp7bm4ie8l Před rokem

    መምህር እኳን ደህና መጣህ የዚች ልጅ ሂወት የኔም ሂወት ይመሳሰላል

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Před 5 měsíci

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @user-yz9nt4yn5u
    @user-yz9nt4yn5u Před 3 lety

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡እኑኳን፡በሰለም፡ማጡ፡መምህረችን፡ህድሜና፡ጤነ፡ይሢጥልን፡

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @almneshesh8111
    @almneshesh8111 Před 2 lety

    Betam yaskenal.Memher kale hiwoten yasemalen.

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +1

    እስይ እልልልልልልልልልልልልልልል ዛሬ ሁለት ገጠመኝ ተለቀቀልን ታድለን ❤❤❤

  • @mambaba8869
    @mambaba8869 Před 2 lety

    Amen amen amen

  • @user-kq1cw2pc4m
    @user-kq1cw2pc4m Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችንየ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን

  • @alsanmain3817
    @alsanmain3817 Před 3 lety

    Egzaber yemsigen eunka dana metaln memihir kalhiwot yasemaln Amen Amen Amen

  • @misrakameha5122
    @misrakameha5122 Před rokem +1

    Kelhiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 3 lety

    መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rp8ew6df4m
    @user-rp8ew6df4m Před 3 lety

    የእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምንም አልል ልጆችህንም ይጠብቅልህ እውነት እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ግን ባገኛችሁ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር

  • @user-vi3tv4nt5t
    @user-vi3tv4nt5t Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saraamarech579
    @saraamarech579 Před 2 lety

    Tebarek memeherachen !! Bezu temerabetalew

  • @wubitanderge1525
    @wubitanderge1525 Před 3 lety

    እደ መምህር ተስፋየ ይህን ገጠመኝ እኮ መጨረሻዋን መለኮሰች ብለኸን ነው የጨረስከው እራሱን ነው ያቀረብከው ።ምንም የተቀየረም የተጨመረም የለውም

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 Před 3 lety

    እንቁ መምህሬ እንኳን መጣህልን አንደኛ ነኝ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-eu2cw4sn5j
      @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +1

      ተመስገን ዛሬ ወጉ ደረሰኝ ፩ኛነኝ አምላኬሆይ የልቤን በርክፈትልኝ

    • @addiseketemaw959
      @addiseketemaw959 Před 3 lety

      @@user-eu2cw4sn5j amen amen amen

  • @user-yt2wu1ty5e
    @user-yt2wu1ty5e Před 3 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን።

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 Před 2 lety +2

    የሰደትተሰፋችንቃለህይወትያሰማልንበእውነትእኔጾለትሰጸልይውዳሴማረያምሳነብአንቀጸብርሀንንእናየሴኔጎልጎታአልፋቸውነበርአሁንግየአንተንገጠመይሰታሰተምርሰለምከታተልአሁንአነባለሁእግዚብሂርየአገልግሎትዘመንህየተባረከይሁንልንአሜንአሜን🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +1

    እህት ወንድሞችዬ እኔ የበረታችሁ መንበረማርያም ተብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f Před 3 lety

    እንቁ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን

  • @abayayayu393
    @abayayayu393 Před 3 lety

    መምህሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-eu2cw4sn5j
    @user-eu2cw4sn5j Před 3 lety +1

    ኤፍታህ በለኝ ጌታሆይ

  • @addiseketemaw959
    @addiseketemaw959 Před 3 lety

    Kalehywet yasemaln memhr

  • @danielabera5485
    @danielabera5485 Před 9 měsíci

    Memeher God bless you and your family

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Před rokem

    ቃል ህይወት ያስማልን ውንድማችን

  • @kebide2231
    @kebide2231 Před 3 lety +1

    ወለደ ገብርኤል

  • @mahibiset2755
    @mahibiset2755 Před 3 lety

    I relly like it your voice

  • @betelabayenh7104
    @betelabayenh7104 Před rokem

    Yehe yene tarik nw
    Hulum neger yebelasibign nebir gibi yealwu
    Egezehahiher yemesegen hulum yalifal Egezehahiher amelak yeredanal memehir enamesigenalen🙏🙏

  • @user-kq4jx1bw2j
    @user-kq4jx1bw2j Před 3 lety

    መምህር በፀሎትዎ ያስቡኝ ሀይለማርያም ነኝ

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን🙏🙏🙏

  • @sahaysahay9623
    @sahaysahay9623 Před 3 lety +1

    Igzihabeher yimesgen mamihirachin

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 Před 2 lety

    Memhir ewunet new be ewunet tsegawun yabizalih

  • @sraself7813
    @sraself7813 Před 3 lety

    Amen amen amen 💖💖💖👏👏👏👏🙏

  • @elsasamri1996
    @elsasamri1996 Před 2 lety

    You right my dear

  • @tameratmelakeberhun8910

    አሜን አሜን

  • @senaytdessalegne1502
    @senaytdessalegne1502 Před 3 lety

    Kaleowte yasemalene memehuer

  • @user-bw4oj1jr2g
    @user-bw4oj1jr2g Před 2 lety

    ለመዝሙሩ ዝማሬየ መልእክት ያሰማልን

  • @Tube-dc2dx
    @Tube-dc2dx Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @koodiyanpeedas1616
    @koodiyanpeedas1616 Před měsícem

    ወለተ አረጋይ

  • @mimidaneil6125
    @mimidaneil6125 Před 3 lety +1

    መምህር ድጋሚ ነዉ ያቀረብከዉ

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před rokem

      አዎ የበፊቲቱ አጥፍቶታል ይሄ የሚስተካከል አስተካሎ ነው ያቀረበው

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @kehalybeteseb596
    @kehalybeteseb596 Před 3 lety

    FETARI yabertah!!! it really changed my life and im planing to change others end EGZIABHAIR fekad, EGZIABHAIR yesteligne!!!

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 Před 3 lety

    Kal heywet yasemaln tsgawn yabzalh

  • @user-ot3xu4sj2m
    @user-ot3xu4sj2m Před 3 lety

    ቃል ህይወት የሰማልን መምህራችን
    እባከችሁ የመምህራን ስልክ ቁጥር ስጡኝ አንዴ ሰምቼ ነበር ግን ስንት ክፍል ለይ እንደ ሆነ ራሳዉ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @bezamariy1220
    @bezamariy1220 Před 3 lety

    Zemara melaket yasemaln
    Kale hewoten yesetln🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍

  • @mos9964
    @mos9964 Před 3 lety

    መምህር ሰላምህ ይብዛ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Eshi Memihirachin

  • @dengellijdengellij6525

    Memhir ye Aba Fere be mulu awetaw , lek aydelhm , esachew ye Beku abat nachew , bezu hezb tefeweswal

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማነው መምህርዬ ቁጥርህን ሴቭ አድርጌ ኢሞ ስገባ ኦላይ አህገባም በምን ላግኝህ አስቸኳይነበር

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 Před rokem

    ቸባረክ