በኦርቶዶክስ ላይ የተነጣጠረውን መንግስት ያየዋል በራሱ እና በመሰል ላይ የሚደረሰውን | የታቦቷን ቁጣ እና የ አባቶችን ለክሶ | ቆይታ ከመምህር ሰለሞን ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 02. 2022
  • Welcome to the official CZcams channel of AFRO ADDIS INFOTAINMENT. We are engaging in a current and updated information abut Ethiopia. We provide you news updates, breaking news, press conference, press release and entertainment.
    Also don’t forget to subscribe our channel to get all our latest videos.
    please check the following links
    CZcams / @afroaddis60
    E-mail address - fofismart86@gmail.com
    - afroaddis360@gmail.com
    Like, share and subscribe Afro Addis Infotainment on CZcams
    #አፍሮ_አዲስ_ኢንፎቴመንት #Afro_Addis_Infotainment #memher

Komentáře • 91

  • @AFROADDIS60
    @AFROADDIS60  Před 2 lety

    ከዚህ በኋላ በተከታታይ የምንለቃቸውን ፕሮግራሞች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ እንዲሁም ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ::
    #ምርጫችሁ_ስለሆንን_እኛ_በእናንተ_ኮርተናል!!

  • @fhdfjj9256
    @fhdfjj9256 Před 2 lety +11

    መምራችን እድሜ ከጤና ያድልልን ክብረትን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ መድአኒያለም ይጠብቅልን
    💚💛❤💚💛❤

  • @user-hy3qh4nt5v
    @user-hy3qh4nt5v Před 2 lety +6

    እምየ ሀገሬ 💚💛❤️ጠላትሽ ይጥፋ እምየ ተዋህዶ ጠላትሽ ይጥፋ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሉም ነገር በጾም በጾለት በስግደት ይቀላል ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @hanaadise9597
    @hanaadise9597 Před 2 lety +1

    መምህር ክብርት ይስጥልን እንኳን በደና መጡ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁንልን

  • @tadeabebe5372
    @tadeabebe5372 Před 2 lety +11

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ በዚ ጭንቅ ጊዜ በሳምንት አንዴ ብቻ አይበቃም ይታሰብበት ስለኢትዮጵያ ሲናገሩኮ እምነቴንም ሀገሬንም እንድወድ ያደርጉናል ምክሮት በጣም ያስፈልገናል በርቱልን አባታችን

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 Před 2 lety +1

    በነገራችን ላይ ይህንን ሚዲያ የምትከታተሉ አንዳንድ ሰርአት የጎደላችሁ ጥሩ ነገር ማሰብ ማዳመጥ የማይሆንላችሁ ሰዎች አላችሁ ማዳመጥ ያለማዳመጥ መብታችሁ ነው በግድ እዩ ያላችሁ ያስገደዳችሁ የለም ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያዊነት አስበን በእድሜ የሚበልጡንን ትልልቅ ሰዎችን እናክብር ለራሳችን ነው ጥብሙ ምክራቸው ተግሳፃቸው ለኛ ወደ እግዚአብሔር ልባችን እንዲመለስ ያደርገናል እንጅ ምድነው ጉዳቱ ለሀገርና ለህዝብ የማትቆረቆሩ የህዝብ መከራ የማይሰማችሁ ከራሳችሁ ህሊና የራቃችሁ ልባችሁ በጎውን መንገድ ማየት የማትወዱ ግብዞች ስለሆናቹሁ ምክር አትወዱም ምክንያቱም ከራሳችሁ ጋር አይደላችሁም የሚያደርጉትን አያውቁምና አባት ሆይ ይቅር በላቸው

  • @yordanoseshetu7445
    @yordanoseshetu7445 Před 2 lety +9

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን ንግግሮት ያጽናናኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @sosinahaddis7967
    @sosinahaddis7967 Před rokem

    ጋዜጠኛ በፍቃዱ አባይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን ቤተክርስቲያናችን አሸንፋለች እንኳን ደስ አለን

  • @elyakamefiker1820
    @elyakamefiker1820 Před 2 lety +2

    Mamher huff yarson Kal sesame telk tasfa yesatajal Ethiopiaya hulam kadamy nesh.lersom edma yestelen 🙏💚💛❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 2 lety +4

    መምህር የስማይ አባታችን ይጠብቆት

  • @mulye9843
    @mulye9843 Před 2 lety +1

    መምህራችን የእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @bezawitseraw6953
    @bezawitseraw6953 Před 2 lety +1

    በዚህ ዘመን ላለን ክፉና ሀጢያተኛ ትውልድ እንደርሶ ያለ መካሪ ሀገር ወዳድ ለትውለድ የሚያስብ ትውልድን በእግዚአብሔር መንገድ የሚመራ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር አምላክ በፍጥረት አንደበት ሁሉ ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን በዚህ በመከራ ጊዜ አፅናኝ እና ተስፋ ሰጭ ቃል ካባቶቻችን በመስማታችን እጅግ እድለኛ ነን ሳይገባን ሁሉን በቸርነቱ ለሰጠን ለጠበቀን እንደ ሀጢያታችን ብዛት ያላጠፋን አዛኝ እሩህ ሩህ አምላክ ምስጋና የግባው ያባቶቻችን አምላክ የቅዱሳን አምላክ እንደቸርነቱ ይህንን ዘመን ያሳልፍልን የተዋህዶ አምላክ በምህረቱ ይመልከተን ያባቶቻችን ፀሎትና ምልጃቸው ምክራቸው ተግሳፃቸው አይለየን ስለነሱ ምልጃና ፀሎት ይቅርታውን ይላክልን ሁላችንንም ከስደት መልሶ ለንስሀ ቅዱስ ስጋውን እና ክቡር ደሙን ለመቀበል የበቃን ያድርገን እንደነዚህ በእግዚአብሔር የከበሩና የተመረጡ አባቶችን ስላቀረብክልን በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ይልመድብህ የመምህራችንን ምክርና ተግሳፅ መስማት እንፈልጋለን ሁሌም እንደ እርሳቸው ያሉ አባቶችን አቅርብልን

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Před rokem

    በውነት ደሲ የሚል ምክር ነው በጣም ደስ የሚል ነው
    የሚያሳዝነው መንፈሳዊ ነገር ለህይወት የሚሆን
    ነገሮችን ማየት አይፈልጉም እውነት ብለዋል አባታችን
    ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ቅድስናም ይወዳል
    የዘመኑ ትውልድ እኔን ጨምሮ ርኩስ ስለሆነ
    ቅድስና አይወድም ውጫዊ ውበት በአርተፊሻል እየተ መካ ወይ ትውልድ ተጨማለቀ ሲያዛዝኑ በገንዘብ በመልክ የሚመኩ አይ ማን በነገራቸው አጋንት እንደጨፈረባቸው በነሱቤት የተዋቡ ይመስላሉ በነገራችን ቀንቼ እንዳይመስላችሁ እኔ የምኖረው በሰለጠነው አገር ቅጥ ባጣበት አገር ነው
    አርቴፊሻል መሆን አያቅተኝም በሰው ሰውኛ ሁሉ በጄ ነው የቀናሁ ይመስላችኋል ግን ዋጋ የለውም ሕየወት እግዚአብሔር ብቻነው በነገራችን ክፉ ሰው እድሜው አይረዝምም ምን አልባት እግዚአብሔር ዝም ሲላቸው በጎ የሰሩ መስሎአቸዋል ነገር ግን ንቆአቸው ነው እያንዳንዷ እሳት ይጠብቃታል በውነት አባታችን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልን አባቶቼ ግሩም ነው

  • @fetleworkyadeta2406
    @fetleworkyadeta2406 Před 2 lety +3

    እድሜና ጤና ለመምህር 🙏 አገ ራችንን ሰላም ያርግልን 🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 Před 2 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጡ. ሁሉ እውነት ነው አባታችን 😭😭 እግዚአብሔር ክብሩን ይግለፅልን.

  • @mumuye5
    @mumuye5 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን በየቀኑ ቢሆንም አይጠገቡም የኢትዮጵያን ትንሣኤ ለማየት የበቃን ያድርገን።

  • @user-do2bz5nx7d
    @user-do2bz5nx7d Před 2 lety +3

    እውነት ነው መምህር በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ

  • @elsabetmeshesha
    @elsabetmeshesha Před rokem

    ወንድሜ በርታ ቀን ያልፋል የሰራኸው ታሪክ ግን መቼም አያልፍም ፡፡

  • @mesertlema5885
    @mesertlema5885 Před 2 lety +3

    እንኳን በሰላም መጡ መምህር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @sewntmeaza6819
    @sewntmeaza6819 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጡ ይህን የጭንቅ ዘመን ያሻግረን የምንሰማው የምናየው ሁሉ የስጠላል

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem

    ወንድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፍል ከመሲ ቤት አይቼህ ነው የመጣሁት 💕🙏✝️ 💕

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 Před 2 lety

    መምህራችን ሰላም ለርሶ ይሁን እንኳን ደና መጡ እጅግ በጣም የምወዶት እማከብሮት እድሜና ጤናውን ይስጦት ለእውነት ነው የቆሙት ስለ ሀይማኖትና ስለ ሀገር ያሎት ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 Před 2 lety +2

    Sle Ewnet yekumu Talak Abat Memhir Selemon Jero Yalew kesema Askedimew Ende Egziyabhear Fekad Ena Tizazz Tenagrewal ....... Egziyabhear Lenisha yabikan Amen

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety +4

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅወት በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 Před 2 lety +2

    መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @AFROADDIS60
    @AFROADDIS60  Před rokem +1

    ክቡራት እና ክቡራን ይህን ፕሮግራም ከወደዱት LIKE እና Comment ያድርጉን እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ይዳረስ ዘንድ Share ማድረጉን እንዳይረሱ:: ከወዲሁ ምስጋናችን ከልብ ነው::

  • @egigayehutadesse4271
    @egigayehutadesse4271 Před 2 lety +1

    እውነት የሚናገሩትን ሰዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @seblegebregziabherseblegeb4235

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před rokem

    ከመሲ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት 🥰🥰🥰

  • @adebabaykelkay2595
    @adebabaykelkay2595 Před 2 lety

    መምህር ጤና እና እድሜ እግዚአብሔር ይድልዎት

  • @libanost.m6786
    @libanost.m6786 Před 2 lety +3

    Ato aydelum memhir nachew. Kechalek semachewn astekakel

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 Před 2 lety +4

    እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።🙏🙏🙏ይህችን ጊዜ ያየናት በቸርነቱ ነው።አባቴ ስላዮት በጣም ደስ ብሎኛል።መልዕክተዎን ሁልጊዜ እከታተለዋለሁ።በረከተዎ ይድረሰን፣በጸሎትዎ አይርሱን።🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @aynalemderbew4511
    @aynalemderbew4511 Před 2 lety

    አባታችን ጤና እድሜ ፈጣሪ ይሰጥዎት እ/ርለኢትዮጵያ ሕዝብ ልቦና ሰቶን በፆም ፀሎት ይቅር ይበለን አገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe Před 2 lety +3

    ኣገሬ ገብቼ እናቴን ሣላያት እንዳትለያዬኝ አምላኬ

  • @GenetKokebe
    @GenetKokebe Před 2 lety +1

    አገራችን ሠላም ኣርግልን

  • @user-do2bz5nx7d
    @user-do2bz5nx7d Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @hanib5516
    @hanib5516 Před rokem

    ከመሲ ቤት ነው የመጣሁት በርታ

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před 2 lety +2

    የስራኤል አምላክ የዚን ግፈኛ መንግስት ያሳየን

  • @ethamekonnen474
    @ethamekonnen474 Před 2 lety +1

    Amen egzabhar yesteln

  • @elfneshtilahun4860
    @elfneshtilahun4860 Před rokem

    አይዞህ በርታ ይኽው ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ ለማቃቸው ሁሉ ሼር አረጋለሁ የምከታተለዉ ምርጥ ቓናሌ አረገዋለሁ አንተም አዳዲስ ነገሮችን ፍጠር ከጎንህ ነን የግልህን የግልህንሚዲያ ትከፍታለች ይረዳሀል

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety

    መምህራችን ድንቅ ገለፃ ነው ከልብ እናመሰግናለን🙏🏼💒❤🥀 በርቱልን...🙏🏼🌻ስለሆነው ስለሚሆነው ሁሉ የእውነት አምላክ ፍርዱን ይስጠን😭😭 መጠጊያችን መመኪያችን ፈጣሪ አምላካችን ብቻ ነውና ወጸሎት እንማጸነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety

    አባታችን እንካን በሰላም በጤና መጡ! እድሜን ከጤና ያድልልን! በገዳማት በሚፆሙ በሚፀልዩ አባቶቻችን መልስ እንዳለ እናምናለን።

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 Před 2 lety +1

    ውይ በሒወቴ እደዚ መንግስት እና ባለ ጊዜነን እዳሉ ጊዜ የእግዚአብሔር መሆኑን ያሳያቸው

  • @fekadkz8094
    @fekadkz8094 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ሥላሥቀየምነው ነው ገዳይ መንግሥት የሠጠን እየሞትንም እየታረድን እየተሠደድን አሁንም ተኝተናል

  • @birukworede8028
    @birukworede8028 Před 2 lety +1

    Memhir Solomon God bless you

  • @zainabzainab286
    @zainabzainab286 Před 2 lety +2

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን እንወደወታል መምህራችን

  • @mekdimaheri388
    @mekdimaheri388 Před 2 lety +2

    መምህር እንካን በሰላም መጡ

  • @azmeramolla7437
    @azmeramolla7437 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mastewaltebebu5923
    @mastewaltebebu5923 Před 2 lety

    በዘመናችን ልክ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ለእምነቱ፣ ለህዝቡና ለሀገሩ መስዋእት የሚሆን ይገኛል ብለው ያምናሉ??የዘመኑ የሀይማኖት መምህር ነን የሚሉት ግን የተለያየ ውድ አልባሳትን እየለበሱ፣ ውድ ወርቅና ዕንቁዎችን ከአንገትና እጣታቸው ላይ አጥልቀው፣ ከሌላው የተለየ መስቀል ይዘው እያሳለሙና እያስተማሩ፤ የቁርጡ ቀን ግን ምእመናኑን ግንባር ቀደም የድሀን ልጆች እንዲገደሉ እያደረጉ፤ እነሱ ግን ሀገርን ትተ ሲፈረጥጡ ነው ነው የምናይ።

  • @kedesettades3527
    @kedesettades3527 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 Před rokem

    በርታ በፍቄ

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 Před rokem

    ዛሬ ነው ስብስክራይ ያረኩት 11 ወር በፊት የነበረ ነው ለካ አባታችን እንዳሉት ይህው አሁን እያየነው ነው

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 Před 2 lety +1

    Memehire selomene enkone selame metu.betame akebirotalhu.

  • @user-uw3rn8jr8i
    @user-uw3rn8jr8i Před 2 lety

    እድሜ ይስጦት

  • @amareshiferaw9939
    @amareshiferaw9939 Před 2 lety +1

    ማነዉ ግን በኢትዮጵያ ውስጥ ሚድያ እንዲበዛ ከኋላ የሚግዘዉ ድርጅት

  • @zeamanueladdisu1174
    @zeamanueladdisu1174 Před 2 lety

    የመምህ፡ሰለሞንን፡ትምህርት፡እኔ፡እደ፡ትቢት፡ነዉ፡የማየው፡ጥሩ፡አባት፡ናቸዉ።

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 Před 2 lety +1

    መምህር በጣም ተናፍቀዋል እርሶዎ የተናገሩት አዳም መሬት አልወደቀች

  • @jsjsjsjjsjeje1014
    @jsjsjsjjsjeje1014 Před 2 lety +1

    👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-tl5rw9bz1e
    @user-tl5rw9bz1e Před rokem

    bro berta alenlh ayzoh

  • @kidistfelek2318
    @kidistfelek2318 Před rokem

    ❤❤🙏

  • @fififanteye8976
    @fififanteye8976 Před 2 lety +1

    ❤💛💚👍👍👍

  • @user-up3ni8pd2x
    @user-up3ni8pd2x Před 2 lety

    👏💚💛❤👏👏

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 Před 2 lety

    ኣፍሮ ኢንፎ ምንድነው

  • @hananhanan4077
    @hananhanan4077 Před 2 lety +1

    YEthiopia yekrt lejj abtchen edem yestlen amlak yefrd

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz Před 2 lety +1

    መምህር ሰለሞን ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት! የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ብሆንም መምህሩ የሚያመጡት መልዕክት እውነተኛና ከእግዚአብሔር እንደሆነ ለመመስከር እወዳለሁ።ትንቢትን መርምሩ አይደል መጽሐፉ የሚለው ።የተመረመረ እና እውነተኛ ትንቢት ነው።ሌላው በሀገር ጉዳይ ላይ ያላቸው አመለካከት እና አቋም ደስ ይለኛል የኔም አመለካከትና አቋም ስለሆነ።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር!!!

  • @ayo7639
    @ayo7639 Před 2 lety

    ባለጊዜ ነኝ እያልክ ነው፤ ተሳስተካል ጊዜ የእግዚአብሔር ነው፤ዶ/ር ሃብይ ፈጣሪ እየተጣላክ ነው መዘበራረቅ ጀምረካል እባክክ መለስ ብለክ የአያላን አያል የሆነውን አምላክ አስታውስ ገረባክንና ሰንደልክን ይዘክ ሜዳለሜዳ እንዳትታይ

  • @Anwar3147
    @Anwar3147 Před 2 lety

    Leir.

  • @guyassawessena
    @guyassawessena Před rokem

    Today what you said long a

    • @AFROADDIS60
      @AFROADDIS60  Před rokem

      czcams.com/video/nEJZ9495G2c/video.html

  • @hananhanan4077
    @hananhanan4077 Před 2 lety

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 Před 2 lety

    አይንዛዛ፣፣

  • @hopehope5087
    @hopehope5087 Před 2 lety +1

    amen yemtlu mehaym nachhu. sewyew eko ye abiy degafi neber

  • @uaekfn4131
    @uaekfn4131 Před 2 lety

    👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @tbkayoutube5564
    @tbkayoutube5564 Před rokem

    Metenal yet alashihu yemesi beteseboshi

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 Před 2 lety

    Bek ye subscribe mesebusebya aderegachu እዙጉዮ ምን ነው መምህር ጊን የኡነት መልክት ነው የሚመጣው እንጃ ተጠራጠርኩ የነ ርእይቶ ነው።

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 2 lety

    ውይይይይ እሳት በነደደበት ጋዝ መጨመር ስትወድ ።ሙዋር ስትወድ እግዚአብሔር ፍቅር አምላክ ነው ሁሉንም በሰላም ይጨርሳል
    ውይይይ እህህህህ ስትባሉ ብዙ ታወራላችሁ

  • @hananhanan4077
    @hananhanan4077 Před 2 lety

    E/r yedrslen ayle yesu naw yagera zeba alek aywale ayeder

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Před 2 lety

    ጋዜጠኛው አቀማመጡ ምንድነው። በስነስርአት አይቀመጥም እንዴ። ዝርክርክ። ክብር የለምን በቃ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Před 2 lety

    ማነህ ጋዜጠኛ ወንድማች የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሃፍ አንብብ ለምን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ማጥፋት እንዳስፈለገ??? ብልጥግና ድብቅ ስራሚስጥሩን ከመፅሃፍ ታገኝታላችሁ

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Před 2 lety

    Betkkkle

  • @issacberhanu2281
    @issacberhanu2281 Před 2 lety

    መቼ ነው በጎ ነገር አፋችሁ የሚወጣው ሁልጊዜ ሟርት ! እግዚኦ የሚገርመኝ የመጋዜጠኞች የዩቲዩብ ገንዘብ ጡዘትና ውድቀት ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው ምህረቱ ብዙ ነው ውይ......

  • @guyassawessena
    @guyassawessena Před rokem

    Satan sits on his distructive chair!

  • @dinkayehuasrade5185
    @dinkayehuasrade5185 Před 2 lety

    ሀሰተኛ ነብይ እያመጣቹ የሰዉን ስነልቦና አትረብሹ/አንተም እንደተራ ዮቱበር ሆክ!

  • @alemgeta2016
    @alemgeta2016 Před 2 lety

    አትጋተት፣ለሳንትም፣ብላችሁ፣ህዝብን፣አታጋዲሉ፣ጦርነት፣ጦርነት፣፣ሀይማኖት፣ምንም፣አታገናኙ፣ሁሉም፣ያመነበትን፣ሀዬማኖት፣መከተል፣መብት፣ነው፣፣በድንጋ፣በዛፍ፣ይመን፣የፈለገ፣እገር፣ሰላም፣ትሁን፣፣

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @fitihbirhanu6899
    @fitihbirhanu6899 Před rokem

    በርታ በፍቄ

  • @seblemola6880
    @seblemola6880 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ