146ኛ A ፦ ለትምህርት የተጀመረ የጫት መዘዝና መናፍስት getemen

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2021

Komentáře • 491

  • @berhaneweldemichael2201
    @berhaneweldemichael2201 Před 3 lety +13

    ዘረኝነት ይቁም በ 1:56 ደቂቃ ያለ ንግግር ለኛ ለትግሬ አላወደመንም እሺ ያአሁን መሪዎችስ ጻድቃኖች ናቸው ጴንጤዎቹ አረ ጦርነቱ መኮነን ሲገባህ በቁስላችን ላይ አትጨምሩብን ቢያስ ከናንተ ጋር ትንሽ ትምህርቱን እንድንማር ደሞ ሃጥያት ብያደርጉ እነሱን ብቻ አደሉም ንስሃ መግባት ያለባቸው ከሆነ ለራሳቸው ነው በጎ ነገር የሰሩትስ አይታይም ።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +109

      ተግራይ የሚል ድምፅ ሲነሳ ለምን ትቆጣላችሁ እንደው አሁን እኔ ስለዘረኝነት ነው ያወራሁት? ወይስ በፖለቲካ ሽፋን የዋሁን ህዝብ ስለማገዱት ሰዎች ነው ያወራሁት ? ዝም ብላችሁ አቃቂር እያወጣችሁ ከህዝቡ ጋር አታጋጩን "ያንን የዋህ ህዝብ በማያውቀው ነገር አታሰቃዩት ማለት ዘረኝነት ነው ወይስ ከአንድ መንፈሳዊ ሰባኪ የሚጠበቅ ወቀሳ ነው? የትግራይን ህዝብ ና ችግር ያደረሰበትን ድርጅት ቀላቅለሽ (ህ)ያሰብሽው አንቺ ነሽ
      ካልተመቻችሁ ውጡልን
      እኛ የሁሉንም ብሔር ችግር እያነሳን እንማማራለን እንጂ እንደአንተ(ቺ) የሀገርሽ ስም ሲነሳ ብቻ የምንሸማቀቅ አይደለንም
      ምነው እስከዛሬ የሌላ ብሔር ስም ሳነሳና ስወቅስ አልተናገርሽም?አስተውይና ስሚ
      ስንት የሚጠቅም ማብራሪያ እስከ1:55 አዳምጣቸሁ በፅንፈኝነት አስተሳሰብ ማፈራረስ የጠላት አሰራር ነውና አስተውሉ አላማዬንም እያወቃችሁ ወደሌላ ነገር አታዙሩብኝ

    • @hageraamen85
      @hageraamen85 Před 3 lety +15

      @@memihirtesfayeabera
      መምህራችን በርታልን ለዘረኛወች መልስ አትስጥ እኛ ተጠቅመንበታል ሁሉንም ያዋከለ ትምህርት ነው እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @tgdyememhrgrmaferengn5729
      @tgdyememhrgrmaferengn5729 Před 3 lety +3

      @@memihirtesfayeabera memhirchn edime yesteh bertalin lenzih tsefegna sewoch zim belachew mastewalin yadelache bedeb almadmet chegr nw

    • @medihintadese7390
      @medihintadese7390 Před 3 lety +2

      @@memihirtesfayeabera ውጠለን 😢😢😢

    • @user-dx3yy8uh5e
      @user-dx3yy8uh5e Před 3 lety +11

      @@memihirtesfayeabera ኧረ እኛ መዳን የምንፈልግ አለን ብዙ በየቤታችን ሥት በሽታ ተሸክመን ያለን ቤት ይቁጠረው እነዚህ በዘረኝነት ሥለሚያወሩት ነገር አትሥማቸው ባክህ መምህር ያተን ትምህርት በመሥማት ብቻ ጥሩ ሀሣብ ማሠብ ችያለሁ እሥከዛሬ የት ነበርኩ እሥከምል ድረሥ

  • @yetnayetfetene1861
    @yetnayetfetene1861 Před 3 lety +74

    እኔ የ ዚህ ስልክ ባለቤት አባወራ ነኝ ለ 35 አመታት ያለማቋረጥ ጫት ስቅም ኖሬ የመምህር ግርማን ኘሮግራም በመከታተል ከጫት እና ቡና ተላቅቄ ላለፉት 3 አመታት አዲሱን ህይወቴን በስጋው ደሙ እየኖርኩ ነው። ክብርና ምስጋና ለ መዳህኒያለም የሁን። ረጅም እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ።

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

      እልልልል ።እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ለዚህ በቃ

    • @selameabebe2461
      @selameabebe2461 Před 3 lety +1

      ፈጣር ይመሰገን እህታችን ይህ ያደረገ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናውን ይስጥልን ለአባታችን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      They are Luck 👌🏽👌🏽✝️✝️

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 3 lety +3

      አሜን አሜን ምስጋና ለመድኃኒታችን ይሁን

  • @user-eb2zh5zh2z
    @user-eb2zh5zh2z Před 3 lety +110

    እድሜ ለመ ምህር ግርማ በሳቸዉ ትምህርት ብዙ ተለዉጫለሁ። 20 አመት ቅሜያለሁ እግዚአብሄር ይመስገን አሑን ከጫት ከሲጋራ ከመጠ ጥ ነፃ ሆኛለሁ ክብሩ ይስፋ ለእናትና ልጁ።

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety +5

      ወልደመድን ብለህ አበው እኔም ባለቤቴ ይቅማል እውነት ሰልችቶኛል ግን የእግዚአብሔር መልስ በትግስት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር እንኳን አላቀቀህ ክፉ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw Před 3 lety +2

      አልልልል ተመስገን

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw Před 3 lety +3

      @@ababaalu9543 አይዞሺ ቀስ እያደረግሺ ለውጭው

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 Před 3 lety

      @@FasikaAragaw እግዚአብሔር ይለውጥ ወንድሜ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ ከእመቤቴ ማርያም ጋር

    • @user-ym9xi2ds9u
      @user-ym9xi2ds9u Před 3 lety +2

      በስላሴ ስም ተመስገን እንኳንም ተመልሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተስቦች በጣም ከባድ ነው ሱስ

  • @user-tr5ir4nx8l
    @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +40

    አባታችን ወንድማችን ሰላመ እግዚአብሄር ካንተ ጋ ይሁን ገጠመኝ 145ኟ በጣም ብዙ ነገር አስተምሮኛል መምህር ግርማን እግዚአብሄር ሰጠን አንተን ደግሞ ጨመረን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሄው እኔ ያንተ አንዷ ውጤት ነኝ አረብ አገር ሽንት ቤት ሁኘ እየፀለይኩ ድንግል ማርያምን የቤተሰቦቸን ሁሉ መንፈስ እሰሪልኝ አልኩአት ፈተናው በጣም በጣም ከባድ ነው ወገኖቸ ይሄው ከስምንት ልጅ ሶስታችን ብቻ ነን ኦርቶዶክስ እንዳለ ሙስሊም ሁነዋል ሳይፈልጉ እስኪ እልል በሉ ዛሬ አዱ ወንድሜ ሙስሊም ከሆነ አምስት አመት በለጠው ደውሎ እህቴ በህልሜ አየሁሽ ቀይ ሴትዮ ጋ ሁነሽ እንጦጦ ማርያም የሚባል ቦታ ወስደሽኝ አለኝ እስከዛሬ አንች የሸርሙጣ ልጅ ነበር የሚለኝ አሁን እህቴ አለኝ ከዛስ አልኩት በቃ እኔ ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለሁ አለን ደሳይልም ወገኖቸ ታድያ እኔ በጣም ተሰቃየሁ በገሀድ እየመጣ አዳል ሞቴ ነኝ አዋረድሽኝ ነው የሚለኝ እስኪ ወገኖች በዚህ ትምህርት ላይ ሌላ ኮመንት አትፃፉ ምን እንደተቀየረላችሁ ምን እንደተቀማችሁ ብቻ ፃፍ ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው በኛ ኮመንት ይማራል ዛሬ ደግሞ ምን እንዳየሁ ልንገራችሁ በህልሜ ሙሉ ቤተሰቦቸ ይመስሉኛል ተሰብስበው መተው ተይን ተይን አታዋርክን ብለው ጮሁብኝ ደስ አይልም እኔ አንድት ሀጢያተኛ ምክንያት ሁኘ ቤተሰቡ ሲመለስ አባቴ ከ አንድ ወር በፊት ነው አራት ዶሮ የገበረው አሁን ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ልጀ ከዚህ ቡሀላ ነይልኝ ፀበል ውሰጅኝ ንሰሀ ልግባ አቁርቢኝ ሳልሞት አለኝ አያችሁ እምነት እንደዚህ ነው እውነት እላችሆለሁ መስቀል ስእል አድኖ እንኩአን የለኝም ቦታ እንኩአን አጥቸ እመቤቴ እያለቀስኩ ሽንት ቤት መጋረጃ አድርጌ ነው የምፀልየው

    • @abrahaml1841
      @abrahaml1841 Před 3 lety +2

      Betam des ylala hulachnn lezi yabkan

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety +1

      እልልልልልልእኳን ደስ አለሽ እህቴ በእውነት ሁላቸው ተለውጠውልሽ እደምታይ ተስፋኡለኝ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q Před 3 lety

      እልልልልልልል ደስታዬ ወደር የለዉም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

    • @ganet1239
      @ganet1239 Před 3 lety +1

      Eleleleleleleleleleleelelelelelelel egzabhr ymsgane ehte 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-tr5ir4nx8l
      @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety

      @@svxjej9660 እህት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +16

    እነሱን ቤት የባረከ የእግዚአብሔር መለሀክ የቅዱስ ዑራኤል የኛንም ቤት ይባርክ። ቅዱስ ኡራኤ የቤተሰቦቼ ልቦን ይመልስላቸዉ ለኔም ልቦና ይስጠኝ።

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +27

    መምህር ይሄ የጫት እራሱን የቻለ ሙሉ ርእስ ይፈልጋል ። መክንያቱም አገሪቱን አፍዝዞ አደንግዞ የያዘ የእርኩስ መንፈስ አጥለቅልቋታል አብሶ ኢትዬጵያ የሚያሳዝን ደረጃ ላይ ትገኛለች

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +19

    ዉድድድድድዴ መምህሬ ሠላምህ ይብዛልኝ እንኳን በላም መጣህልኝ ወይኔ ስጠብቅ ቅይቸ 85 ሠዉዉዉዉዉ ቀደመኝኝኝኝኝኝ ላይክክክክክ አርጉኝኝኝኝ በእማ ፍቅር ስወዳችሁሁሁሁሁሁሁሁ

  • @merry3355
    @merry3355 Před 3 lety +20

    Good morning Memrhir Tesfaye. I am learning everyday...from you my life is change..may God bless you and ur lovely family !

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-hd3oe5nk3h
    @user-hd3oe5nk3h Před 3 lety +33

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣክ መምህር እንኳን ለማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ በአል አደረሳችሁ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ኡራኤል ለኛም ይድረስልን🙏🙏🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +22

    የተዋህዶ ልጆች የዛሬዋ እመብርሃን በምልጃዋ ትጠብቃችሁ !

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን
    ታማኝ የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    በፆሎት አስቡኝ ደካማ ልጃችሁ ወለተ ተክለሐይማኖት ነኝ

  • @mesidaniel53
    @mesidaniel53 Před 3 lety +3

    የቅዱስ ሁራኤል እርዳታው ለኔም ለቤተሰቦቼም ይሁን

  • @user-qg7jv3zp3j
    @user-qg7jv3zp3j Před 3 lety

    አቤቱ ጌታይ ኤፍታህ በለኝ መምህርሺአመት ኑርልን ማርያምን ሁሌም እግዛብሄርን አመስግንው አለው ንቁ መንርህ አተን ስለስጠን በስማም የምታቅርባችው ትምህርቶች እካ ፍትፍት አድርህነው ምታጎርስን እህት ውንድማቼ እናት አባቶቼ እንብርታ እናብርታው ውንድማችን ከኔ አልፎ ውንድሜሱስ ይሆንብታል ትምህርትህን ካላኩለት የለም ዛሬይልኛል ድጋርክምህ በርታ ለዘርኛና ምቅኛ ቦታ አትስጥ እመየ እናቴ ቅድስት ቅዱሳን እሳ ትጠብቀን በፃለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳንምህርት

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ በረታልነ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ የቅዱስ ኡራኤል በርከት ይደርብን አሜን ፫

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናንተን የረዳ የእናንተን ቤት ቅዱስ ቅዱስ ዑራኤል የእኛንም ቤት ይባርክ አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    እህታችን እባክስን ይህቺ አለም ከቱ ናት የምድራዊ ሂውን ታይቶ የሚጠፋነው ስለዚህ የሰማይ ቤትሽን አስተካክይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለእይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማፍቅር ትባርከው አሚን

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety

    Sile hulum Ye Leul Egziabher yetmesege yihunnn dessss yilal Kitus urael hoyyyy birihanik bene ena bet seboche yigiba 👐👐👐👐
    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜንን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +16

    ለዚቺ ሰዓት ላደረሰን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም ወራዊ ባህል አደረሰን መምህር ሰላም ዋልክልን ሰላም ዋላችው እህት ወንድሞቼ

  • @redeactef
    @redeactef Před 3 lety +4

    ኤፍታሕ በለን የድንግል ማሪያም ልጅ
    እየሱስ ክርስቶስ ተስፋ ስላሴ እንኳን
    በሰላም መጣሕ በርታ እንኳን ለእማ
    ፍቅር እመቤታችን ድንግል ወላዲት
    አምላክ በአል በሰላም አደረሰን
    አሜን።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety

    መምህር እድሜና ጤና በእጅጉ አብዝቶ ይስጥህ ግነ የወንጌል ትመህርቱ በብዙ አባቶች ይሰጣል ያንተ ወንድመዊ ገጠመኝ ትመህርትግን ከዘህ በፊትም አሁነም ወደፊተም አናገኘውም ለዛ ነው በጉጉት ሰው የሚከታተለው

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety

      ወንድማዊ መክርክ በጣም የሚደንቅ ነው እግዚአብሔርን ከጠፋ ነገር ይጠብቅሕ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +1

    መምህር ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን
    ቅዱስ ዑራኤል በሁላችን ቤት ይግባ ይህን ክፉ መንፈስ ያዋርድልን🙏🙏🙏

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety

    ወቅቱን የጠበቀ ትምህርት ነው ብዙ ወጣት በጫት እየናወዙ ነው ያሉት በጣም ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ አስባለሁ መምህራችን ወደ ሸዋሮቢት ብትሄድ እማይቅም የለም 100 80% ይቅማል ማለት ይቻላል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደርብን እህታችን አታስቸግሪ ተመለሽ ወድሞችሽን ምሰይ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dsd3201
    @dsd3201 Před 3 lety

    በእውነት ይህ በኔ በተሰብ ያለ ታሪክ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር አመሠግናለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ቂርቆስ እያላችሁ አባቴን ከጫት መንፈስ ያውጣልሽ ቅዱስ ኡራኤ በሉኝ በተሰቦቸ እህታችን ወደ ቤቱ ተመለሺ አይዞሽ በፀሎት በርችለን

  • @raadushow3929
    @raadushow3929 Před 3 lety +1

    Amen...amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @saramol7773
    @saramol7773 Před 3 lety

    አሜንንንን፫ ይሁን. ይደርግልን. አምላከ. ቅዱስ. ኡራኤል. ለሁላችንም. እውቀትን. ያድለን. አሜንንንን. ቃል ህይወትን. ያሰማልን. ውድ. መምህርርንችን. . እሽ. እናዳምጣልን.

  • @user-ri6ku5hh7w
    @user-ri6ku5hh7w Před 3 lety +5

    ሰላማ ክርስቶስ ይብዛልህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዚቶ ያድልህ በእዉነት

  • @betitube7705
    @betitube7705 Před 3 lety +2

    ስላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ የቅዱስ ዑራኤል በረከት ይደርብን

  • @user-ym9xi2ds9u
    @user-ym9xi2ds9u Před 3 lety +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከክፍ መንፈስ ጠብ ቀን በስምህ የተቃጠለ ይሁን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በቃ ይበለን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ትሩልን ለዘለዓለም መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን እህት ወንድሞቸ ሁላችሁንም እማ ፍቅር ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና እና ፈሪሀ ልብ ይስጠን አሜን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር ተሰፋ ስላሴ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ክብር ምስጋና ይድርስው ለዚህ ቤትሰብ እንደ ደርሰ በይ ቤቱ በሱስ የሚሰቃዩት ይድርስላችው እናመሰግናለን ገጠመኛ 146 ሀ
    ለእሺ እናዳምጣለን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን አውነት ነው በትክክል።

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +6

    እንደምን አደራችሁ የእማ ፍቅር ልጆች እሰቲ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም እያላችሁ በአዛኚቱዋ ብላችሁ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Ere Memihir Gettemegnu BeAbizagnaw Hiyiwetachin Silemidasis New Eniji Beyibelitt Timihiritihin New Miniwedew Weidu Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @user-el5gw3pu4l
    @user-el5gw3pu4l Před 3 lety

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
    ከትምርቱ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው
    ወደ አማራ ጫት ተቀቅሎ ይጣጣል እንደ ባእል ነው የማዩት እኔ እራሱ ባህል መስሉኝ ነበር እኔም ጠጥቻለው የክፉ መናፍት ነገር አይመስለኝም ነበር በውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 Před 3 lety

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍህታ እንዲልልንና በልዩ ገጠመኝ 46A ላይ ወንድማችንን የሰማ የእግዚአብሔር መላዕክ ኡራኤል እኛንም እግዚአብሔር እንዲሰማንና የሚረዳን መላዕክ እንዲልክልን በፆሎታችሁ አስቡን አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም ምክር ያስፈልጋል መምህር፡፡

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 Před 3 lety +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከባድ ነው እኔስ የቡና ሱስ ሌላም ሱስ ነበረኝ እድሜ ላባቶቸ አባይዋኒስ ተስፍማርያም መምህር ግርማ የኒን አባቶች በመከታተል አቁሜለሁ አመት በላይ ሁኖኛል አሁን ችግሬ መርሳት ነው

  • @user-ds9ns3ly2f
    @user-ds9ns3ly2f Před 3 lety +3

    *#እግዚአብሔር** ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን**#የህይወትን** ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን**#የሰማነውን** በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን#*

  • @user-un3lr4nr7b
    @user-un3lr4nr7b Před 2 lety

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety

    አዎ እዉነት ነው መምህሬ እኔም ፀሎት እያረኩ እያለ መብረቅ አጠገቤ ስቆም አይቻሎዉኝ በእንባ እያፀሎዉኝ ነበር 2012 ለይኖ እሄን ያዬሁት በገጠመኝ ለይ ስለ ሰመሁት ደስ ብሎኛል መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel Kidus Urale abate bene ena bebetesbe layebereketshi ena meherethi yedarbhin amen 🙏🏿

  • @saramengustuabitow4204

    Amennn Amenn Amenn Amen 🙏

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +2

    በእለተ ቀኑነው እያዳመጥኩት ያለሁት ቅዱስ ኡራኤል ለኔም ታምራቱን ያሳዬኝ ሲጋራ አቁመው ያሳዬኝ ወድሞቼን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 አስቡልኝ ፍቅረ ማርያምና ሀብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ብላቹ ሲጋራ ጫት እዲያቆሙልኝ 😭😭😭

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱስ ዑራኤል የእኛም ቤት ይግባ እንደቸርነቱ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +1

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ገነተክርስቶስ እያላችሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ አሜን ፫

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 3 lety

    Melaku kedus urael yegnanim aymiro yikfatlin ehitachin anchinim egzihaber weda betu yimalsish mamihirachin she amet nurelen 🙏🙏🙏🙏

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን። ልዩ መምህራችን እንኳን ለእማ አዶ ናይ ቅድስት ድንግል ማርያም
    🕯🕯🕯🌿🕊🌿💚💛❤አደረሰን አደረሳችሁ ምልጃና ጸሎት በረከቷ አይለየን🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 Před 3 lety +6

    ላይክ ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሼር ሰብስክራይ እና ማስታወቂያ እሰጨርስ ትንሽ ይጠቅመዋል

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +2

    የኛ ውድ መምህር እንኳን ስላም መጣክልን
    እንኳን ለመቤታችን ወራሀዊ ክብር በአል በስላም አደርሳችሁ እመብርሀን ትጠብቀን በለንበት። ከኔ የበርታችሁ ወለት ስንበት። ወለተስላሴ እያላችሁ በጾሎታችሁ አስቡን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 Před 3 lety

    መምሀር ካልዋት ይሳማለን ትማስጋን ኑርለን
    ኣመን ኣመን ኣመን

  • @asersadamuo2120
    @asersadamuo2120 Před 3 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እሂን ድንቅ ነገር ስለፈቅድህልኝ አመስግንሀለሁ ቅዱስ ኡራኤል ሆይ እኔንም ቤተሰቤንም ጎብኝ ብየ እለምንሀለሁ

  • @nardimimi3795
    @nardimimi3795 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk Před 3 lety +2

    እዴት አደራቹ ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን እንኳ ለቅዱስ ኡራኤል ክብረ በአል አደረሳቹ መምህር ሁላቹም አንድ ወንድሜ አለ እብካቹን በፀሎት አስቡልኝ( ወ/ደ ትንሳኤ ) ነው የክርስትና ስሙ በጣም ይቅማል ያጬሳል ይጠጣል ብቻ ሁሉም ከባድ ነው

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ጥበቃ አዪለይ
    ቃለ ህይወት የሰመልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @saramengustuabitow4204

    Amenn Amen Amenn Amenn

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety

    ወለተ እየሱስ ገብረ መድን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-xc7md3pb3q
    @user-xc7md3pb3q Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 Před 3 lety +1

    በጣም የሚገርም ትምህርት ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልት እንደው መምህራችን በነካ እጂህ ስለ ሲጋራም___አስተምር የቅዱስ ዑራኤል ስራ ድንቅ ነው

  • @atsede7592
    @atsede7592 Před 3 lety

    Kalehiwot yasemalen wendimachin it’s a big lesson lebona yesten, amen kidus orael yegeba kebetachin

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +4

    በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ክነ ቤተስብች

  • @fasikatsegaye8783
    @fasikatsegaye8783 Před 3 lety +1

    ሠላም ለአንተ ይሆን አንዲት ነችሁ የመምህር ተስፈየ ተማራወች መምህር አንካን ደህና መጣህ አንኳን አደራሳችሁ ለአመቤታች ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰቤ በአል

  • @user-gu1ds6zu5k
    @user-gu1ds6zu5k Před 3 lety

    አቤቱፍጣሪከደዚህአይነቱእርኩስመንፍስ አድነንጠብቀን

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 3 lety

    Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Egzihabher Zare mirkon markolignal. Dil be Egzihabher be Abrehamu slase. Egzihabher ymesgen kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin. Legnam libona ysiten Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀🤲🤲🤲

  • @serawitworkeneh3842
    @serawitworkeneh3842 Před 3 lety

    Kale hiwoten yasemalin memehr tesfaye 🙏🙏🙏

  • @user-vk6tk2hl3h
    @user-vk6tk2hl3h Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን የእኛ አገር አብዛሀኛውን በጫት ነው እሚተዳዳሩት ለስራ በጣም ፈላጊኔ ውድ ነው ፍየል የሰው ያህል አበላም

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    አምላከ ሚካኤል ያክብርልኝ መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። መላከ ዑራኤል መብረቅና ነጎድጓድ የሚያዝ መላክ ነው ለእኔም ለቤተሰቤም ይድረስልኝ። እየተማርን ነው መምህርዬ

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ መምህር ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን እናመሰግንሃለን

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-mj6kz2hv5j
    @user-mj6kz2hv5j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን
    በፀሎተወ ያስቡን ሀይለ እየሱስ ከነቤተሰቦቹ ገብረ ስላሴ ገብረ መርቀርቅሮስ ወለተ ሰንበት አጠቃ ብለዉ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Amen 🙏🏿 Egezabher yemesgen

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በውነት አንድ ያባቴ ወንድም እንዲሁ ጫት እየቃመ ከጓሮ ስላለ ብቻ በሱስ ምክንያት ቦታውንም እርሻውንም ሽጦ ጨርሰ የሱሱ ማብርጃ ሲያጣ እየሰርቀም ይጠቀም ነበር አሁን ግን ይባስ ብሎ አሰለመ ግን በሸተኛ ሁኖን
    እህታችን ብትመለሽ ይሻልሻል ደግሞ ይህን ሁሉ አይተሽ እኔ ካገር ከገባሁ ወድሜን ለማዳን ነው የምጥርው ኡራኤል ይርዳኝ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +1

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህር

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን እህታችንም በደኃላ የሚጎትትሽን መንፈስ ቅዱስ ኡራኤል ይርልሽ አደራ የቤተሰቦችሽን ድካም በከንቱ እንዳታስቀሪ በረች ለዘለዓለሙ መንግሥት በንሰሐ ተዘጋጂ መምህር አምላከ ቅዱሳን ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክልን እእናመሰግናለን አሜን

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g Před 10 měsíci

    አምላክ ሆይ ለመምህር እድሜ እና ጤነ ይሰጥልን

  • @user-eb2zh5zh2z
    @user-eb2zh5zh2z Před 3 lety +3

    እንኩዋን ለማርያም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ። የክርስቶስ ቤተሰቦች።

  • @user-zs8is6bf9k
    @user-zs8is6bf9k Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን........

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር ያገልግሎት ያገልግሎት ዘመንህን እመብርሀን ትባርክልህ ይህን ቤተሰብ የጎበኘ ቅዱስ ኡራኤል ሁላችን ይጎብኘን ብዙ ሰዉ ለትምርት ብሎ ነዉ ዛሬ መዉጣት አቅቶት የሚናዉዘዉ በጫት የሚጠና ትምርት ጥቅርብሎ ይቅርብን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +2

    አዎ መምህር እየሰማን ነው ቅዱስ ኡራኤል ምስጋና ይደረሰው

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    መምህር ቃለሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 3 lety +1

    እንኳን በስላም በጣህልን መምህር

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን በጣም ድንቅ ታምር ነው ለናንተ የደረሰ የቅዱስ ኡራኤል በረከት ይደርብን እህታችን ቅዱስ ኡራኤል አይነ ልቦናሽን ያብራልሽ ፍቅሩ ይደርብሽ 🙏

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላምህ ብዝት ይበልልን በአንተ ላይ አድሮ የሚያሰተምረን የእመብርሃን ልጅ ቅዱስ ስሙ የተመሰገን ይሁን ተምረን መልካም ፍሬ እንድናፈራ እርሱ ይርዳን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +3

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን። የኔ ቤተሰቦች በጣም ጫት ቃሚ ናቸዉ በተለይ አባቴ በየሳምቱ ማቅሰኞ ጫት ይቅማል እናቴ ትካድመዋለች ማቅሰኞ ማታ ሶስት ሰሀት ብና ያፈላል አባቴ። እሮብ ማምሻነዉ ከቤት የሚወጣ ለቅሶ ቢፈጠር እራሱ እሮብ ቀን ከቤት አይወጣም ። የቅዱስ ገብርኤል ፁዋ ማሀበር ይጠ ጣል። አንድ ጊዜ አስታዉሳለዉ ቀኑ ማቅሰኞ ነበር 19 የቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ ፁዋ ጠ ጥቶ መቶ ለዛሩ ቡና ሊያፈላ ሲዘጋጅ ። እንዴት ያፍላ የበላዉን የጠ ጣዉን ሁሉ አስታወከዉነ። አስታዉኮ ከጨረሰ በኋ ። ለዛሩ ቡና አፈላለት። የኔ ቤተሰቦች ጫት አዱ የእለት ምግባቸዉነዉ። እኔ በስደት ያለዉት። ትምኽርትክን ስማር ቡዙ ነገሮችን አዉቄለዉ አዳዴ በርሬ ሄጄ ላስተምራቸዉ ብዬ አስባለዉ። ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ሲፈቅድ መልካም ይሆናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም እናመሰግናለን

    • @user-dh5po1mf1z
      @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +2

      አይዞሽ በርች በፍላሺ አሥጭነሽ ሁሉንም ገጠመኝና ትምህርት አስሚያቸው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      @@user-dh5po1mf1z እሺ ወደ አገር ስገባ እደዛ አደርጋለዉ

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před 3 lety +1

    Memhirachin edmena tena yistih.

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር። እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። ድንግል ከጎንህ አትለይህ። ውድ የተስፋ ሥላሴ ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ እና አብረን እንማማር።

  • @senayit7198
    @senayit7198 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ወጣቱ ይህን ቢያዳምጥ ይድን ነበር ቅዱስ ኡራኤል ሆይ ሁላችንም ከእስራት ፍታን
    መምህራችን አሁንም በርታልን እመብረሃን ትጠብቅህ የቅዱሳኑ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!!

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቡዙ እምቃወምህ እያየን ነውና እግዚአብሔር ጥላቶችህን ከእግርህ ስር ይጣላቸው በእውነት
    በፅናት በርታልን👍

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር ብርታቱን ያድሎት።የቤተክርስቲያናችን አስተማሪዎች በሙሉ በርሶመንገድ ትምህርት ቢሰጡ ብዙ ድህነት ይገኝ ነበር። አምላካችን ፈጣሪአችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጦት!!!

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 Před 3 lety

    እናመሰግናለን መምህር አሜን አሜን

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 3 lety +6

    መምህር እኔ አኩርፈረአለሁ መቸ ነዉ በፀሎት የሚቀላቀሉን እረ መምህርዬ ሁሉም በጉጉት እየጠበቀዎት ነዉ

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety

    አሜን መምህራችን በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው በቅዱስ ዑራኤል እለት የሱን ታምራቱን በገጠመኝ በመስማቴ ደስ ብሎኛል መልዐኩ ቅዱስ ዑራኤል እነሱን እንደጎበኘ እንደታደገ እኛንም በምልጃው በጥበቃው አይለየን ይጎብኘን ።እህታችንም የወንድ ም እህቶችሽን ልቦና እንዳበራ ያንቺንም ልቦናሽን ያብራልሽ ይመልስሽ።

  • @vipku1550
    @vipku1550 Před 3 lety +1

    በጣም አስተማሪ በውነት እህትወድሞቼ ዚ ሱስ እንደምትላቀቁ እርግጠኛነ በውነት ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @senibinisenibini309
    @senibinisenibini309 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣክ መምህር