19ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2020
  • 19ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Komentáře • 277

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለነሱ የደረሰ ምህረት ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን ይማረን መምህር አንተንም ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 Před 4 lety +59

    ወይኔ እስከዛሬ የት ነበርኩ ገና ዛሬ ነው መምህር ዩቱብ እንዳለህ እራሱ አላውቅም ነበር አሁን ዩቱብ ውስጥ ስገባ ያንተን ፎቶ አይቼ ነው ኢንተርቪው መስሎኝ የከፈትኩት ገጠመኙን ጨርሼ ሰምቼዋለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።አባት ሆይ ሌላ ምንም አልልህም በጎጇችን መሀል አንተ ግባ አሜን፫

    • @almazenegus1956
      @almazenegus1956 Před 4 lety +1

      Berch Yena Ehit Lelalochm ShAir Argiew Betam Yemarubtal Enai Bezh Memeher kedrow yetshal Telwuchalhu

    • @melatkl7275
      @melatkl7275 Před 4 lety +5

      አዳድዬ እደዚህነው እኔ እራሱ በቅርብ ነው የገኘሁ ይሄን ትምህርት የሚገርም ነው የኢትዮጵያዊን ጉድ ተነግሮ አያልቅም እደባህላችን

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 Před 4 lety +3

      እኔ እራሱ ገጠመኝ እያለ ሁሌ ነበር እሚመጣልኝ እና አላየዉም እህቴ መምህር ተስፍዬን ዛሬ ስከታተል ነዉ የዋልሁት አለችኝ ፆሎት አድርሰን ስጨርስ አለዉ እዲ ይቱዮብ ስላት አዎ አለችኝ አህን ከጀመርሁ 9 ቀኔ ነዉ ግን እሚገርማችሁ አሁን ያገኘሁበት ትምህርት አጠይቁኝ አዴ ብቻ አገር ቤት በራራ ይጀመር

    • @elyanam.d2278
      @elyanam.d2278 Před 4 lety +4

      @@ggjjjghhjj3573 እግዚአብሔር ይመስገን እህት በርቺ ፀልይ እሽ እኛም ተርፈን ለሌሎችም መትረፍ አለብን ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ ይሁን እንደሁም ለሀገራችን ኢትዮጵያ

    • @Sarahsarah-xm6yo
      @Sarahsarah-xm6yo Před 4 lety

      @@ggjjjghhjj3573 enam CZcams endalew alaqim nebar yayehutim yenata Tube lay nebar yayehut ahun gn besmam bemistelalifachew gexamagn lelam betam begnalay yemitayewun new yemistelalifaw erasachinin endinfatish yemiderg temirt new yemistelalifaw ena Gena 8 qana new yesun temirt mesmat kejamerku enam endanchiw negn berara eskijemar chekuyalew

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 Před 4 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተባረክ በምን ቃል ላመስግንህ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 Před 3 lety

      መምህር ቃለ ህወት ያሰማለን እድሜና ጠና ይሰጥክ

  • @yalemtilayechinaehet1540

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግልት ዘመንዎን ይባርክልን ለነሱ የደረሰ እነሱን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ይጎብኜን

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km Před 4 lety +15

    መምህርየየየየ እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፀጋውንን ያብዛልህህ እህቶቼ ይሔን ፔጅ ሽር እያደረጋችሁ ሌሎችች ወገኖቻችን እንዲማሩበት አድርጉጉ በጣም ጠቃሜ እና አስተማሬ ትምህርት ነው ወንድማችን ሚያስተምረንንን

  • @user-ox1ve9ni7n
    @user-ox1ve9ni7n Před 4 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር

  • @user-xx5xq1qy4r
    @user-xx5xq1qy4r Před 4 lety +6

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ነው እናመሰግናለን

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 4 lety +8

    መምህር ቃለሕዎት ያሰማልኝ በጣም አስተማሪነው

  • @samsunggallery2358
    @samsunggallery2358 Před 4 lety +8

    ፀጋውን ያብዛልህ የወጣት ዘመንክ ይባረክ እሄንን ፔጅ ብዙዎቹ የኦርቶዶክስ ተከታዮች አያውቁትምና ለማያውቁት አሰሙ ያልሆነ ነገር ዘፈን እየሰማን እራሳችንን ከምናታልል እሄንን መንፈሳዊ ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ብሰማ ይጠቅመናል እሄኔ አሁን ዘፈን ቢሆን ኖሮ ግር ብለው ይመጡ ነበር ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን

  • @masy2770
    @masy2770 Před 4 lety +2

    በእውነት ይሄን ሁሉ የሰማሁት ታሪክ በቤተሰብም በጎረቤትም የሰማሁትም ያየሁት ነው.እግዚአብሔር ይጠብቀን በጣም ያስፈራል.በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት በየቤታችን ስንት ጉድ ነው ያለው አዳምጠን የምንጠቀምበት ያድረረግልን መድሐኒአለም በዛ ላይ አንተ እንዳለደከው የመምህር ግርማን ትምህርት ማዳመጥን ትልቅ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። ስለሁሉም ነገር አምላካችን ይክበር ይመስገን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 4 lety +6

    መምህራን ተሰፋዬ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +5

    *በእዉነቱ ለመምህራችን ቃለህወትን ያሠማልን አቤቱ ሥት ጉድ አለ በየቤቱ አቤቱ ይማረን መምህር በርታ ጸጋዉን ያብዛልን በጣብ አሥተማሬነዉ*

    • @user-fg8pv5zw6l
      @user-fg8pv5zw6l Před 4 lety

      በእዉነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @tigestyemaryam3266
    @tigestyemaryam3266 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እማምላክ ሀይል ትሁነን

  • @teferademse519
    @teferademse519 Před 4 lety +1

    መምህራችን ዲያቆን ተስፈዬ እደው ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ለመታበይ እና ለትምክህት አይሁንብህ መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 Před 2 lety +1

    ውይ መምህር በርታልን እውነት እግዚአብሔር እንዳተ አይነቶችን ያብዛልን እኔ በጣም ነው የተረዳሁት መምህር እውነት ሄወቴ ምስቅልቅሉ የወጣ ነበር ብቻ ምን ልበልክ ከንቅልፋችን እንድንነቃ ነው ያደረከን

  • @user-th6nb3kj8x
    @user-th6nb3kj8x Před 4 lety +5

    እዉነት ነው እኒም ያጣላኛል ከባሊ ከልጆቺጋር ግን እድሚ ለመምህር ግርማ ነቃውበት

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x Před 6 měsíci

    በስም ኣብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ኣሀዱኣምላክ ኣሜን ኤፍታህ ብየ ጀምሪያላሁ መምህራችን እድሜእናጤና ይስጥህ

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነው የኔ ቤተሰቦችማ ተነግሮ አያልቅም ለነሱ የደሰ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል ለኛም ይድረስልን እኛም ሰምተን የሰይጣንን ሴራ ነቅተንበት በፆም በፀሎት በስግደት እንድንተጋ የልዑል እግዚአቤሔር መልካም ፍቃዱ ይሁን ፀጋ ስላሤ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም እህተ እየሱስ አፀደ ማርያም ወልደ ዮሐኒስ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
    መጀመሪያ ኮሜስ ፅፌ ስላጠፋሁ ይቅርታ

  • @samirawadjo3126
    @samirawadjo3126 Před 4 lety +1

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከአባታችንም ከመምህር ግርማ ገጠመኝ ብዙ ነገር ሰምቻለሁ ከሰማሁት ገጠሟቸው ገጠመኝ አንድ ጊዜ በመስኮት ዘለው አምልጠዋል መንፈሱ አንተን እዳይገብርህ ብሎ ከሰውየው ላይ የነበረ መንፈስ በጣም ግን የሚያሳዝነው የ18 አመት ልጁን ለንብረት ብሎ ለመንፈስ የሰጠ ገጠመኝ ሰምቻለሁ ግን መጨረሻ ስውዬውም እናትየውም ታመዋል በአሁን ጊዜ እናት አባት ከባድ ነው መንፈስ ከባድ ነው ከገጠመኝ ብዙ እንማራለን ይህንን መስማት ከፈለጋችሁ ከወንድማችን አያልቅበት ሲዱ ላይ 23 እና 24 ላይ ነው

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 Před 4 lety +4

    መምህር ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ እውነት በሁልች ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው ሀልችነም እራሳችን እንፈትሽ እግዚአብሔር ይርዳን ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 4 lety +11

    ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ሒወት ያሰማልን::

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 4 lety +1

    ቃለ ይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ መምር በጣም አስተማር ነው እኔ የማቃት አከራዬ ነበረች ሰባት ወልዳለች ግን ከክርስትና እሳ ያለችው ወለተ ነው ከዛ ከክርስትና በፍት ሰበታ የዳነው ለጠቃዩ አሳቅፋው እሱነው ስም የማወጣው ከዛ በዋላ ክርስትና የምነሱት ልጆቻ ዬየምነግራቹው እወነትኛ በአይን ያየውት ነው እኔ እሳጋ ረጅም ግዜ ተከራይቼ ኖሬ አለው እና የገርመኝ ነበረ ያው ጠቃይጋ መወኑ ባቅም ዬን አክል እውቀቱ ስለሌለኝ ቦታ አልሰጠውም ነበረ

  • @user-ro9ph9xx9d
    @user-ro9ph9xx9d Před 4 lety +1

    መህምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ሀጢያታችን በዝቶ ጭራሽ ያስፈራኝ እና ይጨንቀኝ ነበር ከእርሰዎ ብዙ ተማርኩ እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kiyayemaryamlij3585
    @kiyayemaryamlij3585 Před 2 lety

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት የሚገርም ገጠመኝ ነዉ

  • @getenetyoseph1690
    @getenetyoseph1690 Před 4 lety +2

    መምህር እጂግ ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኩት ያለው
    ግን ማርያምን እያልክ ብቻ አተው እባክህ
    ቅድስት ድንግል ማርያም እያልክ አውራ ይቅርታ ግን

  • @keaman2432
    @keaman2432 Před 4 lety +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ትምህርትህን ስከታተል ፊልሙን እያየው ነው እሚመስለኝ በህይወቴ ላይ እያዋሀድኩ እየተጠቀምኩ ነው እናመሰግናለን ኑርልን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @asilphone9368
    @asilphone9368 Před 2 lety

    Kale Hiyota Yasmalen Mahmerachin Amen

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እማምለላክ ወላዲተ አምላክ ማህደረ መለኮት የመለኮትናት እረ ቃላቶች ያጥረኛል ምን ብዬ ላምስግናት ልጆቻን ይማትተወው

  • @user-tc6oh7gv4w
    @user-tc6oh7gv4w Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠመልኝ አስተማሪና ጠቃሚ ነዉ።

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ።

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v Před 4 lety +1

    መምህራችን በጣም እናመሠግናለን ቃለህይዎትን ያሠማልን

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 Před 3 lety

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo.Bétm now yemigermew betam des dlalegn eyedegemikut new yalehu

  • @user-ww7xe8qt1d
    @user-ww7xe8qt1d Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-pr3px1sy4b
    @user-pr3px1sy4b Před 4 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን ተመስጬ ነው የሰማሁት።

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 4 lety +1

    ይገርማል ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረሰን ይህ ታሪክ የኔና የቤተሰቦቼ ይመስላል አምላከ ቅዱስ ጊዎርጊስ አምላከ ተክለ ሃይማኖት ድረስልን አሜን 😢😢😢 አስቡኝ በፀሎት ወለተ ስላሴ እባላለሁ 😢😢😢

  • @maregkassaye1751
    @maregkassaye1751 Před 3 lety

    የተዋህዶ ጅግና እራሴን ያውኩት ባንት ትምህርት ነው በተለይ በመምህር ግርማ ድርድር የለህም በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገሬ ስመጣ እደወለልካልሁ ውንድሜ ቃልህ ህይውት ያስማልን

  • @shawuwalo2241
    @shawuwalo2241 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ በእውነት በጣም ብዙሰዋችን እንደታደገህ ነው።እኔ በቅርብ አንድት እህቴ ጋብዛኝ ነው።እንጅ ሊያልፍፈኝ ነበር መታደል ነው ብቻ ቃላት ያጥረኛል።እግዚአብሔር ፈቅዶ አገራችን ያብቃን በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም

  • @malakabboud6087
    @malakabboud6087 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen kale heywten yasemalen segawen yabezalen

  • @user-go9iw1zx3v
    @user-go9iw1zx3v Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር እስቲ አንተን የማገኝበት ቁጥር ብትሰጠኝ🙏

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ነው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @samrasamra9969
    @samrasamra9969 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጉድ ነው በቤታችነ እና በጎረቤታችን ያለው የኛው ጉድ ነው አምላኬ ሆይ መልካሙን መንገድአሳየነ😢😢😢

  • @tgestetho2673
    @tgestetho2673 Před 4 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እየጠበኩ ነበር የሰማነውን በልቦነችን ያሳድርብን አምላክ ቅዱሳን

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety

    መምህሬ አሜን ቃልህ ይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅ 🙏

  • @user-zk4eb8ji6m
    @user-zk4eb8ji6m Před 4 lety +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በጣምአስተማሬነዉ

  • @user-qs9uo8pc1c
    @user-qs9uo8pc1c Před 4 lety +3

    ሰላምክ. ይብዛ. መምህሬ. እኔም. እኮ. ቤተሰቦቼ. ጨሌ. ቦሮትቻ. አቴቴ. ነበራቸው. እደውም. እኔ. ና. ታናሺ. እህቴ. ነበረች. ከናታችጋ. የምናዘጋጀው. ግን. አሁን. ታናሺ. እህቴ. ጰጤ. ሆናለች. አዳም እህቴ. እደዛ. ያው. መዘርዘሩ. አያስፈልግም. እጅ. አተ. ያልከው. ሁሉ. እኔ. በህይወቴ. አልፋለው እናትና አባቴም. የሞተ የእርሻ. መሬት ለመካፈል. በተለይ. የኔ. ታላቅ. እረብሻ ይፈጥር. ነበር. አዱ ወድሜ. ልጅ. በሆኩበት ሰአት. ገጠር. በድሮ. ግዜ. አድላይ ነበረ. የምንተኛው ታዳ. መፗ እኔጋ. ሲተኛ. እነቃና. ስወራጭ. ትቶኝ. ወደ ቦታው. ይሄዳል. ግን. እኔ. እሱ. እዲ. ሲያረግ. እናትና. አባቴ. በህይወት. ነበሩ. በጣም. አፍራለው አላወራም. ብቻ. 3 ቀን. 4ቀን እያገነጋ. ይመጣብኝ. ነበር. የገዛ. ወድሜ. ግን. መቶ. አጠገቤ. ሲተኛ. እነቃለው. ነክቶክ. አያቅም. አከችፍበታለው. የእውነት. መምህር. አሁን. የተናገርከው እኔ. አሳልፋለው
    ደሞም. እናቴ. ልትሞት ስትል. ሆዳን. ነፍታት. ነው. የሚገርመው. እናቴ. በሞተች. በሰልስቱ. እህታን. ሞተች. ከዛን. በአስራሁለታ. ወድማ. ሞተ. አዳም እህታ. ሰው. ሲማት አትቀብርም. እህቶቻ. ስሞቱ. ወልድ ሲሞት. ባላ. ስማት አልቀበረችም. እኔም. በስደት አሰቃይቶኛል. ግን. አሁን. ድኛለው. የዳኩትም. በአባ ዮሐንስ. ፀሎት. በወቅሸት. ቅዱስ. ገብርኤል. እረዳትነት. ብዙ. ታምር. ተደርጎልኛል. ወደ. ሀገሬ ስገባ. ወቅሸት. ሄጅ. እመሰክራለው. ብዙ. ነገር. ነው ግን. ዘርዝሬ. ስለ. ማልጨርስ. በእውነቱ. መምራችን. ተስፋዬ እግዚአብሄር. አምላክ. ፀጋውን ያብዛልን. በምትለቃቸው. ገጠመኞች. አልፎ. አልፎ. መፈሱ. ያረገኝን የተፈወስኩትንም. እፅፍለው. ለዛሬው. ነበር ይብቃ

    • @user-db9tk7mz9d
      @user-db9tk7mz9d Před 4 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ዳንሽ እህቴ ቤተሰቦችሽንም ነብሳቸውን ይማር

  • @nesuhebekele2135
    @nesuhebekele2135 Před 4 lety

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። ይህ የቤት ጣጣ የሚባል ነገር ከምድራችን ፈጣሪ ያጥፋልን🙏💚💛❤️ መምህር " ደብተራ" የሚለውን ትልቅ የቤተ ክህነት ማእረግን ከጥንቁልና ጎን ስታቆመው ይሰቀጥጣል። ሁሉም ደብተራዋች መጥፎውን ትምህርት አይማሩትም ። እባክህ አንዳንድ ያፈነገጡ ሀጥያተኛ ደብተራዋች ብለህ ተናገር። የአባቴ ወገኖች የሆኑ በጣም ለእግዚአብሔር ያደሩ ደብተራዋች አውቃለሁ። ይህ አገላለጽህ በጣም ይከብዳል።

  • @markabdamza8639
    @markabdamza8639 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራ ተስፍዬ አበራ በእውነት ለስተማሩን ለመከሩን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችው
    እረ እኛም ቤተሰቦችን እንዲህ አይነት ነገር አልን. እናትጋ ስልክ ደውዪ. እርሱና አላገኛሁም ሴቶች ነችው ያነሱት እናቴ በጣም ነው የምታልከው. ልጆች በያልበት በተተነ በልው እሷ ብቻ ነች ያላችው በእግዚአብሔር ስም. እኔ አርብ አገር ነሁ ያልሁት ስልኩን ስድውል አሱልኛ

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d2278 Před 4 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ

  • @millionogbaledet5022
    @millionogbaledet5022 Před 4 lety +2

    Kalehiwot yasmalin

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 3 lety

    በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር

  • @user-wf3iz4jf6v
    @user-wf3iz4jf6v Před 2 lety

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @tebtatube3875
    @tebtatube3875 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ሁላችንንም ይዳብሰን

  • @balesh4790
    @balesh4790 Před 4 lety +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saamlakdemla5750
    @saamlakdemla5750 Před 4 lety

    አሜንንንንንን;;;;;;ወይእስከዛሬየትነበርኩኝ።ገናዛሬተከታተልኩኝ።ይህትምህርትህ።እጅግበጣም።የሚጠቅምነው።እመብርሀንካተጋርትሁን።በርታልን።የተዋህዶእቁነህ።

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 4 lety

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ትምህርትህን ከሰማሁ ጀምሮ እኔ ማነኝ ማለት ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tube-hl6lx
    @Tube-hl6lx Před 3 lety

    መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @merhawithayleslasie8085

    Ameeeeen ameeeeen ameeeeen enamesegnalen beewnetu betam astemari new Ena nurln memhrachin 🙏🙏🙏❤️

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před 4 lety

    Amen,Amen. Amen

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 4 lety

    መምህር ተስፋዬዬዬ ቃለ ሕይወት ያሰማን ለሁላችንም አሜን አሜን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
    የአንትን ትምህርት
    ጠዋት 1
    ከሰአት 1
    ማታ 1
    እያደረኩ እየወሰድኩ ነው ተመስገን ሥላሴ የሚያሳስበው ነገር ኢትዮጵያ ሲገባ ኔትወርክ የለ እንዴት ይሆን አንተ ጋር እየመጡ አስጭኖ መሄድ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ አሜን አይ ስደት ያጣነው ነገር ቢኖርም ስለ ሀይማኖታችን ግን ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሀለን እኛንም በፀሎትህ አስበን

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እጂግ በጣም ጥሩትምህርት ነው የሰማሁት መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 4 lety

    ምስኪን መምህር እድህ ደምህ እስከሚፍስ ድርስ ነስር እስኪፍስህ አይይይይ አይዞህ ግን መጨርሻው ሲያምር ደሞ ደስስስ ይላል እውነት መምህር ምን እደምልህ አላቅም በቅርቡ ቀን ስከታተታክ የሆነ የማላቀው ስሜት ነው የሚስማኝ እኔም ላይ ያለው እርኩስ መምፍስ እዲጠፍልኝ በፀሌትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል እያልህ
    ቃለህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እነመስግነለን ይህንንን ግሩም የሆነ መልእክት ስላስተላለፍህልን

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 4 lety

    Amen amen amen amen kale hewety yasemaln edem ena Tania yisatlne

  • @asterwalch7002
    @asterwalch7002 Před 4 lety +2

    ሰላም አስቴር እባላለሁ።የምኖረው ጀርመን ነው። ለማወቅ የተሳነኝ ነገር ምን እንደሆነ የማላውቀው ነገር አለ ልጠይቅህ የምፈልገው ሰይጣን ወይም መላክ በጣም እየተሰቃየሁ ነው። ሰፀልይ በጇረየ የሰው ደምጰ እሰማለሁ ትክሼየ ላይ እና ራሴ ላይ ግንባሬ ለይ
    ያሸኞል አይኔ ላይ የተለያየ የሰው ምስል ነያለሁ በአይንአ ላይ ሰማያዊ ብርሐን ይወጣል በግድግዳው ላይ ጥቀር አይን አያለሁ ማታማታ ብዙ አለያቸውም ግን ይመጣሉ በር ክፍት አገኝው አለሁ በኤለትሪክ ይመጣሉ ግማሸ ጉኔ እስከ ጉልበልቴ ይነካኞል በጣም እጯሀለሁ ያላደረኩት ያልማከርኩት የለም ግን ልሄድ አልቻለም ለመጀመርይ ለአንተ ነው የጻፍኩት መላ ሰላጣሁ ነው ከተቻለ እርዳኞ ብቻየን ተዘግቸ ነው ያለሁ እሰከ ምንገናኝ አመሰግናለሁ ለመልሰ እጠብቃለሁ😇🙏 እህትህ አስቴር

    • @emabetadmas9949
      @emabetadmas9949 Před 4 lety +1

      0913311451 የመምህር ቁጥር ነው ደውይለት:: የእኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ይገስፅልሽ ፀላዬ ሰናይ እንዳፀልይ እየተፈተተነሽ ነው እመብርሀን ትጠብቅሽ

    • @geletawaka1703
      @geletawaka1703 Před 4 lety +1

      @@emabetadmas9949 እግዚአብሔር ይስጥሽ ስልክ ቁጥሩን ማስቀመጥሽ ጥሩ ነው

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety

      እህት አስቴር በደንብ ፀልይ ስገጂ አብዝተሽ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ... እግዚአብሄር ይመስገን መጨረሻው ያማረ ዉጤት

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin

  • @user-uw2dw4cg6z
    @user-uw2dw4cg6z Před 3 lety

    ፀጋወን ብዝት ያርግልህ መመህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በሂወቴ ላይ ካስተማከን ውስጥ የኔም ህይወት አለበት ግን ሁሉም በስግደት እና በፀሎት እደማሸንፍ ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ

  • @azizalol8821
    @azizalol8821 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ስራ ታምርነው በጣም ነው የሚደቀዉ እግዚአብሔር ሁላችንንም በቸርነት ይማረን ድንግል ማሪያም ምርት ታሰጠን አሜን🙇🙇🙇😭😭😭👍👍👍

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    መምህር በጣሚ የሚገርም ገጠመኝ ነው ከዚህ ክፉ መንፈስ ይገላግለን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @user-zm6gd8cb9g
    @user-zm6gd8cb9g Před 4 lety

    ወይ ጉድ በጣም ነው እሚገርመዉ
    መምህር በጣም ነዉ የሚገርመዉ
    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 4 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tawabechmaray2801
    @tawabechmaray2801 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher yigermal

  • @mateb4802
    @mateb4802 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! እንዲህ አይነት መምህር ነው እሚያስፈልገን።

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 Před 4 lety +1

    እግዜቤሄር. ይመስገን. እ ናመሰግናለን. መምህራችን. ዘመዶቻ ችን አልቀዋል በዚህ ክፉ መንፈስ. ለሁሉም ሰው ቢደርስ ጥሩ ነበር.

  • @user-bc6vs4jh4q
    @user-bc6vs4jh4q Před 4 lety

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ub6nk8be5h
    @user-ub6nk8be5h Před 3 lety

    መምህር ቃል ህይዎት ያሰማልን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @weletearegawi4253
    @weletearegawi4253 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን ሰላምና ጤናን ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር ያድልዎት ከነቤተሰብዎት ድንግል ማርያም ትጠብቅዎት 🌷🌷🌷🌷🌷

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 4 lety +2

    ብዙ ገጠመኝ አለኝ ግን ስግደት የጀመርኩት ቆየው ግን ዛሬስሰማው ስሜን ለምን እንደተውከው ገረመኝ ለራሴ በውስጤ ይሄንን ስል ሰዎች በአይምሮዬ እዳልሆንኩና እንደተሳሳትኩ ሲነግሩኝ እደነግጣለው በአባባል አንድ ሰው በብዙ ቅያሜ ሲቀርብበት እራሱ ሰውየው ችግር አለበት ስለሚባል ከሰው ተገልዬ መኖር ፈለኩ ትዳሬም ፈረሰ ሌላ ምክንያት የለኝም ስግደት ጀመርኩ ስጋው ደሙን ወሰድኩ ትዳሬ እራሷ ታከላክለኝ ነበር ይሄን ጥሼ ስጋው ደሙን ስወስድ ተጠየፈችን ይሄው እስከ ዛሬዋ ቀን ልታገኘኝ አትፈልግም ። ቤተሰቦቼ በሁሉም ነገር እንስማማለን መፀለይ መስገድ ስጋው ደሙን መውሰድ የሚለው ወሬ አይዋጥላቸውም ። ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ ። አብሶ ትዳሬ ምንም በቃላት አንግባባም ሌላ ጥፋት ኖሮብኝ ሳይሆን የመምህር ግርማን ስብከት አይለየኝም ለዛ አትወድም ተግባር ላይ ስገባ ይባስ አንገበገባት አንተን ብሎ ክርስቲያን ብላ ብቻ ፀብ ታነሳለች ። ይሄንን ሁሉ ስልህ ቤተሰቦቼም ሆኑ የትዳሬ ቤተሰብ ሁሉም ኦርቶዶክስ ናቸው ። አሁን ሳስበው ለካስ በስም ነበር በተግባር ግን የለንም ። አንድ የሆነ ቃል ፓጋ የምትለው ሀሉንም አጥለቅልቆአል ። አሁን ዘረማዘሮቼን እንዴት ከዛ ባኦድ እምነት እደማወጣቸው ሳስብ እደተራራ አልገፋህ ይለኛል ። የድንግል ማሪያም ልጅ ይወቀው እኔ በግሌ በጣም ከብዶኛል ።

    • @emabetadmas9949
      @emabetadmas9949 Před 4 lety +1

      አይዞህ ወንድም በፀሎትህ አስባቸው ለትዳር አጋርህም ለቤተሠቦችህም ሱባኤ ግባ እግዚአብሔር ያበርታህ

    • @meseret888salam7
      @meseret888salam7 Před 4 lety

      አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያበረታኣል ዋናው ተግቶ መፀለይ ነው

  • @fantubirhanu8271
    @fantubirhanu8271 Před 2 lety

    ትልቅ ትምህርት ነዉ ቃልህወት ያሠማልን

  • @tigsityoutubetigsit6623

    የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎትህ መምህር አሜን(3)

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @shakirashaky8100
    @shakirashaky8100 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል ሀይማኖት መለት እምነት ነው እን አተ የምታስተምራቸው ሁሉ በሂይወቴ ውስጥ አለ አባታችን ጋር አድ ቀን ወስደውኝ ነበር ግን እምነቱ አልነበራቸውም እኔ በዛን ሰአት ምንም አላውቅም ነበር አሁን ያተን ትምህርት ስሰማ ነው ሁሉ ነገር የገባኝ እግዚአብሔር ላገሬ እዲያበቃኝ በፀሎት እርዱኝ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 Před rokem

    መምህር ኑርልን በምን አግኝቼ ቤተሰቦቼን በፀሎት አስቡልኝ ሊጋደለ ደርሰዋል

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 4 lety

    በጣም ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እራሴን አገኘሁት

  • @solnetu1260
    @solnetu1260 Před 4 lety

    Kale heywet yasemalen memher eg/r yesteh tebarek Amen Amen Amen!

  • @rhrh4613
    @rhrh4613 Před 3 lety

    memhrye kalhiwet yasemaln tsegawun yabzalh

  • @shakirashaky8100
    @shakirashaky8100 Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-uk6sy3zh8g
    @user-uk6sy3zh8g Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalin memihri

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 Před 3 lety

    Amen amen amen kalhwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohaneszerai8651
    @yohaneszerai8651 Před 4 lety

    በጣም የሚገርም ታሪክ የእግዚኣብሔር ስራ
    መድሃኒኣለም ይጠብቅህ ፀጋ ያብዛልህ ይጠብቅክ

  • @user-nq8qz4nj6b
    @user-nq8qz4nj6b Před 4 lety

    ቃለህይወት ያስማልን በእውነት
    አቤት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    ወንድማችን አንቱ ስንቱን ፈተና ችለሃል እግዚአብሔር ይስጥህ ዋጋህ በስማይ ነው

  • @haymihaymi4146
    @haymihaymi4146 Před 2 lety

    Kale Hiwete Yasmaln Mmherachin

  • @user-kp6mh8rq6i
    @user-kp6mh8rq6i Před 4 lety

    ሁሉም ነገር ቤቴ ያለ ነው በፆሎትችሁ አስብኝ እናመሰግናለን መምህር ኑርል የናቴ ቤተሰቦች አለቁ አይኔ እያየ ብልጅነት እድሜ ነድ ቆሜ የቀነርኳቸው በእውነት ኖርኩ ብዬ ለማሰብም ይከብደኛል

  • @user-ju3fy6ee1d
    @user-ju3fy6ee1d Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 4 lety

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ገጠመኝ ወደ እኛ ቤት ወስዶኛል እኔም ምንም መፀለይ መቀጥቀጥ ይኸው ስንት አመት ግን በጣም ነው የሌባ መንፈስ በሄድኩበት እቃ ጥዬ ወይም ረስቼ መምጣት የማበዛው ምንም እንኳን ዘመድ ቤትም ቢሆንም ወይም ቤተክርስትያን ለንግስ ሳድር ወይም ፀበል ቦታ እዛ ነው በብዛት የምሰረቀው።
    እና ደግሞ እናቴ በጣም ቀይ ጥለት ወይም ቀይ ከለር ብቻ ይሁን ትወድ ነበር በተለይ ቤት ውስጥ ስትሆን በጣም ትለብስ ነበር ቀይ ከለር ትወዳለች አሁን ትልቅ እህታችንም በጣም መልበስ ባታበዛም ትወዳለች ቀይ ከለር ልብስና ሻርቦች ወይም ቲሸርት እንደውም በፊት በክብር የምታስቀምጣት ሻርፕ ነገር መሳይ የቡና ማፍያ ቀሚስ ነበረቻት ከገጠመኙ እንደተረዳሁት እናቴም ጋር አባታችን እንዳስርምተማሩት ምልክቱ የሙጨ ዘሪጋ ምልክቶችን አውቄ ቢለዩም ተጓዳኝ የአዳል ሞቴ መንፈስም የነበር ይመስለኛል መናፍቅም አዳራሽ ይወስዳል እንዳልከው እናቴ ከመሞቷ በፊት በጣም የምትወደው ወንድሜ አሁን መናፍቅ ሆኗል መዳን በእየሱስ ብቻ ነው እያለ በስልካችን የመናፍቅ ስብከት እየላከ ያስቸግረናል እስቲ ብርሃነ ስላሴ ብለህ ፀልይለት እግዚአብሔር ያክብርልን ።

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-hs8qz9wu9n
    @user-hs8qz9wu9n Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው መምህር በርታልን