257ኛ ገጠመኝ ፦ የትናንቱ የቅብአቱ ደብተራ ዘማሪያኑን በመተት ወደተሐድሶ እየወሰደ ገንዘብ ያከማቸ የዛሬው ፓስተር ጉድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2022

Komentáře • 305

  • @friewfentshun7188
    @friewfentshun7188 Před 2 lety +6

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አኔም
    ከኃጢያቴ ነፅቼ ስለ ድንቅ ስራው እንድመሰክር ከተያዝሁበት ወጥመድ እግዚአብሔር በሀይሉ ነፃ አንዲያወጣኝ ያያችሁ በሙሉ ኃይለ ገብርኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +11

    🎚ደስስስስስ ሲል ገና ብዙዙዙዙ ፍሬዎችን ታፈራለህ እማ ፍቅር የምትላት ወላዲተ አምላክ ከፊት እየመራች ዓውደ ምህረትህን ታስተካክልልህ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😍ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ብደጋግመው የማልጠግበው መዝሙር 👏👏👏ተመስገን የኔ ጌታ👏👏👏ተመስገን👏👏👏አምላኬ👏👏👏ከኔ ምርጫ 👏👏👏ይልቅ👏👏👏ያንተ👏👏👏ሆነ 👏👏👏ልኬ👏👏👏ስለዚህ🤲🤲🤲ላመስግን🤲🤲🤲ፊትህ ተንበርኬ❤️👏👏👏👏👏👏👏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +20

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ወሰጥ የቤተክረሰቲያናችን⛪️⛪️የጀረባ ቅማል የሆነባትን ደብተራ ነቅለህ አውጣልን እባክ ልጆችህን ሲጠፋ ዝም ብለህ ታያለህ😭😭 እባክህ የሰራነውን ሀጢያት አትይብን😭 ይቅረ በለን ማረን አሜን(፫)

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +37

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 140፡(141)።
    የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥ወዳንተ፡ጮኽኹ፤ስማኝ፤ወዳንተ፡ስጮኽም፡የልመናዬን፡ቃል፡አድምጥ።
    2፤ጸሎቴን፡በፊትኽ፡እንደ፡ዕጣን፡ተቀበልልኝ፥እጅ፡መንሣቴም፡እንደ፡ሠርክ፡መሥዋዕት፡ትኹን።
    3፤አቤቱ፥ለአፌ፡ጠባቂ፡አኑር፥የከንፈሮቼንም፡መዝጊያ፡ጠብቅ።
    4፤ልቤን፡ወደ፡ክፉ፡ነገር፡አትመልሰው፥ዐመፃን፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ጋራ፡ለኀጢአት፡ምክንያት፡
    እንዳልሰጥ፤ከምርጦቻቸውም፡ጋራ፡አልተባበር።
    5፤ጻድቅ፡በምሕረት፡ይገሥጸኝ፥ይዝለፈኝም፥የኀጢአተኛ፡ዘይት፡ግን፡ራሴን፡አይቅባ፤ጸሎቴ፡ገና፡
    በክፋታቸው፡ላይ፡ነውና።
    6፤ኀያላናቸው፡በአለት፡አጠገብ፡ተጣሉ፤ጣፋጭ፡ናትና፥ቃሌን፡ይሰማሉ።
    7፤በምድር፡ላይ፡እንደ፡ተሰነጠቀ፡እንደ፡መሬት፡ጓል፥እንዲሁ፡ዐጥንቶቻችን፡በሲኦል፡ተበተኑ።
    8፤አቤቱ፡ጌታ፥ዐይኖቼ፡ወዳንተ፡ናቸውና፤ባንተ፡ታመንኹ፥ነፍሴን፡አታውጣት።
    9፤ከሰወሩብኝ፡ወጥመድ፥ዐመፅንም፡ከሚያደርጉ፡ሰዎች፡ዕንቅፋት፡ጠብቀኝ።
    10፤እኔ፡ብቻዬን፡እስካልፍ፡ድረስ፡ኀጢአተኛዎች፡በወጥመዳቸው፡ይውደቁ።

  • @nadiethio670
    @nadiethio670 Před 2 lety +5

    መምህር በእውነት የምትለው ሁሉ እውነቱን ነው እና አንተንም እመቤቴ ትጠብቅህ ከፊት ትምራህ ከኋላ ትከተልህ

  • @kidsitabay9792
    @kidsitabay9792 Před 2 lety +5

    ዉድ መምህራችን እንኮን በሰላም መጣህልን እየህን ትምህርት የምትከታተሉ በሙሉ ስለ እመብራሀን ልለምናችሁ በፅሎታችሁ አስቡን የቤተሰብ ዛር በእህቴ ላይ ሆኖ እየለፈለፈ ዛር ነኝ ከሁላችሁም አለሁ እየለፉለ እኔ ፅሎት አደርጋለሁ ግን ልቤ ተዘግቶብኝል ዝንብየ ነዉ ምቆመዉ በጣም ነዉ ሜፈታተንኝ በክርስቶስ ክርስቴን የሆናችሁ ሁላችሁም በፅሎት አስቡን ታስሮ ሴወኦል እንዴገባ ወለተ ስላሴ ተስፍ ሒወት ሙሉ ቤተሰቦቸን በፆሎት አስቡን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +13

    የሚገርም ነው ወይጉድ ለተመለሱት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ላልተመለሱት ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልሳችሁ 🙏🤲🏻 መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ በምትሂድበት ቡታሁሉ የማምላክ ልጅ ይጠብቅክ ከፊትና ከሀላ ሆኗ🙏🤲🏻👍

  • @user-fq1ts3iz8q
    @user-fq1ts3iz8q Před 2 lety +8

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህርችን ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳንም ወደ ቤቱ መላሰሁ አሜን
    እኔም የዝህ ጉዳይ ተጠቂ ነኝ በመቼመር እሚነት የለሽ ነኝ ቤተሰብ ዉቃብ አሚላክ ናቸው ግን እኔ በልጅነቴ ከነሪሱ ሲለተለይዋቹው ልቤ ወደ ቤተክርስቲያን ነበር ምን ምንም ባላቅም ቤተክርስቲያን ሲህዴ ደስታ ይሰማኛል ከአደኩ ቦሓላ ወድ አረብ አገር መጣሁ ከጨዋታ ጎሩቢ አንድት እህት ወደ መንፈሳዊ አስገባችኝ በእሚነቴ ፀናዉ ንስሐ ገቢሁ ግን ታገለኝ መንፈሱን ለመቃወም ዉቀቱ አልናበርኝም ወደ ፕሬዚዳንት እሚነት ገብሁ በጣም የምወዳት የማከብሪት የአምላክ እናት እመቤትን ሲሰብኩ አንቋሸሽት ሳላስቦ የሆነ ነገር ወረረኝኝ አለቀስኩ ምክንያቱም ስለ ድንግል ማርያም በደንብ አንቢቢለሁ። ታምረይለሁም የበጠስኩትን ማህተቤን አስረኩ ወድ ቤተክርስቲያን ተመልስኩ ንስሐም ገብሁ ዛሬም ትጊል ላይ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ አፀደ ማርያም ብላችሁ!!!! በደንብ ቢዘረር ደስ ይላኛል አንድ ቀን በአካል የእግዚአብሔር ፊቃድ ከሆነ!

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety +1

      አይዞሽ አህቴ ጹም ፀልይ ስገጂ ቅዱስ ቁርባን ተቀበይ አግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @user-fq1ts3iz8q
      @user-fq1ts3iz8q Před 2 lety

      @@babys7570 አሜን እሽ የእሪሱ ፍቃዲ ይሁንልኝ

  • @user-is1ke2ly7m
    @user-is1ke2ly7m Před 2 lety +43

    ወንድሜ በጣም እናመስግናለን🙏🏻🙏🏻 ያልነቃህ ንቃ!!! ያልነቃህ ንቃ!!!ያልነቃህ ንቃ!!!ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ የኔ ወንድም!! ሺ አመት ኑርልን::

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před 2 lety +7

    ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምረህችን።
    ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን በእውነት 🙏🙏
    🙏 አቤቱ ጌታ ቸር መድሀኒያለም ሆይ በምርቱ አሰብን ይቅር በለን አሜን፫ እናመሰገናል መምረህችን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety +5

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል
    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +2

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን በውነት መምህር እኔም እማቃቸው አሉ ተሀድሦወች ቅን የምነት ሠወች እግዚአብሔርን የሚወዱ የሚወዳቸው የጥላት አሠራር አመለካከታቸውን የበረዘባቸ ከእውነት ያሥወጣቸው እግዚአብሔርን እና እናታችንን ድንግል ማርያምን አንድ አርገን እምናይ እሚመሥላቸ ክብራቸውን የቅዱሣንን መለየት ያቃታቸው በውነት ወደው አደለም የጥላት አሠራር ነው እግዚአብሔር ይገሥፀው እግዚአብሔር ብርሀኑን ያብራላቸው ወደ ቅድሥቲቱ ሀይማኖት ወደ ቤተክርሢቲያን ይመልሣቸው ሠይጣንን ከሀገራችን ከህዝባችን ያሠወግድልን በሢኦል ይሠረው አሜን አሜን አሜን ይሀንን ትምርት አይተው ጥላታቸውን አውቀው ሠላም እዲሆኑ ምኞቴ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን 🚶🚶🚶🚶 መጣን አዳምጠን እንመለሳለን ስትገቡ👍👍👍አድርጉ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Před 2 lety +21

    መምህራችን እኮን ደናመጡ ጥሩ ነገር ነው የሜያቀርብት እግዚአብሔር ይባርኮት አገራችንን ኢትዮጵያዊ ን ሰላም ፍቅር ይስጠን አድ ያድርገን ጌታ አሜን፫

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወትያስማልን

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety +2

    መምህርአቺን ቃለሒወት ያሠማልን ወንድም አህቶቻቺን እመቤቴ በቤቱዋ ታፅናቹሁ መምህርቺን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ እግዜቤሔር ከክፉነገር እመብርሀን ጥላከለላትሁንልህ የሁላቺነንም መጨረሻ ያሳምርልን ⛪🙏

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +2

    ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ወድሜችን እገዚአቤሔር ይመስገን
    ለዝ ያበቃህ ለቀሩትም ፈጣሪ ሀይምራችውን
    ይክፈትላችው ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለወንድማችን እግዚአብሔር ምረቱን ይስጠው 🤲🤲🤲

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Před 2 lety +5

    እግዚያብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣክልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣ ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍንክ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በእምነታችን አፅናን አረ ምኑ ጉድ ነው የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆናችሁ ተፈጠራችሁ ዳቢሎስን የሚታገለግሉ ሰዎች ዎዮላችሁ እግዚአብሔር አምላክ የንሰሃ ጊዜ ያድላችሁ በእውነት ✝️✝️✝️ 💚💛❤️

  • @user-bu2ly2td1t
    @user-bu2ly2td1t Před 2 lety +2

    መምህር ተሰፈዬ በውነት እየሱስ ክርስቱስ ፀገውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ ምእማናን በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም
    ከነቤተሰባቼ አስባኝ

  • @salamcenter8088
    @salamcenter8088 Před 2 lety +2

    ከክፉ ነገር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Před 2 lety +8

    መምህር ላግኝክ ብዙ ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም መምህር ምእመናን ሁላችሁም በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 2 lety

      አሜን ፫ 😍👏 💓💓🙏 ሰብስክራይብ አርጉኝ።💒💓

    • @abrahamberhe2015EOTC
      @abrahamberhe2015EOTC Před 2 lety +1

      ልዑል ህያው እግዚአብሔር ቅድሥት ሥላሴን ያሥቡሽ

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 Před 2 lety

      Weldite amelk tasebsh

    • @user-hj8nc4nh3z
      @user-hj8nc4nh3z Před 2 lety

      እኔም ነኝ😭😭😭😭

    • @emualmu1923
      @emualmu1923 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ይባርክ በርታ መምህራችን

  • @user-mi3oe8ye7n
    @user-mi3oe8ye7n Před 2 lety +1

    እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን ባንተላይ ኣድሮ ይህ ለሰራ ውድ መምህራች ረጂም እድሜና ጤና ይስ ጥልን የደብተራ መንፈስ እግዚብሔር ይገስፀው የጠፋትን ይመልስልን የተመለሱትም ያፅናልን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች ኑ ገባ ገባ በሉና ስለህይወታችን እንማማር

    • @nuthiyehun8333
      @nuthiyehun8333 Před 2 lety

      እሽ መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅል

  • @user-nv7er2cv7i
    @user-nv7er2cv7i Před 2 lety +5

    እንኳን ደናመጣህልን መምህራችን
    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +7

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @user-hw6ov6fi2q
    @user-hw6ov6fi2q Před 2 lety +5

    በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለእነርሱም ፈጣሪ አይነልቦናቸውን ያብራላቸው። ወድ ቀጥተኛዋ ትዋህዶ /ሀይማኖት እንዲመልሱ እግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን።

  • @mespretlane5294
    @mespretlane5294 Před 2 lety +2

    Mamirchin kalehiyot yasamlen barktchun yedrben tsagw yabezelen ameen ameen ameen

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላዳምጥ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety +2

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በውነት ደብተራ እግዚአብሔር ይገሰጽህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሌሎችም ጨምሮ ያምጣልን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před 2 lety +2

    መምህር
    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት! ዕድሜዎትንም ያርዝምልን!

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ይደበትራ የምናፊቃን መንፈስ እግዚአብሔር አመላክ ይጉሱፅዉ ተዋህዶ ሃይማኖት ልዘላእልም ትኑር ሃገራችንም ስላም ፍቅር እንደነት ይስጤን እግዚአብሔር አመላክ አሜን🙏🙏🙏
    እመቤቴ ታስባችዉ ፆሎት ቅዱሴን መላአክት እይልያቹዎ አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +10

    መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሰምተን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ መልካም ፍቃድ ይሁን

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y Před 2 lety +2

    መምህር ፀጋውን የብዝለህ

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በሰም ተመለስ ሰው ሆኖ የማይታለል የማይሳሳት የለም ነገርግን ስህተትን መረዳትና ማወቅ ብልህነት ነው እግዚአብሔር ይርዳህ እስከ ፍፃሚህ ያፅናክ አምላክ ከጉንህ ሆና ታፅናህ።

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +23

    ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን 30፣60፤100 ፍሬ እንድናፍራ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁን

  • @agereethiopia4486
    @agereethiopia4486 Před 2 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህርን ትምህርት የምትከታተሉ መምህር በፆሎት አስብኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ታምሜአለሁ

  • @user-yh4hk9pp7v
    @user-yh4hk9pp7v Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @genetashebir6118
    @genetashebir6118 Před 2 lety +13

    ሰላም መላው ኦርቶዶክሳዊያን እዲሁም መምራችን እባካችሁኝ በፀሎት አስቡን ። ወልደሰንበት ወለተስላሴ ከነቤተሰባችን ።

    • @user-rj7dr6ts9e
      @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +1

      ሰላም ለሁላችን ይሁን እግዚአብሔር ያስባችሁ

    • @jiffmajo
      @jiffmajo Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ/ክ

    • @genetashebir6118
      @genetashebir6118 Před 2 lety

      @@user-rj7dr6ts9e አሜንአሜንአሜን

    • @genetashebir6118
      @genetashebir6118 Před 2 lety

      @@jiffmajo አሜንአሜንአሜን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 Před 2 lety +1

    መምህር የውነት እዳንተ አይነት መምህር ስላለን ታድለናል እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety +2

    ቃላ ህወይት ያሳማልን እድሜ በጤና ያቆይልን 🥰💒💒

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 Před 2 lety +4

    አሜን እግዚአብሔር ይገስጽልን መምህር በእውነት ተሃድሶ ውስጥ ገብቼ ሳይ የፕሮቴስታንት ስርአቶችን ነው የሚወክሉት በጣም ነው የደነገጥኩት በስላሴ ስም ከባድ ነው

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እግዜያብሄር ይገሰፀክ በእውነት የመናፋቅ መፋሰ የዳልሞቴዬ የቤተሰባቸን ዛር አብሮዎ የተወለደ መነፋሰ በእውነት መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወትን ያሰማልን ኑርልን

  • @fikertbelete7663
    @fikertbelete7663 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ወለተ ማርያም ነኝ

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ያብርታህ እመቤቲ ትጠብቅህ መምህር

  • @allaama9702
    @allaama9702 Před 2 lety +5

    እንኳን በደህና መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጁም በእድሜ በጤና ይሰጥልን አሜን

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን በእዉነት መ ምህር እግዚአብሔር ያብረታህ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የደብተራን መንፈስ ይገስፅልን የደብተራን መንፈስ እግዚአብሔር ከኛ ያርቅልን ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቆራርጠው።

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +1

    እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እዴት ደስ እዳለኝ አጠይቁኝ የሰዉ መዳን ያህል ምን አለ ፎቶዉ ባይወጣም ነፍሱ ከዳነች ለኛበቂ ነዉ መምህር አታዉጣዉ ።

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ እስከነ ቤተሰቦችህ እመ ብርሀን ትጠብቅህ

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 Před 2 lety +1

    ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ወገኖቻችን አንኳን ወደ እውነተኛ ሃይማኖት
    ተመልሳችሁ ወንድሞችን እግዚአብሔር ፈፃመያችሁ ያሰማሩን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰማያዊ ዋጋ ይክፈልልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛም ከሚድኑት አደረገን አሜን
    ተሰፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ብሎናል ወንድሞቻችን ስለተመለሱ።

  • @salme4126
    @salme4126 Před 2 lety +1

    መምህሬ አሁንም ፈጣረዬ በህይወት ያኖርክ እግዚአብሔርዬ ጤና ና ረጅም እድሜ ያድልልን ለምን መሰለከ የማይቃወሙ ውስጡ ለቀስ ነው ከበስተ ጀርባ ችግር ስለአላቸው ነው መንፈስን የማይቃወሙ ከእግዚአብሔር ሰጣንን አስበልጦ የማያዬት ግዜ መጣ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n Před 2 lety +5

    መምህር እንኲን ሰላም መጣክ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነበር እመሰግናለን ፀጋውን ያብዛለክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀይለአጋንትን ያርቅልን

  • @aynitakale2378
    @aynitakale2378 Před 2 lety +1

    በጣም ነዉ ትምህትክ ሚመቸኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህራችን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +4

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑርልን 👐👐❤ስለ ዝማሬዉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን👐👐😢😢

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +1

    ከኔየበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ በጣም ፀባየ አስቸግሮኛል ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ወለተ ኪዳን ብላችሁ

  • @aynalemalgo4898
    @aynalemalgo4898 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመዝገን ላንተም እድመ ከጠና ጋር ይስጥህ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-pe6kl2ep2f
    @user-pe6kl2ep2f Před 2 lety

    መምህር ተስፋየ እግዚኣብሄር ከእርሶ ጋር ይሁን የሚያሳዝን ነገር ነው ፡ እግዚኣብሄር ቤቱ እንዲያጸዳ እኛን ያነሳሳን ያበርታን ፡፡ ኣሜንንን

  • @user-ez1ve1rq7r
    @user-ez1ve1rq7r Před 2 lety +1

    እግዚ አብሄር ሰይጣናምላኪ ደብተራወችን ከምድረገፅያጥፋልን እግዚ አብሄር ያዋርድልን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን እስከ መጨረሻ የሚጸና ይድናል ፥ የድሕነት ግዜ ዛሬ ነው በኦርቶዶስ ተዋህዶ መጽናት መታደል ነው ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሠማልን የእግዛብሄር ድቅ ስራዉ ሁልጊዜ ይገርማል አተም እደዚ ለመመስከር እኛም የምንሰማበትን አድ እበት ፈጣሪ ያድለን ላተ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘበንህን ፈጣሪ ይባርክልክ

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጤናን ያብዛልህ ይደፍተራን መንፈስ ያጥፋልን

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety +1

    😭😭😭😭 ይኽ እንደተደረገ አዚም እንደተደረገባቸው ሁሌ አስብ ነበር። ውድ መምህር እውነታውን ስላካፈልከን እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋን ያብዛልህ። እግዚአብሔር አምላካችን ወድ ልጆቹን ወደቤታቸው ይመልሳቸው። ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ እቅፏ ትሰብስብልን።

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 Před 2 lety +4

    በኛ በኩል ችግሩ አንሰግድም ስለዚህ በቀላሉ በመጨበጥ ብቻ እርኩስ መንፈስን ያስገቡብናል

    • @aaandaa2474
      @aaandaa2474 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před 2 lety +3

    ልክ ማየት እንደ ጀመራችሁት 👉👍👍👍 አንከፍልበትምኮ ምርጦች ሼርም እያደረግን

  • @user-sp7rp6nr7h
    @user-sp7rp6nr7h Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰግን
    መምህርችን ቃል ሕይውት
    ያሰማልን ወንድማች በቤቱ
    ያፅንክ የድብትር መንፈስ እግዚአብሔር ያገስፀው

  • @hannamedia8285
    @hannamedia8285 Před 2 lety +1

    ጌታዬ ክርስቶስ ቅዱስ እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን በርቱ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጆች ይሰብሰቡ አንተም በርታ መምህር ልሁል እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-mr9cu4xt2q
    @user-mr9cu4xt2q Před 2 lety +1

    እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን

  • @haymanotmulatu5787
    @haymanotmulatu5787 Před 2 lety +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የጠፊትን እህት ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር ሀያል ወደ በረቱ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ዋልክልን መምህር አችን ሰላም ላተ ይሁንልን

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Před 2 lety +3

    አሜን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    ይገርማል በጣም ወንድማችን አንተም ተመልሰህ ሌሎችንም እግዚአብሔር ስለማረከልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን""ሌሎችንም ወደቤቱ ይሰብስብልን ንፁሂት በሆነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እስከመጨረሻው እንድንኖር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን🤲💒✝️መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ገና ብዙ ይመልሳል ያንተ ትምርት✝️

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 2 lety +1

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ኤፍታህ ይበለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-zy4tw4gx2r
    @user-zy4tw4gx2r Před 2 lety +3

    መምህር ያክሰቴ ልጅ ዳቆን ነው ግን ለመቀጠር አሰር ሸ ብር አምጣ ሲሉት በሰአቱ ምንም ገንዘብ ሰላልነበረው አሁን ደቁንናውን ትቶ ጋራጅ እየሰራ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 2 lety +1

    መምህራችን ሸ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤⛪

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety

    መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ ደብተራወችን ነጣቂዎችን እግዚአብሔር አምላክ ይገስጻቸው ➕

  • @laeticiaaboujaoude8137
    @laeticiaaboujaoude8137 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @saraethio9794
    @saraethio9794 Před 2 lety +1

    ውድ መንህራችን እንዴት ነህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ውድ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ወደ ውድ እናታቸው ቤተክርስቲን ኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ስለተመለሱ እናታችን ክብር ምስጋና ይድረስህ አሜን፫

  • @ethiohagare7261
    @ethiohagare7261 Před 2 lety

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ እንቁ መምህራችን አአሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Mm-zn3yx
    @Mm-zn3yx Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን እዉነት ነዉ ወንድማችን እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስትያን ትናፊቀኛለት እንኳን ወደ ቤትህ መጣህ 💒💓💓💓

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 2 lety +5

    ሰላም መምህር እንካን ደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ

  • @seniatitamru7788
    @seniatitamru7788 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህር ሰላምህ ይብዛ ደበተራ አምላክ ቅዱሳን ከቤተክርስቲያንቼንን ይነቀልልን በእውነት አረ መቼ ይሆን የዘለዓለምን መከራ የምናሰበው
    የምትናገረው እሷ አይደለችም እግዚአብሔር አምላክ ወደ እውነት ይመልሳት

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 Před 2 lety +1

    ሥለሑሉም ነገር እግዜአብሔር ይመሥገን መምሕር እግዜአብሔር ይጠብቅሕ

  • @hem9841
    @hem9841 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ በጸለት ያስብኝ በተስቤቸየ

  • @user-gs7ml9kx8t
    @user-gs7ml9kx8t Před 2 lety +2

    መምህራችን እኩዋን ደና መጣህልን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 2 měsíci

    መምህርየ እግዚአብሔር ይስጥልን አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን