255ኛ A ገጠመኝ ፦ አያቱ በልጅነት የአብሾ መንፈስ አጠጥተውት የመጣበት የህይወት አቅጣጫ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 238

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 Před 2 lety +7

    ወንድም አለም አንተን ያነቃ አምላክ እኛንም ያንቃን በፀሎትክ አስበን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን አሜን

  • @rujvvthjj205
    @rujvvthjj205 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ በአድመን በጥአናን ይቅየልን ክብር መምህረችን አሜን፫

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b Před 2 lety +5

    አምላክ ለስጋው ደሙ ያብቃን ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አምላካች

  • @hayemanottube
    @hayemanottube Před 2 lety +35

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮችሁ እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ አደረሰን ለብረሀነ ተንሳዩም በሰላም ያድርሰን ቀኑ የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +20

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅ ነበር
    ኑኑኑ ገባ ገባ በሉ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
    ሆሳዕና በአርያም መልካም እለተ ሰንበት

  • @andargemekonnen8786
    @andargemekonnen8786 Před 2 lety +2

    ለህዝቡ መዳን ሲል እግዚአብሄር እድሜህን ከጤና እና ከጸጋ ጋር ያርዝምልህ ወንድሜ። ትምህርትህ አንጀት አርስ ነው።የደብተራን ጥፋት ክርስቶስ ያፋጥንልን።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውአንተን የቀየረ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን የቀሩትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🤲👏💞💞💞💞

  • @user-ui5tn8wr1g
    @user-ui5tn8wr1g Před 2 lety +3

    መምህራችን ቃላ ህይ ወት የሠማልን !እግዘአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየራችን እንኳን አደረሰህ🌿🌿🌿

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን በስላም መጣህልን መምህራችን ❤️❤️❤️

  • @mitmitmi
    @mitmitmi Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች🌿🌿🌿❤💒💚💛❤💐

  • @ganett1236
    @ganett1236 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ🌹🌹🌹🌹

  • @helutube4595
    @helutube4595 Před 2 lety +5

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን🙏በስደት በስኡዲ አረብያ ያለን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በጣም እየነቃን ነው እና በርታልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ለመላው ቤተሰብ🙏🙏🙏

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +3

    አሜን ስለውሉም እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃለህውት ያሰማልን እውነት በርታልን እግዚአብሔር ከአተጋ ነውና ኑርልን አሜን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 2 lety +3

    ወንድማንችን እንኳን ወዴ ቅድስትቱ ተዋህዶ ሀይማኖትክ በሰላም ተመለስክ ለሎች ደብተራዎች ትምህርት ነው መምህራችን ክበርልን🥰❤⛪️⛪️⛪️

  • @tamiretaduu4136
    @tamiretaduu4136 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ አባዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለሆሳዕና በዓል 🤲🤲🤲🌺🌺🌺🌹🌹🌹💚💛❤️

  • @saraka5019
    @saraka5019 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣክልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን የድንግል ማሪያም ልጅ በርታልን

  • @senaitmulugata7068
    @senaitmulugata7068 Před 2 lety +1

    በእውነት ልቦና ይስጠን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን የመንፈስ አሰራርን መጀመሪያ ማወቅ አለብን ቤተሰብን እንኳን ለመለወጥና ለማስረዳት ምን ያህል አስቸጋሪ እንደሆነ ቤተሰቦቻችን የወንጌልን ትምህርት ብቻ ነው ሲማሩ የኖሩት እንደዚህ ስለ መንፈስ አሰራር ተምረው ቢሆን ኖሮ ምን ያህል በነቁ እኔ በበኩሌ ቤተሰቤን ለመለወጥ በጣም እጥራለሁ ነገር ግን ምንም ሊረድኝ አልቻሉም በእውነት መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před 2 lety +2

    እንኳን ለሆሳና በዓል አደረሰን ❤️🙏መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው ምህመኑ በጣም ነቅቷል እድሜ ለናንተ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ማህበረ ቅዱሳን ላይ የአንድ ምህመን ታሪክ በዊልቸር የምትንቀሳቀስ ሁለት ወንድ ልጆች ያላት ምንልባት አይተህ ከሆነ እዛ ላይ ስለአስተዳደጛ ስትናገር አያቷ የሚያመልኩት የነበረ አሁን እኛ ያወቅነውን የመናፍስትን ስሞች ስትጠራ በጣም ነው የገረመኝ ታድያ ሕዝብ ለምን ነቃ ብሎ በደፈናው መቃወም ጭፍንነት ነው ባይ ነኝ

  • @abal9359
    @abal9359 Před 2 lety +6

    🌿🌿🌿 ሆሳዕና በአርያም 🌿🌿🌿
    🌿🌿🌿እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጅሸች 🌿🌿🌿
    መምህራችን ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባረክ ባተ ትምህርቶቸ ተለውጫለሁ እንደነቃ አድርገህኛል እግዚአብሔር ይመሥገን ✝️🤲🤲🤲

  • @eskedarberihun1053
    @eskedarberihun1053 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን እንኳን ለሆሳና ባህል በሰላም አደረሳቹህ አድርስን አሜን አሜን አሜን
    በጣም የሚያሠትምር ገጠመኝ ነዉ ወንድማችን እንኳን ከርኩስ መንፍስ አወጣህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠገን

  • @user-gw7hm4tv8w
    @user-gw7hm4tv8w Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል እህይወትን ይስማልን ለወንዶማችን ጸጋውን ያብዛለት አሜን አሜን አሜን

  • @fuff9372
    @fuff9372 Před 2 lety +2

    መምህር እንኳንም ደህና መጣህ በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህሬ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንኳንም ተመለስ ወድማችን በቤቱ ያፀናው

  • @user-ub8ri4gq9s
    @user-ub8ri4gq9s Před 2 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ተምሬበታለሁ በዘመድ በጎረቤት ሲሆን ያየሁት ነገር እራሱ የበሀር ላይ ያልክው እራሱ አንድ ጎረቤቴ አለ አሁን አፉን ይዞታል ጆሮውን አደቁሮታል እኔ አሁን በደንብ ተረድቼዋለሁ እግዚአብሔር ከረዳኝ እነዚህንም ወደራሳቸው እንዲመለሱ እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሁላችንንም

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk Před 2 lety +2

    መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን
    እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉድ የተዋህዶ ልጆች🌿🌿🌿🌿 ሆሣእና በአል 🌿🌿🌿🌿

  • @user-dj8wy4qu5u
    @user-dj8wy4qu5u Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ውድ መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ባተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫💚💛❤💒💋🙏

  • @edlawitmekonen2112
    @edlawitmekonen2112 Před 2 lety +1

    እንኳን እናተን እኛ የናተን ትምህርት እምንሰማው ብዙ እንባላለን እና በርታ መምህራችን እድሜ ይስጥልኝ

  • @addismamo2728
    @addismamo2728 Před 2 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታችሁ አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎታቹ አስቡኝ፡፡

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን አሜን እንኳን አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ ke youtube #ቤተሰቦችህ ጋር መምህርዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 Před 2 lety +1

    መ/ርየ እግዚኣብሔር ካተጋ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 2 lety +2

    እውነት ነው መምህር ተስፍዬ እጂግ በጣም ነው የሚገርሙኝ። አውቀው ልባቸውን የደፈኑ ነው የሚመስለኝ የሰይጣን ክፍ ስራ ሲጋለጥ ሲዋረድ ይበሳጫሉ 🇪🇷መቼም በማን ስም እንደምናዋርደው በማን ስም እንደምድን በደንብ ያውቃሉ። ላዛሰው ከመፀለይ የንሰሀ እድሜ እንድሰጠው በተቻላችው ከመመለስ ይልቅ ወንድማችውን በአደባባይ ያዋርዳሉ ደሞ አይሰሙም።

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በስላም አደረስህ እንዲሁም የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ 💘💘💘💌💌💌🌿🌿🌿 በእውነት መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ቸሩ መድኃኔዓለም

  • @manyahlshalzemene6788
    @manyahlshalzemene6788 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን
    ቃለ ሕይዎት ያስማልን

  • @HGHG-ii6vj
    @HGHG-ii6vj Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @user-dn7ru2zn1y
    @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +1

    እኳን ደናመጣህ መምህራችን ቃለህይዎት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏
    የደፍተራ መፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @seninegiyetewahdolji6259
    @seninegiyetewahdolji6259 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እመብረሀን ትጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +19

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 42፡(43)።
    የዳዊት፡መዝሙር።
    1፤አቤቱ፥ፍረድልኝ፥ከጽድቅ፡ከራቁ፡ሕዝብም፡ክርክሬን፡ተከራከር፤ከሸንጋይና፡ከግፈኛ፡ሰው፡አድነኝ።
    2፤አንተ፡አምላኬ፡ኀይሌም፥ለምን፡ትተወኛለኽ፧ጠላቶቼ፡ሲያስጨንቁኝ፡ለምን፡ዐዝኜ፡እመላለሳለኹ፧
    3፤ብርሃንኽንና፡እውነትኽን፡ላክ፤እነርሱ፡ይምሩኝ፥ወደቅድስናኽ፡ተራራና፡ወደ፡ማደሪያኽ፡ይውሰዱኝ።
    4፤ወደእግዚአብሔር፡መሠዊያ፥ጕልማሳነቴንም፡ደስ፡ወዳሠኛት፡ወደ፡አምላኬ፡እገባለኹ፤አቤቱ፡
    አምላኬ፥በበገና፡አመሰግንኻለኹ።
    5፤ነፍሴ፡ሆይ፥ለምን፡ታዝኛለሽ፧ለምንስ፡ታውኪኛለሽ፧የፊቴን፡መድኀኒት፡አምላኬን፡አመሰግነው፡ዘንድ፡
    በእግዚአብሔር፡ታመኚ።

  • @tinateshome8643
    @tinateshome8643 Před 2 lety +7

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ በፆለታችሁ አስቡኝ ትንሽ አሞኛል ።

  • @tygisttg6527
    @tygisttg6527 Před 2 lety +1

    ቃል ህወይት ያሰማልን መምህራችን አንኳንም ኣደረሰህ ከና ቤትሰቦችህ አንደሁም ህዝቡ ክረሰትያን ሁሉ

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-lc7tk2yw7t
    @user-lc7tk2yw7t Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን, እድሜ ይስጥልን መመሕራችን 🙏

  • @arsimahaftu2900
    @arsimahaftu2900 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንተን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +1

    መምህራችን እናመስግናለን የኛ እቁ እውነት በጣም ጥሩ ትምርት ነው የብዙ ህይወት የተቀየረበት ነው እና አባቶች አልነቁበትን ልክ ነህ እውነት በጣም ያሳዝናን የሚገርም ነው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህር ግርማ እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ለደካሞች ኑሩልን🙏🙏🙏

  • @user-hr2ui2ip9k
    @user-hr2ui2ip9k Před 2 lety +6

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
    በጣም ችግር ውስጥ ነኝ እባካቹ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ አብሰራ ገብርኤል ብላችው 😥

    • @ahaduabe8364
      @ahaduabe8364 Před 2 lety

      እናትና ልጁ ይድረሱልሽ።

  • @bezaeuale1611
    @bezaeuale1611 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደረሰክ አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች

  • @user-uv9sk8ry9k
    @user-uv9sk8ry9k Před 2 lety +5

    መምህራችን እኩዋን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን እሺ እናደምጣለን

  • @dejenwogayehu1240
    @dejenwogayehu1240 Před 2 lety +1

    ኦሪት ዘጸአት 20 4-6
    በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @Teruneshi
    @Teruneshi Před 2 lety +4

    እንኩዋን ለስምተኛው ሆሳእና በአል በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራችን

    • @user-xv5kw8or2c
      @user-xv5kw8or2c Před 2 lety

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @salamfentun8512
    @salamfentun8512 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እንኳን ለሆሳና በአል አደረሳችሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏💚💛❤አሜን መማህርችን

  • @user-tg9xx4ne4m
    @user-tg9xx4ne4m Před 2 lety +5

    _ሆሳዕና በአርያም_ 🌿🌿🥰
    _እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን_

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety +1

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምራች አሜን አሜን አሜን

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Před 2 lety +2

    ስላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች ሆሳእና በኣርያመ መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety +2

    እንኳን አደረሳቹ የእማ ፍቅር ቤተሰቦች ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስገን ተስፋስላሴ እመብርሃን ጥላከለላ ትሁንህ ጎዶልያስ

  • @rahelwoldu5259
    @rahelwoldu5259 Před 2 lety +1

    ትህክክል ነው። መምህር።

  • @user-ow5kl5ds1d
    @user-ow5kl5ds1d Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +13

    Egzibher yimsegn memihir tesfa selassie AMEN AMEN AMEN 💚💛❤መዝሙረ ዳዊት Psalms 85፡(86)።
    የዳዊት፡ጸሎት።
    1፤አቤቱ፥ዦሮኽን፡ወደ፡እኔ፡አዘንብል፡አድምጠኝም፥ችግረኛና፡ምስኪን፡ነኝና።
    2፤ቅዱስ፡ነኝና፡ነፍሴን፡ጠብቅ፤አምላኬ፡ሆይ፥አንተን፡የታመነውን፡ባሪያኽን፡አድነው።
    3፤አቤቱ፥ቀኑን፡ዅሉ፡ወዳንተ፡እጮኻለኹና፡ማረኝ።
    4፤የባሪያኽን፡ነፍስ፡ደስ፡አሠኛት፥አቤቱ፥ነፍሴን፡ወዳንተ፡አነሣለኹና።
    5፤አቤቱ፥አንተ፡መሓሪና፡ይቅር፡ባይ፡ነኽና፥ምሕረትኽም፡ለሚጠሩኽ፡ዅሉ፡ብዙ፡ነውና።
    6፤አቤቱ፥ጸሎቴን፡አድምጥ፥የልመናዬንም፡ድምፅ፡ስማ።
    7፤ትመልስልኛለኽና፡በመከራዬ፡ቀን፡ወዳንተ፡እጠራለኹ።
    8፤አቤቱ፥ከአማልክት፡የሚመስልኽ፡የለም፥እንደ፡ሥራኽም፡ያለ፡የለም።
    9፤ያደረግኻቸው፡አሕዛብ፡ዅሉ፡ይመጣሉ፥አቤቱ፥በፊትኽም፡ይሰግዳሉ፥ስምኽንም፡ያከብራሉ፤
    10፤አቤቱ፥ድንቅ፡የምታደርግ፡አንተ፡ታላቅ፡ነኽና፥አንተም፡ብቻኽን፡ታላቅ፡አምላክ፡ነኽና።
    11፤አቤቱ፥መንገድኽን፡ምራኝ፥በእውነትኽም፡እኼዳለኹ፤ስምኽን፡ለመፍራት፡ልቤ፡ደስ፡ይለዋል።
    12፤አቤቱ፡አምላኬ፡ሆይ፥በልቤ፡ዅሉ፡አመሰግንኻለኹ፥ለዘለዓለምም፡ስምኽን፡አከብራለኹ፤
    13፤ምሕረትኽ፡በእኔ፡ላይ፡ታላቅ፡ናትና፥ነፍሴንም፡ከታችኛዪቱ፡ሲኦል፡አድነኻታልና።
    14፤አቤቱ፥ዐመፀኛዎች፡በእኔ፡ላይ፡ተነሥተዋል፥የክፉዎችንም፡ማኅበር፡ነፍሴን፡ፈለጓት፤በፊታቸውም፡
    አላደረጉኽም።
    15፤አቤቱ፥አንተ፡ግን፡መሓሪና፡ርኅሩኅ፡አምላክ፡ነኽ፤መዓትኽ፡የራቀ፡ምሕረትኽም፡እውነትኽም፡የበዛ፤
    16፤ወደ፡እኔ፡ተመልከት፡ማረኝም፤ለባሪያኽ፡ኀይልኽን፡ስጥ፥የሴት፡ባሪያኽንም፡ልጅ፡አድን።
    17፤ምልክትንም፡ለመልካም፡ከእኔ፡ጋራ፡አድርግ፤የሚጠሉኝ፡ይዩ፡ይፈሩም፥አቤቱ፥አንተ፡
    ረድተኸኛልና፥አጽንተኸኛልምና።

  • @saraT22
    @saraT22 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @mekdsyatwhdolijmi5741
    @mekdsyatwhdolijmi5741 Před 2 lety +2

    እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ከነ ቤተሰብህ 🤲🤲🤲❤️❤️❤️ አመተ ኢየሱስ ከነ ቤተሰቤ በፀሎታችሁ አስቡን ገና መግባቴ ነው ላይክ like 👍👍👍 አንርሳ ውዶች

  • @matiababa8559
    @matiababa8559 Před 2 lety +1

    ጌታ መድሐኒአለም ከዳቢሎስ እስራትና እጅ ፈልቅቆ ያውጣን የእሱን ቅዱስ ስጋና ቅዱስ ደም የሰጠን አምላክ ብሩክ ይሁን ከእቅፉ አያውጣን ለእኛ ለሰው ልጆች ዋጋ ከፍሏልና ጌታ ሆይ እናመሰግንሃለን

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +7

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫👏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫👐❤💚💛የብዙወቻችን ተስፈ ኑርልን አሜን ፫👐❤💚💛

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመነህን ያረዝምልን የኛ ልዬ መምህር በርታልን ❤❤❤

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +4

    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ለሆሳእና እንኳን አደረሳችሁ ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በጣም ደስ ብሎናል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫💚💛❤

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Před 2 lety +3

    ሰላም የመምህር ቤተሰቦች መምህራችን በምን ቃል አንተን ለመሰግን ፈጣሪ አምላክ ይበርክ እና በልጆችህ ታደሰት እንኳን አደረቹ አደረሰን

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před rokem

    ምምህርዩ ቃለሕይወት ይሰማልን አቃችን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🌿🙏🙏🙏

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 2 lety +1

    መድሐኒአለም የሁሉ ቤዛ የደብተራን የጠንቋይን መንፈስ ከምድረገጽ ያጥፋዉ ።
    ወንድማችን መምሕራችን እመብርሀን ከጉንህ ትቁም

  • @sebleworkie3181
    @sebleworkie3181 Před 2 lety +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ምሕር እና የምሕርቤተሠቦች እንኳን አደረሣቹ አደረሠን ለሖሣ ሕናበማር ያም አደረሠን አደረሣቹ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +1

    ሰላምህ ይብዛልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-xd8by8kb8n
    @user-xd8by8kb8n Před 2 lety +1

    መምህር አሁን እመቤታችን ትጠብቅህ እማ ፍቅር
    የምትሰራ ሁሉ እውነት ስለሆነም ይረዳሀል አሁንም በርታ እግዚአብሔርን የተራበች ነብስ ብዙ ናት

  • @adoado3213
    @adoado3213 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @ejegeshetu3200
    @ejegeshetu3200 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይድረሰን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ

  • @helengoitom2447
    @helengoitom2447 Před 2 lety

    መምህር እንኳን ለሆሳና አደረሰህ የተዋህዶ አርበኛ እግዚአብሄር አምላክ ያበርታህ እኛ ይንተን ትምህርት ተከታዩች ገብቶን እተፍለምን ነው ሌሎች ሚንቅፉትን ትተህ አንተ እግዚአብሔር በ ገለፀልህ መጠን እኛን አስተምረን እኔ እራሴ ምንይህል በትምህርቱ እንደተጠቀሙክ አው ቃለሁኝ አንድቀን ለመስከር ያብቃኝ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety

    መምህር ለነብስ እሆንሀለሁ የተጨነቀች ነብሴን በጾሎትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ወልደ ኣረጋዊ ወለተ ኪዳን ብለህ

  • @user-wo3jr6uz4t
    @user-wo3jr6uz4t Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Před 2 lety +1

    ኤፍታህ ተከፈት
    እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን እንካን ደህና መጣህ መምህሬ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +1

    ስለማይነገር ውለታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል መምህር ቃለ ሂውት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያብዛልህ

  • @tymordoha
    @tymordoha Před 2 měsíci

    መምህራችን መናፊቃን ከመሆን ይሰዉርን ቃለህወት ያሰማልን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር በእዉነት ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q Před 2 lety +12

    መምህር እንኳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ይገርማል ሁላችንም ጠፍተናል እግዚአብሔር ይማረን እህት ወንድሞቸ ደካማ እህታችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እኔስ ከንቱ ነኝ የማልለወጥ

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የስተምር ታሪክ ነው መምህር እሱም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክ 🙏🙏🥰

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety

    እኳን ገባው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-js1ig9xc3x
    @user-js1ig9xc3x Před 2 lety +1

    መምህር እንኮን ደህና መጣህ እንኮን ለሆሳእና ብአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Před 2 lety

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
    የነፍስ ዋጋ ያርግልን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን እማ ፍቅር በእዴሜ እና በጤና ተጠብቅልን መምህራችንንን 🤲🌾🌾
    ደበትረ ጣቆይ የማናፊቅ መንፈስ እግዚአብሔር አመላክ ይገስፅዎ
    እንኳንም እድርስችሁ እድርሳን የተዋህዶ ሉጅች ለበዓል ሆስዕና በአርያም ለውዲ ዳዊት 🌾🍃💐🕊

  • @user-gj3sl6px2p
    @user-gj3sl6px2p Před 2 lety

    መምህራችን እግግዚአሔር ይጠብቅሂ በእዉነት

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nh4ql6zk8y
    @user-nh4ql6zk8y Před 2 lety

    እግዜቤሔር ይመስገን መምህር አቺን እንኮንም በስላም መጣህልን ⛪😍

  • @user-vp6gd5do7t
    @user-vp6gd5do7t Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር♥💒🙏💖💖💖💖

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 Před 2 lety +2

    Mindinew abisho sibal esemslehu eski asredugne 🙏🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan

  • @user-vx9jk1xh1n
    @user-vx9jk1xh1n Před 2 lety +1

    እኳን በሰላም መጣህ መምህር እኳን አደረሳችሁ

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +3

    እግዚአብሕር ይመስገን ወድ መምሀራችን ።መምህር ተሥፋየ አረ እህተማርያምን አጋልጧት ታቦተ ፅወንንና መስቀሉን ግማደመስቀሉ እቤቴ ነው እያለች ነው።

    • @mahiMahi-nh3vy
      @mahiMahi-nh3vy Před 2 lety

      ሴትየዋማ ዝም ስለተባለች በየቤተክርስቲያኑ ምንም ታቦት የለም። እኔ ቤት ነው ያሉት ማለትዋ አይቀርም በዚህ ሁኔታዋ ።እሱ መድሀኒአለም ይማራት ።

    • @user-lg2uy6iu7j
      @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety

      @@mahiMahi-nh3vy አልሰማሽም የሙሴ ፅላት ታቦተፅይወንንና መስቀሉን ግማደመስቀሉ እኔ ዘንድ አለ ብላለች ተመዝገቡም ብላለች አይ ። ትጫወትበት ይህን የዋህ ህዝብ