157ኛ B ገጠመኝ፦ በትንሿ ሰንበት ተማሪ የተሸነፈው የቅብአት ደብተራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2021

Komentáře • 358

  • @dametasama4865
    @dametasama4865 Před 3 lety +5

    መምህር ትምህርትህ ሁልግዜ ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ነዉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ።

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 3 lety +28

    ኦ አምላክ ኦ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የቅድሳን አባት ምነኛ ቸር ነህ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety +2

      Amen amen 🙏 amen

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

      ቸሩ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ አጢያታችንን ይቅር ይበለን በምኽረቱ አይን ይጎብኘን አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 3 lety +7

    መናፍቃን እንዳያስተውሉ ህልናቸው ተይዛዋልና እግዝአብሄር ይማራቸው

  • @goitommekonnen1509
    @goitommekonnen1509 Před 3 lety +6

    ከቤ/ክ ኣካባቢ የሚገኙ የሃይማኖት መሪ ሰዎች ልቦና ይስጣቸው።🙏

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ጌታ በፍቅር መማረክ ያዉቅበታል። መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እንወድሀለን በርታ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 Před 3 lety +3

    እንዳንተ አይነቶቹን መምህራን እግዛአብሄር ያብዛልን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዛአብሄር ይመስገን አሜን

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 Před 3 lety +26

    መምህር ፡በጣም፡መፅሃፍት ፡እንደምታነብ፡ታሳውቁለህ፡፡😊በትልቁ፡ደግም፡እግዚአብሄር፡ስጦታ፡ሰጠህ፡ድካምሄ፡አይቶ፡፡የአነጋገርሄህ፡ስርአት ምክር፡በምትሰጠው፡ትደነቃለህ፡፡ስራ፡ቦታየ፡ከተለያዩ፡ሙሁራን፡ሊቆች፡እገናኛለሁ፡፡ሁሉን፡አለፍካቸው፡በርታ፡ቀጥልበት፡፡ላርምህ፡መምህር፡በእስራኢል፡ፍላሻ፡አይባልም፡እንደ፡ስድብ፡ነው፡፡ቤቴ፡እስራኤል፡ነው፡የሚባሉ፡የኢትዬጵያን፡ይሁዲ፡፡ይሄ፡የምንማማርበት፡ስለሆነ፡ቅር፡እንዳይላቸው፡፡ዲቃላ፡እያሉ፡ውጭ፡የሚሰድቡዋቸው፡ያማል፡፡ልጆች፡ሳያስቡት፡ወደዚህ፡ዓለም፡መተዋል፡፡ከትዳር፡ውጭ፡የተወለዱ፡ማለት፡ይቻላል፡፡አሮጌ፡ከማለት፡ደግም፡ባለ፡ፀግ፡እድሜያቸው፡ገፋ፡ያሉ፡ማለት፡ይቻላል፡፡😊መምህር፡አይመስልህም??? እኔ፡የአማርኛ፡ቋንቋ፡ተናጋሪ፡አደለሁም፡ተሳሲቸ፡ከሆንኩ፡ይቅርታ፡፡ማዕበል፡ፀጥ፡ያደረገ፡አምላክ፡አገራችን፡ፀጥ፡ያርግልን፡አሜን፡አሜን፡፡🙏🙏🙏

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  Před 3 lety +22

      አመሰግናለሁ ፈላሻ የሚለው ቃል የሚያስከፋቸው መኖሩን ፈፅሞ አላወቅሁም ይቅርታ ይደረግልኝ
      አሮጊት የሚለው ቃል ግን የብዙ ሀገራት ቀለል ያለ ቃል ሆኖ ስላገኘሁት ነው ወደግዕዝና ወደትግርኛ የሚያደላ ቃል ስለሆነ ነው የተለመደው እንጂ ልክ ነሽ የሴት አዛውንት ማለት ይቻላል

    • @hailus7714
      @hailus7714 Před 3 lety +2

      Gobez Azeb. Teru Meker new.

    • @adiamkbrom5284
      @adiamkbrom5284 Před 3 lety

      Tlku elama yemedan slehone ayasasbn, egziabiher ystln memhr tesfaye yehiwet srah new eyeserah yalehew, egziabiher abzto abzto xegu ystih, amesegnalew.

    • @bdbd114
      @bdbd114 Před 3 lety +1

      ዋው ይቅርታ ይደረግልን እናስታካክላልን

    • @tsiyontsiyongashaw2165
      @tsiyontsiyongashaw2165 Před 3 lety

      Abet

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +44

    መምህራችን በእውነት ቃላት የለኝም እኔ ደካማ ነኝ በትምህርትዎ ግን እንደበረታ ሁኛለሁ የስላሳ አገልጋይ ኑሩልን ሽ አመት ክፉ አይንካብን በርቱልን ወደፊትም ብዙ ነገር እንጠብቃለን ለኛም አስተዋይ ልቦናን ያድለን አሜን ተምረን ተለውጠን ለፍሬ ለበረከት ያብቃን አሜን

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 3 lety +12

    አንተን የለወጠ አምላክ ቤተክርስቲያንን የሚያሰድቡትን ደብተራዎች በሙሉ ይቀይርልን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 3 lety +2

    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው በርታልን

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 Před 3 lety +4

    _ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ❤💛_

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety +10

    ያባታችን የአቦዬ ገብርመንፈስ ቅዱስን መገለጥ እና አነጋገራቸዉን ስሰማ እባዬን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ 47 ደቂቃ ደርስ ያለዉን በለቅሶ ነዉ የሰማሁት

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety +3

    አሜን ፫ ቃለሂወትን ያሰማልን ዝማሬመላኢክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @Wert-ej7kj
    @Wert-ej7kj Před 3 lety +2

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በቅዱስ መነፈሱ ይጠብቅልን ሁላችን በመሰተዋልን በትህትህና እንድንመላለስ ይረዳን በአባታቻችን ቃል ኪዳን ይጠበቀን አሜን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን መምርዬ 💚💛❤️

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +8

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን 30 60 100 የሚናፈራ ያርገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-my2ko2wl7w
    @user-my2ko2wl7w Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy Před 3 lety +19

    መምህሬ እውነት ይህን ገጠመኝ ስንቱን ነብስ መለሰ የኔ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ተቀይረንበታል ወደ ሃገራችን በሰላም ገብተን ቤተሰቦቻችን እንድንቀይር የአምላካችን ፍቃድ ይሁን ኣሜን

    • @bfuuyyujvjbkjj5490
      @bfuuyyujvjbkjj5490 Před 3 lety +4

      እግዛብሔር ይመስገን ሁፍፍፍፍ ለናተየደረሰለኛም ይድረስልን

    • @tarafhtarafh6787
      @tarafhtarafh6787 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ምኞት ነው

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 Před 3 lety

      አሜን የኔናት የኔም ምኞት ነው እመብርሃን ትርዳን

    • @buziyeayala2243
      @buziyeayala2243 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-sk4jn6qc4c
      @user-sk4jn6qc4c Před 10 měsíci

      አሜን በእውነቱ የኔም ምኞቴ ነው ሌት ተቀን የማስበው ። 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እሜና ጤና ይስጥልን አሜን ለኛምየስማነውን ለፍሬ ያብቃን አሜን

  • @user-pr9zt2yw4e
    @user-pr9zt2yw4e Před 3 lety +11

    ገጠምን ለኔ እዴስ ህይወት መጀመሪያዬ ነው በእውነት አስተዳደጊን ዛሬ ላይ እስካለሁበት ያሳለፍሁትን ሁሉ እንዳስብ ከስህተቴ እንድስተካከል ጸባዬነው ለምዶብኝ ነው በቃ ምን ላድርግ የምላቸውን ነገሮች እንዳስተካክል እረድቶኛል
    ለምሳሌ በጣም እልካም ነኝ ሰው ጋር ገተጋጨሁ እምናገርውን አላውቅም
    መሸነፍ አልወድም እውነቱን እያወቅሁ እኔ ያልሁት ይሁን ድርቅ እላለሁ እኔህን እንዳስተካክል እየሞከርሁኝ ነው ወለተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ ጭራሹን እንዴለቀኝ አዳደዬ እየተፈታተነኝ ነው

  • @XxxXxx-si7se
    @XxxXxx-si7se Před 3 lety +2

    ብእወነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን በጣም ደስ እግዚአብሔር ህይወት ይቀይራል ይተመሰገን ይሁን ለሎችም የወጡት ይመልስልን

  • @masaramasara691
    @masaramasara691 Před 3 lety +10

    የኔ አባት ዲያቆን ነበር እና በዝሙት ምክንያት ነበር ደሞ በጣም ይጠጣል እስካሁን ዕድሜው ድረስ እና እግዚአብሔር ወደ ልቦናው እንዲመለስልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +7

    Yeah memihir tesfaye Like you keep up the good work Tanhks Good bless you and all your beautiful family’s ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @abitati
    @abitati Před 3 lety +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መምህር በጣም የሚገርም ድንቅ ታሪክ ነው ግን እግዚአብሔር በቸርነቱ ነው ያለነው ፃድቁ አብነ ገብረመንፈስ ቅድስ ለእኔ ያደረጉትን ብናገር የሰው ዘር አያምነኝም የፃድቁ በረከት ይደርብን ወንድሜ ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ወደቤቱ መለሰህ ያበርታህ

    • @user-xj9ps8ri1j
      @user-xj9ps8ri1j Před 3 lety +1

      እረ እናምናለን የመምህር ተማሪዎች መስማት እንፈልጋለን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +3

    ወንድማችን የቀየረ እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያስብከውን ያሳካልህ መምህርየ አሜን 💐💐💐♥♥♥

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 Před 3 lety +3

    መምህርችን በእውነት በጣመ ጠቃሚ ትምህርት
    ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛሎቴ
    የአገልግሎት ምነው ይባርክልን እኛም የሰማነው
    በልብነችን ይሰደረብን አሜን

  • @user-rq3mv1im8x
    @user-rq3mv1im8x Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 💞 💞 💞 🙏 🙏 🙏

  • @sanaitoqbay7156
    @sanaitoqbay7156 Před 3 lety +6

    መምህር በምታቀርበው ገጠመኝ አንድ ቀን ጥርጥር ተሰምቶኝ አያቅም እንዲያውም የግዚሀቤር ስራና ቸርነቱ እያቅደነቀኝ እንባዬ እየወረደ ነው ምስማው በትምርቱም ብዙ ተጠቅማለው እግዚሀቤር ም እየረዳኝ እንደሆነ ተመልክቻለው በቅርብ ቀን በደብተራ የተላከ መንፈስ በቶሎ እንዲያዝ አድርጎታል ሁሉም ሰው እንዳውም ሲንበረከክ ብዙ ነገር ይፈጸምለታል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 3 lety +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
    ከክፉ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ተስፋዬ እባክህ እራስህን ጠብቅ ማንንም እንዳታምን ሰውየለም የቅዱሳን አምላክ አምላከ እስራኤል ይጠብቅህ አሜን🤲

  • @maryaimenate3206
    @maryaimenate3206 Před 3 lety +3

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @meserat1627
    @meserat1627 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    እሳቸውም ከንደዚህ መጥፎ ተግባር እንካን እግዚአብሔር አወጣቸው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን 3
    እውነት የእግዚአብሔር ፍቅር አስለቀሰኝ 😭
    አባታችን አቡነ ገብርመፈስ ቅዱስንም በጣም እንድወዳቸው ምክንያት ሆነኝ ባለ ታሪካችን ።
    በፅሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ

  • @haregewionzawedy8335
    @haregewionzawedy8335 Před 2 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ እኔጃ እንዳታ ያሉ ብዙዎችን ያብዛልን

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕርሜ በፀጋ ያኑርልን
    በስመአብ ቤተክርስትያት ውስጥ የሚያገለግሉ ሁሉ መልካም ጥሩ አባቶች ዘማሪዎች ነበር የሚመስሉኝ
    እንድህም አለ
    የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን ልቦና ስጠን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tsebel3211
    @tsebel3211 Před 3 lety +1

    ይህን ትምህርት ከሰባት ከስምንት አመት በፊት ብማር ብዬ ተመኘው መምህር እውነት ነው ስለ አገልግሎት ምንም ሳይገባን ስንት ስህተት ሰርተናል እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን ወብተራዎችን እንደዚህ መድኃኔዓለም ያዋርዳቸው ያጋልጣቸው መምህር ገና እግዚአብሔር ባንተ አድሮ ታሪክ ይሰራል ልክ በዳዊት አድሮ ጎልያድን እንደጣለ ባንተ አድሮ ገና ብዙ ታምር እናያለን ክፉ አይንካብን መምህር አምላከ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety +2

    God bless you our teacher kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿 bereketwo yedarbhin amen 🙏🏿

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +7

    መዝሙረ ዳዊት Psalms 90፡(91)።
    የዳዊት፡የምስጋና፡መዝሙር።
    1፤በልዑል፡መጠጊያ፡የሚኖር፡ዅሉን፡በሚችል፡አምላክ፡ጥላ፡ውስጥ፡ያድራል።
    2፤እግዚአብሔርን፦አንተ፡መታመኛዬ፡ነኽ፡እለዋለኹ፤አምላኬና፡መሸሸጊያዬ፡ነው፥በርሱም፡
    እታመናለኹ።
    3፤ርሱ፡ከአዳኝ፡ወጥመድ፡ከሚያስደነግጥም፡ነገር፡ያድንኻልና።
    4፤በላባዎቹ፡ይጋርድኻል፥በክንፎቹም፡በታች፡ትተማመናለኽ፤እውነት፡እንደ፡ጋሻ፡ይከብ፟ኻል።
    5፤ከሌሊት፡ግርማ፥በቀን፡ከሚበር፟፡ፍላጻ፥
    6፤በጨለማ፡ከሚኼድ፡ክፉ፡ነገር፥ከአደጋና፡ከቀትር፡ጋኔን፡አትፈራም።
    7፤በአጠገብኽ፡ሺሕ፡በቀኝኽም፡ዐሥር፡ሺሕ፡ይወድቃሉ፤ወዳንተ፡ግን፡አይቀርብም።
    8፤በዐይኖችኽ፡ብቻ፡ትመለከታለኽ፥የኃጥኣንንም፡ብድራት፡ታያለኽ።
    9፤አቤቱ፥አንተ፡ተስፋዬ፡ነኽና፤ልዑልን፡መጠጊያኽ፡አደረግኽ።
    10፤ክፉ፡ነገር፡ወዳንተ፡አይቀርብም፥መቅሠፍትም፡ወደ፡ቤትኽ፡አይገባም።
    11፤በመንገድኽ፡ዅሉ፡ይጠብቁኽ፡ዘንድ፡መላእክቱን፡ስለ፡አንተ፡ያዛ፟ቸዋልና፤
    12፤እግርኽም፡በድንጋይ፡እንዳትሰናከል፡በእጆቻቸው፡ያነሡኻል።
    13፤በተኵላና፡በእባብ፡ላይ፡ትጫማለኽ፤አንበሳውንና፡ዘንዶውን፡ትረግጣለኽ።
    14፤በእኔ፡ተማምኗልና፥አስጥለዋለኹ፤ስሜንም፡ዐውቋልና፥እጋርደዋለኹ።
    15፤ይጠራኛል፥እመልስለትማለኹ፤በመከራውም፡ጊዜ፡ከርሱ፡ጋራ፡እኾናለኹ፤አድነዋለኹ፥አከብረውማለኹ።
    16፤ረዥምን፡ዕድሜ፡አጠግበዋለኹ፥ማዳኔንም፡አሳየዋለኹ።

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 Před 3 lety +14

    መምህር መጨረሻ ላይ ያለውን መዝሙርህን እንዴት እንደምወደው በእውነት እጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን 🙌🙌🙌🙌🙌
    ሲቀጥል እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ እንዴት ማገልገል መፀለይ መስገድ እንዳለብኝ የተማርኩት ካንተ ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @azebazeb2112
      @azebazeb2112 Před 3 lety +1

      መሚሂር ተስፋየ ፉጣር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ሌላው እኔ ያለሁት በአረብ አገር ነዉ ግን በዉስጤያለ ዉ መንፈ አላሰራኝም እኔንም እያበሳጨ ካሰሬወቸም እያጣላ ከምሰራበት እያሶጣ ካዱቤት ካዱቤ እያከራተተ የሰራሁትንም እየበተነ በዚኪ ሁኔታ ነዉ ያለሁት ስሊክሂ በስንትመከራ አጊኝቸው ማታጊዜ ደዉየልክ በቴሌግራም አዉሪኝ ብለህኝ ገቢቸባየዉ ስልክህ የለም የፈለኩህበማምላክስም እለምንሀለሁ እማፀንሀለሁአተቢቻልክ ሱባኤ ያዚልኝ ባይቻልክ ለገዳም አባቶች ኪርስትናሲሜ ን ሰተክይታሰርም እንደሁ እደሚሆን አድሪገኪ በሰላም ሰላአሳቤ አሳኪቸ ላገሬ በቅቸ ለንስሀእድበቃ እና በአንተም ፊትቀሪቤ ታሪከ ለመናገር እድበቃ በፈጣሪስም በተቻለክእና በተሰጠ ፀጋ አግዘ በሰዉሀገ ርተከራትቸ አልቅ ሌላምንምተስፋ የለኝ ወለተፃድ መምህር አደራ አ ደራ እሂት እዳለኪ አምናለሁበአንተፀሎ እፊዉሳለሁ። እማ እቴ ወላድ አንችተጨመሪበት አሚን።

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዚምልን አሜን አሜን አሜን

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 Před 3 lety +5

    አሁን፡የምፅፈው፡ለዲያቆናት፡መምህራን፡የቤተክርስትያን፡አገልጋዬች ፡በአጠቃላይ ፡፡እኔ፡ወጣት፡አይደለሁም ፡ከአገሬ፡ከወጣሁ፡ረጂም፡ዐመታት፡ሆነኛል፡፡ለረጂም፡ዐመታት፡የማየው፡ጥሩ፡አርአያ፡መሆን፡የሚችሉ፡ትንሽ፡ናቸው፡፡እዚህ፡ላይ፡የሚጠቅሰው፡መምህር ፡ተስፋዬ ፡ትክክል፡ነው፡፡አሁን፡ደግም በትህትና፡አንድ፡ሆነን፡እናስተምር፡ስህተት፡ካለ፡እንተራረም፡እያለ፡ነው፡፡እባክቹ፡ትውልድ፡አትርፋ፡አገር፡አትርፋ፡እግዚአብሄር፡ይሰጣቸዋል፡፡የትውልድ፡ውጤት፡እየታየ፡ነው፡ዘረኝነት፡ጭካኔ፡ሱስነት፡ወዘተ፡፡መምራን፡ባገኙት፡ጊዜ፡ቢያስተምሩ፡የጠላት፡ውግያ ፡ቢናገሩ፡ሌላ፡ነበር፡፡እባካቹ፡በመድሂኒዓለም፡በእመቤታችን፡ሳም፡ውጤቱ፡ያስደስታቹሃል፡ከመምህር ፡ተስፋዬ ፡ጋር፡ሆናቹ፡አስተሙሩ፡፡እዚህ፡ዩቱብ፡እዩ፡ሆላችን፡እየተቀየርን፡ነው፡አየተማርን፡ቤተሰባችን፡እያተረፍን፡ነው፡እግዚአብሃር፡ይመስገን፡አሜን
    አሜን፡፡🙏🙏🙏ወለተሂወት

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ልዩ ገጠመኝ ነዉ ለሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣክልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
    ይህ ትምህረት በጠም ይጠፈጠል አግዝአብሔር ይጠበቅልን አሜን

  • @user-iv1ur1qp4l
    @user-iv1ur1qp4l Před 3 lety +1

    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ ስንት ጉዶች ሠማን አየን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +2

    ሰላመ ክርስቶስ ከእናተ ጋር ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራቹሁ እንኳን ደና መጣልን መምህራችን ዛሬ ገና ሰጀምረው ለሶስት ጊዜ ውረረኝ

  • @aziebgebretinsae408
    @aziebgebretinsae408 Před 3 lety +12

    እግዚአብሄር ይመስገን፣እኛን ለማዳን አንተን ላከልን፣ፀጋህን ያብዛው

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር የታሠርነዉን ይፍታን ለንስሀ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +4

    አባቴ ይጠጣል ያጪሳል ይጭቃጨቃል የምን እቤት መቀመጥ ነው ላ5 ደቂቃ እራሱ አይቀመጥም ይውጣል ይይገባል ደሞ ሴጠጣ ስው አያየውም ተደብቁ ክፍሉ ውስጥ ሆኖ ነው ሚጠጣው እኛ ነን ግዞልኝ ይላል ብር ይስጠናል እናመጣለታለን ክፍሉ ሊፅዳ አይፍልግም ቁልፊፎት ነው ሚውጣው እንዳው ግራ ግብትኛል ምክራችሁን ልግሱኝ እንዲሁም መምህር ኩሚንት ላይ መልስ መስጠት ሞክር እንዳንድ ጌዜ ማለት ነው ስልክህ በጭራሽ አትከፍተውም እባክህ መምህሪ

  • @hiymedemssie7529
    @hiymedemssie7529 Před 3 lety +1

    እጅግ በጣም ልዩ ትምህርት ነው እራሴን ቤተስቤን ለመልከት ችያለው እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 3 lety +5

    ወድማችን በስመአብ ስንቱን ነፍሳት ከሰይጣን ወጥመድ አስመለጥክ ወይ በምን ትገለፃለህ የዋህነትህ ስታለቅስ ሁሌ አብሬህ ነው የማለቅሰው የዋህነትህ የሚገርም ነው

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 Před 3 lety +3

    ሰላም መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Před 3 lety

    መምህርዬ እሄ ትርጉም ስለ አንተ እግዚአብሔርን አከበርኩት።እግዛብሔር እንዳከበረህ ድካምህን እደቆጠረ ነው የሚያሳየኝ የተናቁትን ያልናቀ መድሀኒአለም የእመብርሀን ልጅ እግዚአብሔር ይክበር ከፍከፍ ይበል ቃላት ያጥረኛል

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።እግዚአብሔር ይስጥልን።የምልቱሳላን።እድሜይስጥልን።እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን ለመለወጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው 👏

  • @user-tw1ut6dt2c
    @user-tw1ut6dt2c Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ብላቹ

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 Před 3 lety +2

    ቃ ለ. ህ ወ ት. ያ ስ ማ ል ን. አሜን

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ጸጋው ያብዛልህ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 Před 3 lety +2

    እኔም ለስም ኦርቶዶክስ ክረስቲያን ሆኜ በልማድ ብዙ ነገር አደርግ ነበር እድሜ ላንተ ለወንሜ አሁን

  • @netsanettadessefulle1059
    @netsanettadessefulle1059 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛ መልካም ልብ ካለን ሁሉ ይደረግልና

  • @shimaman2610
    @shimaman2610 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ይሄ የሁላችንም ጉዳይ ነው እኔም የባእድ አምልኮ ከሚመለክበት ቦታ እና ቤተሰብ ነው የተወለድኩት በዚህ ላይ ደግሞ አባቴ ድግምተኛ እና ጠንቋይ ነበረ አሁን ግን በህይወት የለም የሱ ግፍ እና የሱ መንፈስ ይሄው እኔን መከራዬን እያሳየኝ ነው እባክህን ይችን የጠፋችውን ነፍሴን በፀሎትህ አስባት ገብረ ስላሴ ብለህ አስበኝ

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት በማልቀስ ነው ያዳመጥኩት

  • @hailus7714
    @hailus7714 Před 3 lety +22

    Memehir Tesfaye Abera, Kesis Henok Weldemariam, Memehir Girma Wondimu, Deacon Henok Teferra, Aba Yohannese, Deacon Hailemelekot and many others in our church are the gift of Jesus Christ to Ethiopia and the world. Any person who uses their services will benefit in his spiritual life as well as in the material world.

  • @bereketgebremeskel6284
    @bereketgebremeskel6284 Před 3 lety +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @marhadmarsha1788
    @marhadmarsha1788 Před 3 lety +7

    ሰላም ይብዛ ውድ መምህሬ ለወሬ ቾክዬ አልኮምትም ብዬነዉ እንጂ aላይ ባለታሬካችን መንፈሱን በግልጽ እንደሚያይ ስትተርክ እኔም መንፈሡን በሰዉ ተመስሎ ሳይሆን በጭስ ተመስሎ አየዋለዉ ታድያ አንድ ሁለት እንዳይ መስልህ ማአት ናቸዉ በተለይ ጸሎት ሳረግ ማአት ሆነዉ አያቸዋለዉ መንገድ ስሄድም ስራ ስሠራም አብረዉኝ ናቸዉ ግን ላንድ ቀን ከጸሎት ራቅ ካልኩ አላያቸዉም በጣም ጥያቄ ይፈጥርብኛል የመላክትንም ስምብጠራ የመዳንያለምንም ስም ብጠራ ይርመሰመሳሉ እንጂ ተጋልጠዉ አያወሩኝም በህሊና ግን ልገልጸዉ ከምችለዉ በላይ በጣም ብዙ ነገር ያመላልሱ ብኛል ። ሊላዉ ቤተክርስቲያን በተማረሰዉ መመራት አለበት ላልከዉ ባለታሬካችን ተቃዋሚ ናቸዉ እኔም የሳቸዉ ደጋፊነኝ ለምን ብትል ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን እስከዛሬ ለኛ ዘመን ያደረሱን ያልተማሩ አምላክ በገለጠላቸዉ ጥበብ ታግዘዉ ለዚ ያደረሱት ያልተማሩ አባቶች ናቸዉ በሀይለስላሴ እስካሁን እስካለንበት ዘመን የተማረነዉ ሀይማኖትን ለማጥፋት ደፋ ቀና የሚለዉ ደሞ የተማረን መቃወሜ አይደለም የምናየዉ ነዉ አከሌ ስላልተማረ ቤተክርስቴያን ህግ አፈረሰ የሚባል ወሬ ሠምቼ አላውቅም እከሌ ስላልተማረ ሀይማኖቱን ቀየረ የሚባል ወሬ ሰምቼ አላውቅም ሁሉም ዛሬላይ ቤተክርስቲያንን ግራ የሚያጋቧት የተማሩ ናቸዉ በአምላክ ጥበቡ አምላክን የሚያመሰግኑ ግን በሀይማኖታቸዉ ድርድር አያዉቁም ገዳማትን የጠበቁ የቤተክርስቴያንን ቅርስ የጠበቁት ለዚም ያደረሱልን እነዛ አምላክ ጥበቡን የገለጠላቸዉ ናቸዉ እንዴ ፋሊፒን ሀገርኮ ቤተክርስቲያናቸዉ እንደ ወንድና ሲት ግብረሰዶማዌያንን ያጋባሉ ለዛዉም በተክሊል ታድያ እነዚህ የተማሩናቸዉ ወይስ ያልተማሩ ይህ እራሡ ከግምት መግባት አለበት አሁንም ደግሜ እላለዉ የተማረ አያስፈልግም ሜለቴ አይደለም መምህር ቤረዳኝ አንባቤዎች አትረዱም ብዬነዉ የምደጋግመዉ በተረፈ ሁሌም ጸሎቴ እንደ መምህር ተስፋዬ አይነቱ ይብዛል ባለታሬካችንም አምላክ አሁንም ጨምሮ ያስባቸዉ አምላክ የሁላችንንም ልቦና ያብራልን አሜን አጥፋቼ ከሆነ ይቅርታ ።

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን መቼም ማጋነን አይሁንብኝ እና የዘመናችን ሐዋርያ ብልህ የሚንስህ አይመስለኝም መቀየር የማይችሉ ሰዎችን እኮ ነው አየቀየርክ ያለህው በተለይ የሰውን ህይወት የሚያጨልሙትን የሚገድሉትን የሚያጋጬትን ደብተራዎች ወደ ቅዱሰ መንፈስ መመለስ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ መምህር እንዲያው እግዚአብሄር ይባርክህ ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ግን ተጠንቀቅ

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃልን

  • @user-qw7ds1cm6s
    @user-qw7ds1cm6s Před 3 lety +9

    ሰላምህን ይብዛሕ መምህራችን አቤቱ አሁን እንደ ምግብ እየጠማሀኝ ነው እግዛአብሄር እናንቴ ስለ ኣነሳልን ኣመሰግናለው

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +1

    ጌታችን አምላካችን ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-tu9se1tg4k
    @user-tu9se1tg4k Před 3 lety +11

    እኔ አድቀን ታምሜ አባቴ ሀኪም ልዉሰዴት ብሎ እደብተራ ቤት ወስዶኝ በቀይ እስክርቡቶ የተፃፈበት ቋቋዉ የማይታወቅ አገቴ ላይ አድርጉላት ተብሎ ተሰቶን በአርጃኖቋዳ ተከትቦ ተደረገልኝ ከዛቀን ጀምሮ መሰቀል አገቴላይ መቀመ ጥ አይችልም በጥርሴ እሸርፈዋለሁ ወይ ማታ ስተኛ ይበጠስና ይጠፋል አሀን ተመሰገን በስደት ነቃሁ ቤተሰቤን እያነቃሁነዉ 😪😪

    • @redeactef
      @redeactef Před 3 lety +2

      አሁን በክታብ የገባሕ እያልሽ አሰግጂው
      ቀጥቅጭው እሔ ወራዳ ቆሻሻ። እግዚአብሔር ይገስፀው።

    • @trhasmeharihagos9666
      @trhasmeharihagos9666 Před 3 lety

      እግዚኣቢሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 lety +4

    እንደምን ውለሀል መምህርተስፉዬ እበራ ስላምነው እስከነሙሉቤተስቦችህም ጭምር 🙏🙏🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ
    የቅዱሳት አባቶቻቸን ፀሎት ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 Před 3 lety +1

    ሰላማም መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ይህ ን። ሁለቱንም ክፉል በደብ ነዉ የሰማሁት አስተማሪ አሳዛኝ አስደሳች ነዉ እናመሰግናለን አካባቢዉን እራሳችን የምነፈትሽበት ነዉ ሁሉ ትምህርትህ እግዚአብሔር የጠብቅልን

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይነገር ሥጣታው
    ቃለ ህይወትን ያሰማን ዝማሬ መላእክት ያሰማን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ገጠመኝ 157 እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን የጠፉት ወንድም እህቶቻችን ወደ ቤቱ ይመልስልን እንዳት
    እናመሰግናለን መምህር

  • @salamasefa3777
    @salamasefa3777 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ዉድ መምህራችን እድሜ እና ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅህ❤⛪️

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +14

    መምህር ሁሌም እንደ አዲስ ነው ትምህርትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለወንድማችን የደረሰ የአባቶቻችን አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ዝማሬ መለከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @betelhembirhanu353
    @betelhembirhanu353 Před 3 lety

    በጣም ድንቅ ነው መምህር ፀጋው ያብዛልህ በጣም እየተለወጥኩኝ ነው እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያበርታህ ደስ ላል ያምላካችን ስም የተመሰገነ ይሆን

  • @user-yp8jt4pi6u
    @user-yp8jt4pi6u Před 3 lety +33

    የትነችሁ የመምህር ተማራውች እስኪኑ ለመምህራችን መልካምምኞታችሁን በላይክ አሳዩኝ

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +1

    መምህረ ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ አመት ኑርልን

  • @Nwlulu
    @Nwlulu Před 3 lety

    አባታችን በጸሎትዎ ያስቡን ቤተኡራኤል ማሕደረማሪያም ወለተማሪያም ወለተመድሕን ሀይለገብርኤል ፍቅርተስላሤ ሀይለእየሱስ ብለዉ ለምኑልን ለድንግል።

  • @sealitseblemekonen3798

    መምህር ባተ ላይ አድሮ ህዝብን የሚለዉጥ አምላክ ለዘላለም ይከበር ይህ ሁሉ የምታስተምረዉ እዉነት ነዉ እኔ ሳዳምጥህ እያንዳንዱን የራሴንም ቤተሰቤንም እዲሁም አካባቢያችን ላይ ያለ እዉነት ነዉ እዉነት ያተ ን ትምህርት ሳያዳምጥ አድም ጤነኛ ቤተሰብ አለ ብየ አላስብም እስካሁን የተኖረዉ ህይወት ባዶ ድካም ብቻ ነዉ ትምህረትህን ሳዳምጥ ሌላ አለም ያለሁ ነዉ የሚመስለኝ ፈጣሪ ሳትድከም የኛን ነፍስ ለመታደግ ለምታደረገዉ ትግል የማያቋርጥ ፀጋ. በረከት . ሀይል . ብርሀን........ መድኃኒያለም ይስጥልን።

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 3 lety +3

    Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ዝማሬ መላእክት የሠማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይጠን 40 60100 እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅድስ ፍቃድ ይሁን አሜን እህታችን ላይአድሮ ያሰተማረን የገሰፀን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety

    እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት ምንኛ መታደል ነዉ መመረጥ ነዉ የመባታችን አቡነ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸዉ ይደርብን
    አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ
    ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን

  • @saramol7773
    @saramol7773 Před 3 lety

    እግዚአብሔር. ይመስገን. መምህር. በአተላይ. አድሮ. ህዝቡን. ሊታደግ. ያሰበ. አምላካችን. እግዚአብሔር. ይክበር. ይመስገን. አሜንንን. አተንም. በድሚ. በፀጋ. ይጠብቅልን. ቃለ ህይወትን. ያሰማልን. አሜንንን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-kt8gu9sd9p
    @user-kt8gu9sd9p Před 3 lety +1

    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤

  • @judio5511
    @judio5511 Před 3 lety +1

    መምህር ሚገርም ትምህርት ሕኮነው ምትመግበን ቃላት ያጥረኝል ሕግዛብሔር ሕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን ፀጋውነ ያብዛልህ መ ምህራችን በርታ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት መምህር ግን እኮ እግዚአብሔር አምላክ ሐዚህ ወንድማችን መመለስ ምክንያት አድርጓት ይሆናል በእውነት እህታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጣት እመብርሃን አፅንቶ ይጠብቃት

  • @user-sd8zi4by9s
    @user-sd8zi4by9s Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ወንድማችንን የጎበኙ አባታችን አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ የኛንም ህይወት ይጎብኙልን

  • @MonaMona-xb2yk
    @MonaMona-xb2yk Před 3 lety +2

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ፍጣሪ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel Před 3 lety +3

    Egezyabher yetemesegen ukon wedemachen kale hyeweten yasmalen Egezyabher yabertan

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድንቅ ነው።

  • @user-kj8mr2nd9y
    @user-kj8mr2nd9y Před 3 lety +1

    መምህር በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር እንዲያው የኔን ቤተሠቦች ብትለውጥልኝ ደስ ይለኝ ነበር በውነት ቤተሠቡ በሙሉ ስምምነት የላቸውም ደግሞ ብዙዎች አንድግድም ሁነው አንድን አባቴን እንግደልህ እናጥፋህ ነው የሚሉት እኔ ደግሞ ያንተን ገጠመኝ የአባ ዮሐንስን ትምህርት እየተከታተልኩ እኔ በስደት አገር ተቀምጨ እሰግዳለሁ እጸልያለሁ አሁን ደግሞ ይባስ ብሉ እናትና አባቴን ሊለያያቸው አጣልቷቸዋል በእውነት ምን እንደምን አላወቅም ግን ቤተሠቦቸን በምን አይነት መንገድ እደማድናቸው መላ በለኝ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም ብለህ ደካማነኝ መምህር

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነው ትምርት ያገኘሁበት እግዚአብሔር ቢረዳን ጥረረት ለይ ነን 🙏🙏🙏ለሁላችንም ምህረቱን ይላክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን😭😭😭😭😭🤲🤲

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +3

    እግዚኣብሔር ይመሥገን ዉድ መምህር ሠላምህ ይድረሰን እሰይ ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ የመምህ ተማሪዎች አብረን እንማር

    • @user-tu9se1tg4k
      @user-tu9se1tg4k Před 3 lety

      መተናል መተናል 🏃

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      እሰይ እንኳን ሰላም መጣሽ ግን እንዳትወዲቂ ቀስ በይ ክክክክክ