200ኛ ገጠመኝ ፦ ቆንጆ ወንድ ልጅ ያላቸው እናት መጥፎ እርምጃ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 500

  • @bekunobi8838
    @bekunobi8838 Před 3 lety +78

    መምህር እንኮን ደህና መጣህ መምህር እባክህ ትምህርቱን በትግርኛ ተርጉምልን ብዙ ኤርትራውያን ኣለን እምንከተልህ ብዙ ናቸው በደንብ እማይሰሙ እባክህ 😍👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @yetsomgize83
      @yetsomgize83 Před 3 lety +18

      ምናልባት አማርኛ በደንብ የሚችል ኤርትራዊ ቢተረጉመውስ? መምህር ተስፋዬ ብዙ የስራ ጫና አለበት እንደምናየው:: እርስ በእርስ መተጋገዝ አለብን መምህርን እንድና ግዘው። ሁሉንም ነገር ሊያደርግ አይችልም አንድ ሰው። ይሄንን ሁሉም ማከናወኑ እስካሁን ዕፁብ ድንቅ ነው!!

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +27

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን #እንኳን ለ #200 ተኛ ገጠመኝ #አደረሰን ሁለት መቶ ይሁን እንጂ ቁጥሩ #በቁጥር የማይገኝ እውቀት ነው ያገኘነው #እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን የሚሰሙበት ግዜ ይመጣል ውይ እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እዲህ ነው ክርስትና ድል በድል እግዚአብሔር ብርታትን ያድላችሁ በመልካችሁ በሀብታችሁ የሚትመኩ ሰዎች አይናችሁን ግለጡ ወልደ ራጉኤል ፀባኦት ያስብክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታልን ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይቀይራቸው
    ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን
    #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እንወድሃለን አብዛኞቹ አላወቁትም እንጂ ቆንጆ ነኝ ብለው እራሳቸውን እሚቆሉሉ ስዎች ውስጥ ማን እዳለ ቢያውቁ ጥሩ ነበር ውበት ክርስትና ነው ውበት ፀሎት ነው ውበት ለክርስቶስ ማረኝ ብሎ መንበርከክ ነው ውበት ሰውን አለመናቅ ነው ውበት ንፁህ ልብ ነው ውበት የበታችን መመልከት ነው እግዚአብሔር አይናችንን ያብራልን ለሁላችንም
    #ዝማሬ መላእክት #ያሰማልን መምህራችን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏😍

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +2

      እውነት ነው ሶልዬ

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles Před 3 lety +40

    መምህር እኔ በታም ተለውጫለው ንስሀ ገብቻለው ከእኔ አልፊ ለቤተስቦቼም ለጉዋደኞቼም ተርፋያለው እግዚአብሔር ፍቅዶ በስላም ስመጣ አጫውትካለው ብዙ የምነግርክ አለኝ ስው ይማርበታል እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን በቤቱ ያፅናክ እኔንም ስጋውን ደሙን ለመቀበል ያብቃኝ

  • @dastadasta7735
    @dastadasta7735 Před 3 lety +3

    የእኔ ን ማንነት ነው የነገርከኝ መምህር ሰውን የማወራው መልኩን አይቸ ነው ብዙ ነገሮች የኔ በአር ነው ትምህርቱን እራሴን በመስታወት ያየሁት ያል ነው የተሰማኝ ግን በአቴ ትምህርት እየተቀየርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አቴንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር 💚💛❤🙏

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እባክህ ወደ ደብረሲናም ወደ ሸዋሮቢትም በደንብ አስተላልፍልን ይህን ትምህርት ብዙ የሚያውቅ የለም

    • @ydenektube9576
      @ydenektube9576 Před 2 lety

      እውነትነው መመህር ማንም እየተረዳን አደለም

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +17

    ሰው ባያይ እግዚአብሔር ያየናል , በአምልኮ እንበርታ ።
    ባዕድ አምልኮ ይሰባበር
    ፀጋህ ይብዛ መምህር !
    እግዚአብሔር ታላቅ ነው!!!!!!!!!

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +42

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ስመስለኝ ሰወች አሁን ስለ ነቁበት በቃ ነቅተንበታል ብለው ወደ ውግያው ገብተው ይሆናል እና አንተ ብቻ በርታልን በእውነት እሄን ገጠመኝ ማዳመጥ እራሱ በራሱ መመረጥ ነው እና በጥታችሁ ብታዳምጡ መልካም ነው

    • @oquebitberhane
      @oquebitberhane Před 3 lety

      እውነት አንደዛ ነው እኔ ለራሴ አንደዛ ብየ መከታተል ከተውኩት አንድ ወር አልፎኛል ግን ባለመከታተለ ተጎድቸ አለሁ የመናፍስት ውግያ በሌላ ስልት አጠቃኝ ማለት እችል አለሁ ምክንያቱ ወረኛና ነዝህላል አርጎኛል ዛሬ እንደአዲስ ተመልሸ አለሁ።

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Před 3 lety +17

    እንኳን በደና መጣህልን መምህራችን በፆለታችሁ አስቡኝ #ወለተኪዳን ብላችሁ

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዳህና መጣህልን

    • @tiztafantaw6478
      @tiztafantaw6478 Před rokem

      ቃለህይትን ያሰማልን መምራችን 💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት እረጂም እድሜ ይሰጥልን ❤️❤️💚💚💛💛🌺🌹🌹🌹🥀🥀🌿🌸💐

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍

    • @sarhku1173
      @sarhku1173 Před 3 lety +1

      ደምሪኝ እህቴ

  • @addisalam5158
    @addisalam5158 Před 3 lety +14

    ቃለሕይወት ያሰማል መምህር🙏 እግዚአብሔር ያሰባቻው

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +5

    እግዚእብሔር ይመሰግን መምህርችን
    እማ ፋቅር በመንገድ ሁሉ ትቅደምልክ
    ፀጋውን ያብዛልክ የብዙ ሰው መዳኝያ ምክንያት ያሰጠን ነክ እግዚእብሔር ይመሰግን
    እሰኪ ሼር ላይክ እያደርግን እንጀምር አይስከፋልንም

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +34

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ሽ አመት ኑርልን💐💓

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛ መምህሬ

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 Před 3 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መባህ እህት ወድሞቸ መልካም ትምህርት 🙏🙏🙏

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 Před 3 lety +9

    መልክ ባይኖርና ንፁህ ልብ እና እግዚአብሔር የምንፈራ ከሆነ እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ሰለ ሆነ የፈለግነውን ነገር እናም ከዛ በላይ ይሰጠናል ሁላችን እግዚአብሔር ንፁህ ልብ እና ማስተዋል ያድለን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +13

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረ ሰላም ዋልክ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +12

    እግዚአብሔ ታላቅ ነው ጎደሊያስ👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏💚💛❤ ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን አስጀምሮ ላስጨረሰን እ ግዚአብሔር እናመሰግንሀለን

    • @mekedesmulugeta2888
      @mekedesmulugeta2888 Před 3 lety

      Amin3 ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ብተሎት አስቡgi ወለተ ታዲቅ እናቴንም ወለተ ceርቆስ ብላችሁ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ታላነው..።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜንን .እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህራች ።እረድሜናጤናይስ6ልን።አመሰግናለሁ

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እኔም ለንሰሀ በቅቻለሁ መምህር እማ ፍቅር በእድሜ በጤና ትጠብቅህ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety +1

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ሌተቀን እኛን እያስተማሩ መልካም ፍሬም እያፈሩ ገጠመኝ 200ኛ ደረሱ በእውነት የልፋትዎን ዋጋ የድንግል ማርያም ልጅ በፂዎን ተራራ የህይወት አክሊልኖ ያጎናፅፍልን አሜን 🙏

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +7

    በሰመ አብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አህዱ አምላከ አሜን (3)እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የእኛ ሰሚ ልቦና አስተዋይ አማሮ ይደልን ለመምህረችን ተናገር አስተማረ እንደበት የደላለን አሜን (3)

  • @user-lt8ye1ir2z
    @user-lt8ye1ir2z Před 3 lety +6

    እንኳን ደህና መጣህ የማ ፍቅር ልጅ በፃለታችሁ አስቡኝ ህታችሁ ሁለተ አማኑኤል ብለችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን አመስግኑ ልኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብላችሁ በስደት ደረሰችልኝ መንፈሱ ተጋለጠ ኝ

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜንንንን አኔ በአንተ ገጠመኝ እራሴን ቀይሬ ንሰሀ ገብቻለው ቤተመቦቼንም አስቆርባለው ከስደት ስመለስ ደሞ በእርግጠኝነት እደ እግዚሐብኤር ፍቃድ ቆርባለው ብይ አስብለው በፀሎት አስቡኝ
    ከእኔ የበረታቹ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም፣፣፣፣

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +5

    ወድማችን እመብረሃን በተሰቦችህን ትመልስልህ አንተም በርታ ቅዱስ ገብርኤል ያግዝህ

  • @user-th9cr2mt8b
    @user-th9cr2mt8b Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ በጉጉት እየጠበቅሁ ነበረ ኤፍታህ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 Před 3 lety +7

    ወንማችን የራማዉ ሉኡል ቁዱስ ገብርኤል ኣምላኬ የዉሃንስ ይርዳህ ኣዞህ እመብርሃን ትርዳህ ስለ ማይነገር ሱጦታዉ እግዛብሄር ይመስገን።

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ያበርታህ የልብህን መሻት ወላዲት አምላክ እማማላክ ትርዳህ አጋሼ ትሁን አይዞህ በርታ ወንድሜ ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @gechfikir5366
    @gechfikir5366 Před 3 lety +3

    ሰለ ማሬያም ብላቸሁ አምቢቡት መምህር ከሞት አፈፍ ላይ ነው የተመለሰኩት የመናፍሰት ሴራ በጭራሽ አውቅም ነበር ሰግደትም እንዴት እንዴ ምሰገድ አላውቅም ለሰሙ ግን ኦርቶዶክሰነኝ ሰለ ንሳሃ አስበም አውቅም አሁን ግን በዝህ ትምህርት ምክንያት ሰው ሆኜ ንሳሃ ገባው 30 ዓመት የሰራውትን ኃጥያቴን ተናዘዝኩኝ የምገርማቸሁ ነገር አውሬ ሁኜ ነበር ተሰፋ ከመቁረጥ የተነሳ ሰሜን ቀይሬ ውሻ ብላቹሁ ጥሩኝ እኔ ውሻነኝ ሰው አይደለውም እያልኩ ሰሜ ውሻ ሁኖ ቀሬ እግዚአብሔር የምሳነው የለምና ወዴ ሰውነት ባርዬ ተመለሰኩኝ የክስትና ሰምንም አውቅም ነበር አሁን ግን አድስ ሰም አድስ ህዎት ጀመርኩኝ ከመንፈሱን እየተዋጋውት ነው ገብሬ ሥላሴ ብላቸሁ ፀልዩልኝ ሰራዬ ውትድርናነው አሁን የለውት ሱማልያ ከአልሸባብ ጋር አልፎ አልፎ እን ጋጫለን እንጅ ሰላም ነው በሰላም ለሀገሬ እንድያ በቃን ፀልዩልኝ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶሎያስ (2)
    ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ጎዶሎያስ (2)
    በጣም በጣም የምወደው መዝሙር
    መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን
    የወልደ ራጉኤል ቤተሰቦችም ለንስሐ ያብቃልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 3 lety +22

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እንዴት ነህ 🙏🏿🙏🏿ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 😢😢አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 Před 3 lety +3

    ስላደረገልን ሁሉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እናት አባትክን
    ወደቤቱ የመልስልክ እማአምላክ ትርዳህ በርታ
    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን በጸጋው ያኑርክ

  • @mariam_2164
    @mariam_2164 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሪፍ እቅድ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!!

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety +9

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው የተቀደሰ ሀሳብ ነወ በተለይ ተሌግራም እንዲከፈትልን እድሉን ስለተሰጠን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይጨመርበት ።

  • @mekedesmulugeta2888
    @mekedesmulugeta2888 Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 3 lety +4

    እድሜ ይስጥልን መምህር ያኛ ያልሆነዉን እዳንመኝ ትምርትም አለዉ ያጋንት ስራም አለዉ ያስተማረን የገፀፀን ፍጣሪ ይመስጌን

  • @user-td1sb6nm2k
    @user-td1sb6nm2k Před 3 lety +3

    በእዉነት ዉድ መምህርችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን

  • @user-qe1jv1xn5l
    @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety +4

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ሁላችሁም እስከ መጨረሻው አዳምጡት ወንድማችን እመብርሃን ታስባችሁ እኔንም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያለችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ሰላምክ ይብላልን

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +7

    የወንድማችንን ቤተሰብ ሀይለ ገብርኤል ና ወለተ ሚካኤል ወ/ደ ራጉኤል በማይዘነጋ ልቦና የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳው

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +1

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ባለማወቅ ቆንጆውም በውበቱ ሲኩራራበት ቆንጆ ያልሆነው ደግሞ ሲያፍር ሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርን መሆኑን ረስተን ግን እግዚአብሔር ደግሞ እንደዚህ ድንቅ ስራውን ይሰራል እህታችንና ወንድሞቻችን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ለአንተም ለቆንጆውም ወንድማችን ለአንተ ያላት አለች ለመምህር በእውነት ክብሩን አብዝቶ ይስጥልን

  • @selasabaye2936
    @selasabaye2936 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም በፀሎት አስቡን ወልደ ዮሃንስ፣ ወለተ እየሱስ፣ ገብረ እየሱስ፣ ወለተ ስላሴ፣ ወለተ ኪዳን ገብረ እግዚአብሔርን፣ ገብረ ህይወት፣ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአረድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን ወንድማችን መልካም ሀሳብ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገ ይሁን አሜን

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን. 200 እጅግ ብዙ ነው መምህር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ እህት ገብርኤል ብላቹ

  • @user-nc6qp8zt4l
    @user-nc6qp8zt4l Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራቺን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያኑርልን ወንድማቺን ከነ ቤተሰቦቹ እግዚብሔር ያስባቸው

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ያቆይልን ባተ ትምህርት ያልተቀየረ ይኖራል ብዬ አላምንም በእዉነት የሂወት ምግብ እየመገብከን ተባረክልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እውነት ነው መምህር እኔ ከአንድ ጀምሮ እስከ 200 እያዳዱ ገጠመን ላይ እራሴን አግኝቼ ብዙ ተለውጭያለሁ ከዳመት በፊት ውዳሴ ማርያም እካ ጸልዬ መተኛች የማልችል ነበርሁ አረ ስንቱን ተናግሬ ለኔ የአንተ ገጠመኝ በመስማት ያልተደረገልኝ ነገር የለም እኔም ሰምቼ በተግባር በመስገድ በመጸለይ ንስሀ በመጥባት ብቻ ተለውጠናል ከነ ጓደኞቼ አሪፊ ሀሳብ ነው መምህር ክፈትልን እግዚአብሔር ያደረገልንንም እንመስክር የልጆችህ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል👏
    ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ያስብህ

    • @slaamawit6659
      @slaamawit6659 Před 3 lety

      መምር፡እንዴትዋልክእባክ፡ያባመምህርግርማን፡ስልክ፡ተባበረኝ።

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 Před 3 lety +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ደረስን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተለውጠናል ስጋዋደሙ ነው የቀረኝ በፀሎታችሁ አስቡን እህተማርያም እህት ማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ተክለፀዲቅ ሀይል ገብርኤል ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳን ወለተ እየሱስ ፅጌ ማርያም ወለተፀዲቅ ተክለአረጋይ አስቡን

  • @bisratmathewos6319
    @bisratmathewos6319 Před 3 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማልንመምህር በዚህ ሳምንት በተከታታይ ያልግባነው ፍልሰታ ስለሆነ ለቅዳሴው ሰለምንገባ ነው እንጂ አቁመን አደለም እግዚአብሔር እንተን ይጠብቅልን::

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 3 lety

    እሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ለወልደ ገብርኤል እመቤቴ ጥበቃዋን ታብዛላቸው አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መቼም የተማረ ሰው ለኛ መዝገበ ቃላት ነውና እንዴት ቃላትን በትክክል በግልፅ ስለምታስቀምጥ ደስ ይለኛል ዛሬ ደግሞ ዘጭ ማለት በመጥገብ መብት ወይም ሆድ በምግብ በደንብ መብላት ለሚመስላቸው ጥሩ ትምህርት ነው በልርታል******

  • @user-vo4wp3lc9m
    @user-vo4wp3lc9m Před rokem

    በእወነት የወደማቸን ለመምህረ ተሰፋዬ ቃለሄወትን ያሰማልን

  • @uaesharjah
    @uaesharjah Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 Před 3 lety +1

    እውነት ነው መምህር ለገጠሩ ህዝብ ኢንተርኔትም ቴሌቭዥንም የማያገኙት የግድ ፍላሽ አማራጭነው ባለማወቅ ሰፊ ችግርውስጥ ያለውም ይህ ክፍል ስለሆነ ይቱብ የሚጠቀሙው ክፍል ኢትዮጲያውስጥ በጣም ትንሽ ነው ሌላው ከሀገር ውጭ ያለው ብቻነው እሄንእድል የሚያገኜው እናም መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከክፉሁሉ ይጠብቅህ እውነት እሄን እድል በማግኜቴ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው

  • @saragh7576
    @saragh7576 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህልን ገጠመኙን አዳምጪ ልጨርስና እኮምታለሁ

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰

  • @haimanotaaa2170
    @haimanotaaa2170 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-eq6rg4fo6m
    @user-eq6rg4fo6m Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @eyeruseyerus3837
    @eyeruseyerus3837 Před 3 lety +7

    መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር ልቦናችንን ትክፈትልን ላንተም ብርታቱን ትሰጥልን
    ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ሁሉ ላደርገ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ስጦታ ናት መልኩ ሳይሆን ልቡ ንጽህነት እና እምነቱ ወድማችን ቤተሰብህን እመብርሀን ታስብልህ አዞህ በርታ መግስቱንና ይድቁን ፈልግ ሌላው ይሰጥሀል

  • @user-xl1km8pt9f
    @user-xl1km8pt9f Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን በነቤተሰብህ እኛም በተማርነው በሰማነውን ትምህርት ለመቀየር በልባችን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አሜን አሜን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ይህ ቤተሰብ ለኔ የሆነ ነገር ጫር አርጎብኛል ይገርማል አግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ዘረኝነት መፃፍ ለምን አስፈለገ ይህ ገጠመኝ አንድንለዉጥበት አንድንቀየርበት ነዉ የሚቀርበዉ ቆንጆ ልጅ አግዚአብሔር ላንተ ያለዉ መልካምን አሱ ያዘጋጅልሀል ሀይለ ገብርኤል ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ብርተቱን ይስጥልን
    መምህር

  • @tigisettigiset7864
    @tigisettigiset7864 Před 3 lety

    ሰላም እዴት ናቹ በያላቹበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ ወድም እህቶቼ እኔ በራሴ በመምህር ትምህርት ያመጣውትን ለውጥ ላካፍላቹ ዛሬ እናትና አባቴ ቆረቡልኝ በምጀመሪ ለፈጣራችን ምስጋና ይሁን ሁለተኛ ዳቆን መምህር ዮርዳኖስን አመሰግናለሁ እኔ ከአለም እድወጣ የረዳኝ ትምህርቶቹ ናቸው ስለቅዱሳን ተምራለው እምነቴን እዳቅ እረድቶኛል ከዛደሞ በመምህር ተስፋዬ ደሞ የእርኩስ መንፈስ ክፋቱን አውቃለሁ እናም ከልብ አመሰግናለሁ የሁላቹ ውጤት ለማምጣት ትጋት ያስፈልጋል ታዳ ከበረታን የማይሆን ነገር የለም የመምህር ተማርዮች በርቱ ፀልዩ ከልባቹ አዳምጡ ገጠመኝ አትምረጡ ከሁሉም የምታገኙት ትምህርት አለ በኔ ተማሩ እኔ ዛሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ተመስገር አምላኬ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hailuweldearegaye4487
    @hailuweldearegaye4487 Před 3 lety

    ሰላም መምህር ተሰፈዬ እንዃን አደረሰን እንዃን አደረሳችም ለሁላችው መዝሙር በቡሔ ወቅት አሰደምጠን መዝሙሮችህን ሰለምያሰመሰግኑ ነው
    ገጠመኝ 195 ላይ የነበረው ወንድማችን እንዃን ወደ ሚወዳት በተክርሰትያን ተመለስ እግር እንዳለው ያሰብ ይበረታልና ፈጣሪ ይሰማዋል ሌሎቹም ከጠፉበት ለተመለሱ እህቶች ፈጣሪ የንሰሀ ህይወት ነው የሰጣቸው
    ምምህሩን የንሰሀ አባቱን ቄሱን ፈጣሪ ይባርካቸው

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +1

    በእውነት እናመሰግናለን መምህር አንድ አንዴ ቤተሰቦቻችን የሚሰሩት ስራ እንደ ቀልድ እያዩት ልጆቻቸውን ችግር ውስጥ ይከታሉ በማወቅም ባለማወቅም ልጄን ለልጄ ምንም የማይመስል ነገር እግዚአብሔር ብዙ አስተምሮናል በተለይ ለእኛ ለወጣቶች❤🙏

  • @user-ek8rc8vr4c
    @user-ek8rc8vr4c Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን💞💕ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před rokem

    ለመምህር እድሜ ጤና ይሰጥልን በእውነት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asneaweke3910
    @asneaweke3910 Před 3 lety

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር አንተን ስለሰጠን እግዚያብሄርን አመሰግነዋለሁ

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 3 lety

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አባ እንኳን ደህና መጣህን እንድሁም 200 ኛ ገጠመኝ አደረሰን የልዑል እግዚአብሄር ስም የተመሰገን ይሁን እኔም በጣም ተለዉጫለሁ ምንም በአሀዛብ ሀገር ብሆንም ንስሀ ገብቻለሁ አሁን በምሀብር እታማማርን ነዉ አንተ ያኖርለ ለኛ ሲል ያኑርህ

    • @user-qz9md5le4z
      @user-qz9md5le4z Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nigatudubale8284
    @nigatudubale8284 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !በእውነት በጣም ደስ እያለኝ በተመስጦ ነው የማዳምጠው ።

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህር አሜን አሜን አሜን
    💚💛❤️🕊💚💛❤️
    💚💛❤️🕊💚💛❤️
    💚💛❤️🕊💚💛❤️

  • @libanosferew1333
    @libanosferew1333 Před 3 lety

    አሜን የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእነዚህ ትምህርቶች ካለማመን ወደማመን፣ንሰሀ እስከመግባት ቅዱስ ስጋው እና ደሙን እስከመውሰድ የበቃሁት የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ!!!🙏🙏🙏

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +2

    ጌታ ሆይ ስለሁሉም ነገር ተመስገን አሜን

  • @selamDebebe-xj5nu
    @selamDebebe-xj5nu Před 3 lety

    መምህሬ የመለወጤ ምክንያት ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ሌላው ወገኖቼ መምህር ተስፋዬ ከአምላክ የተሰጠን እውነተኛ አገልጋይ መሆኑን ወላዲት አምላክ መስክራልኛለች እኔም የምላችሁ ከተመቻችሁ እሺ ካልተመቻ በዝምታ እንለፈው መሳደብና መቃወም ተው

  • @user-me9wc4op6f
    @user-me9wc4op6f Před 2 lety

    መምህራችን ፀጋበረከቱ ያብዛልህ ኑሮልን

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 Před 3 lety +1

    መምህር ወንድሜ እንኳንለ200ኛ ገጠመኝ አደረሰን እግዚአብኤር ይመስገን በጣም ከዚህ በላይ ተምረንበታል ተጠቅመንበታልን ለሰዉም አያስተማርንበትም ነው አሁንም በርታልን ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ይቅደምልህ አሜን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Před 3 lety

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 😍

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    መምህር የማ ፍቅር የይቱብ ቻናል በመከፈቱ ደስ ብሎኛል በእውነት መልካም ዛዛፍ መልካም ፍሬን ታፈራለች ይህንንም በርስዎ አይቸዋለሁ ክፉ አይንካብን ልጆችዎን ትልቅ ደረጃ ያድርስልዎት አሜን 🙏🌾
    ኮመንት መስጫውን ግን ባይዘጉት ጥሩ ነው በተረፉ ደስ ይላሉ ለብዙዎቻችን አርአያ ይሆናሉ እግዚአብሔር ጥቡን ሞገሱን ፀጋውን ይጨምርላቸው አሜን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety +1

    አሜን በእውነት ቃለ ሆይወት ይስማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @yonatanabera2298
    @yonatanabera2298 Před 3 lety +2

    በርታ ስራህ መልካም መሆኑን በኔ እየው ማንም ባይቀየር እኔ ተቀይሪያለው

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለተፈወሱ ወገኖቻችንጨርሶ ይማርልን ለወድማችንም ፍፃሜአቸውን ያሣምርላቸው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před 2 lety

    እግዚአብሔርን ይሠሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያቦዛልን ደሰ ይላል በመልካሙ ልጅ ላይ አድሮ ቤተሰብ ሁሉ የለወጠ አምላክ አይዞክ ወንድማችን ያንተንም ቤተሰብ ተለውጠው ታያለህ እማምላክ በነገር ሁሉ ቀድማ ታሰተካክልልህ በርታ ወንድሜ እኛም በሰደት ያለንውንም ይጠብቀን ሐናተ የደረሰ በረከት ለኛም ይድረሰ አሜን መምህር እድሜ ጤና ይሰጥክ ጠላትክን ከግር በታች ያድርግልህ አባቴ ቅዱሰ ገብርሔል ይጠብቅክ

  • @zinawasmare66
    @zinawasmare66 Před 3 lety

    መምህር በዚህ ትምህርት የማይቀየር የሚችል ሰይጣን ብቻ ከሆነ ነው
    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ንስሀ በስልክ ተቀብየ ቀኖናየን ጨርሻለው
    ፈጣሪ ቢያሳካልኝ ሀገሬ ገብቼ ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ
    በፆሎት የበረታቺው በፆሎታቺው አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህር ቃለ ዕይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር የሀገራችን ሰላም ይመልስልን
    💚💛❤️👏👏

  • @ggsahba8444
    @ggsahba8444 Před rokem +1

    ሰላም መምህር ፈልጌህ ነበር በጣም የህሊና ፀፀት ሊገለኝ ነው ባገኞህ በጣም ደሰ ይለኛል

  • @ellenibirru4753
    @ellenibirru4753 Před 3 lety +2

    መምህር እመቤታችን ከፍትነ ከዋላ ትከተልህ በጸሎት አስብን

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እሚል ትምህርት መምህር ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ethio6437
    @ethio6437 Před 3 lety +1

    ወንድማችን ቅዱስ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህን ለመለወጥ ያብቃህ። ከዘረኛዉ አጋንንት ቅዱሱ ይፍታን።
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ሁሉንም ያሰባችወ እኛንም ያሰበን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን🙏🙏🙏

  • @betiale8315
    @betiale8315 Před 3 lety +4

    ይኸው መምህር ንስሀ ገብቼ ከቆረቡት አንዷ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asmarech591
    @asmarech591 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ መምህረ ትምህረቶችህ በእውነት እማናውቀውን እያወቅን ነው እድሜ ጤና ይሰጥልን

  • @user-lk2iz8ir4s
    @user-lk2iz8ir4s Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ይብዛላችሁ ችግር የለውም በኛ ከሆነ እናስ ፍፍዋለን ሀገር ሰላም ከሆነ ወደ አማራ ክልል ሒደህ ብታስተምር ደስ ይለኛል

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በጣም የሚገርምና ብዙ ተምሬበታለው የስላሴ ፍጡር ብቻ በቂ ነው አገራችን ሰማይ እናታችን ማርያም ናት በዚም በወድያኛውም ዓለም ይሄን ያሰማን የእግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ወድማችን እግዚአብሔር ለቤተሰብህ ልቦናቸውንየ ይክፈትላቸው አሜን ፫

  • @amoshadd9375
    @amoshadd9375 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር በምትሄድበት ሁሉ። እማምላክ ትከተልክ

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety

    በጣም ደስ የሜል ትምህር ተዉ መምህርይ ሰላምህ ይብልን

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před rokem

    መምህር በርታ አለን ከጎን ብዙ ሰዎች ድነዋል

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ ይህ ገጠመኝ አሰትምራ የነፈሰ ትምህረት

  • @yordanosgebremichae8339
    @yordanosgebremichae8339 Před 3 lety +14

    ኤግዚያብሔር ይመስገን, ውንድሜ በጣም አንውድህ አልን, በጣም ብ ዙ ትምህርት አየትምርን ነው በርታ, ግን ትምህርቱ ብትግርኛ ቤትሮግም ጥሩ ንበር 🙏❤❤❤🌹🌹🌹

  • @user-xu9ve6kx4q
    @user-xu9ve6kx4q Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን