66ኛb ገጠመኝ ፦ ባለጥልጣኑን የትዳር ፤ስራና የዝሙት መስተፋቅር ሲጫወትበት ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 07. 2024

Komentáře • 573

  • @endalehasethaset2140
    @endalehasethaset2140 Před 3 lety +68

    መምህር ዝም ብለህ ስበክ ሴጣን ይንጫጫ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 Před 3 lety +43

    ነቃፊዎችን አትስማ እባክህ መምህራችን ከመቶ ዘጠናዉ እየተቀይረ ነዉ በርታልን አንተ

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety +18

    አዎ የቀሲስ ሄኖክም በጣም ጥሩ ትምህርት አላቸው አይነጥላ ላይ።

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243

    እግዚአብሔር ይመስገን ወቅሸ ቅዱስ ገብረኤል ለኛ ለስደተኞች ተስፋችን ነው መምህር ሙት አንሳ ነው ደስ ይላል ቤተሰቦቼ መሬት ነበራቸዉ እና ትልቅ ነበር ግን ባልታወቀ ሁኔታ ሀቻምና አትራት ችነት ወጣዉ ሲነግሩኝ ገረመኝ እናቴም አባቴም ወንቅሸት ገዳም ፀበል ተፀብለዉ አምና መጡ 15ጭነት ወጣዉ ላም ከብት አይረባም ነበር አየረባላቸዉ ነዉ እህቴ ሆዷን ያማት ነነበር ተሽሎታል እናት እና አባቴ ሀይለኛ የቡና ሱስ ነበረባቸዉ እኔን እራሱ ብር ሲፈልጉ ለቡና እያሉኝ የሚያመርቱት አልበቃ እያላቸዉ አሁን ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል አንድነት ገዳም ፀበል ተጠምቀዉ ከመጡ ወዲህ ቡና ትተዋል 24ስአት ይጨቃጨቁ ነበር ሰላም ናቸዉ ጎረቤት ነበሩን እቤታቸዉ ለመግባት ሰዉ ይፈራል ሁለዬ ጠቋይ ነዉ የሚሄዱት እናትየዋ በጣም በሽተኛ ነበረች እና የኔ ቤተሰቦች ወንቅሸት ሲሄዱ አብረዉ ሄደዉ ድነዉ ተፈዉሰዉ ቡና እንኳ አይጠጡም እንኳን ጠቋይ መኬድ ብዙ ሰዉ ድኗል እንደገና እንድ ሰዉዬ ተኩታሮት በሽታ ድኖል እንደገና አንድ ሴትዮ ከራስ ምታት ሀይለኛ የራስ ምታት ነበረባት ብዙ ታምር ነዉ በወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል ከብዙ በጥቂቱ ነዉ እግዚአቢሔር ይመስገን አባ ይዉሀኒስ ተስፋ ማርያምን ፣ መላከ መክራት ግርማ ወንድሙን፣ እርሰዎን ፣ቀሲስ ሄኖክን፣ብዙ አባቶች አሉ በኢቢያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት የሰጠን አምላክ ይመስገን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety +2

      እንመሰክራለን ወቅሸት ገብሰኤል ብረሳሺ ቀኘ ትረሳኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zolatekelye9155
      @zolatekelye9155 Před 3 lety +3

      Ewunet new wanqeshet Gebierel denqenwu serawu zemedoch badi amelok yamelkalu gen eza Edo nw Hulu neger teqeyere ye wanqeshet tu Gebierel le hulachum yederese lachu

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Wenqshet GEBRIEL teblo yitarem

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Před 3 lety +22

    መምህሪየ የሚንጫጩ እነሱ ኣደሉም በነሱ ላይ ያለዉ ጠላት ነዉ በቃ ኣንተ ትምህሪትህን ቀጥል ፈጣሪ ፀጋዉን በረከቱን ያብዛልህ

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 Před 3 lety +7

    መምህራችን ለጥላት ቦታ አትሥጣቸው ብቻ ፀሎት አድርግላቸው ለኛ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +14

    ወንድማችን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ዲስላክም ያርጉ መጥፎ ኮሜንትም ይዘርጉ ለነሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እኛን ግን ያበዙናል እንጅ ከቁጥር አያጎሉንም እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን!

  • @buzenigatu5336
    @buzenigatu5336 Před 3 lety +18

    ማንንም አትጽማ ወንድማችን ያዉ የ ዲአብሎስን ሰራ ታዉቃለህ በርታልን አንተ

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +28

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ባንተ ትምህርት እንደኔ አእምሮው የተደፈነ ና እርኩስ መንፈስ የተቆጣጠረው ሰው ካልሆነ በስተቀር ትምህርቶችህ ምክርህ ተግሳፅህ ምንም የሚቃመሙትም ከምንም ጋ የሚቃረንም ነገር የለውም እንደው አለመታደላችንኮ ነው እንጂ እንደ መምህራን እንደብዛታቸው ስለ እርኩስ መንፈስ ቢያስተምሩ እንድም የተዋህዶ ልጅ ጨርቁን ጥሉ ባላበደ ና መናፈቅ ባልሆነ ነበር ግን መምህራን የሚያስተምሩት ሁሌ ተመሳሳይ ሁሌ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለ ታሪክ ነው ታዳ እንደዚ ከሆን እንዴት ነው መግስተ ሰማያት እንወርሳለን ብለን ተስፋ የምናደርገው ምክንያቱም ቅዱሲን አባቶች እናቶች እንደዚ ነበሩ ታሪካቸው እንደዚ ነበረ አሁን ግን ቅዳሳን ናቸው ብለው ይላሉ ግን መንገዱን የሚንግሩትን አባቶችን መምህራን ይነቅፋሉ ይህ በጣም ያሳዝናል ሰድቦ ለተሳዳቢ መስጠት ነው ሚድያ ስንት የተዋህዶ ጠላት ነው የሚያየው ስንትስ ፀረ ክርስቲያን ነው ሚከታተለው በጣም ያማል ብቻ እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ሚስተዋሉን ያድለን ሌላ ምን ይባላል😭😭😭
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እባክህ ስሜታዊ አትሁን ደግሞ ትምህርቱን አታቋርጠብን የሴጣን ስራው ብዙ ነውና ምናልባት ሁሉም ባይለወጠም ብዞዎቹ ግን ገብቷቸዋልና በርታልን እመ ብርሃን ትጠብቅልን አሜን ወለተ ኢየሱስ ብለህ በፀሎትህ አሰበኝ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅርን ያድልልን አሜን💚💛❤📖📚

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 3 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኣገልግሎት ዘመንህ ባርኮ ጸጋ መንፈስቅዱስ ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በእያንዳንዱ ሰው ላይ ብዙ የሚሰቃይበት እርኩስ መንፈስ መተው ያቃቶው ኖው ምሰቃይ በጸሎት አስቡን ፈጣሪ ከዚ ስቃይ ምንወጣበት መንገዱ ይምራን

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍትፍት አድርገህ ተመገቡ ስትል እየራባቸው አንልም ካሉ ይሚጎዱት እነሱ ሲያዙ ሲብስባቻው ይመጣሉ እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 Před 3 lety +120

    መምህር እናመሰግናለን በዚህ አጋታሚ መምህር ለምንድነው ሰዎች dislike አደረጉ ብለህ የምትናደደው ለምንድነው ሰዎች መትፎ ኮመንት ጻፉልኝ ብለህ የምታዝነው ??? ሲጀመር በየትኛውም ታሪክ ተቃዋሚ የሌለው ሰው የለም እንኩዋን እኛ የሰው ልጆች ይቅርና ኢየሱስ ክርስቶስን እንካን የሰቀሉት ተቃዋሚዎቹ ናቸው ስለዚህ ያንተን ትምህርት የምንሰማው እኛ የምንወድህ ብቻ ሳንሆን ብዙ የሚጠሉህም ሰዎች ያንተን አስተምሮ ይሰሙታል እንደውም ልትደሰት ነው የሚገባህ የሚጠሉህም ሰዎች አንድ ቀን ሊቀየሩ ይችላሉ ስለዚህ አትዘን ለሚጠሉህም ፀልይላቸው ለኛ ደግሞ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ሰቶህ ህዝቡን ከተኛበት እንዲነቃ ፣ ማስተዋል ያቃተውም ማስተዋሉ እንዲመለስ እንድታስተምረን እግዚአብሄር እውነቱን ይግለፅልህ መምህር አስተምሮ አንድን ሰው መመለስ እንኩዋን ቀላል አይደለም ።

  • @minasegeb
    @minasegeb Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለማወቅ ሞክር አባታችን የገዳሙ መስራች ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እንደ አባታችን መምህር ግርማ የተገፉ ከቤተ ክርስቲያን ሰዎች ፈተና የበዛባቸው ናቸው እባክህ መምህራችን ለማወቅ ሞክር ስለ ሁሉም ይቅርታ

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 Před 3 lety +11

    ዲስ ላይክ የምታድርጉ እግዛብሄር ልቦና ይስጣቸው አሁን ምኑ ነው ዲስላይክ ያሚያስደርገው በማርያም

  • @user-yu3xq2ob5h
    @user-yu3xq2ob5h Před 3 lety +8

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዚሀብሄር ይባርክ

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr 🙏💚💛❤😍😍😍😍😍

  • @dddd-vb4kd
    @dddd-vb4kd Před 3 lety +2

    በእውነት ኢዲህ ያሉ የሚጫጫው ክፍ መንፈስ ያላቸው ነው መምህራችን በርታ ለወረኛ ቦታ አትስጥ ብዙ ሰው እተለወጠ ነው

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 Před 3 lety +9

    ወይ ፈጣሪ መምህር በጣም እጅግ በጣም ተምሬአለው እኔ በሠንበት ትቤት እስካሁን እማራለው ድሮ ብዙም አይጠመኝም ነበር መምህር27 አመት ስማር ባዶ ነበርኩ ይህው በ3 ወር ውስጥ ግን እጅግ ልዩ ለውጥ ላይ ነኝ ያንተን ትምህርት ከሠማው ጀምሮ እንኳን ለኔ ለቤተሠቤም ተረፍኩ ሠንበት ተማሪ ዎች አይገባንም የመናፍስት አሠራር አባቴ በርታልኝ ፀጋህን ያብዛልን

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety

    መምህር ተዋቸው እኛ ባንተ ብዙ ነብስ ተለውጦአል ዘርክ ይባረክ በጠም እየነቃሁ ነው ተመስጌን ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ይለውጠን መቼም እኛ ለጥሩ ነገር ልባችን ዝግ ነው እሱ ይማረን እጂ🙏🙏🙏

  • @user-gj1sk4qq9f
    @user-gj1sk4qq9f Před 3 lety

    በእዉነት አስተማሪ ነዉ መምህር በጣም ደስ የሚል ነዉ እድሜ ና ጤና ይስጥልህ እግዚአብሔር

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +13

    መምህር እናመሰግናለን የተራበችው ነፍሴ እየተመገበች ነው የኔንስ ታሪክ መች ይሆን የምናገረው

  • @menberegirma7222
    @menberegirma7222 Před 3 lety +1

    አሜንአሜንአሜን መምህር ተስፉቃለሒወትንያሰማልን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ አትናደድ ማንም ቢጠቀምበት ይጠቀምበት የጥፋት ልጆችን እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥልን የነሱ ስድብ አንተን ያበረታሃል በርታልን

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 Před 3 lety +1

    መ/ር በጣም ዘመነኛ የሆነ አስተማረ ገጠመኝ ነው፡፡ በአብዛኛው ባለስላጣናት በዚህ ችግር ውስጥ የሚማቅቁ እንደሆነ ለመገመት ብዙም አይከብድም፤ እግዘአብሔር ከፈቀድ ሌሎችም የሚመለሱበት እድል ይኖራል፡፡ አግልግሎትህን ቀጥል፤ ስለ ማህበር ቅዱሳንና ሰንበት ት/ቤቶች ብዙ አትጨነቅ፡፡ በአብዛኛው በእርኩስ መንፈስና እብሪት የተጠቁ ናቸው፡፡ ወደው አይደለም ተይዘዋል፡፡ እነሱን ለማሳመን ከባድ ነው፤ ቃሉን የተለማመዱ ስለሆነ፤ ከባድ ናቸው፤ እንደ ደብተራ መንፈስ በላቸው፡፡ እንቅፋትነታቸው ይቀጥላል፡፡ ነገር ግን እንደ እናንተ አይነቶች ሲበዙ ተጽኖቸው ይቀንሳል፡፡ ስለ እነሱ ብዙ መድከም አያስፈልግም፡፡ እግዘአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡ ምን አልባት ጊዜ ካገኘህ፤ አንድ ጥያቄ አለችኝ- የባንክ አገልግሎት እንደ አራጣ አበዳሪነት ይቆጠር ይሆንና የመንፈሳዊ ስነ ምግባር የማይፈቅደው ይሆን እንዴ? በእርግጥ በዚህ ጉዳይ ደመቅ ያለ ትምህርት እንድትሰጥ አልፈቅድም፡፡ ሌላውን መጥፎ ስራ ከተውነው ይበቃን ነበር ለመዳን፡፡

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስራው እፅቡ ድንቅ ግሩም ነው የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒት አለም ክብር ምስጋና ይድረሰው !
    የሱ ድምፅ መቅዳት የእግዚአብሔርን ቃል ለተጠሙ በረከት ሆነ !እግዚአብሔር አምላክ ዘላለም ይመስገን!

  • @lyla1255
    @lyla1255 Před 3 lety +1

    ወርቅሸት ገዳም መለለአኩ ቅዱስ ገብርኤል። የበረሀዉ መናኝ አባታችን አባ ዬሃንስ ጸጋ ያላቸዉ አባት እንኳን ዠምድሩን በሲኦል ያሉ ሰዋችን ከሲእል ነጻ የሚያወጡ አምላከ እስራኤል ድንቅ ፀጋ ዠሰጣቸዉ በረከታቸዉ ይድረሰን

  • @aleema9071
    @aleema9071 Před 3 lety +3

    መምህር አተ ብቻ በርታልን ወረኞች ያውሩ እኛ ለነፍሳችን ዘወትር የሚጠቅመንን ነገር እየሰጠከንነው ፀጋውን ያብዛልክ አሜን ፫

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 Před 3 lety +13

    ግህይክጅ ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በጣም እናመሰግናለን ለምታስተላልፉ ገጠመኝ ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁ አውቅበታለሁ ሃይማኖቴን እንዳውቅ ስለረዳሽኝ በጣም ሰግዳለው ዕድሜና ጤናው ናብ ይስጠህ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 3 lety +20

    በእውነቱ መምህር የስውን ህይወት እየቀየሩ ነው ያሉት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @almazghaber9632
    @almazghaber9632 Před 3 lety

    Egzeabher Brk yeblka Betam new yetmarkot ✝️🙏✝️🙏✝️🙏🇪🇷🇪🇷

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k Před 3 lety +1

    የኔና ያንተ ህይወት ተመሣሣይ ነው።እኔም እንዳንተ እራሤን መቆጣጠር አልችልም ነበር።ግን ከፈፀምኩ በኋላ ፀፀቱ ልነግርህ አልችልም ።እራሤን ሁላ ለማጥፋት እስከማሠብ ደርሼ ነበር ከዚህ ሡስ ለመገላገል ስል ብቻ።በጣም ከባድ ነበር።ለ 14 አመታት በዚህ ከባድ ሡስ ነበርኩ።በቃ ሠው ነበርኩ ለማለት ያስቸግራል ሠውነቴ ተመናምኖ አልቆ ካንሠር ይዞት ሊሞት ሳምንት የቀረው ነበር የምመሥለው።አእምሮዬ ከዝሙት ውጭ ማሠብ አይችልም ነበር። ማስተዋሌን ለመመለስ ጫት እጠቀም ነበር።ሴት ጋ ሳልደርስ ወይ ማስተርቤት ሣላደርግ 4 ቀን ከቆየሁ በጣም ብዙ ቆየሁ ማለት ነው።ሤት ሳይ ብታምንም ባታምንም ስጋ እንዳየ ውሻ ለሀጭ በአፌ ይፈስ ነበር ።ካልተገናኘኋት እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር።ቀን ሴተኛ አዳሪ ጋ ለመሄድ ካሠብኩ እስኪመሽ ለመቆየት አያስችለኝም ነበር ።ቤተሠቤ ጠልተውኝ ነበር ።በጣም ከምነግር በላይ ከባድ ነበር።መጨረሻ ላይ እንዴት እንደምሞት አይምሮዬ ላይ ይሣልልኝ ነበር ።እራሤን ላጠፋ ወስኜ ግን ከዛ በፊት አንድ ነገር ልሞክር ብዬ አሠብኩ።ቤተክርስቲያን ሄጄ የእመቤታችንን ስእል ቀና ብዬ ማየት አልቻልኩም ግን ወደውስጥም ወደውጭም አለቀስኩ እንደዛ ቀን አልቅሼ አላውቅም ለካ ሀዘን ከልክ በላይ ሲሆን ወደውስጥም እምባ ይፈሳል።መጨረሻ ላይ እንዲህ ብዬ ተናገርኩ የሠራሀኝ አምላክ ሆይ እኔን ከፈለከኝ በ27 እጠብቅሀለሁ ብዬ ተናግሬ ከቤተክርስቲያን ወጣሁ።ከወጣሁ በኋላ ሚገርመው እግሬ የሚሄደው ወደ ሤተኛ አዳሪ አእምሮዬ ደሞ ወደ ቤት......ከዛ በኋላ ነው እንደገና ወደ ቤ/ክ ህይወት የተመለስኩት።እና ምን ልልህ ፈልጌ ነው የዝሙት መንፈስ ከባድ ነው።በተለይ ሁለተኛ ጊዜ ካገኘህ...እና እኔ ምመክርህ 1 ወደፈጣሪ ከቀረብክ ወደፊት እንጂ ወደኋላ እንዳትል መንፈሶቹ ካንተ ይወጡና ይከታተሉሀል ትንሽ ምክንያት ካገኙ ይገቡባሀል ከዛ በከባዱ ይጎዱሀል ሠራዊት ከሌላ ሠው እየሣቡ ሀይላቸውን ያጠናክራሉ ።ስለዚህ እቤትህ ባንዱ በቅዱሣን ስማ ዝክር አዘጋጅ በወር በወር እራስህን በቅዱሣን ቃል ኪዳን ማሠር አለብህ። አየህ እንዲህ ካደረክ አትወድቅም ቅዱሣን ስላንተ ይለምኑልሀል።2 ስግደት ተሣሥተህ እንዳታቆም ስትቆርብ ብቻ አትሠግድም...ሌላውን ቀን እንዳታቋርጥ.እኔ የደረሰብኝ ነገር ስላለ ነው።ይህን ምነግርህ ህይወትና ተግባር ያስተማሩኝን ነው እንጂ ከሰባኪም አይደለም። ከተመቸህ ና ትምህርት ካገኘህበት እቀጥልልሀለው።

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 Před 3 lety +6

    ዲስ ላይክ ማለት ትምህርትህ ትክክል ነው ማለት ነው ፤ ላይክ ብቻ ሲሆን ሚዛናዊ አይሆንም ለተቃውሞ መልስ አትስጥ።

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም የጠላቻንና የመነቃቀፍን መንፈስ ከላያችን ላይ ያንሳልን ልቦና ይስጠን ያው ጥላቻው ከየት እንድሚመጣ አለመዝንጋት ነው የስውን ልጅ ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረው ጥንት ጠላታችን ዳቢሎስ ስለሆነ ቤቱ እንዲ ፍርስበት ስለማይፈልግ አንድበታቸው ላይ ሆኖ ነው ውድ ክፋት ቃል የሚመራቸው ስለዚህ ልቦና ይስጣቸው ዋናው እግዚአብሔር የፈለገ ስው ከሆነ ጥላቻውን አስውግዶ ያለውን ችግር መፋለሞ ነው ያለበት ያለብን የባለ ታሪካችን የደረስለት እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ለእሱም እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርለት ለዲስላይኮችም ልቦና ይስጣቸው እጃቸው ላይ ያለውን የጥፋት መንፈስ እግዚአብሔር ይስርላቸው መምህራችን ውንድማችን በረታ እግዚአብሔር የዳቢሎስን ተቃውም እና ፈተናን ያረቅልህ ከዚህ የበለጠ እንድትስራ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ዳቢሎስን ከእግርህ በታች ይጣልልህ

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +13

    መምህራችን ማንም ቢሰድብህ አትፀፀት እውነት አንተጋ ስላለ መንፈሱ አይወድም ለዛ ነው አንተ የምታስተምረው እኮ መንፈሳዊ ነው ስለዚህ መንፈሱ ተቃውሞውን የሚገልፀው በስድብና በአዲስ ላይክ ነው ይህ ላንተ መልካም ነው በዛ ውስጥ ክፉንና ደጉን ትለይበታለህ በውስጣቸው ሆኖ ነው የሚገፋፋቸው ወደ ስድብ መቸም ከመሬት ተነስቶ ሰውን የሚሳደብ ሰው የለም መንፈሱ ነው ምስጢሩ ሲገለጥ ስለማይመቸው መምህራችን ብቻ አንተ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር እንጠብቃለን የተዋህዶ እንቁ

  • @merontefera7794
    @merontefera7794 Před 3 lety +2

    እድሜና ጤናውን ይስትሕ እግዚአብሔር አምላክ በከን አድ ሰው እካን መመለስ ከላል አደለም።

  • @user-db9tk7mz9d
    @user-db9tk7mz9d Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኔ ምን ጊዜም ትምህርት ስከታተል ኪሴ ውስጥ ከትቸ ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጠው ገጠመኙንም ሌሎች ትምህርት አዳመጨ ስጨርስ ሳየው ዲስላይክ ሆኖ አገኘዋለሁ አሁን ላይ ትምህርቱን እንደጨረስሁ ግዲታ ቸክ እያደረግሁ ነው የምወጣው እና በጣም ይገርመኛል እንዴ አንድ ቀን ሁለት ቀን ይሁን ግን ለምን ሁል ጊዜ ብየ ይቺማ ያንተ የመንፈስ ስራ መሆን አለበት ብየ ቸክ እያደረግሁ ነው ሌሎቻችሁም ሳታቁ የሚሆንባችሁ ካላችሁ ቸክ ለማድርግ ሞክሩ

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የማዳምጠው
    በእንባ እየታጠብኩ
    በመንፈሳዊ ቅናት ፀፀት
    ውስጥ ሆኜ ነው
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 Před 3 lety

    ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን የአግልግሎት ዘመንህን ይባሪክልን ያረዝምልን አዛኚትዋ ከልጅዋ ከብር ምሠጋና የደረሳቸው መምህራችን የምታስምሪው ትምህሪት ህይውቱን ልማትሪፈ እና ክዲያብሎስ ስረ ለመውጣት የሚፈልጉ አዳምጠው እራሳቸው እወነተኛ መንገደ ይጀምራሉ አንተም የምታስተምረው ትምህሪት ይደገፋሉ ምክንያቱም ለውጥ ስላዩ ሌሎቹ ተቋውሞችው የሚበዛው ያው ከሴጣን እጅ ለማምለጥ ስለ ማይፈልጉ በአንተ ላይ ቁጣቸው እየበረታ ይሄዳል ግን የነሱ ቁጣና ተቋውሞ አንተን ያበረታሀል እንጂ አያደከምሀም እወነተኛ የፈጣሪ መንገድ የሚውስደ ነገር እስከተናገርከ እናም የነሱም አስተዋይ ልብ ይስጣቸው የምታስተምረንም አንተ አምላክ ፀጋው ያብዛልህ ከሚቋውሙህ ይልቅ ባንተ ምከንያት የተለወጡ ወገኖችህ ስታህይ የበለጠ የማስተማረ ሞራልህ ይጨምራል እግዛቤሕር ካንተ ጋ ይሆን መምህራችን በፀሎትህ አስብን የወላዲተ አምላክ ልጆች በሙሉ በያላቹበት ሠላማቹ ይብዛ አሜን [3]

  • @ama7624
    @ama7624 Před 3 lety +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን
    ስደተኛ ነኝ በፀሎትክ አስበኝ መምህራችን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Před 3 lety +1

    መምህር ግርማን የሚጠሏቸው የሰይጣን መኖሪያ ናቸው ይገርማሉ አለመታደል
    መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው ለዘላለም ይኑሩልን 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 Před 3 lety +7

    Thank you Memehir Tesfaye for all the help you do to Ethiopians to free themselves from evil spirits.
    Please give us a hint about that great preacher you aren't willing to give us his name. We want to strengthen our Christianity.
    We are helped by your, Memehir Girmas and Kesis Henok's teachings so getting one other great Memehir is also an additional help. Thank you and Jesus Christ bless you!

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety

    በጣም ያሣዝናል መምህር ሆነው አተን ሢቃወሙ እግዚአብሔር ልቦና ይሠስጣቸው እያዩ የማያዩ እየሠሙ የማይሠሙ ናቸው አተን የሠጠን ፈጣሪ ይሥገን አትሥማቸው አድቀን ይመለሣሉ አተን ግን ባይነኩብን ጥሩ ነበር ወንድሜ በርታልን ጠላት አንሠማውም ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Před 2 lety +1

    መምህር ግን በእውነት ባንተ ላይ ያለ መንፈስ ቅዱስ ስንቶቻችን ለወጠን ቃለ ህይወትን ያስማልን ከንቱ ውዳሴን ያርቅልህ

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መክኒት እና ሰበብ እየፈለጉ እሚንጫጩትን ተዋቸው አንድ ቀን ወደ ልባቸው ሲመለሱ ይቆጫቸዋል አንተ በርታልን እኛ በጣም ነው የምነወድህ ትምህትህ ቀይሮናል መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፍራል የአባታችን መምህር ግርማ ፍሬ በደንብ አብራርተህ ነው እዲገባን እንድንነቃ ያደረከን ከነቤተሰቦችህ አመ አምላክ ትባርክልኝ በእውነት መምህር ቃላት ያጥረኛል ምን ልበልህ

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እደአተ ያለ አድ አስር ቢኖር እኮ ስቱ ከስራቱ በተፈታ ዝም በላቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው አተ ለኛ ግራ ለገባን ታስፈልጋለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

  • @tgdyememhrgrmaferengn5729

    Amen amen amen egzabher yegzizachew

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጥህ በተቃዋሚዎች ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ያንተን ትምህርት ስለሚጠላና ሰዎች እንዳይድኑ ስለሚፈልግ ነው ስለዚህ አንተ በርታልን እኛ እየተለወጥን ነው።

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 Před 3 lety

    Widu Memihirachin Kalehewetin Yasemalin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen

  • @selamachannel5701
    @selamachannel5701 Před 3 lety +1

    እንዳንተ ኣይነት መምህራን ያብዛልን ወንድመ
    እግዚኣብሄር በጥቂቶች ነው እሚሰራው።
    ኣይዞህ።

  • @sufugfufig4086
    @sufugfufig4086 Před 3 lety

    ቃለሕይወትን. ያሰማልን. መምሕራችን. እመቤቴ. ትጠብቅሕ።

  • @user-mv2gm4jy1v
    @user-mv2gm4jy1v Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መጨረሻው ደስ ይላል የኛንምን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 Před 3 lety

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር ምንም አትናደድ እየሱሰ ክርሰቶም መጸጉን ሰለፈወሰው አይደል እንዴ ክርሰቶሰን በሰንበት ቀን እኔንም ፈዉሶኛአል ብሎ የከሰሰው መምህር እባክህን አትናደድ እግዚያብሔር ትግሰቱን አብዝቶ እንደ እዮብ እንዲሰጥህ የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው መምህር በርታ እንደዚህ ሊሰማህ አይገባም ሀሳቡን በደንብ ሳይገባችሁ እና ሳታዳምጡ የማይገባ ኮሜንት የምትጸፉ ዲሰ ላይክ የምታደርጉ እግዚያብሔር ልቦና ይሰጣችሁ አንድ ቀን ሲገባችሁ ወደ እኛ እንደምትቀላቀሉ ተሰፍ አድርጋለሁ ብትችሉ መጥፎ ነገር አትጸፉ በሀያሉ እግዚያብሔር ሰም እጠይቃችሗለሁ

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህ እኔን እና ቤተሰቦቼን በፀሎት አስበን ወለተ ጊዮርጊስ

  • @user-uz1do7en8q
    @user-uz1do7en8q Před 3 lety

    ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ባልቀየርም ብዙ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናዬን እንዲቀይረው ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ "እህተ ማርያም" እህቴን ደግሞ "ወለተ ማርያም" እያላችሁ አስቡን
    ሌላው ልሰጥ የፈለግኩት አስተያየት ዲስ ላይክ እሚያደርጉም ልጆች ይቀጥሉበት ሌላ መጥፎ አስተያየት እሚሰጡም ልጆች ይበርቱ ይቀጥሉበት ወንድሜ የእያንዳንዳችንን አስተያየት አይተህ ነው እኮ አንተ እምትበረታው እንደ እኔ አላስፈላጊ አስተያየትም ሆነ ዲስ ላይክ እሚያደርጉት ልጆች ለአንተ ብርታት ይሆኑሀል ምን ያክል ጥሩ ስራ እየሰራህ እንደሆነ እና እያዳመጡህ እንደሆነ እምታውቀው በአስተያየት መሰለኝ የሰይጣን ምርኮኛ ዲስ ላይክ ሲሰጥህ የእግዚአብሔር ልጆች ደግሞ ላይክ አድርገው ያልፋሉ ያ ማለት ሁሉም እየሰማህ ነው ይሰማሀል ማለት ደግሞ ሁሉም ላይክ ያደርግሀል ማለት አይደለም ወይም ጥሩ አስተያየት ይሰጥሀል ማለት አይደለም ይልቅ እነሱን ስታይ አንተ በብዙ የምትበረታ እና የምትጠነክር ይመስለኛል እናም ባላየ እለፋቸው
    እስካሁን ከሰማሁት ትምህርትም ሆነ ገጠመኝ ከሁሉም ነገር ምንም አይነት ትችት እና ነቀፌታ ወይም ጥላቻ ስላልሰማሁ ለእኔ ትክክለኛ ትምህርት ነው ተመችቶኛል አባቴ መምህር ግርማን ደግሞ አብልጬ ስለምወዳቸው ምንም ይበሉ ምንም መስሚያዬ ጥጥ ነው
    ብዙዎች የሰው ተከታይ ስለሆኑ ይመስለኛል አንዱን ወገን ጠልተው አንዱን ወገን የሚወዱት አንዱን ማህበር ጠልተው አንዱን ማህበር የሚወዱት ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን እንከተል

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 Před 3 lety

    መምህር ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን ይስጥህ ከባድ ግዜላይ ሰለሆንን ነዉ የሰዉ ልብ የደነደነ ስለሆነነዉ በርታልን ብዙ በፀሎት እንድጠነክር አርጎኛል ከለብ እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝዝዝት ይበልልን♡♡♡

  • @yemaryamlijeysus1013
    @yemaryamlijeysus1013 Před 3 lety +2

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ እኛ ትምህርትክ ተመችቶናል ጠላት ዳቢሎስ ሴራ አሁንም መጋለጥ አለበት ይሄ ሲጋለጥ የሚበሳጨውና ሚናደደው በውስጡ ዳቢሎሰ ያለበት ሰው ነው ፈጣሪ የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን አውንም ጠላታችን ዳቢሎስ ይፈር

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ የሚቃወሙትንማ አትጥላ መምህር ምክንያቱም ከአንድ ሠው በሚቃወምህ ሰአት እየበረታህና ጸጋ እየበዛልህ ትመጣለህ እኛ ምእመናን ከእግዚያብሄር ለማራራቅ እሚቃወመን ጠላት ባይኖር ኖሮ ይሄን ያክል ትግል ባልኖረን ነበር እግዚያብሄርን እንድናቅ ያደረገን ጠላት ነው አለም አደለም እኛን ፈጣሪዋን ያልተቀበለች ናት ስለዚህ በተለይ ስለሠንፈስ እምታስተምሩንን እሚቃወሙ ቢበዙም አይደነቅም በነሱላይ ሆኖ እሚጽፈው እሱ ስለሆነ አትናደድ ውድ መምህራችን እንኳን እርኩሳን መናፍስትን እያዋረድከውና ዝም ብለው አለማዊዎችንምኮ ተቃዋሚ አላቸው እና መምህር እኛ እንወድሀለን እናከብርሀለን ከነመላው ቤተሰብህ እግዚያብሄር ይጠብቅህ እኛ እናዳምጣለን ዝምብለህ አስተምረን አባታችን መምህር ግርማንም እኮ ብዙዎች ይቃወማሉ ግን እግዚያብሄር ያከበረውን ማን ያዋርደዋል ጸጋቸውን አበዙላቸው እንጅ ምንም አላመጡም ስለዚህ በርታልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry Před 3 lety +1

    አይዞህ መምህር ክርስቶስንም የማይወዱት የረሱ ዘመዶችሁ ነበር

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 Před 3 lety +1

    መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በርታልን

  • @lililove9205
    @lililove9205 Před 3 lety +1

    መምህር እንዴት ነህ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየሰጠህን ነው የእድሜ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před 3 lety +2

    መምህር ተስፋዬ ብዙ አትበሳጭ ነቃፊ መኖሩ አይጠፋም።

  • @user-ly1un8lj1d
    @user-ly1un8lj1d Před 3 lety

    Anen amen amen kal hiwot yasemalen

  • @zinashu9679
    @zinashu9679 Před 3 lety

    Kalehiwotn yasemalin tesfu wondime amen erejim edime le abatochachin memhir giram mekoteriyachew 8amet kene gar new egziabher yimesigenm minm enkuwan hatigna bihon tebikognal yedereselet yawukewal wondime le hagere yabikagn abatachin Ahun yet nachew eyalu yiteyikugnal bitnegiren wondime

  • @selamawitbelay801
    @selamawitbelay801 Před 3 lety

    Betam enamsgnalen memhir tesfaye kal hiwet yasmalen fetari kekfu neger yixbikik ken betsebik Amen Amen Amen ♥♥♥

  • @masertimesi9598
    @masertimesi9598 Před 3 lety +3

    ሰላም ላንተ መምህር ተስፋየ በእውነት በዚህ ትምህርት ምን ያህል እንደገረመኝ ልነግርህ አልችልም ምክንያቱም እንየ ያደግኩበት ታሪክ ስለ ሆነ ነው

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +3

    ስለ መላዕክት ብቻ ስንማር ኖረን ነው ሳናቀው መንፈስ ድሩን ያደራብን ወይም ቤቱን የሰራብን መምህራችን ወንድማችን ተስፋዬ እኛ ስንማር የኖርነው መላዕክት ይጠብቁአቹሃል ስንባል ኖረን እኛም መላዕክት ይጠብቁናል እኛ ኦርቶዶክስ ነን እያልን ተዘናግተናል ግን ማስተዋል የነበረብን መፅሃፍ ላይ እንደተፃፈው እንዳታስመርሩት በፊቱ ሃጥያት ብትሰሩ ግን ይቅር አይላችሁም የሚለውን ግን አይናችን በእንቅልፍ ከብዶ እናልፈዋለን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜን!

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +3

    መምህራችን እኔም ብሆን ተንበርክኬ የምለምነው ነግር ቢኖር በጭፍን ጥላቻ ሰውን ከምንጠላ እስኪ ትምህርቱን በፅሞና በንፁህ ልቦና እናዳምጥና በእግዚአብሔር መንፈስ ሆነን እንናገር ችግርም ካለበት ከቤተክርስቲያንአችን አስተምህሮ ውጭ ከሆነ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንስጥ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን!

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 Před 3 lety

    ዘመንክ ይባረክ ዘግይቼ ብሰማም ትምህርት ነዉ አረ ስንት ጉድ አለ

  • @etalemgeto192
    @etalemgeto192 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ይገርማል እኛ ኦርቶዶክሶች ልንቃቀፍ አይገባም

  • @kebnshekebenshe480
    @kebnshekebenshe480 Před 3 lety

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫

  • @tigistgebertsadik9224
    @tigistgebertsadik9224 Před 3 lety +3

    ዲስ ላይክ ለማድረግ ሲገቡ ያዳምጣሉ አንድቀን ይገባቸዋል ዝም በላቸው

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 Před 3 lety

    ጌታ ሆይ በምህረትክ አስበን አሜን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 Před 3 lety +2

    ተዋቸው መምህር በኮሜንት መናፍስት አይወጣም፣ ሁሌም እውነት ተናገር ማመዛዘን የሚችል ሠው ይረዳሀል

  • @fiky3560
    @fiky3560 Před 3 lety

    መምህር በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @hadish6221
    @hadish6221 Před 3 lety

    እግዝአብሄር አብዝቶ ይባርክህ መምህር እንደዚህ ትምህርት ስታሰተምር ብዙ ፈተናዎች እንዳሉ አያለው እንካንሰ በሰንበት ተማሪዎች እየሱስ ክርስቶስ በአይናቸው ያዪት በፈሪሳውያን ሰይጣን ስራውን እንዴት ይሰራ እንደነበረ በመጽሐፊ ቅዱስ ውስጥ ተመልክተናል እና በምታሰተምረው የገጠመኝ ትምህርት ቡዙዎቻችን እየነቃንበት እንገኘለን በርታ እግዝአብሔር በሰፌው ህዝብህን እንድታነቃ የድርግህ ። በጾለትህ ደግሞ አስበኝ አሜን

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak2565 Před 3 lety

    መምህር እኔም ዲስላይክ ሳይ በጣም ልቤ ያዝና ወዲያው እራሴን አጽናናለሁ ምክንያቱም የአዳምና ሄዋን ጠላት እንዲህ ነው ስራ ቅዱስ ሚካኤል ይገስጸዋል አንተ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለህው እመምርሀን ታበርታህ!! ዲስ ላይክን እርሳው እኔም በጣም ካቅሜ በላይ ሆኖብኝ ማየቱ መጥፎ ቃላትን አንደበቴ ሊያወጣ ነበር እግዚአብሄር ረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን አንተም ተዋቸው ልቦና ይስጣቸው !!!

  • @user-bh9gq1yn1f
    @user-bh9gq1yn1f Před 3 lety

    መምህር እጅጉን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውርህ እውነት እልሀለሁ በየግዜው የምትለቀው ገጠመኝና ትምህርት ምን ያህል የአመለካከትም ሆነ የትምህርት ግንዛቤ እዳገኘሁ ልነግርህ አልችልም እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ደሞ መጥፎ ነገር የሚናገሩትን አትስማቸው እነሱ ብቻቸውን አይደሉም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው መምህር እንወድሀለን ተባረክ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +1

    እንደኔ ሃሣብ ሁሉም ቢጨመቁ እዳተንተ የሚያሥተምር ቢኖር ኢትዮጵያ ብቻ ሣይሆን አለም ይቀየር ነበር መምህራችን አተን በጣም ነው የምወድህ ምክንያቱም ከልጅነት ጀምሮ እዳተ የሚያሥተምር ቢኖር የመናፍሥት መጫወቻ አልሆንም ነበር እድሜ ይስጥልን

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz Před rokem

    መምህር እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ።ስለ ስልኩ እኔም ገጥሙኛል እኔ የዛሬ 2 አመት ስልኬ ላይ ቅዱስ ሚካኤል አንተ እዚህ ላይ ያለውን እንተ ለይልኝ ብዪ ፀለይኩ ከዛ በሁላ ስልኩ መጥራት እቁመ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gd4sn9xs4z
    @user-gd4sn9xs4z Před 3 lety +1

    በአውነት መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-qn7nx2yp2v
    @user-qn7nx2yp2v Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን አብቶ ጨምሮ ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    አሜን(፫)

  • @megersa4589
    @megersa4589 Před 3 lety

    Betam Enamsgenalen memehrachin Egziabher yetebikilin kale hiwot yasemalen

  • @user-cw4md5us1i
    @user-cw4md5us1i Před 3 lety

    መምህ በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት የሰመልን ይህ ሁሉም በእኔ ህይወት ውስጥ የነበረው ነው ደሞም አለ ግን ይህ ዝን ወንድም ተርክ ይለወጠ አምላክ ይኔንም እንዲህ ለውጠኛ በፀሎት አስበኝ

  • @user-gw4se1vs8y
    @user-gw4se1vs8y Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለሂወት ሂወት ያሰማልን አሜን ፫ ሴጣን ምን ግዜም መንጫጫቱን አይተውም እና እርስዎ ትምህርቱን ይቀጥሉ።

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety

    ቃለሂወተ ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን ፀጋ ውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያጸናልን አሜን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @tnasutesfu7734
    @tnasutesfu7734 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @SelamYemareyam
    @SelamYemareyam Před 3 lety

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ተስፋዬ

  • @petrosberhe9760
    @petrosberhe9760 Před 3 lety +1

    Memhr tesfaye qal hiwet yasemaln ayzzoh berta egziabiher kante gar yhun enem betam betelat yeteshegeku nen yaw gn betsom ena betselot yeteagelku nen slkh bagegnm des ylengal neber

  • @user-eu4jp2qg1x
    @user-eu4jp2qg1x Před 3 lety +3

    በህይወቴ የማዝንባቸው ሰዎች መምህር ግርማን እና አባ ዮሀንስን የሚጠሉ ሰዎች

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 Před 3 lety

    በእውነተ እኔ እራሴ በዚህ አይነት የስራ ቦታ በወይተርነት ስሰራ ነበር እና እውነት ነው ሁሉም ነገር በእውነት እህቶቻችንን ከእሴተኛ አዳሪ ሕይወት የመንፈስ ስራ ያላቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኔም በሱ ፍቃድ ስደተኛ ሁኛለሁ ግን ያገኘውት ጥቅም በስደት በቃለት ልገልጸው አልችለም ብቻ ከሞት ወደ ሕይወት የመለሰኝ የአባቶቼ ትምህርት ነው በእምነት በጣም ደካማ ነበርኩኝ መምህር በጸሎት ያስቡኝ ወለተ/ስላሴ

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Před 7 měsíci

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ውይ እደለኞቸ ነን የአንተን ትምርት የምንሰማ ሰዎቸ ግን በማሰተዎል ከሆነ መልሱም ጥያቄውም እዜው አለ እኮዎ ለምን መምህርን በጥያቄይ ግዜውን እናባክናለን እራሰቸንነ ወዳድ ካልሆነን አየምልጠን በማሰተዎል ሰምተን መገድን ነግሮናል በፀሎት መበርታት ብቻዬ ነው ያለብን የእኞዬ ክዳም እንደሜሰማን መምህርም ተሰፍዬን አበራ እናሰበው እንደውድማቸን እንድሰጋቸን አድርገን እናሰበው እሱም እንደኞ ሥጋ ለባሸ ነው ይደክመዎል እህት ወድሞቸ እናሰብለት በፀሎት እናሰበው ተሰፋ ሰላሴን እንዳተ አይነት እግዜያብሄር ያብዛልን በርታልኞ እግዜያብሄር በሞገሱ ይክልልክ እኔእካ እረፈት ደሰታ ሰላም ነው ያገኝውት እኔ የምለው የለኝም በባእድ አገር ያለው እንካን አይመሰለኝም ሳደምጠው በርታልን ቤተሰብክ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ አይምሮዬ መልካም ነገር መሰማት የቻለው የአባቶቸ ለቅሳ የመምህር በረከት መምህር ግርማ የአባ ይዎንሰ ተሰፋ ማሪያም ብራኬ ሄጄዬ ፀበል በገዳሙ ተጠምቄ ፀበሉ አጋንትን የሚያባርረ ቅድሳን ናቸው የሚያጠምቁት አባታቸን በለቅሰ ማሰተማር የሰራ ግዜ ገዳሙን በመዘዎወር በቁፋሮ በማዎብ ድንቅ የሚሎ አባት አየበረሩ ዘፋን በማሰተካከል የሚሰልፋ በሱባዬ ወይም በፀሎት ጠይቆ መሄድ የሚደቅ ገዳም ነው አባቶቻቸንነ እግዜያብሄር ይጠብቅ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይገስፅልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልብ የሌለው ልብ ይበል ማስተዋል እግዚአብሔር ይስጣቸው ለሚቃወሙት ወንድም እህቶቼ ትምርቱን እንጂ መምህር ተስፋዬ አደለም ትኩረታቹ ተግባር ላይ አርግት ለመምህራችንም የማቱ ሳላ እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    ለወንድማችን ጨርሱ ይማርህ አሜን

  • @andaluscell2262
    @andaluscell2262 Před 3 lety

    ያገልግሎት ዘመንህ ይባርከው መምህራች

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን መምህር