115ኛ ፈተና ገጠመኝ ከLive የተወሰደ ( ደማቸው እንደሚጋጭ እያወቀች ታካሚዎቿን ያጋባቻቸው ዶክተር )

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 06. 2023

Komentáře • 182

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +6

    ትክክል ነው አንድ አሳዛኝ አጋጣሚ ከነዳጅ ጋር የተያያዘ አንድ የመንግስት ሹፌር ቤንዚን ከመኪናው እየሰረቀ ቤቱ ያስቀምጣል አንድ ቀን መብራት ይጠፋል እሱና ወንድሙ ነበር የሚኖሩት ወንድሙ ግማሽ ቀን እየተማረ ግማሽ ቀን ሊስትሮ ይሰራል ስለዚህ በጊዜ ገብቶ ይተኛል ወንድሙ መጥቶ ኩራዝ ሰራና ሲለኩስ ወዲያው እሳቱ ተያይዘ ሰውየው እየጮኸ ወጣ ሰው ተሰበሰበ ነገርግን ሰውየው ተመልሶ ወደ ቤቱ ገብቶ ወንድሙን እንደማውጣት አዲስ ቴፕ ነበረችው እሷን ሲያወጣ የለበሰው ልብስ ሱሪ ፓሊይስተር ነበረ እሳቱ ተያይዞ ልብሱ እላዪላይ ቀለጠ ። ሰው ወንድሙን ሊያወጣ የገባ መሰለው እሱ ቴፕ ይዘ ሲወጣ በጣም ሁሉም ተናደደ ወንድሙን ማዳን ሲችል በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ወንድሙ ሞተ እሱ ደግሞ ሆስፒታል ለረጅም ጊዜ ቆየ ። ስለዚህ መጀመሪያ ቤንዚን የመትነን ባህሪ ስላለው በሽታ ብቻ ያፍናል ከዛ ከሩቅ እሳት ይስባል ስለዚህ ቢቻል ስለተወደደ ብላችሁ በፍጹም ቤት ውስጥ አታስቀምጡ በጣም አደገኛ ነው።

  • @medimt1285
    @medimt1285 Před rokem +2

    በተደጋጋሚ ስላስወረዳት ባሏ ፈታት ከዚያ ኋላ በጣም ስለምትወደው በስነልቦና ተጎድታ ነበር ግን ድጋሜ ቤተሰብ ድጋሜ አጋቧት ሳትቆይ እራሷን አጠፋች እጂግ በጣም ነው ስለሷ ሳስብ ያመኛል እህቴ መዳን ስትችል አጠዋት ብቻ እግዚያብሄር ነፍሷን ይማርልኝ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Před rokem +5

    እንኳን ደህና መጣህልን ዉዱ መምህራችን በእውነት አንተን የላከልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በስደት ሆነን ይሄን ዕድል አግኝተን በመማራችን በእውነት እድለኞች ነን መሰደደ ለበጎ ሆነልኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +23

    እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት አደረሳችሁ ምዕመናን❤❤ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቀን ሁላችንን❤

    • @user-gr8ml7ro8h
      @user-gr8ml7ro8h Před rokem +1

      መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይፍረድ ጥሩ ት/ትምህርት ነው እንደዚህ በሰው ህይወት የሚቀልዱ የጃቸውን ያግኙ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před rokem +3

    ላይቭ : ረጃጅም ስለሆነ : አላዳምጠውም ነበር :: ይህንን የመሰለ ገጠመኝ ሊያመልጠኝ ነበር ::
    ወደፊት : እንደዚህ ደጋግመህ ልቀቅልን ::
    የጎረቤቶቹ ሃሜት ግን ይገርማል :: ከልጅቷ ራስ ላይ ቢወርዱ ይሻላቸዋል::
    ብቀላ የኔ ናት : ብሎ ተናግሯል ጌታ ::

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 Před rokem +3

    መምህር ልክ ነህ እኔም የመጀመሪያ እርግዝናዬ ላይ ልብሴን ቆርጠው ወስደው ሌላው ደግሞ ቢጃማዬን ሰርቀው ወሰዱብኝ የተረገዘው ልጅ በመወውለጃዬ ጌዜ ላይ ሆዴውስጥ ሞተብኝ መምህር የሚገርምህ ሀኪሙደግሞ እንድሞት ነበር እየታገለ ያለው ጎዝ ማህፀኔ ውስጥ አስገብቶ ሳያወጣው ረስቶ እስቴቹን ሰፍቶጨረሰኝ እግዚአብሔር ሲረዳኝ የከተትከውን ጎዝ አውጣ ው ስለው የሰፋውን እስቲች ስጋዬን እየበጣጠሰ ፈታና አወጣው ይህን ሁሉ ሲያደርግ ካለማደንዘዣ ነበር አሁን ግን ሲገባኝ በአንተ ትምህር ሁሉ ነገር የመተት ስራ መሆኑን ተረድቻለሁ ትደራችንን ሊበትኑ ነበር መምህር ብዙ ነገር ነው የተደረግነው

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +23

    እንዃን ለአባታችን ለቅዱስ ቸሩ አማኑኤል አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህ በህሊናችን አሳድር አሜን መምህር ትናንት እኮ እስከ ምሽት 3 ሰአት ስንጠብቅህ ነበር

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r Před rokem +1

      አሜን

    • @ua21s24
      @ua21s24 Před rokem +1

      አሜን፫

    • @yemi846
      @yemi846 Před rokem +1

      አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን አዎ በጣም ጠብቀን ነበር ❤

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 Před rokem +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +1

    ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር አምላክ በክብር ላይ ክብር በጸጋ ላይ ጸጋ በሞጎስ ላይ ሞጎስ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሀ ያድልሽ እድሜሽ እንደ ማቱሳላ ዘርሽ እንደ አብርሃም ያብዛልሽ ወልደሽ ሳሚ ዘርተሽ ቃሚ ሐዘን ከደጃፍሽ ይራቅ ደስታ ወደቤትሽ ይግባ እግዚአብሔር ወደበፊት ማንነትሽና ሰውነትሽ መልሶሽ አግብተሽ ወልደሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን አንቺ ለኛ አርአያችን ነሽ ምናለ እግርሽ ስር ሁኘ ባስታመምኩሽ ማርያምንLIVE ላይ ገጠመኙ ስትናገር በለቅሶ ነው የጨረስኩት እኔ መጎዳቷ አደለም ያስለቀሰኝ ለራሴ ነው ያለቀስኩት ዋ ለኔ ወዮውልሽ ነፍሴ እያልኩኝ የልቤን ክፋት አይቼ የሷ ደግነት......😢 ስለዝችኛዋ ልጅ ምንም ማለት አልፈልግም ባለፈው ተናግሬ አለሁ ድጋሚ ሳዳምጠውም እራሱ እየተቃጠልኩ ነው እግዚአብሔር ይማራት ብቻ ሌላ ምን ይባላል

  • @bere2532
    @bere2532 Před rokem

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @tigistketema5128
    @tigistketema5128 Před rokem +7

    ይሄ ገጠመኝ ድጋሚ ነው ልበል መምህር ከተሳሳቱኩ ይቅርታ

    • @fgbh865
      @fgbh865 Před rokem

      አወ የላይቨ ነው

  • @user-nt6nr8ei5z
    @user-nt6nr8ei5z Před rokem +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህርየ መምህርየ እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ እና በሰፈራችን ኣንድ ጠንቆይ ኣለ ግን እኛ መንደር ያለው ህዝብ እንደ ማሕበር ኣድርጎ ይጠራችዋልና ህዝቡ ዶሞ ምንም የማውቀው ነገር የልም ዝም ብሎ ለምንድነው ምትሄዱት ቤየ ከጠየቅኳቸው ምንም ችግር የለውም ይሉኛለይ እና ገጠመኝ እንዳንልክ ዶሞ እዛ ቡዙ ዋይፋይ የለውም እና መን ማድረግ ኣለብንt😭

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +3

    አባታችን አማኑኤል በያለንበት ቦታ ሁሉ ይጠብቀን 👐👐👐አሜን አሜን አሜን
    እመሀምላክ ❤ዘየወትር ምልጆዉ አይለየን አይለያችሁ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻አሜን ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን 🙏🙏🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +2

    #እንኳን ለፆመ ሐዋረያት አደረሳች አሜነ(፫) በሰላም አሲዞ ከሀገራችን ሰላም ጋር ያሰፈጽመን ፆሙ ለነፍሳችን ያረግልነ አሜን🤲🤲
    #መምህር ደናነህ እነኳን አደረሰህ ለፆመ ሐዋረያት# ትላንት be live ሰንጠብቅ#አንተ ብቻ ሰላም ሁንልን🤲

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Před rokem

    በእውነት በጣም ልብን የሚፈትሽ ትምህርት ነው ለካ እግዚኣብሔር ሲበቀል መልካም ነው
    ይሄውልህ መምህሬ ከሁለት ኣመት በፊት የገጠመኝ ነገር የሆነ ጓደኛ ቢጤ መሰል ነበረኝ እና ከዛ ድንገት ከእርሱ ኣረገዝኩ ከዛ በጣም ተጣልተኝ መጥፎ ቃላትን ሲወረውርብኝ ዝም ብየ ከእንባዬ እና ከእግዚኣብሔር ኣሰለፍኩት እንድምንም ብየ የመውለጃ ጊዜ ደረስኩኝ ግን ከቤተሰቦቼም ከዘመድ ኣዝማድም ተልቼ እነሱን ኣንሽን ለኣፈር ብለውኝ ደሞ ስደት ተጨምሮበት በእግዚኣብሔር ክንድ ኣለፍኩ እግዚኣብሔርን በህልሜ ያፅናናኝ ያበራታታኝ ነበረ እና ስወልድ ለካ ልጄም የእግዚኣብሔር ነበረችና ሆዴ ውስጥ እያለች ነው የመተቸው የተችበት ቀንም ያኔ ምጤ በመጣ ጊዜ ነው እና ምን ልበልህ በይበልጥ በእግዚኣብሔር ቃል ተፅናንቼ ግን ደሞ ኣንድ ኣንድ ቀን ድንገት እሱ የተናገረኝን ወገን ዘመዶቼ የተናገርኝን ቃል ትዝ ይለኝ ነበር ደሮም እኔና እሱ ያጣላን ትልቁ ምክንያት ኣስወርጅው ኣላስወርድም በሚል ነበር እና እግዚኣብሔር ሆይ ኣንተ ፍረድልኝ ለሱም ለኔም ኣስተምረን ብየ ዝም ኣልኩ እንደዋዛ ከወለድኩ ከኣንድ ኣመት በሁላ እስርቤት ገብቶ እኔም በልቤ መታሰሩ እያሳዘኝ ግን ደም በይበልጥ ደሞ ያስደስተኝል ለምን ኣስደሰተሽ ካልከኝም ይለወጣል ይማርል እግዚኣብሔር ልጀቹን ተበቅሎና ቆንጥጦ ስለ ምያትምር ነው እኔም እግዚኣብሔር ኣምላኬን ቆንጥጦ ስለ መለሰኝ ስለ ማውቅ ነው
    እና እስኪ በፀሎትህ ኣሰበን እሱን እንዲፈታ ይብቃህ እንዲለው ከእስር ሌላ ብዙ ነገ በህይወቱ ጦፍቶበታልን ንብረቱ ጓደኘቹ ብቻ እግዚኣብሔር ይወቀው እንዴት ብየ እንደምነግርህ

  • @biskutbelete6426
    @biskutbelete6426 Před rokem +2

    egzabher yimsgen Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +2

    እናቴ ማርያም ❤❤❤ የኔ አዛኝ ሩህሩህ የአዶናይ እናት ሰምቸ እኮምታለሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +1

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ ረቡኒ❤

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህክ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ አሜን አሜን። እንኳን ለፆመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏🙏🙏

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    መመህር ትምህርትህን የሰማ ያዳመጠ ከልቡ ወደ ተግባር ነው መሄድ ያለብን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን አዘጋጅቶልናል ተምረን ውጤት ለማምጣት መትጋት መትጋት ብቻ ነው አንድና አንድ መፍትሄው ልጅቷ ግን ታሳዝናለች እግዚአብሔር ያስባት ጎደኛዋን አረ ስንት አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ያስባት

  • @tsigeredasisay2512
    @tsigeredasisay2512 Před rokem

    ክብር ለልዑል እግዚያብሔር ያስተማረን አምላክ ይመስገን። መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።
    የእኔ ዘመዶች እንደዚህ ሆኑብኝ። አምላክ ምሮአቸው አንድ አንድ ልጅ ያድልልኝ። መፍትሄው ምንድን ነው ከዚህ ህይወት ለመውጣት።

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መ መምህችን እውነት ነው

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ የኔ ጌታ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ በሁሉም ነገር አንተ ቅደምልን በለፈውም በጣም ተገርሜ ነው የጨረስኩት አሁንም ተደንቄ ነው ያለቀው ተሥፋ ሥላሴ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቂም በቀል ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን እህታችን እግዚአብሔር ይማራት ምን ላይ ደረሰች ግን መምህር ጎዶልያስ

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህልን እምንወድህ እምናከብርህ መምህራችን ❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 Před rokem

    እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ 😢😢😢ከኩፉ ከበቀለኛ ሰው ማረኝ ነገ ልሞት ነኝ ብላ ኣታስብም የእናትዋ ልጅ ናት የሰይጣን የግብር ልጅ ናት በእውነት እንደዚ ክፍት ኣይቸ ሰምቸ ኣላቅም እግዚኣብሄር ይፍረድባቸው የዋሃ ተጎጂ ግን በምድር ብትሰቃይ በእግዚኣብሄር ታገኘዋለች

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn Před 10 měsíci

    መምህር እኔም ያተፍሬበመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞💞💞💞💖

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Před rokem

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    መምህርየ እንኳን በደህና መጣችሁ እባታቺን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንዃን ለፆመ ሀዋርያት አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም ለአማንኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ 🥰

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤🎉እንኴን ለሀዋሪያት ፆም አደረሳችሁ🎉 የተዋህዶ ልጅች🎉

  • @fatmamoh9743
    @fatmamoh9743 Před rokem

    እግዚአብሔር. ይመሰገን

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay Před rokem

    እንኳን በሠላም መጣሕ መምሕር

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለባአለ ወልድ የዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እንኳን አብሮ አደረሠን መምህራችን ሠላሙን ጤናውን ያድልልን

  • @studio1920
    @studio1920 Před rokem +1

    Memherye Nureln Amen 🙏

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ

  • @netsanettesfay1323
    @netsanettesfay1323 Před rokem

    Selam Memher yezich lij tarik endegena selakerebklin enamesegenalen. Endezich lij be wodaj yetegoda yelem. Ene enja setasaznegn. Gen Egzabher yemisanew yelem selam setat. Gena bezu endemisetat amnalehu

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před rokem +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw9yt3ls2l
    @user-dw9yt3ls2l Před rokem

    ስለምታስታምማት የዋህ ብሎ ይማራት በእውነት እግዚአብሔር ኃያል ነው።

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤

  • @Siniknesh-fm1hh
    @Siniknesh-fm1hh Před rokem

    እኔም ከዚሕ ያልተናነሰ ጉዳት በጓደኛዬ በስራዬ ነው የእኔ ደግሞ እግዚአብሔር ተጎብኝቻለሑ እግዚአብሔርን ብቻ ማማነው ለተንኮሎኞች ሴራእግዚአብሔር ይበቀላል

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 Před rokem +1

    የተዋህዶ ልጆች "የበረሀዉ ሚስጥር " መፅሀፍ ያነበበ ወይም በትረካ ያዳመጠ እጃችሁን አሳዩኝ :: እኔ በትረካ አግኝቼዉ ነብሴ የተሰማትን ስሜት እንዴት ልግለፅላችሁ... እባካችሁ አንብቡት ሀገሬ ስገባ ደግሜ እንደ ፀሎት አነበዋለሁ

    • @habtammelese9415
      @habtammelese9415 Před rokem

      ከምንላይአገኘሽውንገሪኝ

    • @mesiman2550
      @mesiman2550 Před rokem

      @@habtammelese9415 እማሬ ቲዩብ ላይ አለላችሁ አዳምጡት

    • @yese7783
      @yese7783 Před rokem

      ​@@habtammelese9415እናመሰግናለንይቺናትተዋህዶ

  • @tirualembrehanu3810
    @tirualembrehanu3810 Před rokem

    Weye sew betam yegrimal memehr egezeabhir yebarekih

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 Před rokem +1

    Mamahreye welcome 🙏 😘

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalin enku memeherachin Betam astemari new egziabhere yimesgen anten yesten ye Dingle Mariam enate lij🥰🙏🙏🙏🥰

  • @takkoushcell3111
    @takkoushcell3111 Před rokem

    ቃል ሕወሓት ያሠማልን መሞሕራችን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem

    ቃለ ህይወትንብያስማልን መምህራችን አሜን

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 Před rokem

    እጂግ በጣም ይገርማል የእግዚሀብሄር ስራ በእዉት ፈጣሪ ይማርሽ

  • @user-vp6gd5do7t
    @user-vp6gd5do7t Před rokem

    መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን⛪💕🙏

  • @fadestmoodisam6058
    @fadestmoodisam6058 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +3

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻

  • @eftah21
    @eftah21 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemiredagnyelemnakeneatrak5643

    አሜን አሜን አሜን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 Před rokem +1

    Aye fetari yekere belene enji kebade new memeherachene tesfaye demo edemena tena yestehe kenebetesebehe amene eme amelake ke kifu hulu tesewerehe amen amen amen

  • @Passity
    @Passity Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳንም ላባታቺን ለቅዱሥ አማኑኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቺሁ አደረሠን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታሆይ እንደሀፃታቺን ሣይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን 😢😢

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 Před rokem

    Yechi Dr ayidelechim Dr bethonema sirawu erasu fata ayisetatem metfo lemaseb

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሸ 🙏

  • @bizumas
    @bizumas Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤

  • @wendesengetaneh5971
    @wendesengetaneh5971 Před rokem

    MEMIHIRE TEBAREK 😊

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 Před rokem

    ሰላም መምህር በጣም አዳመጥኩት ይሄ መንፈስ የተበቃይዋ ቤተሰብ መንፈስ ነው ምክንያቱም በእሳት ጨረሳቸው በጣም ነው የተበቀላቸው ይሄ የተናደደ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይህንን አያደርግም ፍርዱ ቅን ነው ተበቃዩ መንፈስ ቤተሰቡን በእሳት ጨረሳቸው ነብሰ ገዳይ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +3

    እንዴት ቆያቹ እንኳን ሐዋርያት ፆም በሰላም አደረሳቹ

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 Před rokem

    Amen ewnt betam new yegeramegn

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 Před rokem

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ተመስገን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግ እህታችን በእውነት

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲💒🌾🌿🌿🌿🌻💐🌻

  • @hirutwubeshet2401
    @hirutwubeshet2401 Před rokem

    Egziabhir Le wahochi kerb new

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን

  • @helinagetushewa8732
    @helinagetushewa8732 Před rokem

    ካንተ ጋር ነን መምህር

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 Před rokem

    አድኖ መግደል ሳይሆን
    ገሎ ማዳን መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 Před rokem

    ሰዉ የዘራዉን ያንኑ መልሶ ያጭዳል ሰዉ ሆይ ከዚች እህት ምተማማራችሁ አቤት የሰዉ ክፋት እስከጥግ ድረስ ነዉ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před rokem

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፉ ወምድማለም:: ይኸው ማዳመጥ ጀመርኩኝ due to night shift

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 Před rokem

    አዎ መምህራችን ካንተ ጋር ነን ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏💚💛❤️

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw Před rokem

    Yemegerem ketate besemeam

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እህታችን

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Před rokem

    እደምን ናችሁ የመምህር ተማሪዎች መምህራችን እኳንም ለኋ ሪያት ፆም በሠላም አደረሣችሁ ለምነት ተከታዎች በምሉ እኳንም አደረሣችሁ❤❤

  • @wubetebelayworkie5767

    Selame memher enkuane aderswet adersachue

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 Před rokem

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ስለቸርነቱ ስለፍቅሩ እንደወደቅን የማይተወን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před rokem +1

    መምህር ይሄንን ገጠመኝ ከዚህን በፊት ሰምቸዋለው አውቀህ ነው የደገምከው ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před rokem

    EGZEABEHER Yemesgan

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Před rokem

    ሠላም ውድ መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህ❤❤❤

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Před rokem +1

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @TrhasMichael-ol6nq
    @TrhasMichael-ol6nq Před rokem

    Memhr enkan dehna metah ehe getemegn semchew neber meselegn awkeh new yedegemkew?l

  • @mihretmiki6978
    @mihretmiki6978 Před rokem

    ሰላም ሰላም እባካችሁ የተሎት የግሩፕ ፕሮግራም የምታዉቁ ካለች ሊንኩን ተአፍልኝ በዚህ?

  • @aeyenalemdesalegn2017

    Memeherachen kel hiwoten yasemalen bexaam new yemizazenehu Egizabeher yimarat

  • @fantushura5218
    @fantushura5218 Před rokem

    Awo

  • @dastaatube8371
    @dastaatube8371 Před rokem

    Mamhir andi setyo yegna gorabet nabarech duro hulem zexegni wara tashakma tiwaldalech gin kaladech bohala hitsanu wadanew mimotu hulem inasu gin minim ayaqum eska ahun. Ante edaz sitl tiz halegni gin hikrta amargna badenbi natsaf alchilmi

  • @medanitlemma8507
    @medanitlemma8507 Před rokem

    Enwedkalen memhr!!!

  • @manaytoshbedada6090
    @manaytoshbedada6090 Před rokem

    እግዚኦ ይህን ግፍ በህይወቲ አላየውም እግዚአብሔር ይርዳት

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Před rokem

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህእፍፍፍፍፍፍ በጣም ልብ የምነኳ ገጠመን እሄገጠመን ነው

  • @genetarega4677
    @genetarega4677 Před rokem

    ካንተ ጋርነን መምህር

  • @Wish-iq4md
    @Wish-iq4md Před rokem

    ይገርማል clinic ስሰራ እንድ ነጭ ሴት መዳኒት ይሰጣት ነበር በዚህ ምክንያት ከብዙ ሴቶች እሷብቻ ነበረች የሚሰጣት

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    ቃለሂወትን ያሰማልን❤

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Před rokem

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
    አድነን አምላኬ ይቅር ይበለን

  • @selamawitkende6672
    @selamawitkende6672 Před rokem

    ይቅርታ መምህር ለምሳሌ የኔ ደም-ነው የባሌ + ግን ደም አልተሰጠኝም ክትባት ነው እግዚአብሄር ይመስገን ልጆቼ ደህና ናቸው አነጋገርህ የማታውቀውን ወይ ደሞ እርግማን አስመሰልከው የደም አይቱን መርጦ የሰጠኝ አምላክ ያውቃል

  • @user-gu5xr5to5u
    @user-gu5xr5to5u Před rokem

    ሆን ብሎ ፈጣሪ የሰጠዉን ፅንስ ያሶረደ ምን ይሆን ፍርዱ😢😢😢 አይምሮዬ ሊፈነዳ ነዉ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Egzabher ye temesegene yihun hunken Dena maxu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu selam la Ethiopian selam la tewahedo

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Před 6 měsíci

    Egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir