231ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሦስት ባሎቿ የወለደቻቸውልጆች ለምን እንደነብር ሆኑባት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 06. 2024

Komentáře • 457

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 Před měsícem +112

    ለቅዱስ ቁርባን የብቃችሁ

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před měsícem +25

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለ ንሰሃ ሞት,ለ ስጋው ወደሙ ያብቃን ሁላችንም ♥️♥️♥️

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před měsícem +57

    የመምህር ተማሪዎች ባለቤቴ ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንዲለወጥልኝ : ፈንታሁን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ በእመብርሀን

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před měsícem +3

      እመብርሃን ታስብልሽ

    • @abunieayanaw9079
      @abunieayanaw9079 Před měsícem +1

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před měsícem +1

      እግዘብሔርን ይርዳሽ

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před měsícem +1

      እግዚአብሔር ይመልሰው

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před měsícem +1

      እማፍቅር ትርዳሺ ታስብልሺ እህት አለም❤❤❤

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Před měsícem +41

    ❤❤❤400k ለማድረስ ሼር

  • @user-je7xd5lb5r
    @user-je7xd5lb5r Před měsícem +54

    ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤተሰቦቼ እንዴት አደራቹ እንዴት ሰነበታቹ እግዚአብሔር ይመስገን🙏መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለቸሩ መድሃኒዓለም ክርስቶስ ወርሓዊ ክብረ ብዓል ከሃጥያት በስተቀር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን 🌴💒🌴❤🙏ሰምቼ እመለሳለው ገባ ገባ በሉ ወገኖች 👍👍👍👍👍

    • @misrach2350
      @misrach2350 Před měsícem +5

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ❤❤

    • @maxdz9446
      @maxdz9446 Před měsícem +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🙏

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Před měsícem

      Amen amen amen amen amen amen 🙏

    • @user-mg7jn1lx1x
      @user-mg7jn1lx1x Před měsícem +2

      amen amen amen

    • @YoDaha
      @YoDaha Před měsícem

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @EmentMengsti
    @EmentMengsti Před měsícem +15

    የእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ሁላችነንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን
    በስደት ያለነውን ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-hf5oq7cu1x
    @user-hf5oq7cu1x Před měsícem +23

    😭😭😭😭😭ኤሬ ይሄ የኔ ታሪክ ነው 😭😭ማምርዬ 😭😭😭ሳልቻርስ ኮሜንት ማፃፍ አልፋላኩም 😭😭😭የኔ ቃንም ቂርብ ነው 😭😭😭😭ባፃሎታችሁ አሱቡኚ 😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před měsícem +4

      እመብርሃን ታስብሽ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 Před měsícem +3

      መድሃኒአለም ያስብሽ

    • @user-hf5oq7cu1x
      @user-hf5oq7cu1x Před měsícem +1

      @@user-qb8su6gv2r አሜን 😭🤲🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🤲🤲

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @jwbwhshak3150
      @jwbwhshak3150 Před měsícem +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před měsícem +10

    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ ያብቃን❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před měsícem +6

    መምህረ በጣም የምገርም ገጠመኝ ነው ልጆች ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před měsícem +13

    እንኳን ደህና መጣ መምህራችን እንኳን ለቸሩ መዳኃኒአለም ወርሀዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆችበሙሉ🥰🥰✝️🙏

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před měsícem +8

    መምህር እኔ በጣም ተቸግርያለሁ በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ህይዎት፣ ሀይለ ማርያም፣ ወለተ ሰንበት፣ ወልደ ኪዳን፣ክንፈ ሚካኤል፣ብላቹህ አስቡኝ

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před měsícem +9

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ተባረክ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ኑርልን እነሱንም ለቁርባን ያብቃቸው

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před měsícem +28

    #ዛሬ ቅዱሱ ፍጣሪያችን አምላካችን የዓለም መድሃኒት የሆነው ቸሩ መድሃኒዓለም የንግስ ቀኑ ነው! እንኳን አደረሳች
    🙏ቅዱስ ፀባኦት ሆይ የዓምልኮት መልካ አላቸው ሀይሉ ግን ክደውታል የሚለውን ቃል አሁን በቤተክረሰቲያናችን ወሰጥ እየታየነው ,,,እኛ ሀጢያተኞች በደለኙች ልጆችህ ገብተህ ማስተዋል የጉደላቸውን ትመራቸው ዘንድ እንለምንሃለን🤲🤲
    አዳምጪ ልመለስ

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 Před měsícem +6

    መምህር እኔ አስራት በኩራት በማወጣበት ግዜ ላይ በጣም አይምሮይን ያጭናንቀኛል እናም ስሰግድም ጉልበቴ ምንም ማቅሳቀስ እስከ ሚይቅተኝ ድርስ የቸገሩት ወይም የታመሙትንም ሰዎች በምረዳበት ግዜ እራስን አጥፊ ይለኛል መርዳት በጣም ያስደስተኛ ያለሁኝ ስደት ላይ ነኝ አረብ አገር በዚህ አመት ውስጥ ለይት አለብኝ እስራለው ግን በወር ደሞዝ ይከፈለኛል ነገርግን እጆላይ ይገል ግን ይበተንብኛል ምን እደሰራሁበት ሳስብ ምን ባዶ ከአንድ አመት በፊት ፍቅርኛ ነበርኝ አብሮ አዳጊዬ ነበር አትርጂ ቤተክርስትያንም ስረዳ እዲውም. ጉርብ ከፍቼ አስትባብር ነበር ቤተክርስትያን ለማሰራት እናም እሱ በጣም ነበር አልሰማህም እለው ነበር ቤተቦቼ ያብርታቱኛል እሱ ግን ደስተኛአይደለም በተለይ ለቤተክርስታ በማደርገው ላይ ምንም ሊቀየርልኝ ስላልቻለ ለወደፊቱ ለምንወልዳቸው ልጆቼ ክርስትና እዳይነሱ ቅዱስ ቁርባን እዴይቀበሉ ከቤተክርስቲያን ሊያርቅብኝ ነው የሚል ሀሳብ አምሮዬ ላይ ይምላለስብኝ ነበር እናም አልፈልግህም አልኩት ተለያይን እናም ሁልግዜ ለአምላኬ የምለምነው ነገር ቢኖር እኔ የወደድኩት እሱንም የወደደኝ ሳይሆን አምላክ ሆይ የቤትህ ምርኮኛ የተ ታዛዝ የሆነው መርጥህ ስጠኝ ብዬ እለምነው ነበር እናም ሰጥቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን በምንፈስ ሂወቱ በጣም ጠንካራ እግዚአብሔር በሱ ላይ አድሮ የብዙዎች ሰዎች ሂወት ይቅየር ጥዋት ስንት ግዜ ሰገድሽ ከሳአት ስንት ግዜ ሰገድሽ ማታ ስንት ግዜ ሰገድሽ እየለ እኔን በመንፈስ ሂወቴ ላይ እድጠነከር ያስተምረኝል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před měsícem +2

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ መዳን በኔም ቤት ይሁን አሜን አሜን አሜን በባ ነዉ የጨርስሁት አምላክ የልቤን አተ ታዉቃለህ ድረስልኝ አሜን አሜን አሜን ለቅዲስ ቁርባኑ ያብቃችሁ ተባረኩ አሜን

  • @shetayeemiru7292
    @shetayeemiru7292 Před měsícem +1

    አሜን መምህራችን ቡዙም ስላልተማርኩ ኮመት አልፅፍም የተሳሳተ ፊዴል ነዉ ሚፅፈዉ እና እኔ የአባታችን መምህር ግርማ ትምህርትና ፈዉስ ማየት ከጀመርኩ ኤራሰን እያወኩ የመጣዉ ተስፋ የቆረጥኩ ነበርኩ ሰዉ አይወጣልኝም የኔ ንግግር ለሰዉ መራራ ነዉ የሰዉን ማዳመጥ እጂ የኔ አይደመጥም ጡሩ ስያወራ ወዴ መጥፎ ያዞራሉ ቡዙ ቡዙ ነገር ነዉ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ብጠላኝም እኔ ኤራሰን እየወዴድኩ መጣዉ ተሰፋ ቆረጨ ነበረ በተለህ በትምህርትህ ቡዙ ነገር አዉቃለዉ

  • @tegist8468
    @tegist8468 Před měsícem +5

    አረ መምህር ድረስልኝ ደብተራ አስቸገረኝ መንበረ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 Před měsícem

      የመምህር ተማርውች ፆለት አስብኝ አጎቴ ደብተራ ነው አስቸገረኚ ውለተሥላሴ ብላቹ አስቡኚ

    • @carlacarla1165
      @carlacarla1165 Před měsícem

      ወለተ ሀና አስቡኝ

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před měsícem +5

    የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይተመስገን ይሁን አሜን 🤲🕯

    • @wubyechernet2536
      @wubyechernet2536 Před měsícem

      አሜን፡ለሁላችን፡ልብ፡ይስጠን፡

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +8

    መምህርዬ ቴሌግራም እኮ እኔ እራሱ የአንተ ነበር የሚመስለኝ ብዙ ፎሎው አለው 🥹እናቴን እባካችሁ ተው እንደዚህ አታርጉ ቢያስ እስከ ሊንኩ ሼር አርጉ መምህር ይሄንን ትምህርት ወደ እኛ ሲያመጣ በጣም ብዙ ለፍቶ ነው አንድ ቤት እንኳን ስንቴ ይመላለሳል 🥹

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před měsícem

      ቴሌግራም ምንድነው ግሩፑ

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Před měsícem

      @@kidist-welete-mikael ግሩፕ አደለም ቻናል ነው ገጠመኝ ስትይ መምህር ተስፋዬ አበራ የሚል ይመጣል እኔ በፊት ለሰዎች ከዛ ላይ ነበር ሼር የማረግ ግን ባለፈው እኔ የ ቴሌግራም ቻናል የለኝም ሲል ሰምቸው ተዉኩት ሼር ስታረጉ መሴጀር ላይ ሼር አርጉ እዛ ያዳምጣሉ እኔም ሞክሬ ነው ከዛ ዉጭ ከ እናቶች ግሩፕ ላይ ብዙ እናቶችን ገጠመኝ እድያዳምጡ ነው ማረግ ነው የሆነ ነገር ፖስት ሲያረጉ እነሱን የሚመለከት ገጠመኝ ከነሊኩ ወስዶ ቁጭ ካዛ በስበቡ ሌላም ያዳምጣል እና ብዙዎች በዉስጥ ይመጣሉ ዋናው ነገር ፍሬ ያለው ሀሳብ በገኘነው አጋጣሚ መጻፍ እና መናገር ነው

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před měsícem

      እኔም 😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před měsícem +4

    እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው ልጆቹንም ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙን ለመቀበል ያብቃቸው

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ይገስፀው በእናት ላይ ተቀምጦ የሚራገም እርኩስ መንፈስ 🙌
    መምህር ዘንድሮ ሰበብ ነው ሚፈልጉት ለማሰር ኮ ሁሉንም ማሰር ሆነ ስራየው ደሞ በሲቪል እየመጡ መጥሪያ ሳይኖራቸው

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimles Před měsícem +1

    መምህርዬ የዛሬው ገጠመኝ ደስ የሚል የቤተሠብ ገጠመኝ ነው ፈጣሪ እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቅዱስ ቁርባን መለሣቸው ልጆቻቸውንም ወደ ቅዱስ ቁርባኑ ያምጣቸው አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před měsícem +3

    መምህራችን እንካን ደና መጣህ እንኳን አደርሳችሁ የመዳኒያለም ውራዊ ባል

  • @user-xx1rw4ch9i
    @user-xx1rw4ch9i Před měsícem +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበርይ ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤❤ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አቤት የእግዚአብሔር ቸርነቱ በእውነት ተመስገን መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-zp4tl1hb5y
    @user-zp4tl1hb5y Před měsícem +1

    መምህር ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እኔም ሁሌ ፀሎቴ ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃኝ ነው ያቺን መልካም ሴት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před měsícem +1

    መምህር የኔን ህይወት የሚመስል የተወሰነ ታሪክ አለው ባገኝህና ባወራህ ደስ ይለኛል።

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před měsícem +2

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ቸሩ መድሀኒአለም ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እማፍቅር በዘርፋፋዋ ቀሚሳ ሽፍን ታርገህ አቤቱ እናታችንን የቀየራ አምላከ እኛንም ይቀይረን

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před měsícem +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች መምህር የሆነ ነገር ልንገርህማ በቀንድል ሚዲያ መጠመቅና አጥማቂያን ልማድና ክርስትና የሚለውን ገብተህ ስማውማ እጅግ አሳፋሪ ነገር ነው በእውነት እንደት አንድ ቤተክርስቲያን ተጠልለን ይሄን ያህል ጥላቻ ያድርብናል ካላየኸው በማርያም ስማና ታዘብ ❤️

    • @user-jo7qy9rg9r
      @user-jo7qy9rg9r Před měsícem +1

      አረ እማ አንዳንድ ሚዲያወች የሚሉትን አያቁም እኔም አጥማቂ አባት ቅዱስ ገብርኤል የኦሮሞ ልጆችን አጥብቆ ይወደቸዋል ሲሉ ሰምቸ በጣም ነው ያዘንኩኝ በቃ ወዴት እየሄድን እንደሆንን አናቅም

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Před měsícem +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Před měsícem

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ
    እፁብ ድቅነው የእግዚአብሔር ስራ በተዋረድንበት ሰፈር የአስከበረን መድኃኔዓለም ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን🤲

  • @jho5001
    @jho5001 Před měsícem +1

    ለቅዱሥ ቁርባን ያብቃችሁ😊😊😊ያብቃን 😢አሜንንንን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 Před měsícem +1

    ለንስሀ ስጋው ያብቃን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +1

    ጸንፈኛን ፈጣሪ ያስታግስልን ኢትዮጵያ ሃገራችን ወደ ዱሮዉ ማንነቷ አንድነቷ ሰላሟ አንድትመለስ ሁላችንም በንጹህ ህሊና ወደ ፈጣሪ መንበርከክ አለብን ኢትዮጵያ ሃገረ እግዛብሄር ናትና !!

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እጀግ ይሚገርም ትምህርት ነው 🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላምህ ይብዛልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አይለወጥም የተባለው እግዚአብሔር ተለወጥ ሲል ይለውጣል እንኳን ለዚህ አበቃዎት ልጆቻችሁንም ለቅዱስ ሥጋውና ለክብሩ ደሙ ያብቃቸው

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před měsícem

    በእዉነት ክብር ለስ ይሁ ይሂንን ገጠመኛ ስሰማዉ እያለቀስኩ ነው የሰማውት ታሬክ ይቀይራል ተመስገን የስጋዉ ደሙ ፍቅር የቀመሰዉ ነዉ የሚያዉቀዉ🙏አሜን አሜን አሜን😍 መምህራችነ‍ን ፈጣሬ ይጠብቅህ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před měsícem +1

    መምህራችን እመብርሃን በዘርፍ ቀሚሷ ሸፍና ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🤲🥰 ኑርልን ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🤲🕊

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Před měsícem

    ስላማችው ይብዛ መምህርዬ አውራራህ በጣም ደስ ይለኛል ታስቃመአለህ ተመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @MemeBerhan-rb7ir
    @MemeBerhan-rb7ir Před měsícem

    አሜን መምህር የሚለወጥ አይምሮ ይስጠን ለኛም

  • @user-sg1me7bq6c
    @user-sg1me7bq6c Před měsícem +1

    እሷን የቀየረ አምላም የድንግል ማርያም ልጅ ይቀይረን❤

  • @user-jd9vc4iz7i
    @user-jd9vc4iz7i Před měsícem

    የኛ እንቁ መምህርዬ እንኳን ደና መጣክልን እንኳን ጌታዬ መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አተረፈክ መምህርዬ ከባድ ነዉ የእዉነት እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንክ የኔ አባት ሰዉ ላይ አድሮ የሚፈታተንህን አባቴ የጎላዉ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ከእግርክ በታች ይጣልልህ እንባዬ መጣ ተስፋ አለኝ እናቴም እንደዚህ እንደምትሆን የዛሬዉ ቸሩ መድኃኔ አለም ያሳካልሽ በሉኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ በፀሎታቹ አስቡኝ አሜንንንን😢.

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቹሁ❤

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Před měsícem

    አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏ለቅዱስ ቁሩባኑ ያብቃቸው

  • @babibeletwe-ih1dc
    @babibeletwe-ih1dc Před měsícem

    መምህር በዚህ ዘመን እንዳተ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ተሰፍሸየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h Před měsícem

    እግዚአብሔር ለዘልአለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚደንቅ ነው
    የቀናዋን ልበ መልካም ሴት የምትግርም ናት እኛም ልባችንን ወደ ቅን ልቦና ይምራን ልኡል እግዚአብሔር
    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን

  • @msrak4498
    @msrak4498 Před měsícem +1

    መምህር,እናመሠግናለን እድሜናጤና ይሥጥክ🙏🙏🙏🙏

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 Před měsícem +1

    Ameen ameeen ameeen kale hewot yiasemalin memher Ehetachinen yekyere Egziabeher Amelak hulachinenem yikeyiren bertalen Egziabeher kante gar yihun

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem

    አ ሜን አሜን አሜን መምህርየ በእዉነት እናታችን እንኳን ለቅዱስ ቁርባን አበቃሽ ልጆችሽንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልሽ መምህርየ በት/ትህ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አሁን እየተሻለኝ መልሶ የሚመለስብኝ በቁም እቅልፍ ጪቅላቴ ሙሉ የሆነ ክብደት አለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h Před měsícem

    አሜን፫ የእግዚአብሔር ስሙው የተመስገነ ይሁን ❤ ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህር ሁላችንንም መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @Hanna1221-f3v
    @Hanna1221-f3v Před měsícem +1

    መምህር የሚገልጽበት ሁኔታ ግርም ይለኛል❤❤

  • @tymordoha
    @tymordoha Před měsícem

    መምህራችን ደስ የምልና ትምህርት የሆነ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem +1

    እህት ወንድሞቻችን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃልን አሜን አሜን አሜን

  • @maxdz9446
    @maxdz9446 Před měsícem +1

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን 🤲🙏 መምህር ለምታስተምረዉ ትምህርት በጣም የሚገርም ነው ተመስጬ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ ክብር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před měsícem

    ፕሮቴስታንቱ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤ለእናታችን ለእናታችን እጅግ ደስ ብሎናል መልካምዋ የቀየርሻትም እህት እግዚያብሔር ይስጥሽ ወንድሞችም እህታችንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ❤መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን አሜን❤❤❤❤

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k Před měsícem

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ሁላችንም ለዚህ የብቃን ከስድት ስመለስ ንስሀ ገብቼ ለስጋና ድሙየብቃኝ አባቴ መዳንቴ መድሀንአለም ለዚህ የብቃን 😢😢❤❤❤

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 Před měsícem

    ተባረክ መምህር በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ❤በርታ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፈጣሪ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ

  • @SeniSisay
    @SeniSisay Před měsícem

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ ስላማችሁ ይብዛልኝ የክርስቶስ ቤተስቦች በፀሎት አስቦኝ ፀጌ ሀና ብላችሁ

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw Před měsícem

    መምህራዬ እንዴት ነህ እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም አመታዊ ክብር በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቸሩ መድኃኔዓለም በያለንበት ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንኳን ሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ጎበኛችሁ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃችሁ

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Před měsícem

    እልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በጣም ደንቅ ገጠመን ነው ልቅዱስ ቁርባን ያብቃች ወንድሞቼ እህት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህሬ 🥰🥰🥰

  • @tesman2627
    @tesman2627 Před měsícem

    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቹ ላአንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው መምህርዬ የኔ አባት ራስህ ጠብቅ አመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ🤲🤲❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před měsícem +1

    መምህር እኳን በሰላም መጣህልን አድምጨ ስጨርስ እኳምታለሁ እቁ መምሬ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j Před měsícem +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @MeserMissy-xm1ip
    @MeserMissy-xm1ip Před měsícem

    ሰላም ላንተ የሁን መምህር ተሰፋዬ ሰል ቶ መሰቀል ቪዲዮ በተሰራልን ደስ የለኛል በተርፍ በረታ🙏 አግዚአብሔር ካተ ጋ የሁን 🙏

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን እማ❤ፍቅር ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን።መምህር አንድ ነገር ላስቸግርህ ጎረቤታችን አሉ ጨሌ ምናምን ያመልካሉ እና እሱን ነገር ሳያስወግዱ ቅድሱስ ቁርባን ወሰዱ እና ጤነኛ የነበሩ ሴትዮ ይህው አሁን በየጊዜው ኦፕራሲሆን እየሆኑ ነው እና እባክህ መምህርዬ ብዙ እሚድን ሰው አለ እግቢያችን ውስጥ ድረስልን እባክህ ትምህርትህን እሚሰማ የለም ብቻ ሄደ ብታይልኝ በአክብሮት እጠይቃለው ሰፈራችን ጎተራ ሳሪስ ነው መልስህን እጠብቃለው መምህሬ ሰላም ሁን

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 Před měsícem +20

    የመምህር ተማሪዎች አባቴን በጸሎት አስቡልኝ ወልደ ቂርቆስ😢

    • @kidist-welete-mikael
      @kidist-welete-mikael Před měsícem

      እግዚአብሔ ያስብልሽ
      መድኃኔዓለም ይፈውሰው

    • @mdkkssns5053
      @mdkkssns5053 Před měsícem

      እመብርሐን ታስብልሽ እህታችን

    • @asratekinde
      @asratekinde Před měsícem

      እማ ብርሃን ተስብሽ

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před měsícem

      እግዚአብሔር ያስበዉ አሜን

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እህቶቼ

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ❤❤❤ማርይምን አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የነስውን ህይወት የቀየረ የኔንም የሀጢያተኛውን ህይወት ይቀይርልኝ መዳህኔያለም😢😢😢

  • @user-wm3lt3zo3v
    @user-wm3lt3zo3v Před měsícem +1

    ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ መምህርየ የቴለግራሙ ገጠመኝ የኣንቸ መስሎኝ እኔም እሰማ ገበር ኣሁን ግን ከ ሞባይሌ ኣጥፍቸዋለው ኣምላክ ይመስገን❤

  • @user-uj6tl3ry3x
    @user-uj6tl3ry3x Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይሐስገን እንኳን ደእና መጣክ መምእር እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před měsícem

    ሁላችንም ለዝ ያብቃን አሜን አሜን ❤️ ልጆቹንም ለዝሕ ያብቃቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před měsícem

    እሺ መምህራችን ወንድማችን በጣም ትክክል ዝቅ ማለት ያስፈልጋል ።

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před měsícem

    እንኮን በሰላም መጣክ መምህራችን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቹ ያብቃን አሜን

  • @user-fc6or5sd1j
    @user-fc6or5sd1j Před měsícem

    መምህሬ እንካን በሰላም መጣልን ኧሬ የእትዮጵያ ህዝብ ዝም ብላቹ የሠላሴ ህንፃ አታገላቱ ፈጣሪ ይፈርዳል

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Před měsícem

    ውይ በስመአብ እንዴት ደስ ይላል መምህር እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤❤

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 Před měsícem

    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው ፈጣሪ አምላክ ፣ እኛንም ያብቃን❤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን የዚህን ቤተሠብ የፈታ አምላክ እኛንም ይፍታን አሜን አሜን አሜን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 መምህርዬ❤❤❤❤❤❤ ልቦና ይስጠንአሜን

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 Před měsícem

    #እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 የእናታችሁን ልቦና በፍቅር በይቅርታ መልሶ #በሥጋዎ_ደሙ ያከበረ አምላክ እናንተንም ልጆቿን #ለቅዱስ_ቁርባን ያብቃችሁ 🤲

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ለሁላችን እግዚአብሔ ለቅዱሰ ቁርባን ያብቃን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን ይህን ያደረገ። ልጆች እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያብቃችሁ

  • @alemsthaymelss859
    @alemsthaymelss859 Před měsícem

    መምህርዬ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
    እማ ፍቅር ጥበቃዋ አይልይክ አሜን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před měsícem

    እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ የሚደንቅ ገጠመኚ ነው ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ያችኛዋ ሚስት አቤት መታደል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ ከምር ፈጣሪ ዘረሽን ያብዛ እውነት ነው ሴት እንሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረቡኒ ምእመናን እንኳን ለቸሩ መደሀኒት አለም መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 Před měsícem

    ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል የኔ በተሰቦች ለስጋዉ ደሙ ያብቃልኝ😢🙏

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před měsícem

    እግዝያብሄር ወለተ ገብሬልን ልንሰሀ ደም ያብቃሽ በልኝ አህት ወድሞቼ።

  • @tenatenakechna9294
    @tenatenakechna9294 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን እንኳን ደና መጣህ መምህር በፀሎታቹሁ አስቡኝ አመተ ስላሴ ብላቹሁ

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ልጆቿንም እግዚአብሔር ለስጋ ወደሙ ፈጣሪ ያብቃቸዉ ክብር ለመድሀኔአለም መምህር ፀጋዉን ያላብስልን

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před měsícem +1

    አሜንአሜንአሜንእግዝአብሕር እኛንም ይሰበን ደስየሜልተህርትነው🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በቤቱ ያፅናልን

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před měsícem

    Amen amen amen Egziabhere yimesgen ye Dingle Mariam Lij 🙏🙏🙏💐💐💐♥️♥️♥️♥️💕💕💕enku memehirachin kale hiwotn yasemalin betam desmil getemegn neber ewnet 🙏💕💕💕

  • @user-xd2ug4mt6k
    @user-xd2ug4mt6k Před měsícem +2

    መልካም ሰራ ለራሰ ነው

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል💚💛❤️እናታችን እመአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x Před měsícem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ልቦናም ይስጠን ወንድማችን እግዚአብሔር ወደ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ይመልስልን።ሰው መሆን እንዲህ ነው

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2bi Před měsícem

    ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃቸው መድሃንያለም አባቴ

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před měsícem

    እንደዉ መምህር ተስፋስላሴ አግዚአብሔር ስቀይረ ቅኑ ደርሶ አንደዚ የሚያስደስት ሂወት ሲቀይር ምናይነት የሚገርም ነዉ ፡አንደዉ ምናለ ሁሉም አንደዚ የመናፍስት ሴረ ቢገባን ሁላችንም መተጠቀምን ስለሁሉ አግዚአብሔር ይመስገን ።የሚገርመኝ በየቀኑ አዲስ ሂወት አያገኝ ነዉ ልጆቹን ለቁርባን ፡አናታቸዉን አስከመጨረሻ ይድርግልሽ።

  • @solomonadal948
    @solomonadal948 Před měsícem

    መምህር ትምህርትህ በጣም ተናፋቂ ነው። በተለይ ማብራሪያዎችህን በጣም ይመቸኛል።

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před měsícem

    አሜን መምህር እንደ አፍህ ያድርግልን ።