36ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegrame and mobil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 06. 2024

Komentáře • 342

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5v Před měsícem +81

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቁን ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቁልን የሐይማኖት አባቶች አንድ ያድሩግልን ተስፋ ሥላሴ እስከ ተማሪዎቹ ሁላችንም ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርሰን አሜን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před měsícem +102

    "ነገ" የሚከበረው አባታችን ሀዋሪያ የኢትዮጵያ ጋሻ ሰማያዌ አረበኛ የሆኖ ፃድቁ አቡነ ሐ/ማረያም ሆይ በአሁን ሰዓት ቤተክረሰቴያናችን በጣም አደጋ ላይ ናት❗️ አባቶች ጭንቅላት ላይ አድሮ እያመሳቸው ነው እባኮትን አባታችን ፃድቁ ,,,,,,,,እኛ ቆሻሻዎች ልጆችሁት ቤተመቅደሰ ትገቦ ዘንድ በሰውም በህልምም እንለምኖታለን🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Před měsícem +34

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ በቤትህ አጽናኝ መጨረሻዬን
    አሳምረው በዚህ በመሰለ ቆሻሻ ህይወት ውስጥ ያሉትን ወደ እውነት መንገድ ምራቸው ይቅር በላቸው አሜን።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před měsícem +54

    ወድ ክርስቲያኖች ❤️❤️❤️❤️ነገ እኮ ጻድቁ አቡነ ሀብተማርያም ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ❤️❤️❤️❤️

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před měsícem +13

    አሜን አሜንበፀሎት አሰቡኝ ልጅ የለኝ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ትርዳኝ ትርዳን በልጅ እጦት ትዳሬ እንዳይፈርስ እባካችሁን በፀሎት አስቡኝ (ፅጌ ዮሐንስ እና ሀብተ ገብርኤል )እንባላለን ለአለም እመሰክራለሁኝ መምህር አንተም አስበኝ ከነቤተሰብህ

    • @sisayderebe5449
      @sisayderebe5449 Před měsícem

      አቡነ ሀብተ ማሪያም የተባረከ ልጅ ይስጡሽ

    • @user-yn3hi8hk4m
      @user-yn3hi8hk4m Před měsícem

      የድንግል ልጅ ያስባቹ አቡነ እጨጌ ዩሐንስን ተማፀኑ የፃዲቁ አምላክ ይርዳቹ ኤልሳቤጥንና ሀናን ያሰበ መድሀኒያለም ያስባቹ ማዕፀንሽን ይባርክልሽ እህቴ አንተም ወንድሜ ዘርህን ይባርክልኸ

    • @SeniSisay
      @SeniSisay Před měsícem

      ቅዱስ እሩፍኤል አባቴ ማህፀንክን ይባርክህ

    • @user-ud2ep9qb8r
      @user-ud2ep9qb8r Před měsícem

      ልደታ ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ🙏🏼💕

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před měsícem +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከሃይማኖት እጦት ከመግባር መራቆት አድነን መልካም ልቦናል ስጠን

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Před měsícem +24

    ይቅር ይበለኝና መናገር ፈርቼ ነው እንጂ ወንድ ነበር የመሰሉኝ ከነድምፃቸው የሰውነታቸውም ቅርፅ እንደወንድ ነው አይ የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰራ በጣም ከባድ ነው ከባህላዊ ወደ ዘመናዊው ጥንቁልና ነው የተዘዋወሩት እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @sarafekadu1751
      @sarafekadu1751 Před měsícem

      Ewnet new

    • @user-by6ze1jq6e
      @user-by6ze1jq6e Před měsícem

      አዎ እውነት ወንድ ነው የሚመስሉት ፈጣሪ ይማራቸው

  • @kidestwselasi
    @kidestwselasi Před měsícem +11

    ውይ መምህር ተባረክ እኝህ ብቻ አይደሉም ብዙ ናቸው ያንተን ትምህርት ቢከታተሉ ኦርቶዶክስ እንዳልነበሩ ያውቁ ነበር ይሄ ት/ት እንደነዚህ አይነቶችን መታደግ እንደሆነ የኛዎቹ አስተማሪዎች በተረዱት ይሄንን አውቀው እንኳን ባይጨቀጭቁን እኛ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስርዓት ተከታዮች አልነበርንም ስንል በማረጋገጫ ነው በቤቱ ያለነው እድንድን ተውን የሚገርመው ለዚህ ምላሽ የላቸውም እኔ እኝህና አንድ ሽበታም ዲያቆን ነበርኩ የሚሉ ድራማ የሚሰሩ ሰውዬ መልስ ከሌሎች መምህር እጠብቅ ነበር ግን ይሄ የኛ እምነት አምልኮም ስርአትም አይደለም ያለ ሰባኪ አላየሁም እና እንደው ሳያስቡት እውነቱን እያወጡ ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @frewoinykahasaye3582
    @frewoinykahasaye3582 Před měsícem +9

    መምህር እኔ ከህንድ ቤት ለአሥር አመት የቤት ሰራተኛ ህኘ ሰሪቸለው የለሁት ከዉጭ ነኝ በጣም ነው የገዝኝ ግን አባታች እና አንተ ትምህር በጣም ነው የጠቀመኝ እድሜእና ጤናይሥጥህ

  • @leezashow9260
    @leezashow9260 Před měsícem +7

    መምህር ተስፋዬ አንተ በሚገባ ተንትሃህዋል ። ያወርቃፈራሁ ግን ምኑንም ሳያቅ ዳኑ መናምን ይላል። የኛ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከነሱ ሀሰተኛው እየሱስ ይለያል

  • @Hanan-qg9di
    @Hanan-qg9di Před měsícem +4

    እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/ አደረሰን ❷❻🕯🙏💙❤️
    ሀገራችን ጽኑ ሰላምን ይስጥልን 🙏💙❤️
    ምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏💙❤️
    በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም እያላችሁ የተዋህዶ እንቁዎች 😥🙏

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před měsícem +22

    እንኳን ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም አመታዊ በዓለ ክብራቸው አደረሳቹ

    • @user-vv7ol5tt8e
      @user-vv7ol5tt8e Před měsícem +3

      እንኳን አብሮ አደረስን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🙏🙏🙏

    • @ዘኪዮስቲዩብ
      @ዘኪዮስቲዩብ Před měsícem +3

      ማማዬ አመታዊ ክብረ በአል ነው የአባታችን የፃዲቁ አቡነ ሃብተ ማርያም።

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 Před měsícem +1

      warewi new

    • @bettydamasaa1919
      @bettydamasaa1919 Před měsícem +1

      bizi bota tekabro waluko

    • @user-gi4tu4pj1s
      @user-gi4tu4pj1s Před měsícem

      @@ዘኪዮስቲዩብ እሺ እህት አልም

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před měsícem +8

    መምህርዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የመሰረታት አምላካችን የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅክ::
    የሚገርመው ግን ሀጣትን በአደባባይ ቢናዘዙም ድህነት አለማግኝታቸው ያሳዝናል ተመልሶ ወደጥልቁ መኤዳቸው ነው እርቶዶክስንወነጅልኩ ብለው ማንነታቸው በአደባባይ ሴጣን ሲያዋርድ እዲ ነው
    እግዚአብኤር አምላክ ይማረን🙏

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před měsícem +1

      አረ እዴው ወደ ዘመናዊ ጥቁልና ነው የገቡት ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ንስሀ ከአንድ አመት በላይ ይሰጣቸው ነበር በቀላል አይቀላቀሉም ጴጤ ስትሆን ጌታን ተቀበለች በሷ ቤት ዳነች

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 Před měsícem +3

    መምኽረሰ ተስፋዬ የኔ ሂዎት የተስተካከለለት አንተ ጋር ነዉ ምስክር የምሰጠዉ የከዚራዉ ቅዱስ ሚካኤል እስከልጆቼ ይማረን ባለቤቴን አስተካክሎ ዕድሜ ከጤና ይስጥክ ትርሲተ ወልድ

  • @ehiteehitelema2067
    @ehiteehitelema2067 Před měsícem +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን በእውነት ውጪ የምትመገበቡት ከዚበኋላ አስቡበት በፀሎት ካልበረታን ምን ውስጥ እንዳለን ከባድ ነው የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት ይጠብቀን ይርዳን አሜን

  • @amanicuty2411
    @amanicuty2411 Před měsícem +3

    ይሄን ገለፃ ባታቀርብ ኖሮ ብዙ ሰዉ ይሠናከል ነበር እመብርሀን ፀጋህን ታብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @afrata2939
    @afrata2939 Před měsícem +11

    እኔ ከዚህም የባሰ ብዙ ችግር አሳልፊ አለሁ አድቀን በመምህር ተስፋየ ወይም በወርቅ አፍራው ፊት ለፊት ቀርቤ እናገር አለሁ ያቀን እስኪመጣ ፀልዩልኝ ሂወቴ በሙሉ በውሸት የተሞላ ነው ላውላው ሌላ ውስጡ ሌላ የሆነ ሂወት ነው ያለኝ😢

    • @user-fn3xd2ow4s
      @user-fn3xd2ow4s Před měsícem +2

      እሺ እንዲህ መምህርን የምትረዱ ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቃቹ ብዙ ሰዎችን ታስተምራላቹ

    • @afrata2939
      @afrata2939 Před měsícem

      @@user-fn3xd2ow4s የመምህርን ቲክቶክ ታቂ ው አለሺ

    • @user-kp1tm4fy5x
      @user-kp1tm4fy5x Před měsícem

      እግዚአብሔር ለምስክርነት ያብቃሽ እህቴ

    • @afrata2939
      @afrata2939 Před měsícem

      @@user-kp1tm4fy5x አሜን አሜን 🙏🙏

    • @AmertiAbera
      @AmertiAbera Před měsícem

      Egziabher yrdah berta be tseloteh

  • @tenayegetachew7785
    @tenayegetachew7785 Před měsícem +8

    አባቴ የኢሰፓ አባል ነበር እና እናቴ በሀይማኖት በኩል ፈተናዋን አይታለች ክርስትና ተደብቃ ነው ያስነሳችን ፆም መፆም ክልክል ነው ሀይማኖታዊ ክንውኖችን በጣም በጥንቃቄ ተደብቃ ነው ስታደርግ የነበረው እና በጣም ከባድ ነው

    • @zeggielove3817
      @zeggielove3817 Před měsícem +1

      የኢስፓ እምነት ምንድንነው? ሰምቺውም አላውቅም

    • @kesetebitusamlak1473
      @kesetebitusamlak1473 Před měsícem +1

      የኢስፓ ሃይማኖት አይደለም የድርግ ስራዓት ነበር ፡ልጁታ ያለቹዉ አባቴ የደርግ ወታደር ነዉ ያልችዉ፡አይማኖት የሚባል አይታወቅም ነው ያለችዉ

  • @user-rq2fx3wn6d
    @user-rq2fx3wn6d Před měsícem +4

    አቤቱ መድሐኒአለም አባቴ ይማርን እናታችን ሁሌ ሲያመን እራሶን ከራሱ ግባሮን ከግባር እያደርገች ማራቸው ወደኔ ና ትል ነበር ግን ምን እደሆነ አይገባኝም ነበር

    • @user-uv5io9kg8r
      @user-uv5io9kg8r Před měsícem

      Er enase awekalhe gen kfue ayemselgnm nber😢😢

  • @fikirtedesalegn4657
    @fikirtedesalegn4657 Před měsícem +5

    ከሁሉ በላይ የእግዚአብሔርን ውለታ መርሳታቸው ያሣዝናል አየ ሰው እኛ እኮ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před měsícem +3

    እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ይሄን ታሪክ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሰምቼ እጅግ በጣም ዘገነነኝአረ በፈጣሪ ምናለኝንጱህ ድህነቴ የሰላም እንቅልፍ መተኛቴ ይሰቀጥጣል እኔ የተረዳሁት ሁሉም ሀብታም ሰላቢ መሆኑን ነው ሁላችንም እንሰራለን ትንሽም ብትሆን በበረከት በጤና እንኖራለን እኔ አላውቅም ይልቅስ ገና ከሀጢያታቸው አልጰዱም ንሰሀ ገብተው ስጋደሙን መውሰድ አለባቸው ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před měsícem

      የአማኑኤል አፅብሃ ምስክርነት ይናገራል ይዘገንናል ስው ሁሉ መንፈስ እስከሚመስለኝ ድረስ😢😢😢

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 Před 2 dny

    መምህር አማካሪቢኖርህ ጥሩ ነው። ማቅረብ ያለብህንና የሌለብህን መቃወም ያለብህና የሌለብህን የሚያማክርህ እንደሚያስፈልግህ ያስታውቃል። በጭፍን ስንቃወም ለሰይጣን ወገንተኛ እንዳያደርገን።መቼም ሰይጣን በዓለም ሁሉ ይሰራል እዚያም እዚህ።ጊዜህን ማባከንህ ሳያንስ የምንመለከትህንም ጊዜ በከንቱ ባታባክንብን።

  • @user-sd9sz3xp9s
    @user-sd9sz3xp9s Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልእልእል እልእልእል የገርጂ ማርያም ልዬናት በእውንት ለኔም እናቴ ተስላልኝ እመቤቴ ደርሳልኛለች ልዬናት!!

  • @HbBd-er9co
    @HbBd-er9co Před měsícem +4

    እጭቀትላይነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ የመምህር ልጆች በማሪያም አፀደ ማሪያም ብለችሁ ከኔ ቤተሰቦቼ አስቡኝ
    መለወጥ አቅቶኛል አባታችን ሆይ ለማለት እራሱ አሳቤ አይሠበሰብም

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před měsícem +1

      Ehete ayzosh kemetseleyesh befit besmam belesh 5 bihon segeji ater endatersh kuteriw keza emegnign hasabeshen lemesebseb atechegerim ezihu ke Memherachen yetemarkutna yetekemegn new. 🙏🏾berchi

    • @KokebyYeshitla
      @KokebyYeshitla Před měsícem

      Qca. Q. A. Cqqcaaaa1. Q. Q aq q z. Q aaa aaaaaas qaaaaa. V. Qcaz. Qzaza,as. Aaa aaa adgfffffffffffffddqwcwcdqx 56:48 a 56:48 56:48 fwqffffgsasazaaaccdd7 56:48 56:48 sadgqd 56:48 ac 56:48 v 56:48 cwwcdsaaasssssassssssaassafccca 56:48 a 56:48 a 56:48 a 56:48 assqcssa 56:48 sssssssssssssssaaaaaaaasssssaaaaaaaaassssssßsssxxxcagvggĝvvvĝggggvwfwgss 56:48 aaaz 56:48 c 56:48 d 56:48 ggggrwĝvqascs,zaggfqaz 56:48 a 56:48 aa. Assaz a 56:04 rsqaac aa ​@@ethiopia6030Z SCCQZZ 51:33 ZAA,,a 51:36 51:36 51:36 aaaaaaaaaxaaaaaaaaaaaa 51:41 aZrAaazazzzazaaaaawwxqcaaaaaaaaaaaa 51:46 àaaa 51:48 51:48 51:48 51:49 aazZaa 51:52 cccaawcwvvvvvvvvvvcczz,AZZd 52:02 aazzZZZAZAAZXxzAa 52:05 52:05 dqwwwwwcwqwcwwcwwsaZas 52:12 qczsaaaasdZzaxaaAzzaawzzzzZZZZAZZZZZZASSSSSAQQDCXSAASAA,XQDXAZAAAAQDZAAAAAZZZAZAA@-•☆,,,@@,-"%@@+-@--'×DXDDQDA 52:51 52:51 ZAAAAZ,ZZaazzxazxazqa zaaaadqcssa 53:04 z 53:07 zaazzzszaaaa,zaa,aA,DDDDAAASSZAASSAZZAAZ 53:23 @!@!'aaac 53:25 daszazzaAaazaaaxza,azaaZ,aZzSaaa 53:42 qdxcxaazzazz 53:46 53:46 a 53:46 aa,, 53:47 sqz,qdvxaxqà 54:00 aqa 54:01 acfqaaa,ZZZ,sxqqqaaxaaascssswwqqc 54:12 acxav 54:13 aaaacaaazz32 zaazzazaxqsssaaxqazaxaszccszazazssdazzzzazxzzzaa 54:35 z, 54:36 54:37 01fASDWC 54:39 54:39 CW 54:40 54:40 54:41 54:41 AZAAAA 54:42 54:43 AAAAAZaasdZssaszaaacssasaEázzàqaaxaaaaasaaacsasaaaaxaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaxxasqdsxs@+'×aaa 55:12 !@@@::@@@@!@--@@ 55:20 ×-!#--'qc. Q a a. 54:01 53:58

    • @sarafekadu1751
      @sarafekadu1751 Před měsícem

      @@ethiopia6030 ከጸሎት በፊት ስግደት ደስ የሚል ምክር ነው እኔም እስኪ ሞክረዋለሁ

  • @FjfhvhhRjfhfht
    @FjfhvhhRjfhfht Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ እናት አሁን ያለሽ በት ከድጡ ወደማጡ ነው እና እመቤቴ ታርዳሽ መምህር እናመስግናለን ፈጣሪ ያኑርልን

  • @elasamiki879
    @elasamiki879 Před měsícem +1

    መምህር ይችን ሴትዮ ሳያት አንተ ባሰተማርክባት እያልሁ ነበር ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል ።እንደኣልዳነች ገን አምናለሁ ።

  • @GeezSamrawit
    @GeezSamrawit Před měsícem +1

    ቆንጆ ሀሳብ ነው መምህርዬ ኦርቶዶክስ ን ለማጥላላት ሆን ተብለው የሚለቀቁ ሀሳቦችን መቃወምህ ይበል የሚያስብል ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před měsícem +2

    ምነው አብዛኛው የቤተክርስቲያን መምህር በአውደ ምህረት ላይ እንዳንተ በርብረው ፈትፍተው እንዳንተ ባስተማሩ ለስጋ ደሙ ባቀረቡ ነበር ።መምህር በርታ እንወድካለን አሁንም አሁንም ደግመ ደጋግመክ አስተምረን በእውንፕት ንጹህ መምህር ነክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sane878
    @sane878 Před měsícem +1

    በጣም በጣም እምነቴን ወደድኳት መምህርዬ ትልቅ እወቀት አገኘሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እኖድካለን እረጅም እድሜ ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🇪🇹ሀገረችን ሰላም ትሁንልን 🙏🙏🙏🙏

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Před měsícem

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛ ልጆችህን ከጥፋት አድነን መጨረሻችንንም አሳምርልን
    መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤

  • @dhxyydydhdxydy7234
    @dhxyydydhdxydy7234 Před měsícem +1

    ሰላምህ ይብዛ መምህር የፃዲቁ አብነ ሐብተማርያም እለት በህልሜ አየሁሁ ከነቤተሰቦችህ የምር የሐብትየ ወዳጅ መኋንህን አዋኩ አነቤተሠቦችህ ይጠብቁህ መምህርየ❤

  • @user-wu5rk1tu8r
    @user-wu5rk1tu8r Před měsícem +5

    እንካን ለአባታችን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሐዊ መታስብያ ብዓል አደረሳቹሁ አደረስን አሜን መምህር ተስፋዬ አብራ ከነ ቤትስብሂ እመቤታችን ትጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před měsícem +2

    እንኩሃን አደረሳቹሁ እህት ወንድሞቼ የአቡነ ሃብተማርያም አምላክ ማረን ይቅር በለን አምላከ እስራኤል

  • @yisehakabebe8708
    @yisehakabebe8708 Před měsícem +4

    ዕድሜ ጤና ይስጥ ለብዙ ሰው ህይወት መቀየር ምክንያት ነህ

  • @ashenafigebrekidan9119
    @ashenafigebrekidan9119 Před měsícem +2

    ተዘቅዝቆ አየሁት ያለችውን የጌታ ስዕል የትኛወ የሰዕል ዓይነት እንደሆነ ብትገልፅ አክሊል ያለዉ ወይስ ሌላ መናፍቃን ጣዖት ስለሚሉ ሎቱ ስብሐት።

  • @abyatarseyoum2769
    @abyatarseyoum2769 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ስራ ሁሉ ይጠብቀን። እናመሰግናለን መምህር❤❤❤

  • @godislove2980
    @godislove2980 Před měsícem

    መምህር ስለሴትዮዋ ምስክርነት የምታብራራው በጣም አስተማሪ እና አስገራሚ ነው። የመምህር ግርማ መጸሃፍ ላይ ያነበብነው እና ካንተ የተማርነው የመናፍስት ስራ... ሴትዮዋ በትክክል የምትኖርበት የነበርችው ። የመናፍስትን ስራ እንዲጋለጥ ላደርገ አምላክ ክብር ምስጋና የድረሰው 🙏 ለናንተም ያገልግሎት ዘመናቹን የባርከው። የሴትዩዋን ምስክርነት ግዜ ካ ገኘህ ቀጠለው እባክህ።

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku Před měsícem +4

    መመምህር እኔም ፈጣሪ በሚያቀው የምወዳቸው አባት ስለ ሰይጣን የለም ሲሉ ሰምቻለው ሁሉንም ነገር 6 66 ነው አትበሉ ሲሉ ሰማው ከሳቸው ብዙ እንማራለን ብዙ ተከታይ አላቸው ግን ስለመንፈስ እውቀት የለም ታዝቤ አለፍኩኝ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před měsícem

      አባ ገብረኪዳን ለእሳቸውም መልስ ስጥቷልኮ ለምን ይህን ይላሉ ብሎ

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před měsícem

      እና እሳቸዉ እኮ ልክናቸዉ እሳቸዉ ደናግል መነኩሴ በቀን 7ጊዜ የሚፀልዩ የሚፆሙ የሚሰግዱ የሚመፀዉቱ አዛኝ እርሁሩህ ትሁት መልካም ብሉይና ሀዲስን አቀናጆተዉ የተማሩ እና እርኩስ መንፈስ እሳቸዉ አካባቢ ምን ይሰራን ብዙ ማለት ይቻላን ስለሳቸዉ🥰እስኪ አንቺ/አንተ ከዚህ ሁሉ የትኛዉን ታደርጋለህ /ለች ሰዉን ለመተቸትም እዉቀት ይጠይቃን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን🙏

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před měsícem +1

      @@efratayirdaw992
      እግዚአብሔር ነው ልብን የሚያይ ሲቀጥል የለም ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ውሽታም ነው ማለት ነው?? መንፈስ ባይኖር ነው ይህ ሁሉ ትውልድ አደጋ ላይ ያለው መንፈስን ማሽነፍ አለማሽነፍ የአማኙ እምነት ና ትጋት ነው መንፈስ የለም ማለት ግን አይችልም ንግግር አትቀይሪ ደግሞ የሁሉንም ልብ የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው።

    • @efratayirdaw992
      @efratayirdaw992 Před měsícem

      @@tigistitigisti4792 ቲጂዬ የኔ ቆንጆ እራሳችን ለራሳችን እንበርታ ከሁለም መምህር የሚጠቅመኝን እወስዳለሁ እንጂ ሁሉንም አልወስድም ስለዚህ እሳቸዉም በራሳቸዉ አለም ነዉ የሚኖሩት እኛ እና እሳቸዉ የሁለት አለም ሰወች ነን ቁስል መጠዝጠዙን የሚያዉቀዉ የቆሰለ ብቻ ነዉ ደግሞ የለም ያሉት ዉዳቂ ቆሻሻ ከመሆኑ የተነሳ ነዉ በጥሩ አስቡት 🥰እግዚአብሔር ያበርታን🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před měsícem

    .በስመአብ ወወልድ ወመፈስቅዱስ አሐዱአምላክ አሜን አቤቱ ቸሩ መድሐንያለም ሆይ በምረትህ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ቸርነቱ ልክ የለዉም የኔ ጌታ እደበደላችን ሳይሆን እደምረቱ ስለሚምረን ወድ ነበር የመሠለችኝ ሠዉ ይህንን ያክል መፈስ ጋር ጪምልቅልቅ ብለዉ ምንም የሠሩ አይመስሉም ሲገልፁት እኔ ለሠማሁት አቀጠቀጠኝ በስላሴ ስም ጌታሆይ😢😢😢😢የእዉነት አዘንሁ

  • @dmnatan7697
    @dmnatan7697 Před měsícem +3

    እባካችው ወንድምና እህቶቼ ትምህርቱን እየሰማው መለወጥ አልቻልኩም በጸሎት አስቡኝ እግዚአብሔር እንዲረዳኝና እንድለወጥ ወለተ ጊዩርጊስ

    • @rahwaabrha6025
      @rahwaabrha6025 Před měsícem +1

      አይዞሽ ሁላችንን ነን እህት አንድ ቀን እንቀይራለን አንድታቃርጪ

  • @Igifugjc
    @Igifugjc Před měsícem +2

    መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🌹💐💐
    ራስምታት በግባር እየተጋጩ ወደኔ ና ተዛወር ይላሉ የኛ ቤተሰቦች ምድነው እል ነበር በስመ አብ 🥹
    ይች እናታችን ወደ ፀበልና ወደ ቤተ ክርስቲያን ከመሄድ ይልቅ ወደ ጠቋይ ነበር ስትሮጥ የነበረችው ዛሬ ላይ ተነስተው ቤተክርስቲያንን ለመቀፍ ይጣደፋሉ አለማፈራቸው።
    ?የውሻ ጥርስ ወድሜ አገት ላይ አባቴ ያስርለት ነበር ምን ይሆን መምሕር ወድሜ ግን በሕይወት የለም እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን🤲🏻✝️🕯️

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před měsícem +2

    የኦርቶዶክስ ምመናን እባካችሁ ዪቱብን ባርኩት;::
    ምክንያቱም ምናልባት ሰይጣን አሁን በደንብ እየተገለጠበት ሊሆን ይችላል:: ግን ደሞ ክርስትና በደንብ እየነቃና ሰይጣንን እያሳደደ ወደሲዖል እያስገባ ነው::
    አሁን እንደመምህር ያሉ ጀምረውታል እንደ መምህር መንክራት ግርማ ,,,,ሌሎችም እያለ እግዚአብሄር ነግሶበት ቁጭ ይላል! አሜን!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před měsícem

    በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔም አንተ ከመልቀቅህ በፊት ከአንዴም ሶስቴ youtb ላይ ሰገባ ምንደነው እሄ ደግም እያለኩኝ አለፈው ነበረ ነጭም መሰለውኝ ነበረ እናም በወንድማችን በወረቅ አፈራሁ ላይ አየሁትና ማሰታወቅያውን ማለቴነው ቆይ እሰት ከእንተረቪው ልይ ብዬ እየዘገነነኝ ነበረ የጨረሰኩት በአንተ ላይ ደግሞ ቃለ መጠይቁን ከነ ማብራያው በመመለከቴ ደስ ብሎኛል ግን እጅግ በጣም የሚያሳዝነኝ የእኛ የሰው ልጆች ምንኛ ማሰተዋላችን እንደተወሰደብን ለፍቀር ነዋይም መገዛታችን ከመጀመርያ በተዋህዶነት በስም እንጂ በአምልኮ እንዳል ኖርነው የሚያመለክተው አቤቱ ይቅር በለን እኛህም እናት ያሳዝናሉ ከድጡ ወደማጡና

  • @AaBb-yv6hh
    @AaBb-yv6hh Před 11 dny +1

    እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር❤

  • @EKidane77772
    @EKidane77772 Před měsícem

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! እንዲህ ብትንትን አድርገህ ስለምታሳየን ባንተ ትምህርት በጣም ተጠቅሜአለሁ ❤❤❤ አሁን እነዚህ ሰሞኑን ኦርዶክስ ነበርኩ እያሉ የኦርቶዶክስን ስም የሚያጥላሉ እየተበራከቱ መተዋል እኑሱ የሚረጩትን ውዥንብር እንዲህ በተምህርት ስለምታጠራው በጣም ደስ ይላል ።እንዲሁ ደሞ በዚሁ ቻናል ላይ የ82 አመት ሰውዬ ኦርቶዶክስ ጸሎት አታውቅም ድግምት ነው እያሉ በዚህ እድሜቸው ሲዋሹ መልስ ያስፈልጋቸዋል ስማቸው በቀለ ወልደኪዳን ነው አርስቱ ታላቅ ክህደት ይላል🎉🎉🎉🎉

  • @user-os3bu6lq4j
    @user-os3bu6lq4j Před měsícem +3

    Memherye sdet bememtate fetari amesegnewalew mknyatu ante awkalew❤❤

  • @YemisrachKassaye
    @YemisrachKassaye Před měsícem +1

    አሜን

  • @user-vp2qw5eh6x
    @user-vp2qw5eh6x Před měsícem

    መምህር እግዜአብሔር እድሜዉን ፀጋዉን ያብዛልህ በቷምህሩትህ ብዙ እየተማርን

  • @AaBb-yv6hh
    @AaBb-yv6hh Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤

  • @betelhemyemane2564
    @betelhemyemane2564 Před měsícem +1

    መብራሪያህ ደስ ይላል መምህር።
    በተጨማሪ ደግሞ የቪድዮው መጨረሻ አካባቢ ላይ እንዲህ ብላለች፥
    "ጊዮርጊስ እና ማርቆስ ቤተክርስትያን እተኛ ነበር ግን አልዳንኩም ነበር"
    ነገር ግን "እተኛ" ነበር አለች እንጂ "ተንበርክኬ እፀልይ" ነበር አላለችም ስለዚህ "አለመዳኗ" አያስገርምም
    እናም አዎ እንደመፍትሔ ወደ ጠንቋይ ሄደች እንጂ ወደ ጸበል አልሄደችም ስለዚህ ኦርቶዶክስ ክርስትያን አልነበረችም ማለት ነው

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před měsícem +4

    ብዙ ሰው እንደ መሥቀል አንገታቸው ላይ ስለሚያደርጉት ስለ ቶ መሥቀል ። አብራተህ ብትነግረን ? ጥሩ ነው መሥቀልና ቶ መሥቀል ያለውን ልዩነት ብታብራራልን?

  • @user-yn3hi8hk4m
    @user-yn3hi8hk4m Před měsícem +1

    እንኳን አደረሳቹ ቤተሰቦቼ መምህር እኚ ሴትዩ ግን የእዉነት ሴት ናቸዉ ድንግል ሆይበአንቺና በልጅሽ ቤት ፀንቼ ሕይወቴ ትለፍ እማምላክ አደራሽን ጠብቂን

  • @TibebwaChanyalew
    @TibebwaChanyalew Před měsícem

    ከዋናው ቪዲዮ ያንተ ትምህርት ግልፅ ነው እባክህ ሁሉንም ልቀቀው ። ብዙ የማናውቀው ጉድ አለ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እባክህ ትምህርትህ በጣም ብዙ ያግዘናል በርታ የኔ ውድ መምህር ❤

  • @mysolo2613
    @mysolo2613 Před měsícem

    መምህር ቲዎሎጂ ለመማር የአብዛኞቹ አገባባቸው ጤናማ ያልሆነ እና ተሃድሶዎች ናቸው! እግዚአብሔር ይጠብቀን!

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 Před 28 dny

    አቤት እግዚያብሔር ያውጣዎት ከባድ ነው መጨረሻውን ያሳምርሎት እናቴ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před měsícem +1

    የሠማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏👏የደወላችሁም ከእናንተ ብዙ ተምረናልን እግዚአብሔር ይስጥልን👏👏
    መምህር ቪዲዬ እያሳየህ በዛ ላይ የምታስተምረንን እራሱን የቻለ ፕሮግራም አድርገው።ግን እንዲህ ስታስተምረን ቆይተህ ስልክ ካስገባህ ትጎዳለህ ይደክምሀል።እኔ ልቤ ስብር እያለ ነው የማይህ ስታሳዝን ።ሁሉም እንዲደውልም እንዲደወልለትም ይፈልጋል ፣ ሌላ ፕሮግራም አለህ፣ቤተሰብ። ቀላል አይደለምኮ ድካሙ።ስለዚህ መግቢያ ቪዲዮ እራሱን የቻለ ለብቻህ አቅርብልን ።
    እግዚአብሔር ትእግስትን ብርታትን ይስጥህ መምህሬ👏👏👏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před měsícem +1

    ብዙ ተምረናል መምህር እናመሰግናለን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před měsícem +2

    ደስ የሚል ነበር መምህሬ መጀመሪያ ላመጣኸው ቪዲዮ ማብራሪያውን ወደጀዋለሁ ቀጣይ ከተመቸህ ደግሞ ልቀቅልን

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 Před měsícem

    መምህር በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነዉ የገለፅከዉ ብዙ ተማርኩበት ፀጋህን ያብዛልክ

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Před měsícem +1

    እናመሰግናለን መምህርእደሜናጤናይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem +2

    እረ❤አየሰላቾም አንተ እንኳ አልህ ደክመኝ ሰለቾ ሰትል እያሰትመረክ በረታ ተሰፈ ስላሴ❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Před měsícem

    በሰመ ሥላሴ😥😥😥😥😥☝️☝️☝️አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅርበለን መንገድህን አሳየን🤲🤲🤲😥😥

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake Před měsícem

    ኤግዚት ፈተናን በቅዱስ ሚካኤል በቅዱስ ገብርኤል በመድሀንያለም እርዳታ አልፋለሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 Před měsícem +1

    ሴትዮዋ ሲያይዋት የሆነ ነገር እዳለባት ያስታውቃል እኔም ሳያት ወንድ መስላኝ ነበር መጨረሻዋን ያሳምርላት ቸሩ መድኃኒአለም በደንብ ነው ያብራራህልን ለብዙዎች መልስ ይሆናል ቀሪውንም ጨርሰው እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-ws6wu4du7d
      @user-ws6wu4du7d Před měsícem

      እኒየም ወድይ ነበረየ የመሰለችኝ

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před měsícem +1

    አቤት አቤት የመጨረሻው መዝሙር ግን በጣም ደሰ ይላል በጠቅላላ መዝሙሮችህ ልዩ ናተ
    ቸው

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před měsícem +2

    እንቂ መምህራአችን ተስፋዬ አበራ ኑርልን❤❤❤❤

  • @user-ol1gx9kz3w
    @user-ol1gx9kz3w Před měsícem

    ቃል ሂወት የስምዓልና መምህር😢😢😢ተመስገን ፈጣሪ ልበጀመሪያ ግዜ ኣዳምፀዮ

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před měsícem +4

    አቤቱ ጌታሆይ 😢😢😢😢

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Před měsícem

    ወይ አግዚአብሔር አቤቱ ማስተዋል ስጥ አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ አኒህ ሴትዬ ከልጅነታቸዉ ጀምሮ ተጠናዉቶአቸዋል አሁንም አሳልፎ ሶታቸዋል በስመ ኦርቶዶከ ሆነዉ ነዉ የኖሩን ስለኦርቶዶከ ምንም አዉቀት የላቸዉም ሰዉ ለሴጣን ለገንዘብ አአሜሮአቸዉን ተቆጣጥሮታል አሁንም አዳል ምቴ ነዉ የተጋዙት አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ የሰላቢ መንፈስ አአምሮአቸዉን ሰርቆአቸዋል በጣም ነዉ
    የሚገርመው የከርስቶስን ምስል ዘቅዝቆ
    መጨረሻ ሲኦል ነዉ ይሄ ግልፅ ነዉ አቤቱ ልብ
    ስጣቸዉ ለዚህ ከንቱ አለም

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk Před měsícem +2

    አምላኬ ሆይ ምን አይነት አስፈሪ ጊዜ ደረስን ሰው እራሱ ሰይጣን ሁኗል
    በእኛ ሀገር ቀን ሰው ማታ ጅብ የሚሆኑ ሰዎች አሉ እሱ ሲገርመኝ የማይሰማ ጉድ የለም አቤቱ በቸርነትህ ከዳቢሎስ ተግባር ጠብቀን

    • @Igifugjc
      @Igifugjc Před měsícem

      እውነት ነው ልብ ይስጠን😢😢😢😢

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem

    እማማ ንሰሀ ገቡ። እድሜ ልንሰሀ ሰጥቱል እግዝአብሔር እገዝኦ መሀረን ክርስቱሰ ❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před měsícem +2

    ሞመህርዬ። እኔ እዉቀለሁ እናቴ የዉንደም ሚሴት ለትወልደ ገበታ በጣም ሰለታምመች ወደኔ የልፈ በላ ሰትዝራ አቀልሁ❤❤❤

  • @azanawhalibu9708
    @azanawhalibu9708 Před měsícem +5

    እኝህ ሰው እንደተናገሩት ኢሰፓ እንጅ ኦርቶዶክስ አልነበሩም ። በእግዚአብሄር የማያምኑ communist ነበሩ

  • @user-yx3mv2ce5o
    @user-yx3mv2ce5o Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አው እኔ ያደኩበት ህብረተሰብ ይህ አይነት ሱሉስ አለ እናቴ እኔንም እንደዚሁ ተሻሽታኝ ነበር አስታውሳለሁ
    ይህ ብቻ ሳይሆን ቅዳሜ ቀን ጥቁር ዶሮ ገዝታ ጭስ አጭሳ ነይ አለችኝ እና ከፊል ለፊትዋ አስቀንጣ ዶሮውን ግንባሩን ቅቤ ቀባችውና የሆነ ነገር እያለች በጭሱ አጠነችው ከዛው በእኔ አናትሽላይ አዙራ ግን ብሩን ከግንባሬ አጋጭታ ብትለቀው ከዛው ተደፍልድፎ ፀጥ አለ እኔም በጣም ደነገጥከ ከትንሽ ደይቃ በኃላ ግን የሚያምን ሁሉ ለቀቀኝ

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata Před měsícem

      Egzo egeziyabehare yegestew telweteshal beye. Asebalhu. Hulachinm bezihe. Hunata new. Yalfew gin fetari. Yemesegen. Yeken temerte. Ednsema seladerken

    • @user-yx3mv2ce5o
      @user-yx3mv2ce5o Před měsícem +1

      @@MekdsMulugata አሜን ይክበር ይመስገን እውነት ነው ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ 19 አመት ሆነን ከዛ ህይወት ከተላቀን
      በቸርነቱ ለክብሩ ባንመጥንም የክርስቶስ ኢየሱስን ክቡር ስጋ ቅዱስ ደሙን እየወሰድን በቅድስና ተቀድሰን አለን ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምክሮቻችን ይስጥልን የመናፍስት ስራ ገባቶ ከሞላ ጎደል እየተደፋደፍን ነው

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 Před měsícem +3

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ

  • @selamh4119
    @selamh4119 Před měsícem +1

    መምሕር እስከ ዛሬ የምታስተምረው ምስክር ነው ኢቺ ሴትዮ የተናገረችው ። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋል ይስጥልን

  • @user-cy2xs1pr5j
    @user-cy2xs1pr5j Před měsícem

    መምህር እንኳን ደና መጡ ጥሩ ትምህር ነው

  • @user-rh8qx9kd4n
    @user-rh8qx9kd4n Před měsícem +1

    እግዚኦ የግዚአብሔር ምህረቱና ቸርነቱ በኛ ስራ እኮ ሰከንድ እንኳን መኖር አይገባንም😭

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před měsícem

    Amen kal hiwotn yasemalin
    betsegaw yanuriln ❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před měsícem

    እውነት መምህር ግርማ ይሄን ሁሉ እኛ ሳንረዳ ብቻውን ተረድተው መሸከማቸውን ሳስብ ኡፍ ያስብለኛል በጥቅሉ ኦርቶዶክስን አናቃትም ገብቶንም አደለም ስንኖርበት የነበረው ስተታችንን ሳንረዳ እየቀባጠርን ኦርቶዶክስ ላይ ስንለጥፍ ውስጤ ይደማል :: እሳቸው ችለውት እኔ እኮ መሸከም አቃተኝ :: ስሰማው እራሱ ኬቱጋ ጀምሬ የቱጋ እንደምቋጨው ግር ይለኛል :: መያዛችንን ሳናውቅ መካሰሳችን የተግባር ህይወት ሳንኖር ኦርቶዶክስን መንቀፍችን እፍር ያደርገኛል ::

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn Před měsícem +2

    እሄ ትምህርት ለበርከት ገቤርዋ ቢደርሳት ደስ ይለኛል።

    • @user-ih7pt4es6r
      @user-ih7pt4es6r Před měsícem

      Ewenti nw!! Sim yemisetewi keza nw leza nw Bereket Geberewa yalchu 😂😂😂😂

  • @SeniSisay
    @SeniSisay Před měsícem

    መምህርዬ እንኳን ደና መጣህ መምህርዬ በፀሎት አስበኝ ገጠመኝክን እዳልስማ እያራቀኝ ነውእግዚአብሔር ሆይ ስንት አለ በየቤቱ አምላኬ ሆይ አንተ ምራን❤❤❤❤

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před měsícem

    መምህር ተስፍስላሴ አናመስግናለ ሰለሁሉ ለመስጠን መንፍሳዊ ግንዛቤ አንድነቃ አይደረክ ነዉ አማ ፍቅር ትጥብቅ ። ከ ባድ ዓምልኮ ወድ መናፍቅነት ነዉ የቀየሩት ፡ ስለትምህርቱ የሚግርምነዉ ሰዉ አንዴት ነዉ አርቶዶክስ መጠሪያ አድርጎ የስይጣን ተከታይ ያደርጋል የሚገርመዉ በሌላ አምነት ስገቡ ኦርቶድክስ መንቀፍና ማንቃሽሽ ይጃምራል፡አረ ኦርቶዶክስ አንቓ ሃይማኖታችን አንወቅ አንቃ ፡አረ አና አርቶዶክ የሌላ ምቀለጃ አየሆንን ነዉ ፡አምላክ ይርዳን

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k Před měsícem

    አልሸሹ ዞር ❤አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሜን ❤መምህሬ ቃለህይወት ን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅልን አሜን ሌላ ሚድያላይ ብሰማውም በአንተ ከመንፈሱጋር እያብራራህ ስለሆን ብዙ ተምሬበታለው❤ሁለቱም ላይቭ የገቡት ደስ የሚል ምስክርነት ነው በተለይ ከነልጅዋ ወደ ኦርቶዶክስ የተመለሰችው ከነ አባትዋ ደስ ይላል

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Před měsícem

    መምህር የኛ እንቁ ነህ አኮ በጣም ነው ላንተ ያለኝ አክብሮት እግዚአብሔር ይባርክህ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @aidaayehualem1761
    @aidaayehualem1761 Před měsícem

    መምህር እረጅም ...............እድሜ ከጤና ከእውቀት ከፀጋዬ ጋር ይስጥህ በርታ ሺህ ያድርግህ ቤተሰብህን አምላከ አበው ይባርክልህ

  • @frewoinykahasaye3582
    @frewoinykahasaye3582 Před měsícem

    መምህራች የመጨረሽታ እህታች የወራች ከግብጽ ቤተክርስትያን የአባታችን የአባ ሽንዳ መጽሀፋቸው ሰለ አርተደኩሰ መናት ሰለ ቁድሣን በእንግዘኛ አለ ከግብጽ በተክርሰትየን አለቸው ከዛ ትግዛ

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv Před měsícem +1

    እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ 😢እሷ ላወራችዉ እኔን ዘገነነኝ ባዛኝቱ

  • @user-ww4we3fj4k
    @user-ww4we3fj4k Před měsícem

    አሜን በእውነት ቃል ህውትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Před 19 dny +1

    እመቤቴ ሆይ አንቺ መጠረሻዬን አሳምሪልኝ😢

  • @aabraham9676
    @aabraham9676 Před měsícem

    Memherye, dink Timhrt.. Tigrinya des yilal. Egziabher yibarkh

  • @user-rs3nz9py5d
    @user-rs3nz9py5d Před měsícem

    እግዝአብሄር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ መምህር 🙏🙏🙏

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před měsícem

    መምህራችን እኔ የእኝህን ሰሴትዬ ባለፈው ሳምንት አዳምጫቸዋለው በጣም እየሰቀጠጠኝ ነው ያዳመጥኳቸው።ልቦና ይስጣቸው

  • @fantofanto5737
    @fantofanto5737 Před měsícem

    Ameen Ameen Ameen Baagaa Naagaa Dhuftaan ❤❤❤❤

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před měsícem +1

    kaleyiwat yasamelin memhiriye

  • @user-ix2cr3tr5w
    @user-ix2cr3tr5w Před měsícem +1

    ወይ ጎዳ የማገረም ነገረ ነወ ኧረ በጣም ነወ የገራማኛኛ መምህረ በእውናት ይሁሎ አለ ማላት ነወ አማላኪ ሆይ ናሰህ አበቃንን

  • @user-qx9wk9dn2j
    @user-qx9wk9dn2j Před měsícem

    Ameen Ameen Ameen Abbaa keenyaa waaqaayoo saagaalee jiireenyaa isin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před měsícem

    ይህ የቆየ ታሪክ ነው በድጋሚ በቅርብ ምስክርነት ሰጥተው ነውጌታ ነፃ አወጣቸው

    • @AbayBirlie
      @AbayBirlie Před měsícem +1

      Mn netsa yiwetalu wedezemenawiw hedu enji

  • @moktad6722
    @moktad6722 Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር አቤት የልብ ስታቅ የሴትየዋን ምስክርነት ስሰማ ምነው መምህር ሰምቶ መልስ ቢሰጥበት ብዬ ነበር ። ምስክርነቶቿ የሚገርሙ ናቸው ጂኒ ልጆች አሏቸው ፈረንጅ ይመስላሉ ትላለች ፣ ደብረዘይት ሐይቁ ውስጡ በረሐ ነው ትላለች ፣ የምንሰልበው ከ 7-10 ሰአት ነው ትላለች ፣ እንደገና የሐገሩስጡ የዛር ደብተራና ጠንቋይ አለማቀፍ መንፈስ እንደሆነና ውጪ ድረስ አየሄዱ ጦርነት በሽታ ወዘተ እንደሚቀሰቅሱ ትናገራለች።