መልአከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ በአሜሪካ ሜሪላንድ ከተማ! ስልካቸውን ለምትፈልጉ እንሆ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2024
  • በአሜሪካ ሜሪላንድ ግዛት እና በአካባቢው የሚገኙ ማህበረ ምዕመናን ባደረጉት መንፈሳዊ አገልግሎት ጥሪ መሠረት ከግንቦት 4 እስከ 6 may 12 To 14 የመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የወንጌል ትምህርትና የፈውስ የጠበል አገልግሎት ለሶስት ተከታታይ ቀናት የጠዋት እና የማታ ጉባኤ ይከናወናል! ይህንን መንፈሳዊ አገልግሎት ከመላው አህጉራት እና ከተማ ለመሳተፍ የምትመጡ ምዕመናን አገልግሎት የሚከናወንበት የቦታ አድራሻ ሜሪላንድ 1600 Croom Airport Road Upper Marlboro MD 20772 መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን
    (Those of you who want to support my channel you can send me gifts through my bank account below)
    ቻናሌን መደገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ 👇
    ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia) :- 1000386169091
    ዳሽን ባንክ(Dashen Bank) :- 5852696905011
    የመምህር የኢሜል አድራሻ :- memehirhailemelekotgirma@gmail.com
    ©copyright ‪@maymrobi‬ All Rights Reserved

Komentáře • 56

  • @tsihon4330
    @tsihon4330 Před 2 měsíci +16

    የብዙዎች አባት! እድሜና ጤና ይስጦት

  • @selamteka2751
    @selamteka2751 Před 6 dny +1

    God bless you father ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z Před 2 měsíci +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን እንዲሁም በሰላም ወደ ኣገራቸው ተመልሶ ህዝቡን ከክፉ መናፍስት እንዲፈወስ እግዚኣቢሄር ይፍቀድልን❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Před 2 měsíci +5

    አባቴ መምሕሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስልልኝ አባቴ

  • @tsihon4330
    @tsihon4330 Před 2 měsíci +5

    ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል የብዙዎች አባት ናቸው

  • @dhhfhj9818
    @dhhfhj9818 Před 8 dny +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይሰጣል አባታችን አባ በጣም ምወደድ እኔ ብዙ ዓመት በፈለግ በአፈላለግ ሳላገኘሁት ሳድ ነው በቃርም የብዙዎች መፍትሄ ችግር ፈቺ ደራሽ አዳኝ መዳኒት ስለሆኑ አባ ኑሩልን አባ አመሰግናለሁ በጣም ወደ ወንድወታለሁ😢😢😢😢😢😢😢 እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ የአባ ና ድሬስ የምታውቁ ካላችሁ እርዱኝ ስላ እግዚአብሔር በላቸው እባካችሁ የአባይ አድሬስ ፈልጉልኝ አመሰግናለሁ😢😢😢😢😢😢😢

    • @dhhfhj9818
      @dhhfhj9818 Před 8 dny +1

      እባካችሁ አድርየስ የአባ አድሬስ እባካችሁ ፈለጉልኝ

  • @seifemichael9715
    @seifemichael9715 Před 2 měsíci +4

    አባታችን እንኳን በድጋሚ መጡልን

  • @fkr9341
    @fkr9341 Před 2 měsíci +12

    መግቢያው ላይ የተናገርከውን ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ሮቢ ልክ ነው ያልከው! ለመምህራችን ለመልዐከ መንከራትም የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @NegeseNasa
    @NegeseNasa Před 27 dny +1

    Selam yibizalachihu!!!Ethiopia yemimetubetin ina yalubetin nigeregn(tsafilign)BEAMALAJITU BEMARIYAM telemenilign!!!

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Před 9 dny +1

    መዳን ወደ ቤታችን የመጣበት : የተባረከ ጉባኤ ነበር ::

  • @starmobile2772
    @starmobile2772 Před měsícem +1

    Yenya abet ke igzaber ketilo igzaber idimee yistilenghhhhhhhhh❤❤❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před měsícem +1

    አባት አለምዬ

  • @user-qd8ee8zt2g
    @user-qd8ee8zt2g Před 2 měsíci +1

    የኛ እንቁ ኣባት እኔስ ስልካቸው ፈልጌ ኣጣሁት 😢😢😢

  • @tsegakeflzghi7224
    @tsegakeflzghi7224 Před měsícem +2

    Babaye i love you so much memhrey marey .
    Swiss betesfs entebqalen .

  • @user-ji3kb2im8m
    @user-ji3kb2im8m Před měsícem +3

    አረ እኔም ስልካቸውን ፈልጌ አጣሁ እባክህ

  • @el-qg5wz
    @el-qg5wz Před 2 měsíci +2

    Memhrachin enkuan bedgami dehna metuln

  • @22-mv7lh
    @22-mv7lh Před měsícem +1

    እረጅምእድሜከጤናጋር

  • @sarontube6267
    @sarontube6267 Před 2 měsíci +2

    Egezybhar yebarkeh

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před 2 měsíci +1

      amesegnalehu saronye

  • @SelamawitKetema-zx4cv
    @SelamawitKetema-zx4cv Před měsícem +2

    ስልኩ ቴሌግራም ላይ አይሰራም አማራጭ ካላቸዉ አሳዉቁን ሰለነብስ ብላቹ በጣም ነዉ የምፈልጋቸዉ

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před měsícem +1

      addis neger kale enasawukachuwalen ayzuachu bertu

  • @starmobile2772
    @starmobile2772 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @healthyfoodsanddrinks316
    @healthyfoodsanddrinks316 Před 2 měsíci

    God be with you

  • @yedawitamlak8867
    @yedawitamlak8867 Před 2 měsíci +3

    meche nw ethiopia metew agelglot yemijemrut yemtaku benatachu negerugn pls

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k Před 2 měsíci +1

      እንዲሁ በዩቲዩብ ይለቀቃል።

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před měsícem

    ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @user-oi2bs1bt9q
    @user-oi2bs1bt9q Před 15 dny +2

    አረ ከአመሪካ መቸ ነዉ የሚመለሱት ወደ ኢትዮጵያ ወንድሜ ኣለኝ የታመመብኝ ልወስደዉ ፈልጌ ነበር😢

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před 14 dny +2

      @@user-oi2bs1bt9q
      መረጃው ሲደርሰኝ እለቃለሁ

    • @ZuriZad
      @ZuriZad Před dnem

      ​@@maymrobibante batme amognle tabbergne

  • @helawisolomon8291
    @helawisolomon8291 Před 2 měsíci

    Jegna memhir girma ❤

  • @yenuyenu9379
    @yenuyenu9379 Před měsícem +1

    Selam lenante yhun Dubai meche ymetulinal?

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před měsícem +1

      selamish bizit yebel yenu! memher ye agelglot program sinorachew yet ena meche endehone merejaw sidersegn asawukachuhalew eshi

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 2 měsíci +1

    Minalebet
    Be Germen be englez ferensay
    Lalenew Silk bitsetun⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
    Yegermal yasaznalim 😭😭

  • @BizuneshBekeleBayisa
    @BizuneshBekeleBayisa Před 2 měsíci +1

    Bakki isaa essaa

  • @KalHabtu
    @KalHabtu Před měsícem +1

    ስልካቸው አይሰራም

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před měsícem +1

      ብዙ ሰዎች ስለሚደውሉ የሁሉንም ጥያቄ ማስተናገድ ስለማይቻል ዘግተውት ይሆናል። አዲስ ነገር ሲኖር አሳውቃችኋለሁ

  • @sarahailemariam2998
    @sarahailemariam2998 Před měsícem +1

    የምር ያባቴን ስልክ ስጡኝ

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před měsícem +2

      መረጃው እንደደረሰኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል

  • @dengellijdengellij6525
    @dengellijdengellij6525 Před 2 měsíci +1

    Ye erasehn account new yaskmetkew , lek aydelm

    • @maymrobi
      @maymrobi  Před 2 měsíci

      ወዳጄ ለንግግር አትፍጠን! በድጋሚ ካነበብከው የኔን ቻናል ለመርዳት የምትፈልጉ ብዬ ነው አካውንቴን ያስቀመጥኩት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን! አሜን

  • @yidnekachewtesfaye9326
    @yidnekachewtesfaye9326 Před 2 měsíci +1

    ስለልጃቸው የማዉቀው ነገር አለ።
    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ።

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya Před 2 měsíci +2

    ወሬኞች አውርተው ይቀራሉ !!!ታገዱ ምናምንወዘተ!!!አይሰራም!!!

  • @tsihon4330
    @tsihon4330 Před 2 měsíci +2

    ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌላ ምን ይባላል የብዙዎች አባት ናቸው