181ኛ ገጠመኝ፦ የሚጥል በሽታ ታሪክ ከእናት ወደ ልጅ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2021

Komentáře • 481

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 3 lety +65

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህሬ የኔም ነገረ ነበር ለትንሽ ጊዚያት የአባታችን አባ ዮሐንስ ትምሕርቶች መስማት ስጀመር የተወኝ ይበልጥም አንተ የምታቀረበውን ገጠመኞች መከታተል ስጀመር ፀም ለራሱ ስፆም ይነሳብኝ ነበር አሁን ግን ምንም አይመጣም ምን ሀይል አለው ብዬ ወስኜ ሰግደት ፀሎት እየቀጠቀጥሁ አሁን ለውጥ እዬየሁ ነው ትንሽ ነው የቀረኝ እግሬ ብቻ ነው አልተወኝ ያለኝ አሁንም በእረግጠኝነት አሸንፍለሁ በደንብ አሸንፌ ለመመስከር ያብቃኝ መምህሬ

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y Před 3 lety +1

      አግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-um3gy3rz7h
      @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +2

      በርች በጠሎታችሁ አትሩሱኝ ሁለተማርያም

    • @user-fh6xr9gw1z
      @user-fh6xr9gw1z Před 3 lety

      Besra mknyat ke 24 sat 6 sat bcha erft algn esum mata sitegna bcha new.keza egrye betam skay new mekom alchalkum buzu geze aleksalew menfes new weys dkam new eski sle enye dkama blesh melslgn ye memhr temariwoch

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      AMEN yabqash

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ኣሜን እግዚኣብሔር ይመስገን በርቺ

  • @user-by6hm2zd9p
    @user-by6hm2zd9p Před 3 lety +67

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ባለቤቴ ከ8 ወር ብኋላ ከእስር ቤት ገባልኝ የማፍቅር ልጅ የተመሰገነ ይሁን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 Před 3 lety +83

    መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ሁላችሁምየድንግል ማርያም ልጆች እንኳን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሠላም በደስታ በጤንነት አደረሳችሁ

    • @user-kc2ey5fh9r
      @user-kc2ey5fh9r Před 3 lety +1

      መምህርራችን እንኳን በደህና መጣህልን ሠለም ለአንት ይሁን 💖💖🙏🙏🙏🙏

    • @user-gw2fc7gg7c
      @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety

      አምን🙏🙏🙏

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

    • @user-um3gy3rz7h
      @user-um3gy3rz7h Před 3 lety

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-qe1jv1xn5l
      @user-qe1jv1xn5l Před 3 lety

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 Před 3 lety +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ይገርማል የኔም ባል ድገት ታሞ ይጥለው ነበር አይኑንም ግርድ አረገው አኪቤት ስንሄድ የጭቅላት እጢ ነው አሉ ቀዶ ጥገና ተደረገለት ግን አይኑ ተጋረደ አያይም እምንኖረው አረብ አገር ነበር ሁለታችንም እስላም ነበርን እሱ አገር ገባ አሁንም 8ት አመት ሆነው አይኑን ከጋረደው እኔ እግዚአብሄር ይመስገን ክርስቲያን ሆኛለሁ እሱግን እቢብሎ እስልምናውስጥ ነው በፀሎት አስቡት አንድቀን እግዚአብሄር ይመልሰው ይሆናል አሁን ተፋተናል እኔ በሀይማኖቴ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @tsion1325
    @tsion1325 Před 3 lety +15

    ሰላም መምህር እንዲሁም የመምህር ተማሪዎች እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ካንተ ብዙ ተምረናል በቀላል የምናልፈዉን ነገር ምን ያክል እንደሚጎዳ አሁን ነዉ የገባኝ አሁንም ብዙ እንደምንማርብ ተስፋ አለኝ እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችን እግዚአብሄር አንተን የሚተካ( 1🌹)ወንድ ልጅ ይስጥህ ሁሌም ነዉ እምመኝለት እናተስ እኛም የምትሉ like ግጩ

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እዳፍሽ ያርግልት እግዚአብሔር ይሥጠው

  • @gedlekidusan
    @gedlekidusan Před 3 lety +52

    የቅዱሳንን ገድል ማድመጥ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ

    • @wosenageru9723
      @wosenageru9723 Před 3 lety +3

      የሚገርም ነው መምህር ወንድሜ የሚጥል በሸታ ነበረበት ተስፋ ቆርጦ የታዘዘለትን መድሃኒት 100mg 100 ፍሬ በአንዴ ወስዶ ሞተ እስኪ ነብስ ይማር በሉት ገብረመድህን ይባላል

    • @user-cx7xn8xv7c
      @user-cx7xn8xv7c Před 3 lety

      @@wosenageru9723 ነብስ ይማር

  • @sinamenigpstu7259
    @sinamenigpstu7259 Před 3 lety +9

    . ዛሬ እኮ 21 እናቴ ድንግል ማርያም ናት
    በምድራዊ ሒወት በፈተና ቦታ ማርያም ትጠብቀን
    እጆቿን ዘርግታ የፍቅር እናት ፍቅሯ እረዴት
    በረከት እና ምልጃዋ
    አ ይ ለ የ ን
    🙏💚አሜን+💛🙏+አሜን+💓🙏

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +23

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ እንኳን አደረሳቹ 21እናታችን ቅድስት ወንፅህት ድንግል ማርያም አሜን

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 Před 3 lety +5

    መምር እኛም ቤት አለ እሄ ነገር እና የ አክስቴ ልጅ ይጥለው ነበር አሁን ግን ፀዳቃኔ ማሪያም ሄዶ ተፈወስ ቀድት ደንግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት እና አሁን ደሞ የወድሜ ልጆች ይጥላቸዋል እና በእድሜ 7 አመት እና 10 አመት ናቸው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር በዚ ለሚሰቃዩት ፈውሱን ይላክላቹ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +19

    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    ቅድስት ሆይ ልጅሽን ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን
    አሜን አሜን አሜን🕯️🕯️🕯️

  • @user-yu8ms5pe4n
    @user-yu8ms5pe4n Před 3 lety +5

    የዛሬው ገጠመኝ የኔ የልጅነት ችግር ነበር። የሆነ ጊዜትምህርት ቤት ጡአት ሰልፍ መሰለፍ እንኳን አልችልም እየጣለኝ። በተለይ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ እስከ 5 አመት ድረስ ተፈትኜበታለው። አሁን ግን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በፆም በፀሎት በስግደት ከበረታሁ በኃላ ተፈውሻለሁ🙏

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 Před 3 lety +7

    እኔም የመንርን ግርማ ከሰማሁ ብኃላ ሲጋራ ማንኛውም አለማዊ ነገር እግዚአብሔር አቁሞልኛል በተለይ ሲጋራ ለ10 አመት ያህል አጭሻለው ግን አንድ ቀን ወደእግዚአብሔር ጸለይኩ ባኮውን ፊቴ አስቀምጨ ጸለይኩ ከዛ ከጸሎት በኋላ ለኩሼ ሳጨስ ከግማሽ አጠፋሁት ፓኮው እስኪያልቅ ድረስ ሳጨስ ግማሽ ብቻ ነበር ማጨሰው ሙሉውን መጨረስ አልችልም ነበር ከዛ በኃላ ግን አቆምኩ እግዚአብሔር ይመስገን! ያልሞከርኩት የለም ለማቆም ፕላስተሩንም ማስቲካውንም ሞከሩክ ግን ው ምንም ለማቆም አልቻልኩም ነበር ግን ወደእግዚአብሔር ስጸልይ ቆመ አሁን ካቆምኩ 7 አመት ይሆነኛል ሲሸተኝ በጣም ያስጠላኛል

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +26

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
    ሰምቼ እመለሳለሁ ኑ ምዕመናን #እየሰማችሁ ነው ግን አለ #መምህር አር ምን እሰማለን ብለክ ነው #እደው ልቦና ይስጠን እንጂ #ቁጥር አንድ ከኔ ይጀምራል
    #ይሄ የሚጥል በሽታ በኛ አካባቢ እሚሉት #አውድቅ ነው ይላሉ #አውድቅ ምድነው ተብሎ ሲጠየቅ በልጅነቱ ተለክፎ ነው ይላሉ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

    • @user-op7hu1nd6n
      @user-op7hu1nd6n Před 3 lety +2

      ሶሊየ እውነት ነው እኔም እደዛ ሲሉ ቻለሁ

  • @user-zz7xr6ih1j
    @user-zz7xr6ih1j Před 3 lety +12

    መምህሬዬ ውረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አስቡኝ በፀሎት ወለተ ማሪያም ትልቅ ውጊያ ውስጥ ነኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Před 3 lety

      ሀይ አስቴር የቻናልሽቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ሁኝ አመሰግናለሁ

  • @yaredelias6762
    @yaredelias6762 Před 3 lety +3

    መምህር እባክህን የብዙ ሰው ችግር ይመስለኛል እግዛብሔር ብር አይሰጥም ብለው ያምናሉ ለዚህም ነው በየደብተራ አና ጠንቋይ ቤቱ መመላለሳቸው እና ከቻልክ በዚህ ላይ እዴት ከእግዛብሔር ጋር በመስማማት ለትልቅ አብት ባለቤትነት የደረሱ ሰዋችን ተሞክሮ ብታካፈለን መልካም ነው
    እስከዛሬ ላካፈልከን እውቀት የፍቅር እናት ተባርክህ ፀጋውን ታብዛልክ

  • @mahletmegersa2651
    @mahletmegersa2651 Před 3 lety +4

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣክልን የሚገርመው ይሄ የመንፈስ ስራ እደሆነ ያወኩት ከዛሬ 7 አመት በፊት ባንድ መስራቤት እየሰራው እያለ እንደድንገት እናትና ልጅ በአንድ መስራቤት ነው ሚሰሩት እነሱ ደሞ የሙስሊም አማኝ ነበሩ እና አንድ ቀን ከናትየው ጋር ቁጭ ባልንበት ቦታ እየተጫወትን በመሀላይ እጄን ያዝ አደረገችኝ እና ልጄን እደጠሪያት እዳትሰማ እየለችኝ ከወንበሩ እየተርገፈገፈች እየተሸራተተችብኝ ድምፆ አለው በዛላይ አይኗ ሲያስፈራ ከዛ ከድንጋጤ በጣሳ ነገር እየሮጥኩ ከቧንቧ ውሀ ቀዳሁና ወሀውን በድንግል ማርያም ስም በቅዱስ ማካኤል ስም በመዳኒያለም ስም የተባረከ ይሁን ብዬ ስረጫት በድንገጤ ነው ግን የማያሳፍር አምላክ የተለየ ድምፆ አሰምታ ተነሳች ከዛ እዴት በቶሎ ነቃሁ አለችኝ እንዴት እንዳደረኩ ነገርኳት ለምን ልጅሽ አድትሰማ አልፈለግሽም ስላት ልጄ ትጨነቅብኛለች አሁን በቅርብ ገዜ ነው የጀመረኝ ለጄ አግብታ ስትወጣ ብቻዬ ቤት ውስጥ እደዚ አንዳን ቦታላይ ይጥለኛል በጣም ይቆይብኛል ብላ አለችኝ እባክሽ እስኪ ወደፀበል ሂጂ ብዬ ነገርኳት ያው ሌላ እምነት ያለሰው ትንሽ ይከብዳል ወደፀበል ለመምጣት እግዚያብሄር ይርዳት ግን ለኔ ለልጁ አስተማረኝ መንፈስ እደሆነ አወኩ ክብሩ ይስፋ የአብርሀም አምላክ አሁን ስታነሳው ትዝ ብለኝ ነው

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 Před 3 lety +3

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ መቼም አስተማሪ የሆኑት ገጠመኞችህ በጉጉት ነው የምጨርሰው መጨረሻቸው ብዙዎቹ በሚያስደስት ሁኔታ ነው የሚያለቁት እርኩስ መንፈስና ጠንቋይ ደብተራ አቅም እንደሌላቸው ነው የሚያስረዳው በርታ መምህራችን

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe Před 3 lety +3

    *እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ከዛሬው ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የሚገርመው የሚጥለው የመንፈስ ችግር መሆኑን አላውቅም ነበር ይህንን ስላወቅሁ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እውነት ነው መምህርዬ አድ ሰው የሆነ ችግር ካለበት ማንም አያስጠጋም የሚገርመው ከበሽታው ወይም ከደረሰበት ችግር የሚበልጠው የሰው ማግለል ነው ወደን አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያድለን በእውነት አሜን አሜን አሜን*
    *አጥትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን*

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 Před 3 lety +7

    እኔ ግን ሃጣተኛ ነኝ እርካሽ ነኝ ጌታ ሆይ ማረኝ

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +7

    ሠላም ሠላም ሠላም ዉድ የመምህር ተማርሪዎች ሠላማችሁ ይብዛልን መምህሬ አይይይይይ ይኸስ የኔዉ ታሪክ ነዉ እርእሱ እኔ በስደት ይጥለኝ ነብር አሁን ግን ደካማም ብሆን በፀሎት በወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል አማላጂነት ተማፅኘ እዲሁም ትጋት ምሀበር በመግባት የአባቶቻችንን ትምህርት በመስማት የፈዉስ ሲዲዎችን በማየት አንድ አመት መላኝ መጣል ከተወኝ እግዚኣብሔር ይመስገን አሁንም ካተ ገጠመኝም ብዙ ጠቃሚ መፍተሄ አግቻለሁ የበለጠ ብርቱ ሆኛለሁ ክብር ልድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ይክበር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

    • @user-jm8py3ss1y
      @user-jm8py3ss1y Před 3 lety

      አግዚአብሔር ይመስገን 💐

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-kt9lo7fe3f
      @user-kt9lo7fe3f Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @gdgf8684
      @gdgf8684 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ እረጅም እድሜ ትስጥልን የተዋህዶ እቁ ነህ💚🙏🙏🙏

    • @user-xl1km8pt9f
      @user-xl1km8pt9f Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ አደረሳቹ የክርስቶስ ቤተሰቦች አሜን ፫

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      LEMEBETACHIN bmalet yitarem wedefit

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን
    ከዚህ ከሚጥል በሽታ ስለተፈወስክ እግዚአብሔር
    አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ይህ በሽታ እጅግ በጣም ከባድ ነው የብዙዎች ችግር ነው እኔ ብዙ ሰው አውቃለሁ የዚህ በሽታ ተጠቂዎችን ግን ደግሞ አይጋባም በእውነት በቁማቸው ሲወድቁ አይቼ ደግጨም ክው ብየ አውቃለሁ ወዴኔ ግን አልተጋባብኝም በርግጥ ሲወራ እሰማ ነበር የዚህ በሽታ ተጠቂ የሆነ ሰው ሲጥላቸው ካያችሁ ወዴ
    እናተ ይተላለፋል ይባላል እኔ እርግጠኛ ነኝ አይጋባም ሲወራ ብቻ ስለምንሰማ ነው እጅ !!!

  • @MonaMona-hb8ig
    @MonaMona-hb8ig Před 3 lety +6

    የህቴ ልጅ ይጥላት ነበረ ገወርጊሥ ፀበል ሂዳ ነው የተሻላት እግዛብሄር ይመሥገን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ይህንን ታሪክ ስለሚያስተላልፉልን እኛም አዳማጭ ብቻ ሳይሆን ተምረን እንድንለወጥ ስላደረጉን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z Před 3 lety +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን
    ዝማሬ.መላእክት ያሰማልን
    መምህር ስእል አድኖትን
    የሚስል እጅች የተባረኩ ናቸው አምላክን ማርያምን
    መላእክትን ቅዱሳንን የሚስሉው እጅች የተባረኩው ናቸው. መምህር

  • @selammelaku6298
    @selammelaku6298 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ በዚ በሽታ አጎቴ ሙቷል ለረጅም ጊዜ ሚስት አላገባም ከ20አመት በላይ ያጓራል ቡና በራሱ ነበር የሚያፈላዉ በጣም ሲናደድና ሲጠጣ ይጥለዋል በመጨረሻም ገደል ሰዶት ሞተ አሁንም አንዲት ጎደኛዬ አለች ሰዉ ስላጣች ነዉ እንጅ ትድናለች ሌላም የወንድሜ ጓደኛ እንደዚ አይነት ነገር ነበረባት መንፈሳዊ ነገር አትወድም ቤተክርስቲያን ስንሄድ እንኳን ያንቀጠቅጣታል በቃ ሁሉ ነገሯን ይቀያይረዋል እግዚአብሔር አንድ ቀን ያድናቸዉ በፆሎት አስቧቸዉ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +5

    እንኳነሰ አምላከ ቅዱሳን ማረህ ወንድማችን ለእህትችን ፍጻሜዋን ያሰምርላት የእሷን ሳይሆን የቅዱስ ሩፋኤል አምላ ፍቃዱ ይሁን

  • @thankgodforeverything6361

    በእዉነት ቃለ ህወተት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እገዚአብሔር ያከብርልን ደከመኝ ለቸኝ ሳተል ለእኛ ለማስተማር የሚትጥር ያለህ እገዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ወጋህ ይክፈልህ በርታልን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +9

    እንካን አደርስህ መምህራችን #ለማ ፍቅር ክብር ባአል ከነ ቤተስቦችህ (እህቴ ይጣላት ነበር በፍት ክብሪት ይጫስላት ነበር

  • @mono1494
    @mono1494 Před 3 lety +34

    ዛሬ የአጎቴ ልጅ ችግር ነዉ እግዚአብሔር ያስተምረኝ ለብዙ ጊዜ የሚሰቃይበት በሽታ ነዉ ዛሬ መፍትሔዉን እንዳገኝለት እግዚአብሔር ያስተምረኝ።

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 3 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይማርላቹ ።

    • @mono1494
      @mono1494 Před 3 lety +2

      @@sabaghumbot5485 አሜን አሜን አሜን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም እንደምን አላችሁ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክበረ በዓል በረከቷ ይደርብን አንድንድ ለራችን ብቻ ሳይሆን ሌላ ወገናች እንድናግዝና እንድን ተዛዘን አምላካችን ያሰተምረናል ግን ከመጨካከን ይሰውረን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን.. እሜን.. እሜን. እሜን.. መምህራ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      enkwan abiro aderesen

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +4

    የቅድሳን አማልክ ይርዳን የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳን መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ ማሰታዎልን ያሰጠን ለእኞዬ ለምንሰማው

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 3 lety +2

    ወንድማችን በጥሩ መንገድ አብራርተህዋል እግዚአብሔር ይስጥልን
    አየኔም እህት ከትንሽነቷ ጀምሮ አለባት
    በቀን 2 ጌዜ መዳኒት ትወስዳለች
    የመናፍስት ሴራ መሆኑን ብዙዎቻችን አናዉቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 3 lety +5

    መምህር እንኳንም በሰላም መጣህልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰባች እንኳንም ለቅድሰት ድንግል ማርያም አደረሰችሁ

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እውነት ነው የተንካ ሰው ጎዳቱን የማዝን ሰሜቱው የማውቀው እዜያብሄር ማሰታውሉን ይሰጠን እግዜያብሄር የማቶሳላን እዴሜዬ ይሰጥክ ኑሩልን ወንድማቼን ታሪኪህ በውነት ያሰተምራል የግዜያብሄር ፋውሰ ያለበት ነው እንካን ዳንክልን ለአንተ የደረሰ አምላክህ ይድርሰልን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +2

    መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
    እግዝአብሔር ጸገው ያበዝልህ አግታይ የምጥል በሸተ አልው እንደ ወደ እሰት እንደ ወደ ውህ ይጠልው ይህ የራክሰ ምንፈሰ ሰሬ ነው መምህረችን ደንግል ማረያም ትጠበቅህ በእውነት

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለድንግል ማርያም ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-fs7go3fz4n
    @user-fs7go3fz4n Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ ዛሬዉ ትምርት የኔ በተቻሬክ ነዉ እናቼ ከልጅነታ ጀምሮ ነበር በዝ በስታ የተከፈችዉ እኛን ዉልዳ እዝ ከደርሳናለች እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ግን ድናልኛልች በፀበል ሰዉ ግን የሚጥል በሽታ ያለበትን ሰዉ ባያገሎ እላላዉ የተላላፍል የሜባለዉ አይተላላፈም እነደዚ ያለበትን ሰዉ አጉል ባታ እንዳይዉድቁ በንከባቸዉ ጥሩ ነው

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 3 lety +3

    የሚጥል በሽታ ያለበት ልጅ አለ እስኪ ላዳምጥ መንፈስ እንደሆነ የታወቀ ነው ግን ብዙ ጸበል ሂዶ አልተሻለውም መንፈስ ስለሱ ስናውቅ ነው የሚደነግጠው

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +17

    አጠረ ረዘመ የምትሉ ሰዎች ከልብ እናድምጥ ማብራሪያውን ነው ሚጠቅመን#ረዘመ አትበሉ

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    እንኳን ደና መጣክ ህይዎቴን መስመር አስዘህኛል የ እማ ፍቅር ልጅ ይጠብቅ
    እድሜ ጤና ከሙሉ ቤተስብ ጋር ይስጥ

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ መ/ር ተስፋይ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +2

    እግዚእብሔር ይመሰግን ለዚች
    ቀን እንኳን አደርሰ እሺ መምህርችን
    እርሱ የድንግል ልጅ አሰተዋያ ልቦን ያድልን
    እፅብ ድንቅ ነው ውለታው
    የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን
    ይሆን መምህርች ቃል ሕይውት ያሰማልን
    የአግልግሎት ዘመንክ ትባርክልህ እማ ፍቅር

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኛ ሰፈርም የሆነ ልጅ አለ ከልጅነቱ ጀምሮ ነው የሚጥለው አሁንም ድረስ ይጥለዋል ልክ እዳልከው ክብሪት ነው የሚጫርበት በሚጥለው ሰአት ሰው አይርቀውም ይተባበሩታል እንደውም ፈጣሪ ሁላችንንም ይፈውሰን

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በጣ ብዙ ሔደናል 181ኛው አደረሰን እግዚአብሔር ይመሰገ እሺ መምህር እስማለን💒💒 እኔ አድልጂ ጓደኛዬ ትምህርት ቤት ሆነን መርፌ ልንወገ ሰትል ጣላት በጣም የሚያስፈራ ነው ያደፍድፍልም ከመናፍት እግዚአብሔር አብ ይጠብቀን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 3 lety +6

    እውነት ነው መምህራችን በኛ ሰፈርም አንድ ልጅ አለ የሚጥል በሽታ አለበት በየመንገዱ ይጥልዋል 😢

  • @makdesfakado1302
    @makdesfakado1302 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እመቤቴ እረጅም እድሜ ትሰጥልን ብዙ ነገር ነው የተማረኩኝ ያተትምህረት መሠማት ከጀመረኩ እራሲኒያውኩት መናፍሲትን እይተፋ ለምካቸው ነው እገዛ ብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @wagayealemayeha5052
    @wagayealemayeha5052 Před 3 lety +6

    ሳያደመጡ ዲስ ላይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ኤንደዚ የመታድጉት አዳምጬ እለሳለሁ መምራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alematgebremariam8612
    @alematgebremariam8612 Před 3 lety +3

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎት ኣስበኝ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ✝️⛪️✝️🕊

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደህና በሰላም
    መጡ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!

  • @usuf1837
    @usuf1837 Před 3 lety +4

    ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ መምህር እኛ ቤት ሁለት ሰው አለበት እህት ና ወንድም እና በጣም ነው የሚአሰቃያቸዉ እና እግዚአብሔር ለኛም ምርቱን ይላኩልን እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ከወር በዋላ እመጣለሁ ኢትዮጵያ አንድላይ ሆነን እንዋጋለን እና በጸሎት አሠብን የወለተ ማርያም ቤተሰብ እያላችሁ ስለ እመቤታችን አደራ ❤

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኘኝ እንጂ ስይጣን ስልቱን እየቀየረ በስንት ሓጥያት የምጥለን ።

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 3 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qe1qx3el4i
    @user-qe1qx3el4i Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜነጤና ይስጥህ ይህም እኔጋነበረ በፀሎት በስግደት በፆም 1አመት ሆነኝከዚህ ከሚጥል በሽታ በጣም ይጥለኝ ነበር ሀኪም ቤት ስሄድ ደም ማነስ ነው የሚሎኝ መዳኒት ካልወሰድኩ መቋም አልችል ነበር በጣም ያመኝነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በአንተ ትምህርት ተቀይራለሁ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ብዙ ሰውች የምጥል በሽታ ያለባቸው ኣውቃሎሁ እንድያውም ኣንድኛዋ ሴት በትክክል ሰይጣን መሆኑ ታውቀዋለች የሆነ ነገር እያስቀረሁበት ነው እንደዚ የምያደርገኝ ትላለች እና በእሳት ላይ ነው የምጥላት እሳት ባለበት ኣከባቢ ያለሰው ኣትንቀሳቀስም ግደታ ልጅም ብሆን ኣብሯት ይሆናል በተገኘች ኣጋጣም ይጥላታል ጣቶቿዋ እራሱ በእሳት የተቃጠለ ነው በጣም ነው የምያሳዝነው እየተገበረለትም እንኳ ኣይተዋቸውም
    ባለማውቅ ብዙዎቻችን ጠፍተናል እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመልሰን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sarhku1173
    @sarhku1173 Před 3 lety +3

    መምህር እንኳን ለእማ ፍቅር በአል በሰላም አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ
    አሜን

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን የኔ የታናሼ ታናሽ ወንድሜ በልጅነቱ የሰው አይን ተብሎ አሞት ነበር እናታችን ለቅዱስ ገብርኤል ተስላ ትቶት ነበር። ከዚያም ለሊት እየቃዠ እየተነሳ ቤት ውስጥ ይዟዟር ነበር እየቆየ ሲሄድ የሚጥል በሽታ ተብሎ ከአማኑኤል ሆስፒታል የእንቅልፍ መድሐኒት ታዘዘለት እየባሰበት መጣ አሁን ጧት 500 ግራም ማታ 500 ግራም ይውጣል። ባለቤቱ ላይ ያሉት መንፈሶች በጸበል ሲለፈልፉ ሐይስኩል ሲማር በጣም ጎበዝ ተማሪ ስለነበር መተት እንደተላከበትና መድሐኒት እንደሚያስውጡት መንፈሶቹ ተናገሩ ከስንት አመት በኋላ ነው የታወቀው በወቅቱ ስለ መናፍስት ምንም እውቀት አልነበረንም። በጣም ያሳዝናል ማትሪክም ተበላሽቶበት የማታ ተምሮ በድግሪ ተመርቆ ስራ ይዟል አሁንም በስራ ቦታ እንደ ሰካራም ያንገዳግደዋል እመቤታችን ከብዙ ችግር ታድጋዋለች ራሱን ስቶ ከመኪና ላይ ያለቦታው ወራጅ አለ ብሎ ወርዶ ገደል አጠገብ ሲነቃ ራሱን ያገኘዋል በጣም ከባድ ነው። አሁን እየጸለዩ ነው። አባታችንም ኤፒልፒሲ ነበረበት። የ3 አመት ከ10 ወር ህጻን ልጁ ላይም ኤፒሊፒሲ ነበረበት ህጻኑ ሰሞኑን በቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ አርፏል። እባካችሁ በእመቤታችን በድንግል ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አግዙን ሀይለማርያም እና እህተማርያም ብላችሁ።

  • @edneethopia3559
    @edneethopia3559 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሠገን መምህራችን እማምላከ ትጠብቅህ

  • @user-mq4rc2ky1m
    @user-mq4rc2ky1m Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን በሰላም መ ጣህ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety +4

    አሜን አሜንን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበኝኝኝ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ነው ሁላችን ቤት ያለ ነገር ነው የአጎቴ ልጅ በጣም የምትሰቃየው በሽታ ብኖር ይሄ ነው ግን እንደት ብዬ ላስረዳት ምክንያቱም እኔ ያለውት በስደት ነው ልረዱኝ አልቻሉም እና በፀሎት አስባት ወ/ተ ሰማያት ብላቹ አግዙኝ

  • @demozmasresha2412
    @demozmasresha2412 Před 3 lety +2

    መምህር እንኳ ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በምትልካቸው ገጠመኞች ብዙ ነገሬ ተቀይሬበታለሁ ተምሬበታለሁ እና የእህቴ ልጅ በዚህ በሚጥል በሽታ እየተሰቃየ ነው እና ይሄንን ገጠመኝ እንዲያዳምጠው ከዚያም በኋላ ገጠመኝኙን እያዳመጠ ይፈወሳል ብዪ አስባለሁ

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před 3 lety +2

    እግዚአህቤርይመስገን እኳን በሰላም መጣህልን መምህርዬ እማፍቅር ትጠብቅህ

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety +1

    ሴክሬተሪዋ ግን እግዛብሔር ይባርካት መልካም ልብ አላት ልዑል እግዛብሔር አባቴ ተመሰገን 🙏🙏🙏

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g Před 3 lety +10

    እፍታህ ወለተ ክሮስ ከነቦተሰቤ እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @yigremewalula2584
    @yigremewalula2584 Před rokem

    ትምህርቱን በተጨናነቅሁበት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ቃለህይዋት የሰማልን። ስልኮን ባገኘነው በጣም ብዙ የማዋይህ ነገር አለብኝ። አደርግልኝ አደራህን።

  • @user-io8yu7gv6w
    @user-io8yu7gv6w Před 3 lety +3

    መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ፀጋውን ከዚም በላይ ያብዛልህ እኛም የምሰማበት ልቦናችን እግዚአብሔር ይክፈትልን አሜን

  • @hazalaklo6639
    @hazalaklo6639 Před 3 lety +1

    ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜህን ሳብ ረዘም ያርግልን ማስተዋሉን ይስጠን አሜን(3) ወለተገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ።

  • @user-ji1kh5zo5j
    @user-ji1kh5zo5j Před 3 lety +15

    ግን ለምንድነው ትምህርት ሲሆን ሰው የለም ገጠመኝ ከሆነ እንደ ጉድ ሰው ይጎርፋል

    • @wagayealemayeha5052
      @wagayealemayeha5052 Před 3 lety +4

      የስው ሚስጥር ለመስማት ነው እኛ ሰዎች እኮ በጣም ገራሚ ነን በእወነት ይገርመኛል እኔም እሄ ነገር

    • @ltube4656
      @ltube4656 Před 3 lety

      Enem migarmenyi isu new

    • @user-kf9dk1ue9l
      @user-kf9dk1ue9l Před 3 lety

      ሰው ሁሉ አርቲ ፊሻል ከሆነ ቆዬ

    • @genibereket7303
      @genibereket7303 Před 2 lety

      🙏🙏💛💛💚💚💚❤❤

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ተሻለክ ወዲማችን በርታ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አረ የኔም የናቴ የወዲምዋ ልጂ ባገኚበት ቦታ ይጥለው ነበር ወሬውን ሰምቸ አላቅም በስደት ነኚ እኔም እግዚአብሔር ይርዳው በርቱ የተዋዶ ልጆች

  • @hulubersuhone8400
    @hulubersuhone8400 Před 3 lety +2

    ይሄ የወንድሜ ታረክ ነው። ወንድሜ ድቁናው ተቀብሎ ለቅስናው እየተማር ነው። ጾም ጾሎት እንዳለ ሁኖ ስፍር ቁጥር የሌለው ስግደት ይሰግዳል። ነገር ግን ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ ስለ ሆነ በጣም ተቸግርነል።

  • @duurbfuhd9367
    @duurbfuhd9367 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በዚህ ክፉ በሽታ እኔም ለብዙ አመት ይጥለኛል አሁን ድርስ ስልክ ከፍቼ ያባቶችን ትምህርት ሳዳምጥ ይብስብኛል የምኖርው በስደት ነው ካገር ከወጣው ፆም አላቅ ስግደት አላቅ አለው በስመ ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እህት ገብርኤል ብላችው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ።
    በጣም ይገርማል

  • @user-mo3em6dq8z
    @user-mo3em6dq8z Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እስቲ ልስማው 😍💐🙏

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 Před 3 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ የተማርኩትም የሚጥል በሽታ ያለባቸውን ሰዎች መርዳት እንዳለብንና መሸሽ ወይም ማግለል እንደሌለብን ነው እኛም አገር ብዙ የሚጥል በሽታ ያለባቸው ሰዎች አሉ ነገር ግን ይጋባል እያሉ ማንም አይቀርባቸውም ብዙ አሉ በጣም የሚያሳዝኑ እግዚአብሔርንም ጠላታቸውንም የማያውቁ ለእነርሱም አምላከ ቅዱሳን ይድረስላቸው ከበሽታቸው እንዲፈወሱ

  • @user-zu5zd4tv8g
    @user-zu5zd4tv8g Před rokem +1

    ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው በእውነት ብዙ በተስብ አሉኝ ጎረቤትም አሉ 5ት ስወች አሉኝ እንድናገር ወይም ትምህርቱ እንዲአስተላልፈው አዳምጣለሁ እሽ መምህራችን

  • @masertimesi9598
    @masertimesi9598 Před 3 lety +2

    እንዴት ናችሁ መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እንኳ አብሮ አደረሰን ምእመናን

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን እግዚአብሔር ያብዛልህ በእውነት ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ወንድማችን እንኳን ተፈወስህ የሂወት ታሪክህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 3 lety +3

    ሣላማችሁ በክርስቶሰብዝት ይበልላችሀለ አንኳን ለቅድስት ድግል ማርያም አመታዋና ወርሀዊ በአልበሰላምአደረሣችሁአደረሰን።

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 Před 3 lety +1

    መምህር ከዋናው ርዕስ ባትወጣ እንዲሁም የተፈጥሮ ሆነ የማህበራዊ ሳይንሱን ጠንቅቀህ ስለማታውቀው ለሌሎች ማለትም ለአለማዊ ባለሙያዎች ብትተወው አንተ በሚገባ የምታውቀውን የመናፍስት ድብቅ ሚስጥር ማጋለጡ ላይ ብትበረታ መልካም ይመስለኛል! አክባሪህ!

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu Před 3 lety +2

    እንኳን አደረሰ መምህር አዎ ታናሽ ወንድሜ ይትለዋል የጀመረው ከ ሰባት አመቱ የጀመረው መቄሌ ይንቨርስቲ ተመድቦ ኮንፒተር ተፍቶበት ልብሶች ተወስዶበት ክላስውስጥ ትሎት ዴስክ ደረቱን ቀዶት ብዙ ነገር ደርሶበት ትቶ መቶ በግል እየተማረ ነው እውን እኔ ስደት መጠቼ የናተን ትምህርት የአባታችን መንክራት መምህር ግርማ እድሜ ያርዝምልን ነቅቻለው እዴት ላስተምራቸው ግራ ገብቶኛል ይቀበሉኝ ይሆን እያልኩ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን እኛም ሰምተን ትምህርቱን 30/ 60/ 100 እድንፈራ ይርዳን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 Před 3 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር

  • @neffosnine4058
    @neffosnine4058 Před 3 lety +1

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በጣም እንጂ እኔጋም አለ አንዳንዴ በጾለታቹህ አስቡኝ መምህር

  • @noahyossef3161
    @noahyossef3161 Před 3 lety +3

    ሰላም መምህራችን እኳን ደና መጣህልን ሁለተ መድን፣ወልደ ማርቆስ ፣ሁለተ ተሳኤ ብላችው በፆሎታችው አስቡን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ወይኔ
    ይኸ የኛ ቤት ታሪክ ነዉ😢😢💔 በእያንዳንዱ ገጠመኝ ዉስጥ እራሴን እያገኘሁ ነዉ ወንድሜ ይጥለዋል ክብሪት ጭረዉ ሲያጨሱት ይነሳል ደግሞሞ ሲነሳበት ልሂድ ልማታ ይላል ይኸዉ ከልጅነቱ ጀምሮ ታማሚ ነዉ😢 እና ይኸዉ እስከዛሬም ያዉ ነዉ አምላኬ ሆይ እኔንም ከነቤተሰቦቸ ከእስራቴ ፍታኝ 😢 እረ እባክህ መምህር እርዳኝ ቤተሰቦቸ እንዲዲኑልኝ 😢💔 እባክህ ትምህርቱ ቢደርሳቸዉ ይለወጡ ይሆናል ምንም የሌላ ሀይማኖት ተከታይ ቢሆኑም እናቴ ጨሌዉን ተይዉ ስላት ያመኛል ብላኛለች እና መንፈስ እንደሆነ ገብቷታል እባክህ ተባበረኝ 😢 በስልክም ላገኝህ አልቻልኩም መልክት አስቀምጨ ነበር የደረሰህ አልመሰለኝም

  • @chebosekela98
    @chebosekela98 Před 3 lety +1

    መምህር በርታ እግዚያብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያዝምልኝ

  • @user-so7gl4qu7q
    @user-so7gl4qu7q Před 3 lety

    በዝህ አጋጣሚ ወንድማችን ትክክለኛውን መዳሀኒት አግኝተህ ስለተፈወስክ ደስ ብሎናል። እግዚአብሔር ይመስገን። ላንተ ደስ ብሎኛል። መምህር ተስፍሽም እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @user-sx7sn9qc4w
    @user-sx7sn9qc4w Před 3 lety +1

    መምህራችን።።እንኳን።።በሰላም።።መጡሉን።።አሜን🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪

  • @emahiwote3995
    @emahiwote3995 Před 3 lety +1

    ሰላም መምህር እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሰህ አክስቴ የሚጥል በሽታ አለባት ሸንኮራ ዩሀንስ ፀበል ተጠምቃ ለብዙ አመት ሳይነሳባት ኑራለች በመሀል ግን ሌላ ቦታ ሄዳ ድጋሜ ጀመራት አሁን ሁሌ በኪኒን ነው ግን መንፈስ መሆኑን ማንም ያወቀ የለም እስካሁን

  • @user-is3qh8ed3y
    @user-is3qh8ed3y Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እኛ ሰፈረ አንድ ልጅ እንደዚሁ ይጥለው ነበር እና ወንዝ ወረዶ ብቻውን ውሃውስጥ ውሃ በገጠር ያደጋቹ ልጆች ታቁታላቹ ከፉፉቴው በላይ ባህር አለው እዛውስጥ ጄሪካ ሲደፍቅ ጥሎት ሞተ ነብሱን ይማረው በገጠረ ያለው የሚጥለው በሽታ ወደ ገደል ያበራል ውሃ ውስጥ ክብሪቱ ሁሉም ሰው ሲጥለው ይደረጋል ይገረማል በእውነት ያሳዝንናል እናመሰግናለን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 Před 3 lety +2

    የሚጥለው በሽታማ መንፈስ ነው መምህር ሌላም አይደል በኩርፌም ሆነ በሚደፍቀው ይዋረሳል ብየ አልልም እህቴ ሲጥላት ያስደፍቃታል ግን እኔ እቀርባታለሁ እይዛታለሁ ግን ምንም የሚዋረስ ነገር የለውም የዲያቢሎስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው

  • @danielsolomon1079
    @danielsolomon1079 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እመ አምላክ በእሳት ፍቅሯ ትከልልህ ወልደ ዳንኤል ከነ ቤተሰቡ በጸሎት አስቡን

  • @samrawitgirmayesamri6783

    መምህር በጣም እናመሰግናለን አባቴ እና የ 7 አመት ወንድሜ የሚጥል በሽታ አላቸው ከትምህርቱ ብዙ ተምራያለው አባቴም ብዙ ግዜ ሀኪም ቤት ነው ምሄደው ጸበልም ይጠመቃል ግን ብዙ እንደዚ ገዳም እየሄደ አደለም

  • @mekdes4kilo756
    @mekdes4kilo756 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር