እባካችሁ ተዉን ፤ መረባችንን ወደጥልቁ ጥለን የጠፉትን እንመልስ እንጂ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 05. 2021

Komentáře • 829

  • @tayetube862
    @tayetube862 Před 3 lety +37

    የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች Like ማድረግ አንርሳ dislike የሚያደርጉት ሰዎች ግን በጣም ነው የሚገርመኝ!!!

  • @TheDungaga
    @TheDungaga Před 3 lety +167

    ዉሾችም ይጭሁ ግመሎቹም ይጓዙ: አንተ ብቻ ስራህን ስራ ። እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፣

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 Před 3 lety +8

    እባካችሁ ተቃዋሚዎች እኔ በ56 አመቴ ይህንን ትምህርት መማር ስጀምር ነው መኖሬ የገባኝ ባጭሩ ወንድሞቼን ከ ሱስ አውጥቻለሁ ይልቅስ እራሳችሁን ፈልጉ ✝️✝️✝️

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před 3 lety +64

    እኔ መጠመዴ ጠቅሞኛል
    የቤቴን ሰላም አግኝቻለሁ
    የፀሎት ጊዜ ሰጥቻለሁ
    ለጥያቄየ መልስ አግኝቻለሁ
    ስቀበል የጌታችንን መከራ መሰቀል መነሳቱን እንዳስብ እረድቶኛል
    የትም ቦታ ብሄድ ቅባቅዱስን ይዠ አልፈራም
    ብዙ ነገር
    እባካችሁ እናስተውል

    • @yenefeker4497
      @yenefeker4497 Před 3 lety +3

      Tadeleshe Eheta betelot asebege wolte hiwot

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 3 lety

      እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ በፀሎትሸሰ አስቢኝ ሀና ማሪያም ብለሽ

    • @user-xj8bt8cq7c
      @user-xj8bt8cq7c Před 3 lety

      መምህር በጣም ነው ለውጥ ያገኘንበት እንደዚህ የሚሉት እርኩስ መንፈስ የተጠጋቸው ናቸው በአንተ ትምህርት ላይ ጥላቻ ያደረባቸው እውነት የዲያብሎስ ወዳጅ ነው

  • @era7420
    @era7420 Před 3 lety +9

    በዚህ ትምህርት የእውነት አምልኮ እና እግዚአብሄርን ከልቤ አውቄያለሁ አሁን ደግሞ ንሰሀ ልገባ ነው እድሜ ለመምህር ግርማ የፍሬ ልጅ ለሆነው መምህር ተስፋዬ አበራ🙏

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 3 lety +26

    እኔ የስም ክርስቲያን ነበርኩ
    እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ተመስገን ንስሐ ገብቼ እራሴን ከሃጥያት እየተጠነከኩ ነው አምላክ ይርዳኝና ወደ ሃገሬ ስመለስ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ይህም የአንተ ውጤት ነው

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +2

      ይሄ የኔም ምኞት ነዉ ሀገር ገብቼ ለንሰሀ በቅቼ ለቁርባን ያብቃኝ። የልሁል እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety +50

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው ርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ እኔ አንደኘዋ መስካሪ ነኝ ባንተ ትምህርት እራሴን አግቻለሁ ከብዙ ፈተናዎች ወጥቻለሁ በምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እራሴን ቤተሰቤን በዙሪያዬ ያሉትን አይቸበታለሁ ሌላው ቀርቶ ደብተራ የሚባሉትን እራሱ አላውቅም ነበር ትክክለኛ አገልጋይ ነበር እሚመስሉኝ so ያንተን ትምህርት ሰምቶ ያልተለወጠ የለም እኔ እመሰክራለሁ በርዕሱ ከመፍረድ እስከመጨረሻው እዳምጦ እራስን መፈተሽ ነው በርዕስ ከመፍረድ

  • @almazmesifn563
    @almazmesifn563 Před 3 lety +71

    እውነቱን ልገርህ መምህር አንተን የሰማሁ ለት ሁለት አልማዝ ሆናለሁ ።እና በጣም ሁለቱም ሙግት በቃ ምን ልበልህ ።ብቻ በጣም ነው እያስተማርከን ያለኸው በርታልንን እግዚአብሔር እድሜውን ና ጤናውን ያብዛልህህህ።

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +6

    ዛሬ በደንብ እፅፋለው በገጠመኝ የተጠቀምኩት ከራሴ አልፌ ለቤተሰቦቼ ሁሉ ተርፌአለው ከዝሙት ውጪ ሁሉንም አድርጌነው ያደኩት ቤተክርስቲያን ስሄድ የምማረው ዘፈን ጥሩ አይደለም አትስሙ ነው እንጂ መንፈስ ነው እንድሰሙ ያደረጋቹ አቁሙ ማዳመጥ ብሎ ከነችግሩ ያሳየን አንድም መምህር የለም ለዚነበር 30 አመት ሙሉ ጠንከር ያለ ትምህርትና እውቀት ስለሌለኝ ዘፋኝ ልሆን ትንሽ ሲቀረኝ መምህር ተስፋዬ ነፍሴን እንዳተርፍ ''በአምላክ'' ተመስሎ ደረሰልኝ ይሄ ምሳሌ ይሆነኛል ብዬ ነው ያቀረብኩላችሁ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety +8

    መምህራችን ተዋቸው እነሱም ወደው አይደለም ተይዘው ነው

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +14

    እጅ ላይ ፀፎ መሰገድ, ሱባኤ መያዝ, ሌላዉ ቀርቶ ሰለቁርባን በደምብ ያወኩት እና መናፍሰትን በሰጋወ ደሙ ማሸነፍ ተምሬአለሁ

    • @user-kl8le3vo9f
      @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +1

      እህቴ ስለሱባየ እዴት እደያዝሽ አስርጂኝ

    • @ageresileshi4369
      @ageresileshi4369 Před 3 lety +1

      መምህር ተሰፋዬ አበራ ብለሸ ገብተሸ ሰለሱባኤ ያሰተማረዉን ተከታተይ

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety +59

    ይህን ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር የራሴን አንድ ችግር አገኛለሁ። እሚገርመዉ ደግሞ መፍትሔዉም በገጠመኝ ዉሰጥ ነዉ ያለዉ። እኔ በዚህ ትምህርትና በመምህር ገጠመኝ እና ትምህርት ሳይገባኝ ለሰጋወ ደሙ በቅቻለሁ።

    • @bekabeka7976
      @bekabeka7976 Před 3 lety +1

      በፀሎትሽ አስቢኝ እኔንም እንዲያበቃኝ ገብረ ፃድቅ ስርጉተ ሥላሴ

    • @Efetah
      @Efetah Před 3 lety

      እኔንም ስትቆርቢ አስቢኝ ሀይለ ገብርኤል

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety

      ታድለሽ እኔስ እቢ አለኝ ሀገሬ መግባት ፈለኩኝ ግን አልቻልኩም

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +13

    ይሄን ትምህርት ኣገር ውስጥ ባውቀው ኣባቴንእኳ ኣተርፍ ነበር 😭እግዚኣብሔር ኣምላክ ነብሱን ይማረው
    ሌላው ይቅር ሀጥያት ሁኖው ሀጥያት የማይመሰለኝ ስንት ነገር ኣውቄ ትቸዋሎሁ በህወታችን ብዙ ነገር ተምረናል ተለውጠናል እግዚኣብሔር ኣምላክ ልቦና ይስጠን እንጅ ለመተቸት ስራዬ ብሎው እኮ ነው ስብከቱ የምሰሙት ግን ኣንተ ዝም ብለህ ቀጥል ❤😍

  • @adntadnt5683
    @adntadnt5683 Před 3 lety +5

    መምህር በአንተና በማከብራቸው መምህር ግርማን ትምህር የተነሳ ስጋውን ደሙን ተቀብየ ወደራሴ ተመልሻለው የሚገርም የዝሙት መንፈስ በህይወቴ ብዙ ደርሶብኛን ግን የሰው ልጅ አፍን ያያል እግዝአብኤር ግን ልብን ያያል ዛሬላይ ስለመድረሴ ፈጣሪ ይመስገን

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +8

    እኔ ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ክባድ ፡ የሆነ ፡ ችግር ፡ የነበረብኝ ፡ ሰው ፡ ነበርኩ ፡ ከአንዱ ፡ አውርፓ ፡ አገር ፡ ወደአንዱ ፡ መንከራተት ፡ ከባድ ፡ የጤና ፡ ችግር ፡ የመከራውን ፡ የፈተናው ፡ አይነት ፡ ብዛቱ ፡ ፡ የሚያሳዝነው ፡ ደግሞ ህክምና ፡ አንችልም ፡ ሲሉኝ ፡ ፡ እድናለሁ ፡ ከልጆቼ ፡ ልኑር ፡ ብዬ ፡ ሀገሬ ፡ ተመልሼ ፡ ካንዱ ፡ ገዳም ፡ ወደአንዱ ፡ ገዳም ፡ ስንከራተት ፡ የበቁ ፡ አባቶች ፡ እናቶች ፡ በሚል ፡ ሽፋን ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ውስጥ ፡ የተሰገሰጉ ፡ መተተኞች ፡ እጅ ፡ መድቄ ፡ የባሰ ፡ ፈተና ፡ ችግር ፡ ደርሶብኝ ፡ የህይወቴ ፡ እንቆቅልሽ ፡ የተፈታው ፡ በመ ምህር ፡ ግርማ ፡ ትምህርት ፡ እና ፡ በመ ምህር ፡ ተስፋዬ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ እና ፡ እናንተ ፡ ሰባኪዎች ፡ የቤተክርስቲያን ፡ መ ምህራን ፡ አገልጋዮች ፡ በ ቤተክርስቲያን ፡ ውስጥ ፡ መርዝ ፡ የሆኑ ፡ ደብተራዎች ፡ ጠንቋዮች ፡ ተሰግስገው ፡ ህዝብ ፡ ሲመትቱት ፡ ህዝቡ ፡ በደብተራ ፡ መተ ት ፡ስንጠፋ ፡ የት ፡ ነበራችሁ ፡ ?????? ፡ ጠላታችን ፡ ዲያብሎስን ፡ እያጠፋን ፡ የት ፡ አላችሁ ፡ ???? ምእመኑ ፡ ባጋንት ፡ ተወረን ፡ ግራ ፡ ስንጋባ ፡ የት ፡ በበራችሁ??? ፡ ፡ እኔስ ፡ እድሜ ፡ ለመ ምህር ፡ ተስፋዬ ፡ ጠላቴን ፡ አወቅሁት ፡
    ጠላቴ ፡ ሆይ ፡ አውቄሀለሁ ፡ እቃወምሀለሁ ፡ !!!!!! ፡

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 Před 3 lety +6

    መምህር ተሰፋዬ እንኩዋን አንተ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶሰም በብዙ ተፈትኗል

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      አመሰግናለሁ ።በእውነት።ንው.።መምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።ልባይስጣና።ትክክልል።መምህራች።እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር።እድሜናጤናይስጥልን።እሜንንን

  • @privatemimiprivatemimi9098
    @privatemimiprivatemimi9098 Před 3 lety +23

    ስለ እዉነት ከሆነ በፊት ስለ ሂወቴ መ መሰቃቃል የ እህት ወንድሞቼ ሂይወተ መበላሸት የናት አባቴ ሰላም ማጣት ምነዉ አምላኬ እያለኩ አማርር ነበር አሁን ግን ችግሩ ኬየት እንደ ሆነ ገብቾኞል መምርችን ሰለ እዉነት እኛተጠቅመናል ያዉ ለምን ብለዉ ሚነጫጩት ያዉ እየተጋለጡ እንደ ሆነ ስለ ገባቸዉ ነዉ እርሶ በርቱልን ትምርቶትኮ እኔ አነዳንዱ ትመህተ ስለ ሪሴሚነግርኝነው ሚመስለኘ እና ባጭሩ ማንቃት ማለት ነዉ ይቀጥሉ ቃለ ሂወትያሰማልን።

  • @etanuagegnehu3467
    @etanuagegnehu3467 Před 3 lety +9

    አኔ አንደኛ ምስክር ነኝ ጥበብ ነው እየተባልኩ ሳላውቅ አዎ ጥበብ ነው እያልኩ ተቀብዬ የሆነው ሁሉ ፅፌ አልጨርሰውም በፀሎት አስቡኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንና ሃገሬ ስገባ በሰፊው እመሰክራለሁ 🙏

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 Před 3 lety +79

    ይህን ትምህርት በልጅነቴ ተምሬ ቢሆን ኖሮ ሥደት አልወጣም ነበር መምህር እኔ ሂወቴን አግንቸበታሁ

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 Před 3 lety +3

      menalbt egzaber baze kalhone atagenyem yehonal

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +3

      አኔ አንዴት እንደማስረዳ በፁሁፍ ያንስብኛል አንተ መምህር ሀሉንም ነገር ተንትነህዋል ምክንያቱ ብዙ እብዶች ባሉበት ጥቂቶች ጤነኞች ቢገኙ ብዙ ሰለሆነ እብዶቹ ከብዛተቸው አንፃረ የሚደመጡት እነሱ የሆናሉ ግነ የጥቂት

    • @tsedalmarmmeryam7268
      @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +3

      እኛ እግዚአብሔር ይመሥገን የኖርንበት በመናፍስት እየተጠቃነ ስለነበር ድህነትን አግኝተን ተለውጠነ ለሌሎችም ተርፈፈናል ምቀኛ ዝም በል አታከላክሉን ይበቃል እስከዛሬ የተታለልነው ነቅተናል አትልፉ

    • @memeyedigililijtube6496
      @memeyedigililijtube6496 Před 3 lety +1

      በእዉነት 😭😭😭

    • @user-vj9og4od2z
      @user-vj9og4od2z Před 3 lety +1

      ስደት ባንወጣ ይሄንን አናቅም ነበር ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-ye2pp9kr4n
    @user-ye2pp9kr4n Před 3 lety +7

    ማንም የፈለገውን ቢልም እኛ በዚህ ገጠመኝ እንኳን እኛ የሚዳናዳምጠው ይቅርና ለቤተሰቦቻችንም ድህነት ሆነዋል ማስተዋልን ይስጣቸው ደሞም የሚቃወሙት ችግር ያለባቸው ነው

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Před 3 lety +8

    በትክክል ስለምታስረዳ ተናደው ነው በዚሁ ቀጥልበት በእግዚአብሄር ስም እለምንሀለሁ ወደው አይደለም እንደዚህ የሚሆኑት።

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +18

    ኮሜቶች ሳታዳምጡ ሳታዩ አትፃፉ ለምስጋና ትደርሳላችሁ በቁም ነገር እንማር ከይቱብም አንወጣም ወደ አለምም አንሄድም የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +41

    የኔ ብተሰቦች ብአድአምልኮ ያመልኩ አሉ እናም እኔ ወደ ስደትመጥቸ በትምርታችሁ ተምሬ በስደት እግዚአብሄርን አግቻለሁ ስለዚህ ተለውጫለሁ ለሀገሬ ያብቃኝና እናት አባቴን አቆርብ አለሁ እያልሁነውእግዚአብሄር ይርዳኝ ተለውጪለሁ ተለውጫለሁ በትምህርቱም በገጠመኙም ተለውጫለሁ

  • @highlight6688
    @highlight6688 Před 3 lety +10

    መምህር የያዝከዉ መንገድ በጣም ጥሩ ዉጤታማና ፍቱን መድሐኒት ስለሆነ ነዉ የሳጥናኤል ፈረሶች በየስርቻዉ ሚያላዝኑት ለምን ታወቀብን ነዉ።

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አንተ ማንም አትስማ እኛ በአረብ አገር ያለኖች እህቶችህ ከስንት መከራ የወጣው አለ ማስተማርህን ቀጥልበት እንደ እኔ በአይነ ጥላ ና በከልኪሊዮስ በገርርጋሪ መናፍስት የታሰሩት እንረዳካለን ገቀበሮዮች ይንጫጩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 Před 3 lety +1

    ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔሄር ይጠብቅህ የዘዉትር ጸሎቴ ይሄ ነዉ ።
    ዘመኑ ከብዶአል ።

  • @rgatmebrahtom4679
    @rgatmebrahtom4679 Před 3 lety +17

    ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናቹህ እኔ መምህር በሚያቀርበው ገጠመኝ ብዙ ተምሬያለሁ ከዝሙት እርቀ ንስሐ ገብቻለሁ እና
    እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +6

    መንፈሱ በውስጤ አድፍጦ ከቤተሰቦቼ ጋር ያባላኝ ነበር በህርዬን አንደበቴን ተቆጣጥሮ በኔ አደበት በኔ ድምፅ እየተጠቀመ ምንድነው ችግሬ እያልኩ ምንም ሳይገባኝ ተጫወተብን በስመአብ ስንት አመት ሙሉ የተቀዳደደ ሱሪ ሊፒስቲክ ጥፍርቀለም የፀጉር ቀለም ወደመጠጥ ቤት ወደ ጭፈራ ቤት እያሳሳቀ ነበር ያለማመደኝ አሁን ቀንዱ ተሰብሯል ለሌላውም በሰው ሀገር ትምህርት ለመሆን በቅቻለሁ 🙏😁😍 ተመስገን እችን የመሰለች ሀብታም ሀይማኖቴን በማወቄ ቸርሰንብቱ እወዳቹሀለው✋

  • @user-ye7ig6vh8j
    @user-ye7ig6vh8j Před 3 lety +6

    መሞህር በጣም ብዙ ተምረንበታል
    እኔ ንሰሐ ገብቼ ለሥጋዊ ደሙ እየተዘጋጁሁ ነው።
    እንደ እግዚአብሔር ፈቃዱ።
    የድንግል ማሪይም ልጅ ይጠብቅህ

  • @henokfseha8164
    @henokfseha8164 Před 3 lety +9

    ኣረ ተምረንበታል ገፈለጉ በተግርኝ ከፈለጉ እንድንነግራቸው ከፈለጉ ተማህርናሉ እና ብጣዕም ህወተይ ቐይረሉ እየ ጸላእ መን ምካኑ ከማን ፈሊጠዪ ናይ ሰብ ጸላኢ ከምዘይቡለይ ከማን ፈልጥ ሕጹር ዙበለት።

  • @jididjasamson7939
    @jididjasamson7939 Před 3 lety +1

    መምህር አንተ ብቻ ትምህቱን ብቻ አታቁምብን አንጂ አንተ ከምታስተላልፋቸው ትምህርት ውስጥ 100% ተለውጫለሁ ከትንሹ ብጀምር ስለአስራት ያስተማርከው ዛሬ ነጮች ያለምክንያት ሲያስከፎሉኝ የነበር ገንዘብ አስራት በማውጣት ብቻ ምን ያህል ተመላሽ እየሆነ ብነግራችሁ ይኼ አንዱ ነው ሌላ ብነግህ አያልቅም ሊፈርስ የነበረ ቤት በሱባኤ አይሆንም ተብሎ የተጠበቀ ነገር ያውም በአጭር ጊዜ ነው የሆነው። እናም ዛሬ መምህር የነፍስ አባት ይዤ ንሰሀ ገብቼ የሰላም እንቅልፍ እተኛለሁ ምክንያቱም ባንተ ትምህርት ተቀይሬ። ዘመንህ ይባረክ መምህር።🙏🙏🙏

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +6

    እኔ ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩበት ቀንናሰአት ጀምሬ እራሴን አግንቻለሁ ያውም እስከመፍትሄው እስካሁን የነብስ ምግብ ያነኘሁት ከመምህር ተስፍ ስላሴነው መምህራችን በርታልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-ws2ok8ef3q
    @user-ws2ok8ef3q Před 3 lety +6

    ወንድሜ የጠላትን ጭሆት አትስማ አብዛሕኙ አባት ዘማሪ በትንቁልና ስለሆነ ልንዋረድነው ብለውነው የሚወራጩት አትናደድ ውድ ወንድማችን እውነቱ እውነትነው እንደነሱ ጠዋት ሰባኪ ማታ ጨፋሪ አይደለንም

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před 3 lety +2

    እኛ የምንሰማው ሃጠተኞች መሆናችንን አምነን ሂወታችንን መርምረን የመጣንበትን መንገድ ስህተት እንደነበር ተረድተን ነው። በቤተክርስቲያን የኖሩት በመመላለሳቸው የፀደቁ የሚመስላቸው የተግባር ክርስትና የሌላቸው እራሳቸው ንስሃ ገብተው ስጋወደሙን ተቀብለው የማያውቁ አስመሳዮች ናቸው። ሰባኪዎቹ ከመጮህ ሌላ ምንም ውጤት የሌላቸው የህዝቡን መዳን ያዘገዪ እራሳቸውንም ከመዳን ያዘገዩ ናቸው። እኛ ወደውሃላ እንዳንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገን ይሁን መምህራችን የፍጥረት ሁሉ ጌታ አባት አምላክች በአንተ ላይ አድሮ ለሚያሰተምረን በተለያዩ የዲያብሎስ አሰራር ውሰጥ ለነበረው ከጥልቁ ላወጣን ማንነታችን እንድናውቅ በአባትና በእናታችን በአያት ቅድም አያት ሲወረድ ሰወራረድ በእኛም ላይ እያደረ በሀገራትን በረከትና ጤናችን እየነረን እስቲ ደግሞ ልሰደድ ብለን ብንወጣ በስደት አገር ላይ በአሰሪዎቻችንም ላይ እያደረ ጉለበታችንን እየበዘበዘ በተላዩ በደልና ክፋት እረኩሰት እዘፈቀ በረካችንን የምናየው ቤቱ ይቁጠረን ታድያ ወገኖቻችን እውነት መምህራችን እንዳለው ያለተያዘ በትምህረቱ እነከን እየፈለጋ መምህራን አባት ወንድሞቻችን ብታሳድድዱ ለእንተ እወነተኞች ነን ልትሉ ትችላላችሁ ወይም ልተረዱ አትችሉም ግን እኮ እንኳን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አድሮበት ለሚያሰተምር መምህር ቀረቶ የማይረባው ከነት የአለም ነገር ስንቱ ነው የምታዩት የምትናገሩትም እናም ሕይወት የሆነውን ቀል በተዕግስት ለምን አትመረምሩም ለመንቀፍ ሳይሆ ስህተት ፈጽሞ የለበትም እንጂ እናንት ግን እወነተኛ መምህር ከሆናችሁ ለምን አተወያዩም እሱ ይሰማችሃል ምክንያት የመነፈስ ቅዱስ አንደበት ሰለሆነ ደግምሞ የአባታችን የአባ ግርማ ፍሬ ነው ውጤቱን በሕይወቱ የተለወጠ ነው የሚያወቀው ከምንም ነገረ በላይ ደግሞ የክርስቶስ እና የእመፍቅር ፍቅር የቅዱሳን መላእክ የመላእክቱ ፍቅርና ክበር የገባውነው እናም እባካችሁ እኛ ተለወጠን ነገ ደግሞ ቤተሰቦቻችንን ለመለወጥ እየተጋን የላነውን የክርስቶስ መነጋዎች ብእሱ ትክሻ ሰላለን ገደል ለመክተት ለተኩላዎች አሳልፍችሁ አትሱጡ ሲሆን ሲሆን እንደነት ሊኖራችሁ የሚገባ ነበረ አሕዛብና መናፍቅን እንኳን በአንደነት አያተረዳዱ ባሉበት ሰአት እኛ የመድኃኔዓለም በደሙ በፍቅሩ የተገዛን እንዴት በክፋት መረዝን ትነዛላችሁ በእውነት አምላከ ቅዱሳን ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበለን አባካችሁ አንድ እንሁን እኛን አታድክሙን በሰደት ላይም ሆነ በየ አለሙ ሁሉ የተበተነውን እርስ በራሳችሁ እየተለያያችሁ ምእመናንን አታውኩ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይደረሰውና ለአባቶቻችን ሐዋረያትንም ይሁን ሊቃውንት አባቶቻችን ሂዱና በአብ በወልደ በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርት አድርጓቸው ወይም በተለያዩ የአጋንት እስራት የተያዙትን ከእስራታቸው እየፈታችሁ ነጸ አድርጓቸው የዘለዓለምን ሕይወት እንዲወርሱ አለ እንጂ የዲያብሎስ ልጅ አድርጉ አላለም እባካችሁ አሰተውሉ የወመኑ የቤተክርስትያን እሾኾች አዛኝ እየመሰላችሁ ንጹሓን መምርራኖችን አታሳዱ መምህር እመብርሃን ከሁሉ ፈታና ትሰውረህ በበዙ የለወጠ አምላክ ምሰጋና ይደረሰው እኔም ተለውጬ ወገኖቸው አምላክችን በሰጠኝ መሰመር አባቴ በአንተ ላይ አድሮ ያሰተማረኝ እየተማሩበት ነው ነገ ደግሞ ለአገሬ ካበቃኝ ቤተሰቦቼ እለውጣለሁ እርሱ የቅዱሳን በላይ ይርዳኝና ወገኖቼ በማያሰተው ተቋዋሚዎች አትታወኩ ጽኑ በጸሎታችሁ ጽኑ በፍቅራችሁ እርስ በራስ እንተሳሰብ መንገድ ንስጣቸው አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል ከዘመኖ አሳች ይሰውረን

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Před 3 lety +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በፀሎተክ አሰበኝ በእወነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና የሰጣችወ በእወነት በማወቅም ባለማወቅም የምትናገሩት መምህራችን እኛ በጣም የተለወጠነወ የሰማነወን በሙሉ በልቦናችን ያሳደረብን በቤቱ ያፀናን አይለየን ከቁጥር አይለይን በእወነት አሜን፫

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 3 lety +38

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ እውነት ነው ሁላችንም ታወረናል ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      Endamer Keyu

    • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety

      መማህርዬ 99 ሰዉ ደንዉል ምን አሰጨንቀህ አንተ ታውቀልህ የበቁ አባቱች እናቱች አሉ እኛ ምንሰከር እንደና ዉራ እንደዘህ ከእግዚብሔር የራቁ ነቸዉ አረ ቡዙ ነገረ አለ

    • @yegilephone4138
      @yegilephone4138 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety +7

    ታድሏል መምህር! ጸጋውን ያብዛልን! የርሰዎን ልብ የከፈተ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን.እኛማ የምንጸልየው የሆነ ነገር /ጎዶሎ እንዲሟላልን እነጂ መች ለክብሩ ተንበርክክን እናውቅና; ወዮ ለኛ መቼ ነው የሚገባን ሲኦል ውስጥ ሁነን ወይኔ ከማለት አድነን!!! እባኮትን መመህር አይከፉ ስራዎትን ይቀጥሉ፡፡

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety

    ማርያምን እኔ ከዝሙት ህይወት እንድወጣ አድርገከኛል ሰው አልሆነም ብየ ተስፋ በቆርጥኩበት ስአት የአይነጥላ ስራ እንደሆነ ገባኝ ነቃሁ ከሙዚቃ ማዳመጥ ከመጨፈር ዝሙት ኃጢአት እንደሆነ ያወኩት በአንተ ትምህርት ነዉ ንስሐ ገብቸለሁ
    ስለመናፍስት በደንብ ገብቶኛል የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ መቁረብ ስጋው ደሙን ለመቀበል እያሰብኩ ነዉ እመብርሃን ትፍቀድልኝ አሜን ፫
    ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው ቀጥልበት ተቃዋሚዎች የታወቁ ናቸው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው ይስጠን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +6

    እኔ ተለውጫለሁ ባተገጠምኝትምህርት ሁሉም ገጠምኝ አስተማሪነው ስጋውደሙ ለሀገራችን ያብቃንእና እንቀበልአለንአረብሀገር ስላለንነው እጅ

  • @weyni2816
    @weyni2816 Před 3 lety +1

    መምህር ቃል ህይወት ያስማልን ሰው ብዙ ያወራል ዝም ብለህ ሥራህን ስራ እኔ የእግዚአብሔር ሥራ አለብኝ በላችው መረብህ ጣል እንደ እናተ ያለ መምህራን የቤተ ክርስቲያናችን ያስፈልጋታልና እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 Před 3 lety +5

    ይገርማል እስካሁን ድረስ ስመክርስትና ነበር አሁን ግን በመምህር ግርማና በአንተ እንዲሁም በቀሲስ ሄኖክ የቀሰምኩት መንፈሳዊ ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚና ይህን የመሠለ ከፍተኛየህይወት ምግብ በግሌ ስላገኘሁኝ ደስታዬ ወሰን የለዉም ስለዚህ መምህር ተስፋዬ አበራ በርታ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን!!

  • @user-sn7rk3tr4k
    @user-sn7rk3tr4k Před 3 lety +6

    ሰላም የእገዚያብሂረ ቤተሰቦች
    እኔ (1)ኛ መሰካሪ ነኝ ለ8 አመታት እሩበ አረብ ዬለ መጨፈረ ነው ፈልም ሰቀጠቅጠው ነበረ ማድረው በ2008 ሀገረ ገባሁ marss 13 ወደዚህ መጣሁ አመመኝ አሸኝ የመምህረ ግረማ vcd 73 መሰለኝ አረቴሰት ደሣለኝ ሲፈውሰ እያየሁ
    መምህረ ተሰፈዬ እሩቁያ ኢንተረቪ ሰታረጋት ዋውውውው በሚገረም ሆኔታ ተከተልኩህ መጾም መሰገድ መጸለይ ጀምረኩ ንሰሀ ገባሁ አሁን 6 ውሬ ነው ከኔ አልፎ ቤተሰቦቼ ማሰብ ጀመረኩ ተለውጫለሁ

    • @abrehamewenetu8038
      @abrehamewenetu8038 Před 3 lety

      መምህር፡አንተ፡ካሰብከው፡በላይ፡ብዙ፡ሰዎች፡በትምህርትህ፡በጣም፡ተጠቅመናል፡እግዚአብሔር፡አንተንና፡አባታችንን፡ስለሰጠን፡እናመግነዋለን።

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Před 3 lety +3

    መምህርችን አዉነትይሄ ነዉ እኔ በጣም ነዉ የተቀየርኩት መናፍቅ ነበርኩኝ በጣም ዙሙት አወድ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ተለዉጭለዉ አድሜና ጤና ይስጦት መምህርችን

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 Před 3 lety +1

    ገጠመኞችክ በአብዛኛው የኖርኩበት በመተትና በድግምት በመንፈስ ስንሠቃይ ስለነበር በፆምና በፀሎት በስግደት ያሸነፍን መሆናችንን እንደገና በትምህርትህም የተሻለ እውቀት እየሠጠከን ነው ተባረክ እውነትን የያዘ አይፈራም የያዝከው አምላክ አያሳፍርህም ተጋፈጣቸው

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f Před 3 lety +5

    መምህር ባተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ ይህንን ትምህርት እድማር የፍቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ፀጋውን አብቶ ይሥጥልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሠቦችህ ትጠብቅህ

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
    መምህር ተቃዋሚዎችን ዝም በላቸው ሲሰድቡህ ሲነቅፉህ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልሀን
    ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xx5jd2zr4o
    @user-xx5jd2zr4o Před 3 lety +1

    እኔ ባንተ ትምህርት ተለውጬ ንስሀ ገብቻለሁ ባለቤቴም ንስሀ ገብቶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በጣም የምልህ ቃላት ያጥረኛል መምህር እግዚአብሔር እደዚህ የምታገለግልበትን ፀጋ ያብዛልህ እንወድሀለን በርታልን

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 Před 3 lety +1

    መምህር አንተን የሚቃወም በክፉ መንፈስ የተተበተበ ነው እኔ በጥሩ ክርስትና ህይወት ያደኩ ቤተሰቤም ከባእድ አምልኮ የራቁ ንፁህ ኦርቶዶክሶች ናቸው ግን ስለክፉ መንፈስ ጠንቅቄ አውቃለሁ ባንተ ትምህርት ደግሞ የባሰ ተምሬአለሁ የክርስትና ህይወቴ እንዲጨምር ፆም ፀሎት ባደርግም ያንተን ትምህርት በመከታተሌ ሰግጄ የማላውቀው ስግደትን የጀመርኩት ባንተ ትምህርት ስለሆነ እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ነው እኛ የሚያስፈልገን ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያ መንገዳችንን እየመራህን ስለሆነ ሁሌም እንደምልህ እግዚአብሔር ብርርርርርክ ያድርግህ!

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 Před 3 lety +1

    መምህር ጌታ አምላክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ ይህን ትምርት ከሰማን የጌታም ፍቃድ ሆኖ ንስሀ ገብቼ ለጸሎተ ሀሙስ የጌታን ቅዱስ ስጋ ክቡር ደም ወሰድኩ ህይወቴ ተቀየረ የጠላትንም ስራ ነቃንበት አንተ በርታ በጉጉት ነዉ የምንጠብቅህ ጌታ በንጹ ደሙ ይሸፍንክ

  • @user-jw9yq4so6p
    @user-jw9yq4so6p Před 3 lety +7

    በእውነት በዚህ ትምህርት ተለዉጠናል ሰለ መናፍስት ብዙ ነገር አውቀናል ሩኩስ መንፈስ እየተቃወሙን ነው ቃለ ህይወት ያስማልን ምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን እማ ብርሃን እጠብቅልን አሜንን

  • @user-df9ey1fw4y
    @user-df9ey1fw4y Před 3 lety +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል በእውነት መምህር ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ የበለጠ ጠንክሪያለሁ እግዚአብሔር ርድቶኝ ከዛ በፌትም አባቴን መምህር መለአክ መንክራት ግርማ አይኔን እድገልጥ አርገውኛል ብዙ ችግሮች ተስተካክሎልኛል ከሞት እስከማምለጥ ታሪኩ እረዥም ለምስክርነት ያህል ነው እግዚአብሔር እርድቶኝ አገር ስመጣ እሚጠቅም ከሆነ ከገጠመኞችህ አንዱ እሆናለሁ እምትነቅፋ ሰዎች ግን እባካችሁ እግዚአብሔር ማስተዋል እንዲያድለንና አይናችን እንዲገለጥ ከተኛንበት እንድንነቃ በርከክ ቡሎ እጃችንን ወደላይ መዘርጋት ያስፈልጋል ከዛ ውጪ እራስን ወደ ጥልቁ ለመሮጥ እየተዘጋጃችሁ ነው የኛ ጌታ የነፃነት አምላክ ነው እሳትና ዉሃ ቀርቧል ወዴት ለመሄድ ነው እየተዘጋጀን ያለነዉ? እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +1

    ጠላትን አወቅን ተማርን አንሸበርም እናውቃለን በየቤተክርስቲያኑ የተደበቁ ደብተራ ምእመናኑን እያደናገሩት አሁን ተለይቷል መ ምህራችን በርታ ፀጋውነ ያብዛልህ ተለውጠናል የተግባር ክርስቲያን መሆን አለበት አንድ ክርስቲያን

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Před 3 lety +2

    መምህር እባከዎትን ለትውልዱ እወነቱን ከማስተማር ወደ ኃላ እንዳይሉ፡፡ይህንንም እንዲሉ የሚያደርገው ሌላኛው የመንፍስት አሰራር ነው ምንም የሚለየው ነገር የለም እሰከሚችሉት ጥግ ድረስ እያሳታቸው ነው፡፡ እርሱ ይቻለዋል እና እግዚአብሔር በምህረቱ ዐይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ፡፡ ለአመን ለኛም እሰከመጨረሻው ፅናቱን ይስጠን አሜን!!!! ኪዳነ ምህረት እመቤቴ ተጨንቀናልና ደረሺልን! የአስራት በኩራት አገርሽን ኢትዮጵያን ከክፍ መናፍስት ሴራ ታደጊያት አሜን፡፡

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሐይውት ያሰማልን
    ጌታ ሆይ አንድ አድርገን
    ማስትዋሎን አድልን
    እኔ የመመምህር ትምህርት
    በጓጓት ነው የሚጠበቀው
    ህይውቴ ሁልም ነው የሚገኝበት
    ብዙ ተቀያርልው ያልተጎዳ
    የንተ ትምህርተ አይገበችውም

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 3 lety +17

    መምህር ያተን ገጠመኝ ትምርቱን ካዳመጥኩ በኃላ ፀባየ አስተሳሰቤ ብዙነገር ተቀይሮአል

  • @almaaswafa5286
    @almaaswafa5286 Před 3 lety

    መምህሬ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ኑርልኝ እኔ ብኖርም አልጠቅምም እዳንተ አንተ እኮ ትለያለህ የእግዚአብሔር መንፍስ ቅድሱ አንተ ላይ አርፎ የብዙዎችን ነፍስ እየመለስክ ነው መምህራችን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋ እኔ በአንተ ትምህርትም እና መንፍሳዊ ሂይወቴ እየተቀየር ነው እረ ምኑን ላውራ ስላንተ ቃላትም ያጥርኛል አንተ ለእኔ መምህሬ. ወንድሜም .መካርዬም .አባቴም ጭምር ነህ ሁሌም ስላንተ እፀልያለው እቅፋትም እዳነካህ አምላኬን አንተን ስለሰጠ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን .ሀገሬ ስመጣ እዳገኝህ ምኖቴ ነው እድሀለው መምህሬ

  • @mekidiethioyoutube9003

    ልክ ነው መምህር እራሴን መለወጥ ችያለሁ ሁሉም እኔ ጋር እዳሉ አውቄ ከጠላቴ ጋር እየተዋጋሁ ነው መምህር ተስፋዬ የእውነት በአንተና በአባታችን መምህር ግርማ ሰው እየሆንኩ ነው ስደት ላይ ስለሆንኩ ንስሀ ባልገባም ጠላቴን እየቀጣሁ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ እቅዴ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ መልካም ፍቃድ ይሁንልኝ እውነተኛው መንገድ እድከተል የረዳችሁኝ መምህር ግርማ እና መምህር ተስፋዬ ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-wd7vi5ij3b
    @user-wd7vi5ij3b Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን🙏⛪

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 Před 3 lety +73

    እንዴ ባንተ ትምህርት ሰምቶ ያለ ተለወጠ የለም እኔ ብዙ ነገሬ ተለውጧል እንዳተ አይነት አንድ አስር ቢኖሩ በስመአብ ሀገሬ ትልወጥ ነበር እረ ከታሰርንበት እንፈታ እባካችሁ በመዳኒአለም ስም እናተ ከመምራችን ላይ አይናችሁን አንሱ ምቀኛ ጌታ ይገስፃችሁ

    • @samuelmelkamu1535
      @samuelmelkamu1535 Před 3 lety +3

      መምህር እነሱን ተዋቸዉ ያወሩትን ያዉሩ የኔ ሂወት ባተ ትምርት ተቀይሯል የምር

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን እኛንም አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን
    እንደኔ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብሎ በሚያስተምረው ያልተለወጠ ሐይማኖቱን ያላወቀ አለ ብዬ አላስብም ምክንያቱ የሚያቀርበው የሚያስተምረው ክውነተኞች አሁንም አለም ላይ ካሉት ከባለ ታሪኮች እንጂ እሪሱ ፈጥሮ ወይም የመፅሐፍ ታሪክ ብቻም አይደለም
    በሐዋርያትም ክርስቶስም ለእኛ አብነት ሆኖ እኛን ለማዳን እዚህ ዐለም በመጣ ጊዚ ሴጣን እንዴት ሐዝበ ክርስቲያኑን ያስት ያሰቃይ የነበረውን እንዳስተማረው ሁሉ መምህር ተስፋዬም ቢሆን ያ በሐዋርያት ዘመን የነበረው አጋንት አሁንም ህዝቡን እያጠፋ እንደለ ነው የሚነግረን እሱ 2ሰአት እኔን ስሙኝ ሳይሆን እንዴት እንድንድን እንዴት መዳን እንደምችል መፍትሄው ምን እንደ ሆነ ነው።
    ጠላታችንን የምንዋጋበት መንገድ ነው።
    ብቻ ንስሐ ግቡ ሳይሆን ንስሐ እንዴት እንግባ ሐጥያታችን ለማን ለኤትኛው ቄስ እንናዘዝ ነው።
    ከዛ ቀስጋ ወደሙ በፀሎት በስግደት መኖር እንዳለብን ከመምሕር ተስፋዬ ነው ብዙዎቻችን የተማርነው።
    እናተ ዝሙት አትፈፅሙ አትስረቁ ሐጥያት አትስሩ ነ ንስሐ ግቡ ትላላቹ እንጂ መች ንስሐ ከገባን በሗላ ያለው ፈተና መች ትነግሩናላቹ
    መምህር ተስፋዬም ሆነ መምህር ግርማ የምትተቹን እናተ ድብትርናቹ ስትተው
    በዘር ሐከፋፈል ስትተው
    Tube ትከፍታላቹ በስመ አብ ብላቹ ትጀምራሃቹ ዘረኝነት ፅንፈኝነት ሙስሊም ክርስቲያን ምናምን ብላቹ መርዛቹ ትረጩና ወስባት ለእግዚአብሔር ብላቹ ትዘጋላቹ ትክክለኛ መምሕራን ከሆናቹ የምትተቹትን የምትቃወሙትን በየሚድያው ከመውጣታቹ በፊት ትክክል ነው አይደለም ብላቹ እራሳቹን ጠይቁ ሱባኤ ያዙ።
    ዝሙት ሐጥያት ነው ትሉናላቹ የሚያዘሙተን ማን እንደሆነ ግን አትነግሩንም ዝሙት ስንተው ሌላ ሐጥያት እንደ ሚያሰራን አትነግሩንም
    እባካቹ ምእመናን የሚጠቅሙን መምህራን እንስማ የምንጠቀምበትን ነገር እንምረጥ በሐይማኖት ሽፋን መምህር ተብለው ስለ አንድ ብሔር የሚጮሕን ሰው አንስማ እነሱ ወደው አይደለም እውስጣቸው ያለው ነው ሲናካባቸው ነው እኛም አብረናቸው እንዳንጠፋ። እግዚአብሔር እስከመጨረሻችን በሐይማኖታችን እንድንፀና ይርዳን አሜን

  • @tigist3240
    @tigist3240 Před 3 lety +11

    ይሁን ገጠመኝ በምሰማዉ ቁጥር እርሳንነዉ እማስታዉሰዉ አንተ ዝብለህ አሰተማረን እሚዳምጥ ያዳምጥ እሚጫጮት ምድረ ደፍተር እና ጠንቋይም ናቸው

  • @TUBE-Norway
    @TUBE-Norway Před 3 lety +10

    እኔ በአንተ ትምህርት ነው የነቃሁት መንፈሱ እስካሁን አልጮኸም። እናትና አባቴ ስጋወ ደሙን ተቀብለዋል አሁንም እየተቀበሉ ነው። አንዱም ትምህርት እልፎኝ አውቅም በየቀኑ አዳዲስ እና ድንቅ ትምህርት ነው ስለ ምናፍስት ስልት እምማረው። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን። ወንድሜ መምህር ሁልጊዜ ብፀሎት አስብሀለው። ምክንያቱም እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማን። አንተ ግን ቀጥል ተብለሀ ዝምብለህ ቀጥል። አንድ ነገር ግን ብታማክረኝ ደስ ይለኛል ከቻልክ መልስልኝ። አመሰግናለው።

  • @alemutebkew3239
    @alemutebkew3239 Před 3 lety +3

    ይህ ትምህርት ከሚገበው በላይ ለኔ ለቤተሰቦች እና ለጓደኞቸ ህይዎትን እንድናገኝ ረድቶኛል

  • @sloomgh4582
    @sloomgh4582 Před 3 lety +3

    እውነት ነው ዩቱብ ቀላል መረብ ነው ዘርህ ይባረክ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በምታቀርባቸው ገጠመኞችም ትምህርትም ብዙ ተለውጠናል
    ተቃራኒ የሚናገሩህን ተዋቸው አንድ ቀን ይገባቸዋል መምህሬ አንተ ብቻ ቀጥል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ጊዜው እየመሸ ነው እኛ ግን ገና አልነቃንም

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety

    እውነት ለመናገር በዚህ ገጠመኝ ትምህርት ሁሉንም ተረድቻለሁ ሁሉም ገብቶኛል ምንም አላቅ ነበር ሰለ ዝሙት ማርያምን በጣም ነው ያሰረዳህን መምህር ተስፋዬ መናፍስት ሰውን እዴት እድሚስቱ ሁሉም ገብቶኛል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +8

    እንደምን አመሹ ዉድመምህራችን እዉነት ነዉ አይናችን ታዉሮአል ከቤተክርሥቲያን ላይ እጃቸዉን ያሡ ሁላችንም አይናችንን እንክፈት እንነሣ በአድነት እንቁም ለቤተክርሥቲያን አሜን

  • @nerfsquad1659
    @nerfsquad1659 Před 3 lety +6

    እኔ አንድ እጅግ ትልቅ ሀሳብ በውስጤ ይመላለሳል ይኸውም የአባታችን የፈውስ አገልግሎት በ you tube video ብዙዎቻችን እንደተለወጥንበትና ድብቁን ጠላታችንን እንዳዋረድንበት እንዲሁም ደግሞ በእያንዳንዱ ቪዲዮ ስር English sub title ቢደረግበት ዋው እጅግ በጣም ብዙ ሰው ይማርበት ነበር። ባለፈው ሳምንት አብረውኝ የሚሰሩ አንድ ነጭ አሜሪካዊትና አንድ ጋናዊ አሜሪካዊት ጋር በምናወራበት ጊዜ ጋናዊትዋ ምን አለችኝ መሰላቹ ፣ በውድቅት ሌሊት በተዘጋ በር ውስጥ አንድ እረጅምና ጠንካራ ሰውዬ የመኝታ ቤቴን በር በመክፈት ቀጥታ ወደተኛሁበት በመምጣት ሁለት እግሮቼን በሀይል በርግዶ ከፈተና ትልቅ ጩቤ አውጥቶ ለምን ያለኔ ፈቃድ አረገዝሽ ብሎ ጮኸብኝ። በጣም የሚገርመው ሁለቱም ይህ አይነት ገጠመኝ ያላቸው ሲሆን ስለ ሁኔታው ግን ምንም አይነት መረጃ የላቸውም። ስለሆነም የአባታችን video subtitles ቢደረግበት የአለም ህዝብ ሊድን ይችላል ብዬ አሰብኩ። ሀሳቤን የምትደግፉ like አድርጉኝ

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 Před 3 lety +4

    መምህር አይዞህ በዝች አለም እውነት እትፍለግም ለኛ በሜገባን መልኩ አስተምረህናል ውድ ወድሜ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Před 3 lety +4

    የአንተ መኖር ለእኔ ነፍስ ታስፈልጋታለህ በዙ ጉድለቷል ቁስሏን ታክማለህ እባክህ ገና መንገድ ላይ ነኝ እባክህ እባክ የመዳንን መንገድ ነፍሴ ትፈልጋለች ። በዚበጥቂት ጊዚ አውቄህ መንገዴን እየገመገምኩነው ።

  • @mekoyaalemu6002
    @mekoyaalemu6002 Před 3 lety +7

    አረ ባካችሁ እንዳንበት ተውት ይሄን ልጅ ያስተምርበት እኛ የመምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ናቸው የለወጡን አሁንማ ተመልሰን አንጃጃልም ተነቃቃን አንሰማችሁም ገብቶናል!!!!

  • @enatayalew7290
    @enatayalew7290 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን አምላካችን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እኔ አንደኛዋ መስካሪ ነኝ በአንተ ትምህርት እራሴን አግኝቻለሁ ከብዙ ፈተና ወጥቻለሁ በምታስተምረው ትምህርት ሁሉ እራሴን ቤተሰቤን በዙሪያዬ ያሉትን አይቼበታለሁ ያንተን ትምህርት ሰንቶ ያልተለውጠ የለም እኛ ቤት የማይታረድ ዶሮ እና በግ የለም ነበር ያሁሉ ነገር አልፎ ክብር ምስጋና ይባው ለፈጣሪ እናት አባቴ ንስሐ ገብተው ቅዳሜ የእመቤታችን ቀን ስጋ ወደሙን ሊቀበሉ እንደሆነ ነግረውኝ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
    አሁን ደሞ ሁለት ወንድሞቼ ይቀሩኛል አንዱ ሲጋራ እና ጫት አንዱ የዛር መንፈስ አለበት እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡን
    ወለተ መላእክ
    እስጢፋኖስ
    ሐይለመስቀል
    ኪዳነ ማርያም
    ወለተ ዮሐንስ
    ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡን

  • @sasahuhabite1450
    @sasahuhabite1450 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ መምህር ተስፋዬ ። በውስጤ ያለውን ጭንቀት ጥያቄ ችግር መንስኤውን ከነመፍትሄው የተማርኩበት ምርጥ መርከብ ። የእናቴ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ልጆችህን ይባርክልህ ። በርታ ብዙነገሮች ግልፅ ወጥተዋል ከአሁን በኋላ ወደኋላ የለም እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን ጥንቆላን ድብትርነትን የተሳሳተ አሰራርን በይፋ የሚዋርድበት ለየት ያለ መርከብ ለዚህ ሁሉ መንቂያ የሆኑት አባታችን መላእከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እኔ በአንተ ትምህርት እማላቀውን አውቄለሁ ተለውጭቤታለሁ አንተ ብቻ ከያስከው መንገድ እዳትመለስ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chloesarabi806
    @chloesarabi806 Před 3 lety +6

    ይቅርታ መምህር በሕወቴ ላይ ያየሁትን ስንቱን ለዉጥ ልዘርዝርርዉ ሃይማኖቴን ሊቀይር ቻፍ ላይ አያለሁ ነው አንተ የደረስክልኝ ደግሞ የማስተርበስህን ቺግር ነበረብኝ አይነጥላ አንደሆነ አምያስፈትመኝ ስታስተምር ሰማሁ ተዉቁ ይሄው ከተዉቁ ከአመት በላይ ሆነኝ አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመታዉ ለበሺተኞች ነው ስለዚህ ያንተን ትምህርት የሚወዱት የታመሙ የተቸንኩ ናቸው አነሱን ዝም በላቸው ያዉሩ መልስ መመለስም አያስፈልግም በተርፈ ዘርህ ይባረክ ክፉ አይንካህ ልጆቺህ ትዳርህ ይባረክ ባጠላይ አድሮ አግዛብሔር የስንቶቻቺንን ቺግር ፈታልን ካሁን በኃላ አንሸወድም ጠላቴን አዉከአለሁ ::

  • @senayitayele2467
    @senayitayele2467 Před 3 lety +3

    መምህር ባንተገጠመኝ ምክንያት ተቀይሬያለው አመሰግንካለው ። በየሰፈራችን ያለዉን ጉድ ነዉ ያስተማርከዉ ይገርማል በጣም ። በርታ

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db Před 3 lety +4

    እኔ እጠቋይ ቤት እደብተራቤት እሄድነበር እሚገርመዉ ገና 15 አመቴ ነበር መሄድ የጀመርኩት አይነስዉርየሄነ በጣም ታዋቂ ደብተራነበር እሱ ጋ እየሄድኩ እጠመቅነበር ጭኔን እድጠቆር መዳኒት ሰጠኝ እና ተጠቆርኩ የብር ቀለበት የተደገመበት አገቴላይ እዳደርግ ሰጠኝ እና ለሁሉምነገር ጥሩነዉ ሀይምሮሺ ይከፈታል ብሎኝ ትምርትቤት ስሄድ ጎበዝ እሄናለሁ ብየ በሱተማምኘነበር እኳን ትምርቴን እኳን ልጨርስ 4 ወር ሲቀረኝነዉ ሀረብአገር የመጣዉ እኔ የፈለኩትበትምርቴ በኩልነበር ድግምቱ ይሰራል ብየ ያሰብኩት አሁን ግን እግዚያብሄር ይመስገን አገቴላይ ያረኩትን ብር በጥሸ ጣልኩት ንቅሳቱን ነዉ እዴት እደማጠፋዉ እማላዉቅ መምህር በጣም ብዙነዉ በገጠመኞችህ የተማርን ለካ በየጠቋይቤቱ እየሄድኩ ስቱን መናፍስት ሰብስቤአለሁ በዛላይ የቤተሰቦቸ የዛር መፈስ ወደኔ መቷል ቡና ስለምወድ አችጋነዉ እሚመጣ እያሉ ያስፈራሩኝነበር እኔማ እኔ ሰምቸ እደተለወጥኩ ሁሉም ቢሰማዉ ደስነዉ እሚለኝ

    • @meseret888salam7
      @meseret888salam7 Před 3 lety

      ህህቴ ንስሀ ገብተሽ ስጋዎ ደሙን ለመቀበል ሞክሪ በንቅሳት የገባውን የሚያወጣው እሱ ነው በርቺ

    • @Hana-qo9db
      @Hana-qo9db Před 3 lety

      @@meseret888salam7 እሺ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @user-qk2zq4pi7h
    @user-qk2zq4pi7h Před 3 lety

    የእውነት መምህራችን ብዙዎቻችን የለወጠን ትምሕርት ነው እና ሁሉም በተሰጠው ፀጋ ነው የሚያገለግለው እግዚአብሔርን እናም በአሁኑ ዘመን ዝም ብለህ እንማር እኛ እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥል መምህራችን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 Před 3 lety +1

    መም ያልከው ሁሉ ትክክል፡ነው ህዝቡን አንዳንድ የቤ/ን አገልጋዮች የሆኑት በምታደርገው ነገር የፈለገ ብትል እንደማይደሰቱ የታወቀ ነው ምክንያቱ ደግሞ ውስጣቸው ያለው የተዋረሱት መንፈስ ስላለ ሲሆን መም እነዛ ትምህርትን ሰምተን የተቀየርን ለክቡር ስጋና ደሙ የበቃን ለፈጣሪያችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው እንደነዚህ አይነቱን ተቃዋሚዎችን ምን እንደሆኑ ሳያውቋቸው የሚሸሹትን ፈጣሪ ወደ መንገዱ ይመልሳቸው እንደዚሁም፡ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ መልስ ሰተህበታል ስለዚህ ለዚህ አገልግሎት ፈጣሪ መርጦህ ይሄው ውጤቱን እያየነው ነውና እኛ ብቻ ልንሰናከል አይገባንም የተለያየ ምክንያት እየፈጠሩ ምእመኑን የሚያሰናክሉት እነሱ ውስጥ ያለው ያ ክፉ የተዋረሱት ነውና ፈጣሪ ፍርዱን እንዲሰጥ መጸለይ ነው ባለፈው በኤፍታህ ገጠመኝህ ያ ወጣት የሰውን ሃሳብ የሚያውቀው ምን ብሎ እንደነበረ ማስታወስ ነው እሱም ፈጣሪን ከልቡ የሚከተለው ጥቂት ነው ብሎ ነበረና እሱ ያለው ብቻ በቂ ነው እንደው እውነት ልቦና ካለን፡ማለት ነው በነዛ ደብተራዎች ዘንድ ንሰሃ ገብቶ ለስጋና ደሙ እንዲበቃ አይፈለግም ለምን ቢባል ያን ክፉ ስለተዋረሱት ማለት ነው

  • @almazgetachew2655
    @almazgetachew2655 Před 3 lety

    መምህራ በመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ት/ት በጣም ከነ ቤተ ሰቦቼ ተለውጠንበታል በፌት የማናደርገውን እንደ ንሰሀ መግባት መፃም ፣ መፀለይ፣ መስገድ፣ሱባኤ መግባት አስራት በኩራት ማውጣት፣ሰንበት ማክበር የግዝት ቀንን ማክበር ከሚከለከሉ ነገሮች መከልከል በቡዙ ነገር ሕይወታችን ተለውጣል እግዚያብሄር ይመስገን !!!!!!

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +16

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 3 lety

    መምህር ለትምህርቱ ቃል ሂወት ያሰማልን ሰለ ትምህርትን እና ገጠመኝ ለኔ ራሴን ያወቀክበት ሂወት ያገኘህበት ነው አማኑኤል የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜንንን ወለተ ቅድሳን በፀሎት አሰቡኝ

  • @user-oc3be5qb9k
    @user-oc3be5qb9k Před 3 lety +2

    የሠው ህህመሙን ሚሠማው ሢታመም ብቻ ነው ጌታ ሆይ የደደነው ልባችንን በፍቅርህ ሥበርልን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +4

    እኔ ተምሬ ለንስሀበቅቸአለሁ

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 2 lety

    በእውነት መምህር እኔ ከምን እንደምጀምር አላውቅም መምህር እኔ ክርስቲያንነቴ ያወኩት አባታችን መምህር ግርማ እንዲሁም በአንተ ኤፍታህ ብልህ ጭንቅላቴን ልቤን የከፈትከው ያልተያዘ ግልግል አያውቅም መምህር ለስንት አመት በሙዚቃ በቀላማት ስናሸበርቅ ተበልተን በእናንተ እንቁ መምህርዬ ለንስሃ ህይወት በቅተን ለእራሳችንም አልፈልን ለሰውም ተርፈናል መምህር በሽታቸው እና ሴራቸውን ስለነካህባቸው ነው እባክህ መምህር እኛ የአንተ ተማርዎች ጥቅማችን እኛ ነን የምናውቀው የሀረብ ሀገር ሴት ጭንቅላቱአን ዕሊናዋን ኤፍታህ እንድትል አሳወቃችሁን በእውነት መምህር ብታይ ዛሬ ገብቶን እንዴት እንደምንሰግድ እንዴት ንስሃ እንደምንገባ በሽታችን እንድ ጥለው እረዳከን በእውነት የቆሸሸ ልብሳችን አስጣልከን ነጩን እንድንለብስ መንገዳችን ሆንክልን እኛ እንበቃሃለን ባንተ ብዙ አይተናል እኛ እንመስክራለን ስንቱን ስንቱን ስንቱን እናውራው ሆድ ይፍጨው መምህርዬ ብቻ ኤፍታህ ብሎናል አሁንም ኤፍታህ ይበለን እኛ የነቃነው ለሀገራችን አብቅቶን ለስጋው ለደሙ ለንስሃ ለፍሰሃ በቅዱስ ስራው ደሙ ለማግባት ለመውለድ ያብቃን ስደተኛዋ ልጅህ ወለተስላሴ ነኝ መምህርዬ 💔❤
    እህት ወንድሞቼ ወደ ቤተ ጉባኤ ማህበራችን ኑ ተደባለቁን እንፀልይ እንስገድ

  • @BegoMekerTube2127
    @BegoMekerTube2127 Před 3 lety +1

    በርታ ይህን ሁሉ መልካም ሥራ ብቻህን እየሰራህ እንዳይመስልህ ተጠንቀቅ ይህ ሁሉ የብዙ ሰዎች ስለ ኢትዮጵያ ያነቡት እምባ እና ፀሎት መልስ ነው። እኔ እንኳን በአቅሜ ደብተራዎች ከኢትዮጵያ ቤተክርስትያን እንዲጠፉ እግዚአብሔርን ብዙ ጊዜ ለምኛለሁ። እመቤታችን እና ቅዱሳን መላእክት በየገዳሙ ያሉ ቅዱሳን ካንተ ጋር እንደሆኑ አትጠራጠር። ክርስትያን ሁሉንም ነገር መቼም አውጥቶ አያወራም አንዳንድ ጊዜም በድብቅ ሥራህን ሥራ። ይህ መንፈሳዊ ውጊያ ነው ስለዚህ አንዳንድ ነገሮች በሚስጥር በሽምቅ ውጊያ ነው የሚከናወኑት። ዝምታ እና ሱባኤ በርህን ዘግተህ ለእግዚአብሔር የምትነገረው ነው ዋናው የውጊያው ሜዳ ትልቁ ሚሳኤል በርህን ዘግተህ የምታለቅሰው እምባ ነው። "ማርያም ግን ይህን ነገር ሁሉ በልብዋ እያሰበች ትጠብቀው ነበር።" (ቅዱስ ሉቃስ 2:19)

  • @hirutabe
    @hirutabe Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ከዚ በላይ አንደበትህን ይክፈትልህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እንወድሃለን እናመሰግንሃለን

  • @user-um3gy3rz7h
    @user-um3gy3rz7h Před 3 lety +9

    አቤቱ አስተዋይልብ ስጠን አሜን

  • @wdineshdejen5402
    @wdineshdejen5402 Před 3 lety +6

    መምህር በመጀመርያ ስለምታስተምረን ትምህርት አመሰግናለሁ እኔ በአንተ ትምህርት በምታስተምረው ገጠመኝ ላይ ሁሉ ላይ አለሁበት አሁን ግን ከዝሙት እርቄ ንስሀ ገብቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄሁላ የሆነው በአንተ ትምህርት ነው አሁንም በርታልኝ መምህር

  • @user-lp3vp3qx1e
    @user-lp3vp3qx1e Před 3 lety +3

    እኔ ያለሁት ባአረብ ሀገርነው ስለክርስትናም ያውቅሁት እዚሁ በስደትነው ግን እስከዛሬ ባለማወቃችን በባእድ አምልኮ ውስጥነው ያደግነው አሁን ቤተሰቦችን ላስቆም ሞከርኩ ግን ምንም ሊረዱኝ አልቻሉም በተለይ በገጠር ውስጥ ያሉ ማህበርሰብ ምንም ስለክርስትን እውቀት የላቸው ብቻመስቀል አንጠልጥለን ክርስቲያን ነን እንላለን እና ቄሶቹ እራሱ ምንም ትምህርት አይሰጡም ይቀድሳሉ ይሄዳሉ ማታደግም በመሸታ ቤት በደብተራቤት ይገኛሉ እና በገጠር ያለነው ከዚያ ለውጣት በጣም ከባድነው

    • @sarasara2006
      @sarasara2006 Před 3 lety

      ትክክል ነዉ ገጠረማ ጭራሽ ምንም ሥለማይታዉቅ እሽ አይሉም ደግሞ ችግሩ ገጠር እንደሚታወቀ ሁሉም ወደሥራሥለሆነ ቤተክርሥቲያን ለራሡ ሠርክ ጉባየየለም ሥለዚህ ምን ያድርጉ የኔቤተሠቦች ለራሡ ቁረቡሥላቸዉ አልሠሙኝም የቤቱ ትንሽ ልጂ ሥለሆንኩም አይሠሙኝም

    • @user-lp3vp3qx1e
      @user-lp3vp3qx1e Před 3 lety

      @@sarasara2006 አው በጣም ከባድ ነው የነሱ ጦስ ለኛም ሰላም አሳጣን

    • @sarasara2006
      @sarasara2006 Před 3 lety +1

      አዎ እዉነትሽነዉ እህቴ ገጠር የተወለድን ልጆች መሠደ ዳችን በጂቶናል ብየ አሥባለሁ ምክንያቱም በተወለድንበት እዛዉ ብንኖር ግን ሥለማናቅ እናልቅ ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን

    • @user-lp3vp3qx1e
      @user-lp3vp3qx1e Před 3 lety

      ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን መሰደዳችን ለበመልካም ነው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በዓንት ጥያቆውች የሆንብኝ ሁሉ ተመልስውልኝ መምህር የሚቃውሙት ያለተ ያዚ ግልግል ያውቃል አደለ ይሚባለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው

  • @m.g5295
    @m.g5295 Před 3 lety +1

    መምህር ለምታደርገው ማለት ህዝቡን እኛን ካለማወቅ ወደማወቅ ከስኦል ወደ ገነት እያስገባ ከን ነው ማንም ያላረገው
    ላንተ ተገልጾልህ እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሜ ቅር ኣይበልሕ አንተን የሚያዳምጥ እግዚአብሔር የፈቀደለት ብቻ ነው! እግዚአብሔር ዕድሜና ቴና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 Před 3 lety +1

    ውድ መምህራችን እኔ ለምትሰጠን ት/ት ቃላት ስላጣሁልህ ለነፍሴም ለስጋየም የተመቸ ስለሆነ 👉 ህይወቴ👈ብየሀለሁ የአምልኮት ስግደት በመስገድ ብዙ ነግሬ ተስተካክሏል ራስ ምታት ጭንቀት በኮመንት ማስቀመጥ የማልፈልገው ከባድ ሱስ 👉ከእጀ ላይ እቃ እንደጉድ ነበር የሚሰበረው ልክ እቃው ከእጀ ላይ ክስክስ ሲል ነበር የምነቃው👈አሁን ግን ፈጣሪ ይመስገን ሰብሬ አላቅም ፈጣሪ ፈቅዶልኝ አገሬ ገብቸ ፀበሉን እምነቱን ስቀባባ መንፈሱ እንደሚያዝልኝ እርግጠኛ ነኝ።እናም መምህርየ በርታልን የሚመጣብህን ፈተና መድሀኒያለም ክርስቶስ ይያዝልህ ይታደግህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 Před 2 lety

    መምህር ተስፋዬ አንተ ምታስተምረው ሁሉ ሌሎች ቢያስተምሩ ብዙ ኦርቶዶክስ አትነካም ነበር ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ አተ የብዙዎች ነፍስ እየዳነች ነው አተ ሳትደክም በርታ እኔ እንዳድስ እደተወለድኩ ነው የማስበው መላዕከ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ በስደት ሀገር እየተሰቃየሁ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 Před 3 lety +5

    እኔ በገጠመኝ ተቀይሬያለሁ ንሳሀ ገብቼያለሁ ዘፈን ተዉኩኝ ስለሀማኖቴ ገባኝ ነግሬ አጨርስም ኮስሞቲክስ አቆምኩ ሱሪ ማረግ መምህር ተናግሬ አጨርስም

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o Před 3 lety +1

    እኔ የመምህርን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ የሂወት መንገዴን አግቻለው ስደት ብሆንም በፊት ብዙ ፈተና ነበረብኝ አውን ግን ባለችኝ ሰሀት እየሰገድኩ እየፀለይኩ ብዙ ለውጥ አይቻለው እግዚሀብሄር ይመስገን

  • @emuyenat8046
    @emuyenat8046 Před 3 lety +5

    መምህር. ለደኔ አይነት ሰው ለስቶቻችን ባተ አድሮ እግዚአብሔር እዴት እደረዳ እዳስተማረን እድሜህን ያርዝምልን

  • @tisgaradakabada2100
    @tisgaradakabada2100 Před 3 lety +1

    እውነት ለመናገር መምህር አንተ ባጠይቀንም እኛም በእየለቱ ባንፅፍልህም እግዛብሄር በሚያውቀው እጅግ በጣም ብዙ ለውጥ አምጥተናል በተለይ እኔ ገጠመኞቹ ላይ የምሰማቸው እውነታዊ ታሪኮች እና ገጠመኞች የራሴ ታሪክ የሚተረክልኝ እስኪመስለኝ ድረስ እራሴን አይበታለሁ የቤተሰቦቼን ህይወትና ማንነት እረዳበታለሁ በትምህርቶች በጣም ተለውጬበታለሁ ቤተሰቦቼንም ገጠመኙን እንዲሰሙ በማድረግ እለውጥበታለሁ ስለ ትምህርቶችህ ብዙ ነገር ማውራት ይቻላል እግዛብሄር እነሱንም እንደኛ ገጠመኙን በመስማት እንዲለወጡ ፈጣሪ ይርዳቸው አንተ ግን መምህር በርታልን በፀሎትህ አስበን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ የአባታችንን መምህር ግርማ እድሜ ያስረዝምልን

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 3 lety

    እኛ ተጠቅመናል አንተ በምትለቀው ገጠመኝ እያንዳዷን በኔ ሕይወት ያለውን ድክመት ነው ለረጅም አመት ግለ ወሲብ እፈፅም ነበር የአንተን ትምህር የሰማሁ ቀን ደንግጬ የአቆምኩት እግዚአብሔር ይመስገን አመት ሆኖኛል አገርቤት ስገባ ንስሀ ገብቼ ለመቁረብ ወስኛለሁ ቀተለይ አንተን ያስነሳህ ለእኔ እስኪመሴለኝ ድረስ ነው የማዳምጠው የምትለቀው ገጠመ አንድም አምልጦኝ አያቅም ሕይወቴን ቀይሮታል ፀባዬ ተሻሽሏል ተባረክ የነፍስ አባቴ ነህ