144ኛ ገጠመኝ ፦getemeng 9 ልጆቻቸውን በኡቃቤ ትእዛዝ ያፋቱእናትና ፃድቅ ባል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2021

Komentáře • 744

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +11

    እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድንቅ መምህር ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሬአለሁ እማ ፋቅር ትጠብቅህ አሜን መምህራችን ሁላችንም ካንተ ጋር ጸሎት ማድረግ እንፈልጋለን በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሀለን

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i Před 3 lety +113

    የአንተ ተማሪ ሁነው ንሰሐ ያልገባ ያለ አይመስለኝም ስጋወ ደሙም አልመች ያለን ሁኖ ነው ያሎሰድነው በስደት ሁኜ ከራሴ ተገናኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @sisaymelaku9336
    @sisaymelaku9336 Před 3 lety +4

    ታምር ነው የልጆቹ አባት ግን ሚገርም ነው እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወልደ አማኑኢል ብላቹ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +35

    ሁለተኛው ኮመንቴ ነው በእውነት የኔ እናት ታሪክ ነው ይህ ትዳራችን የተረገመ እራሶ ታጋባን አለች እራሶ ታፋታናለች ጭሌ ሚባለው ልብሱ አባሩ አልቦ ኩል ሚባል ከእሶ ልብስ ለቆ አያውቅም እና ልጆቾ በሙሉ ታማሚዎች ነን 😭😭😭😭😭እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ላይ እንድጠነክር አድርጎኛል በአባቶች በመምህሮች ምክንያት ሊድነኝ ነው አሁን በቅርቡ ትልቂ አይዞሽ ከጎንሽ አለሁ ብላኛለች እንደምታግዘኝ አምናለው ትልቃችንም በጣም ይናገራት ነበር እኛ በልጀነት ጀምሮ ይናገራት ሰለነበር ሰለማይወዳት ነው እንል ነበር አሁን ግን ወንድማችን የሚናገራት ያአለምክንያት አልነበረም በጣም እንድበረታ እንድጠነክ ያአደረከኝ መምህሬ ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን አሜን እድሜ ጤና ይሰጥ ምቀኞችን ከእግር ሰር ይጣልል መምህሬ ቢያንስ እኔ አውቂለሁ አይነጥላ አለብኝ ዛር አለብኝ የዝሙት መንፈስ አለ የሰላቢመተት አለብኝ ይህን መኖሩን ካአወኩ ጀምሮ በውንድማችን ዲቆን ሂኖክ በአምልኮት ስግደት በተግባር በፆለት ሰይፈ ሰላሴን ሰይፈ መልኮትን መፀለይ ከጀመሩኩ ጀምሮ በእህልሚ ሁለቴ አይቸዋለሁ ያአደረገብኝን ስው አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቅዶ ባለታሪክ ሁኘ እቀርባለሁ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ወለተ ማሪያም ብላቹሁ በፆለት አሰቡኝ ቤተሰቦች

    • @user-zl2dz2vl4n
      @user-zl2dz2vl4n Před 3 lety +6

      አይዞሽ እመብርሃን ከዚህ እርኩስ መንፈስ ትገላግልሻለች ሁላችን እየተሰቃየን ነበር አሁን እንዴት አንደምንዋጋ ወንድሞቻችን አባቶቻችን እያስተማሩን ነውእናም በርቺ

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

      @@user-zl2dz2vl4n ቃለ ህይወት ያአሰማልን እህቴ ወለተ ማሪያም እሸ 👏

    • @user-yr9fw2vi8l
      @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

      አይዞሽ የኔ እህት የሁላችን ችግር ነው አሁን ግን እድሜ ለመምህራችን እየነቃን ስለሆነ ቀናችን ሲደርስ እንድናለን መስደዳችን ለቦጎ ነው እኔ ካለኝ ችግር አልፎ የአረቦቹ ፊትም ሲገርፈኝ አለቅስና አማርር ነበር አሁን ሳስበው ግን እንኳንም ተሰደድኩኝ እያልኩኝ ነው ምክንያቱ ብዙ የመዳን ምልክት እያየሁኝ ነው

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety

      @@user-yr9fw2vi8l እውነት ነው የኔውድ እህቴ አይምዬ ባአልሰደድ ይህን ሁሉ ትምህርት ወይም ሰለ እግዚአብሔር ቃል መች አውቅ ነበር መሰዳችን ማተባችን እንዲጠብቅ አደረገው ጌታ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ቀን ኤፍታቹ እንደሚለን ተሰፋ አለኝ አንድ ቀን ይነጋል በተለይ እናቴ ካአለችበት ጋነብ ውሰጥ ማውጣት ለሰጋ ደሙ እንኳን በቅታ በሞተቸ በጣም በሸተኛ ነች እኔ በምልከው ብር ለጠንቆይ ደሮ በግ እየወሰደች ሰለምትሰጣቸው ብሪ ሁሉ በረከት አጣሁ ሳሰበው በየዋህ እነት ሰሜን ሁሉ ነግራ የሚመትቱብኝ እና የመተቱብኝ ነው ሚመሰለኝ ምክንያቱም ከስው በላይ እሰራለሁ ደሞዜ በጣም ጥሩ ክፍያ አለኝ ግን ምንም ለውጥ ላአመጣ አልቻልኩም 9 አመት ሞላኝ አሁንስ ደከመኝ ብዬ ተሰፋ ሰቆርጥ እንደገና ለሁሉም ጊዜ አለው የሚለውን ጠቢቡ ሰለሞንን አስታውሳለሁ አሁን ያአለኝ አማራጭ ወደ አገር ቤት ገብቶ መፋለም ነው የታዬኝ ከዚህ ቁጭ ብየ እድሜየ ሂደ እንጅ ምንም ለውጥ የለኝም እህቴ አይሚይ

    • @user-yr9fw2vi8l
      @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety

      @@user-mo2so5xu2j አይዞሽ የኔ ውድ አስተምሮ ሊምረን ፈልጎ ይሆናል እና ተስፋ መስነቅ እንጂ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም እናትሽም እግዚአብሔር ምሮ ለክብር ያብቃልሽ ጸሎት አድጊላቸው በየገጠመኙም ስምክርስትናቸው ጻፊ ስም ክርስትና በመጻፌ አንድ ለውጥ አይቸበታለው እኛም ከራስችን አልፎም ለሙሉ ቤተስብ በተደጋጋሚ እየላኩልን ተቸግረናል እስካሁን ግን አንድ ወንድሜ ጠፍቶ ቀራ እንጂ የተቀራ እግዚአብሔር ይመስገን አለን ከዚህ ቡሃላም እግዚአብሔር ያውቃል

  • @abi4294
    @abi4294 Před 3 lety +39

    እመብረሀና ወለዲት አምላክ ከታሰርንበተ ትፈታን ሁላችንም እኮ ተይዘናል ቤተሰቦች ከኔ የአ በረታቹ ሁሉ በፀሎት አስብኝ (እህተ ማርያም) ብላቹ

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety

      Amen

    • @user-yj6qy8uh1i
      @user-yj6qy8uh1i Před 3 lety +1

      Amin Amin Amin

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety +1

      አሜን እመቤቴ ታስብሽ እህቴ እህተ ማርያም ሁላችንም ትፍታን ታስፈታን.....

    • @abi4294
      @abi4294 Před 3 lety

      @@user-kh8ec5zl7s አሜን 1Love Africa አመስግናለው

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 Před 3 lety +6

    እንደው ስለ እመብርሃን ስትሉ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና ብላችሁ
    ለአመችሳ የተሰጠው ነኝ ከላዬላይ እንደው ንቅል እንዲያደርግልኝ 😭😭

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +28

    እንደምን ዋላችሁ የዚ ቤተሰብ አባላት እንደምን ዋልክ መምህር።እንክዋን ለሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰብያ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ ።ሰምተን የምንቀየር ይምንማር ያርገን የአብርሀምን ቤት የጎበኙ ስላሴዎች ቤታችንን ይጎብኙ

  • @user-tv5bz5wm4e
    @user-tv5bz5wm4e Před 3 lety +7

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አምላኬና ጌታዬ የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ከነ በተሰቤ ይድረስልኝ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @frezerhanna8533
    @frezerhanna8533 Před 3 lety +4

    አዎ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ የመጀመርያሁን ሰጠው በግድ ስለ አስገደዱኝ ሁለተኛውን ግን ለቅዱስ ሚካኤል ሰጠውኝ ፈጣሪ ይመስገን ልዩነቱን አይቻለው የተሰጠ አድጎም አልጋ ላይ ይሸና ነበር ሁለተኛው ግን እግዚሐብኤር ይመስገን በስነስራት እያደገ ነው ብያመው ራሱ ቅዱስ ሚካኤል ልጁ ነው ምንም አይሆንም እያልኩኝ እያደጉ ነው ግን የተሰጠ ድቁና እየተማረልኝ ነው እስኪገባ ስገባ ደግሞ አስጠምቀዋለው በጸሎት አስልኝ እስኪገባ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety +2

    በእውነት ለመምህራችኖ ቃለ ህይወት ይሰማልን
    እመብርሐን ካታሰርኖበት እስራት ትፉታን

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 Před 3 lety +4

    የኔ እንቁ መምህር መጋቢዬ ጀግናችን አርሴምዬ በዘንባባዋ ከልላ ትጠብቅልን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 Před 3 lety +24

    መምህር መጣህልን ያንተትምህርት የሂወቴ ምንጭነው ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድርገህኛል በርታልን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 3 lety +1

      በጣም እኔበተለይ ተለውጨበታለሁ

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Před 3 lety +22

    መምህር ለምን አባታችን ይሄን ዘመድኩንን ቢያጠምቁት መልካም ነው! ወዶ እኮ አደለም ካልተሳደበ አይሆንለትም! እግዚአብሔር እሱ ላይ ያለውን መንፈስ ይገስፅው።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 Před 3 lety +1

      አሜን ዘመድኩን ከዚ ቀደም መምህ ግርማን ብዙ ተናግሮ ነበር መምህ ግርማ የሚጠላ የጠንቋያ ያስጠንቃ ልጆ ናቸው ይልህንን የሚጠሉት

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Filagot snorewww newa

    • @fairoozfairooz3607
      @fairoozfairooz3607 Před 3 lety +1

      ልቦና ይስጠን ሁሉም እግዚአብሔር ስፈቅድ ነወ

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      አርሱማ ጠቁዋር ነው ያለበት መንፍሳዊም ይመስላል አግዚአብሔር ይገስፀው!!

    • @adinchaad7842
      @adinchaad7842 Před 2 lety

      AmenAmenAmen

  • @user-ep6ld3tl6t
    @user-ep6ld3tl6t Před 3 lety +11

    #like እያደርጋችሁ እዩ #viwe እና #likue ምንም አይገናኝም #በዚህ እንኳ እናግዘው መምህራችንን

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety +15

    ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. መምህራችን. መቼ ነው ወደ ፀሎት ግሩፓችን የምትመጣልን. አደራ መምህር. መጥተህ ፀሎት እንድታደርግልን. እየጠበቅን ነው. እማ ፍቅር ከነ ቤተሰብህ ትጠብቅልን. አዳምጬ ስጨርስ. የተሰማኝን. (የተማርኩበትን. እፅፍለሁ.በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ

    • @etsegenetzemelak2565
      @etsegenetzemelak2565 Před 3 lety

      ስላም ናርዶስ !! የጸሎት ግሩፓችሁ መሳተፍ እችላልሁ ወይ እባክሽ ??!! መልስሽን እጠብቃለሁ ከቻልኩ መቼ እዴት እንደምችል ሁሉ እባክሽ እግዜር ይስጥልኝ !!!!??

    • @nardosyemaryamlji9216
      @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety

      @@etsegenetzemelak2565 አዎ ትችያለሽ እማ

  • @mhretgoitom2134
    @mhretgoitom2134 Před 3 lety +14

    መምህር ኢኔ ንሳሃ ገብቻለው ደውየ ኣንተ በሰጠሀን ስልክ ቁጥር ላይ በዚይ ኣጋጣሚ አመሰግናለው እግዚአብሔር ፀጋውን እድሜውን ጠይናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Před 3 lety +4

    ጥቅስ በቃን እድሜልካችንን ተጠቀሰልን ለውጥ አላገኘንም ። ዋናው ተግባር ነው የተግባር ህይወት የሌላቸው እስቲል እየተሳደቡ ነው ። ጥቅስ ኢንፖርታት አይደለም ለኦርቶዶክስ ምእመን ።

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተስፋ ስላሴ የተዋህዶ እንቁ የእኔ ቤተ ሠቦችን እንዴህ ተቀይረው ማይበት ቀን ነው የናፈቀኝ ፆሙ ሲባሉ እየፆምነን ነው ይላሉ ስገዶ ሲባሉ የስቅለት እየሠገድነን አይደል ይላሉ መደሀኒያለም ልቦናቸውን ያብራልኝ ምን ይባላል ወለተ ማሪያም ገብረማሪያም ብለችሁ በፀሎት አስቦኝ እህት ወንድሞቸ

  • @user-qc4lf2oc5f
    @user-qc4lf2oc5f Před 3 lety +27

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety +1

    አባባ ለእርሶዎ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛምይድረስ በጸሎተዎት አስቡን ወለተማርያም ከነቤተሰቦቸ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ለአባ መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣችሁ መምህር ተባረክ

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 Před 3 lety +30

    የሰይጣንን ገመና እንጅ የሠው ገመና አይደለም አየተናገርክ ያለው ይህ ዳቢሎስ በሰዎች ላይ አድሮ ነው የሚተቹት አንተ ዝም ብለህ አሥተምር ብለው ብዙ የእግዚአብሔር ፀጋ የተሰጣቸው ለአንተ ነግረውካል የአንተ ፀጋ ማስተማር ነው ስለዚህ አትፍራ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፡፡

  • @godolyas2497
    @godolyas2497 Před 3 lety +4

    መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስህ👏💐
    እኔስ አገሬ ገብቼ በቤተ መቅደስ ገብቼ የምጸልይበትን ቀን ነው እምናፍቀው😥ወለተ ስላስ በጸሎትህ አስበኝ መምህር እዲሁም እህት ወድሞቼ😥

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Před rokem +1

    እውነት ነው አዳል ሞቴ እና አቴቴ ጨሌ እስካሁን ድረስ ይመለካል እኔም በስደት እከራተታለሁ አሁን ግን ነቅቻለሁ በፀሎት እተጋለሁ መምህሬ በእውነት እግዝያብሔር ባተላይ ሆኖ ያስተማረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ለንሰሀ አብቃኝ መምህሬ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @user-px1rz7bh5i
    @user-px1rz7bh5i Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ ይሄ ገጠመኝ የቤተሰቦቼ ታርክ ነዉ ሁሌም ሩጠው ትዳራቸው መበተን ገንዘባቸው መበተን መጣላት ከትልቆቹ አልፎ ከኛ ከልጆቹ ተርፎብናል እባክህ በፀሎት አስቡን ወለተ ገብርኤል የእናቴ ክርስትና ስሟ ወለተ እዝገር ኃይለ ስላሴ ወለተ ክሮስ ብለው በቃችሁ እንድለን እውነት የፈውስ ቀናችን ናፈቀን አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡ ሰለገጠመኙ ልስማና እኮምታለሁ❤ መምህር የፀሎት ማህበራችን ላይ እንዲመጡ በእማ ፍቅር ስም እንጠይቃለን በቅዱስ ሚካኤል መምህር 💞

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የዛሬዉ ገጠመኝ የኔና የቤተሰቦቼ ገጠመኝ ነዉ በፀሎት አስቡኝ እባካቹህ አፀደ ማረያም ብላቹህ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተላይ አድሮ አስተምሮኛል ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ ይሁን ፀጋዉን ያብዛሎት በእዉነት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክል እግዜያብሄር የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ እግዜያብሄር መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታለን ታደል ይህ እድል የሰጥን አባታቼን መድናያኤል ይክበር ይመሰገን

  • @user-gl1jv6uk8d
    @user-gl1jv6uk8d Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ደስ የምለው ትምህርት ፣ገጠመኝ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት

  • @user-zj5zn1wv8c
    @user-zj5zn1wv8c Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣክልን
    ነብሳችን ብዙ ምግብ እየተመገበች ነው ባንተ ላይ አድሮ ልዑል እግዚአብሔር የምያስተምረን ይክበር ይመስገን

  • @ggtg6587
    @ggtg6587 Před 3 lety +5

    መምህር እንካን ሠላም መጣህ ያተ ትምህርት ሀይማኖቴን እንዳዉቅ ምርኩዜ ሆኖኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፍፃሜው ምን አባቱ ራሱ ወድቆ እየጣለን መሆኑ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስፀው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-pz7ly8sx1f
    @user-pz7ly8sx1f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜንንን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለዚህ ቤተሰቡ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስለን በጸሎት አስቡኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ነገር ነው ትምሀርትህን እየሰማው የቤተሰቦቼን ህይወት ነበር የምዳስሰው መምህር በእውነት አስለቀሰኝ ስሰማው ቸረሩ መድኃኔዓለም ቸርቱ ከአይምሮ በላይ ነው እድንጠፋበት አይፈልግም ምን ያህል ክፍ ሰው ብንሆንም የምናመልከው አምላክ ድንቅ ነው እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችኝ እንኳን ደህና መጣህልን
    እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን

  • @girmachewab9108
    @girmachewab9108 Před 3 lety +1

    መምህር ገጠመኞችህ እጅግ ግሩም ናቸው የመዳን ገጠመኞች አንድ ቀን ለእኔም መዳን ለሌሎችም ይሁንልን እድሜህ ይርዘም ልጆችን ያሳድግልህ አንተን ማግኜት አልችልም አንድ ቀንእደውልልህ ይሆናል ስልክህ ሲደርሰኝ ከጎጃም

    • @user-dw7tb6ue7x
      @user-dw7tb6ue7x Před 3 lety

      አንድ ቀን ጎጃም ይመጣል መምህራችን ተስፋ አለኝ

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር እኛንም ለንስሀና ለስጋው ደሙ ያብቃን ናፈቀኝ የምፈወስበት ቀን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 Před 3 lety

    ግሩም ነው መምህር ተባረክ ያገልግሎት ዘመንወት ይባረክ

  • @user-rb3cq8fo3o
    @user-rb3cq8fo3o Před 2 lety +1

    ም ምህር ለቤሰቦቼ ፀልይልኝ የኛ አካባቢ በሙሉ በአመቺሳ የተበካከለ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭እኔ ያለሁት በስደት ላይ ነዉ ሁሉንም ነገር ያወኩት እዚ ሆኜ ነዉ የአምላኬን ፍቅሩን ስለአየሁት በደስታ ብዛት አለቅሳለሁ 😭😭😭😍😍😍 መቼም ቢሆን ትልቅ ተስፋ አለኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቤተሰቦቼን እንደሚዳስስ አልጠራጠርም አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተባረክልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን መምህር እንቁ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ወንድማችን አኔ ከዘ ጋር ተመሳሳይ ህወሃት ነው የለኝ ባካችሁ ወገኖቼ በፀሎት አስበኝ እግዚአብሔር ተረከ ቀይረ ነው የእኔም ቤተሰቦች ይመለስልኝ አኔም ወለተ ኪዱን ባለች አሰቡኝ

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 Před 3 lety

    መምህራችን በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነው እንባ ኣለኝ ግን ብዙ ነው ኣይኔን የሚያቃጥለኝ ደግሞ ኣርጋኖን ሳነብ በብዛት የማነባው እና ይአኣባትችን መምህር ግርማ እና የመምህራችን ዉጤት ትምህርት ውጤቱን እያየሁት ነው እና በጸሎት መበርታት ኣለብን ።ደግሞ መምህራችን በመጨረሻ መዝሙሩ በጣም ጥሩ ነው እዝግኣብሄር ያክብርልን ወንድሜ።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 lety

    በጣም በጣም የሚገርም የሚደንቅ ታሪክነው በእውነት መ ምህር ተስፉዬ እግዝእብሄር በእንተእንደበት ላይ እድሮ በምትስጠው የትምህርት ሚሞሪስቲክንዳውሎድ እርገህ ሼርበማረግህ እሄው እደምታነብል ሁሉ ውጤቱ መጨረሻው እና እጨራረሱ በስጋውደሙ መቁረብ በመጨረሱ ድንቅ ነገር ስለሆነ በእውነት ነው የምልህ ተዎህዶ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ በመሆኑ እጅግ እርጌ እድኮራበት ነው ይደረከኝ እጅግ እርጌ እመስግንሀለሁ ስለምታደርገው በጎነገር ሁሉ ድንግልማርይም እንተንም ቤተስቦችህን ትጠብቃችሁ ጥላከለላ ትሁናችሁ በልጆችህም የምትደስት ሁን ስው በዘራው ነው የሚይጭደውና ጥሩማድረግ በልጆችህ ታገኘዎለህ ታየዎለህ እሜን እሜን እሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety

    መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እናመሰግናለን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️ የምን ወዶት የምናከብሮት መ ምኽራችን። መጨረሻው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ድሮ እኔ የማስበው እንኳን ለሰው ለራሴም አልፀለይኩ እኔም ብሎ በላይ እል ነበር አሁን ግን እኔ እራሴን ነፍሴን ባድን ከእግዚአብሔር ብታረቅ ለልጆቼ እና ለባለቤቴ ለመላው ቤተሰብ እንደምሆን እድሜ ላንተ ተምሬአለው እና በስደት ነው ያለሁት አሁን በስልክ ንስሀ ገብቼ መፆም መስገድ ጀምሬ አለው እና እግዚአብሔር እንዲረዳኝ እመብርሀን እንድታፀናኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ትልቁ ችግሬ ጀምሬ መተው ነው እና በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ማርያም ነኝ ስለገጠመኙ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ እግዚአብሔር ያስብክ

  • @netsanttamiru8302
    @netsanttamiru8302 Před 2 lety +1

    ወለተ ስላሴ ነኝ መምህር ከታሰርኩበት እንድፈታ በ ፀሎት አስቡኝ !!!!

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +1

    እኔ እራሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ብሎኛል እምባ ጥቅም አለዉ እዉነት ነዉ የኛንም የልብ እስራት ኤፍታህ ይበልልን አሜን አሜን አሜን

  • @Yerayawa7y
    @Yerayawa7y Před 3 lety +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ደካማ ነኝ በመንገድህን ምራኝ ሀጥያቴ በፀጉሬ ልክ ነውና ለንስሐ አብቃኝ ነገ ዛሬ በማለት ያለፍሬ አለሁ እስከ ዛሬ መምህር ተስፋየ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤናን ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በርታ ጠላትህን ዲያብሎስን የእግርህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @elsaabebe649
    @elsaabebe649 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ሳላስበው እንባዬ ወረደ እናትንና አባቴ በመካከላቸው ክፍተት አለ በእኛም ቤት እግዚአብሔር እማፀናለሁ አብረው አንድ ሆነው ቆርበው ወደነበረው ትዳራቸው እንዳያቸው እየስገድኩ እየፀለይኩ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ስምረተ ስላሴ እይስላችሁ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pm4vz9gf6e
    @user-pm4vz9gf6e Před 3 lety

    ይህ የኔህይወት ነዉ በእዉነት በጣም ይመሳሰላል እኔግን አሁን እድሜ ላንተ መምህሬ ትምህርትህን እያዳመጥሁ ህይወቴ ተቀይሮ በንሰሀ ወደ ክርስቶስ ተመልሻለሁ ሀይማኖቴን አግኝቼ አለሁ የአንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ እግዚአብሔር ከፈቀደ ገጠመኝ ሆኖ ይወጣል
    ግን መምህር በግሩፕ ናልን ድምፅህ ናፍቆናል

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ በገጠመኝ የምትለቃቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @mal4048
    @mal4048 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በውነትህነው ልባችንን ያብራልን ማለት ነው
    ቃለህይወትንያሰማልን በእድሜናበጤናይጠብቅልን ከፉመንፈስም ከግርስን ይውደቁልህአሜን አሜን አሜን
    ከነባለቤትህንም ልጆችህንም ይጠብቅልን

  • @Na.h_11
    @Na.h_11 Před 3 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እማፍቅር ብለህ የምትጠራት እናታችን ድንግል ማርያምም ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ ። ስለ ምታስተምረንና ስለምታቀርብልን አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ። ከዚህም በላይ እንድታቀርብልን እኛም ሰምተን እንድንለወጥ ቸሩ መድኃኔ አለም ይርዳህ ይርዳን ።

  • @htt6014
    @htt6014 Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፃጋውን ያብዛልን አመብርሀን ትጠብቅህ እኔም ተምሬ የምመስክርበት አንደበቴን ኮልታፍዋን እህታችሁን ፀልዩልኝ ♥♥

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s Před 3 lety

    መምህር ተስፋዬ የሚገርም ታሪክ ነው የኛንም ቤተሰብ የሚዳስስ ትምህርት ነው ። ይኸውልህ የባለቤቴ እናት ሴቶች ልጆችን ወልደው ወንድ ልጅ ሳይወልዱ ብዙ ጊዜ በመቆየታቸው በብሔረሰባቸው ወንድ ልጅ ያልወለደች ሴት ስለምትናቅ ለአመቺሳ ተስለው አራት ወንዶችን ወለዱ አንዱ በጦር ሜዳ ሞተ ሶስቱ በህይወት አሉ የተመሳቀለ ኑሮ ይኖራሉ የመጀመሪያው ልጃቸው ባለቤቴ ነው ሁለት ልጆች አሉን ትልቁ ነገር ባለቤቴ ጠዋትና ማታ ይጸልያል። ሁለት ጊዜ በከባድ ህመም ታሞ ሊሞት ደርሶ እግዚአብሔር አትርፎታል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
    አሁንም ከባባድ መድሀኒት በመዋጡ ምክንያት መጾም
    አልቻለሞ በትምህርትና በስራ በጣም ጎበዝ ነበር ግን እድሜውን ሲንከራተት ነበር አሁን ግን ከልጆቻችን ጋር አብረን እየጸለይን ነው። እኔም ጋ የቤተሰቦቼ ዛር አለ እኔም የቻልኩትን እየታገልኩ ነው። ወንድሞቼም ጋ መተት አለ ግን እግዚአብሔር አንድ ቀን ነጻ ያወጣናል አምናለሁ። በጸሎታችሁ አግዙኝ ለቅዱስ ቁርባን እየተዘጋጀን ነው የመምህር ግርማን እድሜ ያርዝምልን ውድ አባታችን ንቁ ብለው አነቁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው። መምህር ተስፋዬ አንተም በርታልን ያንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ትርሲተማርያምና የማነብርሃን ብላችሁ በጸሎታችሁ እግዙን ወገኖቼ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ አሜን።

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q Před 2 lety +1

    የአባታችን በረከት ለእኔም ይደርሰኝል አሜን

  • @rutadevert7286
    @rutadevert7286 Před rokem

    እንኳን ለዚ አበቃችው
    እነሱን ያየ አምላክ የኛንም ቤት ያይ ዘንድ በጸሎት እንድንበረታ ይርዳን፡ ብርታቱን ያድለን ፤
    መምህር በትምህርትህ ብቻ ምን ያክል እየተቀየርኩኝ እንዳለው ለኔም ታምር ነው፡፡ አምላክ ዘመንህን ልጆችክን ይባርክልክ፡፡

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 3 lety

    አዎ መምህር በአሁኑ ሰአት በአባቶቻችንና በወንድሞቻችን መምህራን ላይ እየሆነ ያለው በጣም ያሰፈራልን በእቻ እግዚአብሔር አምላክ በውስጣቸው የገባውን የጥላቻ መንፈስ ከውስጣቸው ይንቀልልን ሁሉላችንን ማሰተዋሉን ይሰጠን ምንጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ይሚመራውን ማንም አያሰናክለው ብቻ ጽናቱን ይሰጣቸው ነው ይምለው

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከት በኛ ላይ እደርብን🙏🙏🙏

  • @ntesfu9380
    @ntesfu9380 Před 3 lety +1

    ኤመብርሀንንንንይ ማዕረይ እባክሽ ተዎሪደ አለሁ ነይ ቤቴ ነይ

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 Před 3 lety

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ. እግዚአብሄር ይመስገን. የቤተሰቡ ታሪክ. እኛ ቤት ያለ ችግር ነው. የዚህን ቤት ችግር የፈታ መድሀኒአለም. እኛም ቤት ያለውን ችግር ይፍታልን. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ. እቤተሰቦቼ ውስጥ ያለው መንፈስ. ምንም አልተያዘም.

  • @hanagirma6492
    @hanagirma6492 Před 3 lety +10

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር አረ እኔ እናቴ ጨሌ ጠቋር አዳል ሞቱ ብር አለንጋ ወሰንጋላ እያለች ብዙ ግብር ስገበር በእውነት ዘመናችንን ሁሉ ጨረሰው አሁንም ቢሆን ታመልከዋለች ብሬን ሁሉ ጨረሰው 15 አመት በሰው አገር ለፍቼ እሱ እሷ ላይ ሆኖ ይጨርሳል አሁን ግን ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ጨርሼ ቅዱስ ቁርባት ስቀበል አስራት በኩራት ሳወጣ ብሬን አልፈልግም አትላኪ ማለት ጀመረ ግን እህቶቼና ወንድሞቼ ስለማይፀልዩ የእነሱን ግን አይምርም በእክምና ይጨርሳል በልብስ 5 ሻንጣ ሙሉ የሚሆን ልብስ እያለ ቀይ ጥለት ነጭ ጥለት እያለ ገንዘባቸውን ጨረሰ የእኔን ግን እቢ አለ አስራት በኩራት ማውጣት በጣም ትልቁ ሴጣንን ማቃጠያ ነው

    • @meseret888salam7
      @meseret888salam7 Před 3 lety

      በጣም ጒበዝ በርች በርትተሽ ፀልይ አንድ ቀን እግዚያብሔር የሌሎቹንም ይፈታል

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 3 lety +1

      በጣም ጎበዝ በርች ለእህቶችሽ እና ለናትሽ ፀልይ በምቆርቢበት ሰአት እና በምሰግጅበት ሰአት ስማቸውን ፅፈሽ ፀልይላቸው በርች

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety +1

      እውነት ነው እኔ 8አመቴ ለፍቸ ባዶናበርኩኝ አሁን ግን ተምሪ ንስሀገብቸ አስራት ሳወጣ አሁን 80ሽብር አለሽአሉኝ ገርሞኝ ይህንያክል አመት ባዶነበርኩኝ ተመስገን

    • @user-cy9lq7kv2c
      @user-cy9lq7kv2c Před 3 lety

      @@svxjej9660 እግዛብሔር ይመስገን በርች እህታችን ጎበዝ በፆለት አስቡን አመተ ስላሴ ተስፋ ማርያም እያልሽ በፆለት አስቡን ንቁ እንቃ

    • @serkeyfekede4367
      @serkeyfekede4367 Před 3 lety

      መምህር ቃለ ህዌት ያሰማልን ወለተ ሰማያት ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @goodislove9554
    @goodislove9554 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን ያለማመኔን እርዳው መዳኒሐለም መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ያስበንአቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጠፍተዋል እርዳን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @user-zi4cb1ty5e
    @user-zi4cb1ty5e Před 3 lety +4

    የኔ አልይታዬ የኔ ጌት መድሀኒያለም ለሁላችንም ተቀለጥልን የኔ ንጉስ

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 3 lety

    ቃለ ህይውት ያሰማል እንቁ መምህራችን አንተን የሰተን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ይግባው

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety

    ወይ ጉድ ይኸ ሁሉ መዓት በእዉነት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ ከታሰርንበት ወጥመድ ፍታን 😭በእዉነት ይገርማል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በረከታችሁ ይድረሠን እግዚሐብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 💞💞

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    እማ ፍቅር ትጠብቅልን
    የኔ መድሃኒአለም ስምህ ከምድር እስከ አርያም የተመሰገነ ይሁን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety

    ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን በርታልን የብዙውችን ህይወት ቀይረሀል ።

  • @hailuyalifu2279
    @hailuyalifu2279 Před 3 lety

    ወንድሜ መምህር ተሰፈዬ ባንት ገጠመኝ ትምህርት ብዙ አየው ተገነዘብኩ በርታ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @user-cu2ft2qz4u
    @user-cu2ft2qz4u Před 3 lety

    ይገርማል ማንም ንፁህ የለም ሁላችንም ትይዘናል እኮ እግዚአብሔር ይፍታን በእውነት ይገርማል በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ጥሪ ነው እግዚአብሔር በተላያየ መንገድ ያስተምራል ስደት ነው ያለሁት ስለ እውነት አልፈታ ያለኝ ችግር ያውቅኩት በአንተ ትምህርት ነው ራሳችን እንፈትሽ ወገን ያልተስራ ማን ነው እረ አቤት

  • @memeke5620
    @memeke5620 Před 3 lety

    ዝማሪዬ መላክት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ በእውነት የሚገርም ገጠመኝ እዲህም አለ ይገርማል መምህሬ ባንተ ስንቱን ተማርኩት በእውነት አመችሳ ምን እደሆነ እራሱ አላቅም አሁን አወኩ ይገርማል ሙሉ ቤተሰብ ሰይጣንን ፈርቶ ትዳር መፍታት አቤት የኔ ጌታ ይቅር በለን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ የአባትየው ነገር ይገርማል በረከታቸው ይድረሰን መጨረሻችሁን ያሳምረው አሜን፫

  • @user-nb5bo5ro6j
    @user-nb5bo5ro6j Před 3 lety

    በእውነት መምህርችን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን በጣምነው የተማርበት እኔ በጣምነው የምከታተለው የሰማሁትን 50 ሰወ ሸእ አረጋለሁ ብዙወችን እየተለወጥንነው በእውነት ደሰይላል አባታችን በረከት ይድረሰን አሜን
    መምህር እኔ አድቀን አተንና አባታችን መምህር ግርማን በህልሜ አገኘሄችሁ ምናለው በእውነት ባገኛችሁ በፀሎትችሁ አስቡኝ አበቡ ወተማርያም እያላችሁ

  • @yo-di-t
    @yo-di-t Před 3 lety

    ኤፍታህ ብየ ልጀምረው የአባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ መምህራችን ተስፋ ስላሴ ቃል ሂወት ያሰማልን ሀይሉና ብርታቱንም ይድልልን የአገልግልት ዘመንህን ያርዝምልን በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም መልእክት ነው ያስተላለፍክልን እኔም እንደዚህ አባት እግዚአብሔር ቸሩ መድሀኒአለም ሀይልና ብርታት ሰጥቶኝ ከብዙ ነገር ቤተሰቦቼን ማዳን እፈልጋለሁኝ እባክህ በፆሎት እንድተጋ ተስፋ ስላሴ ና ሁላቹን የክርስቶስ ቤተሰቦች ከኔ የበረታቹ ወለተኪዳን ብላቹ በጾሎታቹ አስቡኝ 😢😥🥲👆🏽👆🏽👆🏽

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Před rokem +1

    ለአናታየደረሰ፣ለኛምይዲረስልኝአባቴ፣ስይገባኝ፣አማራርኩህ፣ይቅርበልበቸርነትህመንገዲህስለመራከኝ፣እኔስእረሳከኝ፣መልኬንአሰ
    ስምረክዉብአዲርገህፈጥረከኝችግሬንታዉቃለህ።የናፈቀኝደጂህከዚህህወቶአዉጣኝስራህንልመስክር፣ጊታየሆይ፣በመገዴሁሉቅደምለንሰሀሞት፣አብቃኝ

  • @user-yy3fz5nb9t
    @user-yy3fz5nb9t Před 3 lety

    መምህርዬ ሠላም ሁሉ ላንተ ይሁን የሚገርም ነው ይሄ ታሪክ የኛን ቤት የሚዳስስ ነው በተለይ አያቴ አሁንም ድረስ የምታመልከው ነው ልጆቿ አንድም የሚያስብላት የለም ምነው በገደለሽ እየተባለች ነው የምትኖረው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እንጂ በጣም አስቸጋሪ ነው

  • @nestiethiohabeshatube7243

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብኝ ለነሱ የደረሰ መድሃኒአለም ለእኛም ይድረስ ለተጨነቅን !

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +3

    ዛሬ ደግሞ ሰባተኛ ነኝ ሰላም ክርስቶስ ከእናተ ጋር ይሁን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጣልን እልልልልል ዛሬ የእናቴ ገመና ነው ሰምቸ ሰጨረስ እመጣለሁ ቤተሰቦች ኑ እንማማር ገባ ገባ በሉ

  • @user-bo4ni4fu4s
    @user-bo4ni4fu4s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንን ቤተሰቦች እድሜ ለንስሀ ይስጥልን ከታሰርበት የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፍታን ። መምህር ግን በማህበር መጥተህ ፀሎት አድርግልን በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ።አንደበተ እርቱእ ነህ እማ ፍቅር ማህደረ መለኮት ከነሞላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ☝

  • @samrawitmenda2217
    @samrawitmenda2217 Před 3 lety

    መምህር ፈጣሪ ከተዋጊው አጋንንት ይጠብቅህ መቺም ክባድ ፈተና ውስጥ እንደምትሆን ምንም ጥርጣሪ የለኝም ግን ደሞ እመብርሀን ድንግል ማርያም አብራህ ትዝመት መቺም ስይጣን በሚያዳምጡህ በተከታንዮች ቤት ሁሉ እየተቃጠለ ነው። እኔ በስደት ነው ያለውት ፍጣሪ እንደዚ ቅርብ ነው ብየ ማመን እሰኪያቅተኝ ተአምር በቤቲ እያርግልኝ ነው ክብር ምስጋና ይሁን ለፈጣሪ በተለይ እጅ ላይ የክርስትና ስም ፀፎ መሰገድ በጣም ይስራል።መምህር ድንግል ማርያም ከነልጃ አይለዮት።

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +1

    መምህር በእውነት በጣም ያሳዝናል እሄ ገጠመኝ የአጎቴን ልጅ ታሪክ ነው የመሰለኝ
    በኦሮምኛ"" ኤኬራ ዱቢሰቱ "" የሚባለው ነገር
    ቤት ሄዶ ነበር እውነት ነው ብሎ ነው ሚያሰበው እግዚአብሔር አምላክ ይገሰፅለት
    እኔ ሰነግረው አልሰማም አለኝ አሁን ቤት ቁጭ
    ብልዋል ከመንግሰት ሰራ ወጣ ከቤተሰብ
    አይሰማም ከባለቤቱ አይሰማም በቃ ህይወቱ
    ምሰቅልቅል ብልዋል 😭😭😭 ሚሰቱ መናፍቃን ሆና ነበር እግዚአብሔር ከረዳኝ
    አርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ መሆን እፈልጋለሁ ብላኛለች ገጠመኙን እያዳመጠች ነው እማ ፍቅር ለእሱም ልቦና ትሰጠው እሷንም ወደ
    ቤቷዋ ትመልሳት ።

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የነሡ የደረሰ መድኃኒዓለም ክርስቶስ ለእኛም ይድረስልን ተጨንቀናል አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወለተ ሰንበት ብላቸሁ ወገኖቸ

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +6

    ትምህርትክን ስሰማ እንቅልፍ ይወስደኛል በከውስጤ ሌላ የሚያወራኝ የሚስቅብኝ አለ መልኬንም ቅይር ፀባዬንም እንደዛው በግራ ልቤ ላይ እንደ ድንጋይ ይጫነኛል መልኬን ቅይርይር ጥቁር ያደገኛልያዛጋኛል ምን የማያረገኝ አለ በፀሎት አስቡኝ

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety

      እግዚአብሔር ያስብሽ መምህራችንም እንዳለው እኔ አባታችን ባስተማሩን መሰረት ከውዳሴ ማርያምና ይዌድስዋ መላእክት በኋላ መልከአ ሩፋኤልን ከድርሳኗ አጭር ገፅ ናት ጋር ፀልየሽ ተኝ የሰላም እንቅልፍ ይሆንልሻል።
      ግን የአባታችንን ትምህርት ቀንም ማታም ተከታተይ www.radioabidinia.com ችግር የለውም እንቅልፍ እንቢ ቢልሽም እንኳን የሳቸውን ትምህርት እየሰማሽ ስትተኚ ምን ያህል ለውጥ በህይወትሽ ላይ ታያለሽ ፈጣሪ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳሽ አሜን

  • @dsd3201
    @dsd3201 Před 3 lety +1

    ሠላምህ ይብዛልኝ መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እውነት ድንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ በፀሎት አስበኝ ወለተ ቂርቆስ ነኝ አስቡኝ እህቶቸ ወድሞቸ በጣም ተጨንቂአለሁ😭😭💚💛❤

    • @karema2552
      @karema2552 Před 3 lety

      Egziabheri yasbshi ehti ayizoshi

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 Před 3 lety

    መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ ሰወበሰይጣን ከታሰረበቃ በደመነፍስ መጓዝ ነዉ በቃ በዚህ የቤተሰብ ታሪክ ሰዉ ቁሞመፀልይ ባይልም የቻለዉ ካደረገ እግዚአብሔር ፀሎት አነሰበዛ ብሎ የማይተዉ አምላክ እንደሆነ ተረድቻለሁ በተሰጠን ነገር እሱን ማመስገን እዳለብን ተምሪአለሁ መምህር እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +8

    መምህር እዴት ላግኝህ እዳው ግራ ገባኝ በእውነት ምክርልን እፈልግ ነበር

  • @htt6014
    @htt6014 Před 3 lety

    በመብርሀን እላችሃለሁ አኔም ፀልዩልኝ ወለተ ሀና እያላችሁ ልፀልይ ብዬ ስነሳ እግሬ ሊቄምልኝ አልችልም ይቀጠቀጥብኛል ይቆርጣጥመኛል አለቅሳለሁ ትምህርት እከታተላለሁ ግን ምን ተምሬ እደጨርስሁ ይጠፍብኛል ማውራት አልችልም በፆሎታችሁ አስቡኝ ልቤን ይመልስልኝ ሀይል የግዛብሔር ነውና እናት አባት እህት ወድሞቼ ፀልዩልኝ ከስደት ተመልሺ ለንስሀ ያብቃኝ አምላኬ ደካማ እህታችሁ ወለተ ሀና

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 2 měsíci

    በወላዲተ አምላክ በሁሉም ቤት ያለችግርነው ከባእድ አምልኮ ያልራቀሰው የለም ማለትነው 😢ለወጣቱ መመለስ ኮተታ ኮተቱ እዳንከተል በናንተ ትምህርት ተቀይረናል መምህራችን እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም እህቶቸ ወድሜን አፋቶ ቁጭ አድርጓል አንድ አይነጥላ የቤተ ሰ ብ እጥፍ ከንጥል የሚታረድለት የሚገበርለት የባእድ አምልኮ ኮተት ጨሌ እና መተት እድሆነ ተረድቻለሁ እመብርሀን ትርዳን😢 እኔም ይከው አሁን ድረስ በተኛሁበት ሽንት ያሸናኛል በፆለት አስቡኝ😢😢😢 ሰው መቅረብ እራሱ እፈራለሁ 😢አዳዴ እማ እኔ ማነኝ ብዬእዳስብ ሁላ ነው እሚያደርገኝ

  • @user-bl1oo9ru3u
    @user-bl1oo9ru3u Před 3 lety

    መምህር የአገልግሉት ዘመንህ ይባርክልኝ

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት መምህራችን

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety

    እንኳን ስላም መጣክልን ውድ መምህራችን። የሚገርም ነው ደሞ ደስ ይላል መጫርሻቸው እግዚአብሔር ይመስገን። እሱን የተጠጋ ወድቆ አይወድቅም እኛንም ከታስርንበት ወጥመድ ይፍታን

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w Před 3 lety +1

    ለነዚ ቤተሰብ የፈታህ አምላክ ለኛም ፍታን.

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ያብዛልን ፅጋውን ይጨምርልህ የእውነት የእግዚአብሔር ማዳን ይገርመኛል ለሰው ልጅ ያለው ፍቅር ከፍ ከፍ በል አባቴ በረከታቸው ይድረስን ድፍረት ካልሆነብኝ ትንሽ ድምፅህን ብጨምርልን በኢርፎን ስለምሰማ ነው ግን ይቅርታ አባቴ ከቻልክ ነው

  • @user-kf6ig7sw5v
    @user-kf6ig7sw5v Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን የሚገር ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እግዚያብሄር ይመስገን በረከታቹ ይደረሰን በፀሎት አስቡን እኛንም በተለይ ወድሞቼ ፍቅረ ማርያም ሀይለ ማርያም ሀብተ ማርያም ወልደ ጭርቆስ ወደ ዮሀንስ ሀይለ መስቀል በትረ ማርያም እያላቹ ❤️❤️❤️ ለኛም ድረስ መዲሀኒያለም አሜን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እውነት መምህር ይህ ትምህርት ለኛም ቤተሰብ ነው የወንድሜ ልጆች በሙሉ ላመችሳ የተሰጡ ናቸው ያክስቶቼ ቤተሰብ ሞላው ለአመችሳ የተሰጡ ናቸው እንዳልከው መምሀር የእኔ የወንድሜ ልጆችም የናታቸውን ምክር ብቻ ነው የሚሰሙት እናታቸው ያደገችው ደግሞ ኡቃቢ የሚባለው ቤት ውስጥ ነው ስለዚህ ወደሳ ናቸው ወንድሜን በጣም ነው የሚፈሩት እሱ ክርስትና አባቱ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ነው በስለት ነበር የተወለደው ለቤታችን የመጄሪያ ልጂ ስለነበር ሁላችንም የሚካኤል ልጆች ነን አሁን ግን የሱ ልጆች ትንንሾችም ቢሆኑ ህይወታቸው አስጠሊ ነው አባታቸውን በጣም ይፈራሉ እሄው እስካሁን ንሰሀ አልገቡም እንዴውም አሁንም ነፍሰጡር ናት ብለውኛል ደግማ ላመችሳ ትሰጣለች ብየ በጣም ነው የምፈራው የእውነት መምህር እኔ ስለቴምህርትህ ለመናገር ቃላት የለኝም ሙሉ የእኔ እና የቤተሰቤ ታሪክ ነው እኔ የምለው የለኝም ኑርልን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። ሀይማኖታችንን አጥብቀን ይዘን እኛም ለመፈወስና በረከትና ረድኤት ለማግኘት ያብቃን አሜን።

  • @kockiekibenash554
    @kockiekibenash554 Před 3 lety

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሔር ይባረክልህ ፀዳለ ማርያም ብለህ በፀሎት አሰበኝ

  • @user-jm8py3ss1y
    @user-jm8py3ss1y Před 3 lety +1

    ይሄ ጉድ እኝያም ቤት አሌ ልክ አንድ ናቸው 😭😭😭 አግዚአብሔር ይፍታን ማምህር እንደው አንተን ያነሳ ማድንያለም በታሳቦቼን ባቃ ስላቸው ነው መሰለኝ ልግባ ካዝ ስዳት ምሰራዉን አኔ ነኝ ማውቀው ሆ አልቀናል እኮ በታሳቦቼ

    • @UserUser-ji4zs
      @UserUser-ji4zs Před 3 lety

      ልክ ነሽ እህቴ ለባእዶ አምልኮ የምሰግድ አንዷ እኔ ነበርኩ ወየልኝ ነብሴ ሆይ ወየልሽ

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ እባ ፀሎታቸው ለኔም ይድረስልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ