145ኛ ገጠመኝ ፦getemeng ( የመርሳት ችግርና የፈጣሪ ተአምር) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024

Komentáře • 612

  • @devan8265
    @devan8265 Před 3 lety +79

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህሬ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልን ኑኑኑኑኑኑኑኑ ቤተሰቤቸ እንማር እንለወጥ ላይክክክክክክ አርጉኝ ስወዳችሁ

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +14

    ኤፍታህ በለኝ ጌታ መምህራችን ጣፍጭ ፍሬህን ይዘክ መጣክ ኑ እንመገብ ይችን ጠፍጭ ፍሬ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +7

    ይህን ኮሚንት የምታነቡ በልኡል እግዚአብሔር ሰም ላይክ አድርጉት እና ለመምህራችን እንዲደረስው ማበዲነው በየገጠመኙ ሁሉ የኛ የቤት ታሪክ አለ ምን ይሻለኛል እኔ እየበረታው ነው ቤተሰቦቸን ምን ላአርጋቸው እናቴ ባላዛር ናት እና አባቴ ኤች አይቢ ሳይኖርበት እሶ አለብሽ ከተባለች 1አንድ አመት 5ከአምሰት ወር ሆናት አጎታችን አወደንገሰት ያአይ ነበር አሁን ሙቶል ነብሱን ይማረው ለበለው መቸስ አፈር ሁኘ አልበላው ግን ብዙ ነገር አድርጎብን ሞተ እያአንዳንዳችን ተነግረናል እኔ ውጭ እንደምኢት ነጋዲ ባል እንደማገባ ነግሮት ነበር እንዳለሁም ሆነ ሁላችንም የተነገርነውን ሁነናል እና አንድ ቀን እህቴ ውጭ ትሂጃለሽ አፍታም ነሽ ተብለሽ ነበር አሁንም ነሽ ሰትለኝ በጣም ተነጋገር ተኮራርፈን ወንድማችን ነው ያአሰታረቀን እንዴት በደፍተራ ታምኛለሽ ብዬ ተጣላሆት እና ሁሌም እናቴ ፀበል ሂጅ ሰላት አትወድም ኧረ መላበሉኝ ወገኖቸ እና መምህሬ ከእኔም ብዙ ገጠመኝ ትወሰዳለ በሉልኝ እባካቹሁ እንዲደርስ ላይክ አድርጎልኝ ወንድማችን እንኳን ደስ ያአለ የእኔ እናትም በ65አመቶ ኤች አይቢ ያአማል 😭😭😭😭😭😭😭ቤተሰቦች ወጣት ሁኖ እኮ ከወንዶች ጋር ብተኛስ እሽ በሰለታማ ነገሮችም ቢሆን እንዴት ቤተሰቡ ሙሉ አይዝም ግራ ገባኝ ሁለተኛ መምህር ሁሉም ስው አንድ አይደለም ለምሳሌ እኔ አለሁ በትግስት የምጠብቀው 10 አመት ሙሉ ምወደው የልጅ አባት አለኢብን እንኳን የምወዳትን እሶም ፈልጋው አይደለም ለማስታረቅ ፈልጋ ነበር የደወለችለት ግን ገና ገብታ አይ ሰትለው ፍላወሮችን መላክ ፎቶውን መላከ ሙዚቃ መጋበዝ ጎደኛየ ግን እራሶን እንኳን መቆጣጠር አልቻለችም ምክንያቱም በጣም እንደምወደው ሰለምታውቅ ልጅ እያለው እንደሌለው ሰለነገራት በጣም ተናደደች በጣም እና ይህም ሁኖ ሁሉንም ችዬ ይሁን ባልኩ አላማ የላትም ብር አትይዝም እያለ ልጁን አንድም ቀን አይቶት አያውቅም ሰለልጃችን እራሴ አንሰቸ ሳወራው ጭራሽ ለምን እንዴት እያለ እኔን ይወቅሰኛል እኔ ግን ሁሉን ትቸ ዝምብየ አሁንም አንድ ቀን ይቀየራል ብዬ እየጠበኩት ነው እና ትግሰተኛ ስው የለም ብሎ መደምደም አይቻልም መምህሬ

    • @user-ts3zd6dp1y
      @user-ts3zd6dp1y Před 3 lety +2

      አዞዜሽ አንቺ ግቢና ፀበል ውሰጃት

    • @user-mo2so5xu2j
      @user-mo2so5xu2j Před 3 lety +1

      @@user-ts3zd6dp1y እሽ 👏አሁን የጨመርኩበት ፁሑፍ አለ መዳም ሰትመጣብኝ ነው ሳልጨረስ የለቀኩት እና አንብቢው እህቴ ያአለኝ አማራጭ ፀበል ሰለማትወድ እኔ እንደታመምኩኝ ሁኜ ገብቸ እናት መቸም አትቆርጥም እና መጣ እንድታየኝ ላአደርግ አሰቢለው ይህ የምታመልክበትን ልብስ ሰረቂ አውጥቸ እጥለዎለው ሚመጣውን ላይ ነው

  • @yegetershitatube8816
    @yegetershitatube8816 Před 3 lety +29

    እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ እህት ወንድሞቼ ባለፈው በአባቴ ምንክንያት ጭንቀት ውስጥ ነኝ ብያቹ ብዙዎቻቹ መክራችሁኛል ምክራችሁና ፀሎታችሁ ረድቶኛል አባቴም ልሄድ ፈልጎ የበረውን የጠንቋይ ቤት ጉዳይ ቀረ አልሄድም አለ እማምላክ ከነልጇ ረዱን እግዚአብሔር ይመስገን እሄን 3 ቀናት የተደስትኩበትን ያህል ተደስቼ አላውቅም በህይወቴ በደስታ ብዛት አልቅሼ ሁሉ ነበር ፀሎትና ስግደት ለችግሮቻችን መፍትሄ እንደሆነ በብዙ ተረድቻለሁ 🤲🤲🤲🤲🤲😭🤲🤲😭😭😭

    • @user-tu6hj2ve6f
      @user-tu6hj2ve6f Před 3 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @yegetershitatube8816
      @yegetershitatube8816 Před 3 lety +2

      @@user-tu6hj2ve6f አሜን ስሙ ከፍ ይበል

    • @user-ts3zd6dp1y
      @user-ts3zd6dp1y Před 3 lety +2

      በርች አይዞሽ ተመስገን

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +1

      እልልል የግዚአብሄር ስም ይመስገን እኳን ደስ አለሽ💚💛💜

    • @yegetershitatube8816
      @yegetershitatube8816 Před 3 lety +1

      @@user-ts3zd6dp1y አመሰግናለሁ የኔ ውድ ተባረክልኝ😍

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před 3 lety +16

    እግዚኣብሔር ይመስገን ወይ ጉድ ቆመን ስንሄድ ሰው እንመስላለን እንጂ ተይዘናል ለካ ፀጋውን ያብዝልህ በጣም እየትማርንበት ነው እግዚኣብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንዳስማ ስለፈቀደ 👏

    • @fayiseehayiluu1799
      @fayiseehayiluu1799 Před 2 lety

      🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @goodplaza1342
    @goodplaza1342 Před 3 lety +11

    ስውዲ ኣረብ ነው ያለሁት ሁሌም ዝምብሎ ይጨንቀኛል እህታችሁ ነኝ በፆሎታችሁ ኣስቡኝ ኤልሳ ማርያም ነው ስሜ ልክ እንደሱ ሂወታቸው የተቀየረው የኔ ሂወትም እንዲድን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ትድረስብኝ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +3

      አይዞሽ እግዚአብሄር ያስብሽ

    • @senibinisenibini309
      @senibinisenibini309 Před 3 lety +1

      እግዚያብሔር ያስብሽ

    • @helenhelen6516
      @helenhelen6516 Před 3 lety +1

      @@user-vo6uh3vf5i አይዙሽ የኔ እህት እመቤቴ ትደብስሽ

  • @user-tr5ir4nx8l
    @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +9

    መምህራችን አባታችን ወንድማችን እኔ አንዷ ያንተ ውጤት ነኝ እማ ፍቅር በያለህበት ትጠብቀኝ በዚህ ገጠመኝ ተቀይሬ አባቴ አሁን ድረስ ለሰይጣን በየአመቱ አራት ዶሮ እየገበረ የሚኖር ነበር አሁን እኔ አረብ አገር ሆኘ መስቀልም ምንም የለኝም እና ሳኡድ ነው ያለሁት ሲጨንቀኝ ሽንት ቤት ውስጥ መጋረጃ አድርጌ ስፀልይ ስሰግድ እማ ፍቅርን ይቅር በይኝ በሽንት ቤት ስምሽን አነሳሁት እያልኩ ሳለቅስ ያየሁትን ተአምር እኔ ነኝ ማቀው አሁን በገሀድ እየመጣ ያስቸግረኛል እናትሽንም እኔ ነኝ የገደልኩአት እኔ ነኝ የማከራትታችሁ አዋረድሽኝ እገልሻለሁ ይለኛል መኝታ አጣሁኝ በአካል እየመጣ ነው የሚያናግረኝ ወገኖቸ አረብ አገር እህቶቸም እኔም አስር አመት በላይ ሰራን ምንም ብር የሚባል የለንም ሁሌ ማልቀስ ነው መንከራተት ነው ልጆቹ ስምንት ነን ሀይማኖታችንን ያልቀየርነው ሶስታችን ብቻ ነን ምን ብየ ልንገራችሁ እባካችሁ መምህር ተስፋየን የማገኝበት ስልክ ስጡኝ ምን የኛ ህይወት አንዱ ትምህርት ነው ምን አሁን ይሄው አዋረድሽኝ ነው የሚለው አሳድጌ አሳድጌ ነው የሚለው እስኪ በንፁህ ልቦና ስገዱ ፀልዩ እህት ወንድሞች ሰው በሰይጣን ታስሮ እስከመቸ ይኖራል ገጣመኙን ሳዳምጥ ዝጊልኝ እያለ ይመጣል የእውነት ነው የምላችሁ

    • @user-pf8hd8cg8q
      @user-pf8hd8cg8q Před 3 lety +2

      በርቻ እግዚአብሔርን ይግስፅህ እያልሽ አይዜሽ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety +1

      ጎሽ የታባቱ አይዞሽ ያችስዶሮ የኔ በአድቀን 6በላይ ዶሮ 4ት በግ ነው የሚታርደው እኔ 8አመቴን ጨርስኩኝ እከራትትበበር አሁን ግን የመምህርን ትምህርት እየሰማሁ ሁሉንም አወኩኝ ለካስ አተነህ ብየ ሁሉ አለቅሳለሁ የሚገርምሽ ከኔ ሁላ ተሰደው ተቀይርዋን ስደውል ካች ኩላ ህደው ይህን አድርግ ይሉኜን እኔ አለውሳለሁ ምንም አይርዱኝም ስልክላቸው ተብለው ነው የሚያባላሹብኝ አሁን አስራት እያወጣ እሲልጠይቅ ብየ እህቴን ጠየኳት ስትብርአለኝ ስላት 89ሽብር አሉሽ ኡለችኝ እዴትስላት አሁን አሁን የምሊኪውን አትበላም አለችኝ ለካስ ዛሩነው የሚያበላሽብኝ አሁን ጭራ በሬየን እሸጥጂ ኡልፉልጉም አለኝ ድስስስስአሁንለኝ እና አይዞሽ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

    • @svxjej9660
      @svxjej9660 Před 3 lety +1

      ግን የት ነሽ እኔ ሳኡዲነኝ እሪያድ

    • @user-tr5ir4nx8l
      @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +1

      @@svxjej9660 እኔ መድና ነው ያለሁት እህት ይሄው እኔም ስምንት አመቴ እህቴ አስራ ሁለት አመቷ አስራ ሁለት ብር እንኩአል የላትም እኔም ካንች ሁአላ ሂደው ምን የመሰለ ቤት ሰሩ ይሉኛል አለቅሳለሁ አሁንማ የታባቱ እባክሽ ተቃጠልኩ ልሂድ አለኝ አይሆንም አትሄድም አልኩት ምክንያቱም ስጋወደሙን ወስጀ በቅዱስ ቁርባን አቃጥየ በፀበል እንድሸኝ ነው የምፈልገው እባክሽ ልሂድ ተቃጠልኩ እያለ ይመጣል በገሀድ በስግደት ቅጥል ነው ማረገው እናም መጋቢት ሀያ አምስት እሄዳለሁ አገሬ እህቴ የክርስትና ስምሽን ስጭኝ እጀ ላይ ፅፌ ልስገድልሽ አገሬ ስገባ አይዞሽ በርች

    • @user-tr5ir4nx8l
      @user-tr5ir4nx8l Před 3 lety +1

      @@user-kl8le3vo9f እሽ እህት እደውልልሻለሁ በደንብ እንረዳዳ ሰይጣን ደስ አይበለው አይዞሽ

  • @destapark609
    @destapark609 Před 3 lety +11

    በዚህ ዘመን አንተን ባይጥልልን ምን እንሆን ነበር አቤቱጌታሆይ ተመስገንልን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e Před 3 lety +27

    አይጣል ነው አውጣን አውጣን ማረን ማረን
    የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን

    • @user-dh5po1mf1z
      @user-dh5po1mf1z Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን
      በጣም እግዚኦ መቼም ይህ ገጠመኝ ብዙ ያስማናል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Me too I always i do

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

      Oh my god

    • @haeyathaeyat707
      @haeyathaeyat707 Před 3 lety

      አሜን፫ በእውነት

    • @smalhaft3935
      @smalhaft3935 Před 4 měsíci

      ኣሜን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 Před 3 lety +3

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን መምህር

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +85

    እኔም የመርሳት ችግር አለብኝ
    በፀሎት አስቡኝ ወገኖቼ!

    • @user-hl2rg5rz7j
      @user-hl2rg5rz7j Před 3 lety +1

      ኜ ም ም ምን ምንም ን. ንንምምንምምምንኝኛ. ን ንን. ቤ ብዜድድዱዱዱ

    • @noahyossef3161
      @noahyossef3161 Před 3 lety

      @@user-hl2rg5rz7j መምህርበጣምእናመሰግናለን

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +2

      እኔም በጣም እረሳለሁ በፆሎት አስቡኝ ፅጌ ማርያም ነኝ

    • @genettefera3535
      @genettefera3535 Před 3 lety +2

      እኔም አንደኛዋ ነኝ ለመርሳት እግዚአብሔር ይፈዉሰን በፀሎት አስቡን ወለት ሰንበት ብላችሁ

    • @haeyathaeyat707
      @haeyathaeyat707 Před 3 lety +1

      እረ ወገኖች በሁሉም ነው በጣም ግራ እያገባኝ ያለ ነገር ቢኖር ይህ ነገር ነው ወለተስንበት ብላችሁ አስቡኝ የክርስቶስ ቤተስቦች

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety +15

    እግዚብሔር ይመሰግን መምህርችን
    እንኳን ደህን መጠክ አው እየተቀየር
    ነው ፀጋን እድሜ ያሰጥልን በጓጓት ነው
    የሚንጠበቀው ኤፋታህ በልን የድንግል ልጅ
    ኑኑእንምር የመምህር ተሰፍዬ ፍሬች
    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚእብሔር ይመሰገን
    ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
    መምህርችን ሁልችም ማሰታዋሎን ያሰጥን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን አሜን
    የተዋህዶ እንቁ ታማኝ የስላሴ አገልጋይ አገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    ተምረን ተረድተን መልካም የፅድቁን መንገድ እግዚአብሔር ይግለፅልን አሜን

  • @user-ty2iy1kq4u
    @user-ty2iy1kq4u Před 3 lety +17

    ሠላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ትምህር ሙሉ ለሙሉ ሠውን ይቀይራል እኔ መስማት ከጀመርኩት ሁለት ወሬ ነው ግን በጣም ነው የተለወጥኩበት የመንፈሶችን ስትጠራ እንደ ኤሌክትሪክ ይነዝረኛል

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 Před 3 lety +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @hannadesta382
      @hannadesta382 Před 3 lety

      በርቺ ምልክቱ ነው

    • @ethrak9364
      @ethrak9364 Před 3 lety +2

      በርትተሽ ስገጂ እህቴ እህቴ አሸናፊ ነው የምትሆኚው አምላክን ይዘሽ

    • @user-ty2iy1kq4u
      @user-ty2iy1kq4u Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ይርዳን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +5

    በመምህር ገጠመኝ144 በጣም አስተማሪ ነበር በውነቱ በጣም የሚገርም ለውጥ እግዚአብሔር ሲያስተምር ቦታ እንደማይመርጥ ስለ አንድ ነብስ እንደሚጨነቅ በአንድ ነብስ ብዙዎቹን እንደሚለውጥ ተምረንበታል ዲስላክ ለሚያረጉት ደሞ እግዚአብሔር ማስተዋሉን እንዲሰጣቸው ፀልዩላቸው እኛ ግን ማንነታችንን እየመረመርንበት ነው እንግዴ እግዚአብሔር አስተማሪ (መማሪያ) ይልካል እንጂ እራሱ በአካል እንዲህ ነው አይለንም ልብ ያለው ልብ ይበል ነው እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @enatgetachew9618
    @enatgetachew9618 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ ምን ልበልህ የውስጤ ነው የምታስተምረው ይገርመኛል እጅግ በጣም የማንቃት ትምህርት ነው የምታስተምረው እዚህ ቻናል ላይ የመጣ ሰው ተጠቃሚ ነው በሽታ ሁሉ የአጋንንት ነው እግዚአብሔር ለአገሬ ያብቃኝና የድልግልን ስራ ለመመስከር ያብቃኝ ኪዳነምሕረት እናቴ ካንተጋር ትሁን ጠላት ምቀኛክን ይያዝልህ ፈተናዎች ይበዙብካል ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አንተን የሚፈታተነውን ሁሉ እግሩን ቀጤማ አይኑን ጭለማ ያርግልህ ኑርልን ለብዙዎች መዳን መለወጥ ምክንያት ነህ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +14

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን💚💛❤

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 Před 3 lety +17

    ገጠመኞችህ ሁሉ ህይወት ናቸው. እግዚአብሔር አይለይህ!!

  • @shazam5085
    @shazam5085 Před 3 lety +14

    አስካለ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @nigussolomon3053
    @nigussolomon3053 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍
    አቤቱ ጌታ ማረን ይቅር በለን 🙌🙌🙌

  • @user-sc4yn2fb2x
    @user-sc4yn2fb2x Před 3 lety +21

    ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን ሁላችነን ማስተዋሉን ያድለን አይነ ልቦናችነን ያብራልን አሜን

  • @user-ho1lb2nu5w
    @user-ho1lb2nu5w Před 3 lety +19

    የደስታ ቀን ያርግልን የእግዚአብሔር ልጆች🙏🏻

  • @ykidanemehretlij968
    @ykidanemehretlij968 Před 3 lety +16

    እንኮን ደህና መጣህ አዋ ገጠመነኝ 144 በጠም አስተመሪ ነዉ ግን ሁሉም ገጠመነኝ አስተማሪ ነዉ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c Před 3 lety +4

    በትምህርት ላይ በጣም ነው የተቸገረኩት አውን አዳምጬ እረሰዋለሁ እግዚአብሔር ልቦና ያድለን በጸሎት እኔን በደለኛዋን አስቡኝ

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 Před 3 lety +1

    መጀመሪያ ይሄን ትምህርት ያሰማኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል የመርሳት ችግር እኔ በጣም በጣም ሁለት ግዜ መኪናውስጥ ልብስ ጥዬ ወርጄ አቃለው አንድ ግዜ ቦርሳ ከነ ግንዘቡ ከነመታወቂያው ጥዬ አቃለው አሁን ደሞ በስደት ነው ያለሁት እና በቃ እርስት እቃ የት እንዳስቀመጥኩ ምን እንደተባልኩ እርስት ይሄ ከጀመረኝ ብዙ አመት ነው በጣም ብዙ አመት በጣም ቆይቼ ቆይቼ አንድ አንዴ አስታውሳለው እና ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁበት መቼ መንፋስ መሆኑን አወኩ እመብርሀን ታቃለች እናንተም በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር አንተም በፀሎትክ አስበኝ እህተ ማርያም ነኝ ይገርማል ግን ልጄም አንድ ነገር ሲጠየቅ ውይ እረስቼው ይላል ለካ ከኔው ነው የወሰደው ወይኔ ሰው ደና ነገር ያወርሳል እኛ አጋንንትን እናወርሳለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @alemgetahun9417
    @alemgetahun9417 Před 3 lety +13

    እንኮን ደህና መጣህ መምህር የመርሳት ችግር እኔ ብቻ ይመስልኝ ነበር የምችገርው እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኞ አፀደ ማርያም ብላችሁ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +2

      እስኢ ወገኖቼ በመቤቴ ልለምናችሁ ሼርርርር አርጉ የመምህርን ትምህርት እኔ ለሁሉም ሼርር ሳረገዉ እቅልፌ መጣ ስሰማዉ እያለኝ ተቃጥዬ ልሞት ነዉ ለምን ??? ስለማፀልይ ስለማንሰግድ ዲቢሎስ ተጫወተብን ሼር አድርጉ ሁላችሁም ህዝብን እናድን አልቀናል😢

    • @user-vc4gz5un1i
      @user-vc4gz5un1i Před 3 lety

      @@user-vo6uh3vf5i በእመቤቴ ይዣችሃለው እኔም ለመምህር ተስፋዬ ልነግረው የምፈልገው ትልቅ ታሪክ አለኝ ስልክ ቁጥራቸውን ስጪኝ ?😥

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw Před 3 lety +33

    ይገርማል መርሳት ዛር መሆኑን አወኩ ወልደው ገብረውናል እውነትም በማለዳ ተይዘናል

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 Před 3 lety +1

      Abzagiochu sileteyazu ayawqutim miawqutim aynagerum

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw Před 3 lety +3

      @@liyagessesse7435 ከባድ ነው ስንት ጉድ አለ በየቤቱ የኔው ግን ይለያል አልፎኝ አያቅም ሁሉንም ሰምቻለሁ የኛ ቤት ጉድ ግን በጣም ለየት ያለ ነው

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 Před 3 lety

      Btam enem betam new meskayw

  • @alemweletemedhn4557
    @alemweletemedhn4557 Před 3 lety +4

    ኦ መምህር የኔ ህይወት ዋናው ችግሬ መርሳት ነው በተለይ በዚህ ሁለት አመት ውስጥ ብሶብኛል መምህር አስቡኝ

  • @user-kl8le3vo9f
    @user-kl8le3vo9f Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስን ውድ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መጨረሻው ስያምር እዴት ደስ ይላል 💞እግዝአብሔር የኛንም መጨረሻችንን ያሳምርልን በእውነት🙏 መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ እቁ መምህራችን በርታልን

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከዚህ ያዉጣን ወገኑቸ💚💛❤

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před 3 lety +1

    ቀለ ሒወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በትክክል አወነተ ነው እግዚብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 3 lety +9

    መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልኝ።ሰላም ላንተና ለእህት ወንድሞቼ ይሁን ።

  • @user-gj5sm6lo8e
    @user-gj5sm6lo8e Před 3 lety +6

    በጣም እናመስግናለን መምህራችን በምትሰጠን ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይረናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412

    መምህር የሚገርም ነው ዛር የመርሳት ባህሬን እንደማመጣ
    እኔና ባለቤቴ በጣም የመርሳት ባህሪ አለብን
    በፆለታቹሁ አስብን ወለደ ሐይለ ማርያም ወለተ ሰማያት
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በ145 ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜን

  • @public390
    @public390 Před 3 lety +1

    እኔ በጣም ነው የምረሳው በፀሎታቹ አስቡኝ አስካለ ማርያም

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r Před 3 lety +5

    መድሀኒ አለም ሰይጣን ከሚባል እርኩሰ መንፈሰ ይሰወረን ሁላችንም ታሰረናል 💔😢😢😢😢😢

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 Před 3 lety

    አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @belyteketel6567
    @belyteketel6567 Před 3 lety +3

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ውድ የእግዚአብሔር ልጆች
    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጉጉት እየጠበቅሁ ነበር ትምህርት በጣም እራሴን እንዳውቅ አድርገጎኛል
    እኔም ብዙ ግዜ እረሳለሁ በጸሎት በቆማችሁ ጊዜ እህተ ማርያም እያላች በጸሎታችሁ አስቡኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች 💐💐🍀🍀🍃

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +10

    እረ መምህር እኔም የመርሳት ችግር አለብኝ አስበኝ መንበረ ማርያም

  • @firomyabera7725
    @firomyabera7725 Před 3 lety +19

    ሰላም መምህሬ እውነት አስተማሪ ታሪክ ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ

  • @user-bi7jv7rv4h
    @user-bi7jv7rv4h Před 3 lety +2

    ሰላማችሁ ይብዛ የምዬ ኦርቶዶክስ ልጄች መምህራችን ባለክበት የእግዚአብሔር። ሰላምና ፍቅር ፀጋውን ያልብስክ አዎ 144 በጣም ያስተምራል ብርታቱን ፅናቱን ይስጥክ መምህር

  • @user-hz5re4qv1k
    @user-hz5re4qv1k Před 3 lety +2

    እኔ እራሱ በልጅነቴ አንድ ደብተራ ልጅ ይሞትብሻል ብሎኝ ስለነበር እፈራ ነበር አሁን ግን ተነቅቶበታል እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ሳላገባ ሳልወልድ ይህን ትምህርተ ስለተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-ts3zd6dp1y
      @user-ts3zd6dp1y Před 3 lety +1

      ክክክክክክ ወይ ጉድ ይገርማል የሰይጣን ድጀሮ ይደፈን

    • @user-hz5re4qv1k
      @user-hz5re4qv1k Před 3 lety

      @@user-ts3zd6dp1yአሜን አሜን አሜን

  • @user-ts2ok7ph7f
    @user-ts2ok7ph7f Před 3 lety

    በእውነት እደኔ ትምርቱን በስነስራት የሜሰማ አለ ፈጣሪ ይመስገን መህምረ እ ድሜና ፀጋዉን ይብዛልህ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232

    መምህርራችን እንኳን በሰላም መጣህ 👏👏💞✝️💞✝️⛪️✝️💞

  • @user-pt2iv7rl3o
    @user-pt2iv7rl3o Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ 👏👏አቤቱ ጌታ ሆይ የተዘጋውን አይምሮችንን ልባችንን አንተ ክፈትልን👏 እያዳመጥን እዳልሠማን የምንሆን አለንና 😭😭

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 3 lety +6

    ✝️እግዚአብሔር ይመስገን ! እንደምን ውለሀል ?የእናቴ ልጅ መምህሬ አለን በቸርነቱ ጠብቆ ለዚህ ያደረሰን ለወደፊቱም ጥበቃው አይለየን :: ላንተም ብርታቱን ; ትእግስቱን; ፅናቱን ; እንዲሁም ጤናውን ይስጥህ :: የልፋትህ ዋጋ ከክርስቶስ ይሁን :: የማያልቅ የጥበብ ምንጭ እርሱ ነውና በመንገድህ ሁሉሉሉሉ እርሱ ይቅደም✝️

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ ተናፍቂ መምህራችን በእውነት በጉጉት ነው እየተበኩ የነበር በእውነት በጣም መምህር ምን ማድርግ ገራ እያጋባኝ ያለ ነገር ይህ ነገር ነበር በኔ ብቻ ነው ብይ ነበር እውነት ወለተ ስንበትን በፆሎት አስቡኝ ከስራ እራሱ ተባረሪ አለሁ ያሉኝና ያስቀመጥሁትን ነገር ባለማስታውሴ በጣም ይናደዱና ያስውጡኛል በውእነት በጣም የከበደኝ ነገር ነው ወገኖች አስቡኝ በፆሎታችሁ ወለተስንበት ብላችሁ ።

  • @ydenektube1468
    @ydenektube1468 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sameerasameera7348
    @sameerasameera7348 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የመርሳት ችግሮ እኔም ጋር ነበር አሁን ግን የጠቋር መንፈስ መሆኑን ስረዳ በገጠመኞችህ ውጊያ ላይ ነው ያልሁት የእውነት መምህር ጠላታችንን እንድናውቅ እንድንነቃ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን። ፀሎታችሁ አይለየኝ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 Před 3 lety +2

    መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን ባለክበት እማ ፍቅር ኪዳነምህረት ትጠብቅክ አሚን።

  • @user-me9wc4op6f
    @user-me9wc4op6f Před 2 lety

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን ለዘላለም ኑረልን💕💕💕💕💕💜💛💚

  • @user-ri2cr2lc9h
    @user-ri2cr2lc9h Před 3 lety +4

    ይገርማል እኔም ከዛሬ 7 አመት በፊት እንደዚህ እረሰቼ ነበር ዲሌት እንዳለው መምህር ሁሉን አረስቼ ነበር አሁን የእመቤታችን ሰም ይመሰገን

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ የእውነት ብዙ አሳዛኝ አስተማሪ ታሪክ እየሰማሁኝ ነው ብዙ ሰዎች በህይወታችን ውስጥ ይገጥሙናል መርሳትም ችግር ያለበት ሱሰኛ ሴሰኛም የሆነ ሁሌም ግን እንፈርድባቸዋለን ። ምን ሆነው ነው ብለን ለማስተዋል አንሞክርም ይሄ ጀዝባ ሱሰኛ እያልንም እናላግጣለን የምር በእራሴ አዘንኩ ፈጣሪ ይቅር ባይ ነው ሳናውቅም ሆነ እያወቅን ላጠፋነው ምህረቱ በኛ በልጆቹ ላይ ይብዛ መምህር የእርሶ ተከታይ በመሆኔ እድማር ምክንያት ስለሆኑኝ እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀቱን ብልሀቱን ጥበቡን ፅናቱን ይስጦት እላለሁ።

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Před 5 měsíci

    amen kale hiyote yasemalin

  • @asternegeash1312
    @asternegeash1312 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን
    እኔም የመርሳት ችግር አለኝ በፀሎት አስብኝ

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ወለተሥላሴ ብላችሁ

  • @worknshedemeiss3740
    @worknshedemeiss3740 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንዴት ዋልክ እንኳን በስላም መጣህልን

  • @user-wy7en8nw6k
    @user-wy7en8nw6k Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን የት ናቹህ የመምህር ተስፋ ስላሰ ተማሪዎች በፆሎታችን እናስበዉ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-qf3cf8fy4q
    @user-qf3cf8fy4q Před 3 lety

    እኳንደናመጣህ መምህር እናመሰግናለን የሁሉም ገጠመኞች የኔ ሂወትነዉ እኔም በጣምነዉ እምረሳ የሄነስራ ሰርቸ እደሰራሁት እረስቸ እኔነኝ የሰራሁት እላለሁ ያክስቴ ልጆች የወድሜ ልጅ ስም ሁሉ ይጠፋብኛል በሰሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @user-gs9dl8yy5l
    @user-gs9dl8yy5l Před 3 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህል የምትለቅልን ገጠመኞች በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 3 lety +1

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @betelehemmahari9136
    @betelehemmahari9136 Před 3 lety

    በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር መርሳት ስለ መርሳት መምርህ የተገረው እኔምጋ ያለነው ኣሁን ሁሉ ነገር ገብቶኛል መምህር ሚካኤል ይስጥልኝ

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን የኛ እንቁ በጣም እየተማሪኩበት ነው በገጠመኞችክ ብዙ ሰውም እየተማረ እና እየተለወጠ ነው ያለው

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 3 lety +2

    መምህር እንኳን በደህና መጣህልን

  • @eskedardemlsle1348
    @eskedardemlsle1348 Před 3 lety +7

    እንኳን ደኽና መጣክ ምርጡ ወንድማችን መምህራችን በእውነት ካንተ ትምህርት ብዙ እየተማርን ነው እናመሰግናለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከነሙሉ ቤተሰብክ።

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Před 2 lety

    መምህር ተስፋየ በእውነት እኔም ከባድ የመርሳት ችግር አለብኝ ትምርቶችን እከታተላለሁ ግን እርእሱን እራሱ ማስታወስ አልችልም ፀሎት በማደርግ ስአት ሰግጀ ከአሰሪወቸ ጋር ከቤተሰብም ጋር ከደኞቸ ጋር በስልክ እጣላለሁ የታዘዝኩትን እረሳለሁ ዛሬ የሰራሁትን ነገር ደግመው ሲያዙኝ አላስታውስም ኡፉፉ መምህር እዴት ላግኝህ እባክህ በፀሎት አስበኝ አባቴ

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ተአምር🙏እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏

  • @yoditressom847
    @yoditressom847 Před 3 lety

    ይገርማል እኛም ብቻ ይመስለኝ ነበር የባሰ ኣለ መምህር እድሜ ይስጥህ ለኛም በስሎትህ ሳስታውሰን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +3

    እድሜ ናጤና ብዝት አደርጎ ይስጥልን ብዙ ሰው ላይ ያለ ነው ዘንድሮ የኢትዮጵያ ወጣት ድሕነት ነው ቶሎ ሰምታችሁ እንደን ወደ ንሰሰሀችን እንሩጥ የወንድማችን ልፋት አይተን እንማርበት እባካችሁ

  • @user-kr6ug1mb8k
    @user-kr6ug1mb8k Před 3 lety +3

    እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡልን መምህር የት አላችሁ የመምህር ተማሪዎች ኑ አብረን እንማማር ወይ ጉድ ሁለ ነገራችንን ተቆጣጥሮናል እኮ የመርሣት ነገር እኔስ ሰመላለስ አይደል የምዉለዉ የሆነ እቃ ላመጣ እሔድና ምን እንደማደርግ ይጠፋብኛል ጉድ እኮ ነዉ በእመ ብርሀን ስም የተዋህዶ ልጆች እንበርታ በርቱ እንስገድ እንፀልይ እንፁም በእኛ ቁጥጥር ስር እናዉለዉ ይህ ከይሲ ዲያብሎስን😭 መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን በእዉነት ❤ እስይ እልልልልልልልልልልልል ለእናተ የደረሠች እማ ፍቅር ለእኛም ትድረስልን 💞❤

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 Před 3 lety

    እጠበኝ ቆሽሻለሁ አምላኬ በድያለሁ ወደ አንተያለቀሰ የማይድን ማንም የለም እኔም አውቃለሁ በእምነቱ በጸሎቱ አንድ ወንድም አስተማሪ ጅማ እንደዳነ ጥሩ አባት ነበሩእሳቸው በአስተማሩት ተፈወሰ አላመነም ሶስት ጊዜ ሀኪም ጋ ሒዶ ታዬ ያመነእና የተጠመቀ ሁሉን ነገሩን ለእግዚአብሔር ከሰጠ የማይሆንለት ምንም ነገር የለም እና እንጸልይ እንስገድ እንጹም መምህር ተባረክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e Před 3 lety

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህእንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔም በጣም ነው የምረሳዉ የታዘዝኩት ትቸ ሌላ ነው ይዤ የምመጣዉ በስደት ነው ያለሁት በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስባለቤቴንም ወደ ህይወት እንዲመለስልኝ ፀልዩልን ዘወዶቸ
    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዛሬ የኔ ህይወት ነው በእዉነት

  • @YeMariam828
    @YeMariam828 Před 3 lety +1

    ሰንት አመት እኔም ተሰቃዪቼበታለው። አጥንቼ ፈተናላይ ጥፍት ይልብኝ ነበር። ፎርማት ሆኛለው እስከምል ድረስ። የ ስራ ኢንተርቪው ላይ ከአእምሮዬ ስልብ ይልብኝ ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የ መምህርን ትምህርት ተከታትዬ ዳንኩኝ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን እውነት የኔም ችግር ነው የመርሳት ወይም አንድ ነገር ይዘው መፈለግ አንዳንዴ የማሁን ነገር እሰራለው ለምሳሌ ድስቱን ይዤ ፍርጅ ውስጥ ለማስገባት ስል ደንግጬ ምመለስበት ወቅት አለ ማዳሜ የነገረችኝ ስራ እረሳና መልሺ ለመጠየቅ እሳቀቃለው ወዘተ •••••እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 3 lety

    መምህርዬ እንድ ሁልጊዜው ከገጠመኙ የምንማረው ብዙ መሆኑን እየገለፅኩ ነገር ግን የዛር መንፈስ እንዲህ ተቀይሮ ቫይረስ እንደሚሆን ለማናውቅ እጅጉን አስተምሮናል። ለነዚህ ቤተሰብ በምህረት የተገለጠ አምላክ እኛን ለነፍሳችን ድህነት እንድንተጋ ብርታትና ጥበብን ያድለን።

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 Před 3 lety +2

    መምህራችን እኳን በሠላም መጣህልን ወለተማርያም ብላቹሁ በፆለት አሥቡኝ በጣም የመርሣት ችግር አለብኝ

  • @user-wb7te6id8c
    @user-wb7te6id8c Před 3 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ ላዳምጥና እመለሳለሁ በርታልን መምህራችን like እያደረግን ውዶች

  • @betelihamethiopia7442
    @betelihamethiopia7442 Před 3 lety

    እኔም ትልቅ ችግር አለብኝ ብዙ ነገር አጥቻለሁ ግን ይህን ቪድኦ ከመጄመሪያው እስከመጨረሻው እዬሳኩ ነው የሰማሁት በጣም እዬሳኩ ዋናው ነገር ራሴን እድፈትሽ ስላዴረከኝ እግዚአብሄር ይስጥልኝ መምህር።

  • @F_Mo3
    @F_Mo3 Před 3 lety

    ቃለህይውት ያሰማል እናክብርሀልን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +1

    ይሄ የመርሳት ደችግር አያቴ አለባት ቅቤ ተቀብታ እበት ነው አሱ ትለን ነበር😥😥 እኔም የመርሳትና ነገሮችን የመደጋገም ችግር አለብኝ አሚሮዬ ይጮህብኛል እግዚአብሔር በቃ ይበለን በጣም አስተማሪ ነው መምህሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን💒🌿💒🌿💒🌿🙏

  • @kalmaatouk7495
    @kalmaatouk7495 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን እንኳን ደና መጣክ

  • @Samsung-du3wv
    @Samsung-du3wv Před 3 lety +2

    አረ መምህር እንኳን መጣህ በጣም ደሥእያለኚ ነዉ የማዳምጠዉ ማዳመጥ ከጀመርኩ ሁለት ሣምት ሁናኛል እና በጣም ተለዉጨበታለሁ በርቱ መምህራችን መቶ አርባራት በጣም እያለቀሥኩነዉ ያዳመጥኩት

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 3 lety +2

    Keep up the good work Tanhks 🙏🤲🤲🤲🤲

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን ዋልክልን መምህር በገጠመኞችህ እየተቀርን ነው በርታ ኤፍታህ በለን መዳኋኒአለም🙇ፈቅር ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን🙌

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጠን የመርሳት በአድሜ ብዛት ይመጣል ግን ደግም ይህ ከፉ መንፈስ የማይሰራዉ ስራ የለም አግዚአብሔር ይጠብቀን
    አኔም ከፋ ነገርን አረ ሳለሁ አንዳንዴም አረ ሳለሁ ለግዜዉ ብናደድም ቆይቼ አረሳዋለሁ

  • @bushaduhalu9160
    @bushaduhalu9160 Před 3 lety

    የእግዚአብሔር ሰላም. ይብዘልህ ማምህራችን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይለል (144) እና የዛሬው ደስ ስል
    ማምህር የአገልግሎት ዘመዘንህን ይበርክልህ. መድኃኒዓለም ፀጋውን. ያብዘልህ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety

    ባለቤቴ በጣም የመርሳት ችግር አለበት ግን ዛር መሆኑን አላዉቅም ነበር በመምህር በጣም አመሰግናለሁ በማለዳ እያነቃኀን ስለሆነ በፀሎታችሁ አስቡን ገብረ ሥላሴ እና ወለተ ሩፋኤል

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ባለታሪካችን እንኳን ደስ አለህ አንተን የቀየረ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቀይረን
    እስኪ መላ በሊኝ እኔም ልብ በሽተኛ ነኝ ምግብ ካልበላሽ ትሞቻለሽ የተባልኩ ይመስል ምግብ በጣም እበላለሁ ግን ሰውነት የለኝም ጤና የለኝም እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ቤተሰቦቼ ወለት ኪርስ ብላችሁ ያልሁት አረብ ሀገር ነው ጤንነት በምንም አይገዛ እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @fafzeethiopiayoutube1106
    @fafzeethiopiayoutube1106 Před 3 lety +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች
    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆሎታችሁ እህተ ማርያም ብላችሁ

  • @user-bo4ni4fu4s
    @user-bo4ni4fu4s Před 3 lety

    አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ አንተ የሚያስታውል አእምሮ ስጠን ።መምህር በርታልን በእውነት

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-gw2fc7gg7c
    @user-gw2fc7gg7c Před 3 lety

    በጣም ደሰ ይላል ኦ ጌታዬ መዳኒያለም እኛንም በምህረትህ ጎብኘን አሜን 🙏🙏🙏
    ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ !!