166ኛ ገጠመኝ ፦ እናቱን በአፀያፊ ድርጊት የሚያረክስ ልጅ መንፈስ(በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 05. 2021

Komentáře • 596

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 Před 3 lety +77

    ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ነው መምህሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው ተጋልጦልኛል ጠላቴ ዲያቢሎስ ይሄ የገጠመኝ ውጤት ነው ሁሉም አስተማሪ አንቂ ነው ተስፋ ስላሴን እማ ፍቅር ከነ ቤተሰቡ ትጠብቅልን!!!!!!!!!

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety +5

      ወይኔ ታድለሽ እኳን ደስ አለሽ

    • @mery-gd8jy
      @mery-gd8jy Před 3 lety +5

      እሜን እሜን እሜን ውይ ታድለሽ። በፀሎት አስቢኝ እህቴ መርእተስላሴ ብለሽ አሁንም ጨርሶ ይገላግልሽ ።

    • @haymehayme7701
      @haymehayme7701 Před 3 lety +4

      አሜን

    • @magdesmagdes
      @magdesmagdes Před 3 lety +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @bekihawi6030
      @bekihawi6030 Před 3 lety +4

      ታድለሺ እህታችን ዬኔ ደግሞ ወጥቶ አይናገርም ግን ያስጨንቀኛል በህልመ 16ቷ ያዘችኝ ይላል ግን አይወጣም በህልሜ በሰመመን ነው ታሰር ብዬ የታሰረው ሸኝኝ ስሉኝ አልሸኛችሁም ማለቴን አስታውሳለሁ ግን ታሰሩ ብያለሁ እና እህቶቼ ታስረዋል ማለት ነው በህልሜ ስለሆነ ግራ ገባኝ እያለቀሰ በሰው ተመስሎ ነው በቃን ሸኝኝ ያሉኝ ሶስት ናቸው

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g Před 3 lety +49

    ቃላት የለኝም ሠዉ እዲት ሁሉን ይታደላል መምህሬችን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +15

    *_እዉነት ነዉ_*
    *_ለአብ ምስጋና ይገባል_*
    *_ለወልድም ምስጋና ይገባል_*
    *_ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል_*
    *_አምላክን ለወለደች ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል_*
    *_ኢየሱስ ክርስቶስ አለምን ለማዳን ሲል ለተሰቀለበት መስቀል ምስጋና ይገባል_*
    *_በጸሎታችሁ አስቡን አትርሱን የአሉ ወገኖቻችን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ በምህረትህን በቸርነትህን አስብልን አሜን፫_*🤲🏻🕯️

  • @yetnayettayefeenstra7779
    @yetnayettayefeenstra7779 Před 3 lety +9

    እግዚኦ ፡ አምላኬ ፡ ፡ እኔ ፡ ውስጤ ፡ ታመመ ፡ በጭንቅ ፡ ነው ፡ የሰማሁት ፡ እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ አቤቱ ፡ የምሕረት ፡ አይኖቸህ ፡ እንደዚህ ፡ ባሉ ፡ ቤተሰቦች ፡ ላይ ፡ ይሁን ፡ ማርልን ፡

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 Před 3 lety +34

    እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህሬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህል ለኛ መስሚያ ልቦና ይስጠን ላተም ጤና ጸጋ ይስጥልን ኑ እሲክ መዳን የምሹ ሁሉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 3 lety +11

    ወንድም እህቶቺ ሰላማችሁ ይብዛ በፆሎታችሁ አስብኝ በሰዎ ላይ እምነት እንዳይኖረይ እና በአንድ ነገር እንዳልፀና ልቤ እየተከፋፈለ ተቸገሪ ነው መምህሪ እግዝአብሄር ይርዳህ በርታ ወደጠንቋይ መሄርድ ችግር እንደሌለው ስስማ የነበርኩ ነኝ አሁን ግን ኩፉውን ለማወቅ ምክንያት ሁነሃኛል ለሌሎችም እንደዛ ብዙዌቻችን ባትድ አምልኮ እንደ ተጨማሪ (አጋዥ) ምድረግ እንድ ባህል ነው የሚመስለን አሁን የተዋረደ መንፍስ መሆኑን ማውቅ ትልቅ በርከት ነው ተባረክልን

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c Před 3 lety +16

    እንኩዋን በሠላም መጣህልን የመምህር ተማሪዎቹ ኑ ኑ እንማማር የምንሠማውንና የምናየውን እግዚአብሔር ያቅልልን መምህርዬ ከነ ቤተሠቦችህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላኬ ባንተ ላይ አድሮ እያሥተማረኝና ስለ ሀጢያቴ እያለቀስኩ ይቅር በለኝ እያልኩ አምላኬን እንዳውቅ አድርገኸኛልና በጣም በጣም እወድሀለሁ ሺ ሺ አመት ኑርልን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +16

    እፍፍፍፍ ልጁ ድኖ ቢሆን እንዴት ደስስ ይል ነበር ነብሱ አምላክ ይራራለት😭😭😭😭
    እናየዋም መዳናቸው እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቹ መሰብሰብ ቢቻል ደስስ ይላል
    መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ከጠፋንበት እየሰበሰበን ነው ና በርታ
    ሼርም ሰብስክራይብ ላይክ አንርሳ
    እኔ ከመክፈቴ imo ላይ ሼር አደርጋለሁኝ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      Eshe Endamer Ehte

    • @user-pr9zt2yw4e
      @user-pr9zt2yw4e Před 3 lety

      በእውነት በጣም ነው ያዘንሁት ምንም ሳያውቅ በመንፈስ ተወልዶ እናቱን እንደዛ አድርጉ እራሱን ማጣት ማለት በጣም ይከብዳል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +11

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ
    እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @medi7110
    @medi7110 Před 3 lety +22

    ❤ የህይወቴ መምህር ነህ ጌታን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እመቤቴ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před 3 lety +6

    በሀገራችን ላይ ለሞቱን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያድርግልን ያዘኑትን ያፅናናልን በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ መምህር በጣም ይዘገንናል እፍ ልጁም እንደ እናትየዋ ተርፎ ቢሆን እግዚአብሄር ይገስፅህ አንተ የወደቅህ ርኩስ መንፈስ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +8

    ያሳዝናል አልቀናል እህህህህህህህህህ አቤቱ የዳዊት ልጂ ኤፋታሺ በለኝ ከነቤተሰብወች ወለተ መዲህን ገብረ ማሬያም ከኔ የበረታችሁ አሰብኝ በፀሎታችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety +6

    የኛ እንቁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርትህ ቢሰሙት ቢሰሙት አይጠገብም እመብርሃን ትጠብቅልን በእድሜ በጸጋ ታኑርልን አሜን✝️❤

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety

      ሰብሊ ለየጋደኞችሽ ሼር አድርርጊ ብዙ ጓደኞች አሉሽ እብዙጋር አይሻለሁ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety

      @@user-vo6uh3vf5i አሽ😘

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 Před 3 lety +37

    ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዉድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እናታችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን💚💚💛💛💖💖

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +6

      መጀመረያዉ በጣም ያሰዘናል አሁን በጣም ደሰ ይላል እልልልል እናቴ እንኳን ደሰ አሉትያ ነብሰ ይማር እዉናት ነዉ ለሰችዉ ምሁን ነዉ ይህ ሙዝመሩ

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před 3 lety +2

      Amen amen 🙏 amen

    • @mimibayew3338
      @mimibayew3338 Před 3 lety +1

      @@senaittesfaye2288 yuuu

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@senaittesfaye2288 Amenn🙏Endamer

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety

      @@ellenasefa3193 Amenn🙏Endamer

  • @ayni2800
    @ayni2800 Před 3 lety +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን በእውነት የስቃይ ንሮ እኮ ነው የምንኖርው

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 Před 3 lety +1

      ወንድማችን ስልክህን አሳውቀን ፍላሽህን ለቤተሰብ እንዲወስዱ ፈልጌ ነው።

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      በጣም አግዚአብሔር ያስበን ብቻ የኔ ጌታ አማኑኤል አምላክዬ ያስበን ይጠብቀን !

  • @emuyenat8046
    @emuyenat8046 Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን. ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ስላነቃህኝ ውሰን ጋላ ጠቋር ሞዬት እና የጨሌ አቴቴ እና ኦፋ አቡኮ ኦፈ ደመና እየተባለ በፊት ባያቶቼ. እየተገበር ግን. ለህዳር ሚካኤል ተደግሶ ከያሀገሩ ያሉ ሰዎች ተሰብስበው መተው እንደ ንግስ በአል ነበር እያረዱ የሚበላው እና ግን ደሙ የፈሰሰበት አይጠረግም የሚልሰው መንፈስ ነበር ቀንዱም አይጣልም ነበር መምህር ወደ ሆለታ ገረሱ. የሚባል መንፈስን የሚያዋርሱ ቦታ አለ ከዛ ቤተሰብ ነው ያነቃህኝ መምህር ከሞት ነው እግዚአብሔር ባተ ላይ አድሮ ያነሳኝ እግዚአብሔር እዲረዳኝ አስካለ ማርያም ብለህ ብፀሎት አስበኝ እኔም የታሪኩ አንድ አካል ነኝ በህይውቴ ካለፈው አንዱ ነው መምህር

  • @user-uc9nl8vm2v
    @user-uc9nl8vm2v Před 3 lety +23

    መምህር አንድ ምስኩን ሴት አለች ልጄ ሊደፍረኝ የጠራል እርዱኝ እያሉ ነበር tv ላይ እባከዎት ያግኟት youtube ላይም አይቻታለሁ በቅርቡ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምን ሰንብተሃል መምህር ተስፋ ሥላሴ ። እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፣ ያስፋልህ ። እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ። እናታችን ፈጽሞ ይማርልን ። የልጃቸውን ነፍስ ይማርልን ።
    ላይክ v ሰብስክራይስ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +7

    Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤
    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህር 💓 ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ውድ የመምህር ተስፍየ ተማሪወች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛላችሁ በፆሎት እንተሳሳብ / አስካለ ማርያም🙏👏

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንዃን በሰላም መጣ መምህራችን ለሁለቾንም አስተዋይ አንደበተ አይደለን አሜን {፫} ለመምህችን አስተማሪ አንደበት ይባርክልን ያኑርልን

  • @user-gv5zd5zt9j
    @user-gv5zd5zt9j Před 3 lety +23

    መምህር መጣህ የነፍሴ መጋቢ እድሜና ጤና ይስጥህ ከምቶዳቸው ቤተሰቦችህ ጋር

    • @huluyanchi1257
      @huluyanchi1257 Před 3 lety

      ?.ቨቨቨ፤ቨ፣፣፤፣፣፣ቨ፤፣፤ቨ፣፣ቨ፣፣፣፣ቨ፣፤ቨቨቨቨ፣ቨ፤

    • @huluyanchi1257
      @huluyanchi1257 Před 3 lety

      ...........?።?።?????።??።???????.???ቨ፣ ፣ ዐለኀቨ፣ጀዐ ገገገ ገገዐ ገገ ገ ገገገገ ገገገገገገገገገገ ዐገገ ገገገገገገገዐጀገ ገገገ ጉ

    • @marjanamarjana2454
      @marjanamarjana2454 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ed6if6lo8l
    @user-ed6if6lo8l Před 3 lety +24

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የተዋህዶ ልጆች እህት ወንድሞች ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንዴት ነህ ሰላምህ ይብዛ እንወድሀለን እህት ወንድሞቼ መምህር የሚለቀውን ትምህርት በትኩረት እናዳምጥ ብዙ እንማርበታለን እንማር እንለወጥ በተግባር መምህር በርታ ❤

  • @user-me7yl2hw2f
    @user-me7yl2hw2f Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእዉነት ከክፉነገር ይጠብቅልን መምህራችን ቅዱሥ ሚካኤል ይጠብቅህ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልህ በርታልን👍✝️❤👏

  • @user-sf9zu2ug6b
    @user-sf9zu2ug6b Před 3 lety +20

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑ የተዋህዶ ልጆች እንማማር ::ላይክ ሼር ማረግም አንርሳ የማያቁትን ማሳወቅ ይኖርብናል
    የተዋህዶ ልጆች መንቃት አለብን ዘመኑ...

  • @user-rx3li4qp3d
    @user-rx3li4qp3d Před 3 lety +7

    መምህሬ ውይ ናፍቆት እንደት እንደ ናፈቅከኝ ሰላምህን ይብዛው ባሉ ኣንድንማር ይርዳን አቤቱ ይከፈትልሽ በለኝ አሜን ስለ ሃገራችህን ኣንፀልይ ወገኖች

  • @merry3355
    @merry3355 Před 3 lety +2

    Memehitachin yene gobez atichenanek wendme..bante hiwote tekeyere..egziyabher yibarkih..🙏

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +5

    ኣእምሯችንን ይግለጥልን

  • @user-sg1qn1wm2w
    @user-sg1qn1wm2w Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ እንደኛ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ይማረን ይቅርታውንም ያብዛልን አሜን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም በተለምዶ ዩቲዮብ ላይ ብዙ ልጆች ሲናገሩ ከአባቴ. ከወንድሜ ከአጎቴ ልጅ ወለድኩ እያሉ ያውም ለማይጠቅሙ ሚዲያዎች ሲናገሩ እሰማለሁ ግን መንፈስ እንደሆነ አያውቁትም የሚነግራቸውም የለም እግዚአብሔር ይርዱቸው

  • @tackona1243
    @tackona1243 Před 3 lety +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ተስፋዬ እንዴት ደስ ይላል በእውነት ያንተ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ በዙ ተምሬያለሁ ከቤተሰቤ ያለ ችግር ተረድቻለሁ በምን ምክንያት ነው መቀየር አለበን እስኪ ምክር ስጥኝ መምህሬ በኣኬ እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነኝ ቤተሰቤ የትግራይ ተወላች ናቹ አሁን በተፈጠረው ችግር ሰልኩም ኣይሰራም ከሰራ ትንሽ አወሪቼ ነወ የሚዘጋው ነትወርኩም በዙ አይሰራም የተቃራረጠ ነወ ና ምን ማድረግ አለብን ምክሩ አካፊልን የመምህር ተሰፋዬ ተማሪዎች በኣካቹ እኔ በጭንቀት ነዉ ያለሁት በእውነት በአካቹ በፆሎት አስብኝ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ኣምላክ ንጉሥ እስራኤል ሃገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ኣሜን

    • @user-cw8it4ss3j
      @user-cw8it4ss3j Před 3 lety +2

      እህታችን አይዞሽ ባለሽበት ቦታ መኝታ ቦታሽ ላይ ፀሎትና አምልኮት ጀምሪ አብዝተሽ ስገጂ መቁጠሪያ ማግኘት ከቻልሽ ተጠቀሚ ከሌለሽ ቀበቶም ቢሆን በሥላሴ ስም ባርከሽ ውስጥሽ ያሉ መናፍስቶችን እሰሪያቸው በአካባቢሽ ካህን ካገኘሽ ንሰሐ ግቢ ካላገኘሽ በስልክ መግባት ትችያለሽ ወደ ኢትዮጵያ እስከምትመጪ በዚህ መልኩ መቆየት ትችያለሽ

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Před 3 lety +1

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት ይህ ትምህረት የነፈሰ ትምህረት ነው
    መምህረችን ይህ ገጠምኝ ከሰምህት3 ወሮ ህንኝል በዝህ ትምህረት በተረደህት በቤተሰቦች ዝሪ መንፈሰ እንደል ትረደህ መምህረችን አውለይ መንፈሰ፣የምበልው ከይት ነው እም ምጠው ከደፈተራ ነወ ወይሰ ከጠንቅይ ነው ሸንቆ ምግል የምበል መንፈሰ ፣ አይንጥላ ከቤተሰቦች እንደል ነው ያውቅህት አንይም በሰደት ህኝ ፈተነ ይበዘኝል መምህረችን በዝህ የምትምራ የመምህረ ትምረውች በጸሎትችው አሰበን ወለተ ተክለ ህይማኖት እይላች መምህረ በጸሎት አሰበን

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 3 lety +7

    እግዞምሀረነ ክርስቶስ ከዚህ ይሰወረን ልብይነካን ልጁንም ነፍሱን ይማረን

  • @dedu363
    @dedu363 Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መተአክ መምህ ር

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። በጣም እድለኛ እናት ናቸው ብዙ በእሳቸው አካሄድ ሄደው የጠፉ ይኖራሉ እግዚአብሔር ሲመርጥ ግን ከማንም ክርስቲያን ነኝ በሚል ብቻ ቤተ ክርስቲያን ከሚመላለስ ሰው በበለጠ ጠንካራ አማኝ ልጁ አድርጎ ለዚህ ያበቃል። ልጆቹን ከሰበሰቡና ወደ እግዚአብሔር ቤት ካመጡ እኔ በገንዘብ ለመርዳት ፈቃደኛ ነኝ። መምህር ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ያባታችን መምህር ግርማ ወንድሙን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏 ለኛ ለደካሞች ይኑሩልን🙏 መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @aynalemalemu3945
    @aynalemalemu3945 Před 3 lety

    መምህር በጣም የሚያሳዝን መንፈስ እግዜአብሄር ፈጽሞ ምሮ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃሽ እህቴ

  • @user-vi5yw3eg3x
    @user-vi5yw3eg3x Před 3 lety +2

    ድንቅ ነው የፈጣሪ ሥራ ገጠር አተሥፋፋ አሪፍ ነው በጣም የሚገርም ጉድ ነው የሚሠማው ህፃናቶች መዳን አለባቸው ፀጋው ያብዛልህ መምህር

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 Před 3 lety +15

    መምህር ትላት ከለቀከው ትምህርት ቀደም ብለህ ቀጨብ ያረክልልን የእህታችንን ታሪክ ብታቀርብልን ብንማርበት

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676

    Amen amen amen qalehiwet yesmeana KBR memhrna xegawun yabzalk

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +8

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጁ ድኖ ብሆን በበለጠ ኣሪፍ ነበር ግን ምን ዋጋለው ሁላችንም እንደዚህ ነው የተጠመድነው ኣምላክ ሆይ ለንስሃ ኣብቃን 😭ኣምላክ ነብሱን ይራራላት የኔ እናት በመጨረሻም እንኳን ከዚህ ሁሉ ጉድ ወጡ እግዚኣብሔር ይመስገን።

  • @user-oc2bt6om7j
    @user-oc2bt6om7j Před 3 lety

    ተባረክ ወንድማችን ዝማሪ መላክት ያሰማልን

  • @user-nc7fr4mt6m
    @user-nc7fr4mt6m Před 3 lety

    መምህር ምንም አልልም ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሰላምህን ያብዛልን ።

  • @user-kq1cw2pc4m
    @user-kq1cw2pc4m Před 3 lety +9

    መምህርየ ቀጥታ ሰልክ አንሳልኝ እኛ ቤት መንፍሰ መጫወቻ አርጎናን አባቴ ባመት ባመት በግ ይገብር ነበር አሁን ያንተ ትመርት መከታተል ከጀመርኩ ቡሃላ አባቴም እናቴም አቁሙ ብያቸው ከቆሙ አመት አለፋቸው አሁን አባቴ እግሩን አሰሮታን መቀሳቀሰ አይችልም ወልደ ሰማያት እያላቹህ በፆሎታቹህ አሰቡልኝ እኔም ሰደት ነኝ በሰደት እያሰቃየኝ ነው 5አመቴ ነው መኖር ብቻ ነው እሰራለሁ ብር ግን ምንም ነገር የለኝም አሁን አገር መግባት ፈለኩ መንቀሳቀሻ እራሱ ብር የለኝም ቆሚ ሰራ ነው እምሰራው እና ሰርቸ ካልያዘኩብየ በጣም እጨናነቅ አለሁ በጣም ውሰጤ ይጨነቃል ወለተ እየሰሰ እያላቹህ በጸሎታቹህ አሰቡኝ

  • @hannazewdie1859
    @hannazewdie1859 Před 3 lety +1

    መምህር እሕተ ማርያም መንፈስ አለባት ብለሀልና ጥራ ትና እና ብዙ የበቁ አባቶች ታውቃለህና መንፈሱን አውጣ ማውራት ሳይሆን በተግባር

    • @kedist1978
      @kedist1978 Před 3 lety

      አረ በስርአት ተናገሪ እንጅ እሕት ማውራት የሚለውን ነገር ምን አመጣው እየተስተዋለ እንጂ

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝች ነብስ የደረሰአምላክ ክብር ለሱ ይሁን

  • @user-sm7ce7gd9j
    @user-sm7ce7gd9j Před 3 lety +5

    እንኳን በሰላም መጣህ መህምራቻን

  • @user-mt2cf8yi5s
    @user-mt2cf8yi5s Před 3 lety

    ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ መምህራችን ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ የሚያውቅ ያውቀዋል የጠላትን ሴራ ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ መምህር እውነት ነው ያልቆሰለ ሰው የሰውዬው ቁስል ምንም መስሎ አይታየውም እና ብዙዎቹ እማይቀበሉት ያው በውጣቸው እሱ ስላለ በቁጥጥር ስር ስለዋሉ ነው

  • @tilahunawraris6093
    @tilahunawraris6093 Před 3 lety +7

    መምህራችን እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ። እግዚአብሔር አንተንና መምህር ግርማን እጁ አድርጎ ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው። ወንጌል እንዴት ወንጀል እንደሆነብን እና ስለ ክፉ መናፍስት አሰራር አውቀን እንድናውቅ እንድንረዳ ስላደረከን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 3 lety +3

    በስመስላሴ የሚገርምነው ስታለ በየቤቱ ለመሞዎተው ወድማችን ነፍስ ይማርልን ለናታችንም ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን ላተም ያገልግሎዎት ዘመንህን ያርዝምልህፀጋውን ያብዛልህ ጠላቶችህን የግሮችህ መረገጫ ያድርግልህ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před 3 lety +22

    መጀመሪያ ነኝ ብየ አሰባለሁ እንደምን ዋልክ መምህሬ ።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 Před 3 lety +1

      አበቱ ይቀር በልን መማህርዪ አቀረበ ቡዙ ሰዉ እይደና ነዉ በተለይ ዉጨ ያለናዉ ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋ ሰላሴ እንደት ከበደ ነዉ የአባቱችችን ፀሎት ይረደን አባታችን መማህር ግርማ በርከታችዉ ይደረበን

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @mimibeyene5730
    @mimibeyene5730 Před 3 lety +1

    የእግዚአብሔር ሰላም ፍቅር ፣ፀጋና ፣በረከት፣ እንዲሁም ጥበቃ ከመምህራንችን ተስፋ ስላሴ እና ከቤተሰቦቹ ከዘሮቹ ጋር ይሁን አሜን መምህር ከገጠመኝ ጀምሮ ትምህርቶችህንና እንዲሁም ኮርሶችን እና ሰለ እርኩሳን መናፍስት አዳምጣለሁ አብዛኛውን በኢርፎን ስራ ላይ ሆኜ ወይም ልተኛ ስል ነው የማዳምጠው ኮሜንት ልጻፍ ካልኩ ደብተር አይበቃኝም ከገጠመኙ አንዳንዱን እያለቀስኩ እያዘንኩ እየተናድኩ የምናደደው በአንዳንዶች ሴራ ነው የኛ ደግሞ አልነቃ ማለት አንዳንዴ ገጠመኙን ፖዝ አድርጌ አለቅሳለሁ ህዝብ መንቃት ስለማይፈልግ ትችት ፌዝ አቃቂር ማውጣት እግዚአብሔርን ማምለክ እንፀልይ እንስገድ ሲባል የሚደብረው እስከ መቼ የማንነቃው ብዬ ነው ያንተን ትምህርት የመምህር ግርማን ስብከቶች ሳዳምጥ ምን አይነት ፀጋ ነው እላለሁ በማስተዋል ነው በተለይ የምጓጓው በየገጠመኙ ጥያቄዎቼ ይመለሳሉ በጣም ብዙ የማናውቃቸው ትምህርቶችን አውቄባቸዋለሁ አዲስ ክርስቲያን የሆንኩ እስኪመስለኝ ተመስገን አምላኬ እላለሁ ግማሽ እድሜዬ ስደት ላይ ስለሆነ እግዚአብሔርን ለማወቅ የጀመርኩበት አካሔድ ደስ ብሎኛል በውስጡ መሽገው ተመሣስለው የተቀመጡ መንፈሶችን ማስወጣት ነሚገረግረውን እግዚአብሔርን የምናመልከው ዝም ብሎ ቤተ ክርስቲያን በመለላለስ ሳይሆን በመፆም በመፀለይ በመስገድ አስራት በኩራት በተለይ ስለ አስራት በኩራት እያንዳንዱን በደንብ አስተምረሀል ባስተማርከው መሠረት ስሄድ ይሄን ሀሉ አመት ከአምላኬ ስሰርቅ ስለኖርኩ ነው ለካ የማይበረክት የነበረው በቃ በህይወቴ ብዙ ነገር ተለውጫለው በአንተ ላይ እያደረ ያስተማረን የመከረን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ እሰከ አጥናፍ አጥናፍ የተመሠገነ ይሁን ባስተማርካቸው ትምህርቶች እየተመራሁ ስፀልይ በመቁጠሪያ ስቀጠቅጥ ስሰግድ ሀገርቤት እህቴ ላይ መንፈስ ተጋልጦ ብዙ ነገር አወኩ ቤተሰቦቼ አይረዱኝም ነበር አሁን እየገባቸው ነው ሀገሬ በሰላም ያግባሽ ብላቹ ፀልዩልኝ ክርስትና ስሜ ፍቅርተ ሥላሴ ነኝ ሀይለኛ የሪስ ምታት ማይግሬን አለብኝ አንዴ እንዲያውም እገልሻለሁ አለኝ በውስጤ አሁን ነው የገባኝ መንፈስ መሆኑ በአንተ ትምህርት እና እህቴ ላይ ለፍልፎ የዛኔ ግን ግራ ገባኝ ምንድነው በጆሮዬ የሰማሁት ብዬ እግዚአብሔር ይገስፀው እናም መምህር የምትወዳት እናታችን እማ ፍቅር የምትላት ወላዲተ አምላክ አንተንና ለቤተሰቦችህን ትጠብቅህ በእቅፏ ታድርጋቹ!!! 🙏❤

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 Před 3 lety

    Amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር መልካምነት የባህሪው የሆነ ይቅር ባዩ ቸር አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ላበዛልን ምስጋና ይድረሰው ክቡር አባታችንን መላከ መንክራት መምህር ግርማን ልኮ ለዘመናት በህይወታችን ላይ የሆነውን አሁንም እየሆነ ስላለው ክፉ ነገር ሁሉ የመናፍስትን አሰራር ግልፅልፅ አድርጎ እንድናውቅና እንድንነቃ ላበቃን ልዑል አምላካችን ጌታ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ወንድማችን ያንተንም እድሜ ጤና ፀጋ ሞገስ ፅናትና የእማ ፍቅር ልጅ ብርታት ይሆንህ ዘንድ ረድኤትን ያብዛልህ ለሁሉም የመናፍት ውግያና ባህሪ ስንነግራቸው ሁሉንም ነገር በከንቱ ከመናፍስት ጋር ማገናኘትና ማያያዝ ወይም ቂልነት ለሚመስላቸው እህቶች በተለም ወንድሞቻችን አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው አሜን! እንደ የወር አበባ በየወሩ የ የሚመስለውን ደም ይህን ነገር እኔ በቅርብ የማውቀው ልጅ የውስጥ ሱሪው ላይ የዛሬ ስንት አመት በልጅነቴ አይቸ ደንግጨ ያው አገር ቤት በድብቅ የሆነብንል ነገር ተደርጎ ያየኸውን ነገር ወይም ተደርጎብን ወይም የሆነብንን ነገር ለማንም ሳልናገር ገርሞኝ ትቸዋለሁ

  • @meronworku7473
    @meronworku7473 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
    በጣም አስገራሚ ገጠመኝ ነዉ መምህር የእናታችን መጨረሻ ማማሩ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር ይመስገን

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 Před 3 lety

    እግዘብሔር ይመሰገን ሳይደክም ለሚፈልገን አምላካቺን። መምህር ላንተ እና ለመምህር ግርማ እድሜ ይሰጥልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety

    መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ

  • @letkidanyoel5088
    @letkidanyoel5088 Před 3 lety +2

    Memher Tedfaye Tigrna kalle L Eritrea yasfelgaal

  • @jididjasamson7939
    @jididjasamson7939 Před 3 lety +1

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ። እንደ ዛሬ የአጋንት ዘግንኖኝ አይውቅም። በጣም ትልቅ መልክት ነው ጆሮ ላለን ሰዎች የአጋንት የመጨረሻ አስቀያሚ ተግባሩን የሰማንበት ስለሆነ። እግዚአብሔር ይርዳህ መምህር🙏🙏🙏

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡ መምህራችን

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 Před 3 lety

    ያአገልግሎትህ ዘመን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g Před 3 lety +2

    ፀጋውን ያላብስህ መምህራችን በርታ የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ አይለይህ

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር መልካምነት የባህሪው የሆነ ይቅር ባዩ ቸር አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ላበዛልን ምስጋና ይድረሰው
    የመናፍስትን ስራ ግልፅልፅ አድርጎ እንድንነቃ ላበቃን ልዑል ጌታ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ወንድማችን ያንተንም እድሜ ጤና ፀጋ ሞገስ ፅናትና ብርታት የእማ ፍቅር ልጅ ይሆንህ ዘንድ ያብዛልህ ለሁሉም ስንነግራቸው ሁሉንም ነገር ከመናፍስት ጋርና ማገናኘትና ማያያዝ ወይም ቂልነት ለሚመስላቸው እህት በተለም ወንድሞቻችን አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው እንጅ ይህን ነገር እኔ በቅርብ የማውቀው ወንድ የውስጥ ልብስ ላይ የዛሬ ስንት አመት በልጅነቴ አይቸ ደንግጨ ያው አገር ቤት ያየኸውን ነገር ወይም የሆንነውን ነውን ነገር ለማንም ሳልናገር ገርሞኝ ትቸዋለሁ

  • @user-kq1cw2pc4m
    @user-kq1cw2pc4m Před 3 lety +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 Před 3 lety

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እናታችን የሞቱትን በተሰቦቻችሁን ነብስ ይማር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ጠላታችን እንድናውቅ የረዳን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety +2

    እግዚኣብመሔር ይመስገን ኣሜን እንኳን ደህና መጣክ ሰምተን እንድንለወጥ ኣምላክ ይርዳን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i Před 22 dny

    ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህርዬ እናትችን መጨረሻውን ያሳምርሎት የወድማችንንም ነፍሱን ይማርልን እናመሠግናለን ይከንን ገጠመኝ ያላቀረብክልን

  • @tigistethio318
    @tigistethio318 Před 3 lety +6

    ሰላማችሁ ይብዛ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች ወለተ ወልድ እባላለሁ ያልሁት ዱባይ ነው ግን በጣም ተቸግሬአለሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ።የዚህ ታሪክ አንድ ነው የቤተሰቦቸ ታሪክ

    • @user-zw9mm2kb1i
      @user-zw9mm2kb1i Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እማ

    • @ethiopia1dhe415
      @ethiopia1dhe415 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ እማ ፍቅር ተጎንሽ ትሁን ፀሎት ስግደት አብዚ እህቴ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před 3 lety

      እግዚአብሄር ያስብሽ

    • @tigistethio318
      @tigistethio318 Před 3 lety

      @@ethiopia1dhe415 እሽ እህት አለም🙏

    • @devan8265
      @devan8265 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ያሥብሽ

  • @misrakabebe8486
    @misrakabebe8486 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በታምሩ ጆቹን ከዚህ ጉድ ያድናቸው ሁላችንም እንፀልይ!!

  • @mekedeslegesse2728
    @mekedeslegesse2728 Před 3 lety +1

    ምህራችን ኑርልን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety

    እግዚአብር ቃለ ሂውት ያሰማልን አሜን

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l Před 3 lety +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዕድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን ብዙ እየተማርን ነው የመናፍስትን ነገር ያለበት የተጎዳ ያውቀዋል

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ እየተማርን ነው

  • @We-ws1pe
    @We-ws1pe Před 3 lety +1

    *#እግዚአብሔር** ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የወንድማችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን በባዳ አምልኮ ያደገ ሰው ከባድ ነው መምህርዬ የኔም የምታምር እህቴን በገመድ አሳንቆ ነው የገደለብኝ በፊት በራሷ ይመስለኛል ታቃ የሞተችሁ አሁን ያንተን ትምህር ከተማርሁ በኃላ ነው የተረዳሁት ብቻ ከባድ ነው አሁንም እናቴ አልተወችውም በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ተንሳኤ ነው የእናቴ ክርስትና ስም መምህርዬ#*

  • @user-jt9sh5qp6o
    @user-jt9sh5qp6o Před 3 lety +1

    እግዝያአብሐር ይመስገን በእወነት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ጥበቀዋ አይለይህ የእኛ እንቁ መምህራችን

  • @monaperez6398
    @monaperez6398 Před 2 lety

    መምህር ስንቱን አሳወከን እናመሰግናለን

  • @trhasmeharihagos9666
    @trhasmeharihagos9666 Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣቢሄር ይመስገን

  • @biziayehuwakene8450
    @biziayehuwakene8450 Před 3 lety +1

    መምህር እግዚአብሔር መላ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ። የሚገርም ነገር ነው የነገርከን። እግዚአብሔር ግን ሁሌም እስክንመለስ ይታገሰናል።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን ወገኖቻችን እመብርሃን ዋስ ጠበቃ ትሁነን ለሞቱትም ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @tsegayebezabih5094
    @tsegayebezabih5094 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን 166 ደርሰናል

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw Před 3 lety +5

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ወይኔ አምላኬ ሆይ ተይዘናል😢 የወንድማችንን ነብስ ይማርልን መምህር እረ እኛ ቤት የዛር የጥንቆላ መንፈስ አለ ይኸዉ የኔ ታላቅ የአይምሮ በሽተኛ ነዉ😥😥 አንዳንድ ጊዜ እናቴን ካልገደልኩ ልቀቁኝ ልሂድ ይላል 😥😢 እናቴ ጰበል ሂጂ ስላት ነይ አንቺ ዉሰጂኝ ትላለች እኔም ለመሄድ አልሳካልኝ አለ 😢 አባቴም በመተት ከቤት ወጥቶ ሲንከራተት ነበር አሁን የት እንዳለ አላዉቅም 😢 ሁላችንም በመንፈሱ ሂወታችን ብስቅልቅል ብሏል እባክህ መምህር ብዙ ነፍሳቶች የአንተን እርዳታ ይፈልጋሉ😢😢 እኔ ምንም ብል የሚሰማኝ የለም 💔 እባክህ መምህር በማሪያም እርዳኝ??? አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን ለንሰሀ ሞት አብቃን😢
    እኛም ሀገር ደሴ ወረኢሉ የተለዩ ቦታወች ሁሉም አምልኮ ብቻ ነዉ እሚያዉቁት 😢

    • @user-yr9fw2vi8l
      @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +1

      አይዞሽ እህቴ ቤተሰቦችሽን በደወልሽ ቁጥር ቀስበቀስ የመናፍስት ሴራ ንገሬቸው ሁሉም በአንዴ ሳይሆን እንዲገባቸው ትንሽ ትንሽ እያደረግሽ እኔራሱ ምክንታቱ እግዚአብሔር ይወቀው የጠፋ ወንድም አለኝ እህት ወንድሞቼ በመተት ተይዘዋል ቢነግራቸው እግዚአብሔር ያውቃል ነው የሚሉኝ እናት አባቴግን የመናፍስት ነገር ስነግራቸው እየተረዱልኝ ነው ካርዱ በምክር ነው የሚጨርሰው

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 Před 3 lety +1

      አይዞሽ የኔ እናት አንቺ በፆም በፀሎት ከበረታሽ በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ ቤተሰቦቼ ላይ ያለህ መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተቃጠል በእመቤታችን በወላዲት አምላክ ፀሎት ተቃጠል እያልሽ ስገጂ መንፈሱ ይያዛል አንቺ ከበረታሽ የቤተሰቦችሽን ልቦና ከፍቶ ለፀሎት የበረቱ ይሆናሉ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ።

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw Před 3 lety

      @@paolodariogadaleta4421 አሜን አሜን አሜን እሺ

  • @hewitzeleke7490
    @hewitzeleke7490 Před 3 lety +1

    አቤቱይቅር በለንአምላካችን ኡፍ ኡፍ ወንድማችንም ነብሱን በአፀደገነት ያኑርን እናታችንም እድሜ ጤናውን ይሰጥልን
    ይህ የባአዱ አምልኮት በሁላችንም ቤት ያለ ነው እኔ በልጅነቴ አድሰ አምት ሲመጣእና ሚካኤል በሆነ ሰአት ከቤተሰባችን አንድ ከሆነችው ላይ ዛሮ ወርድ ኑ ተጎንበሱ በሉ መንፍሱ ጫንቃችን ትፍትፍ ይል ይለን ነበር ግን በዛን ሳአት ምንም ነገር አላቅም ሰደት ወጥቸ የመምህረን ትመህርት ሳዳም በጣም ነው የገርመኝ ዛሬ ቤተሰቦቸን እየደወልኩ እነዳታመልኩት እያልኩ እንግራቸው አለው
    እግዚአብሄር ይርዳይ ከመናፍሰት እሰራት ቤተሰቦቸን ለማውጣት እታገልኩ ነኝ አምላክ ቢርዳኝ

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Před 2 měsíci

    amen kale hiyote yasemalin

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety +2

    እንካን ደህና መጣህልን መምህራችን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y Před 3 lety

    Amne Amne Amne
    Kal hiowat yasmle

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem

    አቤት ስው ያለወቀው ጠላት ከኛው ጋ እየኖር ጉድ ያስራናን እግዚአብሂር ይገስፅህ ብቻ እድሜና ጤና ለአባታችን ለመምህር ግርማ አቤት ጉድ ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን የኛ ጀግና መምህር በርታ እናመስግናለን

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Před 3 lety

    እግዚአብሔር አምላክ አድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ ፀጋህን ያብዛልህ

  • @user-zj3uh2zn6z
    @user-zj3uh2zn6z Před 3 lety +1

    መምህርየ እረዝም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ በጣም እሚገርም ነዉ ልጅ ድኖ ቢሆን እንደት ደስስስ ባለኝ ነበር ግን እናችን ስለተመለች ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነህ እግዞኦ ማኦረና ክርስቶስ የባሰውን አመጣካው መምህር በጣም ይከብዳል 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ እና መምህር የዲያብሎስ ውጊያውን አስተምራችሁናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብዙዎቻችን ለውጣችሗል🙏🙏🙏

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l Před 3 lety +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንድማችን ነፍስ ማርልን በጣም ያሳዝናል በማያውቀው ነገር ወደሲኦል መሄድ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርልን እናታችን ስለቆረቡልን ደስብሎናል ሁላችን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ፈቅዶ በየክልሉ ያለው ቋንቋ ቢዘጋጅልን አማርኛ ለማያውቁ በጣም ብዙ ነፍስ ይተርፍበት ነበር

  • @muluyegabrahana8915
    @muluyegabrahana8915 Před 3 lety

    እንኳን ደሕና መጣክ መምህራችን በጣም ካይምሮ በላይ የሆነ ታሪክ ነው በዘመናችን እየተጫወተብን የኖረ መንፈስ ነው ስላወኩበት ደስ ብሎኛል እኔ ከምስማቸው ገጠመኝ በሙሉ አድም ነገር አናጣም ከቤተሰቦቼ ግን እኔንም አምላክ እዲጎበኝኝ እፀልያለው እናተም በፀሉት አስቡኝ መምራችን አተን ስለሰጠን አምላክ ይመስገን እማ ፍቅር ትጠብቅክ ከነቤተሰብክ አሜን እናታችንን የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጉብኘን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @tsinathasset6645
    @tsinathasset6645 Před 3 lety +6

    ኑ የመምህር ልጆች መምህራችን መቷን እንማር
    እንኳን በደና መጣህልኝ መምህሬ
    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
    በፀሎትህ አስበኝ

  • @user-xo7yx2kk1x
    @user-xo7yx2kk1x Před 3 lety +2

    ወየው የዛሬው ለየት ያለ ነው መምህር ተስፋዬ በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጅ መጠፈርክን የምትጠላበት አገር ታያለህ እግዚአ እግዚኦ እግዚኦ የኔ ቤት ጉድ መቸ ይሆን ከቶ የሚወጣው አምላኬ ብቻ መምህር ሳዉቅ ነው የተወለድኩት ቤተሰቦቸ ሲጀመር ገና አይይይይይ 😭🤔😭🤔🤔🤔😭😭😭

  • @abershtesfaye5896
    @abershtesfaye5896 Před 3 lety

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር

  • @rgbekahsay9771
    @rgbekahsay9771 Před 3 lety +2

    ህያው እግዝአብሄር ሆይ ማረኝ የለቀቅከውን ፎቶ ልብ ይነካል ወዮ የሀጥአታችን ውጤት በልጆች ላይ ያሳዝናል

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 Před 3 lety

    ኑው የመህምሬን የነብስ ምግብን እንብላህ።

  • @yeqidusemikayeleliji5545

    እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኙ በጣም ዘግናኝ አደንጋጭ ቢሆንም እናታችን ስለዳኑ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሞተው ልጃቸውን ነብስ ይማር እናታችን እማምላክ አትለዮት