❤166ኛ Liveእንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 03. 2023

Komentáře • 137

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +18

    ቅዱሱ ዑራኤል አባቴ አይምሮዬን ሒወቴን ኤፍታህ በለኝ 😢🤲🏻ቃለሒወት ያሰማልን መ ምኽራችን✝️🕯✝️❤️✝️❤️✝️

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +41

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን😍 ጾም ሊያልቅ 2 ሳምንት ቀረው ሳልጾም ጾም አለቀ በዲማው

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +7

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ፀጋውን ያብዛላቹ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልንደስ ሲል መዝሙሩን ልቀቅልን መምህራችን 💞💞💞⛪️⛪️⛪️

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጎዶልያስ የሊቀ መላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል ምልጃህ ጥበቃህ አይለየን ኤፍታህ በለን🕯🕯🕯🌹💐🌷🌸🌼

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +9

    በእውነት ዛሬ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህሬ ወንድማችን ዘማሪ ወልደ ጊዮርጊሰ ላንተ የረዳህ እግዚአብሔር ለኛም ይርዳን በቤቱ ያጽናህ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před rokem +4

    መምህረ ቃልህይዎት ያሰማልን እንኳን ለቅዱስ ኢራኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአሉ አደረሳችሁ ደዋዮች እናመሰግናለን❤❤❤

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +5

    እናመሰግናለን መምህር ትእግስትህን ሳናደንቅ አናልፍም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-wf3iz4jf6v
    @user-wf3iz4jf6v Před rokem +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርቲ ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርየ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem +2

    አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በፀጋው ያኑርልን
    ለዝማሬው ዝማሬ መልይክትን ያሠማልን ❤

  • @senayetzeethiopiatube8632

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ደግሞ በጣም ጥሩ ውይይት ነበር በእውነት መምህር ምዕመኑ የእናንተን ትምህርት ሰምቸ ነው ጥፋቴን ሃጢአት መሆኑን ያወኩት ሲሉ እና በህይወታቸው ለውጥ አገኘን ሲሉ እንዴት ደስስ ይላል ። እኔም ብዙ የሃጢአት ስራዎቼ ስንሐም ደጋግሜ እየገባሁ የሚፈታተነኝ ብዙ ነውና
    ጸሎትም አንዴ ስነሳ አንዴ ስተኛ ነው በተለይ የማለዳ ጸሎት በጣም ተቸገርኩ እንቅልፍ እየጣለኝ ነቅቼ እንኳን ይጫጫነኛል እሱ ተቸገርኩ አመተ ማርያም እና ባለቤቴን ገብረ ጊዮርጊስን በጸሎታችሁ አስቡን !
    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን፫

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 Před rokem

    ቅድስ መርቆርዬስ በረከታቸው ረዴታቸው ፍቅረጣማቸው እምነታቸውን ያድለን ወንድሜ ተባረክ ልጆችህን ቤትህን ይባርክለህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ያስተማረ እግዚያብሄር ክብርና ምስጋና ይግባው ለናቱም ለድንግለ ማርያም ፍቅራን ያድለን የመላእክት ጥበቃ የቅዱሳን ተራዳኢነታቸው የነብያት ቃል ኪዳናቸው ይጠብቀን ለመላው የሰው ዘር ሁሉ እግዚያብሄር መንገደ ይሁነን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fp5sr4bj4d
    @user-fp5sr4bj4d Před 4 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር በመጨረሻ ላይ የደወለች እህታችን የኔም ህይወት ነዉ በእዉነት በጭንቅ ዉስጥ ነኝ ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ 😢😢😢😢

  • @yube2405
    @yube2405 Před rokem +1

    መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን
    እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ኡራሄል አደርሳችሁ
    መምህርየ ስልኬን በማንሳትህ ብቻ ደስታየን መቆጣጠር አልቻልኩም እና የዛሬ ወር የእመቤቴ ቀን ነበር ንስሀ የገባሁ እና እሱን እና ምስክርነትም ልንገርህ ነበር ግን ኮዱን ሳልሞላ ደውልኩ ይሁን እሷ በፈቀች ቀን አገኘሀለሁ ግን በወሯ ፈቅዳልኝ አነሳህልኝ ተመስገን ❤❤🙏🙏🙏የኔ ነብሴ መጋቢ አባቴ መምህርየ እመ ብርሀን ትጠብቅልኝ

  • @paolodariogadaleta4421

    መምህር አንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። በትእግስት ስለምታዳምጠን በጣም እናመሰግናለን በወንድም እህቶቻችን ጥያቄዎች ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን።

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ❤❤❤👏👏👏

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 Před rokem +1

    ምናለ ግን አባቶች እንደዚህ ግልጥልጥ አድርገው ቢያስተምሩ። መምህር መክሊትህን በደንብ እያተረፍክ ነወ ። ተባረክ

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 Před rokem +3

    ደስ የምል ውይይት ነበር. ፀጋውን ያብዛላቹህ ብዙ ተምረናል❤❤❤ለወንድማችን የብቻውን እንዴት ቆርጬ ላውጣው ምእመናን ምታውቁ ከሆነ ለወንድማችን የሰጠው ማብራርያ ለወንድምዬ ሊልክለት ነበር

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @AGalaxy-xc6dn
    @AGalaxy-xc6dn Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Před rokem +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !
    ኩልል ያለ አጥንትን እሚያለመልም ነው ❤

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ የሰማነውን ትምህርት የምንለወጥበት ያርግልን ቅዱስ አምላክ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌻🌻🌻

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x Před rokem +2

    መጨረሻ ላይ ያለው መዝሙር ለቀቅልን በማርያም መምህርዬ😢❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144

    እውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን ፍጣሪ ይባረክህ መምህራችን ከበርልን እማ ፍቅር ድግል ማርያም እስከ ነምላው ቤተሰብህ ትጠብቅህ

  • @fghufguu8944
    @fghufguu8944 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Genet398
    @Genet398 Před rokem +2

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዕድመ በፀጋ ይጠብቅህ
    ግን መምህር ፈሊገሀ ነበር ስልኩ ኣስቀሙጡልኛ ከላይቭ ውጪ እሚጠቀመው😢❤❤❤❤

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Před rokem

    ወንድሜ መምህሬ ማታ ቢያመልጠኝም ዛሬ እየሰማሁኝ ነው ቅዱስ ዑራኤል በተሰጠው ፀጋ ይባርከን ።

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +3

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ደህና እደሩ ምእመናን

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      አሜን፫

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      ​@@selam801 አሁን ገና ገባው እኔ

    • @selam801
      @selam801 Před rokem

      @@user-yc4vw9se2w ችግር የለውም ቀሰ ብለሸ አዳምጪው

  • @user-vb9oh4qs5c
    @user-vb9oh4qs5c Před rokem

    በጣም የምግረም አስተማሪ ትምህርት ና ወይይት ነበረ መምህርዬ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_21 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @weletegiwergiswerkie593

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před rokem +1

    ውዱ መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ እድሜና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @halemarachu1332
    @halemarachu1332 Před 8 měsíci

    በፆለት.አስቡኝ.መምህርዬ.ወለተ ኢየሱስ.ብለዉ🙏🙏❤😍😘

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Před rokem

    Amen amen amen biwenti kalhiwote yisemalgn memeher

  • @meseretwoaldegorgis9602

    ዝማሬ መላአከትን ያሰማልን ሰላም አደር መምህር ተስፋ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን

  • @user-kp1tm4fy5x
    @user-kp1tm4fy5x Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @AGalaxy-xc6dn
    @AGalaxy-xc6dn Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወንማችን 🕯

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 Před rokem

      ቃለ ህይወትን ያስማልን ለሁላቹሁም ደስ የሚል ውይይይይት ነበር እናመስግናለን

  • @melkiefiseha4116
    @melkiefiseha4116 Před rokem

    አሜን

  • @Rrahwa123-hy6qz
    @Rrahwa123-hy6qz Před 4 měsíci

    ሂወቴነው የነገሽልኝ ገንዘብን ሰቶ መጣላት 1ሰው አይደለም 8 ሰዉ በጣም ብዙ ሰው ገንዘቤን ሰጥቼ አይመልሱልኝም እንደውም እንደጠለት ይሆኑብኛል1.5 ድረስ በሰዉ አገር ሰርቼ ሁሉም ከለከሉኝ አሁን አንደ አዲስ በ.0.ነዉ እየሰራሁ ያለሁት አምስት አመት የሰራሁበት መና ሆነ ይሁን ብያለሁ እግዝአብሔር ይመስገን🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +2

    ሻሎም በድጋሚ መምህረዬ እንዲሁም ለኦዲየንሶች እግዚአብሔረ ይመሥገን የነበረ ቆይታ በጣም አሪፍ ነበረ ደውላችሁ ችግሮቻችሁ መፍትሔ ሰላካፍላችሁን እናመሠግናለን በአዱ ጥያቂ ከ75%100 የሱ ነውና እናመሠግናለን👉ሼር አትረሱ እኔ አረጊያለው

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +1

    ደስ የሚል ውይይት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
    የነገሰው ይበለን

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox Před 6 měsíci

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤

  • @user-pi7zz2dn5h
    @user-pi7zz2dn5h Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Před rokem

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር መሰተውዕለ ልብ ይሰጣን

  • @salamahsalamah1236
    @salamahsalamah1236 Před 6 měsíci

    ቃል ሂወት ይስማልን ❤❤የመዝሙር ስም ታባባሩኝ😢😢

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ መምህር

  • @qatarqatar1236
    @qatarqatar1236 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariamalsharram3667
    @mariamalsharram3667 Před 3 měsíci

    Ameen ameen ameen

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen egzabher yimasgen memehirachin selamik yibiza eskena betasabik selam la Ethiopian selam la tewahedo zimare melkit yasemalin

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ የኛእቁ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

    • @alfnasheandale5197
      @alfnasheandale5197 Před rokem +1

      እግዚኣብሔር ይመስግንመምህራችንቃለሂወትያስምልንአቦትችን

  • @inateabatehulimnurulg942

    እግዚአብሔር ይምስገን 🙏🙏🙏

  • @ajmandubai-su3cw
    @ajmandubai-su3cw Před rokem

    Salam mamehre

  • @dhhdjjd4993
    @dhhdjjd4993 Před rokem

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yu3xu8jg2v
    @user-yu3xu8jg2v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🥰

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet ehite wodemochachn enamesgenaln bezu temernal Egzibher yasemanwn belibonachen yetsafilen AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#wodemachn zemari wold youhannse zemari melak yesemelin bewunet!+!😍😍😍😍

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Před rokem

    ዛሬ አልገባሁም መምህር አሁን እያዳመጥኩ ነዉ

  • @seltantesfamariam8248

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅😀❤.

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Před rokem

    መምህሬ የኛ እንቁ እንኳን በሰላም መጣህልን🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
    እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @debe5811
    @debe5811 Před rokem

    Igzaber imazagee mamirachin Idimee tsagga hibizalii ❤️❤️❤️❤️

  • @user-wj1ln5qg8t
    @user-wj1ln5qg8t Před rokem +1

    መስታውት ታበዛለህ ሲለው መምህር የኔ ትዝ አለኝ አለኝ ምንድን ነው ይሆን???ትርጉሙ? እኔ በጣም አበዛለሁ እና ደግሞ የሰው አይን እፈራለሁ ሰው እንዲያየኝ አልፈልግም እፈራለሁ ኮንፊደንስ የለኝም የበታችነት ሰሜት ይሰማኛል በቃ በአምሮየ እሚመጣው ሁሌም በዙሪያየ ሰው እሚያየኝ እሚያየኝ ነው እሚመስለኝ እና እፈራለሁኝ እባካችሁ ንገሩኝ ምንድን ነው

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před rokem

    🙏🙏

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-nt1yz9rk2e
    @user-nt1yz9rk2e Před rokem

    ኤፍታህየ ደህናነሽ እንኳን አብሮአደረሰን

  • @sabusaa5641
    @sabusaa5641 Před rokem

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w Před rokem

    Egezabhere Tesgawen yabzalhe Memehere

  • @aynalemwtsadik9943
    @aynalemwtsadik9943 Před rokem

    ENKU ENKU ENKU MEMHERACHEN EGZEABHER tsegawun yabzaleh ye EMA FIKIR amalajenet ayleyeh memherachen.enkuwan be selam metah berta kene lijocheh ken betesebocheh DINGLE tetebekeh.

  • @JanetTadesse-te8yg
    @JanetTadesse-te8yg Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mareefasil9385
    @mareefasil9385 Před rokem

    🤲🤲🤲

  • @HajchGfygjg-mt9ox
    @HajchGfygjg-mt9ox Před 6 měsíci

    ሠላምነው

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před rokem

    Wndema selam lat yuhn Berta egzabar kath yhun

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 Před rokem

    🙏🙏🙏👏👏👏💒👏

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p Před rokem

  • @radietbikilageletu8768

    selam memhi endetnah yeegziyebher selam yibzelh

  • @user-orthodox.mkghaa
    @user-orthodox.mkghaa Před rokem

    Electronis lay asqedme check arge btgeba memhir bzu gzie endezi eyagatemek new

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před rokem

    Bewnet bezu ytfu nefsatn eymlsk new kegzaber gar

  • @radietbikilageletu8768

    Mehi???????

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p Před rokem

    መምህር ይርዘም ምንም ችግር የለዉም 😪

  • @derartueshetu1482
    @derartueshetu1482 Před rokem

    Memher behelme betedegagami lemberer eyemokerku wedekalew mndnew?

  • @janetjanet8924
    @janetjanet8924 Před rokem

    ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Před rokem

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @chaltuchaltu4743
    @chaltuchaltu4743 Před rokem +1

    Silkuni of arguti malisachu kifatuti yesarani kaza bala

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Před rokem

    Zemar malyten ysmlen

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Před rokem

    💠☝️🤲🤲🤲🙏

  • @aemetsilasi7370
    @aemetsilasi7370 Před rokem

    መምህር ቴሌግራምህ ስደውል አይሰራም

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před rokem

    መምህር እባክህ ደውልልኝ በእመብርሀን ልለምንህ የተንሳኤ ወደ ኢትዮጲያ እንመጣለን ባለቤቴ መጠመቅ ይፈልጋል እንድታስተምርልኝ ስል እለምንሀለሁ ከእስራኤል ሀገር ካየኸው መልስልኝ

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera Před rokem

      እሺ ደውይ

    • @user-yc4vw9se2w
      @user-yc4vw9se2w Před rokem

      ​@@memihirtesfayeabera መምህር ፀሎተባርቶስ የስኞን ስፀልይ እንቅልፍ ያዳፋኛል የስኞ ብቻ እኩለ ለሊትነው እምፀልየው ሌሎች ቀናት እንቅልፍ አይዘይም ለምን እደሆነ አላቅም

  • @fiker8489
    @fiker8489 Před rokem

    Memehe endate endemwedhe lanet sile enayab yelewteg

  • @banchigedefaw7713
    @banchigedefaw7713 Před rokem

    Kante balawekem be tsome weket kebero ena chebecheba yechalale ?

  • @sosinabeyene1005
    @sosinabeyene1005 Před rokem

    Selkun yezegachew lej asazenechen ande tebekene bela deregem

  • @helenhelen6516
    @helenhelen6516 Před rokem

    ሰላም ሰላም ሞሽሩን ባል ፈልጉና

  • @mariregasa386
    @mariregasa386 Před rokem

    Memeher satu eko arezemem endewm aterobenale satu ega mata kaltemechen eko beneGataw enadametalen be live eko bezu temeheret new menaGegew

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር

  • @meseretmoges7071
    @meseretmoges7071 Před rokem

    ሰላም እንደምን አደራቹ መቁጠሪያ ፈልጌ ትናንት 22 አካባቢ የመምህር ተስፋዬን ቢሮ ፈልጌ አጣሁት እባካቹ የቱጋና ምን ህንፃ እንደሆነ ንገሩኝ እባካችሁ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለው

    • @mekdesfeleke557
      @mekdesfeleke557 Před rokem

      ከመገናኛ 1ፌርማታ ከሔድሽ በኋላ ድልድዩ ጋር ስትደርሺ ወደቀኝ ትሔጂና የመኪና ማቆሚያውን አለፍ እንዳልሽ ተሻግረሽ ከመዳኒት ቤት ቀጥሎ ያለው ህንፃ ላይ ነው