♥ 72ኛ Live እንወያይ (ተአምር )0927 5807 58 ደውሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2022

Komentáře • 200

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +3

    በተመሳሳይ ከጸጋ ስግደት ጋር በማጣመር ክፉ መናፍስትን በእንዲህ መልክ መዋጋት ይቻላል፡፡
    መናፍስትን የሚቀጠቅጥ የአምልኮትና የጸጋ ስግደት
    እሰግዳለሁ ለአብ 3X
    እሰግዳለሁ ለወልድ 3X
    እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ 3X
    ምስጋና ለአብ
    ምስጋና ለወልድ
    ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ
    ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ
    ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ማኅደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X
    የአዶናይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የኤልሻዳይ እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የጸባኦት እግዚአብሔር እናት ምስጋና ላንቺ
    የመለኮት ዙፋን ሆይ እታመንሻለው
    የአርያም እህት ሆይ እታመንሻለው
    መንፈሳዊት መርከብ ሆይ እታመንሻለው
    መቅረዝ የብርሃን እናት
    ንጽሕት ጥጃ የነጭ በሬ እናት
    ልዕልት በአርያም የሚኖር የልዑል እናት
    ውድስት የምስጉን እናት
    ቤተመንግሥት የመሲሕ እናት
    መቅደስ የሊቀ ካህናት እናት
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የክፋትን መንፈስ
    አሸንፈው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ የእባቡን ራስ እቀጠቅጠው
    ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ መስቀለ ፍላጻ
    እነድፈው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በመለኮት ሰይፍ እቆርጠው
    ዘንድ
    ንግሥት ሆይ አሰልጥኚኝ በልጅሽ የጸናች ክንድ
    እጥለው ዘንድ
    ንግሥት ሆይ እሰልጥኚኝ በአርያም እሳት አቃጥለው
    ዘንድ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን የልቡን አሳብ ዘርዝሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን እጅ እግር እሰሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ኃይሉን አድክሚ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ክንፍ ስበሪ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን አንደበቱን ለጉሚ
    ድንግል ሆይ የጠላቴን ምክር ከሕሊናው ሰውሪ
    አሜን።
    ቅዱስ እግዚአብሔር ኃይልህን አካፍለኝ
    ቅዱስ ኃያል ሞገስህን አልብሰኝ
    ቅዱስ ሕያው ጥበቃህ አይለየኝ
    ቅዱስ አዶናይ በረከትን ስጠኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ድካሜን አስችለኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጥበብን ለግሰኝ
    ቅዱስ ጸባኦት ሠራዊትህን ላክልኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ መድሃኒት ሁነኝ
    ቅዱስ ክርስቶስ ኑሮዬን ቀድስልኝ
    ቅዱስ አማኑኤል ከኛ ጋር ይሁን
    ለዘላለሙ አሜን፡፡

  • @user-hb8rm2kr9z
    @user-hb8rm2kr9z Před 2 lety +38

    አጥንት የሚያለመልሙ ዝማሪዎች ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራች ጸጋው ያብዛልህ ✝️✝️✝️

  • @user-wl2xh3ji8r
    @user-wl2xh3ji8r Před 2 lety

    የቅዱስ ሚኪኤል ስም የተመሰገነ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል አማላጀ አስታራቂየ ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም እግዚአብሔር ያምጣልን

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v Před 9 měsíci +2

    የእኔ ልጅ የ5አመት ልጅ ነበር የቅዱስ ገብርኤል ቀን ፀበል ነበርኩኝ ልጄ ጋር ፀበሉ አስፓልት አጠገብ ነበር ቦታዉ ቤቶች የለበትሚ ዋሻ ዱር ነዉ ከዛ ልጄ አኔ ሳላዬዉ ለሽንት ቤት በሎ አስፋልት ተሻግሮ ህዶ ካዛ ስመለሲ አስፋልቱ ጥምዝዝ ስለ ነበር አስፋልቱ ግቡት ስል መኪናዉ መጥቶአል ወደፊት ርጦ አመለጠ መክናዉ ክላክስ እየነፋ ፀበልተኛዉ እግዚዮ እያለ ቅዱስ ገብርኤል ሀይል ተረፈልኝ ኢቤቴም ዝክር ነበር በዛን ቀን እግዚአብሔር ይስገን ልጄ ከእሳት አወጣልኚ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +15

    _በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የዛሬው ቀን ስለ ማይነገር ስጦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለቅዱስ ሚካኤል ክብርና ምስጋና ይድረስ ድንቅ ተአምር።ነው በእውነት የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ፀሎት ዘወትር አይለየን ሁላችንም ሀገራችን ይጠብቅልን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነቱን ይላክልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ መምህሬ ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️_

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety +1

    በአብ ሰም አመልካለሁ 3X
    በወልድ ስም እታመናለሁ 3X
    በመንፈስ ቅዱስ ስም እባረካለሁ
    3X
    ለአብ እሰግዳለሁ 3X
    ለወልድ እሰግዳለሁ 3X
    ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግዳለሁ 3X
    አብ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    ወልድ አልፋና ኦሜጋ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ አልፋና ኦሜጋ ነው
    3X
    አብ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    ወልድ የባሕርይ አምላክ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ የባሕርይ አምላክ
    ነው 3X
    አብ ነድ ነው 3X
    ወልድ ነድ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነድ ነው 3X
    አብ ፍሕም ነው 3X
    ወልድ ፍሕም ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ፍሕም ነው 3X
    አብ ነበልባል ነው 3X
    ወልድ ነበልባል ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ ነበልባል ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ልዑል ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ልዑል
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ታላቅ ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ታላቅ
    ነው 3X
    የተመሰገነ አብ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ ወልድ ክቡር ነው 3X
    የተመሰገነ መንፈስ ቅዱስ ክቡር
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ወርቅ ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ወርቅ
    ነው 3X
    አብ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    ወልድ መለኮታዊ ጦር ነው 3X
    መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጦር ነው
    3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ክብር ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    ምስጋና ይገባል 3X
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
    መገዛት ይገባል 3X
    ለጌታዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለንጉሤ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአምላኬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    ለአለቃዬ ለሥላሴ ምስጋና ይገባል
    3X
    በረከቱን ላካፈለን ፣
    ኃይሉን ላበዛልን ፣
    በዚህ ሰዓት ላዳረሰን ፣
    በዚህ ቦታ ላይ ላቆመን ፣
    በቸርነቱ መንገድ ለመራን ፣
    ሥጋወ ደሙን ለኛ ለሰጠን ፣
    ክብር ምስጋና አምልኮት ይድረሰው
    ቅዱስ እግዚአብሔር
    ቅዱስ ኃያል
    ቅዱስ ሕያው
    ቅዱስ ኤልሻዳይ
    ቅዱስ አዶናይ
    ቅዱስ ያሕዌ
    ቅዱስ ጸባኦት
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል
    ለወላዲተ አምላክ ልጅ
    መገዛት መስገድ ይገባል
    ለዘላለሙ አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +8

    አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x Před 2 lety +5

    ቅድስ ሚካኤል ለኔም ደርሶልኛል ፈጥኖ በጣም የምወደው መላእክ ነው

  • @negstikefela5238
    @negstikefela5238 Před 2 lety +12

    ሰለመዝሙሩ የአምላካችን ሰም የተመሰገና ይሁን መምህራችንም ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም አዕምራችን ይክፈትልን

  • @user-fx7dk2vk2g
    @user-fx7dk2vk2g Před 2 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምካ ይብዛሕ ክብር መምህርና ብሓቂ ቃለ ህይወት የስምዐልና ፀጉኡን በረከቱን የብዘሐልካ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርከልካ ብዓዱ ያፅንዕኻ ብዕድመን ብጥዕናን ይሓልየልና እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን🤲🏻
    አሕናለ ዝሰማዕናዮ አብ ጽላት ልቦናና ፃሓፈልና እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ሰምዕኻ ዘይፅገብ ትምህርቲ አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰመዕልና አሜን አሜን አሜን🤲🏻

  • @saraT22
    @saraT22 Před rokem

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 Před měsícem

    እኔ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ ታአምር ቡዙ ነዉ ሙኑን ትቸ ሙኑን እናገራለሁ እጃ ብቻ ከመደፈር ልጅ እያለሁም ተጥየ ነበር ከሞሞት ከክፉ ሁሉ ነገር ጠብቆኛል ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ከነቤተሰቦቼ ዶሞኮ ዘክሬዉም አላወቅም ብቻ ግን እወደዋለሁ ያ ሁሉ ሃጥያት እየሰራሁ ይጠብቀኛል ይገርማልኮ የኔ አባት እካንም አባቴ ሆንክ ሚካኤል መከታዬ 😢😢😢😢

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +2

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችት ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety +13

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ. ውድ ምእመናን እናቴ ወለተ ሰንበት በፆሎታቹ አስቦት

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj8786 Před 10 měsíci

    Amenn Amenn Amenn Amenn Ameen 💒🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን 💒💓💛በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ነገር ተምርናል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ 👏👏👏👏🕊💐💒💓💛🌾🌻

  • @user-gp7gt4tk9t
    @user-gp7gt4tk9t Před 2 lety +2

    እንድንማማር ላደረገ ለ ልዑል እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን በእድሜ በጤና በፀጋላይ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት አንተን ስላሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @limalima4922
      @limalima4922 Před 2 lety

      መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ዛሬ ነዉ ማዳመጤ በህልሜ የተቆርሰ እንጀራ ማስተካከል ምንድነዉ

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před 2 lety +3

    እኔ በቅድስ ሚክልኤል ቀን ከመኪና አደጋ ተርፌያለሁ ከን ልጆ እየተደናበርኩ ስነዳ ለ1 ሰከንድ ነው የተርነው

  • @romangesses8983
    @romangesses8983 Před 2 lety +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ከቻላችሁ ራእይ ማርያም ላይ አለ የኃጢአታችንን ብዛት የምናውቅባቸው እኔ ስሰማው ኡ ኡ ኡ ነው ያልኩት ግን መስማቴ ጠቅሞኛል። ኃጠያት ከመለማመዳችን የተነሳ ፅድቅ እየመሰለን ነው። እግዚሐብሄር ለንሰሀ ያብቃን !!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +2

    የዓለም ማዕበል እንዳይከተን ስኦል አንተ አማልደን/ ሚካኤል 2/
    ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿ልልልልልልልልል🌿

  • @mdet6088
    @mdet6088 Před rokem

    ዝማሬ ምልክት ያሰማል መንድማችን

  • @user-if1qt5de5t
    @user-if1qt5de5t Před 2 lety +3

    ወለተ መስቀል ብላችሁ ኣስቡኝ በሰላም ወደ ሃገሬ እንድገባ አንደ ውሃ ጠምቶኛል ሃገሬ ለመግባት

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ኑርልን
    የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    እኔስ በጣም ደካማ ሆንኩኝ😭
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሂወት እያላችሁ..

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልል ልል በጣም የሚገርማ ታምር ነው ቅዱስ ሚካ ኤል በፊታችን ይቅድምልን

  • @selam801
    @selam801 Před 2 lety +5

    ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት ቃለ
    ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ትምህርት
    ተምረናል እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-wz9ve1gy8h
    @user-wz9ve1gy8h Před 8 měsíci

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-xd5jf7fb8c
    @user-xd5jf7fb8c Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሁላችሁም መምህር እናመሠግናለን የሊቀ መላእክ የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ከሁላችንም አይለየን ቤተሠቦቼ በፀሎታችሁ አሥቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ማህደረ ማርያም ከነቤተሠቦቼ

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Před 2 lety +3

    አሜን፣አሜን፣አሜን
    ማምራችን፣በእነት፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን
    በኢሜ፣በጤና፧ያቆይልን
    በጽሎቴቹ፣አሰቡ፣እህተ፣ማርም፣ኔኝ

  • @user-rb7ns7nv2o
    @user-rb7ns7nv2o Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እል ልል ልል ልል ልል👏👏👏👏👏

  • @mikiyasalemayehu8420
    @mikiyasalemayehu8420 Před 2 lety +4

    💖ተመስገን!
    💖ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-gm3sm6eq4l
    @user-gm3sm6eq4l Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ብዙ ነገር ተምረንበታል ከእህቶቻችን ጥያቄዎች ለኛም አግተናል ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-pw8xh4tu4z
    @user-pw8xh4tu4z Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-if1qt5de5t
    @user-if1qt5de5t Před 2 lety +2

    እግዚኣብሄር ጸግኡ የብዝሐልካ ክቡር መምህርና ቃላት የብለይን ንዓኻ ዝኸውን ክንደይ ፈሊጥና ኢና ብሳላኻ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ተስፋ ስላሴ

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @merongeremaw2978
    @merongeremaw2978 Před 2 lety

    መምሕር ቃለ ሂወት ያሰማልን ትክክል አባቴ እናቴ ፈቅደዉ ወሰነዉ ጣዎት ያመልኩ ነበረ የጣዎትን የተሰዎ ምግብ በላን

  • @user-vv3vm4fg4y
    @user-vv3vm4fg4y Před 2 lety +2

    ብሓቂ ጸጉኡ የብዝሕ መምህር ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ጸሎቶን በርከቶን አይፈለየና

  • @user-sx8he2pf2w
    @user-sx8he2pf2w Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @kasimtuna2028
    @kasimtuna2028 Před 10 měsíci +1

    AmeenAmeenAmeen🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @gdjgrjgg5178
    @gdjgrjgg5178 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማለን 🙏

  • @user-zg4qd8mc5z
    @user-zg4qd8mc5z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አሜን አሜን አሜን👏👏👏💚💛❤💒💒💒

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +1

    ስላምክ ይብዛልን መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-pg3cm3wu8e
    @user-pg3cm3wu8e Před 2 lety +2

    ሰላም መምህራችን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን
    እግዚአብሕር አብዝቱ ይስጥልን
    💚💚💛💛❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @ferehwottekle6171
    @ferehwottekle6171 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Před 2 lety +1

    እዉነት በጣም ጥሩ ትምህት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ 🙏♥️♥️

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 2 lety +2

    *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_**_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯💚💛❤🤲

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ ምህራችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ተማምረናል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tayitutube6246
    @tayitutube6246 Před 2 lety +1

    Uuuuufffff 🤲🤲🤲 egzaber yerdan

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 Před 2 lety +1

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን መምህር አደምጨ ልመለሰ

  • @user-gv6gy9ux9u
    @user-gv6gy9ux9u Před 2 lety +2

    በሩፋኤል እንዳታልፉኝ መምህር በሩፋኤል ኣንድ ነገር ላስቸግርህ ለሁላቹ የመ/ር ተማሪዎችም በማርያም በእየሱስስስስስ በሩፋኤል
    ለመምህር ኣድሩስልኝ
    1/ጨለ፣ኣትቴቴ የምባል በፎቶ እንድያሳየን ምክንያቱ ኣማርኛ ቡዙ የማናዉቅ ሰዎች ኣትቴቴ ና ጨለ ስባል መንፈስ መሆኑ እናዉቃለን ነገር ግን የትኛዉ እቃ ነዉ የምቀመጠዉ በተለይ ብኣብዛኛዉ :እና እባካቹ ኣሳዩን ለምሳሌ ብየ ነዉ😭 ኣለ የለም ቤቤታችን እንዲናይ በተለይ ደሞ በኣረብ ሃገር የምንኖር ስደቶኞች እቃዉ እንዳንጠቀመዉ #ሳናዉቅ እንዳንቀበል በማርያም ኣስረዳን መ/ር😭 በማርያምምምምምምምምምም ሩዱን በተለይ በስደት ያለን እህቶች
    ዘማሪት ማ....ነኝ

    • @salmyeneyene8557
      @salmyeneyene8557 Před 2 lety +1

      እህት የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ የፈውስ መረሀ ግብር ላይ አንዳንድ ስዎች አቴቴ ጨሌውን አምጥተው ይጥላሉ እዛ ላይ አዪ

  • @user-dg7vb9ub7x
    @user-dg7vb9ub7x Před 2 lety

    Kale saney yasmalen tasfaye haweyy

  • @hawwiioromtittiwalloo2892

    አሜንአሜንአሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 lety

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልል ደስ ይላልል

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 Před 2 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የእግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-gp7gt4tk9t
    @user-gp7gt4tk9t Před 2 lety +1

    መምህራችን እግዚያብሔር እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፈጣሪ ከነ ቤተሰብክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @amsalamariyaam4614
    @amsalamariyaam4614 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር የሰማነውን በልቦናችን ላይ ይፃፍልን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠን አሜንን🙏🙏🙏🙏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተምረናል

  • @lumibasha8696
    @lumibasha8696 Před 2 lety

    Salami latee yuni mari tasifaye barita faxari kaa ate gara yi.uni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 Před 2 lety

    Amen amen amen amen
    💯🙏💯🌹🌹

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa7021 Před 2 lety +1

    መምህርዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እፍፍፍፍ ዝማሬወችህ መምህርዬ ቃለህወት ያሰማልን ኑርልን🙏😥🌹🌹🌹🌹🌹

  • @woldesenbet
    @woldesenbet Před 2 lety

    ሰብአ ሰገል ሰማያዊ ኮከባቸውን የብርሃን ምሪት አድርገው ወደ ክርስቶስ መንገድ ድርሰው 'ወድቀው ከሰገዱ' በኋላ፤ ወደ አጥፊው ንጉሥ እንዳይመለሱ ሌላ የእግዚአብሔርን መንገድ አግኘተው ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ተማምርናል ፀጋውን ያብዛላችሁ👉በ7 ቀን 7 ልብሰ ነው ምለብሰው ያልከው ወድማችን ሶሪው በቃ የሠው እሰጠዋለው ብልሃል ለማንም ሰው እንዳትሰጥ ሰብሰበህ አቃጥለው ወድማችን እሺ

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 Před 2 lety +1

    መምህር እግዘመአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ::

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 11 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏💕

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w Před 2 lety

    በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ገብረኤል ብላችሁ አሞኛል ጥሩ ሁኔታ ውሥጥ አደለሁ

  • @saronmichael3835
    @saronmichael3835 Před 2 lety +1

    Egzabher ystln selam yargln hulu balebet 🇪🇷🇪🇷🇪🇷Ethiopian

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ድካምህን በብርታት ይቀይርልህ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን❤የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ጥበቃው አይለየን❤ወንድም እና ወንድሞቹም ከፊት እየቀደመ እዳዳናቸው በፍቅር እዳስታረቃቸው እኛንም ይርዳን ከአይሚሮ በላይነው ሳስበው ታምሩ ሰለሁሉም ነገር የቅዱስ የሚካኤል አምላክ ይመስገን❤❤❤

  • @absabs3111
    @absabs3111 Před 2 lety

    አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 2 lety

    Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @yemanebereket8764
    @yemanebereket8764 Před 2 lety

    yekdus Mikael bereket yderbin. eleleelelelel desl yemil taemir

  • @singtankeneni7435
    @singtankeneni7435 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ (walte maryam nanyi)

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 Před 2 lety

    አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን። ቆንጆ ውይይት ነበር ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እኔ በግልን እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላም እደልን አሜን።

  • @user-yf9kp5ym3j
    @user-yf9kp5ym3j Před 2 lety +3

    መምህርችን ቃል ህውት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
    እኔም በጋእዝቲ ስላሴ ቀን በባህር እየመጠን መእበሉ ተነሳብን ጀልበው መብርህቱ ጠፍ ካዛ
    ሰውስቱ ስላሴ ተመስሎ ሰውሰት እርግብ በፍታችን ቀሙ ካዛ በሰላም ወጠን እግዚአብሔር ያተመሰገነ ይሁን አጋእዝት ስላሴ የደርገልኝ ታአምር ከሞት ተርፍለው

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መ ምህር እኔም ቅዱስ ሚካኤል ያደረገልኝ አለ ክብር ምስጋና ይገባዉ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw9079 Před 2 lety

    እንቁ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @derbuaabebe5916
    @derbuaabebe5916 Před 2 lety

    ቃለኸየወተ ያሰማልን

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety

    ይስማል መምህር
    ሼር ሼር እያረጋቹ

  • @ababechetho5986
    @ababechetho5986 Před 2 lety +1

    ቃለህዎት ያሰማልን መምራችን
    የትኛዉም እጣን ነዉ ዎይስ ከበቴክርስትያን የሚገዛዉ እጣን ብቻነዉ የሚታጠነዉ እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታችሁ ብትረዱኝ ለማወቅ ያህል

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ተምሀረናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 Před 2 lety +31

    መምህር ወደ 60 ግዜ ሞከርሁ አላገኘሁህም 😭😭😭😭በጣም ፈልጊህ ነበር የኔ እቁ ኑርልኝ

    • @user-if1qt5de5t
      @user-if1qt5de5t Před 2 lety +8

      አይዞሽ ደጋግመሽ ሞክሪ ተስፋ እንዳትቆርጭ

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před 2 lety +1

      እሽ እማ😌😌😌

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Před 2 lety +9

      ከመደወልሽ በፊት አባታችን ሆይ ሰላም እለኪን ፀልይና ሞክሪ እናም በትእግስት ጠብቂ እግዚአብሔር ከፈቀደ ታገኚዋለሽ አይዞሽ

    • @tigistassefa1213
      @tigistassefa1213 Před 2 lety +3

      አይዞሽ ታገኝዋለሽ እህቴ

    • @bewphone9113
      @bewphone9113 Před 2 lety +4

      ዛሬ ወይ ነገ ይገባል እነግሬችኋለሁ እህቶቸ

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sofejemil8052
    @sofejemil8052 Před 2 lety

    amen amen 🙏

  • @hoshgojsv729
    @hoshgojsv729 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 Před 2 lety

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ባንተ ትምህርት ብዙዎቻችን ተቀይረናል በርታልን

  • @user-nt5jg2ey2s
    @user-nt5jg2ey2s Před 2 lety

    በጣም ደስ ይላል እህቶቸ በፅለት አስቡኚ ወለተ ኪሮስ ወልደ ማሪያም ገብረ ማሪያም እያላቹሁ ገብረ እየሱስ 😍😍

  • @hawwiioromtittiwalloo2892

    ቃለህወትያሰማልን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před 2 lety +4

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ኑርልን ቤተሰብህም አንተም እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅዱስ ሚካኤል ስራ እጹብ ድንቅ ነው በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን አሜን የዛሬው አጠር መጠን አስተማሪ ነው ይልመድባችሁ ደዋዮች እናመሰግናለን ከእናንተ ብዙ ተምረናል ያላዳመጣችሁ አዳምጡ ይጠቅማችኃል

    • @world12384
      @world12384 Před 2 lety

      በፀሎት አስብኝ ትርሲተ ማርያም ብላችሁ ፈተና ውስጥ ነኝ

    • @meieymelese5697
      @meieymelese5697 Před 2 lety

      ቤተሰባቸ በህልሚ ሞባይሊን ተቀማው ግን ተቀምቸ አልቀረው ተመለሰልኚ ምንድነው

  • @ssss4655
    @ssss4655 Před 2 lety +2

    መህምር በፀሎት አስቡን ባለቤቴ እስር ቤት ነወ ያለው ሁላሊቱን እያመመውነው በፀሎት ወልደ ሠንበት እያላችሁ አሰቡት

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před 2 lety

    Amen amen amen Egziabhere yimesgen enkan memeherachin kale hiwot yasemalin 🙏🙏🙏🥰

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    መምራችን በፅሎት አሰቦኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh9bc3xk8i
    @user-nh9bc3xk8i Před 2 lety

    መምህሬ በእዉነት ያለ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ብዙ ትምህርት አለዉ

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 2 lety

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 Před 2 lety

    መምራችን እንኳን ደና መጣህልን ዝማሬ መላይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን