❤163ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mibile

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2023

Komentáře • 101

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Před rokem +11

    ሁለት ሺ አስራ ዘጠኝ ላይ ሀገራችን ሰላም አልነበረችም እደስከዛሬው እና እዚህ ዱባይም ክፍፍል ነበር ዘረኛ አይደለሁም ግን አማራ ላይ ሁሉም ጣቱን ቀስሮ ስለነበር ማንነት ኢትዮጵያዊ እነቴን ጥልቸው ሁላ ነበር እና አጼ ሚኒሊክን ሰደብኳቸው ስልኬ ላይ ፎቷቸውን እያየሁ ከዛ ከስልኬ ደለትኩት የዛኑ እለት ማታ በህልሜ በጫካ የተከበበች ከጫካው ቀጥሉ በወታደር የተከበበች የበርዶ ቦታ መሀል ላይ የኢትዮ ባህላዊ ጎጆ ቤት አገኛለሁ ከዛም እገባለሁ ወታደሮቹም ከጎጆዋ እራቅ በለው ነው የቆሙት አልከለከሉኝም ገባሁ ጎጆዋ ፍጽም ባህላዊ እቃ አጎዛ ግድግዳ ላይ ተሰቅሏል በርጩማ አለ ብቻ ፍጽም ባህላዊ ጎጆ ውስጥ ፊትለት አጼ ሚኒልክ ዞፋናቸው ላይ ተቀምጠው ልጄ መጣሽ ነይ ጊቢ አሉኝ እግራቸው አጠገብ እዳኩርፍኩ ተቀመጥኩ ከዛ አታኩርፊ እኔ ምንም ሀገርን የሚጎዳ አልሰራሁም ይሄን እይ ብለው ክብ ጣውላ ዙሪውን እደ እስቲከርየትለጠፉ ምልክት ስእል አለው እና ይሄ የምታይው ሎጎ በአለም ያሉትን ሀገሮችን ይወክላል እና ሎጎው የዘንዶ የጊንጥ የዳይኖሰር የፋሽ ልብሽ አለው እና በተለይ የቻይና እና የአሜሪ ከሁሉም ግዙፍ ድራገን ነው የሁሉም የሁሉም ሀገር ሎጎ አሳዮኝ ነገር ግን ከዛ መካከልል የመሶብ ሎጎ አየሁ የኢትዮጵያ ብየ ጮሁክ ደስ ብሉኝ ኢትዮጵያ የሚወክለው መሶብ ነው የመቤታችን ምሳሌ ነች አሉኝ ከዛ መልሰው ምን ተርዳስ አሉኝ ከዛ ኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን ሀገር እደሆነች ሌሉቹ የሰይጣን ተከታይ እደሆኑ ተርዳሁ አልኩት አጼ ሚኒሊክ ጎሽ ልጄ ብለው ጸጉሬ ዳበስ ዳበስ አደረጉ እና ድጋሜ እይ አለኝ እና መሰቧን ነካ ሲደርጓት ስእል የነበርችዋ ግዙፍ ሁና ጠውላውን በልጠው ትልቅ መሶብ ትሆናለች ድጋሜ ነካ ሲደርጓ እየተሽከረከርች ክብ ትልቅ የገጠር
    ቤተክርስቲን ከነ ጉልላቷ በሮ መስኮቶ ይከፈታል በጣም ምታምር ቤተክርስቲያን ሆነች ከዛን አየሽ ልጀ ኢትዮጵያ ይች ናት ታላቅ ሀገር ናት ለዚህ ነው ሌሎቹ የአልም ሀገራት ሊጠፎት የተነሱት ሀገርሽን ውደጃት ተስፈ አትቁርጭ ሀገርሽን ጠላሽ ማለት ቤተክርስቲያንን ጠላሽ ማለት ነው ሀገርሽን ውደጅ ከዚህም በላይ ችግር ይመጣል በፍጹም ታስፋ እዳትቆርጭ ብለው እጃቸውን ጭንቅላቴ ላይ ጭነው መርቀውኝ ቻው ሲሉኝ ነቃሁ እደነቃሁ ነው ፎቶቸው ያወርድኩት

    • @user-zj3uh2zn6z
      @user-zj3uh2zn6z Před rokem

      እሚገርም ነዉ ማሪያምን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před rokem +15

    የኛ የስደተኞች መፅናኛ ባለቤቴን በየመን በረሀ ነው በፀሎታችሁ አስቡልኝ ገብረ ትሳኤ ብላችሁ😭😭😭😭😭😭

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Před rokem +15

    ዛሬ እየጠበኩህ ነበረ በወንጌል ቀን እንውያይ ቀን አይምሮዬን ሴቭ አረጉታል መምህረ እንኳን ደና መጣህ የሥደተኞች አባት ኑረልን ከሰን ነገረ እዳወጣችሁን እድሜና ጤና ለናተ ይሁንልን👉ሼር አትረሡ
    ከሳውዴ ውጪ ያላች በጸሎታችሁ አሰቡን ለአንድ ወር ለ24 ሰአት ቆመን ነው ምንሰራው ረመዳን😭 በጸሎታችሁ አሰቡን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před rokem +19

    እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ አቡነ አረጋዊ ወራዊ መታሰቢያ ቀን አደረሰን❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před rokem +9

    ወለተ ማርያም በላችሁ በፀሎት አስበኝ የመምህር ተማሪወች በሰደት 15አመት ሆነኝ ከሰለሞን ነው ወደ ክርሰቲያን የመጣሁት

    • @user-wf1yl9he1e
      @user-wf1yl9he1e Před rokem

      እግዛብሄር ያስብሽ እንኳን ወደ ትክክልኛው ቀጥተኛው የክርስቶስ መንገድ በሰላም መጣሽ

    • @user-sh6zn2zf8g
      @user-sh6zn2zf8g Před rokem

      @@user-wf1yl9he1e አሜን በፀሎት አስበኝ አሁንም ቢተሰቦች መሳለም ናቸው እኔ በቻ ነኝ ወደ ክርሰቲያን የመጣሁት በጣም ነው የመጨቆኛ

    • @user-jd8en4nz2c
      @user-jd8en4nz2c Před rokem

      እንካን ደስ ኣለሽ ማሬ ፀሎተ እመ አምላክ ፀሎት ሁሉም ቅዱሳን ኣይለይሽ ኣይዞሽ በርቺ

    • @CetyCety-fs4vu
      @CetyCety-fs4vu Před 4 měsíci

      እግዚአብሔር አምላክ አይለይሺ

    • @CetyCety-fs4vu
      @CetyCety-fs4vu Před 4 měsíci +1

      እህቴ ጠንካራ ሁኒ አይዞሺ

  • @selititie2167
    @selititie2167 Před rokem +5

    ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ፆም በመጣ ቁጥር ሐኪም ቤት ነኝ ቅዳሴ አቋርጬ መዳኒት እየወሰድኩ ነወ ከኔ የበረታቹ በፀሎት አስቦኝ ፍቅርተ ማርያም ነኝ

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Před rokem +7

    መምህር በተማሪዎች ባልከው ጉዳይ ይወድቃሉ ያለችው ልጅ ሌላ ለየት ያለውና የሚገርመኝ የኤርትራ የወታደራዊ ካምፕ (ሳዋ) ማለት ነው አንዴ ሴቶች ስቅታ ከጀመሩ እንዳለ ካምፕ ውስጥ ያሉት ሴቶች ብቻ በስቅታ ካምፑ ይበጠበጣል። ሌላው ወደዋላ የሚያስኬድ መንፈስ አለ ይሄም ሴቶች ብቻ ናቸው ። ወደፊት ለመሄድ ፊታቸውን ወደውሃላ ይዞሩና ልክ ሰው ወደፊት በሚራመድመት ፍጥነት ይራመዳሉ። ሃኪሞች ጭንቀት ነው ይላሉ ነገር ግን ጭንቀት ከሆነ ወንዶች ላይ ለምን አልታየም? ሴቶች ላይ ብቻ እንዴት ይሆናል? ብለን ምንም እንኳን ስለ ሰይጣን እውቀቱ ባይኖረንም ሰይጣን ነው ብለን ደመደምን።

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Před rokem +6

    የኛ አንቂ ረጅም እድሜ ይስጥህ የምትወደው አምላክ❤

  • @billymekonen5070
    @billymekonen5070 Před rokem +3

    ወንድማችን መምህራችን ትምህርትህ ግሩም ነዉ። አንተ አባቶች መስራት የሚገባቸውን እየሰራህ ነው ለዚህም እኔ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር አንተንና ቤተሰቦችህን ይጠብቅ። ምክንያቱም ጊዜ ራሱ ገንዘብ ነው። አንዳንድ አባቶች / ሊቃውንት ነን የምትሉ ወንድማችንን ባለመርዳታችሁ የሌላውን ቁስል መረዳት የማትፈልጉ መልሳችሁ ምን ይሆን በጌታችን በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ፊት ስትቆሙ? ወንድሜ በእውነት እንወድሀለን ወላዲተ አምላክ አትለይህ 💙

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před rokem +6

    መምህር በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህርዬ ምእመናን ደህና እደሩ

  • @ageraasmer2027
    @ageraasmer2027 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን እልልልልልልልልልልልልልልል ፈጣኑ የልዳው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Amen Amen Amen Elelele Elelele Elelele zimare melkit yasemalin memirhachin tebar egzabher rejim ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot ethiopia kidist hagerachin tewahedo emnetachin egzabher yibiqat

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Před rokem +14

    እንዃን ለቅድስት ኢየሉጣ ወ ቅዱስ ቂርቆስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን የረመዳን ስራ እግዚአብሔር ያቅልልን እንጂ በዚህ ከቀጠለ መሞታች ነው😢

    • @samueltekle378
      @samueltekle378 Před rokem

      Egziabihier brtatu ystachu

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem

      ተይኝ ሊደፋኝ ነዉ 🥺🥺🥺🥺ብርታቱን ይስጠኝ እንጂ

    • @abc12452
      @abc12452 Před rokem

      ​@@samueltekle378 አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

      አይዞችሁ እኽቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ያቅልልን

    • @mikiman1625
      @mikiman1625 Před rokem

      Amen

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +2

    መምህርየ ስሞትልህ የመጀመሪያውን መዝሙር ልቀቅልን ስባተየነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት አቤት ደስሲል ተዋህዶመሆንኮ መመርጥነው ካዱ አህዛብ ተወልጀቢሆንስ አስባችሁታን ክርስቲያን በመሆኔብቻ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ወድንማችን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ጸጋውንያብዛልህ ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @Sara-ui8tk
    @Sara-ui8tk Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሒውት ያስሜልን ጸጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meron7439
    @meron7439 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏
    በርቱ የተበተኑትን በጎች እየመለሳችሁ ነው ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem +1

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin Yabizaleh memihir yesemanewun belibonachen yetsafilen AMEN 💚💛❤🤲

  • @mulu04j
    @mulu04j Před rokem +1

    ጥሩ ውይይት ነበር
    የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ረዴትና በረከታቸ አይለየን

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +3

    ዛሬማ የሮሞዳን ሰራ በዝቶብኝ ኮሚ ልጽፍ አልቻልኹም ውድ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነበር ኔት እንካ ብያሰቸግር ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገንሽውድ መምህራችን እኔ ሁሌ እማይጠገብ ትምህርት ስብከት ከዛም ምክርህ ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እግዚአብሔር እየረዳን ነው መምህራችን ኑርልን

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት ነውየተማርነው በእውነት ላይቪብለህ መክፈትህ በጣም ብዙ ጥቅም ነው ያለው እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Před rokem

    ሰላምህ ይድረሰን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጀሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን፫ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ከእናተ ብዙ ተምረናል እናመስግናለን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችንም መጨረሻችንን ታሳምርልን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ቅዱስ ፋኑኤል ቅዱስ ኡራኤል ቅዱስ ራጉኤል ቅዱስ ሳቁኤል ቅዱስ አፍኔን በምልጃቸው የሰይጣንን ሴራ ይበትኑልን እኛንም ይጠብቁን አሜን፫❤🕯🙏

  • @gechiayu3484
    @gechiayu3484 Před rokem +2

    ,,Gebere Eyesus,,bilachihu bestelot asibugni

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Před rokem +1

    አሜን ተባረኩ የሕዋተይ

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c Před 10 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před rokem

    ወለተማርያም ዋው መምህር በገጠመኝ በሊቭም ብዙ እየተጠቀም ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ጎዶልያስ ፆሙን የሰላም አምላ በሰላም የያስፈፅመን አሜን ፫🕯🕯🕯🌹🌷🌹🌷

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602

    አንካን ለአቡነ አረጋዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ የዛሬዉ ሊቨ አንወያይ በአህቶቻች አድሮ ያስተማረን አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በኒት ወርከ የተነሳ ብትቸገርም ትምህርቱን ተከታትለነዋል የስንታችንን ነፍስ ተምረን ይሆን አስተዉለናል አግዚአብሔር በህይወታችን የሚሆነውን አንዴት አንደምንኖር በደስታ በሀዘን የተመሰቃቀለ ህይወት ዉስጥ አንኖር ይሆን አግዚአብሔር አንድ ቀን ሁሉም አልፎ አግዚአብሔር አመስግነን ተደሰተን ሁሉም የልፋል ተመስገን ዛሬ ለዚህ በቃን የምንለው በአሀቶቻችን አንድንማር ሰለፈቀደ አግዚአብሔር ይመስገን
    ተረፈ ሰላሴን ከነ ቤተሰቦቹ ጠብቅልን

  • @tymordoha
    @tymordoha Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡዙነገር ተምረነበታል❤❤❤

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Před rokem

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před rokem +2

    መምህሬ ሰወድህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem +1

    እግዚያአብሔብ ይመሰገን መምራችን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem +1

    ቃለኽይወት ያሰማለን መ ምኽራችን ክበርልን ኔቶርክም እያስቸገረከ ለመወያየት ትታገላለክ እናመሰግናለን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +3

    መምህር በእመቤቴ መዝሙሩን ለብቻ ሊቀቅልን ✝️

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před rokem

      መ ምኽራችን መዝሙር ይለቀ ቅ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @tdsdf5335
    @tdsdf5335 Před 5 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ እንቁ መምህሬ ፀጋዉ ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @Tizita341
    @Tizita341 Před rokem

    amen Kal Hiwotn Yasemaln

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እዲሁም እህት ወድሞቸ ለሁላቹሁም በጣም ደስ የሚል ውይይይት ነበር

  • @sarasara-od9rh
    @sarasara-od9rh Před rokem +2

    ሰላም መምህርየ በእመቤቴ መልስልኝ ቅዱሳን ስዕላት የምትሰራ ከሆነ ወይም ለሌላ ሰዉ ብታሰራልኝ እና ደሞመጸሐፍትን በብራና ማስፃፍ እፈልጋለሁ በቴሌግራምም ላገኝህ አልቻልኩም ሌላም የአንተን መፅሐፍቶች እንዳንድ ነገሮች እፈልጋለሁ

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte9793 Před rokem

    መምህራችን እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ቸሩ መድሃንያለም ይባረከው❤❤❤❤

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ትምህርትህ በጣም ለብዙ ሰው እየቀየረ ነው እናመሰግናልን

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Před rokem

    አመሰግናለሁ ወንዴሜችን መ መምህርችን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem

    ይገርማል ይህ ገጠመኝ እኔም ደርሶኛል ከዚህ በፊት አንድ ጊዜ አንድ ሴት ስትናገር ሰምቸ ዝም ብየ ስጠብቅ ነበርና የተወሰነዉ ሆነ ያልሆነም አለ አንድ ቀን በlive" እናገር ይሆናል የኔም ተሞክሮ ነዉ የአዉደ ነገስት የምታይላት ልጅ ገጠመኝ ነዉ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Před rokem +1

    ማንቂያ ደወል ይል ነበር አንድ መምህር የአሁኑ ደግሞ ከአጋንንት ጋር መላቀቂያ ማንቂያ ድምፅ ይባል!!

  • @kidestwselasi
    @kidestwselasi Před rokem

    አደለም መምህር ጨርሶ ምጥ የማያዩ አሉ ስሜቱን የማያቁ ማለት ነው

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 Před rokem

    Edme tena ystih Wendme
    Yemariam lij kekfu Hulu bedemu yshefnih. Mknyatu bzu sew besdet yalen betimhrtih tetsenanan temarin 🙏 Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🏆💒💒💒🎚️🎚️🎚️🎚️🇦🇿

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 Před rokem

    መምህር አስተምህሮህን አግዚብሄር ይባርክ
    ስታስተምር እሪክላምላይ የምናገኝበን ስክፃፍልን እናመሰግናለን

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Před 8 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 Před rokem

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @asmaraethiopia4138
    @asmaraethiopia4138 Před rokem

    እንኳን በደና መጡ መምህር

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምራች ዝማሬ መላይህት ያሰማል

  • @AbebecheAnbese-nt7vh
    @AbebecheAnbese-nt7vh Před rokem

    መህምረ ሰላም ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያማልን ❤

  • @freefree8182
    @freefree8182 Před rokem +3

    Memihirrachintaberak

  • @Elbetel-2017
    @Elbetel-2017 Před rokem

    Memihir tesfaye be timihrtih betam eytmarku ena eyetgahu new🙌🏾 ye hilm fichi gin lemin kere??
    Amesegnalhu💐

  • @redeactef
    @redeactef Před rokem

    መምህር በስራዬ ቦታ ላይ አለቃዬ ነጭ ነች እና በእግሯ ላይ ቁጥጢ ብላ ቁጭ ብላ ትስቅብኛለች እና ከእኔ ጋር አንድ ሴት ነበረች የቆመች አላውቃትም እና ለምንድነው የምትስቅብሽ ብላ ስትጠይቀኝ እኔ እጃ። ብዬ ዞር ስል ወደ ሗላ የለበስኩት ሱሪዬ መቀመጫው ላይ ተቀዶዋል ለእዛ ነው የምትስቅብኝ ብያት አጠገቤ ላለቹ ሴት ነገርኳት እስዋም ምንም አላለችም ዝም አለችና ሔድን ከዛን ነቃው ምንድነው?
    ሌላው አመዳማ ፀጉራማ ሸረሪት በግድግዳ ላይ ከእላይ ወደ ታች በፍጥነት ስትወርድ በጫማ ገደልኳት አንደኛዋ ግን በእግሬ ጣት በአውራው ላይ እንደ ጥቁር ቀጭን ጥፍር ሆነው ወደ ስጋዬ ውስጥ እየሰመጡ ገቡ ላወጣቸው አልቻልኩም ምን ይሆን?

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    ዛሬም እንድህ ስል መፅሐፍ ሊሸጥ መፅሐፍ ይዞ አየዋለሁ

  • @genetyoutube1949
    @genetyoutube1949 Před rokem +1

    ቃል ሕይወትና ያሰማልን ወንዴሜችን መ መምህረ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነዉ መምህር እረ እኔም በተከታታይ ከፀጉሩ ትንሽ ቅማል ስለቀም ግን ብዙ አያስለቅመኝም እና ሰፈሪ መዞር ነዉ ስራዉ ጫወታ ብቻ ነዉ በቅዱስ ዑራኤል ስም ከኔ ወደ ልጄ የሄድክ መንፈስ ስል ነዉ ይህን ህልም የማየዉ

  • @yamrotsima710
    @yamrotsima710 Před rokem

    Kale.hiywot.yasemalen.bedime.besega.yetebikeln.amen

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq Před rokem

    መምህር ደና ደርክ

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před rokem

    ክብረት ይቀጥል ።

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @janetjanet8924
    @janetjanet8924 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @temuchuck
    @temuchuck Před rokem

    memher tesfaye selam new

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 Před 7 měsíci

    💚💚💚💚💚

  • @user-ur5hg6hl7w
    @user-ur5hg6hl7w Před rokem

    ❤❤❤

  • @Fkrie-ub9hz
    @Fkrie-ub9hz Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Afratatube1145
    @Afratatube1145 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 Před rokem

    😍😍😍👍❤

  • @meseretf1
    @meseretf1 Před rokem

    መምህር ብዙ ጊዜ ስለማማጥ አስተያየት ትሰጣለህ። እኔ የመጀመሪያ ልጄን የወለድኩት እስከ 44 ሳምንት ቆይቼ ምጥ እየጠበኩኝ ነበር 26 አመቴ ነበር። የአእንሽርት ዉሃ ተንሽ ስለሆነ ኦፕራሲዬን ሆንኩ። ሁለተኛም ሶስተኛም በኦፕራሲዬን ነዉ ምጥ አላቅም። ሶስቱም ወንዶች ናቸዉ። አራተኛ ኦፖራሲዬን ፈርቼ ነዉ ያልሞከርኩት።

  • @brtukanmegrsa8576
    @brtukanmegrsa8576 Před 10 měsíci

    ✝️✝️💒💘☝️💘🥰💜❤️🥰🙏🙏🙏

  • @alamark1631
    @alamark1631 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @fguhgvjdgihthk8477
    @fguhgvjdgihthk8477 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ge9co4ew5b
    @user-ge9co4ew5b Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤